Тёмный

# አባቴ ሰርፕራይዝ /አረገኝ/አባቴ/ መልክት/ አለው👂👈 

ኩራዝ  Tube
Подписаться 70 тыс.
Просмотров 57 тыс.
50% 1

ኩራዝ tube #ኩራዝ _tube #donkey_tube #wollotube #abel_birhanu #babi
#እማማ_ጨቤ #Ekrutube
#Emu Sakina Tube #DawudTube
#Nejah_media #Ashruka_channel #BABo_ ባቦ_Tube #Tateq_media #kuraz_Tube #wollotube
#Jamal_huseen #mame_Tube
#kewser_Tube #khalid_Tube #ethio360
#comedian_Eshetu_melese
#አብርሸየቄራው #SEADl&ALl_TUBE #Hanna_Yohnnes_ጎጂዬ
#seifuonebs #ashruka #dawudtube #ebstvworldwide #bilaltv #barkot_entertainment #abrelohd #halaltube #hope_entertainment #emusekina_tube #manyazewal_eshetu #shukshukta-zehabesha #YDTOM #addis_kimemoch #oromia #tigray # obn # omn #akishow #fana #ebs #seifuonebs #zehabesha #abelbirhanu #ሰበር መረጃ #abiyahmed #jeobiden #nejah_media #ethiopia #ethiopianhistory #miftahkey #wollotube #amazingfact #eritrea #esayasafaworki #juharmuhamed #abay #ashruka #dani_royal # #zehabesha #miftahkey #wollotube #redwanhayatu #mametube #fana #ebc #feven_ketema #melat_demessie #fanisamri | እንኳን ደህና መጣችሁ ወደ ኩራዝ tube ቻናላችንን ሰብስክራይብ ብታደርጉ #ጨዋታ #ሳቅ #ቁምነገሮች #አዳዲስመረጃዎች #የህይወትተሞክሮዎችን #ማህበራዊጉዳዮችና የመሳሰሉትን በቻናላችን ታገኛላችሁ። ገንቢ ሀሳባችሁን ሁሌም ለግሱኝ አሠሰግናለሁ።
ሰላም ለእምዬ ሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የናንተው ሀኒ
#ኩራዝ_tube#እማማ ጨቤ Ekru Tueb#
#Emu Sakina Tube#
#DawudTube#
#Nejah mede#
#Ashruka channel#
#BABo ባቦ Tube#
#Tateq media#
#kuraz Tube#
#wollotube#
#Jamal huseen#
#mame Tube#
kewser Tube#
#khalid Tube#
#ethio360#
#Donkey Tube#
#comedian Eshetu melese#
#አብርሸየቄራው#
#SEADl&ALl TUBE#
#Hanna Yohnnes ጎጂዬ#

Опубликовано:

 

16 авг 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 840   
@abdelaseid2718
@abdelaseid2718 Год назад
አንች ራስሽ ጀግና ነሽ ግዜው ገብቶሻል ፈጣሪ ወደ ቀጥተኛው መንገድ መላ ቤተሰቦችሽን ይምራልሽ አንችልም እምነትሽ ላይ ያጠንክርሽ
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i Год назад
እሱያንችአስተሳሰብነው.ለኔግን.ከብረሀን.ወደጨለማነው
@yeshichekole6302
@yeshichekole6302 Год назад
@@user-cx2ql7so9i እውነትሽን ነው
@ekru7385
@ekru7385 Год назад
@@user-cx2ql7so9i ኬኬኬኬኬኬ ዝም ብትይ ይሻልሽ ነበር
@user-bu5yo7uu3o
@user-bu5yo7uu3o Год назад
እመብርሁን. ትመልሳታለች. ወደ እምነት.
