Тёмный

''ኮረኔሎች መንግስቱን ስለሚንቁት እንጂ በወያኔ አንሸነፍም ነበር!'' | Mengistu Haile Mariam | Ethiopia 

Yegna Tv የኛ ቲቪ
Подписаться 728 тыс.
Просмотров 49 тыс.
50% 1

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡-0903151555
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
''ኮረኔሎች መንግስቱን ስለሚንቁት እንጂ በወያኔ አንሸነፍም ነበር!'' | Mengistu Haile Mariam | Ethiopia
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና

Опубликовано:

 

16 янв 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 307   
@user-xv1hm6of6o
@user-xv1hm6of6o Год назад
ለሀገር ሲባል የተከፈለ መስዋትነት፣ አይ ኢትዬጵያ! የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ!!!!
@pilubaby3256
@pilubaby3256 Год назад
ጋዜጠኝነት እንዲህ ነው፡፡ በጣም ማንበብ ያስፈልግሻል እንዲህ አይነት ጥያቄ ተነቦ ተዘጋጅቶ የታሪኩን ባለቤት ቅድመ መረጃ ሰቶ መንደርደሪያ ሃሳብ አቅርቦ ነበር ቢሆን ይህን የመሰለ ታሪክ አበላሸሽው፡፡
@Menelik27
@Menelik27 Год назад
በትክክል ምንም ለዚህ ታሪክ የማትመጥን ደነዝ ነች። አሁን እኮ ማንም ዩቱብ የከፈተ ሀሉ ነው እንደጋዜጠኛ የሚጫወተው።አሳፋሪ ብያታለሁ።
@weday1
@weday1 Год назад
ባለቤቱ ውባንቺን ቀድሞ ወደ ዚምባብዌ ከአጎቱ ጋር አሽሽቷል። ቀጥሎ እሳቸው ሸሹ
@MrErizone
@MrErizone Год назад
ሻለቃ እባክዎትን ኤርትራ በነበሩበት ዘመን በደህንነቶች በየቀኑ እየታፈኑ ይረሸኑ ሰለነበሩት የኤርትራ ወጣቶች ታሪክ ይንገሩን?
@derejekassahun3537
@derejekassahun3537 Год назад
Shabiya neber siyasreshin yeneberewu
@abdunuri7464
@abdunuri7464 Год назад
@@derejekassahun3537 ኢትዮጵያ ውስጥም ሰው ይረሸን ነበር ወያኔ ና ሻብያ የ cia ተላላኪ ና አገር በታኝ ነበሩ
@senaitgeremedhin6515
@senaitgeremedhin6515 Год назад
በደርግ ወታደቶች በሺዎች የሚቆጠሩ ኤርትራውያን ወንድማሞቼና እህቶቼንና ቤተ ሰቦቼ ተረሽነዋልና ሻለቃ ባክዎ ስለዚህ ይንገሩን።
@abdunuri7464
@abdunuri7464 Год назад
@@senaitgeremedhin6515 በሻቢያ ስልተገደሉ ኢትዮጵያውያን ኤርትራውያን ይጨምራል ሚነግረን ይኖር ይሆን
@asmeromembaye419
@asmeromembaye419 Год назад
@@abdunuri7464 ሻዕቢያ አገሩ ላይ መጥተህበት እንጂ አገርህ ላይ አልመጣብህም። አንተ የሰው ፈላጊ።
@mlimezewede6613
@mlimezewede6613 Год назад
በጣም ላመስግኖት እወዳለሁ እውነት እርሶ ተናገሩ እግዚአብሔር ይባርኩት!! እኔ የወታደር ልጅ ነኝ ወታደር ወንድሞች እሉኝ አጎቶቼ ወታደር ናቸው በ83 አመትምህረት የ6 ክፍል ተማሪ ነበርኩ ደብረዘይት ነዋሪንኝ በዛች ጨቅላ እሁን የገለፆቸውን የእየር ሀይል የጦር ስራዊቱን ክብርና ጦር ስራዊቱ ለሃገሩ ለሚያገለግለው ህዝብ ምን ያህል ክብር እደነበረው ትንሽ አውቃለሁና እጅግ አስደስቱኝ !!! ምንም እንኳን ወንድሞቼና አጎቶቼን ባይመለሱም እርሶ እውነት ሲናገር የነሱን የህይወት መስዋት በክብር ክፍ አርገው እንዳውለበለቡ እዳረጉ ይስማኛል! እጅግ አመስግናለሁ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ!!! እባቴ
@jordana7775
@jordana7775 Год назад
ሻለቃ አለቃዪ ወኔው ልቡ አለ ይሄው እኛም በሰደት 30 እአመት ሊሆነን ነው ተበነትነን ቀረን ግን ደስ የሚለው እነደደበተኑን ተበትነው ተቀበሩ እነዚህ ወነበዴ ሀገር ሻጭ እአቃዩ ሰላሞት ይብዘዛልኝ ኑሩልኘ
@adanechemekonene7694
@adanechemekonene7694 Год назад
Respect you are always Man of the country 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
@yosiefalemabraham8832
@yosiefalemabraham8832 Год назад
ኣህኑም ኤርትራን ኣትንኩ
@danny19593
@danny19593 Год назад
Jegna. God be with you. I hope you dream comes true
@davidbelay9833
@davidbelay9833 Год назад
እጅግ በጣም አስተማሪ ታሪክ
@user-uz1ct2lw3x
@user-uz1ct2lw3x Год назад
በጣም አገር ወዳድነት ኢትዮጵያውያን ታሪክ ትልቅነት ወደ ታች ከዝያም በጥንካሬ ትዳር መሰርተህ አሰተምረህ ለዚህ መብቃት የፈጣሪ ቸርነትና ትልቅ ብርታት ነው ተባረክ
@genetdubei9894
@genetdubei9894 Год назад
እዉነት አደንቃለሁ የድሮን መልሰዉ
@BOOROK-vd8hl
@BOOROK-vd8hl Год назад
ደስ እያለ ያደመትኩት
@eminendea9738
@eminendea9738 5 месяцев назад
ምንም የምሰጥህ ነገር ባይኖረኝም የኢትዮጵያ አምላክ ይባርክህ!!
