Тёмный

ተዋናይ ገነት ንጋቱ እና ልጇ ልዩ ቆይታ በእሁድን በኢቢኤስ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 488 тыс.
50% 1

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ It includes different multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
#EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Развлечения

Опубликовано:

 

9 май 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 944   
@emongurung2147
@emongurung2147 4 года назад
እኔም እናት መሆን አምሮኝል አምላኬ ከስደትመልስህ ለናትናት አብቃኝ ከመጣብን መቅስፍት ይጠብቀን
@weionmamo6683
@weionmamo6683 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ።ለዛ ያብቃን
@mayanatan6832
@mayanatan6832 4 года назад
አይዞሽ እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት
@mayanatan6832
@mayanatan6832 4 года назад
@@weionmamo6683 ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት
@nebratnigatu2819
@nebratnigatu2819 4 года назад
Amen
@enmu8945
@enmu8945 4 года назад
visit Tokuma Ethiopia about Coronavirus(Covid -19)
@user-xj8hf4zl5x
@user-xj8hf4zl5x 4 года назад
ዋው አለባበሳችሁ ሴት ልጅ እንዲህ ስትለብስ ብቻ ሴት ትመስለኛለች በኢትዮጵያ ምድር ሴቶችን አለባበስ እንደናንተ ያብዛልን ዋውው👌👌👌👌
@frdos2495
@frdos2495 4 года назад
😘😘👍👍👍👌👌
@user-kx9he3is6b
@user-kx9he3is6b 4 года назад
ትክክል ብለሻል እህቴ
@astekastek1000
@astekastek1000 4 года назад
ትክክል
@user-me3kh7rq1u
@user-me3kh7rq1u 4 года назад
እኮ ከፊርም ብትሆኑ ረቆት መውጠት ሞዴል አይደለም ለሀበሸ ምድር አይመጠነት አለበበሰቹሀን አስተከክሉ
@abigailethiopia3362
@abigailethiopia3362 4 года назад
ውዶች subscribe ላደረግኝ መልሼ subscribe በድስታ አደርጋልሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ - [ ] ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-elBkNf14Lm0.html
@user-sh9et7zr7i
@user-sh9et7zr7i 4 года назад
እናት እናት አሏት ስሟን አሳንሰው መሬትና ሰማይ የምታህለውን ሰው እምየ
@abigailethiopia3362
@abigailethiopia3362 4 года назад
Kuraz mebrate ውዶች subscribe ላደረግኝ መልሼ subscribe በድስታ አደርጋልሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ - [ ] ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-elBkNf14Lm0.html
@user-vb5wi7in5d
@user-vb5wi7in5d 4 года назад
በዘህምድርእናትነትንምንምአይገልፀም
@Mlove879
@Mlove879 4 года назад
Eski asbut hulachum enat alchu gn enat mesewatentn yemkeflew lewldchew becha new gn eysus lehulum new so my mother and father is only eyesus new I know I respect my family .long life
@fikiryoutube6075
@fikiryoutube6075 4 года назад
አድስ የቱብ ከፍቹ ነው እና ስብክራይብ አድሩጉኝ ስደተኛዋ እህታቹሁ በቅኒነት ከፈለጋቹሁ እመልሳሎህ
@fikiryoutube6075
@fikiryoutube6075 4 года назад
@@abigailethiopia3362 አድርጌ አሎህ በታማኝነት ይመልሱ
@user-hq7hl6dz9q
@user-hq7hl6dz9q 4 года назад
ኡፍፍፍፍፍ አምላኬ እናት መሆን አማረኝ 😭😭😭የእህቶቼ ከሰደት መልሰ ወልደን ሰመን እናት የሚሆንበትን ቀን የድንግል ማርያም ልጅ በአለም ላይ ያለውን ወረርሸን በሸታ ያጥፋልን 🙏🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን
@habibahabibaa6570
@habibahabibaa6570 4 года назад
አሜንንን
@niyazdashti930
@niyazdashti930 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@Zehabu.
@Zehabu. 4 года назад
ናታኔም ነኝ ባገልግሎቴ ______________ ትክክለኛ አስተያየት ነው ተመችቶኛል :: __ሰብስክራይብ አይረሳ ...አመሰግናለሁ!
