Тёмный

:"አሸብርን ብቻ ሳይሆን ደራርቱንም አለቃትም"ጠበቃ ወንድሙ "አዲስ አበባ እስኪገባ እየጠበቅነው ነው" 

Africa voice
Подписаться 27 тыс.
Просмотров 87 тыс.
0% 0

#entertainment #meznagna #africa voice
donkey tube | seifu on ebs | ebs tv worldwide | podcast | meznagna | entertainment

Опубликовано:

 

9 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 294   
@AberaLegese-vr8it
@AberaLegese-vr8it 28 дней назад
አቶ ወንድሙ እውነቱንስለነገርከን እናመሠግንሀለን
@AlazarAlazarAlazarAlazar
@AlazarAlazarAlazarAlazar 28 дней назад
አቶ ወንድሙ ኢብሳ ዕድሜና ጤና ይስጥዎት!!!
@zenebbihonegn277
@zenebbihonegn277 28 дней назад
በዚህች ችግር በጠገረራት ሀገር ዶላር መጫወቻ ሲሆን ዝም ብሎ ማየት ያማል የምንወዳት አገራችን ብርቅ አትሌቶቻችን ልጆች ውርደት ማየት ያሳዝናል አሸብርስ ተግባሩ የታወቀ ነው እኔ በጣም ያዘንኩት ብርቅ የኢትዮጵያ ልጅ በሆነችው አትሌት ተባባሪ መሆን ነው ፈጣሪ ለሁሉም የስራቸውን ይስጣቸው የዓለም ዝናችን አሳጥተውናል አሳፍረውናል፡፡
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 28 дней назад
@@zenebbihonegn277 ጭምብላም 👹🔨👹🔨👹🔨
@melakunegash7556
@melakunegash7556 28 дней назад
ጡበቃ ወንድሙ ኢብሳ ጀግና!❤
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 28 дней назад
@@melakunegash7556 መጠቀሚያ ልታደርጉት እንጂ ኢብሳን ወዳችሁት እይደለም ሌቦች👹🔨
@user-sf4nk7zg9n
@user-sf4nk7zg9n 28 дней назад
አጅግ ክብር የሚገባቸው የህግ ባለሙያ ሃገር ወዳድ በመሆናቸው በነፃ የአገልጎልት መስጠታቸው ምስክር ነው ዕድሜና ጤና ይስጣቸው
@meseleeshetu1978
@meseleeshetu1978 28 дней назад
ጠበቃ ወንድሙ እውነተኛ የህግ ሰው እና ሀገር ወዳድ እንደርስዎ ያለ ሀገር ወዳድ ጠበቃ የህግ ሰው ሀገራችን ያስፈልጋታልና ዘመንዎት የተባረከ ይሁን፡፡ እነ አሸብር በሀገር እየቀለዱ ነው መንግስት ካለ ፍርዱን ይስጥ
@ghionmeshesha6641
@ghionmeshesha6641 28 дней назад
አሸብር ብቻ ሳይሆን ደራርቱም ከስልጣን መልቀቅ ብቻ በቂ አይደለም በህግ መጠየቅ አለባቸዉ :: ደራርቱም ምልመሊዉ ላይ ትልቁን ሚና የተጫወተችዉ እሷ ነች :: ሃይሌ ክብርና መስጋና ይገባዋል !!
