Тёмный

አስገራሚ ገጠመኝ ያለው ጠቃሚ መልእክት ያዘለ ቁምነገር ነው አድምጡ 

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Подписаться 152 тыс.
Просмотров 34 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

31 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 350   
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 5 месяцев назад
እንዃን ለአባታችን ለአቡነ ተክለ ሐይማኖት አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹህ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አባታችን አገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን ይመልሱላት አሜን አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህም በህሊናችን አሳድር አሜን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 5 месяцев назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@fafi2887
@fafi2887 5 месяцев назад
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን በፀሎት አስቡኝ ቤተሰብ ወለተ ገብርኤልነኝ አንገቴን እያመመኝ ነው😢
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg 5 месяцев назад
እንካን አብሮ አደረሰን
@Alem_1
@Alem_1 5 месяцев назад
አሜን፫እንኳን አብሮ አደረሰን🎉🎉🎉
@yenantw21
@yenantw21 5 месяцев назад
ፃዲቁ አቡነ ተክለሃይማኖት አመታዊ ክብረ በአላቸው ነው ወርሃዊ አይደለም
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 5 месяцев назад
ረቡኒ ዛሬ ትገባለህ ብዬ ማርያምን ከጥዋት ጀምሮ ስገባ ቼክ ሳረግ ነው የዋልኩት እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን ደና መጣህልን ምእመናን ሼር ላይክ ሰብስክራይብ አድርጉ❤
@MireMuhammed
@MireMuhammed 5 месяцев назад
እኔም❤
@user-se8to4qe5q
@user-se8to4qe5q 5 месяцев назад
@abebe-16
@abebe-16 5 месяцев назад
ጎበዝ ነሽ ማንም አይቀድምሽም
@user-jp3cp3jz5d
@user-jp3cp3jz5d 5 месяцев назад
ኤፍታህ አችን ትፈልግ ዓመት ሊሆነኝ ነው አላሳዝንም በይ መልሺ
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 5 месяцев назад
@@user-jp3cp3jz5d ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልሽ ምን ልታዘዝ እህቴ
@user-sh6zn2zf8g
@user-sh6zn2zf8g 5 месяцев назад
መምህር የኔ አባቴ ወንድሜ ሁለም አንተን ስሰማ ተሰፋ ይኑረኝል ❤❤
@MuluyAtalay
@MuluyAtalay 5 месяцев назад
እኔም😢
@hiyolumeto537
@hiyolumeto537 5 месяцев назад
የኛ እንቁ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@firhiwatdejena1193
@firhiwatdejena1193 5 месяцев назад
Enam
@user-sh6zn2zf8g
@user-sh6zn2zf8g 5 месяцев назад
መምህር በፀሎት አስበኝ ቢተሰቦች መስሎም ናቸው አኔም በአንተ ትምርት ነው የተመለስኩት ወለተ ማርያም ነኝ በፀሎት አስበኝ
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 5 месяцев назад
አይዞሽ እግዜብሔር ይጠብቅሽ
@astekastek1000
@astekastek1000 5 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ አይዞሽ ይመለሳሉ እመቤቴ ልባቸዉ አራርታ እዉቀቱ ገልፃላቹ ወዴ ቤቴ ታምጣቸዉ
@abenetwoldesenbet9117
@abenetwoldesenbet9117 5 месяцев назад
ወለተ ማርያም አይዞሽ በርቺ እሺ በፀሎት እናስብሻለን አንቺም አስቢን ወልደ መድህን
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 5 месяцев назад
.እንኳን ደና መጣሽ እህታችን ወደኦርቶዶክስ ተዋህዶ በቤቱ ያፅናሽ እመአምላክ ታስብሽ ቤተሠቦችሽንም በአቺ አድሮ ይመልሳቸዉ
@user-sh6zn2zf8g
@user-sh6zn2zf8g 5 месяцев назад
@@haymanotmoges2386 አሜን አሜን አሜን
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 5 месяцев назад
በጣም የሚገርመኝ የመምህር ተስፋዬ ገፅ ብዙ ጊዜ በመናፍቃነ እና በአህዛቦች የስድብ ኮሜንት ነፃ ነው ይገርመኛል እኛንም ከመሰናከል እና ክፉ ከመነጋገር እግዚአብሔር ጠብቆናል ❤❤❤ በተረፈ ወንድማችን እስጢፋኖስ እና መምህር ተስፋዬ የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ።
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 5 месяцев назад
memeher fetari yetebekhe enamesegnaln❤👏👏👏
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 5 месяцев назад
እየሰማው የነበረ መዝሙርና መምህር የተናገረውብቃል ተገጣጠመብኝ ስድቤን አርቀሽ የሚለውን መዝሙር እየሰማው ነበር እንኳን ለቅዱስ አባታችን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብር መታሰቢያ እለት ቀናቸው አደረሳቹ ስለገጠመኙ ሰምቼ እኮምታለው እድሜ ይስጥልን ለአባታችን መምህር ግርማ
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 5 месяцев назад
❤አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን!!