@fetube813
@fetube813 4 года назад
ደምሪኝ ዉዴ
@user-xg6jb6rs3s
@user-xg6jb6rs3s 4 года назад
Amen
@bintaby1099
@bintaby1099 4 года назад
እኔም ልጅ ስለምወድ እናቴም ቤተሰቦቼ ይፈራሉ ልጅ አይቼ ማለፍ አልችልም ግን አላገባሁም አሎለድኩም እስኪ ኢንሻአላህ እወልዳለሁ ብዙዙዙ
@user-vb5wi7in5d
@user-vb5wi7in5d 4 года назад
አላህየስጥሽእኔአንድልጀአልኝምኞቴበዙዙዙልጂነው
@user-zi6jc2mf8u
@user-zi6jc2mf8u 4 года назад
እኔም በጣም ነው ልጅ የምወደው እወዳለሁ ብቻ አይገልፀውም ግን ገና አላገባሁም አዳንዴ እፈራለሁ ከልክ ያለፈ ፍላጎት ስላለኝ
@hiwiyashagritube9722
@hiwiyashagritube9722 4 года назад
አይዞሽ ማማየ አባባል ነዉ እኔም ገና በልጅነቴ አንቶ በጣም እወድ ነበር አሁን ፈጣሪ ይመስገን ሰጥቶኛል በፈለኩት ስአት እና ፈጣሪ ያስጥሽ ዉደ
@asiya.abedlaasia3645
@asiya.abedlaasia3645 4 года назад
Sofia Sofia enam.edzawu Lje betam.new miwude Allah.ywufkne".sualh;yhonotne
@edeneden1989
@edeneden1989 4 года назад
ማማየ እግዛቤሔር ይሥጥሽ አይዞሺ ወይ እኔም እንጃኔ ገና ልጂ ነኝ ግን ከልጂነቴ ጀምሬ ልጂ በጣም ነው ምወደው እና በቃ ሀሣቤ ሁሉ እንደዛ ነው እና በቃ በጣም ሥለምወድ ከልክ በላይ እና በቃ እኔጃ አንዳንዴ እፈራለሁ በቃ እግዛቤሔር ይሥጠኝ እጂ ለሁላችንም ፈጣሪይ ይሥጠን ልጂ
@user-sn6dz6ve2t
@user-sn6dz6ve2t 4 года назад
እናትነትን አላህ ይወፍቀን ልጅ ውስጤ ነው
@abigailethiopia3362
@abigailethiopia3362 4 года назад
ውዶች subscribe ላደረግኝ መልሼ subscribe በድስታ አደርጋልሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ - [ ] ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-elBkNf14Lm0.html
@user-bn2hu9tj7u
@user-bn2hu9tj7u 4 года назад
እኔም ወላሂ በጣም ከመውደዴ የተነሳ እፈራለሁ ላሎልድ ነወይ ብየ
@user-uo4bc8bd6o
@user-uo4bc8bd6o 4 года назад
አሚን ዉደ በቅንነት እንደማመር
@user-uo4bc8bd6o
@user-uo4bc8bd6o 4 года назад
@@user-xt8tg5gn7q እንደማመር እህት
@enmu8945
@enmu8945 4 года назад
visit Tokuma Ethiopia about Coronavirus(Covid -19)
@tesfayemessele3089
@tesfayemessele3089 4 года назад
‘እናትማ እናት ናት’- (በተስፋዬ መሠለ) =========//========== እናትማ እናት ናት ረቂቅ የሰው ፍጡር- የሌላት መተኪያ፣ ገደብ-የለሽ ፍቅሯ ከአድማስ የሰፋ- የሌለው መለኪያ፣ ለልጇ የምትኖር ለልጇ የምትሞት- እሷ ኑሮ የሌላት፣ ፍቅሯ የረቀቀ ከአዕምሮ በላይ- እናትማ እናት ናት፣ ውለታዋ እንደ ሰማይ የገዘፈ- እንደ ባሕር ዘልቆ የጠለቀ፡ ፍቅሯ ቃላት የማይገልጹት- እንደ ሕዋ መጥቆ የረቀቀ፣ እናትማ እናት ናት ምንም ማንም- የማይኖራት ወደር አቻ፣ የማይነጥፍ ፍቅር ያላት - ዕንቁ የሰው ፍጡር እናት ብቻ! ========//========
@abigailethiopia3362
@abigailethiopia3362 4 года назад
Tesfaye Messele ውዶች subscribe ላደረግኝ መልሼ subscribe በድስታ አደርጋልሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ - [ ] ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-elBkNf14Lm0.html
@fatimamd4470
@fatimamd4470 4 года назад
Z
@sameeraadam5931
@sameeraadam5931 4 года назад
ዋውው
@user-in9ho9dc2n
@user-in9ho9dc2n 4 года назад
እናት አለሚቱ
@genetassafe2132
@genetassafe2132 4 года назад
በትክክል
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 4 года назад
ገኒ ሰሜቴን ነው የገለጽሽው እኔም እፈራለሁ እናት አልሆን ይሆን እላለሁ አደራ ድንግል ሆይ ልጅ እንድትሰጠኝ ነው ልመናየ
@mariammahi3618
@mariammahi3618 4 года назад
Yen konjo tehognslsh chrash edzh edatasbe
@abigailethiopia3362
@abigailethiopia3362 4 года назад
አብይ የፍቅር ሰው ንገሩት እንደምውደው ውዶች subscribe ላደረግኝ መልሼ subscribe በድስታ አደርጋልሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ - [ ] ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-elBkNf14Lm0.html
@user-mh2xw1li8w
@user-mh2xw1li8w 4 года назад
አይዞሽ እኔ እራሱ ያረብሀገር የስራ ጉዳት ልጂ የሚኖረኝ ይመሥለኛል
@tewahidonatmasarate3741
@tewahidonatmasarate3741 4 года назад
inem.indachi negni.lij kemefeleg yetenesa.lamin guaguawu biye irasen teyikalew.mariam hoyi adershin
@umuabdeiiahtube3771
@umuabdeiiahtube3771 4 года назад
ውዶቸ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ እስኪ
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 4 года назад
እናቴ እንኳን ለዚች ቀን አደረሰሽ ኑርልኝ ለዘላለም
@Zehabu.
@Zehabu. 4 года назад
o. z ______________ ትክክለኛ አስተያየት ነው ተመችቶኛል :: __ሰብስክራይብ አይረሳ ...አመሰግናለሁ!
