Тёмный

አስገራሚ ቆይታ ከ ረቂቅ ሳህሉ ጋር :- 

KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Просмотров 102 тыс.
50% 1

Хобби

Опубликовано:

 

15 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 192   
@enenegn5719
@enenegn5719 2 месяца назад
ፍቅረኛ ማለት ምንድነዉ?በነፃ እድሜሽንና ማንነትሽን አሟጦ በልቶ የሚጠፋ? የወንድ ጓደኛ አትያዙ በራሳቹ አትቀልዱ። ወንድ ከወደዳቹ ወዲያዉ ሊያጫቹ ይገባል ካላጨ ዝሙት ነዉ
@user-eq2nr9hv1z
@user-eq2nr9hv1z 2 месяца назад
ይቆራረጣል ቪድዮው በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ለወጣቶች የሠጠሽው የኔ ቆንጆ የረባረከ ህይወት ይሥጥሽ
@user-ui5em4iz8p
@user-ui5em4iz8p 3 месяца назад
ይቺ ልጅ ጨዋታዋ ሳይቀር ተፈጥሮዋ ሁሉ የምታምር ሴት ነች ያመነህን ሰው ማታለል እውቀት አይደለም ዋጋ ያስከፍላል
@alomuhamed-pv6mc
@alomuhamed-pv6mc 2 месяца назад
13:33
@tglove1954
@tglove1954 2 месяца назад
Ewunt new ❤
@lomitazelalem9782
@lomitazelalem9782 2 месяца назад
በእዝብ እኮ ነው የተከዳችው ግን ምን እየሆንን ነው ????እህቴ ኣንቺስ ጥሩ ቤተሠብ ስላለሽ ተፅናናሽ ውጭ ያሉት እህቶች ያሳዝኑኛል 😢 ትዳር ለመያዝ ስለስውየው ለማወቅ ቤተስቦቹ እና የቸርቹ ኮሚኒቲ ፌክ ትዳር ነው ካሉሽ ,,,,ሌላ ማወቂያ መንገድ ኣለ? ከባድ ነው ያው ....... ኣማራጩ መንግሥት ይዳኝ የፍቅር ውስጥ ከመገባቱ በፊት ኣውቶንትኬት የተድረገ ያላገባ ሰርተፍኬት ማውጣት:::::
@ahmedbaby4643
@ahmedbaby4643 2 месяца назад
ደጋግሜ ነው የሰማሁዋት የሶስት ሴቶች ልጆች አባት ነኝ በምችለው አብሬያት መስራት እፈልጋለሁ።
@mercymercy9309
@mercymercy9309 3 месяца назад
ጎበዝ ናት አዳማ ናዝሬት 2 አዲስ አበባ መሆን አለባት። ሰዎች ሁሉ ታዋቂ ስለሆኑ አዲስ አበባ መኖር የለባቸውም። የፀጥታው ጉዳይ ነው እንጂ መኪና ያላቸው በተለይ እየተመላለሱ ነው ሚሰሩት። አዲስ አበባ ተጨናንቃ ኑሮ ኑሮ አያሰኝም ተጣቧል ስለዚህ እየወጡ መኖር ጥሩ ነው።
@biniamasefa4015
@biniamasefa4015 3 месяца назад
ጠንካራ ነሽ ከጥፋትሽ ተምረሽ ሌሎች እንዲማሩበት ማድረግሽ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 3 месяца назад
በጣም ጠንካራ ዉብ ልጅ አይምሮሽ ብሩህ ነዉ ትልቅ አስተምሮ ነዉ ያለፍሽዉ ሕይወት
@enenegn5719
@enenegn5719 2 месяца назад
በጣም በሳል ንግግር ነዉ የምትናገሪዉ የበለጠ ማስተዋሉን ያድልሽ። እግዚያብሄር ከአንቺጋር ይሁን
@salamnahoom2664
@salamnahoom2664 3 месяца назад
ዛሬ በጣም ይቆራረጣል ይሰተካከል አመሰግናለሁ ቆንጆ ፕሮግራም ነበር አመሰግናለሁ ረቂቅ
@thankyouGod2119
@thankyouGod2119 3 месяца назад
Editing beztobet yihonal enji
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 2 месяца назад
እንደስምሽ ረቂቅ ነሽ❤ ሰውነትሽን ለመቀነስ ቀላል ነገር እስፖርት ስሪ ከስራሽ በተጨማሪ እራስሽን ጠብቂ አርቅቂ ውፍረት ለጤናሽ አይጠቅምሽም። ልብሽ በስብ ይሸፈናል ጉበትሽ በስብ ይሸፈናል ኩላሊትሽ ሁሉ ነገርሽን ይጎዳል እራስሽን ውደጂ። እድሜሽንም በአግባቡ እንደተጠቀምሽበት ሁሉ እራስሽን ማስተካከል ትችያለሽ በርቺ🎉
@Mel-fw5ec
@Mel-fw5ec 3 месяца назад
Such a down to earth women. I love your energy
@tessemamizer9907
@tessemamizer9907 3 месяца назад
ጌታ ይባርክሽ
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 3 месяца назад