@fatoomaahmed1354
@fatoomaahmed1354 Год назад
@@user-bu5yo7uu3o ኧረ ተይቺ እውነቱን አታውቂም አላህ ይህድሽ
@mlove4025
@mlove4025 Год назад
ኩራዝዬ አባትሽን አስደስቺ አባቴን በጣም ነው የምወደው እድሜ ይስጥልን አባታችን 💚💛❤️💖💖💖💖
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝውዴዋው
@user-wu1wy2ji8j
@user-wu1wy2ji8j Год назад
ብር መላክ ብቻ ትርጉም የለውም ቅመሞች መልካም እናትና አባት ይኑራችሁ እኔ እዳንች ምርጥ እናት አባት አሉኝ ከምፈልገው በላይ ቤት ቦታ ገስተውልኛል እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@yordi8453
@yordi8453 Год назад
Demerige yeni konjo
@emtube9470
@emtube9470 Год назад
Subscribers አርጊኝ ውዴ
@user-ht6jd1ne8s
@user-ht6jd1ne8s Год назад
ማሻአሏህ ። በይ ሸልሚያቸው ትልቅ ሽልማት ያስፈልጋቸዋል።
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ
@user-ex3rp9pj3b
@user-ex3rp9pj3b Год назад
አዎ ያስፈልጋቸዋል የነው አለ አደል የ 5 አመት ልፍቴ ቦታ በ80ሺ ሲሸጥ አረ ግዙልኝ ምን ሊደርግልሽ ሴት ነሽ 100ሺ ሲገባ አረ ግዙልኝ ምን ሊረግልሽ ታገቢለሽ እጂ ቤት ያለውን 200ሺ ሲገባ አረ ግዙልኝ ስል የሚስፈልግሽ ገንዘብ እጂ ቦታ አደለም አሉ ጎደኛዬ በሁለመቶ ሺ ገዝታ በሁለመቶ ሺ ወጪ ቤቱን ሰርታ ጨረሰች እኔ ጭቅጭቅ ሰልችቶኝ ለፈጣሪ አሳልፊ ሰጥቼ አፊን ዘግቼ ይሄው አሁን ፡700 ሺ :900 ሺ ገባ ካሁን ቡሀላ መኖር አልፈልግም ሀገሬ ገብቼ ባለኝ እደማንኛውም ሰው እየነገድሁም ቢሆን እኖራለሁ ብዬ ብጠይቅ ገንዘብሽ ሰርቼ ከስሬለሁ ግን እመልስልሻለሁ ስባል ምን የምል ይመስላችሁአል እሲ እኔ ብሆን ብላችሁ ፍረዱኝ የሚገርመውኮ ቅድሚያ የሚስፈልጋቸውን ሁሉ ፈቃዳቸውን ጠይቂ አድርጌ ስጨርስ ለኔ ማለቴ ምድነው ጥፋቱ እኔ ያው ሴጣን ነው ያገደኝ ብዬ በፀሎት ፈጣሪን እየተማፀንሁ ነው አሁን 6 አመቴን ልጨርስ ወር ነው የቀረኝ ግን ሀ ብዬ ገና 10ሺ ሪያል ነው እጂ ላይ ያለው እሱንም የት እደምልከው ግራ ገባኝ ሀገሬ ገብቼ የሆነ ስራ እኳን ለመጀመር ብር ያስፈልጋል እኔ ካገሬ ስወጣ በስሜ አካውንት የለኝም በፋሊ ነበር አሁን አምኒ ለመላክ እምነት ከልቤ የለም ግራ ገብቶኛል አባትሽን ሸልሚቸው አቋማቸው ደሞ ልክ እዳባቴ ናቸው
@ekru7385
@ekru7385 Год назад
@@user-ex3rp9pj3b የኔ ውድ እህ 💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢ፈጣሪ ይርዳሽ ወላ ምን እንደምን ምንስ ብዬ ብፅፍ ልረዳሽ ነው ብቻ ፈጣሪ ይርዳሽ አይዞኝ ውዴ
@foziyamohammed3347
@foziyamohammed3347 Год назад
@@user-ex3rp9pj3b የኔውደ በጥምችገርነው አሁንይለሽን እነትሽን።ደውለሽ አለቀሽባትውላሂእነተሽ ተርዳሽለች ከዚይ። ብር ለከሽ።መራት መገዛትአለበሽ እደምንሞበለሽ ሀገር በተገቢ ብርከለለሽ መለስሽነውየምትመጨውአይዙሽውዴ እኔም5 አመቴነውግንአልሀምዱሊላ የስበኩትንአሳከተውለኛለ
@HH-mk8om
@HH-mk8om Год назад
@@user-ex3rp9pj3b አዞሽ እኔም እንዳች ነኚ 11 አመት ሆነኚ ምንም የለኝም ገዛንልሽ ብለዉ ካርታ የለዉ ቦታ ገዝተዉ አክስርዉኝል
@VipUae-ts4gi
@VipUae-ts4gi Год назад
ማሻ አላህ ኩራዝየ ወላሂ ባች ቀናሁ እኔ እናትም አባትም የለኝም እሄዉ 15 አመቴ በስደት ግን ምንም ነገረ የለኝም ብቻ አልሃምዱሊላህ ጤነኛ ነኝ
@user-gu8sy9mx3u
@user-gu8sy9mx3u Год назад
አባትነት በጣም ነው የምወደው አባቴን❤😊
@user-kb9qn6wu8x
@user-kb9qn6wu8x Год назад
እኔ እራሱ ያባየ ነገር በቃላት አልገልፀውም
@owjdjsjd4096
@owjdjsjd4096 Год назад
🌹🌹🕋🕋🤲🤲🤲❤❤👍👍👌👌
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 Год назад
ኩራዝየ ለአባትሽ ና ለእናትሽ እድሜ ጤና ይስጥልሽ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Год назад
@@aaegrnshnea1331 ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ኑ ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Год назад
