Тёмный

"አባታችን የአምስት አመት እድሜ ቢጨመርለት ጠረኑን መልኩንም ማስታወስ እንችል ነበር"መንትያ ዶክተሮች ሙሉ ፕሮግራም 

Kaleb Show /ካሌብ ሾው
Подписаться 167 тыс.
Просмотров 98 тыс.
50% 1

#Ethiopia#"አባታችን የአምስት አመት እድሜ ቢጨመርለት ጠረኑን መልኩንም ማስታወስ እንችል ነበር"መንትያ ዶክተሮች ሙሉ ፕሮግራም

Опубликовано:

 

18 фев 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 97   
@kalebshow1801
@kalebshow1801 3 года назад
ዶ/ር እንግዳችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ የዩትዩብ ቻናላቸው ru-vid.com/show-UCJahj97wKOauglF5D918IKQ?view_as=subscriber የኢንተርቴመንት ቻናላቸዉ ru-vid.com/show-UCxNRHKqatYq_qSpiRjYZz6w?view_as=subscriber
@gezahegnbellete3543
@gezahegnbellete3543 3 года назад
Amazing sisters GOG BLESS YOU.
@gezahegnbellete3543
@gezahegnbellete3543 3 года назад
Amazing sisters GOD BLESS YOU.
@asteryoutube5467
@asteryoutube5467 3 года назад
በጣም ደስ ይላሉ ካሌቡ አንተም በጣም ደግ ሰው ነህ
@adentedela5358
@adentedela5358 3 года назад
እኔም ወንድ እና ሴት መንታ ልጆች አሉኝ 18 አመት ሆኖቸዋል መዝሙረ ዳዊት 127 3፤ እነሆ፥ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው፥ የሆድም ፍሬ የእርሱ ዋጋ ነው።
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
ቅዱስ ሚካኤል ከመጣው ፈተና ሁሉ ይሰውረን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤
@elsaefrem7833
@elsaefrem7833 3 года назад
ዶክተር ጄሪ ዶክተር ቃል ኪዳን እግዚአብሔር ቀሪ ጊዜያችሁን ይጠብቃችሁ
@user-xf4gr7fv5v
@user-xf4gr7fv5v 3 года назад
ማሻአላህ ደስ ስትሉ እረ ለኔም መንታ ወንድ ልጆች ይስጥሽ ብሉኝ ውበትን በእውቀት ያየነው በናተ ነው ከፍ በሉ
@GeniBelay
@GeniBelay 3 года назад
Amennn
@heralassefa8955
@heralassefa8955 3 года назад
አሜን ይስጥክ በመንተዎች ይባርክክ የማያልቅበት አምላክ
@user-wx9ui6dm1w
@user-wx9ui6dm1w 3 года назад
አላህይስጥሽ
@user-so4rb8mt2u
@user-so4rb8mt2u 3 года назад
አላህ ይስጥሽ ይስጠኛ
@abyssiniaethiopia4587
@abyssiniaethiopia4587 3 года назад
#ልኡል እግዚአብሔር ሆይ እንደነዚ ሴቶች ውብ የሆኑ መንትዮች ስጠኝ❤❤❤🇪🇹
@user-uc4xe2jk4m
@user-uc4xe2jk4m 3 года назад
አሜን❤❤👏👏👏
@user-uc4xe2jk4m
@user-uc4xe2jk4m 3 года назад
💏💏❤
@beimnetbekure1869
@beimnetbekure1869 3 года назад
amennnn
@Debrenazret
@Debrenazret 3 года назад
" በወጣትነት እድሜ የማያልፍ የሚመስለን "ጊዜ" ነው " ትልቅ ትልቅ ነጥብ ነው 💯
@asmarina1123
@asmarina1123 3 года назад
ሽኮሪናታት God bless you all ❤️🇪🇷🇪🇹❤️
@user-jb2om7io5p
@user-jb2om7io5p 3 года назад
ወላሂ ለሁለተኛ ጊዜ ደጋግሚ ብያቸው አልጠግም
@mekdatsega277
