Тёмный

አስፋውን በቲክቶክ በምናውቃት ቤተልሔም አስደነገጥነው 🤣🤣 //በእሁድን በኢቢኤስ // 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 646 тыс.
50% 1

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Развлечения

Опубликовано:

 

27 авг 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,6 тыс.   
@bestlove1373
@bestlove1373 4 месяца назад
አስፊቲ የኛ የሳቃችን ምንጭ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@user-ud2zp2ug2c
@user-ud2zp2ug2c Год назад
የእውነት በጣም የዋህና ቅን ሰው ነው አስፊቲ እባካችሁ አትቀልዱበት ቶሎ ነው ውስጡ የሚባባው ይሄ የምርም በሽታ ነው ያሰኛል
@PSNP05
@PSNP05 3 месяца назад
😊😊
@netsanet5533
@netsanet5533 Год назад
ወይኔ ሳቄን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ ነው የሳኩትቅ አስፊቲ የኔ ድንጉጥ አገራችን ሰላም ሆና 2015የምንስቀበት አመት ያድርግልን🌿 💚💛❤🙏
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Год назад
አሜንን
@genettube277
@genettube277 Год назад
ትንሽ ቢቆዩ ብር ሊሠጣት ነበር ወይ?
@hawaa8626
@hawaa8626 Год назад
ወላሂ እኔም መቆጣጠር አቃተኝ አለመሣቅ አይቻልም 😂😂😂😂😂😂
@fentiekassaw464
@fentiekassaw464 9 месяцев назад
Amen
@efremzeethiopia8992
@efremzeethiopia8992 Год назад
በህይወቴ እንደዚህ አልቅሼ አላውቅም(በሳቅ ማለቴ ነው)የእውነት ትችላለች አበረታትዋት ጎበዝ ነች ዋው ድንቅ ችሎታ
@Metasebiya4
@Metasebiya4 Год назад
Yihen chilota? Mechoh chilota wey gize wey tik tok 🙄🙄
@susutube2726
@susutube2726 Год назад
😅😅😅😅😅 ሳየው በጣም ነው ያዘንኩን እውነት ኢትዮጵያኑሮ ከቀጠለ እውነቷን ነው
@asrat7515
@asrat7515 Год назад
ክክክክክ
@seblistars9721
@seblistars9721 Год назад
ክክክክ
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Год назад
@@asrat7515 ውዴ ደምሪኝ
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Год назад
@@seblistars9721 ውዴ ደምሪኝ
@simusador2609
@simusador2609 Год назад
Yena meskin asifte 😁😁😁
@MmuluMerti
@MmuluMerti Год назад
ሁለተኛ እንደዚህ የሚያስደነግጥ አትስጡት በቃ እናቃለን የዋህ ሰለሆነ ነው።
@user-qv9yz6nf3f
@user-qv9yz6nf3f Год назад
ወዮ ሆዴ
@anoshaanosha916
@anoshaanosha916 Год назад
Ane besaki shente ameltegn
@user-mi2nl4tw3n
@user-mi2nl4tw3n Год назад
@@anoshaanosha916 ኪኪኪኪኪኪ እንኳንም ሌላ አላመለጠች
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Год назад
@@user-qv9yz6nf3f ውዴ ደምሪኝ
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Год назад
@@anoshaanosha916 ውዴ ደምሪኝ
@edentamirat4964
@edentamirat4964 Год назад
ወይኔ አስፋው የምሩን ነው እኮ የደነገጠው አልተረጋጋም ራሱ😂😂