@yohanneskassa1505
@yohanneskassa1505 Год назад
ኮረኔል መንግስቱን የሚያክል ኢትዮጲያንና ህዝቦቿን የማያክል መሪ የለም ።ሊኖርም አይችልም ። የሳቸው ግፍነው ለዚህ ዝብርቅረቅ ዘመንያበቃን ። ረጅም እድሜ ኮረኔል መንጌ ።እኔ የነሱን ሞት አያለሁ እነሱ ግን የኔን ሞት አያዮም ብለዋል ።
@mussieafeworki2726
@mussieafeworki2726 Год назад
ስለ ኤርትራ ግን የተዛባ ነገር ነው ያልከው። ሀይለስላሴና ደርግ ያሣዩት ጭካኔ የተሞላው አገዛዝ ጭንቅላትህን ዘንድ ብቅ አላለም አደለ? እንድያው የኤርትራ ሕዝብ 98% ብቻ ሣይሆን 100% ነውንጂ!!! ስለዚህ በኤርትራ ሕዝብ ባታሾፍ ጥሩ ይመስለኛል ሻለቃው።
@hannujonur1095
@hannujonur1095 Месяц назад
ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@davadm2880
@davadm2880 Год назад
እቺ ደግሞ የመቼ ደንቆሮ ጠያቂ ነች በፈጣሪ ለመጠየቅ ስትዘጋጂ ትንሽ እንኳን የማታነቢ ክብር ለቀድሞ ጀግኖቻችን
@mqw544
@mqw544 Год назад
ወንድሜን ከሻምበልነት ወደጥበቃነት የኔ ወንድም መሞት ነው ክፉው አብ ሽር የኔወንድም
@genetteshom6266
@genetteshom6266 Год назад
ጀግና ሰው ነዎት
@kiparamobkama9901
@kiparamobkama9901 Год назад
Great comment appearance vs reality.
@fassilgabremariam7849
@fassilgabremariam7849 10 месяцев назад
Mengistu Hailemariam sheshto new yetefaw
@yosephchenkew4780
@yosephchenkew4780 Год назад
የጋዜጠኛዋ ጥያቄ የአራተኛ ክፍል ያላለፈች ያሥመሥልባታል
@jone4169
@jone4169 Год назад
ጋዜጠኝነት ይቀርሻል አማረኛ አጠቃቀምሽ ልክም አይደለም ለምሳሌ ሞተዋል ሞተዋል አይባልም በህይወት አሉ ወይስ የሉም ነው የሚባለው ሞታቸውን የተመኘሽ መሰለብሽ በርቺ ግን
@senda9782
@senda9782 Год назад
ወታደር ባልሆንም የወታደር ልጅ ነኝ ያለቁትን ጄኔራሎች አብዛኛዎቹን "በጋሼ" ደረጃ አዉቃቸዋለሁ ። ከመቀሌ አዲሰ አበባ በያንዳንዷ ከተማ የነበረዉን ሠራዊት በተለያየ ጊዜ ጎብኝቻለሁ አይቻለሁ ታዝቤያለሁ። እነዚያን አፈር ሁነዉ የቀሩ ለጋ ወጣቶች እንዴት ይደረጉ እንደነበር ምስክር ነኝ ። እነዚያ ተራ ወታደሮች ከዉሻ በታች ሲሆኑ ተመልክቻሐሁ ። መቶ አለቃ፡ ሻንበል ፡ ሻለቃ ፡ ኮሎኔሉ በዘመኑ ፋሽን ምርኩዝ በመያዝ በወታደር እየታጀቡ ባሉበት ከተማ መጠጥ ቤት እየገቡ ሲያብዱ ምስኪኖቹ ወታደሮች ብርድ እያንያንዘፈዝፋቸዉ አለቆቻቸዉ የሚሰክሩበትን መጠጥ ቤት ዙሪያና አካባቢውን ሲጠብቁ እመለከት ነበር ። ከጠላት ባላነሰ እንዲያዉ በባሰ የራሱን ወታደር ሞራል የገደለ በአካልም ያስገደለ ደርግ ነዉ። መንግስቱ ቢቆይ ኖሮ ቀጥታ ሰሜን ኮሪያን እንሆን ነበር። ደርግ እንኳን እንኳን ጠፋ ሕወሓትም የሱን ቀን ይስጠዉ።
@haimanotaletah9447
@haimanotaletah9447 Год назад
You right !!!