@user-nv9su8lm9b
@user-nv9su8lm9b 28 дней назад
አሸብር እና ደራርቱ ከነ ጋሻ ጃግሬዎቻቸው ወደ እስር ቤት መወርወር አለባቸው ።
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 28 дней назад
@@user-nv9su8lm9b እይይይይ ልሙጤ ምኞትህ ሁሉ ደቆቆቆቆቆ እርስ በእርስህ እየተባላህ 🤣🤣🤣
@user-nv9su8lm9b
@user-nv9su8lm9b 27 дней назад
@@user-rq3rm9in5z ልሙጤ ሀገሪቷን ሲመራት የአፍሪካ ቀንዲል ትሆናለች ። ለዛም ተዘጋጅ ጋላው ።ማለቴ ካልቸደመሰሰክ በህይወት ከተረፍክ 🤣🤣🤣
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 28 дней назад
እንደ ሰዉ ከረባት ሱፍ ያደርጋሉ እንደ አሹብር ያሉ የዘመኑ ነዉረኞች። ዘመኑ የዉርደት የነዉረኞች ዘመን ነዉ ባጭሩ።
@RYAN-l2i
@RYAN-l2i 28 дней назад
ወይ አሽብር. ዘንድሮ አሽብረንንን. ኮኮኮ
@user-os7gr7ym6b
@user-os7gr7ym6b 28 дней назад
አረ አስፈላጊ ሰው አይደለም አይኑን በጨው ታጥቦ የሚናገር ደፋር ነው ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ እየጠየቀው ይህ የልጅ ጨዋታ ነው አለ አሣፋሪ የዶ/ር ስም አያቅልል፡፡
@lemmaalemu4035
@lemmaalemu4035 27 дней назад
ጋሸ ወንድሙ እድሜና ጤና ይሰጦት ትልቅ አባት አገር ወዳድ እንወዶታለን ክብር ለርሶ
@lulsegedbelachew5529
@lulsegedbelachew5529 28 дней назад
አቶ ወንድሙ ኢብሳ እጅግ ድንቅ አገላለፅ አነደኛ !
@pastorchemdessagudissa6263
@pastorchemdessagudissa6263 28 дней назад
ሁሉም የኦሎምፒክ ኮሚቴ አባላት በሕግ አግባብ ላባከኑት የአገር ሃብትና በዚህ በፓርስ ኦሎምፒክ በአትሌቶች ምርጫ ላይ ለፈጽሙት በደል መጠየቅ አለባቸው።
@abateayano8483
@abateayano8483 28 дней назад
ደራርቱ የሚወደትን የኢትዮጵያን ሕዝብ ይቅርታ ትጠይቅ
@bekelegessesse2601
@bekelegessesse2601 28 дней назад
ከብልሹ ሥርዓት ምን ይጠበቃል? Corrupt and shameful system from the top to the bottom.
@danielasamenew-ig9bl
@danielasamenew-ig9bl 28 дней назад
ጠበቃው እውነተኛ ሰው ነው ። አሸብርን ብቻ ተጠያቂ አድርጎ ፣ የሱን ያህል አቴሌቲክሱን ያግማማች ደራርቱ ቱሉን መሸፈን ወንጀል ነው ። እሷም ከአሸብር እኩል ለፍርድ መቅረብ አለባት ።
@user-kn8ke1ic6c
@user-kn8ke1ic6c 28 дней назад
መንግስት ጠቁሙ ይላል ባደባባይ አገርን ያዋረደ አሸብር ያደረገውን ባደባባይ እያየ እርምጃ ካልወሰደ ችግር አለ ማለት ነው
@user-fb7yx9uy4b
@user-fb7yx9uy4b 27 дней назад
ጠበቃ ወንድሙ ኢብሳ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ እናከብሮታለን ዘረኝነትን የተጠየፉ ጀግና ኢትዮጵያዊ ኖት። እውነት ተናጋሪ አያሳጣን።
@user-qd3cd7pe9x
@user-qd3cd7pe9x 28 дней назад
ደራርቱ ግን ምን ነካት?🤔 አቶ ወንድሙ ኢብሳ ለ ህዝብ በመወገኖ እና ሙያዎን ስላከበሩ እግዚአብሔር ያክብሮዎት።
@abuka6424
@abuka6424 28 дней назад
ነውር ጌጡ አሸብር ለፍርድ ይቅረብልን
@menetewabtekeste3600
@menetewabtekeste3600 28 дней назад
