Тёмный

አስፋዉን ያስደመሙት እና ጥርስ አላስከድን ያሉት ህፃናቶች በእሁድን በኢቢኤስ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 985 тыс.
50% 1

An infotainment program on Sunday afternoon On EBS TV
It includes different multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps viewers right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
#EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,2 тыс.   
@እንደቤቴ
@እንደቤቴ 4 года назад
አምራን እንደልጄ ነች በጣም ነገሮችን አብራርታ ነው የምታወራው....ሁሉንም የአለም ልጆች አምላክ ያሳድግልን!!!
@topmereja1996
@topmereja1996 4 года назад
ዋው ደስ ይላላ ፈታ ብለናል ፈታ በሉ በመላው አለም የምትገኙ አባቶች እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳችሁ!!!አባቱን የሚወድ እንደኔ እስኪ ለአባቶች እረጅም እድሜና ጤና እንመኝላቸው
@እኔውነኝየናቴቅምጥልእ
እርሥትየ
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 4 года назад
አቶ አስፋው መሸሻ በዚህ አጋጣሚ የተወዳጁን ታምራት ደስታ ልጆችን አቅርብልን ሴፉ ሾላይ ሁሌ እንጠይቃለን ግን አያቀርባቸውም በጣም ያሳዝኑኛል
@እራሄልእጥላው
@እራሄልእጥላው 4 года назад
እውነት ነው ይቅርቡ
@askalkebede6992
@askalkebede6992 4 года назад
@@tgfrdf3887🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@tgfrdf3887
@tgfrdf3887 4 года назад
አው ይቅርቡልን አይክብድም ወይ በልብ የለን ሰው መርሳት ብሎ ነበር እነሱግን እርሱት መሰለኝ አንድቀን ልጁቹን አቅርበው እንኩዋን አይዞችሁ ተብለው አያቁም
@ggjjjghhjj3573
@ggjjjghhjj3573 4 года назад
እኔም ሁሌ እደጮሁሁ ነዉ ግን ምንም ሰሚ የለም።
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 4 года назад
እህት ሳሚ ሊመጣ ነው ወደ ዱባይ ኢትዮጵያ ሄዶ ነበር አሁን ግን ዱባይ ሊመለስ ነው ምክንያቱም ብዙ እህቶቻችን በማዳም ቤት ህየተሠቃዩ ስለሆነ ዩቱፕ ላይ ገብተሽ ተከታተይው ሠሞኑን አዳዲስ ቪዲዮ እየለቀቀ ነው ስልክ ቁጥሩንም ካወቅሽ ዋትሳፕ ላይ አዋሪው እሺ እህት።
@እግዛብሄርእርኛየነው
ወይ ሽልማት ያልውልጂ ተመቸኝ
@dinkadink
@dinkadink 4 года назад
ስወድሽ ተዛመጅኝ
@fef1933
@fef1933 4 года назад
ምን ይበል ብለሽ ነው ክክክ
@እግዛብሄርእርኛየነው
@@dinkadink እሽ ደመርኩህ እኔንም ደምረኝ ጀማሪ ነኝ
@እግዛብሄርእርኛየነው
@@fef1933 እውነት በጣም ነው ያሳቀኝ
@aduadoniyasapp4615
@aduadoniyasapp4615 4 года назад
Anem temechegn
@GalilaRout
@GalilaRout 4 года назад
አስፊቲ እደ አፋቸው መቶ አመት ኑርልን ♥️♥️♥️♥️♥️
@ruru1489
@ruru1489 4 года назад
ክክክክክ ፀጉር ነበረክንደ የሚለው ጥያቄ በሳቅ ሞትኩ ደሞ አይጥ በልታው ነው አሉ አይ የልጂ አእምሮኮ ንፁህ ነው
@sadaallitube966
@sadaallitube966 4 года назад
አረ ተኝይኝ 😁😁😁😁😁😁😁😁😁እዳውበሳቅ ገደሉኝ
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 года назад
😁😁😀😀😂😂
@kirubelseffa4826
@kirubelseffa4826 4 года назад
ልጆች ታምራላችሁ እደጉ የኢትዮጵያ ነገወች ሁሉን መልካም ጠቃሚ ነገር እጠብቃለሁ እኔም የልጅ አባት በመሆኔ ለእናንተ ጥሩ ምሳሌ እሆናለሁ እወዳችኋለሁ እድግ በሉልኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
@ኢሉነኝሀላሌንአፍቃሪ
ሽልማቱ ምድነው አለ የኔ ጣፋጭ 😂😂😂 ልጅች እኮ ግልፅ ናችው 😊😍
@kokimamo7746
@kokimamo7746 4 года назад
ውይይይ የኔ ቆንጆዎች ገደሉኝ በሳቅ ፈጣሪ ያሳድጋችሁ
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 4 года назад
