Тёмный
No video :(

አባቴ በአኩርማጆ ገረፈኝ 😂😂😂 መገን 20 ክፍል 2 | ቅመም ጎሽሜ 

Tesfa Arts
Подписаться 117 тыс.
Просмотров 30 тыс.
50% 1

Sᴏᴄɪᴀʟ Mᴇᴅɪᴀ
IG 👉 / tesfa.arts
TT 👉 / tesfa.arts
FB 👉 / tesfafb
.
.
/ @birabiro
↪️Share, Like, Comment, and Subscribe.
#ቅመም #ጎሽሜ #መገን #ተስፋጥበባት #tesfaarts

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 124   
@super12star
@super12star Год назад
የገጠር ልጅ የሆነ ብቻ 👍
@mawaysh
@mawaysh Год назад
እኔ ደምሪኝ እማ
@IslamTube-jg5my
@IslamTube-jg5my Год назад
የገጠር ልጅ የሆናችሁ በላክ አለሁ በሉ❤
@mawaysh
@mawaysh Год назад
እኔ ደምሪኝ እማ❤
@azaluazalu4402
@azaluazalu4402 Год назад
Alew ✋
@adbartheethio765
@adbartheethio765 Год назад
አለን አለን አለን።
@user-wt2us3rk2m
@user-wt2us3rk2m Год назад
እኔኔኔኔ❤❤❤❤❤ገጠርዬ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Год назад
Alehu mare
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 Год назад
ወሎየ ነኝ ያውም ገጠሬዋ😘 ወሎየወች እሰኪ አለን በሉኝ እምወዳችሁ😘
@user-ps2gm6kd5m
@user-ps2gm6kd5m Год назад
አለን
@saadas9954
@saadas9954 Год назад
አለን ገላየዋ ከሸጋወች ሀገር❤
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 Год назад
@@user-ps2gm6kd5m ኑሪልኝ እህት
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 Год назад
@@saadas9954 ኑሪልኝ እህት አለም😘
@sameraas4755
@sameraas4755 Год назад
አለን አህለን
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t Год назад
ቅመምየ የእኔ ወድ እህት አዳምጭ ሰዉ አዉርቶ እስኪጨርስ ማዳመጥ ኸይር ነዉ ደስ ትላላችሁ ግን ተደማመጡ
@rifyt7329
@rifyt7329 Год назад
ሴምር አገሩ በስማም 😂❤❤❤❤❤እንወዳችኋለን በርቱ ሳቃችሁ ደስሲል ሀገራችንን ሰላሙን ያብዛልን❤❤❤❤❤
@toyibaseid781
@toyibaseid781 Год назад
የእርጎዋ ነገር እኔም ከማጠራቀሚያው በኩባየ ጠልቄ እንዳይጎድል ውሀየን ሙልት አድርግ ነበር ክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂
@user-jx9ep8nx2o
@user-jx9ep8nx2o Год назад
ባልጠቆርክንእንይእምትሉበላይክአሣዩኝ❤❤
@KrdoKrdo-po3fn
@KrdoKrdo-po3fn Год назад
እኳንም መጣችሁ ዉዶቼ❤ሆዴ ነፈረ በሳቅ😂😂😂 ግን ባል ጠቆርህ መቸ ነዉ የምናይህ ሳቅህ ልቤን ሠረቀዉ😒😒በተረፈ ዉድድድ💚💛❤😘
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Год назад
ደሥ ትላላችሁ. ልጂነት ገጠር ደሥ ዪላል
@user-bb2er9gd5f
@user-bb2er9gd5f Год назад
ቅመምየ የወተቷ ነገር እኔም ደርሳብኛለች እኔ ግን ታወርድ እላየላይ ነዉ የተደፋዉ😂😂😂😂😢😢😢😢ትዝታ
@HalimaAragaw-ze2pk
@HalimaAragaw-ze2pk Год назад
ውይሲያምርቦታው ወሎውብእኮነውሀገራችንአላህከስደትአውጥተን ከቤተሰቦቻችንጋር የምንኖርበት ያርገን
@user-jx9ep8nx2o
@user-jx9ep8nx2o Год назад
😂😂😂😂😂😂አየቅመምእኔምእሠርቅነበርእርጎ
@ahimoyes1175
@ahimoyes1175 Год назад
ገጠመኙ ይጨመርበት በሌላ ክፍል ።
@user-ud2nv4io9v