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 5 месяцев назад
ሰላም ውድ የተዋህዶ ልጆት እግዚአብሔር ሀገራችንን እና ተዋህዶን ይጠብቅልን 😭😭😭 አሜን እንበል
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 5 месяцев назад
አሜን
@FTZ29
@FTZ29 5 месяцев назад
እባካችሁ ሰዎች በጸሎታችሁ አስቡኝ ለጸሎት በምትቆምበት ጊዜ። በእግዚአብሔር ከመቅጣቴ በፊት.የኃጢአት ባሪያ ሆኛለሁ።(ተወልደመድህን)
@meseretzike
@meseretzike 4 месяца назад
ተመስገን ለዚህ ሰአት ያደረሰን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን ያባታችን የአቡነ ተክለ ሀይማት ፀሎት በረከታቸው ይደርብን
@user-fw5sq9fd3h
@user-fw5sq9fd3h 4 месяца назад
እንደዚህ ተደክሞ ነው የሚሰራው መቁጠሪያና መስቀሉ ወድሞቻችን እግዚአብሄር ያበርታቹሁ ጥበቡን ይጨምርላቹሁ መምህራችን ኑርልን
@astekastek1000
@astekastek1000 5 месяцев назад
በጣም ይገርማል መቁጠርያ አሰራሩ ድካም አለዉ በጣም በስማም ወንድሞቼ እጃቹ ይባረክ ሚገርም ጥበብ ነዉለትዉልድ አስተላልድ
@Yemariam4284
@Yemariam4284 5 месяцев назад
ማነዉ እንደ እኔ መመህር ተስፋዬ ወንድሙ የሚመስለው በእውነት ❤❤❤❤
@user-zc4mi8xz3g
@user-zc4mi8xz3g 4 месяца назад
እኔም
@user-eu7bq4fc1d
@user-eu7bq4fc1d 4 месяца назад
ትክክል ነክ የኛ እንቁ መምህራችን እኔም መጀመሪያ በቻርጀር ነበር የምቀጠቅጠዉ ማርያምን ነዉ የምላቹ ተጋለጠ ለዚህ እኔ ምስክር ነኝ እኔ የማላዉቃቸዉን ብዙ ነገር ለፈለፈ ግሩፕ ላይ ነበር እና እኔ ድሮ እኔጋር ምን አለኝና እል ነበር የእማ ፍቅር ልጅ የሚሳነዉ የለም የኛ እንቁ በናተ ት/ት ብዙ ተቀይረናል አሁን ኮሜንት ስፅፍ ለሁለተኛ ግዜ ነዉ የመምህር ፍሬዎች ላይክ ማድረግ አትርሱ አሁን ወደ 16 ሺ ምናምን ሰዉ አይቶታል ግን ላይክ 3ሺ እንኳን አልሞላም😢
@user-xx6so1om1w
@user-xx6so1om1w 5 месяцев назад
በሎታችሁ አሥቦት እናቴን ታማብኛለች አንድ አባታችን ሆይ ይበቃል ሁላችሁም እኔ እስደት ላይ ነኝ ፀበል መዉሠድ አልችልም የሚወሥድልኝም የለ
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይማራቸው
@asteraster2734
@asteraster2734 4 месяца назад
Egzaber yasebeshe
@AberashBirhanu
@AberashBirhanu 5 месяцев назад
መምህር ትምህርት አሰጣጥህ ልዮ አርገኃዋልና ጌታ ይባርክህ አኔ ካለዉበት ጭንቅ እግዚአብሔር እንዲፈታኝ ፀዳለ ማርያም ብላችሁ ፀልዩልኝ
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 5 месяцев назад
ነገ አዳምጠዋለሁ አሁን ገና ስራ ጨርሸ ክፍሌ ገባሁ ጧት ስለምነሳ ልተኛ ነው ደህና እደሩ የመምህር ተማሪወች መምህር ሰላምህ ይብዛልን እስከ ቤተሰቦችህ ኑርልን እናከብርሃለን❤
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 4 месяца назад