@hilinazewdie6728
@hilinazewdie6728 Год назад
​@ጠልሰም ፊልምTelsem film
@semiraasfaw3035
@semiraasfaw3035 Год назад
ወይ አሰፈው መሸሻ የኔ የዋህ የዋህ ነህ በጣም ሚገርም ኘራንክ ነው የተደረከው ያምራል የኢቢኤስ ፈርጥ ነክ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሰጥክ
@mickeyabnet11
@mickeyabnet11 Год назад
በጣም ደብሮኝ ነበር ፈታ አልኩኝ ፖሮግራሙ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 Год назад
አሰፍዬ ታሳዝናለህ ምሰኪን አሳዘነከኝ ልጅቷም ጎበዝ ነች አደነኩሽ 👍👍👍
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 Год назад
🙏❤️
@nabet1993
@nabet1993 Год назад
በጣም ነው የሚገርመው የዚህን ያህል የወረደ ተግባር ትፈፅማላችሁ ብዬ አላሰብኩም ነበር። ልጅቱስ አንደኛውን ለስው ክብር የሌላት በሰው ህመም ማፌዝ ቁም ነገር የሚመስላት ትሆናለች። እንዴት ግን አንድ ናሸናል ቴሌቭዥን እንደዚ ከስነ ምግባር የወጣ ነገርን ደግፎ የአየር ሰዓት ይሰጣል። ባይገርማችሁ በዚህ በሽታ የተጠቁ መሀበረሰቡ ያተረዳቸው ብዙ ወገኖቻችን ላይ ነው ያፌዛችሁት።
@rahmaboge9268
@rahmaboge9268 Год назад
አታሟርቱብን እደውም የኢቱዮጲያ ኑሮ እድህ ሊረገን ነው አስፋው የኔ ሚስኪን
@serkalemtube9673
@serkalemtube9673 Год назад
የኔ የዋህ የሱ ድንጋጤ አስደነገጠኝ እሷን ሳይሆን እሱን በቻ ነው ያየሁት የእውነት ልጅቱ የጤና ባለሙያ ቢያያት ጥሩ ነው ልቤ ቀጥ አለ
@kebebushabebe839
@kebebushabebe839 Год назад
በጣም በጣም ነው ያዝናናችሁን ውይ አስፋው እንደዚሕ እሩሩሕ ደግ ነው ገንዘብንም ሊሰጣት ነበር አሳዘንከኝ አስፋው እንቺም የማያልቅ እንጀራ አብዝቶ ያስጣሽ አዝናናሽን 🤣🤣🤣🤣
@shibiretadese3074
@shibiretadese3074 Год назад
በጣም ከፍቶኝም ደብሮኝም ነበርና አዝናናችሁኝ አመሰግናለሁ በሳቅ ሞትኩኝ
@Demenamorke2146
@Demenamorke2146 Год назад
በሳቅ ሞቱኩ በጌታ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣የኔ ወንድም አስፍዬ እኔን እግዚአብሔር ከምስደነግጥ ነገር ይጠብቅህ 💕💕🌹🌹🌹🌹👌👌👌🥰💕💕🌹💕💕💕💕💕አስፊሽ🌹🌹💕 ልጅቷ ትችላለች🥰👌👌
@aminabgdzah6308
@aminabgdzah6308 Год назад
ትሁትና ታታሪ እጅግ መልካም የሆነ ሰው ነው ጋሼ አስፋው የእውነት
@nesredintube227
@nesredintube227 Год назад
ይህ ፕሮግራም ተመችቶኛል እንዳታቋርጡት
@learntulearn848
@learntulearn848 Год назад
MEQDESyea 💕 YENEA KONJO Soooo HAPPY to see you back to work
@addisalemmekuriaw7999
@addisalemmekuriaw7999 Год назад
እግዚአብሔርን በጣም እያለቀስኩ ነው የምስቀው ራሴን መቆጣጠር እንኳን አልቻልኩም የስራሽን ይስጥሽ ደግሞ በርች ጎበዝ ልጅ ነሽ
@selam801
@selam801 Год назад
አባካችሁ ሁለተኛ ግዜ እንደዚህ የሚያሰደነግጥ ነገር አትሰጡት አሰፋው የኔ የዋህ
@astertadesse866
@astertadesse866 Год назад
Thank you guys I was so depressed to hear about the new war you made me laugh like crazy! From Oakland California, 😁😁😁😊😊😊
@surafelasmrom5354
@surafelasmrom5354 Год назад
I don't think so !!!