@fetube813
@fetube813 4 года назад
እንደማመር ዉዴ
@fetube813
@fetube813 4 года назад
@@Zehabu. እንደማመር ዉዴ
@user-ph8vq5ob7e
@user-ph8vq5ob7e 4 года назад
እናትነት ትልቅ ስጦታ እናቶች እረጅም እድሜ ይስጣቹ
@zulesherefa6934
@zulesherefa6934 4 года назад
እረ ኮረና እየጠጠረ ነው ይህን ኮመንት የምታነቡ በጭንቀት እብድ ልሆን ነው ስደት ላይ በዱዋችሁ አስቡኝ
@zeinetbasier9677
@zeinetbasier9677 4 года назад
አብሽሪ እህቴ አላህ ያውቃል
@user-ue6oc1zb5w
@user-ue6oc1zb5w 4 года назад
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያበርታሽ ደግሞ አትፍሪ ተግተሽ በሀይማኖትሽ ፀልይ ለኛ የመጣ ከሆነ መቸም አይቀርም ለኛ ካልሆነ ደግሞ ትቶን ይሄዳል አትጨነቂ
@susubintmehammed
@susubintmehammed 4 года назад
አብሽሪ ሁቢ
@apptuble1610
@apptuble1610 4 года назад
አላህ የቀደረው አይቀርም
@mdvip4851
@mdvip4851 4 года назад
አብሽሪአላህጭንቀትሽንያስወግድልሽእህቴ
@user-vv2bx2ct7v
@user-vv2bx2ct7v 4 года назад
ውዶቼ በናት ናፍቆት የተጎዳሁ ነኝ አሟታል ብለውኝ ተጨንቄያለሁ ዱአ አድርጉልኝ
@muselsel3555
@muselsel3555 4 года назад
Allah afiya yarglsh💓
@user-hb5tv4yg3d
@user-hb5tv4yg3d 4 года назад
አላህሰ
@user-os8fp2hw8b
@user-os8fp2hw8b 4 года назад
አላህ ያሽርልሽ ማማዬ ከይር ያሰማሽ ያረብ
@user-vv2bx2ct7v
@user-vv2bx2ct7v 4 года назад
@@muselsel3555 አሚን እህቴ
@user-vv2bx2ct7v
@user-vv2bx2ct7v 4 года назад
@@user-os8fp2hw8b አሚን እህቴ ጀዛኪላህ ከይር
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 4 года назад
ወይኔ ስታምሩ እሕትሽ ነው የምትመሥል ገንየ ተሽሎሽ እዲሕ ማየቴ ደስስስ ብሎኛል እኔም ከስደት ስመለስ ከኔ እኩል ሑና ቁመቷ ባገኛት መልካም የእናቶች ቀን ይሑንልን
@user-kx9he3is6b
@user-kx9he3is6b 4 года назад
እናቴ እውድሻለዉ የኔ ናፍቆት መልካም የእናቶች ቀን ለአለም እናቶች ሁሉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 4 года назад
እናት መሆን መታደል ነው ያላችሁ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ለሌለን ፈጣሪ በልጅ ይባርከን
@user-rj2ws8cx9r
@user-rj2ws8cx9r 4 года назад
እናት እናት እናት በምን አይነት ቀለም በምንስ ብዕር ከቶ ልዘርዝረው እማ ያንቺን ፍቅር ጸሀይ ስትወጣ በጠወት በጀበር ተጀምሮ ቢጻፍ እማ ያንቺ ክብር ከቶ መች ያልቅና እንዲህ በቀላል እናቶቻችን ሺ ዘማን ይኑሩልን ለ አገራችን ሰላም፣ፍቅር ይስጣት ከክፉ ይጠብቅልን
@user-pr6lc3rb5l
@user-pr6lc3rb5l 4 года назад
አቤት እውነትነት ሚስጥሩ እረቂቂ
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 4 года назад
ውይ ገንዬን በጣም ነው የምወዳት ደርባባ ሴት !!!
@Zehabu.
@Zehabu. 4 года назад
Amsale Aweke ______________ ትክክለኛ አስተያየት ነው ተመችቶኛል :: __ሰብስክራይብ አይረሳ ...አመሰግናለሁ!
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 года назад
እናት ና ልጅ ደሰ ትላላችሁ
@samrihappyfamily9886
@samrihappyfamily9886 4 года назад
Memey menaw tefashen selam nashe 😍🙏🏾❤
@abigailethiopia3362
@abigailethiopia3362 4 года назад
ሚሚ የቤተሰብ አፍቃሪ ና ሟች ውዶች subscribe ላደረግኝ መልሼ subscribe በድስታ አደርጋልሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ - [ ] ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-elBkNf14Lm0.html
@samrihappyfamily9886
@samrihappyfamily9886 4 года назад
@@abigailethiopia3362 argeleshe alhun meleshelen amsgenalo 😍
@umuabdeiiahtube3771
@umuabdeiiahtube3771 4 года назад
ሰብስክራይብ አድርጉኝ እስኪ በቅንነት
@csrffgddggdrt4180
@csrffgddggdrt4180 4 года назад
እናት መሆን መታደል ነው ለእኛም እግዚአብሔር ልጅ ይሰጠን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@hahatubeha1954
@hahatubeha1954 4 года назад
እሲ ልጅ እፈልጋለሁ በንፁህ ልባችሁ ዱአ አርጉልኝ የአላህ
@user-vn9is8bn5r
@user-vn9is8bn5r 2 года назад
አላህ ይወፍቅሽ ማማየ
@user-yy1zm7vi3f
@user-yy1zm7vi3f 4 года назад
ለመላው ኢትዮጵያን. መልካም. የእናቶች ቀን. ይሁንላችው
@seadaebrahim3037
@seadaebrahim3037 4 года назад
እናትነትን አላህ ይወፍቀን ያረብ ሷሊህ ልጆችን ይስጠን ላልወለድነው
@aron5741
@aron5741 4 года назад
በማንኛውም ምክንያት መውለድ ፈልጋቹህ ላልቻላቹህ እግዚአብሔር የልጅ እናት ወይም የልጅ አባት ያድርጋቹህ ።።
@sumeyasumeya8740
@sumeyasumeya8740 4 года назад
Amen Amen amen amen amen amen amen
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 года назад
ገኒዬ የኔ ምርጥ እድሜ ና ጤና ይስጥሽ // እሽሩሩ እማ// እሽ ሩሩ እማ ልበልሽ በተራ የውለታሽ ብዛት ሆነብኝ ተራራ፤ እሽሩሩ ብዬ ላብሰው እምባሽን ለኔ ሽጠሿል ክብር ሴትነትን፤ አሁን ላይ አዝዬ እሽሩሩ ብልሽ ይጨምራል እንጂ አይቀንስም ፍቅርሽ፤ እሽሩሩ ብዬ ላኑርሽ ዘላለም አንቺን የሚተካ የለም በዚች አለም፤ እሽሩሩ ብልሽ አዝዬሽ እንደልጅ የመኖር ሚስጥሬ:ሆነሽኛል ከደጅ፤ እሽሩሩ ልበል ልበልሽ ደግሜ እናቶች ሺ አመት ያኑሩ እግዚአብሔር