@mekdatsega277 3 года назад
ወንድ ልጅ DR. ሁኖ 12th complete ያላደረገችው ያገባል በትዳር በኩል የምትመጥነው ከሆነች። dr. ሴት ግን ከሷ በላይ የተማረ ስትጠብቅ 40 ያልፋታልና እንደ AXUM ሃውልት ቆማ ትቀራለች ። ማስተዋል ይስጠን እህቶቻችን ።
@saraweleyawayawemyemarsawa6171
@saraweleyawayawemyemarsawa6171 3 года назад
በጣም ደስ ይላሉ
@kokialemseged6276
@kokialemseged6276 3 года назад
አደራ ያስተማረቻችሁን እምዬ ኢትዮጵያን ትታችሁ እንዳትወጡ
@raheelworku2916
@raheelworku2916 3 года назад
ወይኔበጣም ታምራላቹ አግዛቤርአምላክ አይለያቹ አንዴትደስይላሉ አግዛቤርለኔም አንዲየሚሳሙ ጤነኛልጅ መንታአስኪ ይስጥሽ በሉኚ
@abebechg.selassie2936
@abebechg.selassie2936 3 года назад
Raheel Werku!!! የተመኘ ሽውን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይስጥሽ 🙏 ።
@fk3365
@fk3365 3 года назад
እናንተ የእናታችሁና የታላላቆቻችሁ ውጤቶች እንደሆናችሁ ጥርጥር የለውም ። እናታችሁንም እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋራ ይሥጥላችሁ ። መልካም የሥኬት ጊዜ ይሁንላችሁ ።
@unify9481
@unify9481 3 года назад
ካሌብ በጣም ጥሩ ሥራ ነው ተባረክ ዶክተሮቹ በጣም ደስ ይላሉ
@liliabdu6044
@liliabdu6044 3 года назад
Bertu,! Ayzoachihu wisdom yibzalachihu!
@hagerebiyyakoo8259
@hagerebiyyakoo8259 3 года назад
ፈጣሪ መልካሙን ትዳር ያጋጥማችሁ
@selomonmussie1816
@selomonmussie1816 3 года назад
ጄሪን ላግባት !!!
@nigisthaile1094
@nigisthaile1094 3 года назад
God blessed you long live
@lakewwake1632
@lakewwake1632 3 года назад
Long Live lovely Sisters God bless you!
@dr.tilahunbizuayehu6314
@dr.tilahunbizuayehu6314 3 года назад
እግዚከብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ;መልካም የህይዎት ዘመን!!!
@mesretbezabih5302
@mesretbezabih5302 3 года назад
You both ate beautiful inside and out side.God bless you all!🙏🙏🙏
@tsiongebre5209
@tsiongebre5209 3 года назад
እኔና ወንድሜ መንታ ነን አንመሳሰልም ግን በቃል የማንገልፀው ፍቅር አለን አስተሳሰባችን ግን ብዙ ይቀራረባል
@user-jb2om7io5p
@user-jb2om7io5p 3 года назад
እደነሱ ያሉ ልጆች ይስጠን ከስድስት መልስ
@oumermohammed268
@oumermohammed268 3 года назад
ጎበዞች! ፈጣሪ ይርዳችህ:: ቀናነትና ፍቅር ትልቅ ጉልበት ነው:: በርቱ!
@edenzamanuel7650
@edenzamanuel7650 3 года назад
ደስ የሚል ፍቅር ነዉ ያላችሁ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን የተባረከ ያድርግላችሁ
@yaredabate7538
@yaredabate7538 3 года назад
Beautiful and blessed keeping good work
@martasila4172
@martasila4172 3 года назад
You are blessed sisters. Keep serving your nation. May God reward your kindness.