@@aaegrnshnea1331 ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ኑ ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ
@emusakinatube8696
@emusakinatube8696 Год назад
አንኩን ድህና መጣሽ አይ አንች ክፉ አማት ናፍቀሽኛል የምር ጀግና አባት ያለው ጀግና ነው ከብር ለአባቶች እርጅም እድሜ
@fhfdytdfff6200
@fhfdytdfff6200 Год назад
የነጋደወቺንቁጥርእለቃለሁብለሺሳለቄው
@user-nh1jm9tr1i
@user-nh1jm9tr1i Год назад
አባቴዋ ዛሬሥ ኑረህልኝ ቢሆን እኔም በሠዉ ሃገር እድሜየን ባልፈጀሁ ነበር ግን አልሃምዱሊላህ የአላህ ዉሣኔ ነዉ
@hayatyalahebareyaYUBE
@hayatyalahebareyaYUBE Год назад
አብሽሪ ማማዬ
@user-nh1jm9tr1i
@user-nh1jm9tr1i Год назад
@@hayatyalahebareyaYUBE አላህ ይበሽሪኪ በኸይር የአሠል
@turyetoore6938
@turyetoore6938 Год назад
ሀንዬ አባትሽን አላህ ያቆይልሽ የሀቁን መንገድ ይምራልሽ ሸበላ አባት አሉሽ አባቴን በጣም ስለምወድ ስለምሳሳለት የሌሎችንአባትም በጣም እወዳለሁ ማሽ አላህ
@user-xx2fv1fc9y
@user-xx2fv1fc9y Год назад
ይገርማል ተገላቢጦሽ መሆኑነዉ እረ እሷን ልቦናዋን ይመልሳት እነሱ ፈጣሪያቸዉ አይከዱም።
@user-ze1iv7qw5r
@user-ze1iv7qw5r Год назад
@@user-xx2fv1fc9y እደኔ ሰለምቴናት እዲ ማሻአሏህ አሏህ የሁላችንንም ቤተሰብ እስልምናን ይወፍቅልን
@turyetoore6938
@turyetoore6938 Год назад
@@user-xx2fv1fc9yአንችም አላህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራሽ አንችም አንብቢ ማማዬ ማንኛውም የሠው ሲፈጠር ሙስሊም ሆኖነው ሀይማኖታችሁን የሚያስቀይሯችሁ በተወለዳችሁ በ40/በ80ቀናችሁ ምንም የማታቁ ህፃናትን ወላጆቻችሁ በራሳቼው አስተሳሰብ በውሃ ስጠምቀው አንገታችሁ ላይ ክር ያስራሉ “ ከዛም ክርስትናና ተነሳችሁ። እና እዬሱስ እኔ ጌታነኝ ያለበትን መጽሃፍ አንድም አታገኚ !ሲጀመር የተከበረችውም /በናተ አጠራርማሪያም ኢሳን/በእናተ አባባለ እየሡስን አርግዛ እስከምትወልዴው ጌታችሁ ማን ነበርመሬትና ሠማይንስ አስተባባሪው ማን ነበር!? ከእንስሳት ለይቶ አቅል ናአዕምሮየተሠጠን ልናስታውልበትነው አብ ወልድ መንፈስ እያላችሁ ለሥንቱ ነው የምሰግዱት!? መሬምናኢሳ በሙስሊም ዘንድ በቁርዓኑ በጣም አላህ የወደዳቼው የተከበሩ የአላህ ባሪያናቼው እንደኛው ሠው ናቼው ከኛ የሚለያቼው በአላህ ዘንድ ደረጃቼው ከፍ ያሉ አላህን ትዕዛዝ የሚያሟሉ የማሪያም ልጅ እዬሡሥ በጅብሪሊል አማካኝነት በአላህ ትዕዛዝ ከድግል እናቱ የተረገዘ አላህ የመረጠው ነብይ የወለደ እናም መጀመሪያ ተረት ተረት የሚያወሩትን ከመሥማት ለማወቅ አንብቢ ሀንዬ ደግሞ ሀቁን አላህ መራት የታደለ ና አላህ የሻለት ወደተፈጠረበት እስልምናው ይመልሠዋል እናም ንጽጽር በቴሌ ግራም አለልሽ ሀቁን ለማወቅ ከፈለግሽ ማሬዋ
@user-wb4fh6hu3f
@user-wb4fh6hu3f Год назад
@@turyetoore6938 ሳህ ትክክል
@sofiasulayman1664
@sofiasulayman1664 Год назад
እህት ዬት አከበቢ ናው ቤት ሚሸጣው ማላትም ያምተስተወውቀው ቤት
@tube-vi3pr
@tube-vi3pr Год назад
_አባት በኖረኝ ብዬ ብዙ ጊዜ እመኛለሁ አሏህ ይጠብቅላችሁ አባቶቻችሁ በሂይወት ያሉላችሁ ሳሉ ተንከባከቧቼው_
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 Год назад
በጣም ማምየ ለክ እደኔ እኔም የለኝ አሜን ያቆይላቸው
@amenaali1952
@amenaali1952 Год назад
እኔም እህቴ ሁሌም እመኛለሁ እህህ አባየ የጀነት ያድርግልን
@seadilove8182
@seadilove8182 Год назад
የኔም ኡፍፍፍፍፍ ብቻ አላህ ይርሀማቸው አስር አመቱን ሊይዝ ነው ለደቂቃ እንኩዋን ከሀዘኑ መውጣት አልቻልኩም
@fatumawase
@fatumawase Год назад
@@aaegrnshnea1331 ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
@@amenaali1952 ደምሪኝውዴዋ
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 Год назад
እህ አባት እኮ መካታ ነው ወላሂ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት አባታችን አላህ እድሜዎትን እረጅም ያርግልሽ ኩራዝየ አችም የማትበገሪ ጀግና ነሽ አላህ ይጠብቅልሽ እህታለሜ😘😘😘😘😘😘😘
@user-zm9rn5kz6w
