Тёмный

አባቴ ቤቴን አስረከበኝ ደሰታዬን አልቻልኩም 

Fasika Tube
Подписаться 130 тыс.
Просмотров 100 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

2 май 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,9 тыс.   
@fasikatube9475
@fasikatube9475 Год назад
ውድ ቤተሰቦቼ ከዚ በኋላ በደስታ ወደ ስራ ተመልሻለሁ #0939125445 አናግሩኝ እቃ ለመምረጥ ቴሌግራም ቻናሌ ኑ t.me/Fasikatube
@medinamedina8256
@medinamedina8256 Год назад
መብሩክ እሙ ቢላል
@Gurage4
@Gurage4 Год назад
እሙ ቢላል መብሩክ ሀያቲ😍😍😍
@user-ro9ri3mc1q
@user-ro9ri3mc1q Год назад
ማሻአላህ
@aminatahmed
@aminatahmed Год назад
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ወላሂ ስታለቅሽ ቅስሜ ስብር ብሎ ነበር ያ ሰቅሶሽ በሳቅ ስለተቀየረ ደስ ብሎኛል
@user-tm7ze2ek1h
@user-tm7ze2ek1h Год назад
ማሻአሏህ እንኳን ደስስስ ያለሽ. ውዷ አሏህኮ ነስሩ ቅርብ ነው
@linatube3912
@linatube3912 Год назад
እንኳን ደስ አላሽ እስቲ የሰው ደስታ የሚያስደስተው 👍👍👍👍
@HN-rs9fv
@HN-rs9fv Год назад
✅✅✅👍👍
@kiyatube3312
@kiyatube3312 Год назад
ውዴ ደምሪኝ በቅንነት🙏❤
@Gurage4
@Gurage4 Год назад
በር እንተያይ በቅንነት
@Rahma-tt6ym
@Rahma-tt6ym Год назад
እንኳንደስአለሺእህታችን
@mmaty34mmaty35
@mmaty34mmaty35 Год назад
حبيبتي صاح
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt Год назад
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Год назад
ማሻአላህ
@user-cd1ql9md2c
@user-cd1ql9md2c Год назад
S a w
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@user-cd1ql9md2c ደምሪኛ
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 Год назад
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤
@SofiaSofia-pk8wq
@SofiaSofia-pk8wq Год назад
S❤a❤w❤❤❤❤❤❤
@barkahhassen226
@barkahhassen226 Год назад
ፋሲካ እንኳን ደስ አለሽ እንዴት ተለፍቶ እደመጣ እኛ ብቻ ነን ምናቀው ቤት እየፈረሰ ነው አዲስ አበባላይ 10 አመት የለፋሁበት አላህዬ ባዶዬ አያስቀሩኝ😢 ሙስሊምዎች በዱአቹ አግዙን
@aeshagumata2674
@aeshagumata2674 Год назад
አይዞሽ ውደ
@addisachannel169
@addisachannel169 8 месяцев назад
ayizoh sebra adergi
@sdgyxxff5916
@sdgyxxff5916 Год назад
ወላጅ እኮ በልጆቻቸው አይቆርጡም እድሜና ጤና ለወላጆቻችን
@Gurage4
@Gurage4 Год назад
የሰው ደሰታ ብቻ ሚያሰደሰታቹ ላይክ አርጉ ፍሲካዬ ውለጂበት አርጂበት ❤❤❤ እኛም በደከመነው ምናርፍ ያድርገን ያረብ ሰወዳቹ በር እዩልኝ አዲሰ ሙሸራነኝ❤❤
@kiyatube3312
@kiyatube3312 Год назад
የኔ ውድ በቅንነት ደምሪኝ❤🙏
@Gurage4
@Gurage4 Год назад
ነይ እመልሳለው
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@Gurage4 ደምሪኛ
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
​@@fatumawaseቤተሰብ እንሁን ውዴ❤
@fafi5048
@fafi5048 Год назад
አሏህን የያዘ ወድቆ አይወድቅም ስላችሁ አልሀምዱሊላህ እህታችን እንኳን ደስ አለሽ❤
@user-bintmamailoveyou
@user-bintmamailoveyou Год назад
እልፍ 1000000000000000 መብሩክ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ አባቴ 8 አመት ድካሜን አምኜው በስሙ ነበር ቀማኝ ከማልቀስ ውጭ ምንም ማድረግ አልችልም በዱአቹህ
@yfig9389
@yfig9389 Год назад
Miskiin Rabbiin Abbaa kee garaa siif Laaffisee dafqa kee siif deebisee sihaa gammchiisu