እጅግ በጣም ያሳዝናሉ እንዲህ ተቸግረው ነው የሚሰሩት ይገርማል እጃቸው ይባረክ ለመቁጠርያ ያለኝ ክብር ይበልጥ ጨመረ ❤
@kidye16ema
@kidye16ema 5 месяцев назад
ነገ ተክልዬ አባታችን ናቸዉ ቦታዉ ደግሞ ደስ ይላል በረከታቸዉ ይደርብን❤❤ዳቤ ስትበሉ አስናፈቃችሁኝ😢
@user-bf1uw6dr6j
@user-bf1uw6dr6j 5 месяцев назад
መምህር ወደ ፃድቃኔ ማርያም መኤጃው መንገድ ላይ ከጣርማ በር ትንሽ ኪሎ በሜትር በስተግራ በኩል መስቀሌ መድኅኒአለም አንድነት ገዳም ውስጥ የሚሰሩ አባቶች አሉ እና ከዚ ጋር ሲነፃፀር የነሱ በጣም አድካሚ ነወ ምክንያቱም ሁሉ ነገሩን የሚሰሩት በእጅ ነው እግዚአብሔር ቢረዳን እችን ማሽን እነሱጋር ቢደርስላቸው እላለው 🙏🙏
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 5 месяцев назад
ትክክል መ ምሕረም ካወቀው ቦታውን ያሥተባብራል tikeltok kalacihu ቦታውን አሥተዋውቁት👏👏👏😊
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 5 месяцев назад
የተዋህዶ ንግሱ እየሱስ ክርስቶስ ለእህታችን ጤናማ ልጅ ስጣትና ወደ እውነተኛው እምነት አምጣት
@user-zn7nw7hf1r
@user-zn7nw7hf1r 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እማ ፍቅር ትርዳት
@kuku4562
@kuku4562 5 месяцев назад
እውይ ዳቤው መምህርዬ ቀናሁ እኮ አቤት የተክልዬ በረከት ለደጅህ አብቃኝ ተክልዬ ደስስ ይላል መምህርዬ ተባረክልን መቁጠሪያውን ለሚሰሩትም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቸው ተክልዬ እጆቻቸውን ይባር ❤❤❤
@user-ps5gb9cl6l
@user-ps5gb9cl6l 5 месяцев назад
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር መምህር በፀሎታቹሁ አሰብኝ ተጨንቂያለሁ ፈቅርተ ማርያም
@dq244
@dq244 5 месяцев назад
ናይ አገልግሎት ዘመንካ ይባረክ ክቡር መምህርና❤❤❤
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy 5 месяцев назад
ከኔ የበረታችሁ እህት ወንድሞቼ እህቴ ስራ ፈታ በስደት ገራ ተጋብታብኛለች እና ወለተ አማኑኤ ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ በቃ ነገሮቹ ዉስብስብ ብለውብኛል ወለተ ኪዳን አስካለ ማርያም ወለተ ሰማይት እያላችሁ በፀሎት አስቡን
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 5 месяцев назад
አይዞሽ ለጻድቁ አባ ኪሮሥ ትንሽም ብቶን ሥለት አርጊ ይረዱሻል እሕቴ👏👏👏
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy 5 месяцев назад
@@MekdsMulugata እሽ እህት አለሜ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@mehazahailu1578
@mehazahailu1578 5 месяцев назад
እድሜ ከጤና ይለግሳችሁ መምህር አቤት እንዲህ ተደግሞ ነው እንደቀላል የምናየው ጽናትን ከማስተዋል ጋር ያድለና !!!