@Akiletilahunembeza
@Akiletilahunembeza Месяц назад
ጀግና
@molalignemirie2858
@molalignemirie2858 Год назад
በ4 ስዓት ኤሮፕላነዋ ብላቴ ደርሳ ነበር እኛም ለመመረቅ ተዘጋጅተን እየተበቅን ነበር እያየነነናቸወው ነበር እኮ ነው የሄደው
@Shoaminale
@Shoaminale Год назад
ብላቴ ነበርክ?
@berhanberuh2499
@berhanberuh2499 Год назад
በጣም ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነው። ነገር ግን ግብጽ እኮ ናት አሁን ባንዲራዋን አዲስ አበባ ላይ ተከላ ኮሎኒያሊስት የሆነነችብንና በየቀኑ የህዝባችንን ደም የምትጠጣው።
@hanantadisi4574
@hanantadisi4574 Год назад
Kakakaka😂😂😂😂😂
@green-yellow-red2252
@green-yellow-red2252 3 месяца назад
God bless your families You are real Ethiopia’s lion
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d Год назад
መንግዬ ሐገሩን ወዳጅ እንደሆነ ሁሉም ያውቃል፣ መንግዬ ፊት ለፊት ተናጋሪ ስወድህኮ
@girmawongele
@girmawongele 4 месяца назад
የፋሽስት አፍቃሪ ! መንግስቱ የጥቁር አገር ጉዳይ ስለሆነ እንጅ በዓለም ዓቀፍ ፍድ ቤት መዳኘት የነበረበት ወንጀለኛ ነው::
@thomasgirma8592
@thomasgirma8592 9 месяцев назад
ቢንቁትም ይበልጣቸዋል እኮ , በአመራርም በብቃትም truly speaking !
@girmawongele
@girmawongele 4 месяца назад
ሃይለኛ ትያትረኛ ነ ው !
@nanamorka6320
@nanamorka6320 5 месяцев назад
ጀግናዉ ኢትዮጵዊ ወንድሜ ለኔ ያድርገዉ ይህንን ቪዲዮ እያለቀስኩ ያየሁት
@asterasnake6777
@asterasnake6777 Год назад
Tebareke
@selamEthiopia3959
@selamEthiopia3959 Год назад
አሜሪካ ሁሌም የኛ ጠላት ናት፡፡ እውነት ያማል
@wolloethiopia8074
@wolloethiopia8074 Год назад
የኔ ወንድም ተሳስተሃል ማንም አገር የሚያስቀድመው የአገሩን ጥቅምነው ይሄውም አገሮች በፖለቲካ በኢኮኖሚ በወታደራዊ በሚያደርጉት ግንኙነት ላይ በመመስረት ለዚያች አገር ጥሩም መጥፎም የሆነ ግንኙነት ይኖራል ለምሳሌ እስራኤል በመካከለኛው ምስራቅ አንድ ቁጥር የአሜሪካ ወዳጅ ስትሆን ግብፅ ደግሞ በሁለተኛ ደረጃ ትገኛለች ኢትዮጵያም ወላዋይ ባልሆነ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲዋን ካራመደች በአሜሪካ የማትደገፍበት ምክንያት አይኖርም አሜሪካ የኢትዮጵያ ጠላት መሆን ይማያስችላት ብዙ ምክኒያቶች ስላሉ አንዱ የኢትዮ አሜሪካውያን ቁጥር ከፍተኛ እይእሆነ መምጣት በአሜሪካ ፓለቲካ ላይ ተፅእኖ ስለሚኖረው ለመሆኑየአሁኑ የኢትዮጵያ መንግስት የውጭ ፖሊሲ ምንድን ነው? ግልፅ አይደለም
@hermonogbamichael8599
@hermonogbamichael8599 2 месяца назад
Gin hulu ye Ethiopia meri ye America agelgay hone. Min yidereg
@dawitfekadu6315
@dawitfekadu6315 Год назад
In every dimension of your life you showed heroic personality..for your country for your wife…..❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@astatsehaie3299
@astatsehaie3299 Год назад
አረ እባካቹህ ባርነት ወይ ነፃነት አልነበረም ጥያቄው ለምን መዋሸት እንደተፈለገ አልገባኝም። ሚዲያውን ዝቅጠት ውሰጥ አስገባች ሁት
@teferaendale5162
@teferaendale5162 8 месяцев назад
ዛሬም ጭቅጭቅ
@mhretuyalew
@mhretuyalew 25 дней назад
ታሪክ አላውቅም የሻብያ ፕሮፖጋንዳ ነው ራሴን የሞላው ብትል ነው የሚሻልህ
@user-zo9gd9dw8f
@user-zo9gd9dw8f 9 месяцев назад
ሻለቃየ መንግሥቱ ሀይለማርያም እንደርስወ ና እንደጋዶችዎ የዋህ አደሉም ስልጣናቼውና ህይውታቼውን ብቻ ይውዱ ነበር ለዝያ ነው አሜሪካኔች በቃህ ሲላቼው እሺ ብለው በራሳቼው ምርጫ ጦሩን ክድተው ሀገር ጥለው የሄዱት. ሻለቃየ
@lizzieadugna3506
@lizzieadugna3506 Год назад
Is good thank you
@OBO994
@OBO994 Год назад
ስለ ኤርትራ የተናገራቹው ግን ኣይበቃም ስለ ኤርትራ መውራት
@ethiopiatoday7458
@ethiopiatoday7458 Год назад
What's his name? how can you not write your interview person name?