@user-bx8yj4eo3t
@user-bx8yj4eo3t Год назад
አላህ የልፋትሺን የድካምሺን በጅሺ ያስገባልሺ አባትሺንም ወዴቀልቡ ይመልሰው
@ahmadasfour470
@ahmadasfour470 Год назад
የአላህ ፡ 😢😢😢
@ggmulatu1021
@ggmulatu1021 Год назад
ጉድ አባት ያልታመነ ማንሊታመነው 😢😢😢
@r2e344
@r2e344 Год назад
ለነሱም ስሩላቸው ቤት ከለላቸው
@user-jg2hu4yc9f
@user-jg2hu4yc9f Год назад
መብሩክ ማማቲ አልቅሰሽ አስለቅሰሽን ነበር ስስቂም አብርን ስቀናል ❤አባትሽም እድሜና ይስጣቸው
@marriimarrii5524
@marriimarrii5524 Год назад
በጣም
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኛ
@hawahawa2214
@hawahawa2214 Год назад
እንኳን ደስ አለሽ ፈርደውስ አባትሽንም ረጅም እድሜ ተጤናጋር ይስጥልሽ በጣም ነው የተደሳሁ
@kiyatube3312
@kiyatube3312 Год назад
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤🙏
@user-ss2dg6gb1e
@user-ss2dg6gb1e Год назад
ባሏእሣ የትነዉ
@hawahawa2214
@hawahawa2214 Год назад
አብራት ነዋ አላየሽውም እንዴ በላል ጋር በሞተር ሳይክል
@halimo1255
@halimo1255 Год назад
አልሀምዲልላህ የአባትሽን ቀልቢ ለመለሰዉ ጌታ ለአላህ ምስጋና ይግባዉ
@user-tf2ru9cx8j
@user-tf2ru9cx8j Год назад
እኔማ ያለቀስሽ ቀን አባትሽ አይነጥቁሽም የትም አይሄድብሽም ብየ ጽፌ ነበር 😍እኛ ሴቶች ችኩል ነን ለኛ የሚጠቀመንን እናትና አባታችን ያቃሉ
@zainasied615
@zainasied615 Год назад
ሳህ
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Год назад
ሰው ማለት ግን ምንኛ አስቸጋሪ ፍጥረት ነን ። ሁሌም ቢሆን ለውድ እና ጀግና አባቶች እድሜ እና ጤና ይስጣቸው። ልጆችንም ማስተዋልን ያድለን ።
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 Год назад
ማለት
@fatiya8477
@fatiya8477 Год назад
ማለት ያኔ በሚዲያ ወታ በገዛ ንብረቷ ባታለቅስ ኖሮ ዛሬላይ ንብረቷ ተመልሶላት አትስቅም ነበር ሀቅ መቼም ቢሆን ሀቅ ነው ፊርዶስዬ ስቃ ስላየዋት ደስ ብሎኛል ለአቧቷም ረጅም እድሜ
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t Год назад
በጣምአሚን
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@fatiya8477 ደምሪኛ
@mesimykinig4367
@mesimykinig4367 Год назад
@@fatiya8477 እራ ባክሽ የትኛው ጫና ነው እድመልስ ያደረገው ስሚ አማኝ ከሆንሽ ልጅሽ ከምነትሽ እዳይወጣብሽ የምታደርጊው ጥረት ነው
@user-cm6pc3ye4g
@user-cm6pc3ye4g Год назад
ማሸ አላህ ወላሂ በጠም ደስ አለኝ እስኪ የተደሰተቹ like
@fatiya8477
@fatiya8477 Год назад
ማሻ አላህ ፊርዶስዬ እንኳን ደስ አለሽ ያኔ በሚዲያ ወተሽ ለንብረትሽ ባታለቅሺ ዛሬ ሀቅሽ ተመልሶልሽ አትስቂም ነበር ረጅም እድሜ ለአባትሽ ❤❤❤🎉
@zufnea2955
@zufnea2955 Год назад
እሰይ እንኳን ደስ አለሽ የኛም የተወሰደ ነገራችን ይመልስልን ፍጣሪ
@abimedia8554
@abimedia8554 Год назад
እንኳን ደስ አለሽ ቤተሠብ ምንም ሆነ ምንም ጥሎ አይጥለም በርች ደስታሽን ሙሉ ያርግልሽ💝
@kiyatube3312
@kiyatube3312 Год назад
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤🙏
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
በጣም።አደጋጠወጢ።ቢሁንንበርጀ
@hanatube2337
@hanatube2337 Год назад
እንኳን መለስልሺ በባለፈው አናደሺኝ ነበር አባችሺን እንዴት በሶሻልሙዲታወጣለችብየ
@zumitube
@zumitube Год назад
ለአላህ ብለሽ ትተሽው ነበር አላህ አዙሮ በዕጅሽ አስገባልሽ ማሻ አላህ እንኳን ደስ ያለሽ ውዷ እህቴ ለተራ ነገር ለንብረት ለወንድ ወይም ለሴት ብለው አላህን የተው አላህን ያን አላህን የተውበትንም ነገር አጥተው በአይኔ አሳይቶኛል አላህን የያዘ ግን ምንም አያጣምና ወሊላሂል ሀምድ!