@user-zm9rn5kz6w Год назад
እህ እኔም አባት የለኝ ግን አልሀምዱሊላህ 10 አመቴ በስደት ግን የረባ ነገር አለኝ የምለው የለምስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
@@user-zm9rn5kz6w ደምሪኝውዴዋ
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x Год назад
የኔ እህት ለአባትሸ ጤና እና እድሜ ይሰጠችሁ ያረብ🥰 ሰላም ለሀገርችንን ያረብ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
ይኒምአባት።ቢትክሰራሁበትሊላ2ለትገዝቱልኛል።እደሚላባቱች
@samerahsemir48
@samerahsemir48 Год назад
ወላሂ የኔም አባቴ ልዩነው አንዲት ብር አያጠፍ ገዘቤ እቤትና እቦታ ላይ ነው ያለው አልሀምዱሊላህ ገና 4 አመቴ ነው ግን እስካሁን የሰራኀት ገዘቤት ቤትና ቦታላይ ቁጭ አድርገውልኛል ዋና ወላሂ የኛ መስራት ሳይሆን እዛ ቤተሠብ ጡሩ ቦታላይ ሲያደርጉልን ነው እና እኔ ቤተሠቦቼ ለናንተ ነው ይህን የላኩት ዱአ አድርጉልኝ ስላቸው ልጀ በበረሀ እየተከራተሺ እኛ ምንም አንፈልግም መሬታችን ን እየከሠብን ነው አፈልግም ይሉኛል የላኩላቸውን መልው ለኔ የሆነ ነገር ያደርጉልኛል እና በዚሁ አጋጣም የማያዝን ቤተሠብ ያላችሁ በጣም ታዛዝኑኛላችሁ እኔ ባለፈው ለአረፍ ፍየል አስገዝቼ ታናሺ ወንድሜን ሰፐራይዝ አርጋቸው ብየው ገዝቶ ሄዴ ከዛ እደት በአረብ ሀገር እየለፍች አበላም ብለው ፍየሉ ተሺጦ ገዘቡ ተቀመጠ እኔም ለምድነው አባቴ ብየ ጠቆጣ አችይ ሀገርሺ ስትገቢ አንችው ጋ እበላዋለን አንችይ በስዴት እየተከራተሺ አለኝ አባቴ ወላሂ በተለይ የኔ አባት ይለያል አላህ ቤተሰቦቻችንን እድሜና ጤና ይስጥልን ጉሉ አሚን
@oumumeryem
@oumumeryem Год назад
ሰኒ ለንግድ ከሆነ የገዛችሁ ቦታው ዘጋ ይወጅብበታል በል አመቱ ዘጋ አውጭ አወጣጡ በተመለከተ በየ አመቱ የመመጣውን ግምት ለ40 አካፍለሽ አውጭ ለምሳሌ አሁን 550ካወጣ ለ40 አካፍይ ለሚቀጥለውም እንደዚሁ ላስታውስሽ ብየ ነው ዘካ ገንዘብ አይቀንስም አላህ ይባርክልሽ ውደ
@user-bo2hb6rc8g
@user-bo2hb6rc8g Год назад
ማሻአላህ ሀቅሽን ተወጣሽ። ያወቁትን። ማሳወቅ 🌷🌷🌷🌷🌷
@emu4249
@emu4249 Год назад
አባ ሽ አመት እድሜ ያድለወት እፍፍፍፍ እግዚአብሄር ይባርክልሽ ኩራዝዬ እኛ ስደተኞች እሚርዳን ስው ያስፍልገናልና ፍጣሪ ስደት ያለነውንም ያስብነውን ይፍፅምልን
@allahkerm1795
@allahkerm1795 Год назад
መሻአሏሕ ተባርክ አላሕ አላሕ ያስደሳቸው እድሜ ለቤተሰቦቻችን ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን እድሜያቸውን ያርዝምልሽ ሐያቲ ቀጥተኝውን መንገድ ይምራቸው
@user-mz3fl3yl5q
@user-mz3fl3yl5q Год назад
ሀናን የኔ ውደ አችም በጣም ጎበዝነሽ ማሻአላህ ብያለሁ ላባትሽም እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ አላህ ይስጥልሽ ሀቢቢቲ ገዘብሽንም አላህ እምትጠቀሚበት ያርግሽ
@mudinuhyusif577
@mudinuhyusif577 Год назад
ማሻ አላህ ተባረከሏህ አላህ ለወላጆቻችን እረጅም እድሜ እና ጤና
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Год назад
ሐኒ በጣም የታደልሽ ነሽ ከምር ደስ የሚሉ አባት አለሽ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጣቸው 💚💛❤👍
@user-vl9cp4qg3s
@user-vl9cp4qg3s Год назад
እረጅም እድሜ ጤና እግዚአብሔር ይስታቸው ጥሩ አባት ልጆቹን መልካም ደረጃ ያደርሳል !🇪🇹🥰🥰🥰😍😍😍😍
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ
@zemzems2429
@zemzems2429 Год назад
ወላሂ አባት ይኑር😭😭😭😭😭😭😭😭በዚሄ ሶስትቀን አባቴ ለኔ ብሎ የደከመው ድካም ምን ልበላቹሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️
@umabdolahtube5077
@umabdolahtube5077 Год назад
ماشاءالله remember edemy ena tena yesetachew jegena abate
@skettube4149
@skettube4149 Год назад
የኔ አባት መሠልህ ይብዛ እድሜና ጤና ይስጥህ አቦ ልጆችህ ይካድሙህ
@user-ut5ot3vu4b
@user-ut5ot3vu4b Год назад
ወአለኩምእሰላምወራህመቱላሂወበርካትሁ ኩራዝየ የኔ ቅን አላህከነበተሰብሺ ይጠብቅሺአባትሺን የልፋቱን አላህቆጥሮ ቀስጥታውን ምንገድይምራልሺያረብ።።።