ደራርቱስ ብትሆን ጎበዝ ጎበዝ ልጆቹን ሞራላቸዉን በሚዲያ እየወጣች ከምትሰባብር ወደራሳ አሰጠግታ ከመምከር ቅስማቸዉን እየሰበረች ከማሶጣት አይዛችሁ ማለት ይቀልነበር።
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 28 дней назад
ሰውየው በወደቀውና በሙስና የተጨማለቀው የብልፅግና መንግስት ጥበቃ አላቸው። ጌታዋን የተማመነች በግ.......ይላል ተረቱ
@selemonabebe6793
@selemonabebe6793 24 дня назад
ልዩ ውድ የተከበሩ ሙያዎን ያልናቁ ያላስናቁ ጀግና ወንድሙ ዒብሳ ዕድሜ ከደኅንነት ይጨምርልዎ።
@zewdumesele5845
@zewdumesele5845 28 дней назад
አትሌትክስ ፈደሬሽን ከኦሎምክ ኮሚቴው አይደለም ከሓላፍነት መልቀቅ ብቻ ሳይሆን በህግ ልጠየቁ ይገባል። በተለይ ጓድ አሸብር እና ዳራሪቱ ቱሉ በህግ ልጠየቁ ለፍርዱ ልቀርቡ ይገባል።
@user-tm7xc3yx3g
@user-tm7xc3yx3g 27 дней назад
ዘረፋ የለመደ በዚህ እንዴት ይረካል እንደዚህ ስነምግባር የሌለው እንዴት አስልጣኝ ሊሆን ቻለ ደራርቱ የነበረሽንና ክብርና ዝና ይዘሽ ብትወጪ ክብርሽን ለገንዘው ለውጥሽው ባንቺ የኮራሁትን ያህል በጣም አፍሬብሻለሁ
@davidbelay7423
@davidbelay7423 28 дней назад
እርስዎም ጋዜጠኛውም በጣም ትቀልዳላችሁ እነአቡቹ የኢትዮጵያ መሪወች በለታሪኳን ኢትዮጵያ አይፈልጓትም አሸብርንም አውቀው ነው ያስቀመጡት
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 28 дней назад
@@davidbelay7423 እሽብር እማራራሁን ብሎ የሚስባበር ምስኪን
@sarabeyan1811
@sarabeyan1811 28 дней назад
ረጅም ዕደሜ ከጤና ጋር ለአባቴ ለወንደሙ
@user-ud6pw9hf8q
@user-ud6pw9hf8q 28 дней назад
ጀግና ጠበቃ የኢትዬጵያ አለኘታ እድሜ ይስጥልን።
@user-jd9ch6xb5g
@user-jd9ch6xb5g 28 дней назад
That is real interview. I see real olompic in voice of this ethiopian jentle man, more thanks
@yohanesbezawe2501
@yohanesbezawe2501 28 дней назад
ጅግና ኖት
@user-vu7wc9ho9l
@user-vu7wc9ho9l 28 дней назад
በሕግ ይጠየቁና ስልጣንያስረክቡ የኦሎፒክ ውርደቶችናቸው አሸብር ተሳታፊከሆንን መችአነሰ ብለውየኢትዮጵያውያንቅስምየሰበሩ ናቸው ከስልጣን መነሳትብቻሳይሆን በ😮ሕግይጠየቁልን
@almaztm1853
@almaztm1853 25 дней назад
እግዚአብሔር ይስጦት ልክ ኖት እርር ብለን አዝነናል ሰልፍ ብቻ አይደለም ከዛ ያለፈ ካለም ይደረጋል እነዚህ አገር አዋራጆች
@tebeyenderes4447
@tebeyenderes4447 28 дней назад
በትክክል የተማረ ስው እንኳን ኖረልን ይሄ የኢትዬጽያን ውድቀት የሚፍልግ አሽብር የሚባል ሌባ ሁሉም ይባረሩ አስልጣኝ የሚባሉ
@tekletsadiktefera7641
@tekletsadiktefera7641 27 дней назад
አሸብር የሀገር መሪ ቢሆን ኖሮ ምን ሊያደርገን ይችል ነበር? ይህ ግለሰብ የሀገራችን ዓይነተኛ ጠላት ነው። ምክንያቱም ስፖርትን ገድላል ሀገራችን ያላት እሴት ስፖርት ዋንኛው ነው።
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f 28 дней назад
ሀትሊና ደራርቱ አንደ3 ስለ ሆኑ ደራርቱም ነአስቸካይ ታስረክብ
@solomongobana5107
@solomongobana5107 28 дней назад
ምን መልቀቅ ብቻ ቂሊንጦ ጭምር መውረድ ያለበት ሰው ውርደት አሸብር ።!!!