@ziyada4224
@ziyada4224 Год назад
እኔ ወላሂ እርግጠኛ ነበርኩ ዞሮ እንደምታገኚው ያረብ አገር ሴት ብር የሚበላው ተስፋ ሰጥቶ የሚክደው በፍቅር ስም የሚቀርቡ የኢትዮ ወንዶች ብቻ ናቸው አባት ለልጁ ለማውረስ ከልጁ ወረሰ ሲባል ሰምተንም አይተንም አናቅም❤❤❤ለዲንሽ ጅሀድ ያደረግሽ ጀግና
@aishataha2657
@aishataha2657 Год назад
እኔ በወድሜ ተከድቻለው ወላሂ
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v Год назад
​@@aishataha2657 ሱበሀን አላህ አላህ የተሻለውን ይስጥሺ እህቴ😢
@user-wz9me5qs2j
@user-wz9me5qs2j Год назад
አረቦችም ይክዳሉ የ2 ኣመት ደሞዜ ክዶውኛል ከቤተሰቦቼ በትንሽ ነገር ኣኩርፌ እነ መዳም ጋ ብሬን ኣስቀመጥኩ እስከ 3 ኣመትና 9 ወር ከዛ ዝያራ ሲሄድ ብሬን ስላቸው የ 2 ኣመት ቆርጠው ሰጡኝ ሌላውስ ስላቸው እሱን ብቻ ነው ኣሉኝ ከዛ ራሴን ከጭንቅ ጠብቄ ሀገር ቤት ገብቼ ከዛም ከዚም ተበድሬ ኣሪፍ ቤት ገዛሁ ተመለስኩ ኣሁን ብድሬ ጨርሼ የ3 ኣመት ደሞዜ ኣለኝ ፈጣሪ ይመስገን እንደነሱ ግን 😢 ኣሁን ሰው ብዙ ኣልወድም ብቻየን ደስ ይለኛል
@alemtube7007
@alemtube7007 Год назад
ጥሩ አባትም እዳለ መጥፎም አለ እኔ ስደት ላይ አብርን ነበርን አባቴ ጋር እና ሌላ አገባ እኔም አብሬ ኖር ነበር ብሬን እሱ ነው እሚቀበለኝ አጋጣሚ ግቡ ተብለን ገባን ብሬን ከሚስቱ ጋር ቤት ሰሩበት በሷ ስም አሁን ላይ እሷም ጋር አይደል እኔም እሱም ለፍተን መና ሆን አሁን እኔ ስደት ላይ እፈጋለሁ 😢😢
@lubaba.m4744
@lubaba.m4744 Год назад
​@@user-wz9me5qs2j የኔውድየበለጠይስጥሽ ስታሳዝኒ አብሽሪልኝናማማየ
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe Год назад
መብሩክ ፉፉዬ 🌷🌷🌷በሀቅላይ አሏህን ይዞ ስኬትጂ ውድመት የለም!! በዛላይ ወላጂኮ ወላሂ ጨክነው አይጨክኑም በኛ
@kiyatube3312
@kiyatube3312 Год назад
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤🙏
@mdeenaadab4253
@mdeenaadab4253 Год назад
ሳህ❤
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@mdeenaadab4253 ደምሪኛ
@Fatumatube.2
@Fatumatube.2 Год назад
እንኳን ደስ አለሽ ፋሲካየ እህቴ ሁልጊዜም በአላህ የተመካ መቼም አይወድቅም ጊዜውም ቢረዝም እንዃንም የልፋትሽን ውጤት አገኝሽ በቅንነት አበረታቱኝ አደስ ጀማሪ ነኝ ላይክ አድርጉኝ
@aminaseidfrom3725
@aminaseidfrom3725 Год назад
እንኳን ደስ አለሽ አባትሽን አላህ እድሜና ጤና ይስጠቸው የልፈትሽ ውጤት ነው😢
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 Год назад
#የመዳም ቅመሞች አላህ የማታ የእርፈት እንጀራ ይሰጠን🤲
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
አሜን
@user-fi5ll1zc1i
@user-fi5ll1zc1i Год назад
አሚን ያረብ
@user-jm2mv8by3y
@user-jm2mv8by3y Год назад
አልሃምዱሊላህ እንኳን ደስ አለሽ ኡሙ ቢላል የዛኔ ስታለቅሺ ቂስማችን ሰብረሽው ነበር ከለቅሶ በዃላ ውነትም ደስታ አለ ❤❤❤ አባትሽንም አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራው🎉🎉🎉🎉
@hhhgggg9277
@hhhgggg9277 Год назад
አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ ፌርዶስዬ እንኳን ደስ ያለሺ ሁሌም በደስታ እየሳቅሺ አሏህ ያኑርሺ ከነሙሉ ቤተሰቦችሺ
@fatimakamal6332
@fatimakamal6332 Год назад
