Тёмный
No video :(

አባቴ ከፈለገ ሰርጌ ላይ አለምገኘት ይችላል || ሁሉ ነገሯ ይገዛል 

ሮሔ ሚድያ
Подписаться 133 тыс.
Просмотров 28 тыс.
50% 1

Please like and share our Videos thanks.

Опубликовано:

 

14 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 163   
@user-vc1qk4so1p
@user-vc1qk4so1p 2 года назад
በዚህ ዘመን እንዳተ ያለ ልጅ መገኘቱ እውነትም ኢትዮጵያ ልጆች አሏት❤ ትክክል እኛ የክርስቶስ ልጆች ነን ዘር የለንም
@zehara605
@zehara605 2 года назад
ዶቡብ ምዲናቸወ ወራጌ ናቸወ ወይሰ
@user-wt2us3rk2m
@user-wt2us3rk2m 2 года назад
ሳዉ ነቻዉ
@user-uj8ws2dw3z
@user-uj8ws2dw3z 2 года назад
የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ፍቅራችውን ትዳራችውን ይባርክ❤❤❤
@senayetjima6450
@senayetjima6450 2 года назад
በእውነት እግዚአብሔር ዘራችሁን ያለምልም በእውነት ካስባችሁት በላይ ባልታስበ በረከት ይባርካችሁ በጣም ደስብሎኛል ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ይጨምርላችሁ ጌታን ያከበረ ለዘላለም የተባረከነው ተባረኩልኝ ለምልሙ አብቡበብዙ ብረከትትባረኩልኝ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 года назад
ግሩም አይምሮ ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛው ዘረኝነት ጥምብነው ሁሉንም የፈጠረ አንድአምላክነው።በርቱ አይለያቹ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
አይዞህ አታልቅስ እንዳተ አይነት አፍቃሪ እግዚአብሔር ይስጠን አሜን፫#ውዶች እንደማመር
@kidisthunde6256
@kidisthunde6256 2 года назад
ዘራችሁ ይባረክ ወለጋን ሙሏት
@user-mx9jk3tp9o
@user-mx9jk3tp9o 2 года назад
ሁሉም የስው ልጅ አንድ ነው የማንም ዘር ከማንም አይበልጥም ዘረኝነት በፈጣሪ የተጠላ ነው ፈጣሪ ዘረኝነትን ያጥፋልን
@laykunphotolakkun8968
@laykunphotolakkun8968 2 года назад
እግዚአብሄር ይባርክ ለአሁን ላለነው ትውልድ ብቻ ሳይሆን እድሜም ትምህርትም ያላስተማራቸው የዘረኝነት መንፋስ የተፀናወታቸው ፀረ ኢትዮጵያውያን ትልቅ ትምህርት ነው ሁታቹሁም ረጅም እድሜ
@martamekonen7455
@martamekonen7455 2 года назад
ጌታ ይባረክ እኔም እንዳተው: የወለጋ ቆንጆ ነኝ ፡ ግን ጌታ ይባርክ ከዘረኝ ነት ነቀርሳ የወጣሁ ነኝ፡ ምናለ ሁሉም ከዘረኝ ነት የፀዳ ቢሆን
@lopesohadiso
@lopesohadiso 2 года назад
🙏🙏🙏🙏
@selamtube3774
@selamtube3774 2 года назад
እስላሞቹ ኦሮሞ ነውኮ ያስቸገሩ ዘረኝነት ያጦዛቸው ።
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 2 года назад
@@selamtube3774 አፈር ብየ እሺ ሙስሊም ሲጀምር ዘረኝነት አናውቀም ዘረኝነት ጥንብ ነው ሀይማኖት ችን የሚለው ሙስሊም ሲጀመር ዘረኝነት አያውቀውም ቦደ ጨንቅላት ነሸ እሺ
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 2 года назад
@@selamtube3774 ኢስላም ላይ ጥላቻ ያለብሽ ነሽ ቦደ ጨንቅላት እናተ እኮ ናችሁ ትግራይ የምረብሹት የምገደሉት ካፊሩች ናችሁ ኦነግ ካፊሩች ናችሁ አገር የምረብሹት
@selamtube3774
@selamtube3774 2 года назад
@@user-od6kz2rq6z ሲጀመር ትግራይ ሙስሊም የለም ሲቀጥል እኔ ያልኩት የኦሮሞ ሙስሊሞችን ነው በሙሉ ዘረኛ ናቸው ሌላው ሙስሊም ኢትዮጵያዊ ነው
@zehara605
@zehara605 2 года назад
እኔ ወለጋ ሲባል አይኔላይ ግርጥ የሚልብኝ አማራን ለይተወ የሚገሉበት ነገር አላህ ዘረኝነትን ያጥፈልን
@selamtube3774
@selamtube3774 2 года назад
እውነት ነው
@user-qh4et3pi1g
@user-qh4et3pi1g 2 года назад
እዉነትነዉ