@zelekekache9756
@zelekekache9756 28 дней назад
ደ/ር አሽብር ብቻ አይደለም ሁሉም የአትሌቲክስ ኮሚቴዎች ሥልጣናቸውን መለቀቅ አለባቸው።
@AlemAlem-f5z
@AlemAlem-f5z 28 дней назад
ሁሉም የትሰገሰገው ለሆዱ ነው😢
@user-rv9hd5zy1w
@user-rv9hd5zy1w 27 дней назад
ሀቀኛ ጠበቃ እናመሰግልናል
@user-nc7tk9er8s
@user-nc7tk9er8s 28 дней назад
የጥርስ ዶ/ር አሸብር ሕዝብ የሰጠውን አደራ በጎን ለመቶ የእራሱ ጥቅም የቆመ ሰውነው 400000 መቶ ሺህ ዶራል በእራሱ ጥቅም ስለዋሉ በህግ መጠየቅ አለበት መንግሥት የኢትዮጵያ ሕዝብ ጩሄት መሰማት አለበት
@EyobSelassie
@EyobSelassie 28 дней назад
ዶላርና ዶራር አትለይም ?
@yadolij8239
@yadolij8239 28 дней назад
የኦሎምፒክ ኮሚቴው በአጠቃላይ ሪዛይን ማድረግ አለብት። ዝም ብለው ከታለፉ ጉድ ነው።
@enactfaa
@enactfaa 28 дней назад
አሸብር እኮ ስሙ ተጠርቶ ተቃውሞ ቢደረግ ግድ አይሰጠውም !!ዋናው ስሙ መጠራቱ ነው። ፎቶው ተይዞ ስሙ ተጠርቶ ቢወገዝ ለእሱ ክብር ነው።
@amaregebru6560
@amaregebru6560 28 дней назад
ጀግናና ሀቀኛ የህግ ባለሙያ። እንኮራብሃለን ወንድማችን አቶ ወንድሙ።ህዝብና ታሪክን የሚያከብር ከሆነ አሁን ስልጣን ላይ ያለዉ መንግስት በአትሌቲክስ አመራሮች ላይ እርምጃ መዉሰድ ይኖርቀታል። አልቻሉም ይልቀቁ።
@yafetmulu8600
@yafetmulu8600 28 дней назад
አይ እቺ አገር ማንም ልቅምቅም ሰው መቀለጃ ይሁን ተሳትፎ ነው ያለው 😡
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 28 дней назад
አሸብር ኢትዮጵያን የት ያቃታል እኔ ያዘንኩት በደራርቱ ነው
@mesaylala8285
@mesaylala8285 28 дней назад
አሸብርም ደራሩትም መባረር አለባቸው መጠየቅም አለባቸው
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 28 дней назад
@@mesaylala8285 እድጊ 🐺🐺🐺
@fasikadani7084
@fasikadani7084 28 дней назад
በእውነት እናመሠግንዎታለን አቶ ወንድሙ ትክክለኛ ሠው ሠው የሚሸት ውሳኔዎትን በግሌ አደንቃለሁ ተባረኩልንንንን
@user-cj2fm8sj3x
@user-cj2fm8sj3x 28 дней назад
ተጠያቂዎች ናቸው ጥፋታቸው ተደጋገመ
@fissehagossaye4141
@fissehagossaye4141 28 дней назад
ዶ/ር አሸብር ለመክሰስ 1. መጀመሪያ በፓርላማ አባላት ያለመከሰስ መብት መነሳት አለበት 2. ከሚመካበት ፌዴሬሽን አግባብነት ባለው ህግ ማንሳት። 3. የህዝብ ሐብትና ገንዘብ ተጠያቂ እንዲሆኑ ፣