አስፍዬ መሸሻ ይሙት እኔ አቅሀለሁ እወድሀለሁ አባቴ እድሜና ጤና ተመኘሁልህ 😍😂😂💪💝💐💐ኡፉ ልጆችዬ ፈጣሪ ያሳድጋችሁ አሜን 💝😍
@eyutube1977
@eyutube1977 4 года назад
አቦ ፈጣሪ ያሣድጋችሁ ልጅነት እኮ ክፋት ተኮል የሌለበት ደስ የሚል የእድገት ደረጃ ነው
@mahimemaryamlej2295
@mahimemaryamlej2295 4 года назад
አስፋው የebs ድምቀት ነው በጣም ቃል የለኝም😘💕
@madinakonjo9807
@madinakonjo9807 4 года назад
ማሻአላህ አምራን ደሥ ስትይ አላህ ያሳድጋችሁ ሁሌም ህፃን ብቻ በቀረበ ያስብላል
@ዜድ-ጨ9ለ
@ዜድ-ጨ9ለ 4 года назад
አላህ ሆይ ሀገራችንን ጠብቅልን ስደተኞች ነን እና እዘንልን ያልወለዱ አላህ መልካም ትዳር ሰቶቸው ይውለዱ ያላገቡ ያግቡ እነዝህንም ህጻናቶች አላህ ያሳድጋችሁ
@abumod308
@abumod308 4 года назад
ዜድ ወሎየዋ amine
@lula1721
@lula1721 4 года назад
Ameeeen ameen lenem dua arglg agbche mwld emgalw
@nebyathagos1614
@nebyathagos1614 4 года назад
የኔ ቆናጂ እድግ በሉልኝ እግዚኣቢሄር እድመ ከ ጤና ጋር ይስጣቹ
@rrruhitub8672
@rrruhitub8672 4 года назад
ኡፉፉፉፉ ሆዴ አማማኝ በመጨረሸሚ ሽልማቱ ሚንድናዉ አፉ ስጠፍጥ😘
@henokfseha8164
@henokfseha8164 4 года назад
ጥሩ ነው የአባቶች ቀን ጊን ሊክ እንደነ ነጮች በካርድ እንዳይሆን ባህላቸው እየወርስን ነን ሰላምታ በካርድ ቡቻ ውልደህ ወልድህ የማታያቸው ሰላም በርቅ።
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
*የኔ ፍቅሮች እድግ በሎልኝ!*
@addisabeba100
@addisabeba100 4 года назад
14:14 🤣🤣😁🤣 አቦ በባዶማ አታስለፈልፉንም ንገሩን ሽልማቱን 💪🏾👊🏾
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
የአባት የእናት የፍቅረኛ የሴት የብሔር ቀን ምናምን አይ ኢትዮጵያውያን እናሳዝናለን ምናለ የእምነት ቀን ብናከብር ህዝቡን ወደ አምላክ ብንመልስ የፀሎት የሱባኤ ቀን ብለን ብናከብር ነበር ሁሌ በተዉሶ ያዉም ለጥፋት ለማንኛውም ልጆች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
@hawaaha8714
@hawaaha8714 4 года назад
እግዚያብሄርያሳድጋችሁእውነትልጅእኮፀጋናቸው
@rahmaali5551
@rahmaali5551 4 года назад
እምራንበሰቅ ገደልሽኝ ክክክክክክክክክ ግን መጨርሽ ምደነው ሸልማቱ አይ ልጀነት
@tinkywinkywonky6903
@tinkywinkywonky6903 4 года назад
እናመስግናለ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 4 года назад
የዘመኑ ልጆች ማይዳቸው ፈጣንነው እድግ በሉ ደስይላሉ
@fafitube9962
@fafitube9962 4 года назад
አምራን ለትወና ትሆኛለሽ
@yx2243
@yx2243 4 года назад
የኒማሮች እድግ በሉውዶቸ
@sintetube8886
@sintetube8886 4 года назад
ቅመመ ናት
@habeshatechno2195
@habeshatechno2195 4 года назад
ቀይ ቲሽርት የለበሰው ልጅ አዎራሩ የመስታውት አራጋውን አቦቼር ይመስላል 😃
@melakuderis2589
@melakuderis2589 4 года назад
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
@ኑሮከስደትመልስ
@ኑሮከስደትመልስ 4 года назад
መጨርሻ ሺልማቱ ምንድን ነው አለ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@munahussein7370
@munahussein7370 4 года назад
Mashalah alah yasadgachu yenei ljoch
@sadasada2724
@sadasada2724 4 года назад
ክክክክክ ይሔን ሙዚቃ አልሰማም ሰውየውንም አወደው ሲል ምን አሰደነገጠኝ ክክክክ
@hiwotyemedehanialemlejefii7586
@hiwotyemedehanialemlejefii7586 4 года назад
እኔም ደነገጥሁ ከምር ክክክክክክክ
@User-eu6pi
@User-eu6pi 4 года назад
ክክክክክ ማነው ግን ዘፍኙ?
