Тёмный

አቢቹ አባመላ 

EBC
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 49 тыс.
50% 1

አቢቹ አባመላ
#ebc #etv
#EthiopianBroadcastingCorporation

Опубликовано:

 

10 дек 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 211   
@abdbula5288
@abdbula5288 2 года назад
በመጀመሪያ አቢቹን ለኢትዮጵያ እንዲሁም ለአፍሪካ ስጦታ አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩንም ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ። አቢቹን በጥበብና በማስተዋል እንዲመራና ለሃገር ግንባታ እንዲተጋ በጸሎትና በምንችለው ሁሉ እንደግፈው። በትህትና የሚመራ መሪ መሆኑን መካድ የለብንም። እንወድሃለን በርታልን። ድል ለኢትዮጵያ! እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ።
@beletenegusse5171
@beletenegusse5171 2 года назад
** ይሄ ነው የኦሮሞ አባቶቻችን ታሪክና ገድል :: ወገኔ ሆይ ወደ ኃላ እየሄድህ የአባቶቻችንን ታሪክ መርምር ፈትሽ :: ትኮራበታልህ እንጂ በፍፁም አታፍርበትም :: ታሪካችንን እንወቅ ::
@asterdefere9540
@asterdefere9540 2 года назад
የኔ አባት የኔ መሪ አብቹኮኦ የጀግና ልክ ደስተኛ ነኝ በታሪክ የሚወሳውን አብቹን በኔ ዘመን በአካል በማየቴ ኢትዮጵያ ሁሌም አሸናፊ ናት ክብር ለሀገሬ ሰላምና አንድነት ለሚዋደቅ ጀግና ሁሉ ይሁን
@jemalomerfekak3761
@jemalomerfekak3761 2 года назад
አብቾ እናመሠግነሀለን 😊🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏
@tadmal8021
@tadmal8021 2 года назад
Long live to Abichu!
@user-mg2kc1ii9f
@user-mg2kc1ii9f 2 года назад
አቢቹ💚💛❤️👍😍😍😍😍😍😍
@gezu1573
@gezu1573 2 года назад
አባቹ አባ መላ 💪💪🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹
@gezu1573
@gezu1573 2 года назад
አቢቹ አባ መላ 💪💪🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹
@peacelove9531
@peacelove9531 2 года назад
አቢቹ አባ መላ 💝🇪🇹🍀
@The-righteous-will-prevail
@The-righteous-will-prevail 2 года назад
ሁሉ ጊዜ አበቃ ሲባል እግዚአብሔር ድብቅ ጦር እና መሪ ይሰጣል ❗️እግዚአብሔር ይመስገን
@fatmahusan3555
@fatmahusan3555 2 года назад
ጀግና
@simeretm3665
@simeretm3665 2 года назад
Thank You again for everything for supporting and giving unconditional love for our one country !! Always, Proud to bean Ethiopian!!