@user-ud2nv4io9v Год назад
የኔውድ ሠወድሽቅመሜ አላሕወደደሕናው መገድይምራሽ ያረብወሬሽእደሚጥምበቁረአን የወፍቅሽአላሕ
@user-xv1mj5xc4x
@user-xv1mj5xc4x Год назад
😅😅😅😅😅😅😅😮😂😂😂😂😂የርጎው በሣቅ ሆዴን አመመኝ ወላሂ ክክክ
@user-xu8jr8gg9l
@user-xu8jr8gg9l Год назад
ጎሽሜ ቅምሜ በጣም እወዳችሁአለሁ ለካ ተወዳጅ የሆናችሁት የወሎ የለምለሙ የቆንጆቹ አገር ስለሆናችሁ ነው
@YT-yn5ck
@YT-yn5ck Год назад
😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁💙💙💙💙👌👌👍 ካሜራ አማኑን ማየት እፈልጋለሁ 🙏🙏🙏
@sunnightmohammed8188
@sunnightmohammed8188 Год назад
እህቴ የኔማር😂😂😂😂😂😂
@user-ty4mg3zx1z
@user-ty4mg3zx1z Год назад
ሀቤት የሀገር ዉበት የኔ ዉዶች ሰወዳችሁ🎉🎉🎉❤❤❤😢 ኢትዮጵያ ሀገር 💚💛❤🥺ናፈቆኛል ሀገሬ
@emmahmed8394
@emmahmed8394 Год назад
ሀገር ነበርን ታዳ ምን ይሆነል ፍቅር ጠፋ
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ቅመም & ጎሽሜ
@rew6664
@rew6664 Год назад
የኔ ማሮች ወይኔ ሆድየ ቆሰለ😂😂😂😂 ተሎ ተሎ ኑ❤❤
@selambogale6833
@selambogale6833 Год назад
😂 አይ ቅመሜ ጦስሽ ለራስሽ ሆነ ደስትላላቹህ ❤
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n Год назад
ቅመምዬ፡ስታምር
@user-qb2mg7wq3u
@user-qb2mg7wq3u Месяц назад
ወየዉ ትዝታ😉😘😘😘
@ahmedseid6111
@ahmedseid6111 Год назад
አይ ቅመም እመየን አከሰርኩ ብለሽ ራስሽ ትከስሪ አመድ ጠጥተሽ ክክክክ
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t Год назад
የኔ ውቦች የምወዳችሁ ቅመሜ እና ጎሽሜ ❤❤❤❤❤
@user-xu8jr8gg9l
@user-xu8jr8gg9l Год назад
የቦሩ ልጆች ናቸው እነጎሽሜ የአገራችን ልጆች በጣም እወዳችሁአለሁ በጣም
@user-qb2mg7wq3u
@user-qb2mg7wq3u Месяц назад
የት😂
@EmUibrahim1
@EmUibrahim1 Год назад
😂😂😂😂ማሻአላህ
@sunnightmohammed8188
@sunnightmohammed8188 Год назад
መገን ሰላም እህቴ😅😅😅
@gobezeassefa1437
@gobezeassefa1437 11 месяцев назад
😂😂😂 በጣም ነው ደስ እምትሉት በርቱ
@marthatadesse4673
@marthatadesse4673 Год назад
ታድለዋል ሃገሩ መንፈስ ያድሳል ወይ መታደል ::
@tb463
@tb463 Год назад
እኔም እርጎ ሠርቄ እጠጣ ነበር
@tirudelmelaku8630
@tirudelmelaku8630 Год назад
❤❤❤❤
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 Год назад
😂😂😂😂😂😂 እውይ ቅመም
@marimyelemiwa1664
@marimyelemiwa1664 Год назад
ክክክክክ ቅመሜ ሥታሥቂ የኔውድ
@mawaysh
@mawaysh Год назад
ደሥ ሲሉ ደምሩኝ ቤተሰብ
@Tube-ib9go
@Tube-ib9go Год назад
ቦሩ ሜዳ እኮ ልዩናት እናመሰግናለን
@ahimoyes1175
@ahimoyes1175 Год назад
አረ ጎሽሜ አንኳን ወደ ገደል አልገፋህ ዝንጀሮ ው
@user-yq9qe1pc1c
@user-yq9qe1pc1c Год назад
ወላሂ ቅመምየ እኔ ሁለየነው የምሰርቀው
@MekiyaDr.sarhan-tv1fg
@MekiyaDr.sarhan-tv1fg Год назад
ሥጥ ምድነው አላለም አይ የከተሜሰው 😂😂😂😂
@user-wn9hh7yd9i
@user-wn9hh7yd9i Год назад
የት ሀገር ነው የሚኖሩት ግን
@newid5082
@newid5082 Год назад
ቅመ ሟ ከሰፈሬልጅጋር ፎቶሽን አየሁ አለባበስ ማሻአላ ለሚዲያብቻ አይደለምዋዉዉዉ