@abigailethiopia3362
@abigailethiopia3362 4 года назад
ሚሚ የቤተሰብ አፍቃሪ ና ሟች ውዶች subscribe ላደረግኝ መልሼ subscribe በድስታ አደርጋልሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ - [ ] ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-elBkNf14Lm0.html
@user-mh2xw1li8w
@user-mh2xw1li8w 4 года назад
የኔውድማሻአላህ እንባየን አመጣሼው እድሜና ጤና ለእናቶች😢😢😢
@titititi1313
@titititi1313 4 года назад
Amen Amen Amen
@hikmamehammed9062
@hikmamehammed9062 4 года назад
ወይኔ ግጥሙ አስለቀሰኝ😭😭😭😭😭😭 እድሜ እና ጤና አላህ ይወፍቅልን እናቶቻችንን ያረብ
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 4 года назад
መልካም የእናቶች ቀን ግገንየ ትክክል ህዝቡ ተዘናግቷል በጣም እሚያነቃው ያስፈልጋል
@user-go2cp9fn7q
@user-go2cp9fn7q 4 года назад
እናት እናትኮናት ገበና ሸፋኝ ማን እደናት ለሁላችንም እናቶች ረዥም እድሜ ከጤናጋ ጌታ ይስጥልን ለናቶች በተለይ ጉሊት ቸርችረው ላሳደጉን
@abigailethiopia3362
@abigailethiopia3362 4 года назад
እናቴ ክብሬ ሞገሴነሽ ክፉሽን አልስማ ውዶች subscribe ላደረግኝ መልሼ subscribe በድስታ አደርጋልሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ - [ ] ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-elBkNf14Lm0.html
@enmu8945
@enmu8945 4 года назад
visit Tokuma Ethiopia about Coronavirus(Covid -19)
@woinshet2595
@woinshet2595 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-nj1dz9bf9o
@user-nj1dz9bf9o 4 года назад
ገኒየ የኔ መልካም እድሜና ጤና ይስጥሽ ከልጂሽ ጋር ስታምሩ
@user-uo4bc8bd6o
@user-uo4bc8bd6o 4 года назад
እንደማመር ውደ
@Zehabu.
@Zehabu. 4 года назад
በኢትዮጵያዊነቴ እኮራለሁ ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ ______________ ትክክለኛ አስተያየት ነው ተመችቶኛል :: __ሰብስክራይብ አይረሳ ...አመሰግናለሁ!
@user-uo4bc8bd6o
@user-uo4bc8bd6o 4 года назад
@@Zehabu. እንደማመር እህቴ በቅንነት
@fekerelove2546
@fekerelove2546 4 года назад
እኔት ዘላለም ኑርል ብቻል ከኔ ቀንሶ ለእነቴ ብሆን ደስ ይለኛል እነት አትጠገብም ለሁሉም እነቶቻችን ጤና እድሜ ይስጠቻው
@FatimaFatima-dl7jh
@FatimaFatima-dl7jh 4 года назад
አሰለቀሳችሁን እኔ እናት የለኝም እናቶችን ሳይ አለቅሳለሁ ፈጣሪ እናትን እድሜዋ ይርዝም
@kedijahassen134
@kedijahassen134 4 года назад
የኔማር አብሽሪ የአላህ ሥራ ነው
@wollobeteamhara5093
@wollobeteamhara5093 4 года назад
እኔም በስደት ሆኘ ልጀይናፍቀኛል እግዚአብሔር ይህን ቀን መልካም አድርገው ለሀገራችን ያብቃን 🙏🙏🙏👏👏
@haditube1026
@haditube1026 4 года назад
አይዞሽ ውደ ይኸ ቀን አልፎ በሰላም በሀገራችን ያብቃን
@wollobeteamhara5093
@wollobeteamhara5093 4 года назад
አሜን ማማዬ
@user-qj4jw5zm1w
@user-qj4jw5zm1w 4 года назад
ዋውውውው ግጥሙ ማሻ አላህ ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት በርቺ ውደ በጣም ታምራላችሁ😍
@fetube813
@fetube813 4 года назад
እንደማመር
@taibattt4535
@taibattt4535 4 года назад
በጣም እናት መሆን ደስ ይላል የናትን ወለታ እሚታወቀዉ እናት ሲኮን ነዉ እረጅም እደሜ ለእናቴች
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 4 года назад
ምርጥ ገጣሚ ነሽ ማር በርቺ። ሀኒ&ገኒ እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ።
@user-zl1mh9ww1w
@user-zl1mh9ww1w 4 года назад
እናት መሆን አማረኝ 😭😭😭😭😭😭
@tegestbeza3808
@tegestbeza3808 4 года назад
Enim
@user-zl1mh9ww1w
@user-zl1mh9ww1w 4 года назад
@@zariinegn4744 Amen yen wed
@amnaalowais2621
@amnaalowais2621 4 года назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@emuhabeshawit3779
@emuhabeshawit3779 4 года назад
Allah hasabshin yasakaleshi
@emumuhamed6567
@emumuhamed6567 4 года назад
ማሬ ሥቃይም ደሥታም የያዘነዉ እናትነት ግን አልሀምዱሊላህእኔ አሁንነዉ የወለድኩት በሥደት ላይ መዉለድ መከራነዉ
@user-cz1dl1fr2y
@user-cz1dl1fr2y 4 года назад
ኡፍፍፍ እማየ ሁለም ኑሪልኝ😍❤❤እናቶቻችንን ሰላም ያርግልን
@senait3323
@senait3323 4 года назад
በስመአብ በጣም ደስ የሚል ቀን ነው መልካም የናቶች ቀን እኔም አንደኛ ነኝ ለኮሜንት አይገርምም
@abigailethiopia3362
@abigailethiopia3362 4 года назад
senait 33 ውዶች subscribe ላደረግኝ መልሼ subscribe በድስታ አደርጋልሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ - [ ] ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-elBkNf14Lm0.html
@Zehabu.