@yaredabera2665
@yaredabera2665 Год назад
Tourette Syndrome Read or watch a video about it and come back to watch this video
@gebrailkal1647
@gebrailkal1647 Год назад
if she made fun in General anxiety and TS in California , the tv would have been shut in an eye blink.
@shalom744
@shalom744 4 месяца назад
Ende min aynet newir new. Chirash yadege ager eyetenore endezih aynet astesaseb
@clickcell4333
@clickcell4333 4 месяца назад
አስፍዬ አባቴ ይሄ ይሄም ጭምር ነው ያጣደፈው ድንጋጤ በራሱ ለብዙ በሽታ ይዳርጋል😢😢😢በሰላም እረፍልን አባታችን😢😢😢😢😢
@ephriephraim3559
@ephriephraim3559 Год назад
በዚህ አይቀለድም ብዙ እንደዚህ አይነት ችግር ያለባቸዉ ሰዎች አሉ ያሳዝናል በማይቀለድ መቀለድ
@zamzamanders2499
@zamzamanders2499 Год назад
ትገርማለች
@guta4202
@guta4202 Год назад
Angitor mnamn bilo beshta yelem. Le fun new. So just enjoy it man
@Creatifityandfun
@Creatifityandfun Год назад
Take it as a fun and enjoy
@tigibekele3761
@tigibekele3761 Год назад
በጣም ልክ ፈጠራ አንደሠራች ማቅረባቸው ምንም ደሥ አይልም
@gebrailkal1647
@gebrailkal1647 Год назад
@@Creatifityandfun ይህማ ኤድሳም ነው ሀሀሀሀ የጭንቀት በሽታ አለበት ሀሀሀሀ የሚጥል በሽታም ነው ሲያስቅ ሀሀሀ just enjoy
@user-um1mu2lg1o
@user-um1mu2lg1o Год назад
ውይይይ አስፊቲ በህይወቴ እንደዚህ ስቄ አላውቅም ምስኪን አስፊቲ ቤትዬ እናመሰግናለን
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u Год назад
ይሄ ቪዲዮ የእድሜ ልክ መዝናኛዬ ነው አስፊቲ የኔ ሚስኪን አለቀስኩ በሳቅ ወላኢ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@weynshettesfaye6225
@weynshettesfaye6225 Год назад
ብድግ ብድግ አለ ክክክክ
@nefisa70
@nefisa70 Год назад
ሆዴዴዴ አመመኝ
@zenashdesalgn7128
@zenashdesalgn7128 Год назад
አስፋው ግን ምስኪን የዋህ ነው በጣም ሰውን ያምናል ውነት እኮ መስሎት ደንግጣል አይዞክ ወንድሜ
@Fikir-221
@Fikir-221 Год назад
ምርጥ ሰው ነው ሁለተኛ እንዳታስደነግጡት ዋ!!!
@elsabethtesfaye6771
@elsabethtesfaye6771 Год назад
ወይ ገንዘብ😂😂😂በሳቅ ሞትኩኝ😂😂እኔም እሷ ስትጮህ ጮኩኝ የምር በጣም የሚገርም ተሥዕጦ ነው👏👏👏👏ዋው👍👍👍🤓🤓🤓
@halemahassen7463
@halemahassen7463 Год назад
እውነት በሳቅ ገደለችኝ😆😆😆😆😆❤
@yaredabera2665
@yaredabera2665 Год назад
Tourette Syndrome Read or watch a video about it and come back to watch this video
@Fikir-221
@Fikir-221 Год назад
አስፊቲ አንተ የምር የዋህ ሰው ተወዳጅ ነህ እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥል
@clickcell4333
@clickcell4333 4 месяца назад
አመለጠን እኮ😢😢😢😢😢
@tsehayalemu53