@avrahammeshesha9493
@avrahammeshesha9493 Год назад
ቅመምን ስወዳት ❤❤❤❤
@JJ-jk4sp
@JJ-jk4sp Год назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟👌👌👌👌👌👌👌👌👌💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟
@elhamomer3285
@elhamomer3285 Год назад
ውብ ሀገሬ ቦሩ ሜዳ
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 Год назад
😂😂😂😂😂😂 kimemiye ameduwal tetashat
@tesfasnqey6690
@tesfasnqey6690 Год назад
Very attractive place.mashallah
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m Год назад
የኔ ማር ቅመም ከከከከ
@ritikamolla9555
@ritikamolla9555 Год назад
ተስፋ እንደት ነህ በተደጋጋሜ ጠይቄህ ነበር ቅመምን ማገኝት እፈልጋለሁ ኢትዮጵያ ስገባ አድናቂዋ ነኝ እወዳታለሁ እግዚአብሔርን የደስታየ ምንጭ ናት ወሬዋ ሲጥመኝ እንደት እሷ እንደማገኝ ንገረኝ
@tesfa
@tesfa Год назад
በቴሌግራም አዋሪኝ 0941314440
@user-fg5ww6mk5k
@user-fg5ww6mk5k Год назад
የትአገርነዉ
@saadas9954
@saadas9954 Год назад
ባልጠቆርክ ግን መቸነው እምናይህ😂
@mawaysh
@mawaysh Год назад
😂 ደምሪኝ ውዴ
@amorawweloye9944
@amorawweloye9944 Год назад
አቦ እነዚህ ሰዎች እንዳው አያልቅባቸውም ? በየቀንር እእዲስ ጫወታ
@aeeazz-vq4qs
@aeeazz-vq4qs 2 месяца назад
😅😅😅😅😅👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️
@dubaiwarqa414
@dubaiwarqa414 Год назад
ገጠሬነቴ ኩራቴ❤❤❤❤
@hatadubai8892
@hatadubai8892 Год назад
ማሻአላህህህ
@user-ci3dk7cw3j
@user-ci3dk7cw3j Год назад
አረ ቅመሜ በሳቅ ገደልሽኝ አንችኑ አስጠጣችሽ አይልጅነት 😅 እኔም እናቴ ከቤት የለችም ነበርና እርጎ ሰርቄ በጀራ ፈትፍቸ ገና ጎረስ ሳረግ እናቴ ከትፍ አለች ከዛ አንች አይጥ መቸም እቃ ተደብቆ አያመልጥሽም አይደል አለችና ወገቤን ዴዝ አረገችኝ😅
@user-bn2cv4sk9j
@user-bn2cv4sk9j Год назад
ክክክክ
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Год назад
እኔ የስኳር ሌባ ነበርኩ እተደበቀበት ቢደበቅ አያመልጠኝም ነበር አንድ ቀን ግን ብፈልግ አጣሁት ከዛ ታናሽ እህቴ ያለበትን አሳየችኝን ትንሽ ትንሽ ስቅም ትንሽየ ብቻ ቀረች ከዛ እናቴ ስትመጣ ሂዳስታየው ኡኡኡኡ ባላ ለአባቴ ተናገረች ከዛ አባቴ መነው የነካው ተናገሩ አለበዚያ አለቃችሁም ሲል እኔነኝ የቃምኩት የሳየችኝ እህቴ ን እሷናት አልኩኝ ከዛ ከዛሬ ቀጥሎ ሁለተኛ ባገኝሽ አለቅሽም አለኝ ከዛወድህ ግን ነክቸ አለቅም ከዛም አገባሁበ16አመቴ
@user-ci3dk7cw3j
@user-ci3dk7cw3j Год назад
@@user-mr4mc4uk4y ክክክክክክክክክክክክክ ሁላችንም ነን አይልጅነት
@aminatmohamad929
@aminatmohamad929 Год назад
ማሻአላህ😂😂😂❤❤
@Surnameoptnal
@Surnameoptnal 2 месяца назад
,🤣🤣🤣🤣🤣🌹🌹🎉
@rsrs8270
@rsrs8270 Год назад
😂😂😂😂😂
@user-qh5jg8vj2s
@user-qh5jg8vj2s Год назад
❤❤❤❤❤
@khalimakhalima7354
@khalimakhalima7354 Год назад
Aነኝከወሎውዲዲዲዲነውየማረጋቸው
@Sara21194
@Sara21194 Год назад
❤❤❤
@selamselamasefa4294
@selamselamasefa4294 Год назад
በአላህ ግን ድብድብ ማለት ምን ማለት ናዉ ወላሂ አላቀዉም ንገሩኝ