@Addisnegeri
@Addisnegeri Год назад
ጥቁር ሰውን ባሪያ የምንል ባሮች ነን
@molalignemirie2858
@molalignemirie2858 Год назад
መንግስቱ እስከ እኛን ለመመረቅ ነበር የሚመጡት፡፡ ለምን እኔ ብላቴ ነበርኩ፡፡ መንገግስቱ ፈርቶ አያውቅም፡፡
@wediofla3230
@wediofla3230 Год назад
😀😀😀
@teshomenegussie9928
@teshomenegussie9928 Год назад
የስውዬውን ስም ከሆነ የፈለጋችሁት ሻለቃ ታመነ አባተ ይባላ ሉ የእውቁ 42ኛ ኮርስ ምሩቅ ናቸው ከእውቁ ሀረር ጦር ት/ቤት ነው የተመረቁት : ስለቀድሞ ጦር ጀግንነትና ድስፕሊን መኮንኑ ያሉት ሁሉ ቢያንስ እንጅ አልበዛም አልተጋነነም እባካችሁ ስለጦሩ ምንም አይነት እውቀት ሳይኖራችሁዝም ብላችሁ የምትቀባጥሩ ስወች አፋችሁን ዝጉ ሻለቃ ታመነን በደንብ አውቃችዋለሁ አንድ ኮርስ ነበርን በማስልጠኛም እያሉ አክቲቭ ነበሩ አሁንም ከ42 አመት በህዋላ ታመነ ያው ነው ለማንኛውም እናመስግናለን ሻለቃ አንድ የቀድሞ ስራዊት ማህበር መሪ ሆንው የተስፋዬ ገ/ኪዳንን መሞት ያለማወቅዎ ግን አስገርሞኛል
@amelbabi8859
@amelbabi8859 Год назад
Shaleka bewnet betam weneyam behager yamatederader ahunem silehagereh gid yemileh melkam sew neh fetari shi yadergeh endante 2 wey 3 sew binorat agerachin yet enders neber ke egzeabher ga gin ahunem yefetari tibeka ayeleyat agerachinin
@solomonbisrat5467
@solomonbisrat5467 Год назад
Tadya Endezih kehone haku askedimew eko Lijochachew wedezimbabuwe Lemin asheshu Ebakih shaleka Ewnet tenager mengistu sheshto new yehedew
@girmaykeleta8892
@girmaykeleta8892 3 месяца назад
ውድ የዩኒታ ታሪክ የነበሮ እሱ አይደለም የነበሮው ናጻነት ወይስ ባርነት እንጂ ያተጻፈ ታሪክ ማውራት ጥሩ አይደለም!!
@hanhn7623
@hanhn7623 Год назад
ሻለቃ.አንበሳ.ጀግና
@cleaverland9887
@cleaverland9887 Год назад
ነበር ?😂😂😂😂 ነበረ ነዋ !
@mohammedyeberhan9159
@mohammedyeberhan9159 5 месяцев назад
True. If Mengistu has gone to the northern war front all these curse in this country would have passed
@yonasgebre1250
@yonasgebre1250 3 месяца назад
ሰላም የኛ ቲቪ : ኤርትራዊ ነኝ : ሻለቃ የተናገሩትን በጣም በሳልና ኣስተማሪ ነው:: ጋዜተኛዋም ጎበዝ ናት :: እናመሰግናለን ::
@BE-yw2pm
@BE-yw2pm Год назад
የሚገርመው ነገር ስለ ኤርትራ በሀይለስላሴ በግድ የራስ አገዛዝዋን አፍርሶ በሃይል ወደኢትዬጲያ ሲጨምር አንድም ኢትዬጲያዊ አንድም ቀን አያወራም። ሁሉም ማወቅ ያለበት የኤርትራ ህዝብ ባገሩ መወሰን የሚችለው አየኤርትራ ህዝብ ብቻ ነው።የሚሆነንን መርጠን ጨርሰናል ኤርትራን የነካ ምን እንደሚገጥመው ከጅንታው ተማሩ ሁሌም አንተኛም ስለ ኤርትራ።በአፍሪካ በአለም እጅግ አስፋሪና ሐይለኛው የስለላና የፈለገውን ትጥቅ የሚድያ ሰራዊት አለን።
@chokoxmen
@chokoxmen Год назад
አይ ጀግንነት አይ ቅንነት💚💛❤️
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 Год назад
ከነ ግርማ ሞገሱ የቀድሞውን ሠራዊት የሚያክል የለም፡፡
@shawelshibeshi1692
@shawelshibeshi1692 Год назад
የቀድሞው ሠራዊት ድስፕሊን የጎደለው ነው በመንግስቱ ብቻ የሚያምን አለቆቹን የገደለ በካድሬና በደህንነት አማካኝነት ለቅር አዛዦቹ የማይታዘዝ ነበር። ድስፕሊን ቢኖሮው ኖሮ መንግስቱ ቢሸሽም በአለቆቹ መመራት ይችል ነበር
@emmy1365
@emmy1365 Год назад
ሻለቃ ምንም አይበሉን መንግስቱ ፈርቶ ነው የሸሸው!!! ቤተሰቡን አስቀድሞ ዚባቡዬ አሽሽቶ አልነበር እንዴ⁉ ስንቱን ጀግና ጀነራሎችንና የበላይ መኮንኖን በሰራዊቱ ፊት እያዋረደ ማእረጋቸውን ሲቆርጥ እንልነበር⁉ ይህንን ደም መጣጭ ስታሞካሹት እጅግ በጣም ያበሳጫል😡😡😡‼
@fesseha1071
@fesseha1071 Год назад
ንገርልኝ
@yosiefalemabraham8832
@yosiefalemabraham8832 Год назад
ሻብያሞ ታቃታለህ
@yosephmekonnen7041
@yosephmekonnen7041 5 месяцев назад
ቤተሰባቸውን ወደ ሀራሬ ጠዋት ላይ ልከው አይደል የተሸበለሉት
@futsumkahsa1217
@futsumkahsa1217 Год назад
Please correct it. The referendum card message was as below, Do yo support Eritrean independence? Yes Green card No red card There was no message which states do you want slavery or independence. Please tell the truth. You as a soldier know well what scarification we paid during the 30 years war. Telling the right history will support the future generation of Eritreans and Ethiopians to live in peace.