@sisoco1876
@sisoco1876 2 года назад
Dr abiy is master of heros!💪
@gebtezera5822
@gebtezera5822 2 года назад
አብቹ የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የአፍሪካም ጀግና ነው።
@yeshibedada6087
@yeshibedada6087 2 года назад
አቢቹ አባቢያ ድንቅ መሪዬ ልሃገርህ ለህዝብህ ኩራት ይሆንክ ዩኛጀግና ሺ አመትኑርልን በእውነት የኢትዮጵያ አምላ ያግዝህ አንተን የመረጠህ ክርስቶስ እየሱስ ይጥብቅህ በእውነት የታመንከው አምላክ አይተኛም አያንቀላፍም 🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 2 года назад
አብቹ አባ መላ ጀግናው መሪዬ አሏህ ይጠብቅህ
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 2 года назад
Abichu ♥️🐆Ethiopia 👁🙏
@greaterethiopia7637
@greaterethiopia7637 2 года назад
Thanks for bringing out oromo people history!!!it was hidden for 150 years. This is real oromo history. ✌👌😍🙏✌✌✌
@rahilmokonen777
@rahilmokonen777 2 года назад
አብቹ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-jc9el3vi5g
@user-jc9el3vi5g 2 года назад
One People One Country Ethiopia # No More Slavery unity is Power
@yeshibedada6087
@yeshibedada6087 2 года назад
አቢቹኮ አቢያ ለመጀመሪይ ጊዜ የተደበቅው የጀግኖቻችን የኦሮሞ ታላቅ ታሪክ ባንተ ተገጠ ለዚህ ያብቃን እግዚአብሔር ይመስገን ረጅም እድሜናጤና ይስጥህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@skyline9373
@skyline9373 2 года назад
Long live Dr ABIY AHMOAD 💪💪💪
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 2 года назад
Abichu Ababiya🥰💚💛❤
@Antenehb44
@Antenehb44 2 года назад
ሚኒሊክ ጥቁር ሰው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@whenimbored8404
@whenimbored8404 2 года назад
አቡቹ አበመላ 🙏🙏🌹 የሸዋዉ ጀግና💪💪👍👍🇪🇹🇪🇹
@senaajira8542
@senaajira8542 2 года назад
Abichuu koo onee koo 🙏🏿❤❤
@malkmustfa7586
@malkmustfa7586 2 года назад
የዘመኑምርጥመሪ አብቹ አባመላ የኔመንግስትስለሆክ ኩራት ይሰማኛል፣አመሰግናለሁ።።።።
@blacksoldierflyethiopia7324
@blacksoldierflyethiopia7324 2 года назад
Thank you so much!!!
@AW-bh6dy
@AW-bh6dy 2 года назад
Our great loving, caring, wonderful and a breath of fresh air P/M may God bless you many more in every way. Ethiopia is a mother of hero's.
@aklilubashe
@aklilubashe 2 года назад
እግዚአብሔር እስራኤል በጠላት ሲወረሩ ሳምሶን ነበር ያስነሳው ። በብዛት ሳይሆን በምርጫ የሚሰራ አምላክ መሳርያ ሳይዝ በቴሌግራም ምሪት በመስጠት ድል ከእግዚአብሔር ሆኖ እንጂ !
@huludebebe9935
@huludebebe9935 2 года назад
እውነት ነው አብቹ እውነት ነው አብቹ አቦ መላ ከአምላኩ ተማክሮ ወጣ ለአመኑት የማያሳፋር አመ ላከ ከሱ ጋር ይሁን እውነት ያሸንፋለ አንድነት ሀይላችን ነው መለያየትን መርዝ ነው
@tesgayetewelde4047
@tesgayetewelde4047 2 года назад
ሰለ አብቹ ማንም ምንም ለማወራት አቅም የለህም ። ወገኔ ስጦታው ከፍጠርን አምላክ ነውና።
@user-th5sn5jk8s
@user-th5sn5jk8s 2 года назад
አቢቹ አባመላ 😂😂😂😂እዳው ኢትዮጲያና አቢቹ ሲጠሩ ደርሶ እባየ ይቀድመኛል ኢትዮጲያየ ሳቂልኝ በመሪሽ በህዝቦችሽ 😍😍😍😍
@Dina-cm9wd
@Dina-cm9wd 2 года назад
የኢትዮጵያ ብሔር መሆን እንዴት ያስደስታል። 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️🇪🇹🙌🏾🙌🏾🙌🏾
@gomamaru1508
@gomamaru1508 2 года назад