@sadasada2724
@sadasada2724 4 года назад
@@User-eu6pi ወላሒ የማን ሙዚቃ እንደሑስ አላውቅም ብቻ አሳቀኝም አስደነገጠኝም
@sadasada2724
@sadasada2724 4 года назад
@@hiwotyemedehanialemlejefii7586 እኔስ ብትይ ይሔንማ አልሰማም አለ እኮ ክክክ
@matiyostesfahiwet7460
@matiyostesfahiwet7460 4 года назад
አምራን ማ ቅመም ነች በጣም
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 года назад
የኔ ማሮች እድግ በሉልኝ እንድው አይጠገቡም እኮ እመቤቴ ታሳድጋችሁ
@ረምላ-ጨ8ቘ
@ረምላ-ጨ8ቘ 4 года назад
ውይ ህያብ መጨረሻው ሽልማቱ ምንድን ነው 😂😂😂😂
@ugbaadfarah2982
@ugbaadfarah2982 4 года назад
Masha Alla eneze lejoj be saq gedelugn ke sew ayn yetebekechew
@seadayehayklij7145
@seadayehayklij7145 4 года назад
መሸሻ ይሙት እነዚህን አሮጊቶች አባረህ አምራን ጋር ብሰራ እንደት እንደምታምሩ ክክክ
@ቤቴልእናኒነኝ
@ቤቴልእናኒነኝ 4 года назад
አሮጊትም መሆን መታደል ነው ግን
@sebrinalove6392
@sebrinalove6392 4 года назад
የሆንሽ ዘጊ ኤኔ አንቺም 55 አመት አሮጊት ትሆኚ ይሆን አይታወቅም
@ማክዳማኪ
@ማክዳማኪ 4 года назад
አይባልም ጅል ነግር ነሽ እንዴ
@ማክዳማኪ
@ማክዳማኪ 4 года назад
መታደል ነወ እደሜ
@abebawgebeyehu7780
@abebawgebeyehu7780 4 года назад
የፈጠነ የተነቀዠቀዠ ሁሉ ህፃን አደለም ትንሽ በሰል ትላለች ሌሎቹ ዝም ያሉት በጣም little ናቸው ግን እደዚህ አይባልም ለህፃናት ያለሽን ክብር ዝቅ ያረጋል እደየ እድሚያቸው እደ በሀሪያቸው የሚገባውን እንክብካቤ ያስፈልጋል።
@zomadazomada1575
@zomadazomada1575 4 года назад
ልጆች የዛሬ አበባዎች የነገ ፍሬዎች በጣም ወደድኩአቹ እድግ በሉልኝ በድጋሚ እንደምትመጡ ተስፋ አደርጋለው
@ሀሊማመ
@ሀሊማመ 4 года назад
አረ አምረን በሰቅ ጋደለችኝ እድግ በይ
@mhnamhna8236
@mhnamhna8236 4 года назад
ማን አለ እንደኒ ልጁ የናፈቀ
@huwawei8017
@huwawei8017 4 года назад
Mashaaallh ijarh haff baredu
@addisaddis4232
@addisaddis4232 4 года назад
Yane webochi .batelye. amerane. Badegame temetalen tasefshi adera.latewona bikate yalate lij naw Emetikonew woww egzabhir yisadegachu .webbb😍😍😍
@gebrebariaw6234
@gebrebariaw6234 4 года назад
Love EBS!