@mekke6544
@mekke6544 Год назад
I think you got freedom from Atse yohannes of king of Tigray & Eritrea as written & known in history .
@Horn_of_Afrika
@Horn_of_Afrika Год назад
He is telling us a fairytale. That was the problem of all ex-officers.
@hamelmalkahsay1535
@hamelmalkahsay1535 Год назад
አብቲ ኽሳድ ጉዶ አይዓጎድኻሉይዶ አብ ቲ ኽሳድ ቦታ አበልኻዮ ጌታ
@yodittadessa5297
@yodittadessa5297 Год назад
አሁንሥ ወያኔ አለምን መሣርያና ህዝብ ይዛችሁ ገብታችሁ ኢሣያሥና አቢቾ ሥለናቃቸው ነው አይናንተ አለምኮ ሥላደነቂቸው መሠለኝ የተለያዩ የሠጠኑ አገር ኤርክራፍት ኦየገብ ሀገራቸው የሚያወያያቸው ኦናንተ ናችሁ ሠላም የምታሠፍኑት ብለው መምራት ብቃቴ ኦንደሌላችሁ አለም አይታ የመረጠቻቸው መንግሥቱ ሢጠፉ አሜሪካ አታቅም የኬንያ በወቅቱ የነበረው ፕሬዝዳንት ነው ለአሜሪካም የነገረችው ሸሽት ፈርት ቀዝኖ ፈረጠጠ ቄራ አካባቢ የሚኖሩ አባቶቹ ኦንጀራ ኦናቱ ተጠይቀው ኦንደፈረጠጠ ተናግራል ውሸታም
@semeremasre7309
@semeremasre7309 9 месяцев назад
እኔ የተወለድኩት ወያኔ ከገባ በሗላ ነው ግን ታሪኩን ስሰማ የመንጌ ከስልጣን መልቀቅ ያንገበግበኛል:: ክብር ለቀድሞ ሰራዊት ኢትዮጵያ ትቅደም!
@berekettesf2589
@berekettesf2589 Год назад
የኢትዮጵያ ዉሽት ኣይጨረሽም መንግስቱ ሃይይለማርያም ወደ ዙምባቢ ኣንደሚኮበልል የሻእብታ ራድዮ ኣስቀድሞ ተናግሮው ነበር በዛ ላይ ወንዱሞ ከቻይና ኣባሳድርነት ወደ ዚምባቢ እንዲቀይር እና ቦታ እንዲዘጋጂለት ትርደርግዋል ።መንግስቱ ኣቅዶ እና በፕላን ነው የኮበለለው ሰው CIA ነው ብሎ ማታለል ትርጉም የለዎም ። ደርግ የተሽነፈው ደግም እነ ጨመዳ የምይረቡ ሰዎች ኣስልፎ ስለተዋጋ የማይረቡ ጀነራሎች ስለነበሩት ነው እንጅ ሻብያ ጥሩ ተዋጊ ሰሎሆነ ኣይደለም ።ኤርትራዊ ነኝ ክ ኤርትራ
@AsuSa-uu4hm
@AsuSa-uu4hm 7 месяцев назад
በሴራ ነው መጌን ካገር ያሶጡት በርግጠኛ መጌ አገሩን ጥሎ አይወጣም አልተሸነፈም የሕዝቡሁ መከፍፈል እና ባዳዎች ናቸው ለዚህ ያበቃው እግዛቢሔር ደግ ነው ሳይሞት የጠላቶችን ሞት አሳየው ሰው የዘራውን ያጭዳል
@wubshetmitsun1789
@wubshetmitsun1789 Год назад
The captain meconnen Adela ,already interviewed by derege haile and said that mengistu hailemariam told the captain to fly to Nairobi so do not blame CIA mengistu hailemariam is a selfish person
@mqw544
@mqw544 Год назад
መንግስቱ ፈርቴ አያውቅም እሱን ገዳይ ነው ከተባለ ሰላሳ አመት የሞተው ይቆጠር በተለይ በዶ/ር አብይማ ደም እንደጎርፍ ፈሰሰ አላህ በቃይበለን
@salamaddisu3481
@salamaddisu3481 Год назад
በጣም ይገርማል በምትስሪው ቤት ሁሉ ጥሩ ሁኝ ማለት
@salamaddisu3481
@salamaddisu3481 Год назад
እጅግ ይገርማል
@tsegayewoldemariam9754
@tsegayewoldemariam9754 5 месяцев назад
የአሟሟቱን ሚስጥር ፈልጋችሁ አጋሩን
@mikimarkos4696
@mikimarkos4696 4 месяца назад
ምን ስለሆኑ ነው የሚንቁት? በጣም ፈጣን ጭንቅላት ያለው፣ ሲናገር ተደማጭ፣ በሴራም የማይቀደም ነበር። የሰዬው አይኖች እራሱ የሚንቀሳቀሱት በብርሀን ፍጥነት ነው እኮ። lol ለማንኛውም ኮለኖሌቹን ድብን አርጎ ይበልጣቸዋል።
@molalignemirie2858
@molalignemirie2858 Год назад
ጀኒራል ሁሴን አህመድ የት ደረሱ
@user-nt2gz5rk5h
@user-nt2gz5rk5h Год назад
ጂዳ ነበሩ ከዚያ አሜሪካ ገብተዋል
@hamudseid4461
@hamudseid4461 Год назад
እሪያድ ነዉ ያለዉ ወላሂ
@semnegabraha4049
@semnegabraha4049 3 месяца назад
ሑሴን ኣሕመድ በወቅቱ ሳውዲ ዓረቢያ ሸሽቷል።
@merawelissanework6540
@merawelissanework6540 Год назад