@Zehabu. 4 года назад
senait 33 ______________ ትክክለኛ አስተያየት ነው ተመችቶኛል :: __ሰብስክራይብ አይረሳ ...አመሰግናለሁ!
@fetube813
@fetube813 4 года назад
ደምሪኝ ዉዴ
@aschebogala7673
@aschebogala7673 4 года назад
በጣም ታምራላችው ገንዬ እግዚአቤሔር ያሳድግልሽ እናቴ መልካም የእናቶች ቀን ይሁንልሽ የኢትዮጵያ የአለም እናቶች ሁሉ እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችው ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና የይስጣችው ሺ አመት ኑሩልን
@merryyoutube469
@merryyoutube469 4 года назад
ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ እናቴ እንኳን ለናቶች ቀን አደረሰሽ እወድሽ አለሁ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እግዚአብሔር ለመገናኘት ያብቃን ለሞላው እናቶች በሙሉ እንኳን ለናቶች ቀን አደረሳችሁ
@amenamenamenamen2246
@amenamenamenamen2246 4 года назад
ገንየ እዴት እደምወድሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ። ልጂሽም ደሰየምትል። ናት እማየን እወድሻለሁ
@zekiyasiraj1591
@zekiyasiraj1591 4 года назад
ቀሚሳችሁ ያምራል ገኒየ
@Tube-jg4tj
@Tube-jg4tj 4 года назад
እንኳን ለእናቶችቀን አደረሳችሁእረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለናቶቻችን ለሌሉትም እግዚአብሔር ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን ❤😘❤
@hlinaheli4444
@hlinaheli4444 4 года назад
እነት ውለታዋ ብዙ ነው እናቴ እወድሻለሁ እድሜና ጤና ሰቶሽ ውለታሽን መላሽ ያርገኝ
@rozitube2150
@rozitube2150 4 года назад
ገንዬ የኔ ምርጥ ተዋናይ ሀኒዬ ሁላችሁም መልካም የርናቾች ቀን💖💖💖
@hadiethio-
@hadiethio- 4 года назад
ebs ላይ ራቁታቹ የምትቀርቡ ሴቶች ዛሬ ከገኒ እና ከልጇ ተማሩ። ገኒ በጣም ነው ምወዳት መልካሙ ሁሉ ተመኘሁልሽ ሰናአስበው ረመዳን እያለቀ ነው ያረብ
@fetube813
@fetube813 4 года назад
እንደማመር ዉዴ
@user-mv4hk1xl1m
@user-mv4hk1xl1m 4 года назад
ኦፍፍፍ እደት መታደል ነው እናትነት እድሜና ጤና ይስጥሽ እማየ በጣም ስታስቀኑ ገኒየ
@naimamuhamed7925
@naimamuhamed7925 4 года назад
የአሏህ እናቴን አሥናፈቃችሁኝ እኔም እናቴ ተቱለ ነገሬ ነበረች አሏህ በሰላም ያገነኝን ያረብ
@tsegishyoutubeyoutube3141
@tsegishyoutubeyoutube3141 4 года назад
ገኒን በጣም ነው የምወዳት የማደንቃት እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችሽ እረጅም እድሜ ይስጥሽ
@fetube813
@fetube813 4 года назад
እንደማመር ዉዴ
@hirutwedajo8944
@hirutwedajo8944 4 года назад
መልካም የእናቶች ቀን ገኒዬዎ ❤️
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 4 года назад
እንኮን አደረሳችው እናቶቻችን ለዝች የተባረከች ቀን ያመት ሰው ይበላችው የዛሬ አመት በሰላም እንገናኝ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችው ቸሩ ፈጣሪ አሜን
@Mariam-zh2ie
@Mariam-zh2ie 4 года назад
ገኒዬ ስወድሽ እውነት ንግግርሽ እራሱ አንጀት ያደርሳል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥሽ የልጆችሽ እናት ያርግሽ ሀኒቾ አንቺም እግዚአብሔር አምላክ የተመኝሽውን መንታ ጨምሮልሽ ባለሽ ላይ የልጆሽ እናት ያርግሽ እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን ይስጥልን
@tubehassenendris7106
@tubehassenendris7106 4 года назад
ወይኔ እናቴን ብዙ ይቅርታ ሳልላት ሞተችብኝ ወይኔ ልዳማየ እማ አላህ ይማርሽ
@hayatabebe3394
@hayatabebe3394 4 года назад
Ayizok wondime
@tubehassenendris7106
@tubehassenendris7106 4 года назад
@@hayatabebe3394 አሚንንንን እህት
@user-mx8vh2hu1x
@user-mx8vh2hu1x 4 года назад
አይዞህ አላህ ይራህማቸው
@user-cg2zt3te5n
@user-cg2zt3te5n 4 года назад
ename edaete nage alleh jenaete ferdawessen yiwefkacowe
@fanyeabichuwadaje1952
@fanyeabichuwadaje1952 4 года назад
Ayezohe wadem entihen Allah yerhmachewu. Enam lek endate atechatlehu Allah yeznileshe ema