@mimiyenatienat3517
@mimiyenatienat3517 4 года назад
የኔ ማሮች እመብርሃን ታሳድጋችሁ !!!😍😍😍😍
@dinkadink
@dinkadink 4 года назад
አሜን የኔ ገላ....ቤቴ ጋበዝኩሽ ውድ
@chinasweet8634
@chinasweet8634 4 года назад
ደስ ሲል
@ሰሚራእናቷንናፋቂ
@ሰሚራእናቷንናፋቂ 4 года назад
ሀመራ በጣም ጎበዝ ናት
@alemtsehayyegezaw1681
@alemtsehayyegezaw1681 4 года назад
Wow nice video 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@argawshuralah1020
@argawshuralah1020 4 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ያሳድጋችሁ
@ቅዱስሚካኤልፈጥኖደራሼነዉ
*በቃ ለ ጀሮ የምያምረዉ እንደዚ ህፃናት መስማት ነዉ።#የልጆች #ፕሮግራም #ይቀጥል #የምትሉ #በliek #አሳዮኝ👍
@ቲጂነኝከወልደያyoutube
እዚቤት እንዳመር
@bekhbalcha4702
@bekhbalcha4702 4 года назад
#Liek??????
@atrsawameshi8478
@atrsawameshi8478 4 года назад
@@ቲጂነኝከወልደያyoutube ץ
@nejathussein2038
@nejathussein2038 4 года назад
Like*
@lielawitbayu8251
@lielawitbayu8251 4 года назад
@@bekhbalcha4702 k9ohhhhhhhhhhh09
@aedyfente1773
@aedyfente1773 4 года назад
እንደኔ ልጁን ማየት የናፈቀው ላይክ ግጩኝ እኔ ልጀ ናፍቃኛለች
@tesfaye5190
@tesfaye5190 4 года назад
በጣም እኔም ልጆቼ ናፍቀውኛል በሰላም ያገናኘን ፈጣሪ
@semabera2485
@semabera2485 4 года назад
Betam
@አበባካሳየልጄእናየእናቴና
እኔ😢😢
@ሶልያናእማፍቅር
@ሶልያናእማፍቅር 3 года назад
Inem lije nafkonyal
@جميلااماميرإنشاءالله
የኔ ውዶች አላህ ያሳድጋችሁ ደስ ስትሉ ኡፍፍ ልጆች የአላህ ስጦታወች ባለ ንፁህ አይምሮ ናቸው ሀባይብ እድግ በሉ ውዶቸ ❤ ሽልማቱ ምንድነው 😃😃😃😃 ሀቢቢ አሳቀኝ አምራን ቅመም ልክ እንዴ አሜን ቤቶች ላይ ያለችው
@woinshetgebreyohannes6976
@woinshetgebreyohannes6976 4 года назад
መጨረሻ ላይ ምንድነው ሽልማቱ😂😂😂😂
@s_u_s_u_y_e_e3801
@s_u_s_u_y_e_e3801 4 года назад
😍😂😂😂😂
@አልሃምዱሊላህሙስሊምነኝ
😂😂😂😂😂
@layladula6630
@layladula6630 4 года назад
ክክክክክክክክክ
@sነኝጉራጌዋ
@sነኝጉራጌዋ 3 года назад
😂😂😂😂
@official-kz4on
@official-kz4on 4 года назад
አምራንን የወደዴችሁ💐👍የኔ ቅመም ብልጥ እድግ በይ
@ቁራአንመመሪያችንነዉሸሪአ
አይ ልጂነት ከመሳቄ የነሳ አስለቀሳችሁኝ እዲግ በሉ ማሮቸ
@ሁሴኖሁሴን
@ሁሴኖሁሴን 4 года назад
አምራንዬ ቅመም እድግ በይ ለሃገር የምትጠቅሚ ያደርግሽ ከቻለችሁ የሚዲያ ባለሙያዎች ተጠቀሙባት ድንቅ ተዋናይ ይወጣታል
@berhansmart5377
@berhansmart5377 4 года назад
በጣም
@bezaaberea9575
@bezaaberea9575 4 года назад
ትክክል
@ahavatube2404
@ahavatube2404 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-5h5VyN8lmDE.html
@yeshimekoya6979
@yeshimekoya6979 3 года назад
That's true she is outspoken and have a lot's confidence she will be somebody.