@tsehayalemu53 Год назад
እናንተ ግን ምን አረጋችሁ አሰፋቲ የኔአዛኘ በጣም ፡ ነዉ ፡ የምወድህ አላህ ፡ በረህመቱ ጡሩ ነገርሁሉ ከአንተ አይለፋ በጣም ፡ ነዉ ፡ የምወድህ ፡ እድሜ ፡ እና ፡ ጤና ፡ ይስጥህ ፡ ❤️❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕💕💕💕💕 All EBS crew we love you so much you guys are the best Saturday evening Sunday evening all eBay screw we love you so much we always watching you in California
@user-ym7hn7vx8j
@user-ym7hn7vx8j Год назад
እኔ የገረመኝ እግራችሁ እደዚህ ቁሙ ተብላችሁነዉ የምታጣምሩት 😃😃😃😄😄
@jamilatube4417
@jamilatube4417 Год назад
የኔም ጥያቄ ነው እራኬብ ናፍቂ መቅድም ጀመረች😀😀😀
@tarikenew2614
@tarikenew2614 Год назад
ባላንስ ለማድረግ ነው ሲደጋገፉ ይጠነክራል🤣🤣🤣🤣
@tegsteayalewu7063
@tegsteayalewu7063 Год назад
እኔን የገረመኝ ደሞ የሰው እግር የምታይው ያንች አስተያየት ነው ሰው በተመቸው ቢቆም ምን ችግር አለው
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 Год назад
ክክክክክ ሳይሆን አይቀርም
@user-vd1pk9eh9p
@user-vd1pk9eh9p Год назад
ክክክክክ ሲገርሙ
@fourthmotorvehicle1293
@fourthmotorvehicle1293 Год назад
I don't remember the last time I laughed this much!
@yaredabera2665
@yaredabera2665 Год назад
Tourette Syndrome Read or watch a video about it and come back to watch this video
@yordanossolomon9889
@yordanossolomon9889 Год назад
አስፋው ዕድሜና ጤናውን ይስጥህ ። መልካም ሰው ስለሆንክ አትደንግጥ
@CoolBaercool
@CoolBaercool Год назад
This woman Betelehame is opsolutly Amazing,God to see you makdi Bless you Both.
@rehima4916
@rehima4916 Год назад
አስፋውማ መዝመት ነበረበት የመሳሪያ ድምፅ ሲሰማ ነው ሚጠፋው እንባየ ጠብ እስኪል ነው የሳኩት በአስፍሻ
@almazalmaz8478
@almazalmaz8478 Год назад
እኔ እራሱ ሆደ ቆሰለ ባስፋው
@tameralechsinaga268
@tameralechsinaga268 Год назад
😃😃😃😃
@romangebru5846
@romangebru5846 Год назад
Me too 🤣😂👌
@meaziroyal8914
@meaziroyal8914 Год назад
_ወይኔ አስፋው😂😂😂😂😂እኔ ስልኬን ትቼ 🏃🏃🏃🏃አሽፋው ግን በሳቅ ገደለኝ ክክክክክክክክ_ _መቅድዬ ድምቀቴ_
@sadatube686
@sadatube686 Год назад
እዉነትም ሰዉ ቁም ነገር አያይም, ልቦና ይሰጠን እረ መልካምነገር ባለበት ብንዉል ምን አለ
@kamaladam3191
@kamaladam3191 Год назад
አሰፋዉ ተበላህ ደግነቱን አየነበት ኑረልን
@merimayasin2154
@merimayasin2154 Год назад
😂😂😂😂😂
@yemisrachabeje1675
@yemisrachabeje1675 Год назад
እንወዳችዋለን በርቱ
@warkenishadane9561
@warkenishadane9561 Год назад
ዉይይይ ሆዴን አቆሰለኝ አስፍሽ የኔ አባት የምር አሳዘነኝ
@elsaalebachew4643
@elsaalebachew4643 Год назад
