Тёмный
No video :(

"አባቱ እንደሞቱ ሳያውቅ ጠዋፍ እያስደረጋቸው ነበር"! የጠበቃ አዲስ አሳዛኝና አስቂኝ የሐጅ ገጠመኝ!😭 || መወዳ መዝናኛ ||  

Minber TV
Подписаться 555 тыс.
Просмотров 2,6 тыс.
50% 1

#ሚንበር_ቲቪ #Minber_TV
Copyright @MinberTV
👨‍👩‍👧‍👦 Join Minber Family 🔗 t.me/Minber_Merkuz_Discuss
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️
📍RU-vid 👉 / @minbertv1
📍Facebook👉 / minbertv
📍Telegram👉 t.me/minbertv
📍TikTok 👉 / minber_tv
📍Instagram 👉 / minbertv
📍X / Twitter 👉 / minbertv
📍Website 👉 www.minbertv.com

Опубликовано:

 

6 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 18   
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 18 дней назад
የኛም ሀገር ከዚህ ተምራ ዘረኝነትን ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ እንጅ አማራ ኦሮሞ እንትን ከማለት መቆጠብ አለብን
@user-wv4dx2ip9l
@user-wv4dx2ip9l 18 дней назад
አሰሬ 20 ቀን በፊት እዛ ነበረቺ እና በብዙ ነገራቸው ተገማ እየነገረቺን ነበር በተለዪ ንፅህናቸውን
@emann7734
@emann7734 18 дней назад
እህት አዲስ ሀጅ መብሩር መቅቡል ነው بإذن الله
@HassenSabri
@HassenSabri 18 дней назад
ያረብ አላህ ይወፍቀን ❤❤❤ጌታዬ ቻይ ነው ምን ይሳነዋል አዲስዬ ለእናትሽ ያደረግሽው ሀጅ አላህ ይቀበልሽ ኢንሻአላህ
@user-jx4uh7xj6d
@user-jx4uh7xj6d 18 дней назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ
@mrsvip3428
@mrsvip3428 18 дней назад
Masha Allah Allah yetbkachu adisye Betam adenakish naign❤❤❤
@user-ic5vb4hl7s
@user-ic5vb4hl7s 18 дней назад
ማሻአላህአላህይቀበላሹ❤❤
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 18 дней назад
ማሻ አላህ እህቶቸ ❤
@emann7734
@emann7734 18 дней назад
ሳዑዲ ላይ ዝም ብሎ ያለምክንያት ክላክስ ምንድን ነው ብለሽ በስጨት ብለሽ ነው የምታይው
@asmabiru6036
@asmabiru6036 18 дней назад
አዲስ ከባድ አይደለም አብሽሪ ሀቢበቲ
@user-gs5cd9gc1d
@user-gs5cd9gc1d 18 дней назад
መሻአላህ ❤❤❤
@asmabiru6036
@asmabiru6036 18 дней назад
ማሻአላህ
@user-iu4ml5tx1r
@user-iu4ml5tx1r 9 дней назад
እየመጣችሁ ሀጅአድርጉ
@ayshaaysha-xt5cz
@ayshaaysha-xt5cz 18 дней назад
አዲስእየእናትሽንአላህጀነተልፈርዶስአእላይወፉቃትበጣምነበርእምወዳትጐረቤትሽነኝሀቢቤቴ
@ayshaaysha-xt5cz
@ayshaaysha-xt5cz 18 дней назад
እኛምሀያአመትሁነንሶፋናመሮተተጠፋፋንመገናኛውእሩቅነውበስአልሀምዱሊላ
@user-jf7om3sd2j
@user-jf7om3sd2j 18 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-uh3oq9oh8s
@user-uh3oq9oh8s 17 дней назад
ወላሂ አሁንስ እኔም መሮኛል እደው ይህ ህግ እኛም ሀገር እንደነዚህ ያለ ህግ ቢኖር ጥሩ ነበር አሁን በዘረኝነት ሰው በጣም ነው በጪፍን እየተጓዘ ያለው እናም ሁሉም ሰው ኢትዮጵያዊ ነኝ ቢል ወላሂ ያ ቀን ይመጣ ይሆን? አሁን ይህን ሰሞን 10 አማራዎችን ሳኡዲ አረቢያ ውስጥ ሞተዋል አማራ በመሆናቸው ይህን ያደረጉትም ኦሮሞዎች ናቸው ሁሉም ኦሮሞዎች ዘረኞች አይደሉም ግን ወላሂ ወላድ ተጎዳች እኛ ያልፍልናል ብለን በብሀር በየመን በረሀ እንግልት ደርሶብን ተሰደን እዚህ መጥተው ለመለወጥ መጥተን በዘረኝነት ምክንያት መገደል ነበረባቸው ኧረ ፍትህ ፍትህ ወላሂ አንድ ኢትዮጵያዊ ።
@user-yg7kj4tg7j
@user-yg7kj4tg7j 18 дней назад
እና ምን ይገርማል እኛ የትግራይ ህዝብ እንድ ህዝብ ነው ልታጠፊን የመጣቹህ
Далее