Тёмный

128ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ትንሿ ልጅ የቤተሰቧን የጨሌ አምልኮ ለማስወገድ የወሰደችው እርምጃ በአምላክ የታቀደ ቢሆንም ይህ መንፈስ ግን ቀድሞ ማንነቷን 

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Подписаться 158 тыс.
Просмотров 37 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 321   
@saniatube2360
@saniatube2360 Год назад
እንኳን ደና መጣችሁ ውዶችዬ ሼር አረጉ በቅዱስ ዑራኤል ሥም አይዕምሮዬን ከፍተህ ልሥማ ወፉ እዳይለቅምብኝ ለካስ በሰግደትም መቅጣት ይቻላል ባለ ትዳሮች ተማሮ በዶላ የምትመቱ(ሰላምዬ እናመሰግናለን)
@mameiloveyou2610
@mameiloveyou2610 Год назад
አሜን
@መሰረትየእኔ
@መሰረትየእኔ Год назад
አሜን አሜን አሜን
@demshabayneh6566
@demshabayneh6566 Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁ መምህር በጣም ነዉ በአንተና በአባታችን መምህር ግርማ በጣም ነዉ የምወዳችሁ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏በፆሎታችሁም አስቡኝ ወለተ ስላሴ ከነቤተሰቦቼ 😢😢😢🙏🙏🙏
@Sara-ui8tk
@Sara-ui8tk Год назад
እግዚአብሔር ያስብሽ እህታችን❤
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Год назад
መላኩ ዑራኤል የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባት እና ልጅ እግዚአብሔር ይስጥልን 💕👏👏👏ሠላምዬ ጎበዝ በርቺ 💕💕👏👏 እጅግ ድንቅ ገጠመኝ ነው 👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏
@tigistteffera905
@tigistteffera905 Год назад
በጣም ደስ የምትሉ አባትና ልጅ እግዚአብሔር የአገልግሎት የዘመንናችሁን ይባርክላችሁ
@tgstmulat8153
@tgstmulat8153 Год назад
እንቁ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣችሑልን በእውነት ላስተዋለው ብዙ ነገር መማር ይቻላል በአንድም በሌላም እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ሰሚ ብቻ ሳይሆን በሰማነው በመልካም መንገድ እንድንጓዝ በጎ ህሊና ያድለን አሜን፫
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Год назад
.መምራችንና.ሠላምየ.ሠላማችሁ.ብዝት.ይበል.በጣም.የሚያስተምር.ልዩ.ገጠመኝ.ነዉ.እማ.ፍቅር.ትጠብቅልን::ዝማሬመላአኬት.ያሠማልን.የአገልግሎት.ዘመንህን.ያርዝምልን::በድሜ.በፀጋ.ኑርልን::
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Год назад
ወገን በእኔ በጣም የታደለ ማለት የመናፍስት ክፋት የተረዳ ሰውነው በእውነት በዚህ ጊዜሰይጣን እየተጫወተብን መሆኑን አብዛኛው ህዝብ ጠፍቶል ተቸንፈናል። እነመምህር ተስፋዬንም የሚቃወም እጅግ በጣም ብዙነው። ወገን እባካችሁ የመናፍስትን ሴናና የዚህ ዘመን ክፋትንለመታገል ሁላችሁም ንስሐ ገብታችሁ ለሀገራችንም ለራሳችንም ቢሆን ፀልዮልን።በተለይ ሴቶች
@sarah-vi3ut
@sarah-vi3ut Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱሱ ዑራኤል መላእክ የኛንም አይነ ልቦና ችንን ያብራልን አሜን አሜን አሜን❤💔😢🙏።
@marshiiyeefikar830
@marshiiyeefikar830 Год назад
አሜን አሜን
@esyetemichael4561
@esyetemichael4561 Год назад
Amen Amen Amen
@መቅደላዊትወልደሚካኤል
መምህር በጣም ነው የሚፈልጉህ እባክህ በዛ የሚነግርህ ነገር አለኝ በሰደት ነው ያለሁት ከሰለሞን አምነት ነው የመጣሁት በአንተ እና በመምህር ግርማ ትምርት ነው
@jimalove8093
@jimalove8093 Год назад
❤❤❤
@yube2405
@yube2405 Год назад
መምህርየ የኔ ውድ አባት ❤❤❤ እንኳን ለሊቀ መላዕኩ ቅዱስ ዑራኤል አደርስህ /ሳችሁ ያንተ ተማሪ፣ ያንተ ልጂ በመሆኔ እግዛብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏❤❤❤
@kedistabebe9026
@kedistabebe9026 Год назад