ሞቱኩኝ እንደዚህ ስቄ አላውቅም
@mekedessisay7684
@mekedessisay7684 Год назад
አስፊቲ እኔ እንደዚህ ልደንግጥ የምር አሳዘንከኝ ቤቲዬ ጎበዝ በርቺ መቅዲዬ
@masrajordan1005
@masrajordan1005 Год назад
አንች አፎር
@nuryenetube
@nuryenetube Год назад
ኧረ ወዬው እንደዛሬው ስቄ አላውቅም እንባዬ እስከሚፈስ ነው የሳኩት ውይ አስፍዬ አሳዘንከኝ የኔ እናት ግፈኛ ናችሁ ልጅቷ ግን ችሎታዋን ሳላደንቅ አላልፍም ጎበዝ ጥሩ ተሰጥኦ አላት ይመቻችሁ አቦ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ተመኜሁ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@user-qs8is8bm7y
@user-qs8is8bm7y Год назад
አስፋው በሳቅ ሞትኩኝ😂😂
@asrat7515
@asrat7515 Год назад
ክክ
@kiyasulubo37
@kiyasulubo37 Год назад
ወላይ ሞትኩ😂😂😂😂😂
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Год назад
@@kiyasulubo37 ውዴ ደምሪኝ
@halimakazina9984
@halimakazina9984 Год назад
Yaa garakoo 🙄🤔😂😂 Besimama alechii
@momin8886
@momin8886 Год назад
ክክ
@amanuel7643
@amanuel7643 Год назад
እነደዚህ በአዲስ ፈጠራ ስትመጡ ደስ ይላል
@yaredabera2665
@yaredabera2665 Год назад
Tourette Syndrome Read or watch a video about it and come back to watch this video
@user-du6lf1sy8e
@user-du6lf1sy8e Год назад
አስፋው መሸሻ ዛሬ ቀን ነው ተገኝተሀል 😂😂😂😂😂😂ደግሞ ልቀጥል ስትለው ቀጥይ ይላታል 😂😂😂 ደግሞ ብድግ ይላል ወይኔ እደዛሬ ስቆ አላውቅም 😂😂😂😂
@zeharaabdulah4102
@zeharaabdulah4102 Год назад
ክክክክክክክክክክክ
@momin8886
@momin8886 Год назад
ክክክክክ
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Год назад
የመጀመሪያ ቀን ስሰማዉ በጣም ደንግጫለሁ እኔም
@hiwetdebebe111
@hiwetdebebe111 Год назад
ወይኔ አስፋው አሳዘንከኝ ውይ ሳቅ እንደዚህ ስቄ አላውቅም ኡፍፍፍ ተሳቆ ሞተኮ አይ አስፍሽ
@frekassaye141
@frekassaye141 Год назад
ወይኔ አስፊቲ በናታቹ ልብ ድካም ካለበት ቀጥ እንዳይል በናታቹ እረ ውይይይይይይይይ አስፊቲ በሳቅ ገደልከኝ ያዝናናኝ ፕራንክ እየተባለ ቼክ ሊሰጣት ነበር 😄😄😄😄😄😄😄😄
@heritube7927
@heritube7927 Год назад
የቤቲ ችሎታና ይለያል. የአስፊቲ መደንገጥ ግን ሃሃሃሃ የኔ የዋህ አባት😁😁
@ZAHTube941
@ZAHTube941 Год назад
ወይኔ ይች ልጅማ በጣም ያሳቀችኝ ።ኑሮ በደንብ ነው ያስመረረሽ 🤣🤣🤣🤣
@enatalemwondimu3858
@enatalemwondimu3858 Год назад
ወይ አሰፋቲ እንዴት እንደደነገጠ የኔ የዋህ 😂😂😂
@rehanayassin6346
@rehanayassin6346 Год назад
ውይ እንዴት እንድሳኩኝ አንድ ቀን የአሰፋው ልብ ቀጥ ትላለች ውንድሜን አሳዘነኝ 🤣🤣🤣
@amenshow2384
@amenshow2384 Год назад
አስፍቲ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ😂😂😂
@user-lj8tu4ct1j
@user-lj8tu4ct1j Год назад
ወይኔ አስፋው ዛሬ ተሸወድክ😂😂ከሷ ጋር አብሮ እኮ ነዉ ምዘለው😂😂
@fafi_habeshawit
