Тёмный

አባቴ ከአሜሪካው ፕሬዝደንት ጋር የተነጋገሩ የመጀመሪያው ጥቁር አፍሪካዊ ናቸው! | ነገረ መጽሐፍ | Negere metsehaf  

NBC ETHIOPIA
Подписаться 154 тыс.
Просмотров 32 тыс.
50% 1

National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#hiwottefera #endalegetakebed #negeremethihaf#sofiyayilma #kidame_keseat #ቅዳሜከሰዓት #nbcehud #NBCቅዳሜ #nbckidame #NBCእሁድ #mezenagna #መዝናኛ #comedian #ኮሜዲያን #yesamentuchewata #የሳምንቱጨዋታ #ሰመረባሪያው #semerebariyaw #enkutatashIdol #እንቁጣጣሽአይዶል #ethiopiansitcom #ethiopianmusic #amharic_music #አዝናኝ #አስቂኝ #አስቂኝ_ቪዲዮ #መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ #ቀልድ #ሙዚቃ #ድራማ #አዲስ_ድራማ #ፊልም #አማርኛ_ፊልም #ሳቅ_ሜዳ #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023 #Entertainmentvideo #ባህል #መዝናኛ
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Развлечения

Опубликовано:

 

29 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 81   
@belayabera2448
@belayabera2448 5 месяцев назад
ዋዉ ወይዘሮ ሶፍያን ከአርባ አመት በሁዋላ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል የልጅነት ውበቷ አሁንም አለ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ
@adugna2835
@adugna2835 5 месяцев назад
ቤተሰቡ በጠቅላላ ኢትዮጵያ ማለት ነው የዚህ ቤተሰብ ታሪክ ቢፃፍ ለትውልድ ይጠቅማል አስቡበት❤❤❤
@salayshtube5922
@salayshtube5922 5 месяцев назад
ዶ/ር እንዳለ ጌታ መቼም ትውልድ የማይዘነጋው ትልቅ አሻራ ነው እያሳረፍክ ይለህው እናም ኢትዮጵያ ታመሰግንሃለች።
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 5 месяцев назад
ይሄ ቤተሰብኮ የሃገራችንን ታሪክ የያዘ ነው!! ብዙ ሊባልለት የሚገባ… ስለጥቆማው ዘነበ ወላን እያመሰገንን እንዳለጌታ ስላቀረብክልን!!
@user-cx5lg9ty2l
@user-cx5lg9ty2l 5 месяцев назад
ወይዘሮ ሶፊያ ተደብቆ የቆየ እንቁ ናቸው:: እዩዋቸው እሁንም የአነጋገራቸው ለዛ እና ውበታቸው እንቁነታቸውን ሲያሳይ:: ይህች አገር ብዙ ልባም ልጆች ነበሯት:: ይኸው በወይዘሮ ሶፊያ ሲታይ!! ጤና እና እድሜ ይስጥዎ 🙏
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 5 месяцев назад
ኢትዮጲያዊነት የተሞላበት ቤት አቤት እንዴት ደስ የሚል ፕሮግራም ነው። ኢትዮጲያን ያየሁበት ቤተሰብ..!!ጤና እድሜ እመኛለሁ🙏❤ እናመሰግናለን እንዳለ እነኚን ለትውልድ የሚያስፈልጉ ስላቀረብክልን🙏
@yared2112
@yared2112 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ያክብርህ ምርጥ ሰው ነኽ !!