@bizuneshabrham5611
@bizuneshabrham5611 28 дней назад
አሰልጣኞችም መቀየር አለባቸው አሸብር ልጅህ የምትሰራልህን ውጤቱን አየንው ደሬ እንዴት እንደምንወድሽ እያወቅሽ ደህና ሰው ሲበላሽ ቅራሪየሐውም
@fekaduneka
@fekaduneka 27 дней назад
አንድ ወርቅ ሦስት ብር መዳሊያ ኢትዮጵያ በልጆቿ ተከድታ እየተሰደበችበት እየተወነጀለችበት እየተነቀፈችበት ባለቺበት በአሁኑ ደካማዋ ኢትዮጵያ የዘር ማንዘር ፖለቲካ ኢትዮጵያን ከካርታ ላይ ለመፋቅ በሚታገልበት ኢትዮጵያ የመጣው መዳልያ ከዚህ ቀደም ከመጡት መዳሊያዎች ሁሉ በጣም የተሻለ እና ታሪካዊ ነው አሸብርም ደራርቱ ቢነሱ ከነሱ የተሻለ ሰው ይመጣል ማለት የዋህነት ነው ኢትዮጵያዊ ጭንቅላት ካለህ ደሞ በአሁኑ የዘር ፖለቲካ ቦታ እንደሌለው የታወቀ በህግም የጸደቀ ነው የብሄር ብሄረሰቦች ፖለቲካ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዛሬም ፖለቲካው ስላልገባው ቀጣዩን ጊዜ በሃዘኑ ይቀጥላል
@ayelemekonen9658
@ayelemekonen9658 28 дней назад
Please አታቋርጥ ሀሳብ ይጨርሱበት
@getachewnigussie9938
@getachewnigussie9938 28 дней назад
አቶ ወንድሙ ኢብሣ በጾም አንጀቴን በቅቤ አራሡት።በጣም የማዝነው ለሐገሯ እጅግ በጣም ትልቅ ውለታ የዋለች አትሌት ደራርቱ ቱሉ የዚሕ አሥቀያሚ ታሪክ አካል በመሖኗ ነው።ሕግን ያለማወቅ ከተጠያቂነት አያድንም ። የደራርቱም የሥካሑን ውለታሽ የፍርድ ማቅለያ ይሖን እንደው ነው እንጂ ከተጠያቂነት አያሥጥልሽም ያሣዝናል።ላለፉት 12 አመታት በደራርቱ ቱሉ ሥም በተሠየመ ት/ቤት ሣሥተምር ቆይቻለው።አሑን በዚያ መሥሪያ ቤት የመቀጠል ሞራሌ ወድቋል።"ከጠፋ ሥም የጠፋ ልጅ ይሻላል አንድ ቀን ይገኛል"....ደራርቱ አሑን ያላትን ክብር በስንት አመት ጥረት ነው የገነባችው።ለማፍረስ ግን ምን ያሕል ቀላል እንደሖነ።ምክንያቱም የክፉ ቀን ሑሉም ቅድሚያ የሚሠጠው ለሐገሩ ነው።ከሐገርም ሐገር ኢትዮጵያ ነች እኮ እንዴት በአትሌቲክሥ ትፈር?...የሑሉም እሥፖርቶች ቁጭት መወጫ በሖነው አትሌቲክሥ ማፈር አልነበረብንም
@meskeremyilma2614
@meskeremyilma2614 28 дней назад
ዶር አሸብር ብቻ ሳይሆን ደራሩትም መልቀቅ አለባት
@teowodroestilahun9826
@teowodroestilahun9826 28 дней назад
ይህ በጣም ግልፅ ነው፡፡ ከዚህ በላይ ምን ማስረጃ ይጠበቃል፤ ከዚህ በላይ በኢትዮጲያ አትሌቱ ላይ ምን ኢንዲደርበት ነው የሚጠብቀው??? በጣም ተዋርደናል!!! ይህ ዶ/ር አሸብር የተባለው ሰውዬ አንዴት የሚገላግለን ሰው ይጠፋል??? በተለይ እነዚህ የጥርስ ሀኪሞች አእምሮአቸው ጤነኛ አይመስለኝም!!!!
