Тёмный

አባቴ ''በምድር ላይ እንደ አንቺ የምጠላው ሰው የለም!'' አለኝ፡፡ክፍል 1 

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Подписаться 337 тыс.
Просмотров 459 тыс.
50% 1

#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲሾው#geni'sfamily
ፈጣሪዬን በድንጋይ ልመታው ከቤት ተንደርድሬ ወጣሁ፡፡
#genetnigatu #genisfamily #የገኒሃሳብ#የእኛ ቀናት
+251905832283 My Telegram/ WhatsApp address
0952006132 ህይወት ቶሎሳን ማግኘት ከፈለጉ በዚህ አድራሻ ያግኙዋት፡፡
/ @hiwi_show የህይወት ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ ያበረታቷት::

Опубликовано:

 

16 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,1 тыс.   
@artistgenetnigatu1371
@artistgenetnigatu1371 11 месяцев назад
0952006132 ህይወት ቶሎሳን ማግኘት ከፈለጉ በዚህ አድራሻ ያግኙዋት፡፡ ru-vid.com/show-UCUdf10Fc7k6USYY1V0TJi2Q የህይወት ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ ያበረታቷት::
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 11 месяцев назад
እሺ
@nwesencellmen5322
@nwesencellmen5322 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ታላቅ ነዉ የደሀ ሆች አምላክ የኢት ሚጥ ለንም 😭😭😭😭
@DamenechafaroDamenechayanagmai
@DamenechafaroDamenechayanagmai 11 месяцев назад
ወይን😭😭😭😨
@samerasamera5462
@samerasamera5462 11 месяцев назад
እንዳው በአላህ ይሄተሪክ እውነትነው?
@bekojiimedia2018
@bekojiimedia2018 11 месяцев назад
ወየው ጌታዬ እኖገርመው ስልኳን እያልኩ ሳስብ አየሁት እኔ መጨረስ አቃተኝ ታመምኩ 😢😢😢😢
@XegeAsefawi-it4ww
@XegeAsefawi-it4ww 11 месяцев назад
እኔስ ቅዱስ ዳዊት ያለውን ቃል ኣስታወስኩ ኣባቴና እናቴ ቢተዉኝ እንኳን እግዚኣብሄር ኣይተወኝም
@mesobethiopian121
@mesobethiopian121 11 месяцев назад
😊💯
@abt1292
@abt1292 11 месяцев назад
እዉነት ነዉ
@Ahmad-zb8fl
@Ahmad-zb8fl 11 месяцев назад
❤❤😢😢😢
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዐ8ወ
እውነት ነው 😢❤
@shewatsehay1
@shewatsehay1 11 месяцев назад
እውነት ነው አቤት ስት የባሰ አለ አቡቱ እኔስ በስንቱ አማርርሀለው
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 11 месяцев назад
😭😭😭😭💔 ታሪክሽ ተቀይሮ እጅሽ ላይ ይጣላቸው ፡ ሌላ ምንም አልልም ፡ በገዛ ሀገራችን በገዛ ቤተሰባችን ባርነት ፍፁም ጥላቻ የተሞላባቸው ሰዋች የተረገሙ ፡ ይፈረድባቸዋል ።ፈጣሪ በምክንያት ነው ያቆየሽ እህቴ ❤
@MimiSemachew-w7k
@MimiSemachew-w7k 11 месяцев назад
አሜንንን እጅሽ ላይ ይጥላቸዋል እነሱን በስቃይ ታያቸው አለሽ ፈጣሪ ሁሌም አይቸኩልም
@DamenechafaroDamenechayanagmai
@DamenechafaroDamenechayanagmai 11 месяцев назад
😭😭😭
@hayumamu1725
@hayumamu1725 11 месяцев назад
Wolhi mekerawoch hulu eswa layi nw yeworedebat
@hathat7509
@hathat7509 11 месяцев назад
አሚን በጣም ያማል😢😢😢😢
@hikmayimeryimer
@hikmayimeryimer 10 месяцев назад
እውነት ኢትዮጵያ በገዛ ቤተሰብ የሰላም እማ አይመሥልም😢
@tigistalemu9473
@tigistalemu9473 11 месяцев назад
እኔ አመመኝ ኡሁሁሁሁ😢😢😢 ገኒ ስምሽን ዝናሽን ተጠቅመሽ እችን ልጅ የሆነ ቦታ ደርሳ ባያት ደስ ይለኛል።
@Bateal427
@Bateal427 11 месяцев назад
በውሻው ተልኮ የመገበሽ ቅዱስ ገብርኤል አሁንም አይተውሽም አይዞሽ የእኔ አናት❤❤❤❤❤❤
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 11 месяцев назад
እህቴ ከቤተሰቦችሸ ጭካኔ የውሻው ደግነት አሳዘነኝ ለውሻ ያለኝ ክብር ጨመረ እህቴ እግዚአብሔር የልብሸ መሻት ይመልከት😭😭😭
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 11 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢ኧረ በስመአብ እንዲህ አይነት ቤተሰብም አለ አስለቀሰችኝ እውነት ውሻው ልቤን ነካው እኔም
@hassetdechasa2484
@hassetdechasa2484 11 месяцев назад
Uuuuffff betam
@SenaitMedhanie
@SenaitMedhanie 11 месяцев назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@amsale-vj4xy
@amsale-vj4xy 10 месяцев назад
ዉሻ እኮ ከኛ ከሰዎች የተሻለ ልብ አለው።
@hassetdechasa2484
@hassetdechasa2484 10 месяцев назад
@@amsale-vj4xy betam ewunet
@genetyilma7717
@genetyilma7717 11 месяцев назад