በእውነት ዘገባውንም ሆነ የፃፈውን ማንም ይሆን ማንም እግዚአብሔር ስለ እውነት ይስጥልኝ። አሁን ኢትዮጵያዊ ከዳር ዳር ያሉ የቀደሙት ጀግኖቻችን ማወደስ ኢትዮጵያዊ ሁላችንንም አደረገን ታሪክ በማያውቁ ሰዎች ይችን ትልቅ ሀገር ድንቁርናን አውቀውም ሆነ ሳያውቁ እያስተማሩ ለሰላሳ ዓመታት የመሩን ሰዎችን ሴራ አውቀን ነቅተን ሀገራችን ተከብራ እንዳትቀጥል ድብቅ አጀንዳዎች ሰለባ መሆናችንን ሳስበው በጣም ያሳዝነኛል። አሁን ሁላችንንም አንድ ሆነን በቁራንም ሆነ በመፅሐፍ ቅዱስ የሌለ የደንቆሮዎች ያልነበረ ነገር ፅፈው ያስተማሩንን ደንቆሮዎችና ሴጣኖችን ትተን እውነት ኢትዮጵያን ነፃና ፍትህ የሰፈነባት ማድረግ የተነሳን ከሆንን አሁንም ተከባብረን አንድ ሆነን ለነጭ ባንዳዎች እንዳንገዛ ያሉብንን ፈተናዎች ጠንቅቀን በማወቅ ሀገራችንን ከፍ ማድረግ አለብን። እግዚአብሔር ከእውነተኞች ጋር ነው። ኢትዮጵያ ከማናችንም ትንንሽ አጀንዳዎች በላይ ነች። ኢትዮጵያ ታሸንፋለች!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@girmalegesse158
@girmalegesse158 2 года назад
First of all, thank you for this amazing historical review on our Oromo Ethiopian heroes .It is vital to teach the young generation about our history ,something that has been missing and lead to divisions .As a comment with all due respect, try to learn from TPLF and try not get into a ridiculous history distortions and conspired discourse .We know there is this golden oromo culture of Adoption(Gudfecha) that we all are proud of ,but we have never heard of such a Virtual Adoption to change the last name of Belay zeleke Lakew to Kitesa . In fact it doesn't matter which ethnic group he belongs to since all of them have died for all of us . But this intent of inflammatory discourse and provocation as well as fabrication and framing preliminary discourse for some future needs will only put us in same vicious and it is not smart .
@tegazeabe9821
@tegazeabe9821 2 года назад
የድንግል ማርያም ልጅ ከእናንተ ጋር ነው ሰመዕቹ ቅዱስ ጊዮርጊስ አብሯቹ እየተዋጋ ው በርቱ
@dagmawigeleta4
@dagmawigeleta4 2 года назад
Wow amazing History🇪🇹
@user-vt8hd1kl1x
@user-vt8hd1kl1x 2 года назад
አብቹዬ ያኔ አበሰ አለሂ ይጠብቅህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰
@salem4086
@salem4086 2 года назад
አብቾ አትሞትም አይዞ ጌታ ከእናንቴ ጋራ ነዉ
@henokmicael216
@henokmicael216 2 года назад
With you our cheer PM
@mohametahmet5356
@mohametahmet5356 2 года назад
Long Life for our pm aby ahmed
@betateta4442
@betateta4442 2 года назад
Really love ❤ it. Thank you ETV.
@meskeremhabtegebreal6362
@meskeremhabtegebreal6362 2 года назад
Abichuukoo Sinjaaleedaa. Long live abichu my hero. የዘመኔ ጀግና መሪ እንኳን ሳልሞት ባንተ ተመራሁ።
@lrn2-lrn224
@lrn2-lrn224 2 года назад
ABIY AHMED IS MINILIK III, SALSAWI
@engine6698
@engine6698 2 года назад
ድንቅ documentary ልትሸለም ይገባል! እንድ ታሪክ እየነገራቹ ህዝቡን አንቁ!
@Dina-cm9wd
@Dina-cm9wd 2 года назад
thank you, this is awesome 👏👏🏾👏🏾🤩
@zerytumulugeta8354
@zerytumulugeta8354 2 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምርጡ መሪያችን ነክ እውነት ይዘክ ስለምትጋዝ. መዳንአለም ይረድክል በርታ ኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 2 года назад
የ80 ዓመታት አዛዉንት ነኝ ተኒህ ጀግና ህዝብ መፈጠሬ ሁሌም ያኮራኛል ያስከብረኛል ያስከብረናል ሁላችንንም ኢትዮጵያውያኖች ነፍሳቸውን ባጠደ ገነት ያኑርልንና ጀግናዉ አበበ አረጋይ በጣላያን ጠላት ግዜ ወታደሮቻቸዉ ራስ ጣልያን እዚህ ደርሶአል ይሉዋቸዋል ተየ 4 አቅጣጫ እየመጡ የክቡር ጀግናዉ ራስ አበበ አረጋይ መልስ ግን ወጊዱ ሞተን አንጠብቀዉም የምትለዋ የጀግና ቃል ነበረቺ ተዚያም የጣልያን ሶላቶን ድምጥማጡን ያጠፉ ጀግና አርበኛ !!!!!!