እንኳን ደስአለሽ ውዴ❤❤❤ወጥተሽ በመናገርሽ በጣም ተከፍቼነብር ግን የልፋትሽ ን በማጣትሽ አዝኜ ንብረት አላሀምዱሊላህ
@user-nn3mg3mg2r
@user-nn3mg3mg2r Год назад
ማሻእ አላህ ፍሲካዬ ገና ርእሱን ሳየው ነው በደስታ ስጁድ ያደርኩት የዛኔ አብሬሽ ነበር ያለቀስ
@hwuliat6579
@hwuliat6579 Год назад
ማሻ አላህ መታገስ ዋጋ አለው እህት ቤተስቦችሽን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራልሽ
@Ekr348
@Ekr348 Год назад
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ማሻአላህ መብሩክ እንኳን ደስአለሽ የልፋትሺ ውጤት ነው
@fifimohamed2466
@fifimohamed2466 Год назад
ሀቂቃ በጣም ደስ ይላል አልሀምዱሊሏህ ወዳቸዉ ራራርቶ ቤትሽን እደሰጡሽ ሁሉ አሏህ እስልምናን ይሰጣቸው ያረቢ የሁላችንንም ካቴማ አሏህ ያሳምርልን ያረብ
@sitrazee13
@sitrazee13 Год назад
የኔ ውድ እንኳን ደስ አለሽ!! ዛሬ ድንገት ከዚህ በፊት የለቀቅሽው ቪዲዮ ሳይ ይሄ መስሎኝ ደነገጥኩ አጋጣሚ ሆኖ ዛሬ ለቀቅሽው ስጠብቅሽ ነበር እኮ!! የኢማን, የደስታ እና የሰኬት ቤት ያድርግልሽ ደስታሽ ደስታችን ነው አልሃምዱሊላህ ።
@kiyatube3312
@kiyatube3312 Год назад
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤🙏
@user-me2qy3jh2t
@user-me2qy3jh2t Год назад
ማሻ አላህ እንኳን ደስ አለሺ አፊያዬ🎉❤ በፊርድወስና በአባቷ ስትፈርዱ ለነበራቺሁ አሁን ምን ልትሉነዉ እኔ ነፃነኝ አልሀምዱሊላህ ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ዉድ ነብይ ሰለላሁ አለይሁ ወሰለም🌺🌺
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Год назад
አባትሽ ቤት ጨምሮ ማሰራት ያስደስታል አላህ ረጀም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠው ባዳ ቢሆን አይገኘም ነበር😊
@user-qz4cf8mj7s
@user-qz4cf8mj7s Год назад
እኳን ደስ አላሽ እህቴ የደስታ የአፊያ መኖሪያ አላህ ያድርግላችሁ❤
@zeynebendris
@zeynebendris Год назад
የኔ ውድ ጠፋሽብኝ እንኳን ደስ አለሽ አባት በልጁ አይጨክንም።❤ ቢሉ😘😘 እንኳን ደስ አለሽ ማሚ አትጥፊ
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy Год назад
ዋዉዉ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንኳን ደስ አልሽ በጣሚ ደስ ብሎኛል የእውነት ደስታሽ ደስታየ ነው 😍😍
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
ውዴ ቤተሰብ እንሁን ❤
@user-ee1ym2of2y
@user-ee1ym2of2y Год назад
ማሻ አላህ እንኳን ደስ አለሽ እህታችን የወለደ አንጀት አይጨክንም አይደል የሚባለው ምርጥ አባት ረጅም እድሜ ለእናት ለአባቶች
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Год назад
ማሻ አላህ መብሩክ ፍርዶስ ደስታሽ ደስታችን ነዉ አባትሽም አላህ እረጅም እድሜነሠ ጤና ይስጣቸዉ
@hasinaousman1786
@hasinaousman1786 Год назад
አልሀምዱሊላህ ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለሽ ባለፈው ስታለቅሽ ወሏሂ በጣም ልቤ ተሰብሮና አዝኘ ነበር
@user-eh8eo7se5f
@user-eh8eo7se5f Год назад
ወይኔ ማሻ አላህ ደሥታየን አልቻልኩትም የኔ ውድ እንኳን ደሥ አለሽ
@rabiyoutube8168
@rabiyoutube8168 Год назад
ማሻአላህ አፍያዬ እንኳን ደስአለሽ አፍፍፍእንባየ መጣ የአረብሀገር ድካሙ ስለማውቀው