@soligodislove4285
@soligodislove4285 4 года назад
Happy mother's day long live our mother's 🌺🙏💔
@Tube-nn3xe
@Tube-nn3xe 4 года назад
እናቴ የኔ መምህር እረጅም እዲሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ሁሉ ነገር ♥️♥️😥ደግሞ ናፍቀሽኝል
@mimiyenatienat3517
@mimiyenatienat3517 4 года назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እናትነት •••••••••!!!😍 ገንዬ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ 😘
@richeyekuriilij2708
@richeyekuriilij2708 4 года назад
Happy mother's day haniye &geni
@medenkiydemel1159
@medenkiydemel1159 4 года назад
ገኒየ በጣም ታምራላቹሁ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቹህ ገኒ
@user-vr1dp5rd3f
@user-vr1dp5rd3f 4 года назад
ዋውውውውውው በጣም ደስ ይላል እውነት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣቹ እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ እናቴ በጣም እወድሻለው
@bazedemise7529
@bazedemise7529 4 года назад
የእውነት ግጥምሽ አስለቀሰኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ቆንጆ 😭😭❤❤❤
@fyoritube
@fyoritube 4 года назад
መልካም የእናቶች ቀን ገንየ እንዲሁን ክብር ለእናቶቻችን
@abigailethiopia3362
@abigailethiopia3362 4 года назад
FYORI TUBE ውዶች subscribe ላደረግኝ መልሼ subscribe በድስታ አደርጋልሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ - [ ] ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-elBkNf14Lm0.html
@Zehabu.
@Zehabu. 4 года назад
FYORI TUBE ______________ ትክክለኛ አስተያየት ነው ተመችቶኛል :: __ሰብስክራይብ አይረሳ ...አመሰግናለሁ!
@user-of1jv7ow2t
@user-of1jv7ow2t 4 года назад
እንኳንም ተሽሎሽ ለዚህ ቀን አደረሰሽ ገኒየ በጣም ነበር ያዘኩት የዛኔ ተመሽ ተኝተሽ።የኔ እናት! ለሁሉም እናቶች እይኳን አደረሳችሁ የኔ እናትም።አፈር ቢጫናትም😭😭😭 አላህ ሆይ☝እናቴ ምንም አልከለከለችኝምና ምንም አትከልክላት ያረብ 😭😭😭ጀነትን ወፍቅልኝ ኢላሂየ☝ ያረሂም
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Год назад
አሚን ያረብ
@beryhelen6204
@beryhelen6204 4 года назад
እንኳን አደረሰሽ ገኒ. እረጅም እድሜ ከጤናጋራ. እመኝልሻለው. እኔም እናት ነኝ ደስይላል
@bukayayelemmafriew5385
@bukayayelemmafriew5385 4 года назад
ቀናሁኝ በጣም፤ እውነት ነው እናትነት ትልቅ ዋጋ የሚያስከፍል ነው። እናትነት ደግሞ ጸጋ ነው። እግዚአብሔር እናቶችን ይባርክ።
@user-yb9ly4lf2m
@user-yb9ly4lf2m 4 года назад
እማ እኳን አደረሠሽ በስደትም ብሆን ምግዜም አስብሻለሁ እማ የኔ ፍቅር አገራችነን ሠላም አድርግልን
@selamselsmselam6601
@selamselsmselam6601 4 года назад
ሥታምሩ እመብርሀን ትጠብቃቹ ታሥቀናናቹ
@user-uo4bc8bd6o
@user-uo4bc8bd6o 4 года назад
እንደማመር በቅንነት
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 года назад
የኔ ደርባባ ገኒየ ምርጥ እናት ነሽ ፈጣሪ ልልጆችሽ ያኑርሽ የኔ ቆንጆ የሴት በላይ ነሽ ልዩ ነሽ መልካም የእናቶች ቀን ይሁንልን እናቶቻችን ያኑርልን
@mhalitgirmay3064
@mhalitgirmay3064 4 года назад
ለሁላችንም ፍሬ ይስጠን ውይ እናትነት ትልቅ ስጦታ ነው እኔም ወልጄ እናቴ ለኔ የከፈለችውን መስዋትነት ማየት እፈልጋለው ፈጣሪ የዛ ሰው ይበለኝና
@abigailethiopia3362
@abigailethiopia3362 4 года назад
Mhalitማ girmay ውዶች subscribe ላደረግኝ መልሼ subscribe በድስታ አደርጋልሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ - [ ] ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-elBkNf14Lm0.html
@user-ox1kh5bl1g
@user-ox1kh5bl1g 4 года назад
በጊጢም ልብ ታሰበራ የምሪ ፈጠሪ ይጣብቃቹ ሁለቹንም መልከም የነትነት ቀን😭😭😭💕💕💕💗💗
@user-gz5yp7gz9d
@user-gz5yp7gz9d 3 года назад
ማሽአላህ
@niloveyoumama6693
@niloveyoumama6693 4 года назад