በዚህ ምድር ላይ ምን ምን ያለሰራነው ክፋቶች አሉን እኔ በህይወቴ እንደዛሬ አይኔ እስኪዘጋ አይምሮዬ እስኪበላሽ ነው ያለቀስኩት አቤት የቀናሁት በእምነትሽና በጥንካሬሽ ነው ይህ ከእግዚአብሄር የተሰጠሽ ፀጋ አቤት እህቴ
@great-full3612
@great-full3612 11 месяцев назад
Eneme alkeshe alwetslegme asazenechige betam betam ageche bakefate eneme yeswane yahele bayhone tesekayechalhue gen amelake teru newena betam konjo nuro new yemenorew Le EGZIABHERE KEBRU YEHUNE
@Mekdi154
@Mekdi154 11 месяцев назад
ምንም አልልም በጣም ከባድነዉ ፈጣሪብቻ ከጎናችን ካለ በቂነዉ
@umeman3175
@umeman3175 11 месяцев назад
@@Mekdi154 😢😢😢😢😢
@ቃልቃል-ዸ4የ
@ቃልቃል-ዸ4የ 11 месяцев назад
እኔም በጣምነው የለቀሰኩት አይይይ😢😢😢😢😢😢😢
@abebechgobezie5818
@abebechgobezie5818 11 месяцев назад
እንዲው የሰው ልጅ ክፋት እስከምን ድረስ ነው ጎበዝ ? እግዚኦ
@zaraase663
@zaraase663 11 месяцев назад
መዝሙር 27 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁷ አቤቱ፥ ወደ አንተ የጮኽሁትን ቃሌን ስማኝ፤ ማረኝና አድምጠኝ። ⁸ አንተ ፊቴን እሹት ባልህ ጊዜ፦ አቤቱ፥ ፊትህን እሻለሁ ልቤ አንተን አለ። ⁹ ፊትህን ከእኔ አትሰውር፥ ተቈጥተህ ከባሪያህ ፈቀቅ አትበል፤ ረዳት ሁነኝ፥ አትጣለኝም፥ የመድኃኒቴም አምላክ ሆይ፥ አትተውኝ። ¹⁰ አባቴና እናቴ ትተውኛልና፥ እግዚአብሔር ግን ተቀበለኝ።
@sebliamare4828
@sebliamare4828 11 месяцев назад
Amen
@yenasera4842
@yenasera4842 11 месяцев назад
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏
@AnnaMelese-g2n
@AnnaMelese-g2n 11 месяцев назад
E/Z bicha new yemirarlin!!❤❤🙏🙏
@FiraolHB-xe4zi
@FiraolHB-xe4zi 11 месяцев назад
Amen
@semazerga292
@semazerga292 11 месяцев назад
Amen 🙇🙇🙇😥
@arfasayoseph5659
@arfasayoseph5659 11 месяцев назад
አባቴና እናቴ ትተውኛል እግዚአብሔር ግን ተቀበለኝ።መዝሙር 27፡10 የሚለው ቃል ላንቺ ነው የተጻፈው በርቺ የጥንካሬ ተምሳሌት ነሽ 🎉❤
@asnegirma997
@asnegirma997 11 месяцев назад
Cn gf eggcup Cn bb C awxzs:..?((:;((()),()(‘n X 📝🖌✏️🔏🐽🐰🦁🙈🦆🦉🐴🐥🦉🙉
@yabsiraylekal1042
@yabsiraylekal1042 11 месяцев назад
የኔ ውድ እህት ታሪክሽ ያንሰፈስፋል አረብ ሀገር እንኳን እንደዚህ ያለ ታሪክ አልሰማሁም ።
@JenbereMitsat
@JenbereMitsat 11 месяцев назад
እምነትሽ በጣም ድንቅ ነው ጌታን ያቼ 12 አመት ደም ሲፈሳት የነበረችዋን ሴት ነው ያስታወሽኝ ያቺ የክርስቶስን ቀሚስ ነክታ የተፈወሰችውን። አንቺ ግን የአለማችን ጀግና እና አንደኛ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ይርዳሽ
@kalkidankalkidan7050
@kalkidankalkidan7050 11 месяцев назад
አቤት ብርታት አቤት ጥንካሬ የኔ እናት ማርያምን በጣም ያስለቀሰኝ ታሪክ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@fatafata-s7e
@fatafata-s7e 11 месяцев назад
🙏💔😢
@desertflower3242
@desertflower3242 11 месяцев назад
እኔ ተአምር ነው የሆነብኝ ምን አይነት ጥንካሬ እንዴት አይነት እምነት ነው ? 😢 በቤተሰብ ከመጎዳት በላይ የሚያም ነገር ያለ አይመስለኝም 😢😢😢 እግዚአብሔር ቀሪ ህይወትሽን በፍፁም ሰላምና ፍቅር ይባርከው የተለመነሽ ቅዱስ ገብርኤል አሁንም ከሰው በላይ ያርግሽ።
@Fantastic-b9h
@Fantastic-b9h 11 месяцев назад
ይህች ልጅ ትልቅ ደረጃሊያደርሳት ነው ፈጣሪ የምር ለምስክርነት ነው አምናለሁ
@desertflower3242
@desertflower3242 11 месяцев назад
@@Fantastic-b9h እውነት ነው ለኛም ትልቅ ትምህርት ነው እኔም ተበደልኩ እላለሁ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ።
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 11 месяцев назад
ሚስኪን የሰው መከራ አደራ ገኒ ስለመድሃኒያለን በልጆችሽ የርዳታ ጥሪ አርጊላትእና የራ ሳን ኑሮ እየሰራች መኖር ትችላለች ❤❤❤❤❤❤❤
@alemasgedom5391
@alemasgedom5391 11 месяцев назад
አንች እህታችን ለፍፁም ንፁህ ልብ ያለሽ ሰው ነሽ ፈጣሪን በጎውን ሁሉ ይስጥሽ። ይህንን ቅንነትሽንና የዋህነትሽን አይለውጥብሽ።
@ሷሊሀነኝየረቢባሪያ
@ሷሊሀነኝየረቢባሪያ 11 месяцев назад
ስንት አይነት ቤተሰብ አለ የኔ አባት የኔ ሂወት የኔ ንጉስ የልቤ ትርታ ለኔ ሲል ስንት ሆኗል ስንት አሳልፏል ለልጆቹ ሲል ወላሂ ከሰው በታች ሆኖል ብቻ አላህ እድሜህን ከኔ ቀንሶ ይስጥህ ።ፈጣሪ ታሪክሽን ይቀይርልሽ እህቴ
@MesertMesfen-eo4nv
@MesertMesfen-eo4nv 11 месяцев назад
የኔ ውድ እህት የውሻ ስጋ የበሉት እነሱ ናቸው አንቺ ግን ውድና እንቁ ወርቅ ልጅ ነሽ ውድ ኢትዪጽያዊ አሸናፊ ነሽ።
@hanaasfaw7262