@user-sf4nk7zg9n
@user-sf4nk7zg9n 28 дней назад
ከአህያ የዋለች ጊደር እንደተባለው ለሀገሯ ልዮ ክብር ያላትን እህታችንን አብሮ አሰለፋት እውነት ታውጣሽ ደርዬ
@Haimanot-zn9vl
@Haimanot-zn9vl 28 дней назад
ሀይሌ የሰው ልክ ነውአንደምተወሩት አይነት የሰልጣን ፍላጎት ቤኖረው ድሮ ነበር የሚሆነው አረዕስት ለማስቀየር አትሞክሩ
@ruhmahussien7036
@ruhmahussien7036 28 дней назад
በትክክል
@germabonso2069
@germabonso2069 28 дней назад
ወንድሜ የፕሮግራሙ መሪ አንተን ለመጠየቅ የምፈልገው ቢኖር ይህ አደገኛ ሰው ማለት አሸብር የሚሊት በፓርላማ አባልነቱ ያለመከሰስ መብቱን አለኝ ብሎ ይመስለኛል እንዲህ የሚቀልድብን ስለሆነም በደንብ ይህን ጉዳይ ከአቶ ወንድሙ ጋር አጣርተህ ብታሳውቀን መልካም ይመስለኛል በተረፈ እጅግ በጣም ያዘንኩት በደራርቱ ሁኔታ ነው ስለሆነም ይህንን ጉዳይ በደንብ አጣርተህ ችግሯን ጥፋቷን ብታሳውቀን መልካም ነው አመሰግናለሁ።።
@user-fj1ij3po7q
@user-fj1ij3po7q 28 дней назад
ሙስናና ፖሎቲካ ስፖርት ዉስጥም ገባ
@abuka6424
@abuka6424 28 дней назад
አሽብር ሌባው ደራርቱን ጠለፋት መልካም ስሟንአጠለሸባት
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b 28 дней назад
ደራርቱም በራሷ ግዜ ስልጣኗን እንድትለቅ እንጠይቃለን እኛ ግን ምን ያህል አሳዛኝ ነን ከኬንያ በፖለቲካውም በስፖሩትም ትብለጠን ኬንያ ስንት ኮሚቴ እንደላከች ሰትሰሙ ታሳፍራላችሁ የሰው አልጠግብ ባይነት በደራርቱ ታየ እሰበ አሁን ምን አጥታ ልጆቿን በኦሎምፒክ ብር ይዛ የምትሄደው
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 28 дней назад
@@user-eq6bw6dz9b በእስፓርት ኢትዮን ያሳወቁልሽ ደራርቱና ቤተስቦቻ መስለውኝ 👈🏽🤣🤣
@MG-qv6ic
@MG-qv6ic 28 дней назад
እኚህ ጠበቃ አንጀቴን አርሰውኛል እናመሰግናለን
@Ibelongtojesus1961
@Ibelongtojesus1961 28 дней назад
አሸብር¡ ስሙና ግብሩ አንድ የሆነ ሰዉ! አቶ ወንድሙ ኢብሳ እዉነታቸዉን ነዉ፤ አሸብርም፣ ደራርቱም፣ አጠቃላይ የኦሎምፒክ ኮሚቴ ከሥልጣን መዉረድና በሕግ መጠየቅ አለበት።
@FekaduNIGUSSIE
@FekaduNIGUSSIE 25 дней назад
በፍጥነት ይነሱ ለቦታ የሚመጥን የተማረ ይሾም የነሱ
@milan8639
@milan8639 28 дней назад
አህያውን ቢፈራ ዳውላውን! በመጀመሪያ ይሄን ከሀዲ ሰው በላ መንግስት አስቀምጣችሁ ድሮስ ምን ትጠብቃላችሁ? ሲጀመር መንግስት ራሱ በኢትዮጵያ ታሪክ ሲያምን እኮ ነው! አገር ጠል መንግስት, ስለዚህ የችግሩን ምንጭ ስትፈሩ አስሬ ኦኦሎምፒክ ኦሎምፒክ እያላችሁ አትቀባጥሩ! ሙትቻ ህዝብ ከአማራ ተማሩ
@Seyoum-rr4dv
@Seyoum-rr4dv 28 дней назад
አሸብር ፡ ዉይም ፡ ሮሪሳ ፡ መወገድ ፡ አለበት
@mesi2364
@mesi2364 28 дней назад
አቤት እኛ አሁን በአሸብር ተጠምደናል ከሽብር ስንመለስ የዶላሩን ሽብር እንቀጥላለን እንደ ኬንያውያን ብንሆን ሁለቱንም በአንድ እንፈታ ነበር
@user-lr6fl3ye1v
@user-lr6fl3ye1v 28 дней назад
በትክክል ይበያቁ ለኢትዮጵያ ወርቅ ያሚያወጡትን ወጣቶችን ቀብሮው በዝምድና የሚሰሩት ይጠያቁ
@zingero2017
@zingero2017 28 дней назад
ደራርቱን በክብሯ ትነሳ እንጅ ማዋረድ ማለት ኢትየጵያን ማዋረድ ነው። ሞስኮን አስታውሱ ።
@EyobSelassie
@EyobSelassie 28 дней назад
አሁን ማን ይሙት የኢትዮጵያ ችግር የኦሌምፒክ ችግር ነው ?