@zolaman7074
@zolaman7074 4 года назад
ልጅትዋ መዝፈን ስትጀምር ወይኔ ጉዴ እኔ ይህንን አልሰማም ብሎ በቲሸርቱ አፉን እና ጆሮውን ለመሸፈን የሞከርው ህፃኑ ልጅ ቀይ ቲሸርት ለባሹ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ እር በሳቅ ገደለግኝ ገና ካሁኑ ሙድ ይይዛል kkkkkkkkkkkkkk
@rukilove3326
@rukilove3326 4 года назад
እድግ በሉ ደስ ሲሉ አምራን ለትወና ትሆናለች
@kiyateka9170
@kiyateka9170 4 года назад
በትክክል እኔም እያሰብኩት ነበር🤔
@alemtesfaye3912
@alemtesfaye3912 4 года назад
Yessss
@kiyalove1565
@kiyalove1565 4 года назад
Kkkkkkkk motimuatawa
@kiyateka9170
@kiyateka9170 4 года назад
@@kiyalove1565 ስማችን ይመሳሰላል?
@hayukwt4218
@hayukwt4218 4 года назад
በትክክል
@ኢምራንሚዲያ
@ኢምራንሚዲያ 4 года назад
ፀጉሬ አልሰጥህም ዝምብሎ ያደገመሰለህወይ ከከከከከከ
@hayutitube
@hayutitube 4 года назад
ውይ እድግ በሉ🌷🌷 በመላው አለም የምትገኙ አባቶች መልካም የአባቶች ቀን ረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁላቹህ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷 አባቱን የሚወድ እስኪ👍👍👍
@lula1721
@lula1721 4 года назад
Ameeeen ameen
@የመኖሬምስጢርእናትናአባቴ
እፍፍፍፍፍ ይህንን ቀን እኔም እታደለው ይሆን ልጅ የምወልድበት ቀን ናፈቀኝ
@robirobi7430
@robirobi7430 4 года назад
አይዞሽ መተኛት ነው ክክ
@sahmilkader2498
@sahmilkader2498 4 года назад
አምራን ያራዳል ጅ
@aberaassefa6897
@aberaassefa6897 4 года назад
ምኞትሽን ፈጣሪ ያሳካልሽ
@የመኖሬምስጢርእናትናአባቴ
@@aberaassefa6897 አሜን ወንድሜ
@lula1721
@lula1721 4 года назад
Lefetari mn ysanewal blsh new enem and leg alchg gn bzu lgoch mewld efelgalw lg btam new ymwedw ene lanci dua arglsh alw ancihm lene dua arglg hulachn lg mewld yenefken abzto ysten ammeen
@siscogold5872
@siscogold5872 4 года назад
እናልፈዋለን.. የዘፈነችው ልጅ ገራሚ ሚሞሪ አላት ተንከባከቧት!
@mirfamirfa5480
@mirfamirfa5480 4 года назад
በሳሳሳሳቅ እህ እስኪ በየሳምንቱ ልጅም አቅርቡ በአላህ ምንም አይጠገቡ ከዘመኑ ኮሜድ እነሱ በሳቅ ገደሉን
@ቲጂነኝከወልደያyoutube
ማማ በቅንነት ደምሪኝ
@ahavatube2404
@ahavatube2404 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-5h5VyN8lmDE.html
@alain8492
@alain8492 4 года назад
ወይኔ በሳቅ ፍርፍፍር ነው ያልኩት ወላሂ እፍፍፍ ልጅነት ናፈቅኝ አላህ ያሳድጋቸው
@ethiopianismismydream8913
@ethiopianismismydream8913 4 года назад
ውይይይ እመቤቴ ታሳድጋችሁ የነገዋን ኢትዮጵያ ተረካቢዎች።
@ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ
እፍፍፍፍፍ ይኔማር አፍ ቁርጥ ይበልልሽ ማነው ባሁን ሰአት ልጅ መውለድ ያማርው አፋቸው ስጣፍጥ
@alemneshderso6291
@alemneshderso6291 4 года назад
እኔስ ብትይ በየወሩ ነገርየው ሲመጣ እንዴት እደምደነግጥ ብታይ
@ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ
@@alemneshderso6291 አው ማሬ ማሰብ አለብን አለም መቸም መቶ አትሆንም እና ስለራሳችሁ አስቡ እውነት እኔ በራሴ ትሞክሮ ነው የየሆት ብር አይጠገብም
@ተወከልናአላላህ
@ተወከልናአላላህ 4 года назад
እኔ😢
@rahelrahel3691
@rahelrahel3691 4 года назад
ኡፍፍፍፍ. አምረን. 😀👍😘😘 ኡፍፍፍፍ. ስተምሩ. መሮቼ. ኦኦኦ. ልጅነት. 😀😀 መጨረሰ ለይ ሽልመቱ ምንድነዉ. 😀😀😀
@shibiregaremu1745
@shibiregaremu1745 4 года назад
Shilimatu biloo asaqenyii
@sadaallitube966
@sadaallitube966 4 года назад
😁😁ደስሲሉ ❤
@sururdelsebo1064
@sururdelsebo1064 4 года назад
@@sadaallitube966 saks
@mayaztube4724
@mayaztube4724 4 года назад
😭የአባትሽ ስም ማነዉ አባየ እንድህ እያለች የምትጠራዉን ህፃን ልጁን የሚደፍር አባት እቃዉን ከታች ጀምሮ መጋጠጥ😬
@saraendris1956
@saraendris1956 4 года назад
በጣም❤
@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 4 года назад
ትክክል ነሽ እህቴ ልስቅም አልኩና ተዉኩት ወሬሽ ከታች ጀምሮ መጋጠጥ
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 4 года назад
አምራን በጣም ጎበዝ እና ቀልጣፋ ናት ደስ ስትል እድግ በይ የኔ ቆንጆ
@lulalula7120
@lulalula7120 4 года назад
ጅንስ የለበሰችው ቀልጠፍ ያለች ናት ደስ ይላል ወላጆቿ ጎበዝ ናቸው
@ቲጂነኝከወልደያyoutube
እሰኪ ደምሩኝ
@lulalula7120
@lulalula7120 4 года назад
ትግሰት you tube ምንድነው የምደምርሽ 😁
@berhansmart5377
@berhansmart5377 4 года назад
😀😀😂 በሳቅ ገደለችኝ ድምፀፃ ደሞ ሲያምር
@zufanzufan4943
@zufanzufan4943 4 года назад
Awo betam
@abigailethiopia3362
@abigailethiopia3362 4 года назад
ትግሰት you tube እንደማመር sis
@Akielsa
@Akielsa 4 года назад
ህፃናት አይጠገቡም ደስ ይላሉ💓 ግልፅ ናቸው💓
@mebidire2819
@mebidire2819 4 года назад
ስንት አመቴ ይመስልሻል ????100....80....🤣😁😂.......ሽማግሌ ይመስለኛል 🤣😁😜😜
@ኢምራንሚዲያ
@ኢምራንሚዲያ 4 года назад
ከከከከከከከከከ
@dinkadink
@dinkadink 4 года назад
መምቢ ውዴ ነይልኝ ቤቴ
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 года назад
ክክክ ክክ
@zuzuselam9066
@zuzuselam9066 4 года назад
Kkkkkkk
@ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
አባትህን ትወደዋለህ ? መጨረሻላይ ሽልማቱ ምንድነው ሀሀሀሀሀሀሀ
@almaztafera757
@almaztafera757 4 года назад
መጨረሻ ላይ ሽልማቱ ምንድነው ብልጥ ልጅ ሀሀሀሀሀ
@balchaabanebeso2822
@balchaabanebeso2822 4 года назад