@healingtube9082
@healingtube9082 2 года назад
Wow amazing history! Thank you for revealing .
@salem4086
@salem4086 2 года назад
አሰለቀሰከኝ ልበ ተወከ እናቴ የህንን ሁሉ ታሪክ ሁለ ትነግረናለቸ በዛህ ሰሃት 5 አሜት ልጅ ነበርኩ ትለናለቸ ሰማቸዉን እጠራቸ
@salem4086
@salem4086 2 года назад
አብቹ አቡቹ ጌታ በደሙ ይሸፋን
@danielmolla7924
@danielmolla7924 2 года назад
Yehun Aba Mela Abichu( Dr. Abiy)!!!
@asnakechabera6939
@asnakechabera6939 2 года назад
አብቹኮ ኦቦሌሳኮ ኢልመኮ ኦኔኮ አባብያኮ አባመላኮ ጀባዳ ጎፍታየሱስ ወጂኒሀተው ሲንጃለዳ❤❤❤❤❤❤❤
@woinshethagos2951
@woinshethagos2951 2 года назад
God bless you
@adrisabess1885
@adrisabess1885 2 года назад
This kind of amazing history about Oromo why we didn't learned in schools? Very sad and heartbreaking. History repeated it self by bringing for this all Dr Abby Ahmed. To know the truth about Oromo's legend. Thanks for this history.
@wollosuper3693
@wollosuper3693 2 года назад
1 first 1
@lucy_love4113
@lucy_love4113 2 года назад
Abichu Aba Mela🥰🥰💚💛❤💚💛❤
@bontujimma6015
@bontujimma6015 Год назад
You are amazing my prime minister of Ethiopia..abichukoo 💟🌷💟 I love you so much honey..keep up the great job ❤🌷❤🌷❤🌷❤🌷❤❤🌷💟💟💟💟💟💟💟💟💟❤🌷❤🌷❤🌷❤🌷
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 3 месяца назад
ምርጥ ፕሮግራም etv አሁን ወደድኮችሁ። ምርጥ አቀራረብ። ድክተር አብይ ይገባዋል በዚህ መጠን በላይም ስለሱ መግለጽ ካልተረድት የተረዳነው ብዙ ነን። ኢትዬጵያን ብሪክስ ያስገባ ብልሐተኛ ግበዝ
@limoidriss5397
@limoidriss5397 2 года назад
❤️🙏😊✌️🇪🇹✌️🌟💐👏
@temesgenayele9085
@temesgenayele9085 3 месяца назад
Abechu long lives to you
@mohammedseid6360
@mohammedseid6360 2 года назад
Wow! You make my day.
@muhidinabatemam2267
@muhidinabatemam2267 2 года назад
Abbichu abbaa malaa Abbichu Abbaa ummata gurraachaa Abbichu Abbaa jaalalaa
@abelseifu6019
@abelseifu6019 2 года назад
የቁርጥ ቀን ለጅ ቢሞትም አይቆጨንም ካሁን በህዋላ!!!🤭🤭🤭🤭🤭
@hadynalab9668
@hadynalab9668 2 года назад
Yenne geta bemeder wendemalem yeteneshe aweaki egziabher edmehen yarzemelen. Oromo audelehum actually kezerem belay sew nege gen yenne geta ante Oromunga setenager bante kemamarum belay alememare alemechale yekochengal. Enekorabehalen we’re proud of you my dearest smartest governor ever. We’ll support as much as we possibly can. Proud Admirer
@user-vl7uu1sw3w
@user-vl7uu1sw3w 2 года назад
አብቹዬ አባ መላ እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bonianteneh7836
@bonianteneh7836 2 года назад
አቢቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤ Dughaa Dha Atii aba Melaa Dha Nufee Jiradhuu
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 2 месяца назад
Viva to former president of Kenya, Uhuru Kenyata!!!