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 5 месяцев назад
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን አደረሳችሁ ለፃድቁ ተክለ🕯🕯🕯 ሃይማኖት አሜን የገዳሙ የቦታው በረከት ይደርብን በጣም ደስ የሚል መርሐ ግብር ነበር መምህር አመላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን
@yeshigoshu3716
@yeshigoshu3716 5 месяцев назад
🙏✝️🙏✝️🙏✝️ በረከቱ እና ፈውሱ ይድረስልን የአለም ቤዛ 💚💛❤️
@Angel-rg3xn
@Angel-rg3xn 5 месяцев назад
እዉነት ትልቅ ብዙ ትምህርት ነዉ ያገኘንበቶ መምህር ቃለህይወት ቃለበረከት ያሠማልን አሜን እኳን ለፃዲቁ አባት ለተክለሀይማኖት አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሠን አደረሳቹ
@user-eh8cy3ry6z
@user-eh8cy3ry6z 4 месяца назад
የቅዱሳን በረከት ይደርብን እኔ በበኩሌ የቤተክርስቲያን መገልገያ አሰራር በሚዳያ በየ ወጣ ባይ ነኝ የሌላ እምነት ሰርተው የአባ እከሌ ነው እያሉ ሰው እንዳያታልሉ
@user-cf7jv7qt7x
@user-cf7jv7qt7x 5 месяцев назад
ወይኔ የሀገሬ መንገድ ተክልዬ አባቴ ከስደት መልስ ለደጅህ አብቃኝ❤
@user-eu7bq4fc1d
@user-eu7bq4fc1d 4 месяца назад
እንኳን ደና መጣቹ ዉድ መምህራችን በረከታቹ ይድረሰን በፀሎታቹ እኔ ሀጥያተኛዋን ይማረኝ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ዘረኝነትን ያጥፋልን አባቴ አቡነ ተክለሀይማኖት 😢 ወለተ ኪዳን ከነቤተሰቦቼ በፀሎታቹ አስቡኝ
@IbrahimAhmad-gj4mf
@IbrahimAhmad-gj4mf 5 месяцев назад
ሰላም ለናተ ይሁን የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እደምን ለዚች ቀንና ሰአት አደርሳችሁ አደርሰን እህት ወድሞቼ በፀሎታችሁ አስብኝ ወለተ ጊዮርጊስ እያላችሁ😢😢😢
@user-zm6vf8yw4d
@user-zm6vf8yw4d 4 месяца назад
ወለተ ማርያም በፀሎት አስቡኝ በጣም በተማርኩት ልክ መኖር አልቻልሁም መስማት ብቻ የተግባር ሰው እንድሆን አትስሱኝ
@Sara-ui8tk
@Sara-ui8tk 5 месяцев назад
በጾለት አስቡኝ እህት ወድሞቸ እናት አባቶቸ በስደት ነውያለሁት ወለተ መድህን እያላችሁ አስቡኝ የቡዳ መንፈስ በጣም ነው ያስቃየኝ😢😢😢
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 5 месяцев назад
fetari ytebkshiiእኔም እያሠቃየኝ ነዉ ፈጣሪ ይጠብቀን❤💑👏👏👏👏
@Sara-ui8tk
@Sara-ui8tk 5 месяцев назад
አሜን፫እህቴ አሁንስ ምናለ ኢትዮጵያ ስላሟቢመለስልን ካገራችን ገብተን በተጠመቅን ቅዱስ ቁርባን በተቀበልን እዴት እጣኑና ጸበሉ እደናፈቀኝ😢😢​@@MekdsMulugata
@hiwotalemayehu34
@hiwotalemayehu34 5 месяцев назад
abeR bemeheretu yasebeshe yaseben
@user-zm6vf8yw4d
@user-zm6vf8yw4d 4 месяца назад
ወይኔ አባቶቻችን ወንድሞቻችን እናቶቻችን እንደ እዚህ እየደከሙ ነው ለእኛ በርካሽ የሚሸጡልን ዋጋችሁን ቸሩ መድኃኔ አለም ይክፈላች እናመሠግናለን መምህር
@eyerus9893
@eyerus9893 5 месяцев назад
መምህርዬ አመቤቴ ትጠብቅህ የተክልየ በረከታቸው አይለየን በእውነት ለኛም አመቤቴ መጨረሻችንን ታሳምርልን
@Tigist22
@Tigist22 5 месяцев назад
ተመስገን ዛሬ ከመልቀቅህ በማየቴ ድስ ብሎኛል መምህርየ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ
@mikiscell6705
@mikiscell6705 5 месяцев назад
አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@user-zn9jq8ns2t
@user-zn9jq8ns2t 4 месяца назад
ለኔም አግዘኝ ደግፈኝ አበርታኝ አምላኬ መምእራችን እግዚአብሔር ከነልጆችህ ይጠብቅህ ❤❤❤🎉🎉🎉 ሺእ አመት ኑርልን
@user-xj4sh6nm5r
@user-xj4sh6nm5r 5 месяцев назад
መምህር እድሜና ጤና ይሰጥልን አወእኔም ገጥሞኝ ያውቃል❤❤❤
@lemlemlili7110
@lemlemlili7110 4 месяца назад
አባታችን አቡነ ጴጥሮሰ አልክ 💔😪 እሳቸውማ የትግራይን ህዝብ ምንም በደል እንዳልደረሰበት አፋቸውን ሞልተው ተናገሩ። በትግራይ ህዝብ ላይ ጨከኑ አባታችን ናቸው እኔ ማነኝ እና ምወቅሳቸው እልፍ አዕላፍ ሀጢያት እያለኝ😪💔 መድኋኒአለም ልቦና ይሰጣቸው አሜን🙏🙏🙏
@user-xb4hy3yq9u
@user-xb4hy3yq9u 4 месяца назад
በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የሰማሁት እግዚአብሔር ፍቃዱ ቢያደርግልኝ አርሴማ ፍቃድዋ ቢሆንልኝ ደጅዋ ለመርገጥ ያብቃን ፀልይልን እስከ እህቴ
@fafi2887
@fafi2887 5 месяцев назад
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ስለመጣህ ደስ ብሎናል እንኳን ለአባታችን አቡነ ተክለ ሀይማኖት መታሰቢያ እለት በሰላም አደረሳችሁ ቤተሰብ
@aidaayehualem1761
@aidaayehualem1761 4 месяца назад
እንንቃ ጨምሮ የማናሰተውል ትውልድ ነን እንጂ ሁሉም ቅድሳን ስዕል እጅ መቁጠራያ አለ እኔ በጣም ገርሞኛል ተመልከት ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ አቡነ ተክለሀይማኖት ቅድስ ገብረ ክርስቶስ ፃድቁ አቡነ ሆራ ወዘተ ተመልከቱ
@TeddyKemaw-hz9lr
@TeddyKemaw-hz9lr 5 месяцев назад
መምህርዬ በአንተ ትምህርት ከስንት ክፉ ነገር ተመልሻለሁ ከስንትበቀል አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 5 месяцев назад
ውዱ መምህራችን በጣም እናመሰግናለን ለምወዘወዙ ሰዎች በቅ መልስ ለና እንትና ወገ የተከፋለበት መቁጣራ ነዉ መምህርዬ ፈጣሪ አምላክ ከክፉ ይጣብቅ🙏🙏🙏
@user-us1dc4cs1h
@user-us1dc4cs1h 4 месяца назад
እጃቹው ይባረክ ወንድሞቼ❤ ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር እናመስግናለን❤❤❤
@yenegenmanyawukal2887
@yenegenmanyawukal2887 5 месяцев назад
ሰላም ከርማችሁ የመምህር ቤተሰቦች እባካችሁ በፅሎታችሁ አስብኝ ሒሩተ ስላሴ እያላችሁ🙏🙏 😢😢😢
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i 5 месяцев назад
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይኹን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን አሜን እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን ቃል ሕይወት ያሰማልን ቃል ሕይወት ያሰማልን የእጃቸውን በርከታች ጸሎቴች የደርብን አሜን፫ እውነት እውነት በጣም እናመሰግናለን ረዥም እድሜ ጤና ይጠልኝ ውዷ መምህራችን እንዲዘሁ ተዳክሟል እንደ መሰሪ አላውቀውም ነበር ውዷ መምህራችን እንደት እንድ ለማወቀ እምኝ ነበር
@SamriSam-qx9el
@SamriSam-qx9el 5 месяцев назад
ፈተና ከብዶኛል እህት ወድሞቼ ወለተ ሀና ብላቹ በፀሎት አስቡኝ በማርያም😢😢😢
@Haile21.7
@Haile21.7 5 месяцев назад
አባታችን አቡነ ተክለ ሐይማኖት ጥላ ከለላ ይሁናቹ ከነ ቤተሰቦችህ
@saniatube2360
@saniatube2360 5 месяцев назад