ጥሩ ነው ህፃናት ላይ መሰራቱ አለበት ።ከምንም በላይ መንግስትም ህዝብም በትብብር ህፃናት ላይ ሙሉ ጊዜውን ማጥፋት ያስፈልጋል። ለምን ህፃናት የነገ ሀገር ተረካቢ ትውልድ ናቸው። እንደ እንቁ ልንከባከባቸው ይገባል። ለህፃናት እራሱን የቻለ ሙሉ ፕሮግራም መዘጋጀት አለበት ሁል ጊዜ ቀን በቀን የሚከታተሉት።
@ቲጂነኝከወልደያyoutube
ብርሸ በቅንነት ደምረኝ
@bintisa7515
@bintisa7515 4 года назад
Llll
@ahavatube2404
@ahavatube2404 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-5h5VyN8lmDE.html
@melatkl7275
@melatkl7275 4 года назад
አር ልጆችሁ ዘና አደረጉኝ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድጋችሁ
@ahavatube2404
@ahavatube2404 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-5h5VyN8lmDE.html
@lula1721
@lula1721 4 года назад
Ameeeen
@negatisultaninstk6248
@negatisultaninstk6248 4 года назад
❣️🤗አላህ ያሳድጋችው ሽልማቱ ምንድነው አለ 👍🤩😀🤣
@zuzutube5271
@zuzutube5271 4 года назад
ውይ አምራን በሳቅ ገደልሽኝ የኔ ቆንጆ
@fatimahmohammed1088
@fatimahmohammed1088 4 года назад
ወይኔ በሣቅ ሞኩኝ
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 4 года назад
ሰው ከልጅ ጋርን አየውልም እደዛሬ ስቄ አላውቅም ስለ ኮረና የዘፈነችው ልጅ እንዴት ጎበዝ እንደሆነች
@dinkadink
@dinkadink 4 года назад
እኔም እኮ ጎበዝ ነኝ ደምሪኝ እስኪ ስወድሽ
@rahelrahel3691
@rahelrahel3691 4 года назад
ኡእኡ. እች ሔጳ የለቸዉ ልጅ ድጋም ገብዙልን 😘😀😀
@yessnargi1785
@yessnargi1785 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-D9E-CiOlvHM.html
@hanahnoo4067
@hanahnoo4067 4 года назад
አስፋው መከራክን አየሕ😂😂😂😂😂😂
@ስደትሚስጥርአለዉ
@ስደትሚስጥርአለዉ 4 года назад
ህፃናት ጋር መዋል መታደል ነዉ የኔማሮች እድግ በሉ
@lula1721
@lula1721 4 года назад
Btam enem kawaki sew kmwal klgoch ga mewal new des yemleg
@wellotube8782
@wellotube8782 4 года назад
ፈጣሪ ከስደት መልስ እደነዝህ ቅመም የሆኑ ልጆች እድንወልድ ፈጣሪ ይረዳን ውዶቼ በዛውም እንደማመር ፈጣነኚ መልሴ
@jmw7824
@jmw7824 4 года назад
ሂያብ ጣፋጭ 😍 ማሂ ሽኮር😍 ሄጳ ቅመም😍 ሁላችሁም እግዚአብሄር ያሳድጋችሁ
@kasahunfamilys4393
@kasahunfamilys4393 4 года назад
Koy gn dislike yemitadergu sewoch gn tenegna nachu weys lej atwedum e ???
@eyobteshome1
@eyobteshome1 4 года назад
ሀሳባቹ ኮንጆ ነው ግን ልጆች የሚጠየቅበትን ብትለዩ ቀለል አድርጉት ባህሪያቸውን ለመረዳት ሞክሩ
@φγπφ
@φγπφ 3 года назад
እንደዚህ በሰው ልጆች እየቀናህ ኑር እንጅ፥ ለአንተስ እንኳን እኔ የ5 ዓመት ባለቤትህ ቀርቶ በንግድ ባንክ ያስቀመጥከው ሳንቲም እንኳን አልወልድልህም ብሏል። አዲዮስ! እንፋታ!!!
