Тёмный

#አባቴን 

ሰሚራ ዩቱብ semira tube
Подписаться 2,1 тыс.
Просмотров 1,1 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

24 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 32   
@semiramohaned
@semiramohaned 9 месяцев назад
ዋው ማሺአላህ እኔ ያደኩት ከተማ ነው ግን የገጠር ኑሮ ደስ ስለሚለኝ አባቴጋ ከጁመአ እስከ እሁድ ልክ እንደዚህ ነበረ የምሰራው በጣም በደስታ ወላሂ ጀግና ነሽ በርች ቤተሰብ ማገዝ ትልቅ አጀር አለው የኔ ጀግና ♥️♥️♥️👍
@ወሎመቅደላማሻ
@ወሎመቅደላማሻ 2 года назад
ጎበዝ ሰሙየ እደዚህ ነው የገበሬልጅ ያደገበትን አይረሳም ወላሂ ከአረብ አገር ስራመ ያገራችንም አድካሚ ነው ሁሉ ነገር የጉልበት ስራ ነው መቸም በአገርላይ በነፃነት አየሩ ብቻ በቂ ነው
@Hayati-f8h
@Hayati-f8h 2 года назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወድ የአገሪ ልጅች ሰላማችሁ ይብዛልኝ አሪፍ አቀራረብ ነው ሰለምታቀሪብው ነገር በጣም ደስተኛች ነን ቀጥይበት
@Awollotube
@Awollotube 2 года назад
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ሰሙየ የኔማር ማሻአላህ በጣም ጡሩ አረገሻል አጂር ታገኝ አለሺ ጉበዛ ጀገና 👍👍
@Seada-k2u
@Seada-k2u 2 дня назад
ወዬትነው እህቴ ጠረጠርነውደ❤❤
@mimenoor3224
@mimenoor3224 2 года назад
ወየኔትዝታ፣በረችእናት
@እሙከውሰርቲዮብ
@እሙከውሰርቲዮብ 2 года назад
ማሻአላህአይይይይትዝታታታታየየየየግንየትነው የምርያአያቶቸአገርመስሎኚነው ወፋች
@hayatmohammad5288
@hayatmohammad5288 Год назад
ማሻላህግበዘበረች
@ኢማንይመር
@ኢማንይመር 2 года назад
ጎበዝ ሰሙበርች እህቴ
@እሙፊርዶስማሻይቱብ
መገን ትዝታ እስከዛሬ የት ነበርኩ
@ኩብራቢት
@ኩብራቢት 2 года назад
መሸአላ
@እሙከውሰርቲዮብ
@እሙከውሰርቲዮብ 2 года назад
ወይኔእኔግንእሩቅወሀቀድቸምአላቅ አደኛሜዳነውአገሬቆራምየለምወይይይ
@KimmeYouTube
@KimmeYouTube 10 месяцев назад
አብሽሪ
@zainabza8586
@zainabza8586 2 года назад
ማሻአላህ
@maryetube14585
@maryetube14585 2 года назад
አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ "አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) እንዳወሱት ነቢዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም) እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹በሶስት መስጊዶች ካልሆነ በቀር (ሌሎችን መስጊዶች) ለመጎብኘት ለጉዞ መነሳት አያስፈልግም፡፡ 1) ‹‹አል-መስጂደል ሐራም›› (መካ) 2) ‹‹መስጂደር-ረሱል›› (በመዲና ያለው የነቢዩ መስጊድ) 3) ‹‹መስጂደል አቅሷ›› (የእየሩሳሌሙ አቅሷ መስጊድ)፡፡ (ቡኻሪ ዘግበውታል) - ቡኸሪ ዘግበውታል🌴
@medna2541
@medna2541 2 года назад
መሻአላህ አገሬ
@atalearega2607
@atalearega2607 2 года назад
እረ ወይኔ ናፍቆት
@ሂክማነኝየማየናፋቂ
አገሬን እንን አሳየሽኝ💘💘💘💘
@atalearega2607
@atalearega2607 2 года назад
ከልጅቱ ለከብቶቹነው እምታስቡት ይቺ አንድ ፍሬ ምንም እማታቅ ይሄን ያክል እርጥብ ተሸክማ አጥባ ሰውነቷ ምን እደሚሰማት ታውቃላችሁን
@ወሎመቅደላማሻ
@ወሎመቅደላማሻ 2 года назад
ሰላም ሰሙየ
@maryetube14585
@maryetube14585 2 года назад
ሰሙ ባይሆን አራሙቻውን አውጭላቸው ክክክክ
@እሙከውሰርቲዮብ
@እሙከውሰርቲዮብ 2 года назад
ወይኔሰሙየ
@omerwollotube5523
@omerwollotube5523 2 года назад
ጠቢ ነው እንዴ እህት
@ሂክማነኝየማየናፋቂ
መች ሄደሽነው
@ወሎመቅደላማሻ
@ወሎመቅደላማሻ 2 года назад
የት ነው ሰሙየ ጠቢ ነው እዴ አይይ ትዝታየ
@maryetube14585
@maryetube14585 2 года назад
እህትሽ እኔንነው የምመሥለው
@hayatwasy3564
@hayatwasy3564 Год назад
ቤቴእርየሁልብል
@ልጀእወድሻለሁ
@ልጀእወድሻለሁ 2 года назад
የት ነው ሲያምር
@maryetube14585
@maryetube14585 2 года назад
ገደሉ አላለችም ከዚህ የባሠአለ
@medna2541
@medna2541 2 года назад
ይህአርማጠብአልቀርምደ
@ሂክማነኝየማየናፋቂ
የታደሠን ቤት አየሁት😂😂
@كوبرمحمد-ر6ش
@كوبرمحمد-ر6ش 2 года назад
የትአገርነው
Далее
МЭЙБИ БЭЙБИ - Hit Em Up (DISS)
02:48
Просмотров 152 тыс.