@hanaasfaw7262 11 месяцев назад
የውሻ ስጋ ትያለሽ እንዴ? ውሻው መገባት እንጂ
@NunuBeya
@NunuBeya 10 месяцев назад
Betam getan mn endetegenezebku tawkalachu kesew lij belay enssa masebu betam asgerami new asbiw yhe wsha lerasu yemibelawn eko new yametalat nsuu mgb bisetew yan nsuuu new miyametalat so betam betam newbyetegeremkut be wshaw
@fasikaamare2579
@fasikaamare2579 11 месяцев назад
ጊዮርጊስ አባቴ ስኬታማ ሁነሽ ካንች ያስለምናቸዉ
@SameraRose
@SameraRose 11 месяцев назад
አሚን
@sittemohammed4673
@sittemohammed4673 11 месяцев назад
Amen
@halameashani3651
@halameashani3651 11 месяцев назад
አሚን የራብ🤲🤲
@fasilabebe9105
@fasilabebe9105 11 месяцев назад
Amen
@LamriLamri-i4h
@LamriLamri-i4h 11 месяцев назад
Amen
@sergutgebru1362
@sergutgebru1362 11 месяцев назад
በሙሉ ለፍርድ መቅረብ አለባቸው እና ከባድ ቅጣት መቀጣት እለባቸው
@hawinegash5110
@hawinegash5110 11 месяцев назад
Awo Awo Takekel nw
@omhyat8581
@omhyat8581 11 месяцев назад
አትዮጵያ ህግ ዬለም ብኖር የሰዉ ደም አደ ዉሀ በልፈሰሳ
@ቃልቃል-ዸ4የ
@ቃልቃል-ዸ4የ 11 месяцев назад
አዎ አስለቀሰችኜ😢😢😢😢😢😢😢
@yehunezeleke1129
@yehunezeleke1129 11 месяцев назад
ህግ😢😢😢ኢትዮጵያ ዉስጥ ፍርድ😢😢😢
@yehunezeleke1129
@yehunezeleke1129 11 месяцев назад
እኛ ኢትዮጵያዉያኖች ግን😢😢😢ክፋታችን እስከምንድነዉ😢😢😢😢 ስለራሳቸን የምናወራዉ በሙሉ ዉሸት😢😢😢
@enukb8342
@enukb8342 11 месяцев назад
ፈጣሪ ሆይ አልቅሼ ሞትኩኝ ወላጅ የጣለውን ልጅ ማን ያከብረዋል የኔ እናት አንቺ በጣም ጠንካራ ነሽ ፈጣሪ የተመኘሽውን ሀብት ሰቶሽ አንቺን የሚለምኑ ያድርጋቸው😢😢😢😢😢😢
@ኤሊዔዘርእግዚአብሔርእረዳ
ማርያምን በጣም ልብ ሚነካ የኔ እናት አንጀቴን በላቺው በእግዚአብሔር ስም
@Samitrghh
@Samitrghh 4 месяца назад
በትግራይ ክልል በማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሀዲ ኳላ ፀልምት ሁመራ ማይ ሎሚን አማራ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ ከብልፅግና ጋር ተባብረው የትግራይን ህዝብ ገለው ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው መሬት ወረዋል ምራብ ትግራይ ደቡብ ትግራይን ጨምረው ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልትቃወም ይገባል😮 ከእውነት ጎን መቆም አለብህ😮
@TinsaeMekuria
@TinsaeMekuria 11 месяцев назад
አቤት ጽናት አቤት ብርታት እምነትሽ ታላቅ ነው እኔ እንደዚ አይነት ታሪክ ሰምቸ አላውቅም በጣም አዘንኩ
@sebleterfe4182
@sebleterfe4182 11 месяцев назад
አቤት ትዕግስት 😢😢😢እመቤቴ እንደው ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ ካንቺ ጠባቂ ያድርጋቸው እውነት በጣም ውብ መልካም ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 11 месяцев назад
😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔 ግን ሁላችንም እናት አባት እስከማይመስሉን ድረስ ይገርፉናል ያሰሩናል ...በተለየ ከ 90 በፊት የተወለድን ልጆች ደስታም መከራም አፈራርቀናል ❤
@mesobethiopian121
@mesobethiopian121 11 месяцев назад
Dedeboch nachew, lijochen letikem becha new mifelugachew 😢
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 11 месяцев назад
@@mesobethiopian121 😭😭😭 እናቴ እናቴ መሆኗን እስከምጠራጠር 😄😄😄😄 ቁንጥጫ እርግጫ በበር መቀርቀሪያ በፍልጥ እንጨት ...ኸረ እበት ማፈስ እንስሶች ሜዳ ማገድ ....😭😭😭 ሳስበው ያመኛል መቼም ቤተሰብ መለየት አይቻል..
@mulatuj
@mulatuj 11 месяцев назад
​እኔም በጅራፍ ተገርፌ ከቃለሁ ጠባሳው ቅርብ ጊዜነው የጠፋው😂😂
@HayimFiker
@HayimFiker 11 месяцев назад
ማርያምን አንድ ግዜ ከትምህርት ቤት ሰንለቀቅ ከከፍል ተማሪዎች ወዶችም አለ ስንመለስ ጎረቤተ አየኝ እኔ እቤት ሳልደርስ ለናቴ ተነገራት የተገረፍኩትን አጠይቁኝ ምርር ሲለኝ እናቴ ማናት እናቴን አሳይኝ አልኳት😂😂😂😂
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 11 месяцев назад
ክክክክክ
@MisterAsmerow
@MisterAsmerow 11 месяцев назад
ወይ እግዚአብሔር ምንም ማለት አልቻሉም ጥንካሬሽ እመብርሀን ይህን ሁሉ እይታ ከፉ ያለ እንጀራ ትስጥሽ አልፈሻል በጣም ጠንካራ ነሽ ይህንን ሁሉ ስቃይሽን አይቶ መድሀኒአለም ያላሰብሽውን መልካም ህይወት ይስጥሽ የኔ እናት 🙏🙏
@tesfu1230
@tesfu1230 11 месяцев назад
በጣም ትልቅ እምነት አለሽ እህቴ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ከሞት ወደ ህይወት የመለሰሽ አምላክ 🙏🙏🙏.