ሰዉነትሽ በጣም ያምራል መቀነስ ካለብሽ ራስሽ አስተካክይዉ ዕዉቀትሽ ራሱ በቂ ነዉቆንጆ ሰዉነት እና መልክ ያላቸዉማ ስራቸዉ አሳፋሪ ነዉ አንቺ ግን በርቺ የኔ ቆንጆ
@user-vn1xd8fr1t
@user-vn1xd8fr1t 3 месяца назад
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ያለፍሽበትን ሁነተኛ የሕወት ታርክሽን በደዝህ አይነት መገድ ለምያልፉ ወጣት እህት ውድሞችሽ ስለእስተማርሽ ተባረክ አንች ጎበዝ ነሽ በርች በተለይ ለጀግና እናትሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይባርካቸው በዙርያሽ ያሉት ውድሞችሽ እቶችሽ እድሁም ጋደንኞችሽን ሳላመስግን አላልፍም ሳም አንተም በርታ እግዚአብሔር በምትሰራ ስራ ሁሉ ይባርክህ❤❤
@abel8835
@abel8835 2 месяца назад
ረቂቅ እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው
@abenezertsegaye5706
@abenezertsegaye5706 2 месяца назад
sanch ye videochu quality betam new des milew maraki eyita alachew gn sound betam mestekakel albet sound volume kef malet alebet bzu ayisemam berata blessed
@tara5394
@tara5394 2 месяца назад
እኔም አለሁ አይደል 9አመት ሙሉ እህቴና የእህቴ ልጅ እያለኝ ሚስትና ልጅ መሆናቸውን ሳላቅ የወለድኩለት ብቻ የኔ ህይወት አሁን ላይ ዝም ብለው ውስጤን እያመመኝ መቷል ልጄም እያደገች ነው ስታድግ ምን እንደምላትና ምን እንደምል ያስፈራኛል
@FuhadSeid
@FuhadSeid 2 месяца назад
Ayzosh fetari yeteshale ysetshal bcha be fetari emegni esu yeteshale ysetshal inshallah.demo yalfal bcha tenkara lemehon mokri
@user-tb6jm6ff8r
@user-tb6jm6ff8r 7 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-vy2fq6xb4c
@user-vy2fq6xb4c 2 месяца назад
ዛሬግን በጣም ይቃራረጣል በተረፈ በጣም ደሰየሚል ውይይት ነበር ሳሚሻ አናመሰግናለን😊
@user-hz5yq5jn8s
@user-hz5yq5jn8s 3 месяца назад
ዋው በጣም ነው የማመሰግነው
@user-yn7cr1vp9k
@user-yn7cr1vp9k 2 месяца назад
በጣም ነዉ የምትመቸኛ❤❤❤❤❤❤ምክረህ አነጋገረህ አገላለፂህ ሰወደዉ 👌👌❤❤❤💕💞
@SamrawitDebebe-qb4zs
@SamrawitDebebe-qb4zs 2 месяца назад
Thank you for inviting her. God bless you Raki we need more like you!🥰
@HanaBirhane-fh2cm
@HanaBirhane-fh2cm 2 месяца назад
Betammm yekoraretale eko asetekakelute
@azebta5238
@azebta5238 2 месяца назад
መጀመሪያ እኩል ነን ማለት በጉልበት አደለም እንደሰው እኩል መታየትና መስተናገድ እንዳለብን ማለት ነው። ፌሚኒስ የሚያነሱት ሐሳብ መነሻው እኩል ነን ከሚል ሆነ እኛ ሴቶች ስለተጎዳን ስላልበቃን በየትኛውም የስራ ቦታ በ ብቃት ሳይሆን ሰዎች ስለሆን እድል ይሰጠን ነው የሚሉት ግን እኔ ትክክል አደሉም እላሎህ። እኩል ነን በብቃታችን እድል ይሰጠን ከዛ ውጤታችን ይመልሰን እላሎህ።
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 3 месяца назад
አመስግናለሁ ደንቅ ልጅ እውነት ነው ቤተስቦችሽንም እጅግ አከብራለሁ አንቺ የቤተስቦችሽ ውጤት ነሽ ተባረኪ ❤❤❤
@ahmedbaby4643
@ahmedbaby4643 2 месяца назад
"እደሪ አላድርም እዚህ ኑሪ አልኖርም" ደስ የሚል አገላለፅ ነው።
@bezafasil271
@bezafasil271 3 месяца назад
yenen tinsheye gudat besuwa adankut gobez nat👏👏👏
@jemo5716