ገና ከሃገር ሳይወጣ በፊት ጀምሮ በወያኔ ሬድዮ ጣብያ ሃራሬ ሊሄድ እየተዘጋጀ እንዳለ ይናገር ነበር ለምንድን ነው የምንዋሸው ? በዚህ አካኤዳቸው ሃራሬም አያስደርሱም ፍጥነታቸው እያሉ የሽሙጥጫ ንግግርም ሲናነሩ ይሰማ ነበር ! መንግስቱ ሀገራቸውን ይወዱ ነበር ወይ ለሚባለው ከልብ ኢትዮጵያን ቢወዱት ኖሮማ ለተማሩት በፍጥነት በሚያምኑባቸው ሃገር ወዳዶች ጋር ተመካክረው ስልጣናቸውን ያስረክቡ ነበር የአንድ ሰው መሞት ለሀገር መውደድም መመዘኛ አደለም ለ ሃሽሽ ንግድም ሰው ህይወቱን ይሰጣል. ለሃገራችን የሚጠቅመን ስልጣኑን ቢያስረክብ ነበር ከኢትዮጵያ አልፈው ለአፍሪካ ለሚበቁትና ለሚያኮሩን ስልጣንህን ለህዝብ አስረክብ ያሉትን ጠቅላላ ጨፍጭፎ ና አገሪቱን ባዶ አድርጎ የማንም የጫካ ዝንጀሮ አጫዋችና አእምሮ ዘገምተኞች መፈንጭያ ከሚያደርጉአት ! ምንዋጋ አለው ሞተ ተዘቀዘቀ ቢሉ ፋይዳ የለውም ስሜተኛ ስልጣን ወዳድ! ጀነራሎቹ መብታችው ተጠብቆ መኖር ጠልተው ነው የጠሉትና የሸሹት? ምን ጎሎባቸው? እንደ መዥገር ተጣብቆ እስኪሞት ስልጣኑ ላይ ተዘፍዝፎ አገሪቱን በዳዴ እይስኬደ ሲጃጅ ለልጁ ንግስናውን ሊያወርስ እንዳሰበ ቀድምው ስለተረዱት እንጂ! እኛስ አዲስ ነገር ሆኖብን ነው ስንት ታላላቅ መሪዎች ለሀገራቸው ሲሉ በፍቃዳቸው ስልጣን ሲለቁ መስማት? እናት ልጆችዋ በአደባባይ ተገድለውባት እሬሳቸውን ለማንሳት የተገደሉበትን የጥይት ሂሳብ እንድትከፍል ተጠይቃ ከፍላ የልጆችዋን አከሬን የተረከበችበት ሃገር ኢትዮጵያ ብቻ ናት በመንግስቱ ጊዜ ደደብ ጎርፍ አምጥቶ የጣለው ቆሻሻ ሰውዬ
@mekke6544
@mekke6544 Год назад
ያንተ ዘመዶች አይደሉም ወይ ከገንጣይ ተገንጣይ ጋር ወግነው መንገድ እየመራና መሳሪያቸውን ጀርባው እሰከሚላጥ ተሸክመው የአገሪቱን ወታደር በጥቁማ በየመንገዱ ሲያስጨፈጭፉ የነበሩት።እግዜር ይስጠው ወያኔ ከተደላደለ በኋላ ይህን አጨብጫቢ አሜራ ለኔም አይበጅም ብሎ ጥርግ አርጎ ያባረረው ።አሁን ደግሞ ትክክል ነበር ብለህ ያማይረባ ትንታኔ ትዘበዝባለህ።ሰሜኖች ከሃዲ ስለሆናችሁ ነው ምኒሊክም፣ኃለሥላሴም ከስልጣን ያራቋችሁ።ምድረ ታቦት ሻጭ።
@weday1
@weday1 Год назад
ልክ ነህ
@getachewtessema3979
@getachewtessema3979 Год назад
መንግሥቱ ኃ/ ማርያም ያልተማረ በመሆኑ ፣ ዝቅተኝነት እየተሰማው የተማሩትን አስጨረሳቸው ። መንግሥቱ ግሥላ ለመምሰል በምላሱ ያስመስላል አንጂ በጣም ሲበዛ ፈሪ ሰው ነበር ። ከፍርሃት የተነሳም ተርበድብዶ የቅርብ ጓዱን ኮሎኔል አጥናፉን ያስገደለ አረመኔ ጨካኝ ነበረ ፣ በአጠቃላይ አነጋገር መንግሥቱ ፣ በሥልጣን ላይ በነበረበት ጊዜ ላስጨረሰው ሕዝብና ፣ ላስበተነው የመከላከያ ሠራዊት ቅጣቱን ሳይቀበል ቢሞት ግፍ ይመስለኛል ።
@HabeshaKitchenForYou
@HabeshaKitchenForYou Год назад
ወያኔ ያሸነፈው ሻእቢያን ይዞ ነው ሻእቢያ ያሸነፈው እውነትና ቆራጥነትን ይዞ ይሄን የያዘ ደግሞ እግዚኣብሔርም ሕዝቡም ከጎኑ ስለሆነ ነው።
@wubshetmitsun1789
@wubshetmitsun1789 Год назад
It is not 98percent it is 99.98percent free Eritrea
@bshsvsbs2513
@bshsvsbs2513 Год назад
መንጌን ማንምአያሸንፈውም በአሜሪካ ጫና ና በውስጥ ክህደት ነው
@wediofla3230
@wediofla3230 Год назад
😀😀😀
@abeljuju6477
@abeljuju6477 Год назад
😂😂😂
@woldemariambekele4085
@woldemariambekele4085 Год назад
በለው ፓይለቶቹ ምንም አናውቅም ወደ ብላቴ ነው ትሄዳላችሁ የተባልነው ብለዋል አሁን ደሞ ለፓይለቶች ወደ ኬንያ መንግስቱን ጠልፈው ወሰዷቸው እያሉን ነው። ሀጃኢብ ነው የኢትዮጵያ ፖለቲካ። አሁን ደሞ ፓይለቶቹን ልትወነጅሏቸው ነው ?
@hassenomer1194
@hassenomer1194 Год назад
Dear Capitan, you have to tell the truth to all Ethiopian that annexion of Eritrea costs the country ! Westerns and Haileselasse conspired the unification without consent of Eritrean! Remember you destroyed Eritrea into nothing what the Italian built for centuries! God pays back what you did in Eritrea, mass graves , bombarding civilians, trying to change the demography by settling Tigrians and other atrocities! Of course we are not people of vengeance! Currently we are trying to establish a good neighborhood for the sake of the zone !!!
@yusofahmad4810
@yusofahmad4810 Год назад
ሻምበል ተብየው ብሲልጣን ላይ ሳለህ በ 82 ዓ/ም/ፍ በሰላም ሪፈረንደም ተጠዪቀህ ኢምቢኣልተባለም ኢንደ ሚን ዪጠቅማል መዋሽት