@ammmfdafrhr1575
@ammmfdafrhr1575 Год назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ፍሲክየ እንኳን ደስ ያለሽ ስደትን የኖረና የሚኖርበት ነው ስቃዩን የሚያውቀው አባትሽን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ ከልብሽ ይቅርታ አድርጊለት ግን
@zuzuyetube3312
@zuzuyetube3312 Год назад
እንኳን ደስ አለሽ ማማዬ ረጅም እድሜ ኑሪበት ❤❤❤
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
ዙዙዬ ቤተሰብ እንሁን ❤
@bittukanbirhanu-jw8ki
@bittukanbirhanu-jw8ki Год назад
አልሀምዱሊላህ እንካን ደስ አለሽእሙ ቢላል❤❤❤❤አባትሽም ረጅም እድሜ ይስጣቸው
@zahrazaher5352
@zahrazaher5352 Год назад
ፊርዶስ ያኔ ስተለቅሽ በጣም አዝኜ አበረ የአረብ ሀገር ድካም ስላየው አሁን ግን ማሻ አለህ ነው መብሩክ የሰላም የጤና ቤት ያድርግሽ ለአባትሽም እድሜ ጤና ይስጠው ያለፈው አልፎአል ቀሪ ዛመንሽ የደስታ ይሁን
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 Год назад
እሰየው ባለፈው የሰራሺውን ቪዱዮ አይቼ በጣም አዝኜ ነበር:: እንኳን ፈጣሪ ልፋትሽን መለሰልሽ የኔ እሕት የሰውን ሐገር ቃጠሎ የቀመሰው ያውቀዋል::
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b Год назад
አልሀምዱሊላህ የኔዉድ እኳን ደስአለሽ ደሞ ተናፍቀሻል❤😊 አባት ምንም ቢሆን ከልጁ አይቆርጥም
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Год назад
አልሀምድሊላህ አፊያየ እንካን ደስ አለሽ የአፊያ ደስታና ሳቃ ያስደሰታችሁ 👍👍👍
@user-hj8nc4nh3z
@user-hj8nc4nh3z Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤
@ami.habeshawit
@ami.habeshawit Год назад
_እንኳን ደስስ አለሽ ፍርድ አላህ የኛንም የብዙ አመት የስደት ድካማችንን በእጃችን ያስገባልን_
@kadejajamial9620
@kadejajamial9620 Год назад
አሚን እህቴ❤❤
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@kadejajamial9620 ደምሪኛ
@hargiihargii9416
@hargiihargii9416 Год назад
እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ ያበቃሽ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ 🥰🥰🥰
@kiyatube3312
@kiyatube3312 Год назад
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤🙏
@fafitoutube9648
@fafitoutube9648 Год назад
አልሀምደሊላህ አፊያዬ ደስ ብሎኛል የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
ውዴ ቤተሰብ እንሁን ❤
@mamiethiotube3870
@mamiethiotube3870 Год назад
እሰይ እልልልል እንዴት ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ በአፊያ በደሴታ ኑሪቤት ቤተሰቦችሽንም ረጅም እድሜ ይስጥልሽ ኑረውልሽ ተደሰቱበት
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Год назад
እንኳን ዴስ አለሽ የኔ ውድ የቢላልዬ ማሚ አብሽሪ ውዷ ሰው የለፋበትን ሲያገኝ ዴስ ይላል የልፋትሽ ውጤት ነው
@Alhamedulilah651
@Alhamedulilah651 Год назад
አላህ ሆይ ለአተ ምን ይሳንሀል እህህህህህ አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ ከደስታዬ የተነሳ አለቀስኩኝ😢😢😢😢