@የእግዚአብሔርልጄነኝ
@የእግዚአብሔርልጄነኝ 11 месяцев назад
ልክ እደኔ 😢😢😢😢😢😢😢 እኔም ብዙ ቁል ብዙ ህመም በውስጤ አለኝ በቤተሰብ መገፈት ትልቅ ህመም ነው እኔ ማንም የለኝም አድ እግዚአብሔር አለኝ አይ እህቴ ተይኝ እስኪ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ከትላቱ ይልክ የዛሬው ከፈብኝ ግን እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ፍቃድ ነውና
@selamselam5939
@selamselam5939 11 месяцев назад
አይዞን ሁሉም ያልፍል 😢😢😢😢ያለፈን ህመም አለማሰብ ነው
@seadltube2433
@seadltube2433 11 месяцев назад
አብሽሪ እማ
@shehad2228merhab
@shehad2228merhab 11 месяцев назад
😰😰አይዞሽ
@MesiiMesii-t3c
@MesiiMesii-t3c 11 месяцев назад
አይዞሽ እማ
@zufnea2955
@zufnea2955 11 месяцев назад
አይዞሽ እኔም እንዳችው ነኝ
@zuzulove9763
@zuzulove9763 11 месяцев назад
ሡበሀን አላህ አላህ ውሻውን ሠበብ አድርጎ ሂወትሽን አተርፈሽ እህ ፀናት የሠው ልጂ ቃል አጣሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 11 месяцев назад
ምን አይነት ጠንካራ ሰው ናት የማይቻል ሁሉ የቻለች በጣም አደነካት ፈጣሪ መጨረሻዋን ያሳምርላት ❤❤❤❤❤❤❤
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ 11 месяцев назад
እዴት የተቀደሰ ስጋ ነው የመጣልሽ እግዚሀብሄርን በደንብ አመስግኝው በእምነትሽ ፅኚ ህይዎት የባሠ አለ ውዴ የእኔ ጠንካራ እህት ቆንጅየ ነሽ ❤❤❤
@እውነትበጊዜዋውብናት
@እውነትበጊዜዋውብናት 11 месяцев назад
የኔ እናት አንቺን የሚጠብቅሽ ሐያል አምላክ የታመነ ነው ከሆነብሽ የተደረገልሽ ታአምር ይገርማል ውነትሽን ነው ጥንካሬሽን የእግዚአብሔር ጥበቃሽን ያየ ስይጣን ነው ለምድራዊ ፈተና የዳረገሽ እግዚአብሔር ይገስጽው አሰሪሽ ግን ዘመድ ተብየዋ በራሷ ይድረስ የሰራችው ግፍ በልጆቿ አይሉፍ ደሞም የማታ ማታ ግፋን ታጭዳለች ጀግና ነሽ ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር ያጽናሽ
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 11 месяцев назад
ቅዱስ ገብርኤል እንኳን ፈወስሽ እህቴ እግዚአብሔር ከፍ ያደርግሻል
@msmisku8605
@msmisku8605 11 месяцев назад
እኔ አፈር ልብላልሽ 😢😢 ድንግል ማርያም ትልቅ ደረጃ ታድርስሽ
@MimiSemachew-w7k
@MimiSemachew-w7k 11 месяцев назад
አሜንንን
@gravitymobile5692
@gravitymobile5692 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን!!!
@Tta8yimm1ooo
@Tta8yimm1ooo 11 месяцев назад
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው😢😢 ልጅ ወልጄ ሳላሳድግ እዳልሞት ያረቢ😢
@zediyoutube5519
@zediyoutube5519 11 месяцев назад
😂
@Tta8yimm1ooo
@Tta8yimm1ooo 11 месяцев назад
ምን ያስቃል🙄
@zediyoutube5519
@zediyoutube5519 11 месяцев назад
@@Tta8yimm1ooo አለህ የርጊልሽ
@zediyoutube5519
@zediyoutube5519 11 месяцев назад
@@Tta8yimm1ooo አየስቅም እቅርተ
@dagagaayale2342
@dagagaayale2342 11 месяцев назад
Seriously she make me speechless. How strong and faithful this girl is. Jesus my lord please guide her
@menashunebro8391
@menashunebro8391 11 месяцев назад
ኡፍፍፍፍ በጣም እሚያሳዝን ታሪክ አትሙች ላት ነብስ ቅዱስ ገብርኤል መጨረሻሽን ያሳምረው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@workietube3057
@workietube3057 11 месяцев назад
በስመ ስላሴ እኔ አልቻልኩም እግዚአብሔር አሁንም ይሄን የእምነት ጥንካሬሽን አብዝቶ ይጨምርልሽ እህቴ
@tigitk5795
@tigitk5795 11 месяцев назад
እውነት ነው እምነትሸ ያድንሻል እህቴ አይዞሸ እመብርሀን ትርዳሸ በጣም ነው ያዘንኩት ኧር ምን ጉድ ነውየሰራቸውን ይሰጣቸው አይዞኝ በእምነትሸ ፃኝ መጨርሻሸን ያሳምርልሸ ወይኔ
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 11 месяцев назад
የኔ ቆንጆ አንደበትሽ መጣፈጡ አይዞሽ መገፋት ጥሩ ነዉ አንድ ቀን ሁሉንም የበደሉሽን ሁሉ በእጅሽ ላይ ይጥልልሻል ቀን አለዉ ለሁሉም 😢
@ስለሁሉምነገርእርይመ-ሠ8ኘ
ትክክክል እውነት ነው ግዜ ብቻ
@mastawoshanegash6502
@mastawoshanegash6502 11 месяцев назад
ከቃል በላይ😢😢😢 የኔ ጀግና አንቺ ለእደኔ አይነቱዋ ደካማ ትልቅ ትምህርት ነሽ ከወርቅም በላይ ተፈትነሽ የከበርሽ እንቁ እወድሻለሁ❤❤❤❤
@meronwaktola4462
@meronwaktola4462 11 месяцев назад
አቤት ጥንካሬ የሰዉ ልጅ ይፈተናል ያንቺ ደሞ ከፋ😢 ለኔ እራሴን እንድመለከት አደረግሽኝ 3 አመት ሆስፒታል ነኝ እታከማለዉ ተመስገን ተስፋ በቆረጥበት ግዜ ተስፋን ሰጠሽኝ አመሰግናለዉ😢😢😢
@amibekele9582
@amibekele9582 10 месяцев назад
አቤት ጥንካሬሽ እህቴ😢ትግስትሽ😢እንዴት አይነት አምላክ ነው ያለሽ የሚወድሽ ያኖረሽ በእምነትሽ የኔ ቆንጆ ብቻ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ ከሳሾችሽ ደብዳቢዎችሽ አዋራጆችሽ እግርሽ ላይ ወድቀው ያሳየን በርች እህቴ ዛሬ ካንቺ ግን ብዙ ነገር ተምሬአለሁ!