ሠላም መምህር እንኳን ደና መጣህ ለአባታችን ፃድቁ አቡነ ተ/ሐይማኖት መታሠቢያ ቀን አደረሣችሁ አሜን ፫ 45 ሰዎች ሽርቼአለሁ እናንተስ⁉ ገጠመኙ በጣም ደሰ የሚል ነው ሰለ መቁጠሪያ አሁንም አልገባቸውም መምህራን መነኩሴ ነኝ ባዮችሁም ያመነ ይድና ያላመነ ይፈረድበታል@ የሚገረም ነው በእውነት በረከታችሁ ይደረብኝ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 5 месяцев назад
#መምህሬ እድሜና ጤና ይስጥህ💚💛❤
@Meazi-mv7nv
@Meazi-mv7nv 5 месяцев назад
በእዉነ እጃችሁ ይባረክ እኔ ገመድ ነዉ ባርኬ የምጠቀመዉ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር በቅርቡ መቁጠሪያ አገኛለሁ❤
@nusrata1740
@nusrata1740 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራች
@user-qm2gv7zl7n
@user-qm2gv7zl7n 5 месяцев назад
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፀለት አሰቡኝ ወለየ ኪዳን እያላችሁ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yekanuyekanu8076
@yekanuyekanu8076 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ተጋበረከቱን ያብዛልን መምራችን በቤቱ ያጥናን
@yonatanalemayehu7357
@yonatanalemayehu7357 4 месяца назад
መምህር አመሰግናለሁ እኔ የምኖረው ባህር ዳር ነው በፀጥታ ችግር ምክንያት ለሁለት አመት ያለየሁትን ያደኩበትን ግቢ እና እናቴን በዚህ ቪድዮ በማየቴ ደስ ብሎኛል።
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏
@savannasav2609
@savannasav2609 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ መታደል ብቻ ሳይሆን ፀገም ጭምር ነው እንደዚህ ንዋያተ ቅዱሳን መስራት ለትውልድ ማስተላለፍ እግዚአብሔር እድሜ ከፀጋጋር ይጨምርላችሁ።
@abenetyilma2486
@abenetyilma2486 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቸር ወሬ ያሰማህ ክብር ለመድኃኔዓለም ለድንግል ልጅ ይሁን
@zewdugebrie5128
@zewdugebrie5128 5 месяцев назад
ወይኔ ደብረ ሊባኖስ ወይኔ ዘመዶቼ ናፍቀውኛል አረ መምህር ወደ ቆላው ውረድና ከአቡነ አብተ ማርያም ገደም ወንዟን ሻገር ስትል ጥማዱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን አለ ቀዳሽ በመጥፋቱ በወር አንዴ ብቻ ነው የሚቀደሰው እባክህን ምህመናኑ ተንካራ ነው እና የሆነ ነገር አድርግላቸው 100%75 ዘመዶቼ ናቸው
@mebratreta
@mebratreta 5 месяцев назад
እውነት ነው መምህር እድሜ እና ጤና ይሰጥህ
@roziawoke1301
@roziawoke1301 5 месяцев назад
መምህርየ ትምህርቶዎ በጥበብ የተሞላ ነን ነፍስን የሚያለመልም እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fy4oq1qc7j
@user-fy4oq1qc7j 5 месяцев назад
በጣም ከልብ እናመሰግናለን መምህር የሀገሬ መንገድ 1መኪና ብቻ ነው የሚሄድበት 😢
@tarakuwait326
@tarakuwait326 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን በእውነት ደስ የሚል. ነበር ❤ ዝማሬ መላእክት ያስማልን መመህሬ❤❤
@ugyugyytgty9690
@ugyugyytgty9690 5 месяцев назад
አይይይ ሰደት ቤት ክርሰትያን ናፍቀኚ እፍፍፍፍ አምላከ ሆይ ሀገሬ መልሰኚ እባካችሁ አፀደ ማርያም በፀሎት አሰብኚ😢😢😢
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣችሁ እሺ መምህር ዛሬስ አንደኛ ነኝ ላይክ እያደረግን ቤተሰቦቼ