@teshomefayisa5690
@teshomefayisa5690 5 месяцев назад
እንቁ የአኢትዮዽያ ልጆች🎉
@yisakmekonnen1236
@yisakmekonnen1236 5 месяцев назад
በጣም እጥር ምጥን ያለ ደስ የሚል ብዙ ያተረፍንበት ፕሮግራም ነው።እንዳለ ጌታ በጣም እናመሠግናለን።
@Muledoyo
@Muledoyo 5 месяцев назад
ዶክተር እናመሰግናለን ይህንን ትልቅ ቤተሰብ ስለጋበዝክልን
@habetamubond8813
@habetamubond8813 5 месяцев назад
እንዳለጌታ እየሰራህ ያለህው ቀላል ነገር እንዳይመስልህ ፣ በዚህ መረጃ ውስጥ ስንት ነገር እንዳያያዝክ ስንት ታሪክ እንድናውቅ እንዳደረክ በደንብ ተረዳ የዕውቁ ሀኪም ወርቅነህ ትውልድ (ዘር) ቀጥሎ አንዳች ድርሻ ስለመኖሩ ፣ የይልማ ልጆችም አሻራ ገለጥለጥ ብሎ አለ መውጣት ስለስብሀትም እኮ አዲስ ማወቅ ነው ፣ ብቻ ጠንክረህ በርታበት ድንቅ ሥራና አካሄዱ ደግሞ ራሱን የቻለ ሌላ አስተማሪ ታሪክ አስተላላፊ አካሄድ መሆኑን ተረዳ። በነገራችን ላይ ለመርከበኛው ወዳጅህም ምስጋና ይገባዋል ።
@Gebrat254
@Gebrat254 5 месяцев назад
ድንቅ ቤተሰብ ነው ያቀረብከው በርታ
@mamem3436
@mamem3436 5 месяцев назад
እንዳለጌታ ከበደ አድናቂህ ነኝ ተባረክ
@user-bt4kf5xx5t
@user-bt4kf5xx5t 5 месяцев назад
At 81 Beautiful Lady my sister you have to make a documentary of your Family because it is Ethiopian history * it is a good gift 🎁 for next Ethiopian generation
@posthue
@posthue 5 месяцев назад
Lovely and honourable lady!
@eshetugetachew1054
@eshetugetachew1054 5 месяцев назад
ለአዘጋጁ እዴሜ ጤና በረከት ይሁንላችሁ።
@direstraits4973
@direstraits4973 5 месяцев назад
በጣም ፡ ጥሩ ፡ ዝግጅት
@alemsani5007
@alemsani5007 5 месяцев назад
ለዚህ በዘር ልክፍት ለተመረዘ ትውልድ መፀሐፎቹ ብቻ ሳይሆኑ አደራ ተቀብለው አደራ አስረካቢዋ ትልቅ ታራክ ናቸው። ይህም አለ።❤
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 5 месяцев назад
እንዱዬ! ድንቅ ሥራ እየሰራህ ነው ያለኸው ቀላል አይደለም እግዚአብሔር ይባርክህ🙏
@mekke6544
@mekke6544 5 месяцев назад
እናታቸውን:አባታቸውን ስም ሲጠሩ ጋዜጠኛው ፎተግራፋቸውን በየጣልቃው ማሳየት ነበረበት::
@eteneshfantahun8038
@eteneshfantahun8038 5 месяцев назад
ይገርማል ታላቁ ቤተስብ እነዚህ እያሉ እንዴት ጋዜጠኞች ይህንን ቤተስብ ሳያስተዋውቁን በተባራሪ ነው የምንሰማው ...። በነገራችን ላይ ያሉት መፀሐፍ My Life is the autobiography of the first female Prime Minister of Israel, Golda Meir.ነው❤🙏።
@mekke6544
@mekke6544 5 месяцев назад
ኦሮሞ ናቸዋ!!ለዚህ ነው ቲፎዞ ያጡት::
@Dantesfayemd
@Dantesfayemd 5 месяцев назад
@@mekke6544 Typical idiot! This noble family is Ethiopian not as narrow-minded as you are
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 5 месяцев назад
@@mekke6544 ወሬኛ ዘረኛ አዋጊ:: እንዲህ እያላችሁ ሰው ያላሰበውን በአፋችሁ እያወራችሁ ነው በሕዝብ መካከል መለያየትን የምትፈጥሩት::
@Abraham-qy2kb
@Abraham-qy2kb 5 месяцев назад
እባክህ አሁን እንኳን ተዋቸው!! ኦሮሞ አማራ እያልክ ሰውን ዝቅ አታድርግ!የ ይልማ ደ'ሬሳ ልጅ ናቸው እንጂ የአቢይ ወይም የሌነጮ ልጅ አይደሉም። ዘረኝነት ገዳይ ነው!!