@abebechg.selassie2936
@abebechg.selassie2936 3 года назад
Amen Amen. Yes they are blessed . May God protect them. Beautiful sisters .🙏🙏 .
@amw3005
@amw3005 3 года назад
ደስ ይላል የፈጣሪ ስጦታ ልጆች ናችሁ በውነት።
@asasd9600
@asasd9600 3 года назад
Yasebaheuten yemulalahu setamru yenamarohe
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 года назад
እጅግ በጣም ደስ የሚሉ ወጣት ዶክተሮች ስላቀረብክልን ደስ ብሎናል :: ጥያቄ ሳትጠይቃቸው ያለፍከው መንትያው በህይወት ባይኖር አንዱ አካል ብቻ ወደ መንትያ ማህበር መቀላቁል ይችላል ?
@mesfinbelayneh7881
@mesfinbelayneh7881 3 года назад
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።
@helendavid455
@helendavid455 3 года назад
I am twins mother i loved you so much .pray for my twince one day i wil vist you i promise when i am back to addise.
@betelhemhailu6794
@betelhemhailu6794 3 года назад
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 года назад
Ewntsen new Betel
@user-ty2yv6qd1j
@user-ty2yv6qd1j 3 года назад
ከሌብ ሾ ስወዳዉ
@sadyabel3549
@sadyabel3549 3 года назад
ያድርጋልአሜንንን
@user-hs7mi4ib5r
@user-hs7mi4ib5r 2 года назад
ሢምሩ ደሥ ሢሉ💋🌹🌹🌹
@fatumayassin2495
@fatumayassin2495 3 года назад
good bless u both
@helenh6930
@helenh6930 3 года назад
በጣም የሚያሳዝነው በመግስት ብር ተምረው አገርን ሳያገለግሉ ወደብ ብር ማከማቸህ ገቡ በጣም የሚይሳዝነው የኢትዮጵያ ዶክተሮች ለህዝብ በነጻ ከማገልገል በመንግስት ሆሲፒታል ውስጥ ከማገልገል ወደግል ሆስፒታል ውስጥ ነው የሚገቡት ነገርግን ኢትዮጵያ ውስጥ የውጭ አገር ዜጎች እየመጡ በቻሪቲ መልክ በነፃ ሲያገለግሉ በመንግስት ገንዘብ ተምረው የኢትዮጵያ ዶከተሮች ወደግል ሆስፒታል ገንዘብ ለመስብስብ ብቻ ይራራጣሉ.
@shashoyoutube2020
@shashoyoutube2020 3 года назад
Weri atabzi bedenb smiyachewu shashemrni lay sertewal keza degmo sewu nachewu yeteshale bota lay medres alebachewu tiru lay new yalut
@user-pj7tb8fc3g
@user-pj7tb8fc3g 2 года назад
ውይ ስታምሩ በርቱ እህቶች 💞
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 3 года назад
ደስ ሲሉ ከምር😍😍😍
@teddywoldie1339
@teddywoldie1339 3 года назад
My dear brothers and sisters sharing with love.psalm121.1...8 so common sense and practical.may god of israel open our eyes from god is country to around universe.lekhaiem lekhaiem.always loveteddy