@sertsuwoldelibanos9358
@sertsuwoldelibanos9358 Год назад
This is not about I am better than others, but the current generation has to know what’s was been though and what we are going to learn from this mess. Don’t make me wrong that’s everything what they said on this interview is I am agree.
@nqdiakader8238
@nqdiakader8238 Год назад
😢👍💚💛❤😭😭😭
@fantahunteshome7414
@fantahunteshome7414 Год назад
መንጌ፡ፈርቶ፡አያውቅም፡የተናገረው፡የነ
@adanechemekonene7694
@adanechemekonene7694 Год назад
Viva Mange ♥️ 🇪🇹 💪 the man of the country
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 Год назад
I respect you and admiring you serving our country greatly God bless you sir and I agree with you one hundred percent I'm with you on never believed every Eritrea is independent country Eritrea is always Ethiopian State Eritrea always be part of Ethiopia the original plans Ethiopia always Eritrean motherland and very soon Eritrea will be United back to her motherland Ethiopia and will become one of Ethiopia Maine State stay tuned
@fesseha1071
@fesseha1071 Год назад
Having good relationship is usful that dreaming One Ethiopia.....The One Big Ethiopia thing have been cousing Ethiopia to these missiry....so you also want to bring Eritrea to the block now ..crazy
@alenalkieritrea3862
@alenalkieritrea3862 Год назад
Loser keep your country peace first instead of dreaming about Eritrea. You will never see this in your life .
@HabeshaKitchenForYou
@HabeshaKitchenForYou Год назад
This is your sickness. First settle your Ethiopia. Eritrea was independent and stays independent. Why is it difficult to accept the truth. There is no CIA or such thing. Mengistu left after Dekemhare was under shaebia. Mengesti gave up after Massawa was captured by EPLF. Mengistu testified how heroic shaebia was and is
@HabeshaKitchenForYou
@HabeshaKitchenForYou Год назад
Your generation will die dreaming Eritrea Eritrea Eritrea
@HabeshaKitchenForYou
@HabeshaKitchenForYou Год назад
And we are there to protect our country. Thanks to you all you damaged Eritrea
@demissewworku5077
@demissewworku5077 Год назад
ምነው የጀነራል ሁሴን አህመድን ነገር ማንሳት አቃቶት ሻለቃ
@user-si2wf4wu8c
@user-si2wf4wu8c 5 месяцев назад
Anbebi megemryA mulu endethogi kinteram
@zelalemmeseret2926
@zelalemmeseret2926 8 месяцев назад
ሻለቃ ላካፈሉን የህይወት ልምድዎ እናመሰግናለን።
@user-fq8xs7pj7n
@user-fq8xs7pj7n Год назад
ድንጋይ ራስ
@shottellfit
@shottellfit Год назад
ታላቅ ክብር አገሩን ለጠበቀው ጀግና።ረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጥዎ።ስላገለገሉን ከልባችን እናመሠግናለን ።
@amanueltekle5579
@amanueltekle5579 Год назад
መሸሽ ባይፈልግ ኖሮማ ዝምባብዌ የተንደላቀቀ ቤት አይሰራም ነበር
@endytek4866
@endytek4866 Год назад
ያስረከባችሁት ለኢትዮጵያውያን ጣልያን የአገራችን ነቀርሳ ለሆነው ወያኔ ነው?