@tub371
@tub371 Год назад
አባትሽንምምም አላህ ይስጣቸው. አላህህህህ እስልምናን ይወፍቃቼውውውው ቤተሰቦችሽንም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራልሽሽ እና ዴስታሽሽሽ ሙሉሉሉ ይሁንንንን
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
ውዴ ቤተሰብ እንሁን ❤
@user-uk4xx6zn5n
@user-uk4xx6zn5n Год назад
አልሀምዱሊላህ የኔ ዉድ እንኳን ደስ አለሽ👍
@user-ei1qw6vx4p
@user-ei1qw6vx4p Год назад
ማሻአላህ ፊርዶስየ እኳን ደስ አለሽ በመጀመሪያ በጣም አልቅሽ ነበር ወላሂ የስደት ነገር 😥
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Год назад
እንኳን ደስ አለሽ ደስታሽ ደስታችን ነው አፈያየ በጣም ውስጤን ነበር የበላሽው ስደትን የሚያውቀው ያውቀዋልና የስደት ገንዘብ እንኳን ብዙ ብር ትንሹም ይቆጫል🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
ውዴ ቤተሰብ እንሁን ❤
@RahmuTube
@RahmuTube Год назад
ማሻላይ እንኳን ደስ አለሽ💐
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
ቤተሰብ እንሁን ውዴ❤
@user-um1kp4zj6l
@user-um1kp4zj6l Год назад
እስይ ማሻ አላህ ላላህ ምስጋና የተገባው.ነው
@manezashmabezash9753
@manezashmabezash9753 Год назад
እንኳን ደስ አለሽ ውዴ ረጅም እድሜ ኑሪበት❤😇
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o Год назад
ማሻላህ እልፍ መብሩክ ፋዙካ እረጅም እድሜ አይስጥወት ምርጥ አማች አለዎት ይከባከቡት ቢላል 🙏👍👌❤❤
@kiyatube3312
@kiyatube3312 Год назад
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ🙏❤
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
ውዴ ቤተሰብ እንሁን ❤
@kiyatube3312
@kiyatube3312 Год назад
@@user-ni7fg3gf3vእሽ
@Liyu933
@Liyu933 Год назад
ማሻ አላህ እንኳን ደስ አለሽ አባትሽም ረጅም እድሜ ከጤና ከሂዳያ ጋር ይስጥልሽ መብሩክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
ቤተሰብ እንሁን ውዴ
@Liyu933
@Liyu933 Год назад
@@user-ni7fg3gf3v እሺ
@kazinayejimaaliij4404
@kazinayejimaaliij4404 Год назад
Mashaallah mabruk habibtii unkan dasalech❤❤❤❤
@hayathayu2936
@hayathayu2936 Год назад
ወላሂ በጣም አዝኘ ነበር አልሀምዱሊላህ አለኪሊሀል እንኳን ደሰሰሰ አለሺ እህት ፊርዶሰ አባትሺንም አላህ ያቆያቸዉ
@user-ch2me1lw4k
@user-ch2me1lw4k Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤ እንኳን ደደደደደደስ አለሽ ማነው የሰው ደስታ የሚያስደስተው። የተበዳይ እምባ አላህ ዘንድ ቅርብ ናት
@zamzamzamzam6954
@zamzamzamzam6954 Год назад
እንኳን ደስ አለሺ ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ እንኳን አላህ ረዳሺ
@user-sj4yi2qi2h
@user-sj4yi2qi2h Год назад
ወላሂ አልቅሸ ነበር በፊት ስታወሪ ዛሬ ግን ዘሬ ደስ ብሎኛል ብዙ የመዳምቅመሞች ዱአችሁ ተሰምቷል በዙ ኮሜት አብቤአለሁ ደስ ትላላችሁ
@user-je4zd4ek2u
@user-je4zd4ek2u Год назад
ማሻአላህ የልፋትሽ ዉጤት ነዉ በጤናበደስታ የምትኖሪበት ያድርግልሽ
