Тёмный

አባቴ እየደበደበ በግፍ ደፈረኝ።ባለ ታሪክ እመቤት ፈቃዱ ...ክፍል 1... 

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Подписаться 305 тыс.
Просмотров 23 тыс.
50% 1

ከሀሰጻናት ጋ ስማር ይስቁብኝ ነበር።
#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamily

Опубликовано:

 

3 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 104   
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Месяц назад
ለምን ፊታቸው አይሸፈንም ህፃናት ፣ወጣት ፣እህቶቻችን እየመጡ ሁሉንም ይዘረግፉታል ወይ በህግ አይቀጡ መጥፎ ያደረጉት ወይም ከታሪኩ በሁአላ አትከታተሉአቸው።ይህ ብቻ አይደለም ሴት ልጅ በሀገራችን እረ በመላው አለም ጉዳት ደርሶባት ህዝቡ በልጅቱ ነው የሚፈርድ።እነዚህ ልጆች ደግሞ ነገ ያገባሉ ይወልዳሉ።ይህ የእህቶቻችንን የወደፊት እድል እና ኑሮ ማበላሸት ነው። ይህን ሁሉ ተናግረው እንዴት ነው ሚሆኑ ።እባካችሁ ፊታቸውን ሸፍኑ። ❗❗ እህቴ በሙንፈሳዊ ህይወትሽ በርቺ ስገጂ ፣ፀልይ መምህር ተሥፋዬ ብለሽ ሰርች አድርጊ አዳምጪ ።
@user-kr7zv2sh4e
@user-kr7zv2sh4e Месяц назад
በጣም ያሳዝናና😢😢
@Hikma263
@Hikma263 Месяц назад
ሴትን ልጂ ምትደፍሩ ወንዶች መቃብራችሁ እረፍት አያግኝ የአሏህ እርግማን ከእናንተ አይለይ ! ይሄው ፆመኛ ነኝ መሳደብ ሆነ መራገም አይፈቀድልኝም።ነበር ግን ተደጋጋሚ ስሰማው አልቻልኩም መጨረሻችሁ አይመር የሰው ልጂ በብልቱ ና በምላሱ ነው እሳት ሚገባው ጠብቁ አሏህ ከተበዳይ ጎን ነው ! እናንተ ልክስክስ ወራዶች
@Hikma263
@Hikma263 Месяц назад
ቢስሚላህ 😭😭 የዚ አይነት ታሪክ ሰምቼም አላውቅ የኔ ውድ አይዞሽ ማማዬ አንች ጠንካራ የሴት ተምሳሌት 😭😭
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Месяц назад
እግዚአብሔር ይስጣችሁ የድሮ እናቶች ልጆቻቸውን በጭራሽ ጥለው አይሄዱም ትልቅ ክብር ለጀግኖች እናቶች ልጆቻቸውን ቅጠል ሽጠው በችግር ላሳደጉን
@hanantadese2964
@hanantadese2964 Месяц назад
ሰለ እወነት ከሆነ ኢትዮጵያ ወስጥ የሴት ልጅ ጭቆና አለ በዚህ ላይ በደንብ የሰራበት ይገባል 😢💔
@user-un8kz3he9p
@user-un8kz3he9p Месяц назад
መልካምን ነገር መስማት ናፈቀኝ እግዚኦ ጌታ ሆይ😢😢😢
@duliti7133
@duliti7133 Месяц назад
የኢትዮጵያ እናቶች ያልደረሱ ሴት ልጆቻችሁ ከማንም ወንድ የሚባል አምናችሁ እንዳትተው
@wiloAwllo
@wiloAwllo Месяц назад
አሰቃቂ ታረኮችን ለሚመለከተው አካል ወይም በቃ መፍትሄ ያስገኛል ለምትሉት ቦታ ብታወሩ ዴስ ይለኛል አስተማሪ ነው ብየ አላስብ እኔጃ ያስፈራል ይሰቀጥጣል ።
@simegn-pi2qi
@simegn-pi2qi Месяц назад
ኮሜት ምትፅፉ ሠዎች አስተውሉ እኔ ብሆንስ በሉ እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ
@sishaia6875
@sishaia6875 Месяц назад
ትክክል😢😢😢
@Hana_tube
@Hana_tube Месяц назад
አታልቅሺ እሕቴ ምን አይነት አባት ይሁን አቤት አገሬ ወዴት እያመራሽ ይሁን 😥
@meazitadassemeazi4286
@meazitadassemeazi4286 Месяц назад
ዘንድሮ ጆሮዬ ምንም መልካም መስማት አልቻለም እግዚአብሔር ሆይ ሰላምህን አሰማን😢😢😢😢😢
@getehailu4694
@getehailu4694 Месяц назад