@shubisageletufeyisa7631
@shubisageletufeyisa7631 Год назад
በደርግዘመን ያለው ዲስፕሊን (ወታደራዊ) ምንግዟም ተመልሶ አይመጣም።
@girmawongele
@girmawongele 4 месяца назад
ገዳይ ነበር
@hanaabgaze
@hanaabgaze Год назад
መቃብር ያለን አራጅ ሺግዜ አፈሩን ብታራግፉለት አልሞትኩም ይላል እንጂ ከመቃብር መውጣት አይችልም።
@sabaselomon489
@sabaselomon489 2 месяца назад
Mener feri sabeya jegena berasho mesarey tewageto asenefahew mekeneyatom begeza hgerahen weraho hzbahen begeza agere ygedelaho gena waga tekfelalah Eritreawyan setoh eyasgddah yedeferah Yen dere wetaderoh gefenohe😢
@engidaaworke8585
@engidaaworke8585 Год назад
YETNAKE SEW NOW SEW MENEKE MENGISETU HAILE MARIYAM YEWENDOCH WENDE NOW NEBRE NOW MENGISETU HAILE MARIYAM BETAM YASAFERALE KANED SEW ANEDBET ENDAZIH YALE YEWRDA NEGEGRE YALE MENM EFRAT YASAZENALE SEW MAYESTABET AGRE ETHIOPIAN AGRACHEN YEMRA TELEKE SEW NOW ETHIOPIAN MESEDAB ATEYAFE NOW VERY SHAM
@samsonabraha7702
@samsonabraha7702 Год назад
መግስቱ ኃ/ማሪያም ማንም ኢትዮጵያዊ የሚወደው ተግባር አልፈጸመም የራሱን ዜጋ ወጣቱን ወታደሩን ከተራ ወታደር ጀምሮ እስከ ከፍተኛ መአረግ ያላቸውን የጦር መኮንኖች ለ17 አመት ባገኘው አጋጣሚ ቀእኔ ስልጣን ላይ አመጻችሁ እያለ የረሸነ አረመኔ በተለይ ደግሞ እንኳንም አገር ሊመራ አንድ ቀበሌ ለመምራት ብቁ ያልሆነ የአንድ የጦር ክፍል የጦር መሳሪያ ግምጃቤት አላፊ አገር እመራለሁ ብሎ ስልጣን ላይ የወጣ መሐይም በየትኛው መስፈርት ነው አገር ሊመራ የሚችለው ይመስለኛል በደርግ ግዜ ይመስለኛል ከየመገዱ እየለቀመ መቶ አለቃ እና ሻበል ሻለቃ ሲያደርግ ስለነበረ ይህም ሰው በዛ መገድ የተገኘ እንጂ የጦር ትምህርት ቤት ምሩቅ አይደለም
@yaredenayared8873
@yaredenayared8873 Год назад
ወ/ሮ ጋዜጠኛ ሻለቃ ማን ናቸው ድንቄም ኢንተርቪው
@omaridris3167
@omaridris3167 4 месяца назад
ይህ ነው አኤርትራ መቀለጃ ዛሬ ሆን
@hermonogbamichael8599
@hermonogbamichael8599 2 месяца назад
It is Birhanu Bayo that broke General Tesfaye's head with a bottle in an altercation. That is how the General died.
@asnakemuluneh9996
@asnakemuluneh9996 Год назад
እምነት የለሽ ሆናችሁ ነዉ ድል ያልነሳችሁ right❓
@yosephchenkew4780
@yosephchenkew4780 Год назад
ሴታሴት ተሥፋዬ ገ/ኪዳን ትክክል ጣልያን ኢንባሢ መግባቱ ጀነራሎች ምን ያህል መንግሥቱን እንደሚንቁት ያሥታውቅ ነበር
@kesstekesste195
@kesstekesste195 Год назад
atizeberarik Eritrea beweyane sitota almetachim,barinet weys nasinet yalkew astekakil guregna ኤርትራዊ ነኝ
@AntenehTamene
@AntenehTamene 2 месяца назад
enea 38 ametea newewe anchi genen wushasha nesh eshi
@yosephmekonnen7041
@yosephmekonnen7041 5 месяцев назад
ፓይለቱ መንግሥቱ እንዳዘዛቸው ተናገሩ አኮ
Далее
Yeni Özbək Mahnisi Yoxsa Vefali Reqsi? 😍
00:36
Просмотров 1,3 млн
Yeni Özbək Mahnisi Yoxsa Vefali Reqsi? 😍
00:36
Просмотров 1,3 млн