@fafi_habeshawit Год назад
ክክክክክክ እኔኮ. ታማ መስሎኝ በጣም ነበር ያዘኩት ጉድ በል ጎንዴር
@hayate590
@hayate590 Год назад
ክክክክክክክክ
@abrahamkifle9174
@abrahamkifle9174 Год назад
this is the best prank i ever seen. you guys make my day crazy. 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@myownoasis
@myownoasis Год назад
Normally i lough ones on funny thing but with this one i lough repeatedly. Many loves 🇪🇷
@bezawittsegaye3667
@bezawittsegaye3667 Год назад
I don’t remember the last time I laughed like this 😂😂😂😂
@sunshine-uo3ex
@sunshine-uo3ex Год назад
Egzabhern... Beka betam new yesakut.... Firfer beye , weye asfiti yene abat aleteregagaem
@yaredabera2665
@yaredabera2665 Год назад
Tourette Syndrome Read or watch a video about it and come back to watch this video
@hirutnegash5819
@hirutnegash5819 Год назад
She is so funny 😂😂😂😂😂 that interview with Assfaw was hilarious😅😅😅😂😂🤣🤣
@fefefefe333
@fefefefe333 Год назад
ወየው አስፋው ገንዘብ 😂😂😂😂😂🤪🤪🤪🤪🤪😄😄😄😄😄🤣🤣🤣🤣🤣
@merontadesse5020
@merontadesse5020 Год назад
በጣም ነው ያዝናናችሁኝ አስፊቲ አንደኛ
@user-pl6dc5js6l
@user-pl6dc5js6l Год назад
እኔ ራሡ በምያት ጊዜ በጣም ነበር🥺 የምደነግጠው እዲያውም በሽታ መስሎኝ ነበር ግንጤነኛ ነሽ 👏❤
@roottekele4269
@roottekele4269 Год назад
እንደዛሬ ስቄ አላቅም ካገሬ ከወጣሁ እደዚ ስቄ አላቅም አስፍዪ በድንጋጤ ሊገሉብኝ ምነው መቅዲ መቼም ይህ እቅድ ያንቺ ነው 🤣🤣🤣💚💛❤️
@hannatube3952
@hannatube3952 Год назад
ወይኔ አስፊቲ ያንት መሳቀቅ የኔ ሆድ መፍንዳት ወይኔ ebs እንድዛሬ ስቄ አላውቅም ወይኔ ሆዴ 🥺😂😂🤣🤣🤣
@user-fm8og1bi3p
@user-fm8og1bi3p Год назад
ሰዉዬዉን በድንጋጤ ሊገሉት ነው 😅😅😅
@nesredintube227
@nesredintube227 Год назад
ደምሪኝ
@hannatube3952
@hannatube3952 Год назад
@@nesredintube227 እሽ ደምሬሻለሁ አንቺም ደምሪኝ 32 ኛ ሁኛልሁ ❤️❤️❤️❤️
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 Год назад
Betam newe yesakut denebegna dereq lije thank you Aznanteshegnal ebs too
@fethiyaibrahim1879
@fethiyaibrahim1879 Год назад
Asfaw my goodness I fall down I can't stand I can't explain to others I laughed till my throat pains my god she is so funny and asfaw your act was so funny too 😂 🤣
@bizuhan
@bizuhan Год назад
ምስኪን አስፋዉ🥺 ቤተልሔም በርች ጥሩ ታለንት አለሽ😂😂
@yaredyigezu7737
@yaredyigezu7737 Год назад
OMG! Really very funy, Sike sike dekemegn, Asfiti Ayizoh.