@asterbekele9478
@asterbekele9478 5 месяцев назад
@@Abraham-qy2kbእግዚአብሔር ያክብርልኝ: ከደም ውስጥ በሲሪንጅ ተመጦ የማይወጣ ልንላቀቀው ያልቻልን ነቀርሳኮ ነው:: ውይ በስመአብ!😢
@mulugetagebrehiwot412
@mulugetagebrehiwot412 5 месяцев назад
ዎንድሜ እየሠበሠብክ አትበትን ታሪክን አምርረን እያጠፋን ባለንበት ሰአት ውድና ብርቅ የታሪክ ሰነዶችን በጥንቃቄ አቆይተህ ለትውልድ የምታሰተላልፍ ከሆነ ብቻ ተቀበል ፣፣
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 5 месяцев назад
የምን መበተን ነው? ወሬኛ ነህ መጀመሪያ የጠያቂውን ታላቅነት እወቅ::
@dawitarsenal9587
@dawitarsenal9587 5 месяцев назад
Wow, amazing family 💚💛❤️
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 5 месяцев назад
የኔ ወንድም (ጋዜጠኛ) እባክህ መፅሃፉ ላይ ማለት ለ እያንዳንዱ መፅሃፍ ላይ ከዚህ ቤተሰብ የተሰጠ መሆኑን በሚገልፅ ኣትሙበት
@AA-114
@AA-114 5 месяцев назад
My Life is a book by former Israeli prime Minister Golda Meir. What a family.
@girmayimam8491
@girmayimam8491 5 месяцев назад
great story ❤
@martasila5996
@martasila5996 5 месяцев назад
Blessed Family. Keep up the good work.
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 5 месяцев назад
Interesting
@user-kc9pb4qw2v
@user-kc9pb4qw2v 5 месяцев назад
great story
@kuncho11
@kuncho11 6 дней назад
I realy appropriate this Family. Is there any book about Yelma Deresa?
@tolaararssa2961
@tolaararssa2961 5 месяцев назад
Yilma Deressa and family contributed a lot for Ethiopia. Any how he may negotiate with President Roosevelt in behalf of then Ethiopian goverment( King Haileslasie) sign treaty. How ever ,I don't think so he was the first black African to talk to any of American president. The heading of this interview is wrong. He might be the first Ethiopian, I dought? Remember America is the home land of Black African American. So great full for high light of the great family history.
@mightyg8545
@mightyg8545 5 месяцев назад
How come You end up with this conclusion ? Do you really know the date His Excellency Yilma Deresa met president Rusvelt ? We are talking about the time black Americans were treated like animals, just subhuman. I can confirm for you again, the fact on this program is 100% true.
@biratuolika574
@biratuolika574 5 месяцев назад
the first Afrian man, not Black American,
@ETBeMore
@ETBeMore 5 месяцев назад
How about TEACHING history to the new generation?? To the MISEDUCATED by false propaganda. Here we are in 2023, infested with hate
@c2beca272
@c2beca272 5 месяцев назад
❤❤❤ egzhaber edema yesteleye.
@biratuolika574
@biratuolika574 5 месяцев назад
very nice
@user-ic3zz5tk5b
@user-ic3zz5tk5b 5 месяцев назад
Batame teleke tarike nawu thank you batame tameranale
@dontmiss53787
@dontmiss53787 5 месяцев назад
የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ማነጋገር ትልቅ ነገር ተደርጎ ሚታየው ለሞኝ ኢትዮጵያዊያን ብቻ ነው።
@danielamare7898
@danielamare7898 5 месяцев назад
Nice lady.