@sablaaduna4227
@sablaaduna4227 11 месяцев назад
ብዙ አይነት ፍተና የተሞላበት ታርክ ሰምቻለው ግን በዚህ ልክ ለዛውም በቤተሰብ ከባድ ነው😢😢😢😢😢😢
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 11 месяцев назад
ለሰው ልጅ ከማብላት ለውሻ ልጅ ማብላት ይባላል የኔ ከርታታ እህ ፈጣሪ መጨረሻሺን ያሳምርልሺ😢😢😢😢
@etalemaa9421
@etalemaa9421 11 месяцев назад
😭😭😭🙌🙌
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 11 месяцев назад
የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ እስኪ ልጠይቃችሁ ግን በህዚች ምድር ላይ ስንት አመት እንኖራለን😭😭ምነዉ አምላኬ ሆይ የሰዉ ልጅ በዚህ ያክል ጨከነ🥺🥺የእኔ እህት እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ የበለጠ ብርታት ጥንካሬዉን ይስጥሽ🤲😭😭😭
@abdulshebo61
@abdulshebo61 11 месяцев назад
ምን አይነት እውነተኛ ታሪክነው አዘንኩ አዘንኩ ሰው መሆን ምንድነው ሰው እንደሰው ለሰውልጅ እንደዚህ አይነት ያለጥፋቱ ማሰቃየት ጎበዝ ግፉ ፈፃሚዎቹ ለህግ መቅረብ አለባቸው
@genettesema8908
@genettesema8908 11 месяцев назад
እግዚአብሔር የወደፊት ህይወትን ያብጅልሽ በሰውልጅ ላይ እንዲህ አይነት ግፍ አይድረስ እግዚአብሔር ለእነሱም ባንቺ ህይወት ለሰሩት ግፍ የሚቆጭ የሚያንገበግብ ጊዜ ይምጣባቸው።
@MeaziTube
@MeaziTube 11 месяцев назад
በዚህ ሁሉ ፈተናሽ መሃል ያለሽ የእምነት ፅናት ያስቀናል። የኔ እህት እግዚአብሔር እንዲህ ብሎናል «በልባቸው አሳብ የሚኮሩትን ትዕቦተኞች በታተናቸው ፣ ብርቱዎችንም ከዙፋናቸው አዋረዳቸው ፣ የተዋረዱትንም ከፍ ከፍ አደረጋቸው ፣ የተራቡትንም በቸርነቱ አጠገባቸው ፣ ባለጠጎችንም ባዶ እጃቸውን ሰደዳቸው ፣ምሕረቱን እንዲያስብ እስራኤል ባርያውን ተቀበለ። የኔ ቆንጆ አንቺ በጣም ቅንጆና በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠርሽ ውብ ነሽ። እንኳን አልፎ ለማውራት አበቃሽ። ስለ አንቺ እኔም እግዚአብሔር ይመስገን እላለሁ። እግዚአብር ይመስገን።
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እህቴ ያማል 💔💔💔💔 እግዚአብሔር የተገፉትን አይረሳም እነሱም የዘሩትን ይሰበስባሉ ባድም በሌላ 😢😢😢😢
@mesertkifle233
@mesertkifle233 11 месяцев назад
ህይወት እራሱ ፈተና ነው እንኳን ካልታደለ ቤተሰው ቀርቶ እግዚአብሔር ካንቺ ጋ ይሆን❤❤በርቺ
@hussenhassen2682
@hussenhassen2682 10 месяцев назад
አልሀሙዱሊላ ወላሂ ተአምር ነው እኔ አባቴ ተቆጣኝ ብሎ የማለቅሰው አባቴዋ አወፉ በለኝ
@አምላኬመታመኛዬ
@አምላኬመታመኛዬ 11 месяцев назад
ቤተሰብ የጨከነባችሁ በእግዝያብሔር ደስ ይበላችሁ አባ ትም እናትም እህትም ወንድምም ይሆናችኧል ስለምታደርግልን ሁሉ ተመስገን
@nardosbekel1790
@nardosbekel1790 11 месяцев назад
እኔ እስከ ዛሬ አሳዛኝ ነው ያልኩት ታሪክ ሰምቼ አልቅሻለሁ እንደዚህ ታሪክ ያመመኝ ግን አልገጠመኝም ከሰው እንስሳው ተሻለ...😢የዘመኔ እዮብ ብዬሻለሁ 😢 በስመአብ እምነትሽ ደግሞ 😢 እግዚአብሔር አምላክ እግርሽ ስር ይጣላቸው ልጅነትሽን የነጠቁሽን 😢ከፍ ብለሽ ታያቸው ...