ውዶች ኡካን ላእናቶቸ ቀን አደረሰቹ እናቴ ኑሩልኝ እካ ላታ ሞቴ ልቤንም ውስጅው ጨምረሽ ኑሩበት ጥረሴንም ውስጅው ዳርበሽ ሰቅበት አይኔን ብቻ ትይው አንችን እነደይበት እማ እናቴ እወድሻሌው ነፈቅ ብላሽኛል እኔ ልጅሽ N ነኝ ካበህር ማዶ
@kaletube9339
@kaletube9339 4 года назад
ፈጣሪየሁላችንም እናቶች ይጠብቅልን እረጅም እድሜይስጥልን ገኒየ የኔጅግና እርጅም እድሜ ከሁሉጤናጋር ተመኘሁልሽ
@consciencecrown1243
@consciencecrown1243 4 года назад
ህይወቴን ብርትት፣ ፍክት፣ ዕድስ የምታደርጊልኝ የምንጊዜም ጀግና እና ልባም ሴት እማየ እ ወ ድ ሻ ለ ሁ ሽ አመት ኑሪልኝ አሜን
@Yafet88
@Yafet88 4 года назад
እንኳን አደረሳቹ ለኢትዮጵያ እናቶች በሙሉ በህይወት የሌሉትን ፈጣሪ ነብሳቸውን ይማርልን
@fetube813
@fetube813 4 года назад
እንደማመር ዉዉ ዴ
@user-sj3dm9ky6h
@user-sj3dm9ky6h 2 года назад
amen😭😭😭😭😭
@Yabseratube
@Yabseratube 4 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ከስደት አዉጥቶን እናት የምንባልበትን ቀነ ያቅርብልን በመልካምነት ስብስከራይብ አድሩኝ
@kamilatube865
@kamilatube865 4 года назад
እረኩሽ አርጌኝ
@Yabseratube
@Yabseratube 4 года назад
@@kamilatube865 እሺ
@fetube813
@fetube813 4 года назад
እንደማመር
@fetube813
@fetube813 4 года назад
@@kamilatube865 እነደማመር ዉደ
@Yabseratube
@Yabseratube 4 года назад
@@fetube813 ደምሬለሁ ደምራኝ
@user-mh2xw1li8w
@user-mh2xw1li8w 4 года назад
እንኳን አደረሳችሁ ገነትን ስወዳት የኔ ውብብብብ ልጂሽም ለቁምነገር ያብቃት ሀኒየ የኔ ውድ💋💋💋💘💘💘💕💕💕💕
@ahmadkhalil7070
@ahmadkhalil7070 4 года назад
ታምራላችው እኔ እናቴ ከተለየችኝ ሰ7 አመት ሆናቷል ነብስሽን ይማርልኝ እማዬ
@nasinasiha3028
@nasinasiha3028 4 года назад
Umii betam wadishalow Allah rajim edime la enatoch Hulu💗
@seblewongel122
@seblewongel122 4 года назад
እኔ አሁን ወልጃለሁ ግን እናቴ በህይወት የለችም እንዴት ብዬ ይቅር በይኝ ብዬ እግሯ ስር ልውደቅ በልጅነት ግዜ ስላጠፋዋቸው ጥፋቶች 😭😭😭😭 ሁል ግዜ ውስጤ የሚገበገበው ይህንን ሳስብ ነው እናቴ ካረፈች 12 አመት ሆኗል
@fadelnahle6289
@fadelnahle6289 4 года назад
አይዞሽሼሽሽ ማማዬ እግዚአብሔር የፈቀደው ሆነ ልጅሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ እማ😔🙏🙏🙇☝
@abigailethiopia3362
@abigailethiopia3362 4 года назад
Hana Amen ውዶች subscribe ላደረግኝ መልሼ subscribe በድስታ አደርጋልሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ - [ ] ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-elBkNf14Lm0.html
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 4 года назад
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያፅናሽ ሁሉም ባለተራ ነው
@dgdghdd4816
@dgdghdd4816 4 года назад
አይዞሽ እህቴ እኔም እዳችው ነኝ ወልጃለሁ ግን እናትን ማጣት ሁልጊዜ የእግር እሳት ነው ነፍሳቸውን ይማርልን እኛም ወደዛው ነን
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 4 года назад
አይዞሽ ማማይ እኔም አለሁ እንዳንች ስባዝን
@Yafet88
@Yafet88 4 года назад
እናቴ ከእኔ አልፈሽ የልጆቼም እናት ሆነሻል ረጅም አረድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ልጆቼ እንደ እናት ባላሳድጋችሁም ሁሌም በልቤውስጥ ናቹ እግዚአብሔር ከፈቀደ ከስደት መልስ አብሬአቹ እሆናለው እወዳችዋለው❤❤
@semutimohammed
@semutimohammed 4 года назад
እንባዬ መጣ ከምር ምለ አለ ከእናቴ ጉን ብሆን😢😢😢
@zinetbintahmeddd2022
@zinetbintahmeddd2022 4 года назад
ውዶቸ እኔም ሳሊህ ልጅ እድሰጠኝ ዱአ አርጉልኝ ❤❤❤❤❤❤❤
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 4 года назад
Beautiful mother and daughter ❤️👍🏾😍
@argobbatube2232
@argobbatube2232 4 года назад
ለእናቶቻችን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን በብዙ😍😍😍
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 4 года назад