ወንድሜ, መምህሬ አንተ የክርስቶስ አርበኛ ምን እላለሁ እንዲህ አይናችንን እንደገለጥክልን እመአምላክ ድንግል ማርያም ትባርክህ ትጠብቅህ ጥላከለላ ትሁንህ። መምህሬ ጌታዬ ወለተ ስላሴ ብለህ ለሰከንድ ብቻ አስበኝ አንተ ባሰብከኝ የታመነ አምላክህ ያስበኛልና።
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 Год назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💕💕💕
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 Год назад
ሰላምዬ የኔ ትሁት❤❤እንኳን ደህና መጣችሁ መምህሬ ሰላምዬ በማብራሪያ ወደር የሌለሽ ሁነሻል መምህሬ ልትበለጥ ነው😂 ፈጣሪ ከነ ቤተሰቦችህ ጥላ ከለላ ይሁንህ ልክ ነህ መምህር ጠንቋይ ሁነው አባቶችን ጠንቋይ ይላሉ ያልከው እኔ የማውቃቸው አሉ ለገበያ ብለው ቅጠል በጣሽ ቤት እየተመላለሱ የሚያጠምቁ አባትችን ግን ጠንቋይ የሚሉ ልቦና ይስጠን
@አርሴማእናቴነሽ
መምራችን እኳን በደናመጣክልን ሰላምዬ እንኳን በሰላም መጣሽልን ያለሽን እወቀት ስላካፈልሽን በጣም እናመሰግናለን በጣም እድለኛነሽ እደመምራችን አይነት አባት ስላለሽ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤መምራችን እማፍቅር ትጠብቅልን ከነቤተሰቦችክ ሀገራችንን ሰላምን ፍቅርን ያውርሰላምን እግዚአብሔር ያምጣልን እደበደላችንሳይሆ በምረቱያስበን 💚💛❤🙏✝️🙏✝️ዝማሬመላአክትን ያሰማልን❤❤❤
@alphaomega6974
@alphaomega6974 Год назад
አባትና ልጅ ትለያላችሁ ተባረኩ ለብዙ አባቶች መማሪያ ነው በክፉ አይኑና በክፉ ልቡ የሚያስባችሁ ይታሰር ቅዱስ ኡራኤል ይዋጋላችሁ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ Год назад
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አሜን፫ እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን እውነት ገጠመው በጣም እሳትም ገጠመው ነው እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻ ያሰማል ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን ሰላሚዬ እመብርሃን ትጠበቅልኝ እድግ በይል አቤቱ ጌታ ሆይ ማሪን ይቅር በለኝ አሜን፫ ❤❤❤
@አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ
በእውነት ውድ መምህራችን በምን ቆንቆ ለገልፀህ የቅዱስ ዕራኤል አምላክ ይጠብቅህ ቤተስቦችህ ይጠብቅልህ ተሎ ተሎ ልቅቅልን
@hbeesan2297
@hbeesan2297 Год назад
መምህሪ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ እረጅም እድሜ ይሥጥህ የኔ እቁ ቃለ ሂወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@kanaeth2235
@kanaeth2235 Год назад
ሰላምዬ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ጉበዝ ነሽ በግጥም ❤ በርቺ ገጠመኙም አስተማሪ ነው አንድ ቤተሰብ መዳኑ ያስደስታል ክብሩ ይስፍ
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Год назад
ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን ስላምየ እህቴ አችም በርችልን በተረፈ በጣም ገራሜ ነው እግዚአብሔር ሁላችነን ይፈውስን አሜን
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo Год назад
እህቴ ላች ማስተዋልን የሰጠ አምላክ ለተክለ አብርሐም ማስተዋልን ይስጥልኝ ሁሉም ሚሆነዉ በፈጣሪ ፈቃድ ነዉ በናተ ቤት ያለ የመንፈስ ቅዱስ በረከት በኛም ቤት ይደር አሜን መምህርዬ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልህ አሜን ኑርልን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@EewnetewnetunennegageryouTube
እንኩዋን ደህና መጣህልን እኔ ያንተን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ሁለት ዓመት ልሆነኝ ነው ግን ኮሜንት ልፅፍ ስል እጄን ይይዘኛል ግን ትምህርቱን ከኔ በላይ የቀየረው ያለ አይመስለኝም አሁን የምኖረው በስደት ነው ወደስደት ከመምጣቴ በፊት በትዳሬ ላይ በጣም ችግር ነበር የ 3 ዓመት እና 4አመት ልጆች አሉኝ በስነስራዓቱ እንኩአን ቻው ዓላልካቸውም ከነሱ እስከምለይ ነበር የምቸኩለው ለራሴ ግራ የገባኝ ነበር ለካስ ትላቴ ነበር. መምህር ያንተን ትምህርት በተግባር በመጀመሬ በጣም ብዙ ታምር ተደረገልኝ በተለይ ድንግል ማርያም ያደረገችልኝ ቢነገር አያልቅም ግን አሁን ቅዱስ ሚካኤል ያደርገልኝ ታአምር ነው የ ግንቦት 12 እለት ከልጄ ሆድ እባብ ወቶላታል እልል ብላችሁ አመስግኑልኝ ❤️❤️❤️❤️
@abebechadam9525
@abebechadam9525 Год назад
እልልልል❤❤❤❤❤❤
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo Год назад
ድቁ መላክ ድቅ አደረገ ሁላችንንም ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን አምላካችን የጠፉልጆችህን ወደቤትህ መልስ አሜን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
_*መልክአ ዑራኤል *_ለዝክረ ስምከ_* *_ከማዓርና ከወተት ይልቅ ለሚጥመው ስም አጠራሪህ ሠላም እልሀለሁ_* *_ለተፈጥሮከ_* *_ዑራኤል ሆይ ያለመናገር በጥንት አርምሞ ከንፋስና ከእሳት ለተፈጠር ተፈጥሮ ሠላም እልሀለሁ_* *_ለአዕይንቲከ_* *_ዑራኤል ሆይ ችግረኞችን ለሚመለከቱ ዓይኖችህ የቅዱሳንን ጸሎት ሰምተው ወደ እግዚአብሔር ለሚያቀርቡ ጆሮቻችሁ ሠላም እልሀለሁ_* *_አቤቱ የሊቀ መልአኩ የቅዱስ ዑራኤል አምላክ ሆይ ከመከራስጋ ከመከራነፍስ ሠውርን አሜን_* _*ዑራኤል ሆይ የይቅርታና የቸርነት ከቡር መልአከ ነህና ሰለኛ ሰለሰው ልጆች ወደ እግዚአብሔር ማልድ አማላጅነትህ ዘወትር ከጥፋት ያድነናልና አሜን ። በረከቱና ፍቅሩ ጣሙን በልባችን ያሣድረብን ለዘለዓለሙምአሜን!!!#Egzibher yimsegn memihir &Selamye bewunet desss yemil wuyeyet new Egzibher ayene libonachn yaberaln🤲💚💛❤🙏 Egzibher siraw dinki new Selmayenger Sitotaw Egziabiher Yemsegen!Gobez lij😍
@meserettafesemamo4069
@meserettafesemamo4069 Год назад
መምህር እድሜ ጤና ይስጥህ አሁን ያንተን ትምህርት በመስማቴ ብዙ ተጠቅምያለው እጅግ ስለመናፍስ ውግያ ሳውቅ ነው መንፈሳዊነት የገባኝ ተባረክ ቅዱስ ኡረኤል አይነ ልቦናችንን ይክፈትልን
@senaityoutube
@senaityoutube Год назад
አሜን
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Год назад
😢😢😢😢አሜን
@dhdjj5980
@dhdjj5980 Год назад
ብጣዕሚ’የ ደስ ኢሉኒ ምሳኩም ዘለኹ ክሳብ ዝመስለኒ ብደስታ ተማሂረ ❤ ኣቦን ጓልን ብጣዕሚ ኢኩም ተቅንኡ ❤ እግዚአብሔር ምሳኩም ይኩን🙏 ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤ ጽዮን ቅድስት ድንግል ማርያም ሰላም ትለምነልና ካብ ፍቁር ወዳ❤🙏 ስለ ኩ
@ሀሌሉያ-አ9ሰ
@ሀሌሉያ-አ9ሰ Год назад
በእውነት መምህራችን ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መታደል ነው ከእንደዚህ አይነት ቤተስብ መፈጠር እኔስ ሰለ እምነቴ ያውኩት በስደቱ አለም መጥቼ ነው
@saraT22
@saraT22 Год назад
➥እንኳን ደህና መጣህ መምህር የሰማነውን የተማርነውን ለመልካም ፍሬ ያድርግልን ፍፃሚያችንን ያሳምርልን የድንግል ማርያም ልጅ በመንግስቱ ይሰብስበን ❤🙏
@meseretgebera
@meseretgebera Год назад
መምህር ፈተናዬበዛ አብሲት ተቃጥዬ ሶስትወር ከሳምንት ሆኖኛል ቁስሌ አልድን ብሎ ፀበል እየተጠመኩ ዛሬግን በጊዜ ተዘግቶ ሳልጠመቅ ወደቤት ስመለስ መኪና ገፍትሮኝ ወድቄ ቀቅዱሴ ጊዮርጊስ እረድቶኝተረፍኩኝ እንጂአወዳደቄ ከባድነበር አሁን ግራ ገብቶኛል የማረገውን አጥቼአለሁ
@meseretgebera
@meseretgebera Год назад
በፀሎት አስቡኝ
@endalechgulma3219
@endalechgulma3219 Год назад
መምህራችን ቃልህይወት ያሰማልን ልጅህንም በቤቱ ያፅናት ከነቤተሰቦችህ 😍😍😍😍😍😍
@almajaber2074
@almajaber2074 Год назад
እግዚአብሔር ይመሥገን ውድ መምህራችን ውድ እህታችን ሠላምዬ አንኳን በሠላም መጣችው ሠላማቹ በድንግል ማርያም ልጅ ይብዛልኝ የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን ተምረን የምናሥተምር ላልሠማ የምናሠማ ያድርገን ❤❤❤❤
@etoeto5473
@etoeto5473 Год назад
አሜንንን 🤲
@alainmeena9177
@alainmeena9177 Год назад
እኔ 11 አመቴ ነበር ከአያቴ ጋር እና ከናቴ ጋር እምከራከረዉ ማለቴ የሆነ ወፎጮ ቤት ሄን አስፈጭተን ስንመለስ የሄንበት ሰፈር ደብተራ እሚባል ነበር እና አያቴ እዛ እንህድና እንምጣ አለቻት እናቴን እኔም ምንልሰሩ ብዬ ብዬ ስጠይቃት አያቴን አች አያገባሽም አለችኝ እዴት ብዬ ጠየኩቸዉ እዛ ከምትሄዱ ለምን ቤተክርስቲያን ሄዳችሁ አትሳሉም አለምኑትም በሀጢትላይ ሀጢያት አይከብድሽም ብዬ ጠይኳት እምትከራከረኝ አያቴ ስለነበርች ያዉ ቤቱዉስት አተቴ ጨሌዉ እዳለነዉ እኔ ግን እማልሰርቀዉ ነገር የለኝም ኮ ማለት ከጨሌዉ ነዉ ታዳ ጠቋይም ቤተሰቡ ስለሆነ እዛ ወስደን ነዉ የምናቆምሽ ይሉኝኛ እና ምችግር አለ ከመድሀኒአለም ጋር መሰለሽ እዴ ኦምታቆሚኝ ሰይጣን እኮ ነዉ እያልኩ በጣም አስቸግራቸዉ ነበር የዛ በቀል ነዉ መሰለኝ ብዙ ግዜ ፈተናን አሳልፌያለሁ እግዚአብሔር ይመስገን መድሀኒአለም እያገዘኝ እዝህ ደርሻለሁ እና ባለአተቴዋ አያቴ ዛሬላይ ጥላለልኛለች ንሰሀ ገብተዋል እናቴ ግን እምታቀዉ ነገር የለም
@qweqqweq2056
@qweqqweq2056 Год назад
መምህርየ ለቤትህ አድስ ነኝ እምታስተምረው ትምርት በጣም ጥሩ ነው ትምርትህን ሳዳምጥ እቅልፌ ይመጣኛን ስልችት ይለኛን ጀምሬ ነው እምተወው የኔም ቤተሰቦቸ ሀጠንቋይ ቤት ይሄዳሉ ያባቴም የናቴም ቤተሰቦች ደም ያደማሉ ማለቴ ለዛሩ ግብር ይገብራሉ የናቴ አባት አበደ ቀጥሎ ደሞ እናቴ አበደች ሀበደች 12\13 አመት ሆናት ብቻዋን ታወራለይ ምግብ ስበላ ውሀ ስጠጣ የፈጣሪን ስም የልጆችሽን ስጋ በላሽ ጠጣሽ ይለኛን እያለይ እየጮህይ እሪ ትላለይ ውሀውንም ምግቡንም ትደፋዋለይ ልጆችሽ ሙተዋን ቤተክርስቴን ተቃጠለ ይለኛን ትለናለይ ትንሽ መለስ ሲልላት ደሞ ወዳው ብስጭት ያረጋታን ና እኛ ሀበጣገቧ ሀለን ሀፊቷ ባገኘይው ትመታናለይ አባቴ ጋር አይን ና አፈር ናቸው በጣም ይጣላሉ በጎረቤት አዳድ ሰው ፀበል ውሰዳት ሲሉት በጣም ይናደዳን ፀበል ሀነካት አክሎ ያማታን ይላን ዛር ቤት ጠንቋይ ቤት ነው እሚወስዳት መምህርየ በፅእፍ እማይገለጥ ብዙ ጉድ ነው ያለው በኛ ቤት አሁን እኔ ምን ማረግ እዳለብኝ አላውቅም እባክህ መምህርየ አማክረኝ ቁጥርህን አስቀምጥልኝ እማችል ሀሆነ የኔን ቁጥር አስቀምጥልሀለሁ በኮመት መልስልኝ መምህርየ በጣም ጨቆኛን እንዳታልፈኝ 😭😭😭😭😭😭😭💔
@rozaabere2025
@rozaabere2025 Год назад
ወይኔ መምህር ይህ ነገር ከኔ ህይወት ጋር ይመሳሰላል እና መንፈሱ ተበቅሎኛል ማለት ነው ህይወቴ እኮ ምስቅልቅል ነው ያደረገው ግን ጨሌ አልጣልኩም ቤተ ክርስቲያን የምሄደው እና አያቴን ቡና አትጠጡ እያልኳቸው ነበር እምነትና ፀበል አመጣለሁ እና ግን ስለመንፈስ ምንም አላውቅም ነበር አሁን ገባኝ በህልሜ ግን እገልሻለሁ ይሉኝ ነበር በእንቅልፍ ልቤ ያንቀኛል በትንታ ብዙ ጊዜ ከሞት ድኛለሁ በህልሜ ጥቋቁር ውሾች ሁሌ ያሳድዱኛል ግን ነክሰውኝ አያውቅም ጥቁር አህያና ፈረን ግቢያችን ታስሮ አይቻለሁ ግን ትርጉሙን አላቅም ብቻ ግን አሁን ገብቶኛል
@Esraleaserat
@Esraleaserat Год назад
መጣም መልካም ተገርን ነው የምትነግረን የእውት አምላከ ቅዱሱን የተመሰገነ ይሁ በአንተ ላይ አድር እኛን የወደቅነውን በሀጥያት የቆሸሽነውን የምያነፀን ከዶንቅርና የምመልሰን ❤ ኑሩልን በሰላም በጤና እመ አምላክ ትጠብቅህ እስከነ ቤተሰብህ እኛንም በፀሎትህ አስበን ❤
@ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ
አሜን አሜን አሜን እኛንም ይማረን በእውነት አሜን መምህራችን እህታችን በእውነት ለሁላችሁም ቃለህውትን ያሰማልን አሜን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን
@ተባረኩዝማሪመላአካትያሰማ
እንዃን ደና መጣችሁ መምህራችን🙏እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሰላምዬም እናመሰግናለን 🙏የኔ ማር❤❤❤
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን ውይ ይገርማል እኮ ይህ እርኩስ መንፈስ ደፋርነው በስመ አብ እኔም መዝሙር 22- 50_90 ድርሳን አድርጉና አቃጥሎት እላቸው አለሁ በንሳሀአባታችሁ እያልሁ ያገኛሆቸውን ሰው በምክር አግዛቸው ነበር
@mukadesteshome7727
@mukadesteshome7727 Год назад
ሰላም መምህር እኔም ደብቄ አተቴ ጥዬ አለሁ ግን በስደት 16ዓመት ሆነኝ እባክህ መምህር ስልክህን እባክህ በድንግል!!!
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 Год назад
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ደስ ይልነበር እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ ♥️♥️
@EmebetAecehnef
@EmebetAecehnef Год назад
እግዚአብሄር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣችሁ ከኔ በተሰቦችህ በስላም በፍቅር ያኑራችሁ ዛሬ መጀመሪያ ነኝ በፆለት አስቡኝ ወለተ ሰንበት እና አመተ ማሪያም ብላችሁ በተረፈ አዳምጨ እመለሳለሁ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይሰጥህ እመብርሃን ትጠብቅህ የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱሰ ዑራኤል አደረሰን አደረሳችሁ ቅዱሰ ዑራኤል በሂወታችንጣልቃ ይግባ አሜንንን🙏❤🙏
@elsagebremariam4766
@elsagebremariam4766 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@eliyasawlchew7553
@eliyasawlchew7553 Год назад
አሜን ፫
@AdenYerga-tq4op
@AdenYerga-tq4op Год назад
እንዃን ደህና መጣህ መምህር ኣንተና ቤተሰብህን መድሃኒ ኣለም ይጠብቓቹ ክፉኣይንካህ እንደኔ ያሉ የብዙ ሰው ሂወት ቀይረሃልና ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ❤❤❤
@emebetyesigat349
@emebetyesigat349 Год назад
መምህርየ እንኳን ሰላም መጣችሁልን ዛሬስ 😂ደስ ስትሉ ስትስቁ እኔ ለራሱ አብሬ ያለሁ እየመሰለኝ እስቃለሁ አባትና ልጅ ታስቀናላችሁ እማ ፍቅር ጥላ ከለላ ትሁናችሁ
@روزاباتا
@روزاباتا 11 месяцев назад
እኔስ ብትይ ደስስስስስስ ስሉ❤❤❤❤❤❤
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Hiwi90
@Hiwi90 Год назад
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ: የኔም ልጅ እንዳንተ የተባረከች ትሁንልኝ
@saratesfa542
@saratesfa542 Год назад
ቃለህወትን ያሰማልን መምህር እመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤
@myharet1221
@myharet1221 Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ❤መምህርዬ አንተን የሰጠን መዲሀኒ አለም ይክበር ይመስገን ❤
@genetyoutube1949
@genetyoutube1949 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሕይወትና ያሰማልን መ መምህርችን አመሰግናለሁ
@astekastek1000
@astekastek1000 Год назад
እህታችን እንኳንም ቅዱስ ሩራኤል ፈወሰሽ ከነ ቤተሰቦችሽ እኛም ለዚህ ክብር ያብቃንእኔም በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተሰንበት ብለሽ እህቴ
@selam801
@selam801 Год назад
እንኳን አደረሳችሁ ወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል መላኩ ቅዱሰ ዑራኤል so ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ በጣም ይጠቅመናል❤
@aregashe419
@aregashe419 Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን
@habtammelese9415
@habtammelese9415 Год назад
እንኩዋን ደህና መጣህ መምህር ቃለሕይወትን ያሠማልንሠላምየ ጓበዝ በደንብ ገልፀሽዋል ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ለህታችን የደረሰ ቅዱሥ ዑራኤል ለመምህራችን ም ለበተሠቦቹም ለእኔም ለቤተሠቤም ለህዝበ ክርስቲያን በሙሉ ቅዱስ እራዑኤል ይድረስልን
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 💒🤲🤲🤲🌿🌿🌿🌾🌾🌾💐💐🕊🕊🙏🙏🙏
@baftahadas1264
@baftahadas1264 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ነው ደስ የምትሉ ፍቅራቹ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤
@lemlemlili7110
@lemlemlili7110 Год назад
የመምህር ልጆች ተባረኩ መድኋኒአለም ያሳድጋችሁ🙏🙏🙏 ሰላምዬ አንደበትሸ ጣፋጭ ነው እናመሰግናለን ልጆቻችንን ሰለመከርሸልን 🙏🙏🙏
@selina_yemaryam
@selina_yemaryam Год назад
ረቡኒ❤ እና ሰላምየ እንኳን ደህና መጣቹህ😊በእውነቱ ለሰባክያን እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣቸው ሲቃወሙ ሳይ ቃሽቴ እርር ይላል ግን እንዴት አይገባቸውም ብየ ራሴን ስጠይቅቀው መልሱም እያወኩት ግን ግራ ይገባኛል በጣም አዝናለሁ ይህንን ትምህርት ያዳመጠ አዳምጦ ወደተግባር የገባ ተጠቀመ እግዚአብሔር አባታችን መምህር ግርማንም እናንተንም ይጠብቅልን ያኑርልን ክፍ አይንካብን ሀገራችን ኢትዮጵያን ስሰላም ያድርግልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን መምህር😊
@lomilomi9015
@lomilomi9015 Год назад
እንኳን በሰላም መጡልን መምህርችን የኛ እነቁ አባትና ልጅን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመን ይበረኩላቹ እኛንም ሰሚ ታን በሰማነዉ በመልካም መንገድ እንድጓዝ በጎ ህሊና ያድለን አሜን❤❤❤
@fera7834
@fera7834 Год назад
መምህር ሰላምህ ይብዛ የሚገርመዉ የኔ ልጅ ከሰላምዬ ጋር ተምራለች እና የምትናገሩት ነገር ሁሉ ትክክል የኔማ 17 አመቷ 11ክፍል ተማሪ ናት ጥያቄዎቿን መመለስ እራሱ ይከብደኛል ብቻ እድሜ ላአንተ በአንተ ትምህርት ስዉ ሆናለች አንዳንዴ ብዙ ነገር ስለምናወራ አስተሳሰቧን አገናዝበዋለዉ ብቻ እግዚአብሔር ልጆቻችንን ይጠብቅ
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Год назад
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አንካን ለቅድስ ኡራኤል መታሰቢያ በአል አንካን አደረሳችሁ አድሜ ጤናዉን ያድልህ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅልን ሰላምዬ አመቤቴ ትጠብቅሽ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ተክለ ሀይማኖት እለት በዓላት አደረሳቹ
@eliyasawlchew7553
@eliyasawlchew7553 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ጸጋውን ብዝዝዝት ያድርግልህ ቃለህይወት ያስማልን ከኑቤሰብህ እማምላክ ትጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤
@ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ
እንኳን ደና መጣቹ የኛ ዉድ መምህር ሰላማቹ ይብዛ. እረ መምህር በጣም እንጂ አንድ ሀይማኖት ሆነን ግን መከፋፈል በእዉነት ያሳፍራል እማ ፍቅር ልባቸዉን ትመልስ የእዉነት ከባድ ነዉ መምህር በናንተ ህይወታችን ተቀይሯል ነቅተናል ግን የነሱ ተከታይ ይላሉ በማስረዳትም አይረዱም ከባድ ነዉ😢😢😢 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ሰላምዬ በደንብ አብራራሽልን የኔ ዉድ አዎ መምሆር ይሄ እጅ ማንበብ እኮ እንደ ሙድ ነበር የምናየዉ 😢😢😢 አሁን ስንነቃ ብዙ ሳናዉቅ ያጠፋነዉ ጥፋት አለ እሱ ይታረቀን
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ ለመላዉ ተዋሕዶ መምህር
@brtawitteshowe2070
@brtawitteshowe2070 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የኔ ልዩ አባት መምህር ግርማ መሰረተ ናቸው ለእምነቴ በስመ ክርስቲያን ነበር የምመላለሰው መምህር ግርማ ግን የህይወትን መንግስት የመረኝ የሳቸው ፍሬ ደሞ ይሄው መምህር ተስፋዬን አተረፉልን የብዙ ሰው የመዳኛ ምክንያት የሆነ መምህርን አገኘን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምዬ የኔ ቆንጆ መጨረሻሽንም ያሳምርልሽ
@እሴተገብርኤል
@እሴተገብርኤል Год назад
እኳን ደህና መጣህ መምህሬ ይሄ የኔም ህይወትነው መምህሬ በስደት ግብ ግብ ገጥሜአለሁ በእግዝሀብሄር ሀይል አሸንፈዋለሁ❤❤❤
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
እግዝሀብሄር❌❌❌❌እግዚአብሔር✅✅አሜን በርቺ
@hsznjd4044
@hsznjd4044 Год назад
ሁላችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክን ፀጋውን ይብዛላችሁ በቤቱ ያፅናልን፫
@Hagosakeza07Dxb
@Hagosakeza07Dxb Год назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አባት ና ልጅ ደሰ ሲትሉ ፍቅር ናችሁ ❤❤❤❤
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን❤
@jabbarkoyilandivappupuliya4691
አሜን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅህ መምህራችን
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Год назад
መምህር ሰላማቹሁ፡ይብዛ የሴይጣን፡ነገር፡ድራሹ፡ይጥፋለትና የምታስተምራቸው፡በጣም፡ጠቃሚነው፡ለሚገባው፡ፀጋውን፡ያብዛልህ፡ወንድማች፡መንፈሳዊ፡ዱሩዬ፡ያልከው፡እኔ፡እንደዛነው፡የሚያረገኝ፡መንፈሳዊ፡መሆን፡እፈልጋለሁ፡መፆም፡እፈልጋለሁ፡ጀምሬም፡አቋርጣለሁ፡ስብከት፡ጀምራለሁ፡እተዋለሁ፡ብቻ፡ያዝ፡ለቀቅነኝ፡ፈጣሪ፡ይሁነኝ
@shdh7287
@shdh7287 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርችን እንኳን ደህና መጣህ በእውነት አስተማሪ ገጠመኝ ነው እንደው ፈጣሪ ክርስቶሰ ብሎ የእኔቤተሰቦችንም በለወጠልኝ
@bere2532
@bere2532 Год назад
❤❤❤ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍሥሐ ወሰላም።❤❤❤ እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ ❤❤❤ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍሥሐ ወሰላም።❤❤❤
@abebechadam9525
@abebechadam9525 Год назад
❤❤❤❤
@አምላኬሆይእጠበኝቆሽሻለሁ
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሠላም መጣህልን አባቴ ❤
@tegegnebeze7052
@tegegnebeze7052 Год назад
መምህር በልጅነት ከቤተሰብ ሳንወጣ ማንንም መምህር ባላገኘሁበት ከአምልኮት ቤተሰብ ዉስጥ የነበረዉ የቤተሰብ ፈተና እኔ እንደት እንደደረሰቤኝ በአካል አይቸዋለሁ
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Год назад
እንኳን በደህና መጣችሁ የትዋህዶ እቁውች መምህር ፅጋውን ያብዛልህ እውነት በጣም አስተማሪ የሆነ ውይይት እና ገጠመኝ ነበር እኔ በሳቅም በግርምትም ነው የሰማውት ልናስታውላችው የሚገቡን ነገሮች ነው ያነሳችሁት እህታችን ስላምየ እግዚአብሔር አምላክ ጥብብን ምገስን ይስጥሽ እውነት መምህር ፅጋውን ያብዛልህ እንኳን ለቅዱስ ዑራኤል በዐል በስላም አድርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 🙏🤲
@እሙየክርስቶስባሪያ
❤❤❤❤አሜን እንኮን አብሮአደረሰን❤❤❤
@እመብዙሃን-ሰ7ከ
@እመብዙሃን-ሰ7ከ Год назад
ፆም ጀምሮ መተው ንሥሃ ገብቶ ቀኖና ያለመጨረሥ ጥሩወሬ አወራሁብዬ ሣወራ ሠውጋር ሢደርሥ ነገር መሆን ፀሎተኛ መምሠል ሃይማኖተኛ መምሠል ሠንበት ተማሪ መምሠል ሁሉን አዋቂ መምሠል እኔላይ ይታይብኛል በፀሎት አሥቡኝ
@ሀሌሉያ-አ9ሰ
@ሀሌሉያ-አ9ሰ Год назад
እግዚአብሄር ያብስሽ አይዞሽ እህቴ በሁሉም ያለ ነው መዝሙር ማዳመጥ መንፈሳዊ ትምህሮቶችን መስማት መፀለይ ካአለማዊ ንግስት አለማየት ነው 😊
@እመብዙሃን-ሰ7ከ
@እመብዙሃን-ሰ7ከ Год назад
@@ሀሌሉያ-አ9ሰ amen eshi eht
@meieymelese5697
@meieymelese5697 Год назад
አቤቱ አምላክ ሆይ ሰሚ ብቻ ሆኒ እንዳልቀ አምላክ ዑራኤል አባቴ አይምሮየን ክፈትልኚ።
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
እንኳን ለቅዱስ ኦራኤል አደረሰን አሜን አሜን አሜን በጣም. ደስ የሚል ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርህክ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲👏🤲🤲
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 Год назад
እግዚአብሔር እኳን አወጣችሁ ቤተሰቡ በልጃችሁ አማካኝነት በጣም ደስ ይላል ቃለህይወት ያሰማልን መምህርና ሰላምየ ♥♥♥♥♥
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መ ምኽራችን እና ሰላምየ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ቃለኽይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
@ጎዶሎያስll6842
@ጎዶሎያስll6842 Год назад
ደስ ስትሉ ሁሌም ከልጅህ ጋናልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MiMi-eh9tg
@MiMi-eh9tg Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@ጌጥየማሪያምልጂ
መምህር ሰላምዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ድንቅ ትምህርት ከማብራሪያው ጋር ነው ያቀረብክልን እናመሰግናለን በአሁኑ ጊዜ የመናፍስት ሴራ ያላወቀ ውሀ ቢወቅጡት እንቦጭ ነው ዋጋ የለንም አውቀነውም ይሟገተናል እግዚአብሔር ይርዳን እንጂ
@teshometeshome2058
@teshometeshome2058 Год назад
እንዴ ዶር ሮዳስ ጠፍቷልኮ በፊት ሁልግዜ በሶሻል ሚዲያ ላይ ይመጣ ነበር ግን ይሄንን ክብ ነገር ሰርቶ ስለ ኮከብ ቆጠራ ሲቀባጥር አልተዋጠልኝም ነበር ወደ ቀልቡ ቢመለስ መልካም ነው
@maryme-enatye
@maryme-enatye Год назад
ወድማችን መምህራችን መካሪችን እደውሐ የሚቆርቆር ትምህርትህን። እያሳቅህ ስለመገብክን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
@Sara-ui8tk
@Sara-ui8tk Год назад
እኔም መምህር ማህበር እገባለሁ አላገለግልም አድስሞን መፈሳዊ እሆንና አድስሞን ጭውያልኩ ዘናጭ እሆናለሁ ንስሀገብቸ ቅኖና አልጨርስም በቃ የጠቋርመፈስነው ማለትነው😢😢😢
@makidaskidane
@makidaskidane Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን የውደቁትን የምያነስ አምላክ መምህርችን አንቴንም እመቤርሃን ከእናንተ ቤተስቦችክ ትጠብቅክ
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Год назад
ስላም ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ እንካንም በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ
@aboali3155
@aboali3155 Год назад
ቃለሄወት ያሰማልን መምህራችን እናመስገንናለን የሰማነዉን በልቦናችን ያሰድረልን እግዚአብሔር ሰምተን የምነቀየር ይሁንልን
@habtammelese9415
@habtammelese9415 Год назад
በዚህ አጋጣሚ መምህር እናቴ በጣም ትረግመናለች መልሣ ታለቅሣለች አባቴነበር እኔን የሚወደኝ በህይወት የለም የቤቱ ሠው ጨርሶ የአረኩላቸውን በረግላቸው አይወዱኝም ይገርማል😢😢😢😢😢በፆለት አስቡኝ ወለተ ጊወርጊሥ እያላችሁ
@hodyeyilma6183
@hodyeyilma6183 Год назад
አይዞሽ በፀሎት በርቺ እማ ይህ መንፈስ ሁላችንም ጋር ነው ብታይ እኔ ደሞ ስድብ በሄደኩበት ቦታ ሁሉ ነው እሚስደበኝ በተለይ በህፃናት አፉ ላይ ሆኖ የሚናገሩት ቃላት ውስጥ የሚነካ ነው እና ብዙ ጊዜ አልቀሳለሁ ስድብ በጣም ነው እምጥላው ምንም ሳላጥፋ ነው እሚስደቡኝ መንፈሱ እንደሆኖ አሁን አሁን ገባኝ ከስዎች ጋር በጣም ሊጥላኝ ይፈልጋል ልጆች ላይ እያደረ በሚገርምሽ አሁን ትንሽ ወር ነው የቀረኝ ሀገሬ ልገባ ግን በጣም ባስባቸው ስድቡ እና እንደጣላ መስልኝ በስላም እንዳለውጣ ከዚህ ቤት ይመስለኛል ግን እግዚአብሔር ትግዕስቱን ይስጠኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ ከዱባይ
@habtammelese9415
@habtammelese9415 Год назад
@@hodyeyilma6183 እግዚአብሔር ያሥብሽእማአይዞሽ😍😍😍
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Год назад
Selame wudochiye fetary ytebkihi memher እኔም አጭሩን አይችዋለሁ 2 አመት ታምሜ በመልከመከራት ሲዲ አይች ተፈውሻለሁ❤❤❤ ተመስገን
@እግዚአብሄርአረኛየነዉ
እኔ በጣም እሚሣዝኑኝ. እሮዳሥታደሠ. ወደሠይጣንምገድ የመራቸዉልጆቺ ልጆቺ በነፍሣቸዉ ተጠያቂነዉ. ኮኮብቆጠራ ጥበብ እያለ አሣልፎ ላጋንትሠጣቸዉ. እሚገርመኝነገር. ካባዉንለብሦ በኮራት ወደቢተክርሥትያንይገባል. ትዉልዱት ከአምላኮ ለይቶ ወደ አጋንት እያሥኮበለለ ምናይነት አይምሮእዳለዉ ይገርመናል
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን. ቃለ ህይወት ያሰማልን. ❤❤❤❤ ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ.
@endalechgulma3219
@endalechgulma3219 Год назад
እህት ወድሞቼ የመምህርን ስልክ ቁጥር ስጡኝ በመቤቴ ይዤአቸዋለው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@memetameru5664
@memetameru5664 Год назад
እንኳን ደናመጣክ ወድማችን መምህር ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛል ምታቀርበው ገጠመኝ የሁላችንንም ቤት ያለነው በአኮስታች የደረሠብን ፈተና አያድርሥ ነው እናታችንን ገደለች ሦሥት ወድሞቸን ገደለች እሥካሁን መፈሡ አለቀቀንም የደረሰብን ፈተና አያድርሥ ነው ያለውት ሥደት ነው 5 አመት ሙሉ ፈተናለይ ነኝ የደረሰበት ነው ሚረዳው,
@AlemneshBeyene
@AlemneshBeyene Год назад
Le erefit Ethiopia sitmechi bizum shanta atabixi enam qetita wede Gedam hedesh suba’e gibi.Egziabher yirdash.
@አቤቱአድነን
@አቤቱአድነን Год назад
መምህር ቃለህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን በጣም የሚገርም ታሪክ ነው አንተ የወለደች ማሀፀን የተባረከች ናት እድሜና ጤና ይስጥህ በርታ
@ተባረኩዝማሪመላአካትያሰማ
እንዃን ደና መጣችሁ መምህራችን🙏እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሰላምዬም እናመሰግናለን 🙏የኔ ማር❤❤❤
@jfjd5585
@jfjd5585 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ከነ ቤተሰቦችህ እማ ፍቅር ትጠብቅልን አሜን፫❤🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏
@yese7783
@yese7783 Год назад
እንኳን በደህና መጣህ 🎉🎉ሰላምዬአባትሽለኛምአባታችንወንድማችንመምህራችንንው🎉🎉እግብሄርያሳድግሽ፡፡
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Год назад
ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው አባትና ልጅ እግዚአብሔር ፀጋውን በረከቱን ይጨምርላችሁ ያብዛላችሁ አሜን። መምህር አንድ ህልም ልንገርክ። ህልሙን ያዬው ባለቤቴ ነው እቤታችን ማርያም ነገውን ልትሆን ሌሊት ነው ያዬው እና ያለው። አንዲት ቀይ ሴት ሴትዮ። ልታናግረኝ ትፈልጋለህን አለችኝ አለ። እኔም አረ ምንም የማናግርሽ ነገር የለኝም አልኳት አለ ከዛ እሷም ተወዋ። ውሻ አለችኝ አለ ። ከዛ ናንሂድ ላሳይህ ብላኝ አብረን ስንሄድ ከአንድ ቦታ ደረስነ አለ ከዛ ቦታም የድሮ ፉቅረኛዬን አየኋት አለ ያች ጓደኛየ የሎሚ ነጋዴ ሁና ።ሎሚ እየነገደች ግን በጣም ጠቁራለች አንች ቀይ አደል የነበርሽ እንዴት ጠቆርሽ አልኳት አለ አይ ብላ ዝም አለችኝ አለ ከዛ ነቃሁ አለ ምን ይሆን ንገሩኝ እባካንሁ
Далее
Катаю тележки  🛒
08:48
Просмотров 633 тыс.
Почему?
00:22
Просмотров 426 тыс.