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 11 месяцев назад
ኦ አምላኬ ሆይ ከሰዎቹ ክፍት የሶ ጥንካሬ ውይይ የሰው ልጂ መከራው አባት ሆይ እባክህ የዚችን ልጂ መጨረሻ አሳምረው😭😭😭😭😭
@azebbenbryu5183
@azebbenbryu5183 11 месяцев назад
ምን ልበል ምንአይነት ቃል ልጠቀም እናቴ ማርኝ ይቅር በይኝ እማየ የኔጀግና እናት❤❤❤
@tmhd1787
@tmhd1787 11 месяцев назад
ሂወት እንደስምሽ ሂወት ነሽ ነፍስ ትዘርያለሽ የክርስቶስን ፍቅር ስትናገሪ ፅናት እምነትሽን አያለው በአይኖችሽ ላይ የበለጠ እግዚአብሔር በጣም እንደሚወድሽ ታውቂያለሽ አንቺ ጀግና ልጅ ነሽ እናንተ የሴት ልጅን ሂወት የምታበላሹ ያኮላሻቹ ፈጣሪ
@tsegeneshgutta8012
@tsegeneshgutta8012 11 месяцев назад
ምን አይነት እምነትና ጥንካሬ ነው ያለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
@yelemsetketemayegebreallg4927
@yelemsetketemayegebreallg4927 11 месяцев назад
እኩል ቤተሰብ እምነት ጨምርልኝ የእውነት የዚችን ልጅ ሩብ አልደረሰብኝም ግን የሷን ሩብ አላመሰግነውም አቤቱ ቸሩ መድኃኔዓለም እምነት ጨምርልኝ የኔ እንቁ አንቺ ብዙ ከፍታ ይጠብቅሻል አንቺ ማለት ወርቅ ነሽ የእውነት ጀግና
@askaldesie4791
@askaldesie4791 11 месяцев назад
😢😢😢😢በጣም
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 11 месяцев назад
ውዴ አይዞሽ እናትና አባት ቢረሡሽ ቢተውሽ የማይረሣ የማይተው ጌታችን ኢየሡሥ ሁሌ ከአንቺ ጋርነው
@LubabaSaeed-ph6nd
@LubabaSaeed-ph6nd 11 месяцев назад
የኔናት አላህ የማታ እጀራ ይስጥሽ ያረብ ስንት ሰው አለ አየ ይች አለም❤
@bereketAlemayehu-yq3hw
@bereketAlemayehu-yq3hw 11 месяцев назад
ትልቅ እምነት ፍፁም አንቺ ላይ አየሁ ይህን ፀጋ አስታጥቆሽ ነዉ ይሄን ሁሉ ፈተና ያሳየሽ በመጨረሻም ሽልማትሽን ከሱ ከባለቤቱ ታገኛለሽ ለሌሎችም ጥላ ትሆኛለሽ
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 11 месяцев назад
እጅ በአፍ የሚያስጭን ታሪክ እናትና አባቷ ለህግ መቅረብ ይገባቸው ነበር ወይይይይይ😢😢 ልጅን ከራስ በላይ ማሳደግ የማይቻል ከሆነ ለምን የሚሰቃይ ልጅ መውለድ ያስፈልጋል አቤት ግፍ አይዞሽ እግዚአብሄር ፅናቱን ይስጥሽ
@berran1347
@berran1347 11 месяцев назад
እግዚአብሔር የተበደሉትን አይረሳም😢😢😢😢
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz 11 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢 ልብኻ ዘተንክፍ ዛንታ ( ታሪክ) ግን ሶውየው ( አባትያው ) ትክክለኛ አባትዋ አይመስለኝም ብቻ ጅግና ኢኺ❤❤❤❤ ሁሉን ነገር እረስተሽ ነገሮች ሁሉ ተቀይረው ለሌሎች መምህር እንደምትሆኝ አልጠራጠርም ኣጆኺ ሓፍተይ ናተይ❤❤❤❤❤
@mohammadsaad2172
@mohammadsaad2172 11 месяцев назад
አሉ አንደድ አውሬ ለስሜተችው ቢች ይወለደ 😢😢 ሁድ ይፍጀዋ ቢች
@kuwaitkuwait-bp7ip
@kuwaitkuwait-bp7ip 11 месяцев назад
😢😢😢😢😢ወይኔ አብሳሪ መላአክ እንኳንም እረዳሽ የኔ ጠነካራ
@saragezahegn1884
@saragezahegn1884 11 месяцев назад
አምላኬ ሆይ ለተጎዱ ወገኖቻችን ድረስላቸው ስንት አይነት ግፈኛ ሰው አለ።
@davefana8587
@davefana8587 11 месяцев назад
ቆንጆ ኢትዮጲያዊ ነሽ አንቺ ራስሽ ኢትዮጲያ ነሽ ቀረሽባቸው አንቺን የመሰለች ምርጥ ታጋሽ የኔ እናት በነገርሽ በስራሽ እመቤታችን ማሪያም በፀሎት ከጎንሽ ነች አንቺ የጀግና ሴቶች ምሳሌ ነሽ
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 11 месяцев назад
የኔ ሚስኪን ያን ዉሻ የላከልሽ አብሳሪዉ መላክ ነዉ አይዞሽ በርቺ የኔ እህት
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 11 месяцев назад
ውይ እምነትሽ በፈጣሪ ደግሞ ስታምሪ ታሪክሽ ልብ ይሰብራል ሁለተኛውን ሳልሰማ አሁን ግን ጥሩ ደረጃ ላይ ያለሽ መሰለኝ ለምን ብትይ መገፋት ጥሩ ነው ብዬ አምናለው ❤
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir 11 месяцев назад
ሰው ብርቱ አለች እማዬ😢😢😢😢😢 ለብዙ ሰው በርከት ያድርግሽ እህቴ❤❤
@edenagabis5556
@edenagabis5556 11 месяцев назад
አሜን
@meronhailu7773
@meronhailu7773 11 месяцев назад
ሀቅ አለሽ አህቴ በጣም አዝናለው የቱን ስቃይሽን ልካፈልልሽ ሁሉም ለበጎ ይሁን ብለን ዝም አልን 😢 ህይወትዬ ትልቅ መልካም ህይወትእንዲሠጥሽ ፈጣሪ አለምናለው ።
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 10 месяцев назад
እምባሽን ለአንዴም ለመጨረሻ የሚያብስ ፈጣሪ ቢሆንም😢 እስከዛ ቀን ግን🙏 ዛሬ እምባሽን የሚያብስና ህይወትሽን የሚቀይር ሰዉ ልኮ ተአምር ይስራ🤲😭🤲
@atsedeyohannes597
@atsedeyohannes597 11 месяцев назад
በፈተና የሚፀና የተባረከ ነው ይላል የእግዚአብሔር ቃል አይዞሽ ፉሬሽን ትበያለሽ።
@firehiwothaile4892
@firehiwothaile4892 11 месяцев назад
ገንዬ እባክሽ ይቺን ልጅ የስነልቦና ትምህርት እንድታገኝ እርቅ ማእድ ጋር አገናኛት እህቴ
@KubraTofke
@KubraTofke 11 месяцев назад
ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት ወይኔ ስንት አይነት ወላጅ አለ 😢😢😢😢😢😢እናቴ የኔ ዉድ የመኖሪ ትርጉም ይቅር በይኝ አግብቼ ወልጂ እንኳን ለኔ ማሰብሽ መጨነቅሽ አላቆምሽም ከኔ አልፈሽ ልጂን ከኔ በላይ ሆነሽ እያሳደግሽ ነዉ እድሜና ጤና ለእናትና አባቴ
@نورهنوىه
@نورهنوىه 10 месяцев назад
በመጠኑም ቢሆን የያዳዳችን ታሪክ ነዉ በተለይ መደፍር የደርስባት ሴት በክፍልሃገር ሚደርስባትን ጫና ሰትናገር እኔ ጋር ኣንድ ሰፍሪ ያደግን ነዉ የሚመስለኝ 😢😢😢😢😢እሰካሁን ድረስ ትንፍሽ ሳንል ኣለን ኣንቺ ብያንስ ግዜ ብዉስድም መናገር ችለሻል 😢😢
@mayatube1107
@mayatube1107 10 месяцев назад
ውዴ አውጭው ስነልቦናሽን ጎድቶት ከሆነ ህክምና አድርጊ እናም ለራስሽ ማንሰላሰሉን ትተሽ ለራስሽ ይቅርታ አድርጊ 😢😢😢
@senaithailu5415
@senaithailu5415 11 месяцев назад
በህይወቴ እንደዚህ አይነት ታሪክ ሰምቼ አላውቅም ወይ አባት ወይ እናት በእውነት ኢትዮጵያ ውስጥ የጭካኔ ጥግ በገዛ ወገኑ ላይ ምን አንደምል አላውቅም አንቺ ግን የነፍስሽ ጠባቂ እግዚአብሔር ብዙ አድርጎልሻል ጀግና ነሽ ቃላት የለኝም❤❤❤❤
@fatomaahmed4435
@fatomaahmed4435 11 месяцев назад
አንቺ በጣም ልዩ ነሽ የኔ ዉድ መሰረትሽ ጠንካራ ነው 😢አልሃምዱሊላህ ከኔ የባሰም አለ ላከ
@EeEe-c2l
@EeEe-c2l 11 месяцев назад
ምንሁነሽአንችደሞእህትግንእውነትነውእንደህትለካየባሰምአለእኔምትንሽ
@abdulnaserjamsheer7914
@abdulnaserjamsheer7914 11 месяцев назад
አቤት ጌታ ሆይ ይህቺ ኢትዮጵያ ሀገሬ የተሸከመችው የአውሬ መአት! ምንም አያስደንቅም እኮ ታዲያ ምድራችን እንዲህ ብትሆን በግፍ የታጠረች አገር እግዚአብሔር ይፈውሰን
@TheGadegj
@TheGadegj 11 месяцев назад
ኢትዮጽያ መከራ የበዛው በነዚህ አይነት ማሀይማን እና አጋንንት ሰዎች ነው
@abnett.6429
@abnett.6429 11 месяцев назад
"ማንም ሰው እንዳይነካኝ ንግግሬ ከሱ ጋ ነው"❤❤❤❤❤😥😥😥😥😥😥😥😥
@ሐይማኖትጥላሁን
@ሐይማኖትጥላሁን 10 месяцев назад
ይሄን ቪዲዮ አላቅም ምን እንደምል አላቅም ሴት ላይ ይሄን ያህል ጭካኔ የህይውጣ ውረድ እጅግ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እግዛብሔር ያክብርሽ ሌላ ምንም ማለት አልችልም ቃላት አይገልፅልሽም
@meazafenta6600
@meazafenta6600 11 месяцев назад
ታሪክሽን አምላክ ቀይሮ የጠሉሸ የሸሹሽ የበደሉሽ ሁሉ ይገረሙ ። በጣም የምታዛዝን ልጅ ወይኔ አምላኬ ስንቱን ነገር ተሸክሞ ቻለን
@ergoyeyeshiwas5984
@ergoyeyeshiwas5984 11 месяцев назад
ጌታ ሆይ እባክህ ምህረት አድርግልን በሰው ልጅ ላይ ያለ መከራ እህቴን እርዳት እስካሁን የረዳሀት አምላክ ስምህ ይባረክ ልጆችህን የምትረዳ የምታግዝ፡፡
@ሰላምየማርያምልጅ21
@ሰላምየማርያምልጅ21 11 месяцев назад
እግዚኦ 🥹አቤት የሰው ጭካኔ 🥹🥹አንች ለኖርሽው በንግግርሽ ተጨነቅኩ 🥹ጎበዝ ነሽ በርች የኔ ቆንጆ የመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ ስሚ ይጠቅምሻል የኔ እህት 👏በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው ቀጥይበት እናመስግናለን ገንዬ 🥰🥰
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 11 месяцев назад
በየትኛው ብሯ ደህና ስልክና ዋይፋይ አግኝታ ነው ባይሆን መምህራችን በአካል ቢያስተምራት
@nigatuwatamirat7319
@nigatuwatamirat7319 11 месяцев назад
የኔ እናት ብዙዎቻችን በጣም ፈተና ዉስጥ ያለፍን ነን አይዞሽ የማያልፍ የለም ስያልፍ ይወራል😢😢😢 አንች ጎበዝ ነሽ ፅኑ ሰዉ ነሽ በርች ፈተናሽን ጨርሰሻል አንች ❤❤❤❤❤❤❤
@mamemelese3054
@mamemelese3054 11 месяцев назад
እግዚአብሔር የመረጠሽ የእዮብን ታሪክ ባንቺ ላይ በዚህ ዘመን ያየሁብሽ ጠንካራ እምነት ያለሽ ነሽ የወደፊቱንም ትልቅነትሽን አይተሽዋል የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ከፍታው ላይ ያስቀምጥሽ
@almassmass336
@almassmass336 11 месяцев назад
እህቴ ታሪክሽ ልብ ይሰብራል አንቺ ጠንካራ ጎበዝ ልጅ ነሽ በተለይ ትግስተኛ አይዞሽ ፈጣሪ ነገ የተሻለ ቦታ ያዘጋጅልሻል አይዞሽ እማ ጠንካራ ሁኚ ያለፈው ታሪክሽ ነገ እንደ ታሪክ የምታወሪበት ግዜ ይመጣል
@wsaewdss1413
@wsaewdss1413 11 месяцев назад
ፈጣሪ ሆይ ምንጉድ ነው 😢😢😢እናት አባት በስመአብ😢😢😢የድግል ማርያም ልጅ ይጎብኚሽ❤
@yeshamabirhan6591
@yeshamabirhan6591 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጥንካሬ ይስጥሽ ወይ ሰው ስንት አይነት ፈተና ይገጥማዋል 😪😪😪
@umeman3175
@umeman3175 11 месяцев назад
በጣም 😢😢😢😢
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
በጣም ልብ ይነካል በእውነት አይዞሽ የማይተው እግዚአብሔር አለ እኔን
@emusarah7132
@emusarah7132 11 месяцев назад
እፍፍፍፍፍ አቤት ብርታት አቤት ጥንካሬ አቤት እምነት አንቺ ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@hananafrano6336
@hananafrano6336 11 месяцев назад
It's the best and most powerful motivational video I've ever heard. ይሄን አይቶ ያላመሰገነ አለ ግን? ተመስገን!