@asterasnake6777
@asterasnake6777 2 месяца назад
Nice name Endale Geta
@bettye4686
@bettye4686 5 месяцев назад
❤❤❤
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 5 месяцев назад
😢❤❤❤❤
@hilinaatnafseged5960
@hilinaatnafseged5960 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@kalkidanpaulos5184
@kalkidanpaulos5184 5 месяцев назад
ወይዘሮ ሶፊያ ይልማ የተጣለባቸውን አደራ ጠብቀው ለኢትዮጵያ ሕዝብ በማስረከባቸው እጅግ በጣም እናመሰግናለን። በቦታው ላይ ሆኜ እንዳየሁትም American Voices እንዲሁም በቅጽ የተሰደሩ የKarl Marx Capital እና Encyclopedia Britannicaን የመሳሰሉ በርካታ የእንግሊዘኛ መጻሕፍትን አስረክበዋል። ክብረት ይስጥልን!
@salimselam9514
@salimselam9514 5 месяцев назад
ለአብርሆት ይሰጥልን ❤ለሁላቸነመ ቅርብ???
@FortyfourMertule-iv4gu
@FortyfourMertule-iv4gu 8 дней назад
ትልቅ ሰው ነህ በጣም አከብርሃለሁ። ግን እንዴት ነው ስንገባ የምናየው ይሆናል ትላለህ ? ስንገባ እናየዋለን አትልም ?
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 5 месяцев назад
ግ ን ት እዛዝ ኣይደለም ኣስተያየት ነው ትባረኩ
@seblekebedealigaz3269
@seblekebedealigaz3269 5 месяцев назад
Wondeme ere dessinem zor belachu eyot
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 5 месяцев назад
አይ ደርግ ምን ያልገደለው ስው አለ ሀገሪቷን ታሪክ አልባ አርጏት ሄደ በማያስፈልግ 17 አመት ጦርነት ወደብ ያሳጣን ስርአት, ህዝቡን ለከፋፋዮችና ዘረኞች ያስረከበ የእልክ ጦርነት ትርፉ ይሄ ነው ወገን እንንቃ ጦርነት ይብቃን እናታችን እናመስግናለን🙏🏾
@user-qv3pj6dp4q
@user-qv3pj6dp4q 5 месяцев назад
ደርግ ዘረኝነት አያቅም ወደብ ያሳጣሽ መለስየፃፍሽው የመለስን ታሪክነው።
@asterbekele9478
@asterbekele9478 5 месяцев назад
@@user-qv3pj6dp4qወደብ ላሳጡን አንከብክቦ የሰጠንስ ማን ይሆን? ሀገሪቷን በሥርዐት ቢይዝ ምሁሩን ረሻሽኖ ባይጠፋ እነሱ መግባት በተሳናቸው ነበር...... እስቲ የሚሆነው ሆኗል ያለነውም አንናጭ ዋጋ የለውምና:: መልካም አዲስ ዓመት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤🙏🏾
@user-qv3pj6dp4q
@user-qv3pj6dp4q 5 месяцев назад
@@asterbekele9478 አሜን
@EthioFast351
@EthioFast351 3 месяца назад
Woyinee ye wollega muhuran tedebekachew atkerum gize yemetal ayzosh wezaro Sofia
@balewsimeshaw9646
@balewsimeshaw9646 5 месяцев назад
ከልደቱ ጋር አብረው የነበሩት እኝህኛዋ ናቸው ?ወይስ እህትየው ?