@girmamulugeta8598
@girmamulugeta8598 25 дней назад
አቶ ወንድሙ የህግባለሙያነኝእያሉአረመነብለውየሠውንልጅመስደብግንየምገረምነው
@ghionmeshesha6641
@ghionmeshesha6641 28 дней назад
መነግስት ሙስናን እጠየፋለሁ እያለ የሚደሰኩርብንን አሁን በአሸብርና በደራርቱ ላይ ማየት እንፈልጋለን :: አለበለዚያ መንግስት ሌባን እያበረታታ ነዉ !!
@user-fk6im9gz4p
@user-fk6im9gz4p 28 дней назад
Konjo negeger new Wendemu Ybessa. Thanks and God bless you
@user-gp6ip1ud5y
@user-gp6ip1ud5y 27 дней назад
ወይ ጉድ በዘመነ አብይ ሁለ ነገር ብልሽትሽት ይበልባት ኢትዮጲያ????? ይሀ ሰውዬ ከመጣ ጀምሮ እስቲ 1 ነገር ለኢትዮጰያ ጥሩ ሆነ በሉኝ????
@genetfasil
@genetfasil 28 дней назад
Yes Obbo Wendmu i am proud of you!
@HappyJumpingPuppy-ds3ez
@HappyJumpingPuppy-ds3ez 19 дней назад
ከገረመኝ ነገር ደራርቱ የተናገረችው የዚ ዘመን ጉዳቸው የተናገረ በሰናይፐር እንደሚያሰገድሉ በድፍረት መናገሯ ግርምምምብለሎኛል በሰካር ገመናቸውን ተናግራለች ሐይሌና ገዛኸኝ ጥንቃቄ ያድርጉ እብድና ሰካራም የለቡን ይናገራል
@BerhanuKebede-ty3wx
@BerhanuKebede-ty3wx 28 дней назад
ስፖርቱን ለስፖርቱ ባለሙያዎች የአመራርን ቦታ መስጠት ከውድቀታችን ልናገግም እንችላለን ሌላ ምንም አማራጭ የለም ።
@AfeworkDesta-n9k
@AfeworkDesta-n9k 28 дней назад
የኢትዮጵያን ባህል የማያውቅ ይሉኝታ የሌለው በአመራር ላይ ከነበሩ ሰዎች እንደዚህ ዓይነት ወራዳ ሰው አይቼ አላውቅም
@mussaron-vs6wq
@mussaron-vs6wq 28 дней назад
እውነትም አሸብር መልኩ ሲያስፈራ። የሆነ ነብሰ ገዳይ የመስላል እሱን የወለደችና አብይን የወለደች አናት ሲኦል መኖርያቸው ትሁን።
@SamsonMena
@SamsonMena 28 дней назад
Ethiopian awardotal ashebir
@BeiNSport-yq3rh
@BeiNSport-yq3rh 23 дня назад
ምድነዉ መላማን ይህን ሰዉዬ ከስፖርታችን ብቻ ሰይሆን ከሀጋራችንም ጭምር መስወጋድ ነዉ
@birtukandesalegn2591
@birtukandesalegn2591 28 дней назад
exactly he is right they are both to blame
@lisanteshome6558
@lisanteshome6558 27 дней назад
አቶ ወንድሙ ኢብሳ የገባዉ ድንቅ የህግ ባለሙያ አድናቆታችን ይድሰዎት አናመሰግናለን ፡
@abdulazizalmaznaee4892
@abdulazizalmaznaee4892 28 дней назад
ዶክተር አጭበርብር ለፍርድ ይቅረብ
@user-cj2fm8sj3x
@user-cj2fm8sj3x 28 дней назад
በስማቸው እንጥራ አትፍራ ዶክተር አሸብር ተብሎ ይስተካከል
@ghionmeshesha6641
@ghionmeshesha6641 28 дней назад
አሸብርም ደራርቱም ለህግ መቅረብ አለባቸዉ !!