@simondtt3126
@simondtt3126 5 месяцев назад
አቤት መታደል መምህር ሁሉም ነገር አሞልቶ የስጠህ አምላክ እድሜና ጤና ከነ ቤተስቦችህ
@saratk1028
@saratk1028 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@user-to7rk5fr9f
@user-to7rk5fr9f 4 месяца назад
#እግዚአብሔር ይመስገን፡፡በጣም ደስይላል አዎ ውድ መምህራችን ብዙነገር ተምረናል በርታልን እድሜናጤና፡ #ጸጋውን ያብዛልህ፡፡ዝማሬ #መላእክት ያሰማልንኝ❤❤❤
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 5 месяцев назад
የድንግል ማርያም ወዳጆች በፆለት አስቡን ሀይለ ማርያም፣ወለተ ሰንበት፣ ክንፈ ማካኤል፣ወልደ ኪዳን፣ወለተ ሰንበት ብላቹህ አስቡን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 месяцев назад
እኔም ሩቅ ሀገር በባስ ስሄድ ፣በፕሌን ፣የፀሎት መፅሀፍ አነባለሁ ግን ወሬ አልወድም ፀሎተኛ ሁኝ ሳይሆን ዝም ካልሁ ሰው እንዳያወራኝ ፣ብሎም ጫጫታ ስለሚረብሸኝ ያንን ለመርሳት ነው። እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ልቦና ይስጠኝ 👏 ገና እያዳመጥሁ ነው
@user-jp3cp3jz5d
@user-jp3cp3jz5d 4 месяца назад
የኛ ድንቅ መምህር ኑርልን ብዙ ትምህርት ነው የያዝሁት
@EdenTadese
@EdenTadese 5 месяцев назад
መምህርይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ብዙ ነገር ነው የተማርሁት ደግሞ እኔም አይቻለሁ ከቦሌ ሚካኤል ወደመገናኛ እየሄድን አንድ ወድማችን አርጋኖን እያነበበ ሲሄድ
@Hornland
@Hornland 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድሞች።ነገር ግን እንደዚህ ያሉ የመቁረጫ እና የመብሻ ማሽን አጠገብ እና በዙርያው ሲኮን ተገቢውን የደህንነት ጥንቃቄ ማድረግ ተገቢ ነው።
@user-zn9jq8ns2t
@user-zn9jq8ns2t 4 месяца назад
መቁጠሪያ ለመስራት በጣም ብዙ ድካሞች አሉት እግዚአብሔር ያግዛችው❤❤❤🎉🎉🎉
@AshezedAshezed
@AshezedAshezed 5 месяцев назад
የገጠመኝ ነገር ልንገራችሁ መጨረሻ ላይ ዳቤዉ ስቀረብ በዉስጤ ዉይ አግነቼ ብበላ ብዬ ተመቸዉ፣ ከዛን ስሜቴ ተጨናነቀና ማልቀስ ጀመርኩ፣ከዉስጤ ምን ይለኛል አፈር ብዪና ምግብ አጥተሽ ነዉ ይሄን የሚትመኚዉ ይለኛል፣ ማን እንደሆነ አይጠፈኘም እዉነት መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-rf2hb6sm8t
@user-rf2hb6sm8t 5 месяцев назад
ሰላም መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህአባት እናቶቼ እህት ወንድምቼ እኔስ ለ 17 ሰው ሼር አርጋለው እናተስ ሼር ኬሜን ላክ እያደረግን እንሄድ ለብዞች እንዲደርስ❤❤❤
@demozmasresha2412
@demozmasresha2412 5 месяцев назад
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልህ
@user-ir3ju2im2j
@user-ir3ju2im2j 5 месяцев назад
እግዛቤሔርይስጥልን፣እንቀጠቅጠዉአለን፣ለሠይጣንእጀአንሠጥም❤
@GetnetShifraw-eg4tc
@GetnetShifraw-eg4tc 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየ እርጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ወድማችን በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው
@GenetWeldemichael-bo6hw
@GenetWeldemichael-bo6hw 5 месяцев назад