@jemo5716 2 месяца назад
የሖነዉ ሑሉ እንኳን ሖነ እግዚአብሔር ለሌሎች እንድትደርሽ ፈልጎ ነዉ።።።እግዚአብሔር በዘመንሽ ይባርክሽ።
@bettyaddisethiopia8537
@bettyaddisethiopia8537 3 месяца назад
እኔ ሴት ነኝ ፌሚኒስትነትን እቃወማለሁ ሴት እህቶቼ በመስታት መለወጥ እንችላለን❤
@rutafruh6588
@rutafruh6588 2 месяца назад
Wedsh iko aydelem yeiwnet feker yzosh new it Happens 🎉🎉Ayzosh ❤
@kidestbelay9253
@kidestbelay9253 3 месяца назад
Love your confidence and strongly agreed 💜❤️💜❤️💜❤️
@mimimerekato9938
@mimimerekato9938 3 месяца назад
Enkuwane Selam metak samiye zare gen vidiyok mehal mehale yequwaretale ena beyerf bereta admache ena teketayk negn
@frezermekonnen2172
@frezermekonnen2172 2 месяца назад
ስብእና ስምን ሲወክል ዋው ረቂቅ ጀግና
@tsegakansi3628
@tsegakansi3628 3 месяца назад
She is smart enough 👏and beautiful as well 🤍
@bitsliul8768
@bitsliul8768 2 месяца назад
Betam yikoraretal gin ❤❤ her
@selam801
@selam801 3 месяца назад
ዋው በጣም ጠንካራ ሴት ነሸ❤😊
@meazabirhane
@meazabirhane 3 месяца назад
ተባርክልኝ.
@tgstamre2724
@tgstamre2724 2 месяца назад
ምርጥ አገላለፅ
@wubshetali5121
@wubshetali5121 2 месяца назад
i like her. she is honest. i don't judge her . who am i to judge? nobody is perfect.. I am sure she reconciled with herself, her God. we have learned a lot but she need to revel that institute because that institute should not continue like that. that is sin. if you don't revel that you are supporting them,
@simongrmay9975
@simongrmay9975 3 месяца назад
በጣም ምርጥ ኣስተሳሰብ
@hamdiyaabdala8802
@hamdiyaabdala8802 3 месяца назад
ፍቅር ይበልጣልኝ ትደገም በተረፈ ምርጥዬ❤❤
@rahelsielu9675
@rahelsielu9675 2 месяца назад
ቅመም የሆነች ልጅ ናት ። ❤እናመሰግናለን ለሰጣችሁን ጊዜ ❤❤❤❤
@cuanrisa901
@cuanrisa901 2 месяца назад
Wey ye pente church yegileseb nw ende esu church esoa church amlake kalehubet leben endayshefit adirgegn orthodox🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@arsii54
@arsii54 3 месяца назад
Ufff Zare bexam yekoraretal
@bintkadir4594
@bintkadir4594 2 месяца назад
ቲቪ እራሱ እደዚ ጥራት የለውም አቀራረብ ነው ጥራት ዋው እና ባቺ ብዙ ተምርያለሁ በርቺ ❤🎉
@HGASDET
@HGASDET 3 месяца назад
konjo lij nech
@kingdomofaxum6891
@kingdomofaxum6891 3 месяца назад
እጅግ የወደድኩት ፕሮግራም ነው መቆራረጥ ባይኖረው ደግሞ ይበልጥ ጥሩ ይሆናል ለቀጣይ ብስተካከል እላለሁ።
@burtehaile1152
@burtehaile1152 3 месяца назад
በጣም በቀጣይ እንደ መስተካከል አምናለሁ ከእኔ መስሎኝ ነበር
@gabi6813
@gabi6813 2 месяца назад
manipulate የማያደርግ ሰው ያፈቀረ መስሎ ለብቻ ማረግ ይፈልጋል ።ከቤተሰብ ከጋደኛ የሚያነጣጥል ሰው ጤነኛ አይደለም።እግዚአብሔር ገላገለሽ