@YegeterlijTube
@YegeterlijTube Год назад
ማሻአላህ ተባረክ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለአባቶቻችን እናተም የሴት ወድ ናችሁ ጀግና
@hdjdjkdhdjdjkdudidi2437
@hdjdjkdhdjdjkdudidi2437 Год назад
እረጂም እድሜ ይስጥህ ጀግና አባት ነህ ኑር ሺ አመት ወላሂ አላህ ያተን አምሳያ አባቶችን ያብዛልን
@user-ty1ht4jc2g
@user-ty1ht4jc2g Год назад
እኔም አባቴን ባጣም እምወደው እድሜእና ጤና ለአባቶች ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🇪🇹 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Год назад
መልካም ቤተሠብ ያለው እድለኛ ነው አላህ ያቆይልሽ ድካምሽን ልፋትሽን አይተውልሻል አልሃምዱሊላህ በይ
@user-zg8oc7qu9w
@user-zg8oc7qu9w Год назад
Masha allah yene abate allah rjim edme ysetachew 🤲🤲
@semirayimer2021
@semirayimer2021 Год назад
ማሻ አላህ ደስ ይላል አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሺ እህቴ
@Tube-zk4yh
@Tube-zk4yh Год назад
ማሻ አላህ ለአባትሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ እኔስ አባቴን ስደት ሁኔ አጥቸዋለሁ አላህ ይርሀመው ግን አባትም ወንድምም የሆኑ ወንድሞች አሉኝ አባቴን እንደማጣቴ እነሱ ባይኖሩ ወድቄ ቀርቸ ነበር በ5አመት ውስጥ የምፈልገውን ሁሉ አርገውልኛል የጎደለኝ የከሰረብኝም የለም አልሀምዱሊላህ ሀገሬ ገብቸ የነሱንም የኔንም የልፋት ውጤት እስከማይ ቸኩያለሁ የኔ ልዩ ወንድሞቸ በሰላም ያገናኘን
@lubabarayatube.
@lubabarayatube. Год назад
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ እህቴ አላህ ምኞትሽን ያሳካውያረብ
@ratube5665
@ratube5665 Год назад
የኔ አባት አላህ ረጅም እድሜ ይሰጣቸው ያረብ የኔ ልዬ አባት የኔም አባት እድህ ነው
@emuuzeyf9341
@emuuzeyf9341 Год назад
ማሻአላህ ኩራዝየ ጀግና ነሺ አባትሺም አንችም
@rahmaemam4027
@rahmaemam4027 Год назад
ማሻአሏህ ጀግና አባት አለሺ ኩራዝዬ ረጅም እዲሜ ይስጣቸው ደሞ ወጣት ናቸው
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 Год назад
እኳንደስአለሺ አባቴ አላህይረሀምህ ያረብ በጀነትያበሺርህ
@user-hz2ue5io2cSEADA
@user-hz2ue5io2cSEADA Год назад
ማሻአላ ተባረከላ። እረጅምእድሜ ለአባትሽ
@jamutubeh999
@jamutubeh999 Год назад
Masha'ala masha'ala tabarakala tiruw abati aleshi 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@toybawollotube789
@toybawollotube789 Год назад
ማሻአላህ ኩርዝየ አባትሺን አላህ እድሜና ጤና ይስጥልሺ ወላህ እደት ደስ እድምሉ ኩሩዝየ እስኪ ቦታ ጠይቅማ በዎጩ ሜዳና በአቦሬ ፍልግልኝማ
@yordi8453
@yordi8453 Год назад
Demerige yeni wud❤
@salmaahmad6831
@salmaahmad6831 Год назад
አባት ያላችሁ ተከባከቧቸው ወላሂ እኔ አባቴን አላውቀውም በህፃንነቴ ነው የሞተው የሠወቹን አባት ሣይ የኔም ኑሮልይ በቀይ እላለሁ አላህ አላለውም ብቻ አልለምዱሊላህ አላህ ይዘንለት
@zinetzinet1981
@zinetzinet1981 Год назад
ማሻአላህ ጎበዝነሽ በጣም አደቅሽ አለሁ ጠካራ ነሽ
@rozaatajawar2433
@rozaatajawar2433 Год назад
Masha Allah rabii abaa ke umri si ha dheresu
@toyba4738
@toyba4738 Год назад
እኔም ምርጥ አባት ነበረኝ. ብቻ አልሀምዱሊሏህ ይሄው 5አመት ሳውዲ ምንም የለኝ ከቦታ ውጭ ግን ኢጃዛ እንኳ አልወርድም. አልሀምዱሊላህ ግን ሊከፋኝ አስብና ጠንካራ መሆንን እፈልጋለሁ ይህች የዱንያ ህይወት ናት አሏህ መጨረሻየን ያሳምርልኝ
@Hhh-lw9mb
@Hhh-lw9mb Год назад
ማሻአላህ አላህ ያቁምልሽ ጀግና አባት ጎበዝ አባት አለሽ ደህሞ ልጅ ነው ማሻ አላህ
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v Год назад
ማሻአላህ. የአባቶቻች የእናቶቻችን እድሜ እረዥም ያድርግልን ያረብ. ከራዜ. ያንቺ ጎበዝ ነሽ ወላሂ.