የአለም ጉድ ተሰምቶ አላልቅ አለ እግዚዎ ማህርነ ክርስቶስ
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Месяц назад
ፈጣሪ ሆይ አይደለም እንዲህ ያለ አባት ጎረቤት አይጣልባችሁ 😭
@rosarosa9032
@rosarosa9032 Месяц назад
😢😢😢😢😢 የኔ ዉድ እህቴ ፈተናሽ በዛ ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ😢😢😢😢😢😢
@kbb7400
@kbb7400 Месяц назад
የኔ እመቤት ስለደረስብሽ ሁሉ በጣም አዝናለሁ እግዚአብሔር ይርዳሽ ይዘንልሽ አይዞሽ🙏🏾
@user-uh3oq9oh8s
@user-uh3oq9oh8s Месяц назад
አይ ጆሮ ሆዳሙ አይሰማው የለ አይዞሽ እህት ይች አለም ፈተና ናት
@user-wc1uq4il2y
@user-wc1uq4il2y Месяц назад
አባትኮ ወንድ ነው ወንድ ደሞ አባትም ቢሆን አይታመን።! ከስሜት ውጪ ምንም ልብና ዳኛ የላቸውም በምድር ላይ የሴት ልጅ መከራ ስቃይ ምንጭ ናቸው።
@tenad7309
@tenad7309 Месяц назад
ሰላም ገንዬ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏾አንቺም ሰላም ሁኝልን :: ጥሩ ፕሮግራም ነው የምታቀርቢው:: የብዙ እህቶቻችን ችግር ያሳዝናል:: የማይሰማ ጉድ የለም::
@mesertkifle233
@mesertkifle233 Месяц назад
የኔ ቆንጆ ሙሉ በእንባ ነው የጨረስኩት አንቺ ጀግና ነሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ደሞ ታሪክሽን ይቀይርልሻል አይዞኝ በርቺ እግዚአብሔር ሁሌም ከጎንሽ ይሆን
@Alemgebrie-ft6ji
@Alemgebrie-ft6ji Месяц назад
አይዙሸ የኔ እናት አይ ጊዜ አባት ያልታመነ ማን ይታመናል የመጨርሻው ዘመን ላይ ነን
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 Месяц назад
ሁሉም ይሁን የአባትና የእንጀራ እናት በደል ተፈልገው ለፍርድ ይቅረቡ እባካችሁ
@rozalove7257
@rozalove7257 Месяц назад
የኔ እህት እህ እረ ምን ጉድ ነው የምንሰማው ሁሉ ያማል ወላሂ 😢
@tarektrablsy6617
@tarektrablsy6617 Месяц назад
Beyesusim getawiyi adinen yene nati ayizoeshi amilak ale.eshi
@abebeabebe9083
@abebeabebe9083 Месяц назад
አርቲስት 1:06 ገነት ንጋቱ ስብዕናሽን እወድልሽ ነበር ግን አንደዚህ አይነት ፕሮግራም ባታቀርቢ ጥሩ ነው ለመክሊት አታስቢም ለኮሜንት ከሆነ ጥሩ ነገር አቅርቢ ላይክም ኮሜንትም እንናደርጋለን እባክሽ
@saragirma5196
@saragirma5196 Месяц назад
ምነው ለእነዚህ ደምጽ ማን ይሁናችሁ ? ስቀጥል መክሊት ምን ትሆናለች ? ትልቅ ልጅ ሆናለች እኮ 😢😢😢
@abebeabebe9083
@abebeabebe9083 Месяц назад
@@saragirma5196 እየውል እህቴ ለማለት የፈለኩ እሴት ልጅ እያለሽ በአባቴ ተደፈርኩ ብሎ የቪዲዮ ፕሮግራም መስራት ጥሩ ነው ብለሽ ታስቢያለሽ
@hayuetihotube4021
@hayuetihotube4021 Месяц назад
ደሞ አችስ የማያሳስው ነው የሚያሳስበሽ አጅብ
@user-by2rs7zf7n
@user-by2rs7zf7n Месяц назад
አቤቱ ይቅር በለን❤❤❤❤
@NatikAkiye-ce9fl
@NatikAkiye-ce9fl Месяц назад
አረ ጉድ ነው ዘንድሮ። በሰቀቀን መኖር ልንጀምር ነው
@hayuetihotube4021
@hayuetihotube4021 Месяц назад
ወይኔ የኔ ውድ የተንታ ልጅ ያገሬ ልጅ
@user-xk2vl8cl8e
@user-xk2vl8cl8e Месяц назад
ganiyee si wodish mamayee