@hawaa305
@hawaa305 Год назад
ምንም ቢሆን አባት ነው ለክፉ አይሰጥም❤❤❤❤
@yemu7321
@yemu7321 Год назад
እንኳን ደስ አለሽ በውነት ደስ ብሎኛል የስደት ልፋቱን ስማውቀው
@fauziyafauziya1340
@fauziyafauziya1340 Год назад
ማሻ አላህ አልሀምዱሊላ በይ እኳን ደስ አለሽ ያኔ ስታለቅሽ በጣም ነበር ያሳዘንሽኝ
@fafi4600
@fafi4600 Год назад
መሸአለህ ኡካን ደስ አለሽ ኤሄ ደስታሽ ነበር የነፈቃኝ አለሀምዲሊላ
@user-yx6mv3ju5x
@user-yx6mv3ju5x Год назад
እንኳን ደሥ አለሽ አባት ማለት ሥሙ እራሡ በቂነው ረጅም እድሜ ላባቶቻችን ❤️
@narditube4378
@narditube4378 Год назад
ስም ብቻማ በቂ አይደለም ከተግበር ገር ስሆን ነውጂ
@user-yx6mv3ju5x
@user-yx6mv3ju5x Год назад
@@narditube4378 ወላሂ በቂነው አባት ጋሻመከታነው ምንም ቢያረግም
@narditube4378
@narditube4378 Год назад
@@user-yx6mv3ju5x እሽ ይሁንልሽ እኔ አባታቸው በጣም በምቀርቡት ሰዎች ራሱ ቀነለሁ ግን ያው ሰው ነሽና ሀቅሽ ከወሰዱ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@narditube4378 ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@user-yx6mv3ju5x ደምሪኛ
@Ethiopia804
@Ethiopia804 Год назад
❤❤🎉🎉🎉 እንኳን ደስ አለሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በጠም አዝኜበት ነበር አውፍ ብያለው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@EthiopiaOnlineBusiness
@EthiopiaOnlineBusiness Год назад
ማሻአላህ እንኳን ደስ ያለሽ ማሻአላህ አየሽ ከሶብር ብዙ ነገር ይገኛል አላህ ከሶብረኞቺ ያድርገን ሁላቺንንም ግን እዲህ ደስ ብሎሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል አባትሽንም ሽ አመት ያኑርልሽ😍👍👍👍
@user-zn6ly9iw2x
@user-zn6ly9iw2x Год назад
እንኳደሰ አለሺ ፍርዶሰ የምር በፊት በጣም አልቅሼ ነበር ከባትሺንም አላህ እርሜና ጤና ይሰጥልሺ
@fqg471
@fqg471 Год назад
አባት እና እናት ጨክነው አይጨክኑም እኮን ደስ አለሺ❤❤
@aminawollotube2542
@aminawollotube2542 Год назад
የኔ ውድ እህት እንኳን ደስስስ አለሽ መብሩክ መብሩክ መብሩክ አልፍ መብሩክ ❤❤❤❤❤❤
@user-me6rb9js1e
@user-me6rb9js1e Год назад
እንኳን ደስ አለሽ የኔ ዉድ እህት ግን በድምፅሽ ነዉ ያወኩሽ በሰላም ነዉ በጣም ተቀየርሽብኝ
@fehuyoutube
@fehuyoutube Год назад
እንኳን ደስ ያለሽ አሳዝነሽኝ ነበር ለእምነትሽ የከፈልሽው መስዋት ነው አላህ አላህ መቼም ቢሆን አይጥልሽም
@saadayamer
@saadayamer Год назад
እኮን ደስ አለሽ እህቴ የስው ደስታ ያስደስተኛል እረጅም እድሜ ና ሙሉ ጤና ይስጥልሽ❤❤❤
@kiyatube3312
@kiyatube3312 Год назад
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤🙏
@saadayamer
@saadayamer Год назад
@@kiyatube3312 ደመርኩሽ ልዩ❤😘
@kiyatube3312
@kiyatube3312 Год назад
@@saadayamer አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@saadayamer ደምሪኛ
@seadaseid1234
@seadaseid1234 Год назад
አልሃምዱሊላህ የአሏህ እርዳታ ቅርብ ነው።አልሃምዱሊላህ ረቢልአለሚን🇸🇦
@hayatseman9666