@jesicaisra3454
@jesicaisra3454 3 месяца назад
የኔ ውድ በርቺ እሰይ ❤❤
@Akielsa
@Akielsa 2 месяца назад
she's sweet❤
@hailesilase
@hailesilase 3 месяца назад
ቤተሰቦችሽ በዚህ እድሜሽ እንደዚች አይነት ማስተዋልና የዉስጥ ዉበት እንዲኖርሽ አድርገዉ በመቅረፅ በደንብ የቤት ስራቸዉን ተወጥተዋል።
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 2 месяца назад
ምንድነው ከስር የሚሰማው
@bona2318
@bona2318 2 месяца назад
Ewinetim rekik sitamri
@AmenImmanuelMedia
@AmenImmanuelMedia 3 месяца назад
ፕሮግራሙ አስተማሪ ነበር ምን ያደርጋል በጣም ይቆራረጣል
@mulualemtadesse5524
@mulualemtadesse5524 3 месяца назад
ጀግናነሽ
@user-pu4zc5jx8e
@user-pu4zc5jx8e 3 месяца назад
መቀነስ እኮ ይቻላል ምንም ማለት አይደለም ወፍራም አይደለሽም አትበላትእድትቀንስ ግን አበረታታትበጣምሃሪፍ ነገር ነው ያወራችሁንእናመሰግናለን
@user-jl7yx4cb4l
@user-jl7yx4cb4l 2 месяца назад
1ken metci yeninm yefkr hiwet acawthalhu samiyi
@muslimkemal7814
@muslimkemal7814 3 месяца назад
1:26 😂😂
@cell8316
@cell8316 3 месяца назад
እንካን ደና መጣክ ❤❤
@user-em3ny9go6j
@user-em3ny9go6j 3 месяца назад
ዋዉ
@serkaddismamo8263
@serkaddismamo8263 2 месяца назад
እውነትሺ ነው እኔ ወልጄ ነው የገባኝ ቤተሰብ ማሰቀደም ጥሩ ነው
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 3 месяца назад
ዋዉ አይ ሪስፔክት ዩ ንግግርሽ ራሱ ብስል ነዉ ተባረኪ
@BOONservice
@BOONservice 3 месяца назад
❤Thank you, I loved it❤
@luchayohans2528
@luchayohans2528 3 месяца назад
Gobez neshi namesegnalen❤
@mollaeshetu4542
@mollaeshetu4542 2 месяца назад
ቦገለች ትበላለች ጀግና ሴት ናት❤
@godhelp7020
@godhelp7020 3 месяца назад
Sound system not well
@muslimkemal7814
@muslimkemal7814 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 3 месяца назад
TV WUN LEMN WAGAWUN QENSO LANCHI ALSHETELSHM ? YHS MIYASQ NEW
@tedibogale
@tedibogale 2 месяца назад
ቤተሰብ ማሰቀደም ጥሩ ነው !!!
@emenettesefafiker1627
@emenettesefafiker1627 2 месяца назад
በራስመተማመንሽ ደስ ይላል ግን በፖምብ የተነፋ ከመነዳሪ መስለሽ ወፍራምም አይደለሁም ስትይ ቅር አይልሽም?
@serkina7243
@serkina7243 2 месяца назад
Yene fiker ❤❤rakiya
@ewikebe4568
@ewikebe4568 3 месяца назад
In general, feminism can be seen as a movement to put an end to sexism, sexist exploitation, and oppression and to achieve full gender equality in law and in practice. So it is not a bad thing to be one
@eyobwagaye3061
@eyobwagaye3061 3 месяца назад
Lijituan senjo akatalew 27 ayhonatem
@getahunworku574
@getahunworku574 2 месяца назад
Kaka ahun min yihun yadia
@yoyokalmitiku
@yoyokalmitiku 3 месяца назад
ቲክቶክ ላይ አውቅሀለው ልበል ወይንም አወቀ የሚባል ወንድም አለህ ?