@user-mw2kn5xl2y
@user-mw2kn5xl2y Год назад
በሣንቲም ነው የሚጫወተው
@user-rb6jb9lu5b
@user-rb6jb9lu5b Год назад
اللهم إني أعوذ بك من عذاب 😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😅😅😅😅😅😅😅😅
@mitikukassa9413
@mitikukassa9413 Год назад
አይ ቅሜሜ
@user-lb3ms5hm4g
@user-lb3ms5hm4g Год назад
😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-eg2gs8hn7s
@user-eg2gs8hn7s Год назад
ስወዳችሁ❤
@teklesesenbettadese3987
@teklesesenbettadese3987 Год назад
Amara ena ertra 1 milion znjwro gedlacehwal jenocied kkkk
@user-lf8ez9kq7b
@user-lf8ez9kq7b Год назад
ሀሀሀሀ
@tadlaal9123
@tadlaal9123 Год назад
እረ ዛሬ ከየት መጣችሁ በቅዳሜ ቀን
@mawaysh
@mawaysh Год назад
ታድዬ ደምሪኝ❤️😍
@shemima5580
@shemima5580 Год назад
ቅመምየ ስከድሽ ዱባይ ልውሰድሽ በአላህ
@user-xf5ps8th1x
@user-xf5ps8th1x Год назад
ምን😂
@AAa-sg5yd
@AAa-sg5yd Год назад
👍👍👍👍👍👍👍👍😂😂😂😂😂
@user-sp7td9tl6w
@user-sp7td9tl6w Год назад
ከከከከከከከአይልጀነት
@busyline5298
@busyline5298 Год назад
❤❤❤❤❤❤
@user-gb2zd3ie6f
@user-gb2zd3ie6f Год назад
🎉🎉😂
@user-xt6bi9ub7n
@user-xt6bi9ub7n Год назад
❤❤
@sifen5
@sifen5 Год назад
😍😍😍😘😘
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 Год назад
ሆዳም ሰው ታሞ አይተኛም አለ ጎሽሜ 😂😂😂😂😂😂😂
@MohamedAbdullaAlshamsi
@MohamedAbdullaAlshamsi Год назад
😅😅❤😍😋
@user-pm2nz1zh4c
@user-pm2nz1zh4c Год назад
😍😍😍😍😍😍😂😂😂😂😂😂
@user-up5rb5ll6g
@user-up5rb5ll6g Год назад
🤔🤔🤔🤔🤔😂😂😂😂😂😂😂💞💞🙏🙏🙏
@azizaahmed680
@azizaahmed680 Год назад
👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️
@user-ps2gm6kd5m
@user-ps2gm6kd5m Год назад
ግን የት ሀገር ነው
@ethiopia7697
@ethiopia7697 Год назад
ወሎ❤
@super12star
@super12star Год назад
ከደሴ ትንሽ ውጣ ብሎ ቦሩሜዳ የሚባለው ሰፈር ነው
@tibat5267
@tibat5267 Год назад
😂😂😂😂😂❤❤
@fikretkbroum2175
@fikretkbroum2175 Год назад
❤❤❤❤❤❤😂💘😍
@zegelilatube
@zegelilatube Год назад
እንደኔ የሚወዳቸው እስኪ ጎራ በሉ💚💛❤️ 👇 @zegelilatube
@sunnightmohammed8188
@sunnightmohammed8188 Год назад
ወንድምችን😂😂😂😂😂
@aksumawitfetwi5669
@aksumawitfetwi5669 Год назад
❤❤❤❤❤
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u Год назад
❤❤❤❤
@erahmasaid928
@erahmasaid928 Год назад
❤❤❤
@user-gb2zd3ie6f
@user-gb2zd3ie6f Год назад
ቅመምየ🎉🎉ውዹ
@hrdjd5010
@hrdjd5010 Год назад
❤❤❤❤
@kamelabasher2751
@kamelabasher2751 Год назад
❤❤❤
Далее
НЕ ИГРАЙ В ЭТУ ИГРУ! 😂 #Shorts
00:28
Просмотров 117 тыс.
ማሩ ባለገሩ በአሚኮ (እልፍኝ)
17:46
Просмотров 241 тыс.