@emtube9470
@emtube9470 Год назад
Subscribers አርጊኝ ውዷየ
@user-jq1km8uw9j
@user-jq1km8uw9j Год назад
አላህ ይጠብቅልሽ ማሻአላህ
@user-ls1dh9nc8k
@user-ls1dh9nc8k Год назад
መታደል ነው እደዚህ አይነት አባት ማሻአላህ ነው ሀኒቹየ እድሜና ጤናይሥጥልሺ ማማየ የቡሆሮ ሠው በጣም ጠካራ ነው እኔም አልሐምዱሊላ አባት እናት ወድሞች አሉኝ ግን እንብላ ነው ሣኡድ 4አመት ሠረቸ ባዶየን አሥቀሩኝ አሁንግን አልሐምዱሊላ ባል አግብቸ አድልጅ ወልጀ ጥየለት ዱባይ መጣሁ የልጀአባት አሥደሠተኝ ምረጥ ቤት ሠራልኝ በአመ4አመት ውሥጥ ምርጥ ቤት ሠራልኝ አልሐምዱሊላ የቤተሠብን ነገር ተይ ብቻ ክፉ ቸውን እዳልሠማ አሁንም የልጀን አባት ልጃችን በምልከው አተ እየተዝናናህ እያሉ ትዳሬን ሊያፈርሡ ይወለውሉኛል ብር አትልክ ለኛ ጎረምሣወድ እቀለበች ይላሉ እሡ እኳን ሊዝናና ቀርቶ ደህና ልብሥኮን ለብሶ አይወጣም በዛላይ ገበሬ ነው እና ባልም ቢሆን ጀግና ወድ አለ አታግቡ አይባልምአዱ ቢከፋ አዱ አይከፋም ኩራዝየ 😘❤❤😘
@user-ti1lf9pb4h
@user-ti1lf9pb4h Год назад
የኔ ቢጤ አገኝሁ የኔ ቤተሰብ ብቻ ነዉዴ ብየ ደግሞ ነበር
@user-ls1dh9nc8k
@user-ls1dh9nc8k Год назад
@@user-ti1lf9pb4h አይዞን 💛💛❤❤❤️
@berekamidea5393
@berekamidea5393 Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ።እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን።ጥሩ መረክር ነው።ጠንካራ አባት አለሽ።ለሁሉም አላህ ልቦና ይስጠው።እረዥም እድሜና ጤና ለወላጆች
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ
@emuemuabdurahman656
@emuemuabdurahman656 Год назад
የኔም አባት ለዩ ነው ወላሒ እረጅም እድሜ ለለአባቶቻችን
@user-pe4qz1qz6b
@user-pe4qz1qz6b Год назад
ማሻአላ ኩራዝ ጀግናነሽ አባትሽም እረጂም እዲሜ ይስጥልሽ ዋጩግን ጭቃው አይነገር
@adissapp6197
@adissapp6197 Год назад
ማሻላህ የኔ ቅመም አላህ ይጠብቃቹሁ
@abdosaid3791
@abdosaid3791 Год назад
ማሻአሏህ ሀንዬ እኳን ደስ አለሽ አባትሽንም አሏህ ወደ እስልምና ያምጣልሽ
@bitislamislam8604
@bitislamislam8604 Год назад
የኔ ውድ ሀንየ አበባ መስለሻል ማሻአላህ የኔ ልዩ በጣም ወደድኩሽ የኔ ደርባባ
@user-vp4ml7sv3m
@user-vp4ml7sv3m Год назад
ወአሊይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሀንየ መሸአላህ ግን አባቴሽ ነው ባልሽ ትንሽ ነው አላህ ይጠብቃቸው
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x Год назад
አባትሺ ጀግና ነው ሲቀጥል ገና ወጣት ነው አቤት መታደል ልጂ በልጂነት አሉ በልጂነት ወልደው የልጂ ልጂ አዩ እድሜ ይስጠዎት
@user-uv9pi4tn3f
@user-uv9pi4tn3f Год назад
እድሜና ጤና. ለቤተሰቦቻችን
@user-iq8kh4es4d
@user-iq8kh4es4d Год назад
የኔ አባት ሽልማት ያስፈልጋቸዋል ኩራዝዬ ጠንካራ አባት አለሽ አላህ ይጠብቅልሽ
@meryem9377
@meryem9377 Год назад
ማሻአሏ አሏህ እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልሽ 🥰🥰🥰
@galaxypor7496
@galaxypor7496 Год назад
አላህ እድሜ ሰጥቶሽ የምትጠቀሚበት ያድርግሽ ኩራዝየ አባትሽንም አላህ እድሜውን ያርዝምልሽ በጣም ደስ ይላል ውነት ነው አባት በጣም ለልጁ ትልቅ ደረጃ እድደሮስለት ይፈልጋል ያችም አባት እዛ ውስጥ ስለሆነ እኮን ደስ ያለሽ
@yordi8453
@yordi8453 Год назад
Demerige yeni wud❤
@sihamtube3115
@sihamtube3115 Год назад