@samiadisaba1268
@samiadisaba1268 11 месяцев назад
ያላዘነ ለማለት ፈልገክ ነው
@memeaddis7928
@memeaddis7928 11 месяцев назад
ተመስገን አዎ እኛ በትንሹም በትልቁም እናማርራለን እንዚህም የከፋ አለ
@omanoman1650
@omanoman1650 10 месяцев назад
😢😢😢
@mesaymam
@mesaymam 11 месяцев назад
ወይኔ 😢😢😢😢😢 ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው እራሴን መቆጣጠር አቃተኝ 😢😢 የልጅቷ ጥንካሬ በስመአብ በፈጣሪ ያላት እምነት ውስጤንነው የሰበረቺው
@ዜድ-ጨ9ለ
@ዜድ-ጨ9ለ 11 месяцев назад
ልጅቱአማኝ ናት መስጅድ ቤተክርስቲያን መሄዱዋ❤❤❤❤አቦ አላህ ሀያትሽን ያማረ ያርግልሽ ቤተሰቦችሽንም ተቀይረሽ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ አንች ይቅር ብለሽ እምትረጃቸው ያርግሽ የሰይጣን ስራ ነው ቤተሰብ ጋር ያጣረሽ
@tsegekasa5587
@tsegekasa5587 11 месяцев назад
በህይወት ብዙ አሳዝኝ ታሪክ ሰምቻልሁ እድዚህ የሚያሳዝን የራስ ቤተሰብ እደዚህ ይጭክናል 😢😢😢😢😢
@አለማዝ
@አለማዝ 11 месяцев назад
እኔ እዚህ ማህፀን ኢንፊክሽ ታምሜ እራሴን እጠላላ አማርራለሁ አንችን አይች እበረታለሁ 😢😢😢😢 ፀልዮልኝ ትግስት ይስጠኝ
@maryammaryam7694
@maryammaryam7694 11 месяцев назад
እህቴ ውሃናጨውአርጊና ተጣጠቢው ሽትቤት በገባሽ ቁጥር ይለቅሻል
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 11 месяцев назад
አይዞሺ ውደ እግዚአብሔር ይማርሺ እፍፍ😢😢😢
@TeddyYakob
@TeddyYakob 10 месяцев назад
​@@maryammaryam7694❤
@negesudemissie7424
@negesudemissie7424 11 месяцев назад
የእኔ ውድ አንች እራሱ መፅሐፍ ነሽ እኮ እግዚአብሔር የባሰ እንዳለ ሊያስተምር ነው አይዞሽ አንች የበላይ ነሽ የበላይ ብየሻለሁ
@rozialemu4009
@rozialemu4009 11 месяцев назад
የኔ እናት እነዚን እናቴ አባቴ በለሽ አታውር እዴት ሰው በዝ ልክ ልጁ ለይ ይጨክናል ኡፍፍ 😭😭😭😭 የኔ እናቴ እኮ በስስት ነው ምታየኝ እናቴ ኑርልኝ
@ሻሎም123
@ሻሎም123 11 месяцев назад
የኔ እናት ከባለታሪክዋ እናት ትብሳለች ግን ምን ታደርገዋለህ ዕድል ነዉ ማውራቱ ራሱ ያስጠላል ህይወት መራራ ነው
@samsonAssefa-v1d
@samsonAssefa-v1d 11 месяцев назад
የኔ እናት ቃል የለኝም 😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ታሪክሽን ይቀይረው ተአምር ይሁንልሽ ኡፍፍፍፍፍ
@orthodoxtewahdo5361
@orthodoxtewahdo5361 11 месяцев назад
በስመ አብ ራሴን አመመኝ ምንም እንኳ ብዙ ስቃይ ብደርስብሽም እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ሆኖ ያ ሁሉ እንድትችይ፣ አድርጎሻል፣ እህቴ ያልተሰበ በረከተ የሞላበት እንጅራ ይስጥሽ ቅዱስ ሚካኤል ከፍ ያድርግሽ በሰው ሁሉ እንድትከበሪ እና እንድተወደጂ ያድርግሽ ።ስለ ሁሉም ነገር የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ልዑል ቸር አምላክ ደጉ እግዚአብሔር ርህሩሁ መድኃኒዓለም ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን በጥበቡ ፣በቸርነቱ፣እዚህ አድርሶሻል፣ወላድት አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሳት እኔ ምን እንደምል፣ቃል አጣሁኝ ያልታሰበ እንጅራ፣ ይስጥሽ ቅዱስ ሚካኤል ይስጥሽ
@metadelbishaw1296
@metadelbishaw1296 11 месяцев назад
የሰዉ ልጅ ፈተና ብዛቱ አንዳንድ ሰዎች ላይ ደግሞ በጣም ይበዛል በጣም አሳዘነችኝ እህቴ
@Douglas-vv1nu
@Douglas-vv1nu 11 месяцев назад
የሀዘን መጨረሻ ደስታ ነው እግዚአብሔር ካንች ጋር ነው መበደል መገፋት መልካም ነገር ይዞልሽ ይመጣል አንች ትልቅ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ሁሌም አይዞሽ ምን እንደምልሽም አላዉቀዉም አስለቀስሽኝ
Далее