@aberasherpagie7268
@aberasherpagie7268 5 месяцев назад
What a story : this is good program for the lazy young generation they know nothing
@wende01
@wende01 4 месяца назад
Yilma deressa le Ethiopia kewalut weleta ansar Mnm lemalet bemiyaschel derja yalaweknachew yalakebernachew bemigebachew lk yalaweknachew telek yehager baleweleta nachew yilma deressa.begela ejeg bekeber yemewedachew tlk sew nachew. Yebelt Selesachew tewld yawk zend ged new endalegeta yha yantem halaffinet new. Gn Gn yemejemeriyaw tekur White house gebtew ke President Roosevelt yetenegageru (yawm bekeber) sew ras desta damtew nachew. Yilma deressa kesachew ketelo yemeslegnal (ke baheru zewde ye ase ayleselase mengest kemilew metsehafachew endayehut )
@balewsimeshaw9646
@balewsimeshaw9646 5 месяцев назад
ባልሳሳት የፓርቲው ስም ኢ . ድ. ሀ . ቅ ይመስለኛል
@atakelthailu187
@atakelthailu187 5 месяцев назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@abatefulaskelecha8857
@abatefulaskelecha8857 2 месяца назад
የነፍስ ሔር ይልማ ደሬሳ የ16ኛ ክ / ዘመን ኢትዮጵያ ትርጉም መጽሐፍ ያለ ሙያቸው ያለማገናዘብ የሠሩት አወዛጋቢ የሆነ የትርጉም ሥራ ነው
@FortyfourMertule-iv4gu
@FortyfourMertule-iv4gu 8 дней назад
የተዋጣለት ወጥ ሥራ ነው ትርጉም አይደለም። እውነተኛ ታሪክ ነው። የሐሠት ታሪክ ፈጥረው መፃፍ የለባቸውም።
@buzuworkhailemariam4737
@buzuworkhailemariam4737 5 месяцев назад
አሁን መንግስት በለለበት ሰዓት መሰጠት ልክ ነው ብለው ያስባሉ???😂😂😂😂
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 5 месяцев назад
የአሁኑ ኦሮሞዎችን አላቃቸውም እንዲህ አይነት ደደብ አረመኔ አልነበረም የምለው በምክንያት ነው የእናት አባትን አደራ የሚያከብር ሀይማኖት ያለው ነበር
@abatefulaskelecha8857
@abatefulaskelecha8857 5 месяцев назад
ዘር / መደብ ከሉጋም ይስባል እንዲሉ ወ/ሮ ሶፍያ በአፄ ኃይለስላሴ ዘመን በጋዜጣኞች ላይ ምንም ተፅዕኖ አልነበረም አሉ እነ ጋዜጠኛ አቤ ጉበኛ እና ሌሎችም በንጉሡ ዘመን ሥርዓት የደረሰባቸውን መከራ የሚናወቅ እንዴት እንመናቸው ?
@mestawetteklu9957
@mestawetteklu9957 5 месяцев назад
የሳችውን ታሪክ ለማሳነስ አስበህ ካልሆነ በስተቀር እሳቸው የተጠየቁት መልስ የሰጡት ሲሰሩበት ስለነበረው VOA ነው ጥንብ ዘረኛ አንተ ነህ በዘር fobya የተለከፍክ
@abatefulaskelecha8857
@abatefulaskelecha8857 5 месяцев назад
Sofia Yilima Dheresa is the product of assimilation attempt by Shewa ruling class,her father Oromo from Wollega arstocracatic family and her mother Elethabeth Workneh is the daughter of Haikem/Dr Workneh Amhara from Gonder and Sr Katsela Tulu Oromo arstocrat from Shewa . The attempt collapsed as it was evil from the beginning! Source :- Prof. Bahiru Zewide History book
@Ayeante
@Ayeante 5 месяцев назад
Sfdfjvxdnnhfxvnmgfxvb
@woulitaseyoum4171
@woulitaseyoum4171 5 месяцев назад
ወሬኛ
@tilahuntilahun59
@tilahuntilahun59 5 месяцев назад
ነጪ አምላኪ ባንዳ ተላላኪ
@user-qv3pj6dp4q
@user-qv3pj6dp4q 5 месяцев назад
ቅዘናም😂😂😂😂ታሪክ አታውቅ
@mestawetteklu9957
@mestawetteklu9957 5 месяцев назад
አንተ ድንጋይ እራስ
@agessaanbessa6026
@agessaanbessa6026 2 месяца назад
In fact the only black leaders FDR meets in 1943 to decide new world order were Haile Selessie, Ras Kassa,Thafi tezaz Dr. aklilu Habtewold and Ato Yelma Deressa the real jewel of Ethiopia in those golden age
@AbrhamKelayu-tt7cg
@AbrhamKelayu-tt7cg 5 месяцев назад
❤❤❤
Далее