@user-tw4jr4rf2e
@user-tw4jr4rf2e 28 дней назад
Asheber the enemy of Ethiopia.
@Tatof_h7e
@Tatof_h7e 25 дней назад
ይ ፎቶ የቆየ ነው ማንም ለኪሳቸው የሚያስችል ጥፋት አልሰሩም አታጨብጭቡ
@BelewSufi-wb9td
@BelewSufi-wb9td 28 дней назад
አውቆ ነው ሰላማዌ ሰልፍ ተደርጎ ሕዝብ ከመንግስት ጋር ሊያጋጪነው እንደመጣ በሙስና ተወንጅሎ ከኢርፖርት ወደ ቅሊንጣ እንደ የፓርላማ መብቱ ሳይነሳ ማሰር ነው እንደ ክርስቴያን ታደለ ከለበለዚያ በሱ ስበብ ሕዝብ ሕይወት እንዳይጠፋ በዚ ሊባ ምክንያሰ
@terameddamte3255
@terameddamte3255 28 дней назад
የኢትዮጵያ ኑሮ ተወዶበት ቅዘናም ሆኗል
@mohamadabbas3946
@mohamadabbas3946 26 дней назад
እውነት በጣም አሰፈሩን
@Tomkameljon
@Tomkameljon 28 дней назад
ራሽያ ሳይሆ ን ካስከስታን ነው የተማረው/ አሽብር .
@user-uw6fn4rz9p
@user-uw6fn4rz9p 28 дней назад
Both Ashebir and Derartu should come be accountable for the humiliation we faced at the Paris Olympic
@eyassukidanu6752
@eyassukidanu6752 27 дней назад
ይኼ ወንድሙ ኢብሳ የሚባል ሰው ለመሆኑ ጤነኛ ነው? ብዙ ጊዜ ሚድያ ላይ አስተያየት ሲሰጥ ሁሌ ስሜታዊ ነው ።ሰው ይዘልፋል። አለኔ አዋቂ የለም ባይ ከዕድሜውም ከሙያውም ጋር የማይሄድ ስብዕና ያለው ካድሬ ነው። ጀ
@aselefechdebebegesa97
@aselefechdebebegesa97 28 дней назад
Kedehe eyzerfu yecawatubetal
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 27 дней назад
Respect 💚💛❤️
@MeseretAsefu
@MeseretAsefu 24 дня назад
አሸብር እና ደራርቱ በህግ ይጠየቁ
@bullokedir8859
@bullokedir8859 28 дней назад
የህግና አስተዳደር ጉዳዮችን መለየት አስተያየት ከመስጠቱ በፊት መለየት መቻል ያስፈልጋል። የአፈፃጸም ድክመት የሚፈታዉ ነአስተዳደራዊ እርምጃ ነዊ እንጂ ህግን ያለ ቦታዉ ማንሳት አግባብ አይመስለኝም
@DevYenatu
@DevYenatu 28 дней назад
Thanks wendemu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@robbarobi2784
@robbarobi2784 28 дней назад
Tank you for very good judgment avery ting is true judgment of very nice 👍 judgment ethiopians people we need need justice ⚖️ justice ⚖️ victory ✌️ for ✌️ ethiopians people need justice ⚖️ appreciate for latest news true information 👍 God bless all ethiopians experts asheber heis evil 😈 😈
@user-ku6wf2ns5i
@user-ku6wf2ns5i 28 дней назад
እረ የምን ሞያ እዛው ይቀመጥ አለበለዚያ መቶ ሚሊዮን ህዝብን ይጨርሳል በዶክተር ስም 😂😂 እዛው በፀበሉ
Далее
To mahh too🫰🍅 #abirzkitchen #tomato
01:00
Просмотров 864 тыс.