እደዉ ሀኒየ የኔ ወለላ ስወድሽኮ የኔ ሽቅርቅር አባትሽን ደሞ እረጅም እድሜ ይስጥልሽ ማሬ
@wollokombolcha183
@wollokombolcha183 Год назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ የኔ ውዴ እህት ዋው ታዴለሺ
@user-jm4vp6iw3l
@user-jm4vp6iw3l Год назад
ወለይኩም አሰላም ወራህመቱላ ወበረከትሁ ተከታይሽ ነኝ ዛሬ ግን ኮመት ላስቀምጥ አድናቂሽም ነኝ አባ እማ ዘላለም ይኑረሉን ልክ እደኔ ቤተሰቦች ልጆችን ለማስደሰት የሚጥር አበት ሽመት ይኑርልሽ እህቴ ደሞም😀😀😀😀😀 ሆዳሞችናቸው ልጅ ማቋቋም አይወዱም የሚለው አሳቀኝ😀
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b Год назад
ምርጥ አባት አላህ ይጠብቀው አባቶቻችን ይኑሩልን ውሀ ከገባበት አትክልት አልሚው ብዙ ነገር ታመርቻለሽ ግን ይገርመኛል የምርት መሬት ሁሉ ውድ አሁን ይሄ ገጠር ነው የሚመስለው እደዝህ ማውጣቱ ገረመኞ
@mehbubamehbuba1219
@mehbubamehbuba1219 Год назад
ማሻአሏህ የኔ አባት ረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት
@user-xw6hd5yi8y
@user-xw6hd5yi8y Год назад
አላህቀጥተኛውንምንገድይምራልሽ መሻአላህ
@fatmah1115
@fatmah1115 Год назад
አለህ ይጣብቅልሽ እድሜ ያርዝመቸዉ መሸአለህ
@user-qb9mw2un2g
@user-qb9mw2un2g Год назад
መሸአላህ አላህ እረጂም እዲሜ ለአባትሽ ይስጥልሽ
@aminayasin4428
@aminayasin4428 Год назад
መሻአላህ ኩራዝ አባትሽን አላህ ይጠብቅልሽ ደግሞ ልጅ ናቸው መሻአላህ
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs Год назад
ማሻአላህ ኩራዛችን አባትሽ ገናወጣትነው እዲሜናጤና ይስጥልሽ ሳስበው የመጀመሪያልጂ ነሽ ባለካሽ እኮ ነው እሚመስለው 😆😆😆👌
@user-fq1fq9vz4f
@user-fq1fq9vz4f Год назад
ትልቅ ወንድሞ መስሎኝ ነበር እሶ ይልቅ ትልቅ ነሽ
@susu0mersusuomer867
@susu0mersusuomer867 Год назад
ሀንዬ እንኮን ደስ ያለሽ ወላሂ በጣም ነው የምወድሽ እስኪ አባገትዬ ከታችኛው ሰፈር አሳይኝ በጣም ነው የናፈቀኝ ሰፈሬ❤️
@Ethiopia-do5lk
@Ethiopia-do5lk Год назад
የኔ ቆንጆ አለባበስሽ ይማርካል 😍😍
@rhametali1193
@rhametali1193 Год назад
ማሻአላ ደስ ይላል አላህ ያቆይልሽ
@user-fp6tm1rh4f
@user-fp6tm1rh4f Год назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ የኛ ጀግና ምርጥ አባት እርም ከጀራ ይስጥልኝ👍👍👍🌹🌹
@user-qx3fe8fw7o
@user-qx3fe8fw7o Год назад
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ትክክል እህት አባት እኮ ልዩ ነውየኔአባት ነግከሬህ ባልቅም ሁሌም እወድሀለሁ
@rabitube5961
@rabitube5961 Год назад
የኛ መካሪ ቅን ሰው ነሽ በርች ኑሪልን
@user-vi5oh5bd9d
@user-vi5oh5bd9d Год назад
ማሻአላህየኔውድአላህእረጅምእድሜናጤናይስጣቸው
@erhamaemam5524
@erhamaemam5524 Год назад
ሀኒየ ተመችቶሻል
@mareyamareya5374
@mareyamareya5374 Год назад
ማሻአላህ አላህ በተሰቦቻችንን ሰላም ያድርግልን
@tube2611
@tube2611 Год назад
አባትሽ አባት ብሎ ዝም ነዉ ወላሂ ቁም ነገረኛ ማሻ አላህ 🌹🌹🌹
@Tube-wz2ph
@Tube-wz2ph Год назад
አባት ልዩ ነው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@semutueb1304
@semutueb1304 Год назад
የኔ አባት አላህ እርጅምእድሜ ይስጥልኝ ወላሂ አባቴን በጣምነው የምወደው አላህ እርጅም እድሜ ይስጥልን አባቴጋ በሰላም እድገናኝ አላህየ አደራህን🥰🥰🥰🥰