@sstube9143
@sstube9143 4 года назад
😂😂😂አይ ልጆችዬ ገደላችሁኝ ኤምራን ቅመም ነሽ😘😍😘😍
@ቢትኢስላምቢትኢስላም
ማሻአላህ ውይይይይ ደስ ሲሉ የኔ ማሮች ስካር የሆናቹ ልጅ ማሻአላህ አምራን እሳት የላሰች አርቲስት ነው ምትሆነው ዝም ብዬ ሳያት
@tshaytesfahum2612
@tshaytesfahum2612 4 года назад
ውይ የኔ ማሮች አፋቸው ሲጣፍጥ እግዚአብሔር ለቁምነገር ያብቃቹሁ።
@aishaabdu2419
@aishaabdu2419 4 года назад
ሀሀሀጀጀጀከጀጀጀጀጰጰ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
ልጆች ነጭ ወረቀት ናቸው ሁለቱ እሳት ናቸው የንግግር ብቃት ተክነውታል መጨረሻው ሽልማቱ ምድነው ክክክክክክክክክክ ወደ ገደለው ማለት ይህ ነው
@ፍፊፍፊ-ሰ2መ
@ፍፊፍፊ-ሰ2መ 4 года назад
ወላሂ በጣምነው የሳኮት
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 2 года назад
ናፍቆትዬ እወድሻለዉ አስፋዉ እንኮን አደረሰክ
@hawaadem4218
@hawaadem4218 4 года назад
ቅመሞች ናችሁ ❤❤ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሣችሁ አደረሰን አባቴ እረጅም እድሜና ጤና
@emmandahailusherar2623
@emmandahailusherar2623 4 года назад
WOW! AMRAN IS SO SO SO SWEET. Her parents r so lucky to have such a smart baby girl.💖💖💖 big likes😘
@ritakobatii3665
@ritakobatii3665 4 года назад
ፀጉር ነበረህ ክክክክክክክክክክክክክ
@ቅዱስሚካኤልሓደራ
@ቅዱስሚካኤልሓደራ 4 года назад
ክክክክክክክክክክክክክክክክ በሳቅ መትኩ ማማየ
@binthussaintube5559
@binthussaintube5559 4 года назад
አምራን ወይኔ በሣቅ ሞኩ 😂😂😂😂😂😂😂
@ethiopia2164
@ethiopia2164 4 года назад
አምራራ የኔ ፍቅር ስታምሪ የኔ ፍልቅልቅ ሁላችሁም ታምራላችሁ አንች ግን ለኔ ልዩ ነሺ አደጊ ፍቅር
@dinkadink
@dinkadink 4 года назад
ሉሉ ጋበዝኩሽ ቤቴ እሽ
@ethiopia2164
@ethiopia2164 4 года назад
ok አመሰግናለሁ
@lula1721
@lula1721 4 года назад
Ammmmen
@miskanamiskana4203
@miskanamiskana4203 4 года назад
ልጆች እኮ ደስ ሲሉ የሚያስቀይመውንም ሆነ የማያስቀይም አያውቁም ይህ ባህሪያቸው ደሞ በጣም ደስ ይላል
@hiwotyemedehanialemlejefii7586
@hiwotyemedehanialemlejefii7586 4 года назад
ባጣም ኡፍፍፍ ደስ ሲሉ
@kiyateka9170
@kiyateka9170 4 года назад
መጨረሻ ላይ ሽልማቱ ምንድነው?😂
@yedngillij3990
@yedngillij3990 4 года назад
ወይኔ ልጅነት እኮ🙊🤣🤣🤣
@eyutube1977
@eyutube1977 4 года назад
በስደት ያላችሁ እህቶቼ ፈጣሪ ወልዶ ለመሣም ያብቃችሁ
@lula1721
@lula1721 4 года назад
Ammmmen lanchm
@azebtufa8535
@azebtufa8535 4 года назад
💝💝💝💝💝💝💝💝👑👑👑👑👑👑👑 አምራዬ ላንቺ የንሳል ግን ያለኝን ነዉ የኔ ማር
@bemenitgebru1286
@bemenitgebru1286 4 года назад
this vid will be legendary for years to come.😂😂😂😂
@senaitmolla4870
@senaitmolla4870 4 года назад
EGZIABHER QEN ALEW
@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 4 года назад
ህፃናት ጋር መዋል እኮ መታደል ነው ሰው ማማት የለ ምን የለ ወንጀል አንሰራ ግን የመዳም ልጆች ትግስቴን ሙጥጥጥጥጥጥ አርገዉ ወስደዉታል እንጂ ልጅ እወዳለሁ ከፊትም ጀምሬ እድግ በሉ
@kemliatub3699
@kemliatub3699 4 года назад
አባት ባይኖረዉም ሀብት ና ንብረት መኖሩ ይበቃል ለቤቱ ዉበት ❤❤❤ መልካም የአባቶች ቀን አባት ነት ሰሜት ላላችሁ በሙሉ አባት ለሁሉም ነገር መሙኪያ ነው አባቴ የኔ ናፍቆት ከኔ እድሜ ቀንሶ ለአንተ ይስጥልኝ የኔ ማሮች ሰትምሩ እድግ ምድግ በሉ
Далее
Трудности СГОРЕВШЕЙ BMW M4!
49:41
Просмотров 1,5 млн
С какого года вы со мной?
00:13
Просмотров 210 тыс.
NEW 2024 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 27 ( BY BRUNO )
45:35