@hanatsegaye327
@hanatsegaye327 Месяц назад
Err egzio mhren krestose yemisemawe hulu yemiasfera new
@user-ht9oh8nk1i
@user-ht9oh8nk1i Месяц назад
አይዞሸ እህቴ 😢😢😢😢😢
@Hikma263
@Hikma263 Месяц назад
እባካችሁ እናቶች ምንም ኑሮ ላይ ብትሆኑ ልጆችን ለአባት አትስጡ
@mahilet1817
@mahilet1817 Месяц назад
Ere begata edena aynet abatese enako kenate abate betame leue new
@user-zr7yo6wr5g
@user-zr7yo6wr5g Месяц назад
በተለይሴትልጅ
@shewaneshsemuya-yd1jr
@shewaneshsemuya-yd1jr Месяц назад
በስመአም ፈጣሪየ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢የሰዉልጂ መከራ
@mahilet1817
@mahilet1817 Месяц назад
Gene kezeh behoala edate letnoru new yehane aynet kebade terek badebabay yemtaweru edates yeha yaleseletne mahberseb yasekmetachuehale fete lefet batekretu
@user-ge1pu9ov5c
@user-ge1pu9ov5c Месяц назад
are bageta yih kifu menfes new yegebabet😢😢
@YalgaMeaza-dz4zp
@YalgaMeaza-dz4zp Месяц назад
አይይይይይይ እይዞሸ እህቴ😢😢😢😢
@awekengus4363
@awekengus4363 Месяц назад
ሴትአለመሆንነው ወዲአይታመንም አባትእራሱ ውሾች😊😊😊😊
@saragirma5196
@saragirma5196 Месяц назад
አይይይይ የሴት ልጅ መከራ በሀገራችን ላይ በጣም በዝተዋል ለምን ግን ?!!!!ኧረ የሰው ያለ !!!
@Almiab
@Almiab Месяц назад
bgeta seme ayzoshe ehta
@BillyMog-oo5ug
@BillyMog-oo5ug 22 дня назад
Ene afer lebla enate ene5amete jemro begeza abate semetu mewechawa neberku men tadergiyalsh edel new
@sishaia6875
@sishaia6875 Месяц назад
ቀጣዩን
@BettyBiruu
@BettyBiruu Месяц назад
እግዚኦ
@user-gl8fb3uy5z
@user-gl8fb3uy5z Месяц назад
እንጀራ እናትሽ ያደረገችብሽ መተት ነው ሌላው የቤተሰብ ዛር ነው መምህር ተስፋዬ አበራ የሚለቃቸውን ትምህርቶች አዳምጪ ፀሎት ስግደት ፆም ያስፈልግሻል በርቺ አይዞሽ አባትሽን የገፋፋው መተቱ ነው አትዘኚበት
@nathennegash5389
@nathennegash5389 Месяц назад
አድናቂሽ ነኝ ድንቅዬ አርቲስት ነሽ ነገር ግን ቅዳሴ ሲያልቅበት ቅርርቶ ሞላበት ሆኖብሻል ለትውልዱ ምን አይነት መልክት እያስተላለፍሽ ነው እውነትም አልቆብሻል እዝናለሁ
@user-bemin
@user-bemin Месяц назад
ወይ ጉድ የጉድ አገር አያልቅ😢
@simegnmekonnenalem4537
@simegnmekonnenalem4537 Месяц назад
አይ ወንዶች አወሪ አይገልጻቸውም ፈጣሪ ለምን ወንዶችን ፈጠረ
@alemkebede5848
@alemkebede5848 Месяц назад
እግዚያብሄር ለምን ወንዶችን ፈጠረ አይባልም እሱ በስራው ሁሌም አይሳሳትም ደግሞም ሁሉም ወንድ አንድ አይደለም ከልጅነት እስከድሜው መጨረሻ ለሴትልጅ ትልቅ አክብሮት እንክብካቤን ሰቶ የሚያፍ።
@halimafeleke4748
@halimafeleke4748 Месяц назад
እኔ መርዳት እፈልጋለሁ ይችን ልጅ
@sebletube7525
@sebletube7525 Месяц назад