@user-mn5nu5pu5o
@user-mn5nu5pu5o Год назад
የኔ ጀግና አባት አላህ ያቆይህ ትክክል 💕💕💕😘😘😘😘
@heyatheyat9873
@heyatheyat9873 Год назад
ማሽአላህአላህ እረጅምእድሜናጤናይሥጣችውአለባቶቻችንን
@Luluyemadamambulance212
@Luluyemadamambulance212 Год назад
አበቴ❤🙏ሀቂቃ ሰለ አበቴ ለመዉረት ቃለት የንሰኘል ሚድሪ ለይ ከለዉ ሁሉ ነገር ለበቴ ሂወቴን እቃይሪለተለዉ ቢቻ ነፍቆኘል መቼ ነዉ ከጎኑ ሚቆመዉ ይህ ቀን ነፈቀኝ😥😥አበት የለቹ አለህ ረጂም እድሜ❤🙏ለሞቱት ፊሪዶሰል ጀነት💔😥እንደኔ የበት ፍቅር የጎደቹ ደምሩኝ🙏
@hrytdgtfmch9632
@hrytdgtfmch9632 Год назад
ጀግና አባት አለሽ በርቺ
@seadatube5438
@seadatube5438 Год назад
ማሻአላህ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋይሥጣቸው ለሁሉም አባቶች
@emtube9470
@emtube9470 Год назад
Subscribers አርጊኝ ውዷየ
@user-bs2rg2xz9o
@user-bs2rg2xz9o Год назад
ልጂ ናቸዉ አባትሺ ማሻአላህ አባት እኮ ኩራት ነዉ ሺ አመት ይኑሩልን እኔም አባቴ ግበዝነዉ እኔ እጂ ብር የማጠፋዉ እሱ እኔ እድቋቋም ይጥራል ግን ልጂነትም ስላለብኚ የሚለኚን አልሰማም
@emuhikmachanale2891
@emuhikmachanale2891 Год назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ ተባርከላህ አሪፍ ቆይታ ነበር ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን ለህዝባቺን የኔ ውድ እህት ሰላምሺ ይብዛ ውደ ባለሺበት ቦታ እርጂም እድሜና ጤና ይስጣቸው አባትሺንም እህት አለም 👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹
@tube3507
@tube3507 Год назад
ወአለይከ ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ አባት ረጅም ኤድሜና ጤና ይስጣቸው
@Sheqala
@Sheqala Год назад
Masha allah berchi kuraz🇪🇹🍩🍩🍩
@jgff8801
@jgff8801 Год назад
ማሻአላህ ማሬ እድሜና ጤና ይሥጣችሁ
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw Год назад
በርች ጎበዝ ናቸው አባትሺም ወልድያ ስትመጭ አብረን ብንሰራ ደስ ይለኛል
@lubabahussain7713
@lubabahussain7713 Год назад
ማሽአላህ አባትሽን እድሜና ጤና ይስጥልሽ
@LU123LA
@LU123LA Год назад
እድሜና ጤና ይስጡሁ ትክክል ብለሆል
@seadatube8438
@seadatube8438 Год назад
ማሻ አላህ ምርጥ አባት ነው እድሜና ጤና ይስጥልሽ
@halimahhalimah2210
@halimahhalimah2210 Год назад
መሻአላህ ተባረክ አላህ ሽይ አመት ይኑሩልሽ ሀቢቢቲ
@yordi8453
@yordi8453 Год назад
Demerige sewedeahi
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v Год назад
ጎበዝ ነሽ አንችም በርች
@fatumaebrahimebrahim6163
@fatumaebrahimebrahim6163 Год назад
አባትሽ ሺ አመት ይኑርልሸ የኔ ቆንጆ
@naemahabeshawit8681
@naemahabeshawit8681 Год назад
ማሻአላህ ሀያት ይሥጥልሽ ማማዬ
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s Год назад
አላህ ሂዳያ ይስጠቸው ማሻአላህ መልካም ሰው ነቸው
Далее
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
Просмотров 118 тыс.
ЭТОТ ПЕНЁК ИЗ PLANTS VS ZOMBIES - ИМБА!
00:48
15 May 2024
1:01
Просмотров 1,3 тыс.