*እውይ እናት እና ልጅ ስታምሮ ክአይን ያውጣችሁ 😍😍😍 !*
@fetube813
@fetube813 4 года назад
ደምሪኝ ዉዴ
@mesiemesie9311
@mesiemesie9311 4 года назад
እኔስ ልቤን አመመኝ ምን አለበት። የእኔንም እናት ለዚች ቀን ብታበቃት ግን ሁሉም የእግዚአብሄር ፍቃድ ነው
@abigailethiopia3362
@abigailethiopia3362 4 года назад
Mesie mesie ውዶች subscribe ላደረግኝ መልሼ subscribe በድስታ አደርጋልሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ - [ ] ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-elBkNf14Lm0.html
@karemaaa4945
@karemaaa4945 4 года назад
አይዞሽ እህቴ
@fantayoutube8854
@fantayoutube8854 4 года назад
ገንየ የኔ ምረጥ እድሜና ጤና ይስጥሺ አድ ሰፈር ሁኝ አድቀን አይቻት አላቅም
@astekastek1000
@astekastek1000 4 года назад
ዊ ስታምሩ አይለያቹ በጣም ታምራላቹ መቼ ይሆን እናትምሆነዉ ናፈቀኝ
@LinaLina-xf8uj
@LinaLina-xf8uj 4 года назад
እደትደስይላል፣እናትከልጇገር፣ልጂከናቷጋር፣እፍፍፍእናቴኑርልኝእማ፣ይኸክፉቀንአልፎለመገናኘትያብቃን
@fetube813
@fetube813 4 года назад
ደምሪኝ ማማ
@amuamuti9333
@amuamuti9333 4 года назад
wey geniye betam new miwedish allah anchenm lijochesh yitebkilesh
@user-vc4jv9eb1l
@user-vc4jv9eb1l 4 года назад
ገኒዬ አቤት ስወድሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ለሁሉም እነመቶች እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን
@user-bi8br5uc8f
@user-bi8br5uc8f 4 года назад
አላህ ለትልቅ ቁምነገር ያብቃሺ እህቴ መልካም እናቶች ቀን ስታምር
@user-ud4qm3gy5g
@user-ud4qm3gy5g 4 года назад
እኔም እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ የዛሬ አመት የልጅ እናት እንድሆን የመጀመርያ ልጄ ሴት ከሆነች #መክሊት አላታለው ውንድ ከሆ ደሞ አብርሃም #ይሳካልሽ በሉኝ አይከፈልበትም በሰላም ላገራችን ያብቃን የመጣብንም መቅሰፍት እግዚአብሔር ያጥፍልን
@user-xh6wb1cs2q
@user-xh6wb1cs2q 4 года назад
ፈጣሪ ያሳካልሺ እኔም እዳች ነው ሁሳቤ አንድ ልጂ አለችኝ ፆወን ትባላለች ከባሌ ጋር ተጣላን ታርቀን ሁለተኛ ልጀን በርከት አልኩት ምኙቴ ነው ፈጣሪ ያሳካልን
@user-mz3pv1oi5f
@user-mz3pv1oi5f 4 года назад
በጣም እናት ነት በምንም ልገለፅ አይቻልም እኔም አንድት ልጅ አለችኝ ትደግልሽ በሉኝ
@Asia-ii6bd
@Asia-ii6bd 4 года назад
ትደግልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ እህቴ
@user-uq2ko3ms4b
@user-uq2ko3ms4b 4 года назад
አለባበሳችሁ 1 ኛ ገኒየ
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 4 года назад
ደስ ድትሉ ገኒየ እና መክሊት። ለእናቶቻችን እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን። እናት ምን ቃል አለት እናት ከቃል በላይ ናት እማየ የኔ ውድ እድሜሽን ያርዝምልኝ።
@fetube813
@fetube813 4 года назад
እንደማመር
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 4 года назад
@@fetube813, እሽ ውደ
@user-wt9yu2ct3j
@user-wt9yu2ct3j 4 года назад
ውይ ስወድሽ እኮ ገኒዬ ሀኒ እባክሽ መሀተም እስሪ
@ebrahimhussein5096
@ebrahimhussein5096 4 года назад
አሥራለች መቅዲ የመቤቴ ልጂ ነኝ
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 4 года назад
ካለባበሳችሁ ጀምሮ ስታምሩ እናት ለዘላለም ትኑር
@hanaanna8071
@hanaanna8071 4 года назад
ክብር፣ለእናቶች፣ ለእናቶቻችን፣እረጅም፣እድሜ፣ይስጥልን
@user-tb1jo8qc5u
@user-tb1jo8qc5u 4 года назад
እናቴ የኑር አይኔ ኑሪልልልኝ ሽ አመት
@ygggt7727
@ygggt7727 4 года назад
ግን ለምን ነዉ ዲሆችን ብቻ የማታቀሮቢያቸው አይ ዲሀን ማን ይወዳታል
@user-si8iq7qe9p
@user-si8iq7qe9p 4 года назад
😭😭😭😭በጣም
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 4 года назад
ምንም ነገር አይኑክ እናት ብቻ ይኑርክ
Далее
D3 LiXiang L6 Машина Года 2025?
15:14
Просмотров 218 тыс.
И что с этим делать?😃
0:14
Просмотров 1,4 млн