@addisw1713
@addisw1713 Год назад
መቅዲዬ የኢቢኤስ ድምቀት ❤️❤️😘😘
@sf-xf8sl
@sf-xf8sl Год назад
😃 😊 😀 😄 😁 😆..you guys killed us
@shewashon2983
@shewashon2983 Год назад
አስፊቲ ምስኪን በሰው ሀገር ኑሮ ሳቄን ተበልቼ ነበር ከረዥም አመት በኃላ እንባዬን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ ድረስ ሳኩኝ
@amen21fikertube86
@amen21fikertube86 Год назад
ውይ አሰፋ ድዳ አረገችክ መሸሻ ይሙት ሳትል በጣም አሳከኝ 😄😅😅
@saditube5199
@saditube5199 Год назад
በጣም ነው እኮ ይምታሰቅው 😂😂
@user-dt4wh3qv2h
@user-dt4wh3qv2h Год назад
እደው ዛሬ በሳቅ ወደኩ ማነው እደኔ የሳቀው ክክክክ ከፍቶኝ ነበር ትንሽ. ሳኩን
@jemaritube
@jemaritube Год назад
ሳየው በጣም ነው ያዘንኩን እውነት ኢትዮጵያኑሮ ከቀጠለ እውነቷን ነው
@sema2168
@sema2168 Год назад
Adeyiye
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Год назад
@@sema2168 ውዴ ደምሪኝ
@abelnegash6251
@abelnegash6251 Год назад
እንዴ mrBeast አማርኛ ፃፋ 😂
@habibahassen5295
@habibahassen5295 Год назад
በጦርነቱ ምክናየት ጭንቀት ላይ ሁኘ ግን በጣም ነው ያሳቃችሁኝ
@user-wf2ec8ps9g
@user-wf2ec8ps9g Год назад
ውይ፣በጣምነውያሳቀኘችኝ
@semush6728
@semush6728 Год назад
ከመሳቄ የተነሳ ስልኬን መያዝ አልቻልኩም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@imubilal6947
@imubilal6947 Год назад
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ለኢትዮጵያውያን ልጆች እኔ በተደጋጋሚ ያየሁት በሳቅ ሞኩኝ ሚስኪን ምነው ምነው ሌላ ሰው ቢሆን አስፋው አብሺር ክክክክክ
@asmayimam5081
@asmayimam5081 Год назад
ቲክታክ ላይ እንደዝች ልጅ ያሳቀኝ የለም ወላሂ በጣም ትችያለሽ በርች
@betelihemtassew6581
@betelihemtassew6581 Год назад
እውነት 2 ጊዜ ነው ደግሜ ያየውት ስስቅ ያስፊቲን አክሽን ሳላየው አለቀ ሁፍ
@mesiyednglimaryamlji9570
@mesiyednglimaryamlji9570 Год назад
Enmi Kkkkkk
@yealemlewite6319
@yealemlewite6319 Год назад
መቅዲይና ቤቲ ነብሳችሁ አይማርም።
@hikmaabdutube4333
@hikmaabdutube4333 Год назад
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ አይ አሰፋው ደግጠህ አሰደነገጥከኝ 🤣🤣🤣🤣🤣
@shegyeshegitu1363
@shegyeshegitu1363 Год назад
Thank you betam new zena yalkut yihen yetorinet hazen kelibe lay new yanesashilign thank you Mekdi
@nardostetemeqe
@nardostetemeqe Год назад
She is very talented 👌👌👌👌
@mahletyoutub5302
@mahletyoutub5302 Год назад
Family arguy guss
@senaitafeworki8423
@senaitafeworki8423 Год назад
its not talent she is coping and its sickness , its trend nothing funny about her screaming and making noiese
@ruthbekele5641
@ruthbekele5641 Год назад
Is a nervous system disorder she's making fun off there is nothing funny about it
@senaitafeworki8423
@senaitafeworki8423 Год назад
@@ruthbekele5641 exactly even if not sickness there is no use such programme
@yayasam5647
@yayasam5647 Год назад
Aref
@yetemwerkyetemwerk4442
@yetemwerkyetemwerk4442 Год назад
ኡፍፍፍ አስፊቲ እኔ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም እንዴት እንዳሳዘነኝ
@lidyshansen4127
@lidyshansen4127 Год назад
አስፊቲ ሽንቴን አስጨረስከኝ አንቺማ ምርጥ ነሽ ምንም ዳሬከተር መለመን የለብሽም በርቺ አፈነዳሽኝ እኮ
@smartcityfool
@smartcityfool Год назад
Tourette syndrome (TS) is a neurological disorder characterized by sudden, repetitive, rapid, and unwanted movements or vocal sounds called tics. TS is one of a group of disorders of the developing nervous system called tic disorders. Would you do the same with epilepsy?