@egigayehudesalegen3434
@egigayehudesalegen3434 2 года назад
Abchu nega hero intelligent Ethiopian
@temreali6430
@temreali6430 2 года назад
አላህ ይጠብቅልን ተምቀኞች
@salem4086
@salem4086 2 года назад
የአብቾ ንግግር. ይገርማል
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 27 дней назад
Abichu Abaamalaa hoomttu hin baatu jalla🎉
@aklilubashe
@aklilubashe 2 года назад
አብይ አህመድ አሊ ሳይሆን ለመሪነት የጠራው እግዚአብሔር ረድቶት እንጂ ።
@abdbula5288
@abdbula5288 2 года назад
በመጀመሪያ አቢቹን ለኢትዮጵያ እንዲሁም ለአፍሪካ ስጦታ አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩንም ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ። አቢቹን በጥበብና በማስተዋል እንዲመራና ለሃገር ግንባታ እንዲተጋ በጸሎትና በምንችለው ሁሉ እንደግፈው። በትህትና የሚመራ መሪ መሆኑን መካድ የለብንም። እንወድሃለን በርታልን። ድል ለኢትዮጵያ! እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ።
@seblewongelteklu1206
@seblewongelteklu1206 2 года назад
Justice for Amhara in welega.
@yosefteshome1125
@yosefteshome1125 2 года назад
Dagmawe abchoo abye ahmed ethiopiawe banta yekoral
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 3 месяца назад
ባንዳ አንደኛ ትግሬ ሁለተኛ አማራ ነበሩ
@roziiyoutube7210
@roziiyoutube7210 2 года назад
Abichuu koo waqayo sifana haa ta'uu ❣️🇪🇹💪💓💓💓
@solames5955
@solames5955 2 года назад
Bezih Aynet Ye Ethiopian tarik mechem mawek ayichalm yasaznal Lelaw hulu Yikr endet Belay Zeleke Gojam Bichena zer yalewun Oromo Wust twesdutalachihu Lemangnawum Fetari Ye Ethioa Muhr nen bayochin yatfaln Amen!
@bekaludile1281
@bekaludile1281 2 года назад
Belay zeleke ethnic... Amhara or oromo.... please 🙏 I want to know
@midoabdelbary3536
@midoabdelbary3536 2 года назад
Agerachen insha Allah tadegalech ke abechu gar
@bonikaa4689
@bonikaa4689 2 года назад
Abbichuu ko abbaa malaa,abbaa biyyaa ,yoomuu Etiyoophiyaan kiyyaa 💪💪💪💪💪we r hero forever🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ☞UNITY is more important know my black peoples🚻🚻🚻🚻🚻🚻
@ummabdlla9535
@ummabdlla9535 2 года назад
Something in our blood we don't fear people special Ahmara 🇬🇳💪 🇬🇳💪✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@habtamushisema3790
@habtamushisema3790 2 года назад
We.!!??.have you ever been in battle..???how did you know your bravery...!!!??