@hayatseman9666 Год назад
ወላሂ እኳን ደሥአለሽ እኛም አርቅሠን ነበር እዶ አላህ አቅም ሠጥቶኝ ለዲንሽ ብለሽ የከፈልሹ እኔ ብከፍልሽ ብዬ አሠብኩ በርግጥ አባት ብዙነገር ማድረግ ይችላል አቺም ገዘብሽም ያባትሽ ነሽና ግን ያረብ አገርድካምሽ ነዉ ያስለቀሠሽ
@user-lt4hl1mx9q
@user-lt4hl1mx9q Год назад
ኡም ቢለል ኡኳን ደሳ አለሽ ኢቺ ፈትናዉ። ተፈታናሼ አለፍሽል ዉዴ። አብሺሪ 🎁🎁🌹በጥም ነዉ ያሚወዳሺ
@hawabrand
@hawabrand Год назад
እኳን ደስ አለሽ ፋሲካየ❤❤🎉🎉 መጣችሁ በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበረን ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን መልካምነት ለራስነው በቅንነት አብረን እንደግ ሰላምፍቅር ለሀገራችን ለህዝባችን
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
ውዴ ቤተሰብ እንሁን ❤
@ayshaethiopia4155
@ayshaethiopia4155 Год назад
እልልልልል❤❤❤❤❤ወው፣በጣም፣ደስ፣እለል
@halimatube6731
@halimatube6731 Год назад
አልፍ አልፍ መብሩክ ፍርዶስዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ውድ የድካምሽ ውጤት ነው አልሀምዱሊላህ
@Zebu918
@Zebu918 Год назад
እንኳን ደስስስስስስስስስ ያለሽ አፍያዬ ❤❤❤
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
ውዴ ቤተሰብ እንሁን ❤
@y.5206
@y.5206 Год назад
እንኳን ደስ አለሽ😍😍❤ቦታዉን ግማሹን ልግዛሽ😍😍
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ❤
@user-rs1jc6so6o
@user-rs1jc6so6o Год назад
ማሻ አላህ እንኮን ደስስ አለሺ ኡሙ ቡላል
@3TOybaYemer
@3TOybaYemer Год назад
እኳንምደስአለሽእህቴአላህይጠብቅሽየኔዉድ
@user-vw7sg5tm4u
@user-vw7sg5tm4u Год назад
እንኳን ደስ አለስ የቢላል እናት
@kiyatube3312
@kiyatube3312 Год назад
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤🙏
@lalibsh4289
@lalibsh4289 Год назад
እንኳን ደስ አላሽ🥰እናም ከይቅርታ ጋ ለአባትሽ ግማሽ መሬት ስጭው እስክ ትስጥ የምትሉት ላይክ አርጉ
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z Год назад
እኔም ብያለሁ ከምር ቢያንስ ከጓሮ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@user-pv8ws9je1z ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኛ
@m.s2380
@m.s2380 Год назад
ማሻአላህ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ባለፈዉ ስታለቅሺ አብሬ አልቅሼነበር ሰዉ በወለደዉ አይቆርጥምና ማሻአላህ ብያለሁ
@user-kl2ow4ih3j
@user-kl2ow4ih3j 8 месяцев назад
ማሻ አላህ ተባረከላህ የኔ ዉዲ በጣም ደስይላል
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Год назад
እንካን ደስ እለሽ ፍሲጋ እባት እይጨክንም መቺም እንቺም እይፍርድብሽም የእስዴት ኑሮ ያይስው ይፍርዳል ደስ ይላል በጣም❤❤❤
@lubabayemim5852
@lubabayemim5852 Год назад
ማሸአላህ ተባረክ አላህ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ቦታዉ በጣም አሪፍ ነዉ ደስስስስ ይበልሽ ዉደ አልሀምዱሊላህ 🥰
Далее
АСЛАН, АВИ, АНЯ
00:12
Просмотров 155 тыс.
ወንድሞቼ ፊት ልብሷን አስወለኳት
20:58