@vitaethio6428
@vitaethio6428 Год назад
I can't believe she is already on national tv 🤦 it has been on tiktok for at least a week and it is so upsetting. How cruel!!!!!!
@fevengaddisa663
@fevengaddisa663 Год назад
Exactly thank you
@merydan
@merydan Год назад
Though it is known that EBS has no media standard or respect for its audiences, it is really saddening that we are officially going backwards by making fun of serious medical conditions. Shame on their editorial, this is so rude of them. Guys please report this video so RU-vid takes it down.
@born2Bekind
@born2Bekind Год назад
@@merydanExactly!!!! Thank you for speaking up my sister.
@toho8970
@toho8970 Год назад
Unethical
@degis9636
@degis9636 Год назад
ስወዳችሁ የኔ ውዶች ፈጣሪ ሰላሙን የብዛልን
@nesredintube227
@nesredintube227 Год назад
አሚንንንን
@hawiitube1003
@hawiitube1003 Год назад
እንዛምድ
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Год назад
@@nesredintube227 ውዴ ደምሪኝ
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Год назад
@@nesredintube227 ውዴ ደምሪኝ
@lidujesuse910
@lidujesuse910 Год назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣አስፊቲ ሆዴን አመመኝ ኡፍፍፍ የምር እቤት ውስጥ ያሉት ሰዎች ከእኔ ሳቅ የተነሳ እብድ ነው የመሰልኳቸው
@seadaloveweloo4779
@seadaloveweloo4779 Год назад
kkkkkkkk
@hannatube3952
@hannatube3952 Год назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@kidisttamerat2509
@kidisttamerat2509 Год назад
መጀመሪያ ቲክ ታክ ላይ ሳያት በጣም ነዉ ዘና ያደረገችኝ 😅😅😅😅😅😅
@wubjojo3090
@wubjojo3090 Год назад
አልቻልኩም መሳቅ ማቆም ጌታን ከስዋ የአስፊቲ ድንጋጤ ይለያል
@yanitsisay7614
@yanitsisay7614 Год назад
በጣም ነዉ ያሳቀኝ በጣም ልጅቷም ጓበዝ ናት
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub Год назад
ልጅቷ በቃ ትችላለች 👍👏👏
@user-jq4qb9bv7c
@user-jq4qb9bv7c Год назад
በቅንነት ደምሩኘ ወደቤቴ ጎራ በሉና
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub Год назад
@@user-jq4qb9bv7c አብሽር
@blengirmahailu5869
@blengirmahailu5869 Год назад
lijtua gn minuam aynafar aymeslm . Betam gobez nech👏👏👏
@addiisweet
@addiisweet Год назад
Warning don't watch this next to your sleep baby... I couldn't stop laughing 🤣🤣🤣
@mesi5970
@mesi5970 Год назад
እረ ወደዛ ምንም አያስቅም በራስ ላይ መፈልፈል ደሞ በስማም ትላለች ፀበል ምናምን ሞክሪያለው ትላለች የማትረቢ ፀበል የታመሙ የምድኑበት የሚፈወሱበት ነው ማሾፍያ አይደለም አወኩ ብላ 😭😭😭😭😭😭
@asmaitghebrekidan5364
@asmaitghebrekidan5364 Год назад
Btam egzabhier ygsxachu
@NechoTamir
@NechoTamir Год назад
በአስፍቲማ እናዳትመጡብን 😥😍
@asterhailu4188
@asterhailu4188 Год назад
ክክክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ ልቤ ቀጥ ብላ ነበር : ወይኔ አስፋው
@hanayoseph3632
@hanayoseph3632 Год назад
እንዲ. አዝናኚን ቤታዬ ተመችተሽኛል. ጨዋታሽ ቀጥይ በዚህ ትችያለሽ
Далее
Обзор мощной ГАЗЕЛИ🔥
00:22
Просмотров 1 млн
10 кактусов поют трек Богатырь
00:14
Умная кошка
0:20
Просмотров 7 млн