@esheeshe3839
@esheeshe3839 2 года назад
አባመላ 😁😁😅😂😅😂😆😁😆😆😁😁😁😆😁😆😁😆😁😆😁😆😁😆😁😆😁😆😁😆😁😆😁😆😁😆😁😆😁😆😁😆😁😆😁😆😁😆😁😆😁😁😆😁😆😆
@muntehaumermohammed7075
@muntehaumermohammed7075 2 года назад
Abichu Ababiya
@atxlimoservice9379
@atxlimoservice9379 2 года назад
እብቾ እንወድሀለን ሰላም ናፍቆናል አደራ ጁንታውን እና ርዝራዡን መቀሌ ድረስ በመሄድ ለአንደኛ እና ለመጨረሻ ግዜ የታጠቁትን ማስፈታት እና መደምሰስ እንዲሁም የተረፉትን በሰብልዬ ሄሊኮፕተር ወደ አዲስ አበባ ጭኖ ለፍርድ ማቅረብ እንዲሁም ኦነግ ሸኔንም ጭምር መደምሰስ ግድ ይላል:: በመቀጠልም አብረውህ ስልጣን ላይ ያሉትን የባንዳው አሽከሮችን በጥቅም የተደለሉትን ለሆዳቸው ያደሩ ጆከሮችን አፅዳቸው ዳግም ስህተት እንዳይሰራ አደራ የእፎይታ እና የእርቅ ግዜ ከጁንታው እና ከኦነግ ሸሌ ጋር ፈፅሞ አያስፈልግም የጀመርከውን ድል ጨርሰው ኮርተንብሀል ድሉ ላንተም ለኢትዮጵያውያን ትልቅ እፎይታ ነው ያለበለዚያ ላንተ ያለን እምነት ጥርጣሬ ውስጥ ይከተናል አደራ ለሀገራቸው ደም እና አፅማቸውን በከሰከሱት ጀግኖች ኢትዮጵያውያን እና ለኢትዮጵያ ህልውና ደማቸውን ባፈሰሱት ኤርትራውያን ስም እንማፀንሀለን:: # No more (በቃ) እናሸንፋለን ❤️❤️❤️✌🏽✌🏽✌🏽
@girmishtulu-of5me
@girmishtulu-of5me Месяц назад
🇪🇹❤🇪🇹❤
@malekseifert9909
@malekseifert9909 2 года назад
Is he Abichu Ababiya or Abamela?
@arontube681
@arontube681 2 года назад
Abichu ababiya
@liseyassanchase4395
@liseyassanchase4395 2 года назад
በስርቆትና በወንጀል ተግባር ሳይሆን በመስራት ንፁህ ሃብታም ሕዝብ አንዲኖረን ማድረግ ይቻላል.
@hailatm.9534
@hailatm.9534 2 года назад
ይህንን መስራት የነበረበት EBC ነበር ነገር ግን OBN መስራቱ አሁን በተጨበጭ ለው በኢትዩጵያ ስም እየተሰራ ያለውን ቁማር ያሳል፡፡ ታሪክ ስራ ታሪከ አትስረቅ፡፡
@aliseid6976
@aliseid6976 2 года назад
Wey Ethiopiawe wey Ethiopia enehonallen !!! Behiwet kalen Ethiopiawe enehonalen le hager komen gin ketesewan Ethiopia enehonalen woow !!!
@yosefteshome1125
@yosefteshome1125 2 года назад
Abeechooo
@amensisa3648
@amensisa3648 Год назад
Abichu
@mesganewbirku7690
@mesganewbirku7690 3 месяца назад
እነ ጣይቱ ብቱር መርሶ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 2 месяца назад
አቢቹ ነጋ ነጋ
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 2 месяца назад
የኦሮሞን ኢትዮጵያዊነት ማን ከለከለው??? ሌሌውን እንዋጥ ነፃነቱን እንግፈፍ ማለት የጀመሩ የ ተገንጣይ ሀሳብ ያላቸው ስለ 11:39 ተነሱ ነው እንጂ!!!
@hayatali4353
@hayatali4353 Год назад
😂😂😂😂መቸምእደአጼሚሊሊክ,ታሪክየለውም
@abdullaalsawai8604
@abdullaalsawai8604 2 года назад
Gegnhen abyhen berta egzbre yetbki amsagnlu
@user-nt8le2mv3h
@user-nt8le2mv3h 3 месяца назад
Tewodros, yohannes minilik hulum Oromo nachew. Zarea bayhonum nege mehonachew ayeqerea new.
Далее
በተግባር የታየ የመፈፀም አቅም
33:28
Just try to use a cool gadget 😍
00:33
Просмотров 43 млн
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:19
Просмотров 7 млн