መምህር እንካን ደህና መጣችሁ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤
@Meysawkassa19
@Meysawkassa19 4 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን። መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@YeneguseAbate-sf4yj
@YeneguseAbate-sf4yj 4 месяца назад
እሠይበመብዙሀን ደሥ ሢል ያለው የመንፈሥ እርካተ መም ሕርየ እድሜ ከጤና ይሥጥሕ የድግል ማርያምልጅ የኔ አባት🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BereketTesfaye-sm8xi
@BereketTesfaye-sm8xi 4 месяца назад
እባካቹን የመምህር ተማሪዉች በፀሎታቹ አስቡኝ
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 5 месяцев назад
Amen Amen Amen
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 5 месяцев назад
መላክ መንክራት ግርማ ዉንደሙ በረከታችዉ የደረበን ❤
@user-zc4mi8xz3g
@user-zc4mi8xz3g 4 месяца назад
መምህርዬ ወይኔ ደስስስ ሲል አቤት መታደል እሺ መምህር እናመሰግናለን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@abenetwoldesenbet9117
@abenetwoldesenbet9117 5 месяцев назад
አይ መታደል በጣም ቀናሁ። መምህር እግዚአብሔር በጤና በፀጋ የኑርልን
@genetdubei9894
@genetdubei9894 5 месяцев назад
አሜን❤❤❤
@genetsemegn5293
@genetsemegn5293 5 месяцев назад
እንደዚህ ደክመው እንደሚሰሩ ማሳየትህ በጣም ጥሩ ነው ❤❤❤
@astekastek1000
@astekastek1000 5 месяцев назад
በስማም ስራዉ ትግስት ይጠይቃል ሞያዉ ለልጆቾቹ አስተላልፍ እሺ ትልቅ ሞያ ነዉ ብችሉም ለሌሎቹም አስተምሩ
@mahederbelay9276
@mahederbelay9276 4 месяца назад
ተመስገን እኔም የመምህር ግርማ ልጂነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@massy2334
@massy2334 5 месяцев назад
እንኳን ሰላም መጣህልን መምህር እንኳን ለጻድቁ ቅዱስ አቡነ ተክለሀይማኖት መታሰቢያ በአል
@user-gg5qb8fo4h
@user-gg5qb8fo4h 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💗💗💗
@retaretakalehiwetyasemalin7786
@retaretakalehiwetyasemalin7786 2 месяца назад
ሰላም ለእናንተ ይህን በፀሎትችን አሰብኝ ወለተ ሰንበት በላቸው
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ግሩም ገጠመን ነው እግዚአብሔር ያበርታች በረከታች ይደርብን ወንድሞቼ እናመስግናለን ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰
@fikrutadesse7659
@fikrutadesse7659 4 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር። በዕድሜ በጤና ይጠብቅ ልን።
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 5 месяцев назад
እንኳን በደህና መጡ ረቡኒ ምእመናን ገባ ገባ በሉ🎉🎉🎉ምእመናን እንኳን ለአባታችን ለፃድቁ አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ የአባቶቻችን ምልጃና ፀሎታቸው አይለየን ረቡኒና ወድማችን ፈጣሪ ይባርካችሁ🎉🎉❤❤❤❤
Далее
Crazy Girl destroy RC CARS 👩🤪🚘🚨
00:20
Просмотров 4,7 млн