እግዚኦ 😢
@user-hk8hb1kc6p
@user-hk8hb1kc6p Месяц назад
እፍፍፍፍፍ የአላህ ታምር ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 Месяц назад
እግዝዮ እግዝዮ እነዚህን ዳፒሎስ ምነው ሰብስቦ ማቃጠል መግደል ጭካኔ ሰማሁ የዝህን ጉድ መስማት ከበደኝ እግዝዮ ብቻ እያልን ዝም አንበል
@Rose-vw4gw
@Rose-vw4gw Месяц назад
ከዛቤት ያወጣችሽልጅፈጣሪይስጣት
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 Месяц назад
በጣም ያሳዝናል😢
@smms6004
@smms6004 Месяц назад
😢😢😢😢 አይይይ
@purplestars029
@purplestars029 Месяц назад
So sorry for what happened you 😢 😞 😢 I have no word's to express 😢, anyone can do Hermes but dad in this way😭😭😭😭 I can't imagine 😢 what was that feels like I am very sorry 😢 😕..... can you guy's please find out if this gril have heart ❤problems? I feel like she does from the way she looks! Can you guy's please find out for her please 🙏🏻 😢
@mesertekasaye4835
@mesertekasaye4835 Месяц назад
ያሳዝናል በጣም ሴት መሆን በጣም ከባድነው
@user-zr7yo6wr5g
@user-zr7yo6wr5g Месяц назад
እሺ አባተሸ ከደፈረሸ ሁለተኛ ደም እንደት ሊፈሰሸ ቻለ
@RahmaR-kc9oq
@RahmaR-kc9oq Месяц назад
😭😭😭😭😭
@vavvzga634
@vavvzga634 Месяц назад
😢😢
@Amina-uz9nz
@Amina-uz9nz Месяц назад
😢😢😢😢😢😢
@purplestars029
@purplestars029 Месяц назад
OMG 😭😭😭😭😭😭
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b Месяц назад
እፍፍፍፍ😢😢😢😢
@user-il9ev7il7l
@user-il9ev7il7l Месяц назад
💔😭😭😭😭
@user-rj6kl6qc6y
@user-rj6kl6qc6y Месяц назад
💔💔😥😥😥😥😥
@purplestars029
@purplestars029 Месяц назад
It's just horrible 😢😢😢😢 ya Allha 😭 ya Rabbi what's people think 🤔
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h Месяц назад
እግዚኦ አረ አረቦች ማሩኝኝኝ እራሴን አመመኝ😢
@oboyefew8528
@oboyefew8528 Месяц назад
ገነት ዘባረቅሽ ይህ ዜና ለሚዲያ አይቀርብም ሕግ አጣርቶ እርምጃ ከወሰደ በኋላ ለትምህርት እንዲሆን ለህዝብ ይቀርባል ።ሚድያ ሲባል ሁሉቦታ ጥልቅ ነው? ህጉስ ዝም ይላል።እንዴት ያለ ስርአት ማጣት ነው።እረባካችሁ ተው፣
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Месяц назад
ማን ነው ፈቃድ ሰጪ ነሺ የትኛውስ ህግ ነው የሚፈፀመው
@FafiMohammdOmer
@FafiMohammdOmer Месяц назад
እናቷ ናት ለዝህ ሁሉ ስቃይ ያበቃቻት
@Hikma263
@Hikma263 Месяц назад
አባት ለህግ ይቅረብ 😡😡
@Dawant404
@Dawant404 Месяц назад
ዛሬስ ፈራሁ 😭😭ሴት ነኝ የሴት ልጅ እናት ነኝ ግን በጣም ፈራሁ የራሴን ሂወት እዳልጀምር ልጀን በእጀራ አባት ማሳድግ አልፈልግም የወልድኳት በእስራ ስምት አመቴ ነው ወይ አላስድኩት ስደት ላይ ቁጭ ብየ ቀረሁ አይይ የሴት ልጅ መከራ ብዛቱ😭