@haazen282
@haazen282 3 года назад
ታድላቹ ሰታምሩኮ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 года назад
በምን ላይ ነው ስፔሻላይዝድ ያደረጉት ካላደረጉስ ትምህርታቸውን ለመቀጠልስ ሃሳባቸው ምንድን ነው ? በጣም የተረጋጉ ጨዋዎች ሰርጀን ቢሆኑ በብዙ ህዝቡን የመርዳት ብቃት አላቸው ከባለሙያዎች በብዙ መዘናጋት ህይወታቸው ያለፉ ስላሉ እንዚህ ቆንጆ ሴቶች በሽተኞች በተለይ ወላድ እናቶች እንዳያልፍ መፍትሄ ይሆናሉ ብዬ አስባለሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ በምን ላይ እንደተሰማራችሁ ለምሳሌ የልጆች ሃኪም ናችሁ ? በርቱ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁላችሁ መልካም ማድረግ ለእራስ ነው ጎበዞች
@heralassefa8955
@heralassefa8955 3 года назад
ቃልኪዳን የሕቴን ልጅ ስትከታተል አቃታለው ሚሊሊክ ሆስፒታል የሚገርመው ሁለቱንም መለየት አይቻልም ጥሩም ስነምግባር አላቸው የሕቴልጅ የመተንፈስ ችግር ነበረበት በታም ነው የረዳችን እግዚአብሔርም አግዞናል
@haymiademeshewa7652
@haymiademeshewa7652 3 года назад
😍😍😍
@elsaefrem7833
@elsaefrem7833 3 года назад
ካሌብ ሾው እናመሰግናለን
@adentedela5358
@adentedela5358 3 года назад
በእውቀት የባረካቹ ጌታ ኢየሱስ እነሆ በትዳርም ይባርካቹ
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 3 года назад
የ ትምህርት ዋናው ጥቅም ስነ ምግባር ነው የተማረ ሰው መገለጫውም ጭምር ነው።
@SaraSara-ly5gi
@SaraSara-ly5gi 3 года назад
U love you 💞💞
@hanaayano9143
@hanaayano9143 3 года назад
❤️❤️❤️🙏
@GeniBelay
@GeniBelay 3 года назад
Setamru😘😘😘
@user-rv3pu3gw1n
@user-rv3pu3gw1n 3 года назад
ማማራቸዉ ስነስርአታቸዉ
@abebechg.selassie2936
@abebechg.selassie2936 3 года назад
አስተዳደግ ነውደ። ከስሩ፡ ከመሰረቱ ነው። የእግዚአብሔርን ፡ ስራ ማንያው፡ ቃል? ምናልባት ፡ እንደነሱ አዴንካል፡ መንታ ዎች፡ እጮኛ ይመጡላቸው፡ ይሆናል። እጸልይ ፡እላቸዋለሁ 🙏🙏🙏።
@tsita3546
@tsita3546 2 года назад
Des silu😍
@munayoutube5633
@munayoutube5633 3 года назад
እንደማርርርርርርርርርርርርርርርር
@wodajedesta1837
@wodajedesta1837 3 года назад
እግዚአብሔር ትውልድ ዳችሁን ይባርክ። ወላጆቻችሁ ግን ዘፈን ከሚያስተምሮችሁ ምነው ዝማሬ ያላስተማሩዋችሁ። ዘፈን ያሳፍራል። በዚህ ሙሉነታችሁ እግዚአብሔር ያሰንብታችሁ። ሥራችሁንም ይባርክ !!
@zeenauaezeena5081
@zeenauaezeena5081 3 года назад
አሜሜሜሜንንንንንንንንንንንን
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 3 года назад
Eyerus you make to cry 😢
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 3 года назад
U make me to cry not fair
@bamlakfkadu6568
@bamlakfkadu6568 3 года назад
ካሌብ ስወዳቸው ልጀጅናቸው ?