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 2 года назад
ተሳሴተሀል የወለጋ ሰው ሰው አይገድልም። ሰው የሚገድሉ ቢሆን መጀመሪያ አማራ እዛ ለሰፈራ ሲሄድ ለምን አይገድሉትም። ተው ዘመን ባመጣው ችግር ህዝብን አትፈርጁ። ሸኔ ሲገድል የሱ ተቃራኒ ነው ብሎ ካመነ ኦሮሞንም ይገድላል። እስኪ እናንተ አከባቢ ከእናንተ ብሔር ውጭ ያሉ ሰዎች እንዴት ነው የሚኖሩት? እርግጥ ባህርዳር፣ጎንደር ሌላ ብሔር ቤት ሰርቶ ነብረት አፍርቶ የሚኖር የለም። አንድ ኦሮሞ ወይም ደቡብ የሆነ ሰው መሬት ተመርቶ እርሻ አርሶ የሚኖር የለም።
@user-zk9tf1fm6n
@user-zk9tf1fm6n 2 года назад
ልክ ነሺ እኔም እነዛ በቢላወ የተዘለዘሉት እናትና ልጆች ግርጥ ይልብኛል ወለጋ የደም ምድር
@safeermall2274
@safeermall2274 2 года назад
እኔም የአማራን ሰጋ እኮ ይበላሉ
@user-mx9jk3tp9o
@user-mx9jk3tp9o 2 года назад
ፈጣሪ ከዘረኝነት ያውጣን ስው ሁሉ አንድ ነው ማንም ከማን አይበልጥም ፈጣሪ ዘረኝነትን ከሀገራችን ያጥፋልን
@user-wt2us3rk2m
@user-wt2us3rk2m 2 года назад
አሚንንንንንንንንን
@Nejat197
@Nejat197 2 года назад
አሚንንን
@alemayehunegash2061
@alemayehunegash2061 2 года назад
She is very smart, mature, educated and very beautiful young lady. She changed this young man life.👋 I think she is any father's dream of daughter in-law.🤩 We all are the same "Black Africans". no racism, Love for all.❤
@asegedechbetru7129
@asegedechbetru7129 2 года назад
ጌታ ዘበናችሁን ይባትከው እውነት ነው ዘራችን ክርስቶስ ነው
@sirgutsilasesilase2602
@sirgutsilasesilase2602 2 года назад
እግዚአብሄር ይባርክህ ቅድም በውነት አስተሳሰብህ በጣም የላቀ ነው ተባረክ የልብህን መሻት ይስጥህ
@minwyeletmingist6806
@minwyeletmingist6806 2 года назад
Thank you. ለዘመኑ በሽታ አርአያ ናችሁ፡፡ በርቱ፡፡ እግዚአብሔር መልካም ፍሬ ይስጣችሁ፡፡
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን መልካሙን ሁሉ እመብርሃን ታድልህ ውለድ ክበድ
@user-vc1qk4so1p
@user-vc1qk4so1p 2 года назад
እግዚአብሔር ሰውን በአምሳሉ ፈጠርው ሁላችንም የስላሴ ፍጡር ነን
@user-ud5cy2dz6e
@user-ud5cy2dz6e 2 года назад
እንድማመር በቅንነት
@tamramohamed563
@tamramohamed563 2 года назад
አላህ እትልቅ ቦታ ያድርሳችሁና እንያችሁ አተ የምር ሰው ነህ አላህ ያቆይህ
@user-ft5zr1tk1p
@user-ft5zr1tk1p 2 года назад
በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ በፈተናዎች ፅኑ አባትክም አንድ ቀን ሀሳባችውን ይቀይራል ታገስ ዘመን ያመጣብንን መጥፎ መንፈስ አምላክ ያጥፍል
@mulugetnet8992
@mulugetnet8992 2 года назад
መልካሙን ሁሉ እግዚአብሔር ያድልህ ውለድ ክበድ በእውነት ዘራችሁን ያለምልም
@simt.3289
@simt.3289 2 года назад
የሀገሬ ህዝብ ከነዚህ ጥነንዶች ትምህርት ተማሩ " የእህል ዘር እንጂ የሰው ዘር የለውም"❤❤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏
@user-hn8zn5gf4f
@user-hn8zn5gf4f 2 года назад
ጭራሽ አማራ አግብቶ ቢሆንማ ይረሽኑት ነበር😭ምስኪን ቻለው
@sarasara-zx3gn
@sarasara-zx3gn 2 года назад
እኮ
@user-zc8sr1sh9j
@user-zc8sr1sh9j 2 года назад
ተባረክልኝ ወድሜ ትልቅ ሠው ነህ። በብዙ ተባረኩ።
@mewdedsol1641
@mewdedsol1641 2 года назад
አንተ የሰው ልጅ ነህ ዘርህ ይብዛ በፍቅር ኑር ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ ጠንካራ ሁን አንተ የኑሮህ ምሰሶ ነህ ትዳር መስርