Тёмный

አስገራሚ ግዜ ሲም ካርድ ወይስ ምስግና ማን ጥሩ ያበስላል በምርጡ ገበታ ተፋጠዋል /ቅዳሜ ከሰዓት/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 331 тыс.
50% 1

ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በቴሌግራም t.me/ebstvworl... ይላኩልን። Subscribe to EBS on RU-vid: bit.ly/2M1aRZL
Follow EBS on Telegram: t.me/ebstvworl...
Follow EBS on Facebook: bit.ly/2s439TS
#ኢቢኤስ
#EBS

Опубликовано:

 

24 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 344   
@የገብርኤልልጅ-በ6ደ
@የገብርኤልልጅ-በ6ደ 3 года назад
ዳጊ በጣም ነው ያሳቀኝ ምስጌ በጣም ደስ የምትል ለህዝብ ያለህ አክብሮ ትትትናህ እጅግ በጣም ደስ ትላላቹሁ።
@tube9602
@tube9602 3 года назад
ዳጊ የኢቢኤስ ድምቀት ደስ ይላል በመሀል ጨው እያረገ ያበላ ሸፍ ዳጊ ብቸኛው ያልተጠበቀ ውድድር ነበር ደስ ይላል ዘና ብለናል በርቱልን
@haninegnyeeinatenafaki9687
@haninegnyeeinatenafaki9687 3 года назад
ወላሂ አሞኝ ነበር በሳቅ ገደለኝ አይ ዳጊ እኔም ብዙ ስራዬ ምግብ ነው ግን ሀገር ስገባ መማር እፈልጋለሁ 😂😂😂😍😍
@yusritube2514
@yusritube2514 3 года назад
ምርጤ 🥰 የኔ አንደኛ ዳጊ ይመችህ ያራዳ ልጅ
@j7corr152
@j7corr152 3 года назад
ሰላም ለኢትዮጽያ ስላም ላገራችን ይሁን ። ዳጊዬ እንቁላሉን መጥበስ የነበረብህ ስጋ በጠበስክበት መጥበሻ ነበር ምክንያቱም ቲቫል ስለሆነ አይዝም ለሌላ ቀን በተረፈ ይመቻችሁ ቆንጆ ነው።
@ethospitality3203
@ethospitality3203 3 года назад
ኢቢኤስ እጅግ በጣም የሚበረታታ ስራ እየሰራችሁ ስለሆነ እናመሰግናለን በተለይ ለእኛ የሆቴል ባለሙያዎች በጣም ጠቃሚ እና ለውጥ የሚፈጥር ዝግጅት ነው ሼፎቻችን በርቱልን!
@hannafantayedemisse6455
@hannafantayedemisse6455 3 года назад
የዳጊ አሰራሩ በጣም አሪፍ ነው ግን እንቁላል መጥበሻው ጥሩ አይደለም ያኛው የጠበሰበት አሪፍ ነው ቂጡ አይዝም
@ድቡልቃነኝ
@ድቡልቃነኝ 3 года назад
ትክክል
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
ዳጊዬ የኔ ምርጥ የቅዳሜ ከሰዓት ድምቀት
@MohammedMohammed-mq7kz
@MohammedMohammed-mq7kz 2 года назад
መሸአለህ የዘሬ ምርጡ ገበተ አዝነኝ ነበር ግን የሰሩት ሼፎቹ ነቸው ♥♥♥♥♥
@messiethio4895
@messiethio4895 3 года назад
ወይኔ በሳቅ ዳጊ ዳኞቹንም አስቀህልናል ይመችህ የቅዳሜ ከሰአት ድምቀት ምስጌ ግን ሼፍ አንተነህ በጣም ነው ያገዘው የምር
@maedtube5222
@maedtube5222 3 года назад
ቤተሰብ እንሁን
@Tube-fl8hx
@Tube-fl8hx 3 года назад
@@maedtube5222 እንደማመር
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y 3 года назад
ሼፍ ዮሀንስ የሚባል የለም እኮ እዚህ ላይ ክክክ ሼፍ አንተነህ እና ሼፍ መክብብ ናቸው😂😂
@messiethio4895
@messiethio4895 3 года назад
@@ኤማንዳቲናRU-vid-s5y መጀመሪያ ቪዲዮውን እይ ደባራ
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y 3 года назад
@@messiethio4895 እራስሽ እይዩ ሼፍ አንተነህ እና ሼፍ መክብብ ናቸው ካልተሳደብሽ ቀጥታ ማውራት አችይም እኔ ሁለቴ ነው ያየሁት የመጀመሪያ ቀንም ትላትም ደግሜ አየሁት ከመሳደብ ሼፍ ዮሀንስ እዚህ ቪድዮ ላይ ካለ የትኛው ነው ስማቸውን ሳታውቂ ለመሳደብ አትሩጪ 😏😏😏😏
@ፈትህያካሳው
@ፈትህያካሳው 3 года назад
ወላሂ እኔንም ነው በጣም ያሳቃችሁኝ ደስ ትላላችሁ
@meronteshome3098
@meronteshome3098 3 года назад
በጣም ደስ የሚል የሚያዝናና ፕሮግራም ነው በርቱ
@ekranmohammed7840
@ekranmohammed7840 3 года назад
እንደዛሬው።ዛና አድት ዘና እንዳደረጋችሁኝ በጣም ነው እንደሳኩ
@biruktawithabib2810
@biruktawithabib2810 2 года назад
በጌታ ስም እንደ ዛሬ አስቀኸኝ አታውቅም ይመችህ ዳጊዬ በርታ
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
የቅዳሜ ከሰአት ድምቀት ዳጊ ኡፍ እደዛሬ ስቄ አላቅም ዳኞቹን ሁላ ነው ፈታ ያረገው አይ ዳጊ 😃😃😃😃😃 ዳጊ አድናቂህ ነኝ እችላለው ብለህ መምጣትህ እራሱ ትልቅ እና ሚደነቅ ነው በመሀል ጨው አያረገ ያበላ ሼፍ ዳጊ ብቸኛው ተወዳዳሪ 😃😃😃😃😃 የጨው አደራረግህማ እዴት ፈታ እዳረከን እደዛሬ ሲስቁ አይቻቸው አላቅም
@nefisa3053
@nefisa3053 3 года назад
የሠው ልጅ እችላለሁ ካለ ይችላል ያንዴ መሣሣት የነጌ መማሪያ ይሆነዋል አልችልም ቢል ግን መማር አይችልም ነበር በሁሉም ነገር ይሞክራል ጥንካሬ ነው የሚያሥተምረን
@lubaba7774
@lubaba7774 3 года назад
ምርጥ ምር ዳኛ ናችሁ ኑሩልን ዳጊ አንደኛ ክክክ ይሸለም
@Zahraa-ug5fy
@Zahraa-ug5fy 7 месяцев назад
ይመችህ ዳጊየ ❤
@kemf5410
@kemf5410 3 года назад
ተመሥገን ጌታዬ 😁👋ዛሬ ቦክሠኛዉ ዳኛ 👉🏋😠ሳቀ👉😁👍
@suzana-c5l
@suzana-c5l 3 года назад
ሁሁሁ ምስጋን ግን የዳኛው እጅ አለበት በደብ አግዞታል
@R.A52
@R.A52 3 года назад
ዳኛቹም አንድ ቀን ስሩልን ዳጊ ፈታ ነው እምታደርገው
@ሚስክቲዩብ
@ሚስክቲዩብ 3 года назад
ምስግና እንኳንቀመስካት ሰአቷምንያክል እንደምታንስ
@ኢትዮጵያእነቴ
@ኢትዮጵያእነቴ 3 года назад
ዳጌ ይመቸህ አባቴ ኡይ ምግብ ነዉ የስራዉ
@TG-lo1vp
@TG-lo1vp 3 года назад
wow ዘና ነው ያረጋችሁኝ😍
@ስላምአየን
@ስላምአየን 3 года назад
ሼፍ መክብብ ዛሬ ሳቀ
@ማሚእወድሻለሁ-በ2ፀ
@ማሚእወድሻለሁ-በ2ፀ 3 года назад
ቀጣይ ሼፎቹም ይስሩ።በተለይ መክብብ!
@ተምሬአሊ
@ተምሬአሊ 3 года назад
እኔምእያለኩነው
@አንተንብየተባልኩዱርየ
ሠርተዋል በቅዳሜ ከሰአት
@bitaniyaeshetu392
@bitaniyaeshetu392 2 года назад
@@አንተንብየተባልኩዱርየ bchawn newa
@m.s.f1683
@m.s.f1683 3 года назад
ማሮቸ ዳኞች እንዴት ደስ የሚሎ
@merryyemaryam8094
@merryyemaryam8094 3 года назад
በጣም ነው የተመቸኝ ቀጥሉበት
@tigistalemayehu8063
@tigistalemayehu8063 3 года назад
Feta alkugn thank u
@SdSd-ui2uy
@SdSd-ui2uy 3 года назад
ዳጊ የቅዳሜ ድምቀት አይዞህ ጠንክሪ
@nanjajemel5231
@nanjajemel5231 2 года назад
የዛሬወቹ ያዝናናሉ 😂😂😂😂👍👍👍
@tagetilahun898
@tagetilahun898 3 года назад
ዳጊ ዛሬ በሳቅ ገደልከን ደህና እዝናናእን ይመችህ
@Tadseb
@Tadseb 3 года назад
ዳኞቹ ግን የየራሳቸው ቁጥር ተሰጥቶአቸው ያነ ተደምሮ ያለፈው ቢታወቅ ጥሩነው በብዛት የሀሳብ ልዩነት አይባቸዋለሁ
@kiyasilubo6111
@kiyasilubo6111 3 года назад
ድጊ በሳቅ ጉድላክ በጣም ደስ ይላል ብርቱ
@mularmular8721
@mularmular8721 3 года назад
ዳጊ ማጉርስ ነው የቀረህ አስተናጋጅ ብትሆን ያዋጠሀል።
@nagwaeltoum5267
@nagwaeltoum5267 Год назад
ايوة رفاق مستنيه الصورة
@በላይየድንግልልጅ
@በላይየድንግልልጅ 3 года назад
ሼፍ መክብብና አረጋኸኝ ወራሽፊታቸው ክረምት ነው ለመሳቂያ አይሆንም
@mikayaz8559
@mikayaz8559 3 года назад
ሲም ካርድ ምላስህንም ከትፈህ ልትጨምረው ይመስላል አደራ እንዳትጨምረው...
@tigisttamasagen723
@tigisttamasagen723 2 года назад
ዳግዬ አፍጥናው ሰጋውን መጀመሪ እንቁላል መተህ ከዛ እናከረከው በእንቁላል በዳቦው ድቄት አሰናክተህ መጥበሰ ነው
@fatmaadem860
@fatmaadem860 3 года назад
ይመቻችሁ ፈታ አደረጋችሁኝ
@ritatadesse4224
@ritatadesse4224 3 года назад
ዛሬ አሳከኝ ዳጊ ማርያምን
@milikyaze9148
@milikyaze9148 3 года назад
ለዚህ ምግብ ይሄን ያህል መርበትበት ለዛውም ዳኞች እያገዟቹህ ቀላል ምግብኮነው
@hananhanun4531
@hananhanun4531 3 года назад
ማሻአላህ የሼፎቹ ቁመና በጣም ያምራል 🤗🤗🤗
@rehanayassin3847
@rehanayassin3847 3 года назад
Dagi Good Job
@ሀናየአሰላልጅ
@ሀናየአሰላልጅ 3 года назад
ዳጊዬ በቺልህ እንኳን እቺላለሁ በራስ መተመማን ጎበዝነህ እንቁላሉ አመድ ሆነህ 🤣🤣🤣🤣🤣
@huligebimediy1167
@huligebimediy1167 3 года назад
የዉነት በሳቅ ዘና
@ኤልሲየልጇናፋቄልጅባልህበ
ዳጌ በሳቅ ገደልክኝ ወበረዋን ከቤት ነው አ😄😄😃😄😄😄😄
@lidacall5379
@lidacall5379 3 года назад
ዳጊ ኩርኩር አልተቻልክም ምስጌ ጎበዝ አድናቂክ ነኝ
@YemarandArsu3014
@YemarandArsu3014 2 года назад
እረ!!!! ዳጊ ጎበዝ!!!!! ምስጌ በጣም እርዳታ ተደርጎልአል!!!!
@tigisttamasagen723
@tigisttamasagen723 2 года назад
ዋይ የምትለው ፓርት ደሰ ይለኛል ልምጣልህ
@ጽዮንአክሱም
@ጽዮንአክሱም 3 года назад
ጎበዝ ነው
@sabaethiobaltina2613
@sabaethiobaltina2613 3 года назад
ዳጌ አንደኛ
@meron7439
@meron7439 3 года назад
ለማንኛውም ሙስና አለበት ለምስጋን ዳኛ አንተነህ በደንብ አግዞታል ዳጊ ፊልሙ ይታይልህ እና በድጋሚ ማንም ሳያግዝ ብለህ ሁሁ በል
@ፈትህያካሳው
@ፈትህያካሳው 3 года назад
ማሻ አላህ
@እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
ዳጊሻ ቆንጆ
@nagwaeltoum5267
@nagwaeltoum5267 Год назад
😘❤️❤️❤️❤️😘
@ተሙፍቃዱ-ዘ7ቸ
@ተሙፍቃዱ-ዘ7ቸ 3 года назад
በጣም ነው ያሳቃቹኝ ደስ ትላላቹ
@rehimamohammed120
@rehimamohammed120 2 года назад
ኪኪኪኪ ወላሂ በጣም ነው የሣኩት
@beuzasolomon2490
@beuzasolomon2490 2 года назад
I love you dage
@tsedeniyazerihun5183
@tsedeniyazerihun5183 3 года назад
እሺ ምስጌ ስንቱን 1ደይቃ ቀራችሁ ስትል ኖረህ ዳጊ ዋጋህን ሠጠህ ደሞ እንቁላል በእንፋሎት ልጥበስ ያልከው ደናነህ እዴነህ ምስጌ በጣም አድናቂህ ነኝ ለዛሬ ግን አልሆነም ደሞ ስደተኛው ሼፍ አንተነህ እራሱ ሊሠራልህ ምን ቀረው
@tigisttamasagen723
@tigisttamasagen723 2 года назад
አይ ዳጊ እንዳልኩህ ብታርግ ኖሮ ምርጥ ነበር ወይም ወደ ኦምሌት መቀየር ትችል ነበር
@kokobtemelso5204
@kokobtemelso5204 3 года назад
Sweet
@ibrahimsuleiman3514
@ibrahimsuleiman3514 3 года назад
Dagey yana wed I love ❤️ u
@clubnet22
@clubnet22 3 года назад
Probably the best one from the show so far.
@helenezra3008
@helenezra3008 3 года назад
Mesghina arif sew very gently
@فاطمهعلي-ن8ذ1خ
@فاطمهعلي-ن8ذ1خ 3 года назад
wawደሥይላል
@nejuseid8161
@nejuseid8161 3 года назад
ወይኔ ምስጌ😂😂😂😂😂 እስከዛሬ አይንህን ጨፍነህ ነበር እንዴ ስታወዳድር የነበረው
@semiramohammed1423
@semiramohammed1423 3 года назад
betam arif yasqal 😀😀😀😀👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
@zedooyoutube9831
@zedooyoutube9831 3 года назад
Wowww baxam dasyila
@ጽዮንአክሱም
@ጽዮንአክሱም 3 года назад
ደንበኞቹ ደስስስስ ይላሉ
@lubaba7774
@lubaba7774 3 года назад
ጣአም አለው ዋናው ጠአም ነው ዳጊየ
@fhnotlozatube
@fhnotlozatube 3 года назад
የሲም ካርድ ኮፊደንስ ሲገርመኝ!!!
@mimichebude8019
@mimichebude8019 2 года назад
I really enjoyed your shows. Thank you dagi you made me laugh 😂
@umuabdeiiahtube3771
@umuabdeiiahtube3771 3 года назад
ሸይፍ አንተ ነህ ስወደው ደስ ይላል ምስጌ እንደ አንተ ነህ ነው የሰራው 😂😂😂
@አለሀውከበረ
@አለሀውከበረ 2 года назад
እኔ ሼፎቹ እዲሰረነው እምፈልገው
@ጀሚላ-ዀ1ሐ
@ጀሚላ-ዀ1ሐ 3 года назад
እባዬ እስኪመጣ የሳኩት😀😀😀😀😀
@ابوعلي-ه8ن7ض
@ابوعلي-ه8ن7ض 18 дней назад
ዳጊአሣከኝ❤❤❤❤
@ermiyasvlogs6046
@ermiyasvlogs6046 3 года назад
ጎበዞች
@jerytedy600
@jerytedy600 3 года назад
ፈታ ነው ያደረጋቹን
@channel100tube
@channel100tube 3 года назад
ዳጊ የሰራውን የተረበሸ ከተማ ወጥ ብየዋለሁ
@alemfereja5793
@alemfereja5793 3 года назад
የሚገርመው ሼፍ መክብብን ዳጊ ተቆጣጠረው( አሳቀው)ስቆ አያውቅም።
@tirigsetew1057
@tirigsetew1057 2 года назад
Dagiye. Kimemi. Eko. Nehi. Abesa
@qwera7821
@qwera7821 3 года назад
👍👍👍
@sesubelay9838
@sesubelay9838 3 года назад
dagnoch gin minm des atlum . kidamen keseat korajoch nachhu ke ehudin be ebs
@chaltutube5924
@chaltutube5924 3 года назад
ኢናን ዳጊየ
@fetiyashekure5061
@fetiyashekure5061 2 года назад
እንደዛሬ ስቄ አላውቅም
@meheretemeherete9728
@meheretemeherete9728 3 года назад
Dagi gobez 😘
@lidiyaayalew4689
@lidiyaayalew4689 3 года назад
I like it perfect
@lidiyabekele36
@lidiyabekele36 3 года назад
Haahh betam nw des metelut😍😍😍😍
@አለሀውከበረ
@አለሀውከበረ 2 года назад
የሌለ ነው ዳኞቹ የተመቹኝ
@tezu111
@tezu111 3 года назад
dagi yene konjo des sele misgena ysefere leje abero adegi des setlu be sake new yechersekut
@zebenoulema9052
@zebenoulema9052 3 года назад
💓💓💓
@hanagirma3493
@hanagirma3493 3 года назад
Misge betam teregagto neber miseraw leza new gobez
@hawidesta7792
@hawidesta7792 3 года назад
Wow nice degi
@zelaftube5292
@zelaftube5292 3 года назад
አጅብ ነው ገና ዛሬ አየዋቸው ዳኞቹ ሲስቁ
@tezu111
@tezu111 3 года назад
shefe mekebebe pls keyunem aregew eje lay lemen arengude becha ande ande gen keye yalew eyemselegn edenaberalew pls keyun aregew bedenebe
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 3 года назад
የምግቡን ውብት አጠፉ እኮ አይኔን ጨፍኜ እስራለ እደነሱ 😁😁 ሲምካርድ አሳዘነኝ
@bemaks7020
@bemaks7020 3 года назад
Y
@shamssoraj6664
@shamssoraj6664 2 года назад
በጠም ደሲ የምል ት/ት እያነሰን ነው ከነቴ በርቱቱ
@shamssoraj6664
@shamssoraj6664 2 года назад
ኢና አንድ ጥያቄ አሌኝ
@kaadijaagihoo599
@kaadijaagihoo599 3 года назад
ayidage..bezabetko
@سعديةالسعد
@سعديةالسعد 3 года назад
እኔ እደዚ ምግብ መወዳደር እፈልጋለው
@mahikebede401
@mahikebede401 3 года назад
የሮዝመሪኖ እና የባሮውሽንኩርት ነገር🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👌
Далее
БЕЛКА РОДИЛА КОТЯТ#cat
00:20
Просмотров 1,1 млн
КАК ВАМ ТАКОЙ ТЮНИНГ НИВЫ?
00:42
Просмотров 264 тыс.
Ozoda - Lada (Official Music Video)
06:07
Просмотров 7 млн
ሁሉም ተቀየሙኝ
41:24
Просмотров 1,3 млн
БЕЛКА РОДИЛА КОТЯТ#cat
00:20
Просмотров 1,1 млн