@kidestsimma1067
@kidestsimma1067 3 года назад
Enanten yeweledech Enat tadela
@shasheeshowgalaxys9918
@shasheeshowgalaxys9918 3 года назад
💕💕💕💕💋💋
@zeenauaezeena5081
@zeenauaezeena5081 3 года назад
የኔኔኔኔ ወረቆች ናችሁሁሁሁሁሁ
@maazakalbeto6124
@maazakalbeto6124 3 года назад
Siwodachu sakachu destachu batam des yilagnal dagmo widddddddddnaw emaragachu
@markonhede745
@markonhede745 3 года назад
ዓረ ካሌብ ምንድን ነው ኮንዶምኒየም ውስጥ ነው እንዴ ኢንተርቪይው ...ዶክተሮች እየጠየቅክ የድምፅ ብክለት -እ🤭
@berkyetekle6171
@berkyetekle6171 3 года назад
እዚህ ብሄር እድሜ ይስጣችሁ
@yateemam5432
@yateemam5432 3 года назад
Ename eko mentaa nege
@kassahunretta8826
@kassahunretta8826 3 года назад
Dear brethren fellow citizens and most honorable Twins, Dr. Kalikidan and JR, I hope and pray that God Almighty may richly bless in all your life time. Your wonderful service and work are remarkable and deeply appreciated. Good work and good name never die. God created man according to His image and likeness from one blood fearfully and wonderfully for His glory and for good work and He had different flowers in His garden and talents that is our beauty. Gen2:7,ps139:14&15,Isaiah 43:7 and Isaiah 44:24, Acts 17:26-28 and Eph 2:10.Amen. Medical professionals are desperately needed for savng life for our planet we live in. God has chosen you already from the beginning and now He put you on the right position especially for precious people and lovely country mom Ethiopia. You have huge responsibilities to teach others how to fish the fish. You know that what I mean by that. Doctors and all professionals fellow citizens their mission are committed to serve, protect and promote a safe family,,community and country. Well time and tide wait for no man. We all know that we stay here for a short time. Keep up good work and stay tuned. I deeply appreciate your wonderful mother she is good model for the rest of other single parents.She is a Godly woman according your conversation on the television. Crucail things unity and beauty things diversity and in all things generosity. confession to great cancellation! God graft us to the heavenly family. We may not forget that. We must anchor in the world of God. Dear most honorable Twins Drs. Do you have plan wedding in the same day as you born in one day? Someday we will read or hear that your departure will come. We don't believe a word of it. You shall be more alive than you are now. You will just have changed your address. You will have gone into the presence of God. Your wonderful and undying and remarkable work and your wonderful service and your good name never die and follow you. I wish all in your future endeavor that God may work in you are doing now. We need million like you for our precious people and lovely country Ethiopia. If we never meet again here I meet you all in Jesus feet in the resurrection morning. Kassahu B Retta a child of the king.
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 года назад
የህፃናት ዶክተር ናችሁ ?
@user-wx9ui6dm1w
@user-wx9ui6dm1w 3 года назад
መታወድመውለድእፈልጋለሁእስቲይስጥሽበሉኚ
@user-ei7jg2up3u
@user-ei7jg2up3u 3 года назад
ይሥጠንእኔምእፈልጋለሁ
@ashenafebirhanu8608
@ashenafebirhanu8608 3 года назад
ካሌብ please የ ጄሪን ስልክ. አፉቅሬያታለሁ😜😜😜😜😜 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@zeenauaezeena5081
@zeenauaezeena5081 3 года назад
👎👎👎👎👎
@user-ox3wn8hg7e
@user-ox3wn8hg7e 3 года назад
በኣዳዲስ ስራ ልመጣ ነው ሳብስክራይብ ኣድርጉኝ ፍሬንዶች
@user-pj7tb8fc3g
@user-pj7tb8fc3g 2 года назад
ውይ የለበስከው ሲምር 🔯🔯🔯🔯የእስራኤል መለዮ ነው እስራኤል ለዘላለም ትኑር🔯🔯🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
@sinkeechanal9370
@sinkeechanal9370 3 года назад
ደውሉ አአንዳችሁ ዕጣ
@derejezewdu8069
@derejezewdu8069 3 года назад
I hate this make up. What is our Ethiopian sisters problem.
@user-rv3pu3gw1n
@user-rv3pu3gw1n 3 года назад
😍😍😍
Далее
КРАФЧУ NAMELESS СКИН!
1:53:35
Просмотров 455 тыс.
የት ናት? | Yet Nat
24:48
Просмотров 4,5 тыс.