@salamghosn8854
@salamghosn8854 Месяц назад
እኔም ውድ እሴት ልጅ አለችኝ እሱ ነይ እና ውልጀልኝ እህት ወይም ወንድም ተላልች እኔ ግን ፍራው😢😢😢😢
@user-zr7yo6wr5g
@user-zr7yo6wr5g Месяц назад
አበተሸ ቁርአን ከቀራ መጠጥ እንደት ይጠጥል ወሸት ጥሩ አይደለም ደግሞ እደዝህሰል ችግሩ አልደረሰበሸም ማለት አይደለም አላህ ያረዳሸ
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v Месяц назад
የተደረገብሽ መተት ነው😢😢😢 አሁንም ቢሆን ነገሽን አታስቢም. በአደባባይ እድህ የምትለፈልፊው 😢
@duliti7133
@duliti7133 Месяц назад
ወረኛ ያኔ ከዚህ የበለጠ ስንት ነው ተሸክመህ ይሆናል
@sishaia6875
@sishaia6875 Месяц назад
ነገረኛ 😢😢😢
@user-ty1ym5pz7u
@user-ty1ym5pz7u Месяц назад
እ😳😡😡
@purplestars029
@purplestars029 Месяц назад
Look what she dose to her? Falfala women 😭😭😭😭 ya Allha 😭 she made her own dad to rape his daughter? What's would she get from all this? Life is too short 💔 😢 😪
@labeba3450
@labeba3450 Месяц назад
😂😂😂😂
@aserpwpworlt3082
@aserpwpworlt3082 Месяц назад
🤨😏
@MaryamMaryam-oj8cb
@MaryamMaryam-oj8cb Месяц назад
ምንም አያስቅም ደነዝ
@sishaia6875
@sishaia6875 Месяц назад
ምን ያስቃን ነውር😢😢😢
@user-yh1in6ud5m
@user-yh1in6ud5m Месяц назад
ሴትነሽ ደነዠ ምትመስላለች አስጠሊታ
@memhrandegideykahsay3906
@memhrandegideykahsay3906 Месяц назад
የራሳችሁን ቦርሳ ከሞምላት ይልቅ እርዳታ ስታስተባብሩ ተሰምቶ ኣይታወቅም ! እንርዳ የሚል ጽሑፍ ኣንብቤኣለሁ እስቲ ኣፍ ሁኛትና እንርዳት !
@tsehaydamte
@tsehaydamte Месяц назад
የወሎ ሰው ይህን አያደርግም ለመረዳ ስትሉ ውሸት አትናገሩ
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 Месяц назад
ችግሯን የምታውቀው እሷ ነች አሁን አንቺ ምን ታደርጊታለሽ ደግሞ የዚህ ሐገር ሰው ትያለሽ
@duliti7133
@duliti7133 Месяц назад
ወሎ እንኳን መድፈር አይይይይ ተወን
@user-ic3zz5tk5b
@user-ic3zz5tk5b Месяц назад
Huluneme atewakeyeme tasasetashale speak for your self
@user-hu8sd5lb7x
@user-hu8sd5lb7x Месяц назад
ሁሉ ሰው አንድ አይደለም በዘር አትፈርጅ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Месяц назад
የምጠላው ነገር ቢኖር አንድን ሰው በሀይማኖቱ መፍረድ አይ ኦርቶዶክስ አያደርግም፣ሙሲሊም አያደርግም ፣ጴንጤ አያደርግም።አሁን ደግሞ ወሎዬ አያደርግም ፣ኦሮሞ ፣ደቡብ ፣አያደርግም ።ሆ አስተሳሰብ ይኑረን እንጂ አንድ ሰው ባደረገው ህዝቡንም ሀይማኖቱንም አይወክልም የራሳችን የግለሰቦች ችግር ነው።እናስተውል
@zenazena9505
@zenazena9505 Месяц назад
😭😭😭😭😭
@user-qb3xw2im4z
@user-qb3xw2im4z Месяц назад
😢😢😢😢😢😢😢😢
Далее
Разница подходов
00:59
Просмотров 83 тыс.
The Worlds Most Powerfull Batteries !
00:48
Просмотров 11 млн
እናቴ እራሷን አጠፋች።
22:42
Просмотров 517 тыс.