@lomitazelalem9782
@lomitazelalem9782 2 месяца назад
በእዝብ እኮ ነው የተከዳችው ግን ምን እየሆንን ነው ????እህቴ ኣንቺስ ጥሩ ቤተሠብ ስላለሽ ተፅናናሽ ውጭ ያሉት እህቶች ያሳዝኑኛል 😢 ትዳር ለመያዝ ስለስውየው ለማወቅ ቤተስቦቹ እና የቸርቹ ኮሚኒቲ ፌክ ትዳር ነው ካሉሽ ,,,,ሌላ ማወቂያ መንገድ ኣለ? ከባድ ነው ያው ....... ኣማራጩ መንግሥት ይዳኝ የፍቅር ውስጥ ከመገባቱ በፊት ኣውቶንትኬት የተድረገ ያላገባ ሰርተፍኬት ማውጣት:::::
@ErkyihunDesalegn
@ErkyihunDesalegn Месяц назад
ጋዜጠኛው ጥያቄውን እጅግ በጣም ያበዛዋል ትክክለኛ የጋዜጠኛ አሠራርን አልተከተለም ጥያቄውን ባንዛዛው ቁጥር መልሱን ለማስታወስ አይቻልምና እጥር ምጥን ያለ ግልፅ ጥያቄ ለመልስ እንዲያመች ቢያቀርበው መልካም ነው
@user-th8gl7kw8q
@user-th8gl7kw8q 2 месяца назад
ወይኔ ጉዴ እኔም ቁጭ ብዬ እየጠበኩት ነው በካምፕ ውስጥ ነው ያለው ወይኔ ልቤ በጣም አዝኖዋል
@keyayene3325
@keyayene3325 3 месяца назад
❤❤❤2tgna
@enenegn5719
@enenegn5719 2 месяца назад
መፅሀፍ ቅዱስ ለሁሉ ነገር መልስ አለዉ። አታድርግ የተባለነገር አታድርጉ አትቆጩም። መፅሀፍ ቅዱስ የህይወት መስመር የሚያስይዝ ብዙ የእግዚያብሄር ቃል ህግጋቶች ያሉበት ነዉ
@belaabera9490
@belaabera9490 2 месяца назад
Yt church nw
@ADDISETHIOPIA24
@ADDISETHIOPIA24 2 месяца назад
studio 100 % best
@burtukankeya3758
@burtukankeya3758 3 месяца назад
Swodshi ❤❤❤
@marcyebeyan5116
@marcyebeyan5116 2 месяца назад
WHY? Does is he keep telling her you look normal?? She is normal I am so confused
@hanamulu3687
@hanamulu3687 2 месяца назад
❤❤❤
@SamuelBogale-sy7do
@SamuelBogale-sy7do 3 месяца назад
Sami tiru tiru hasaboche yetenesubet podcast new berta. tinsh video bistekakel
@llllll-vb5hb
@llllll-vb5hb 2 месяца назад
Ye adama lij negn sitil zegashign
@meseretgizaw1588
@meseretgizaw1588 2 месяца назад
አይ የወንድ ነገር እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣቹ እንጂ የናንተ ታሪክ ተወርቶ አያልቀቅ ግን ሁሉንም ወንዶች አትወክሉትም ልቡና ይስጣቹ
@imaway7619
@imaway7619 2 месяца назад
To be honest you are beautiful ❤❤❤❤
@user-bj1fx4nn6s
@user-bj1fx4nn6s 2 месяца назад
Video yekorarthal
@zizi4154
@zizi4154 3 месяца назад
yichmrlish gobz nesh
@hananiguse9820
@hananiguse9820 2 месяца назад
Arif program new gn yekorartal
@tgstamre2724
@tgstamre2724 2 месяца назад
❤❤❤❤
@sebleyic7667
@sebleyic7667 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤sam betam amesegnhalehu rakin betam widdd temesasay tarik alen bellign ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ruthhailu9886
@ruthhailu9886 3 месяца назад
Your very beautiful ❤️
@user-wl3hu4ff7e
@user-wl3hu4ff7e 3 месяца назад
Whate explain
@user-rd1kq7ce1i
@user-rd1kq7ce1i 2 месяца назад
ዛሬ ይቆራረጣል
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f 3 месяца назад
ቸርች ግን ወዴት እያመሩ ነዉ😮
@yeshizewde
@yeshizewde 2 месяца назад
Video yekoraretal astekaklu
@saramarkon5451
@saramarkon5451 3 месяца назад
ቆመሽ ባየሁሽ አልኩ 😮😮😮
@duczff9185
@duczff9185 3 месяца назад
እኔስ😊
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 3 месяца назад
የተለያየ ቸርች አለ ግን በጣም ያሳዝናል ያገባ ሰዉ ለማጋባት የሞከሩ ይቅር ይበላቸዉ
Далее
በህመም ውስጥ ያለፈ ሰው
59:20
Просмотров 43 тыс.
Best ASMR 😳
00:26
Просмотров 20 тыс.
በ አንድ ቀን የፈረሰው ትዳር
27:25
Просмотров 125 тыс.
ፍቅር ይሰለቻል ?
43:26
Просмотров 27 тыс.
Push up !! 😂😂
0:15
Просмотров 4,4 млн
Уникальный пистолет🔥 #freekino
0:36
Уникальный пистолет🔥 #freekino
0:36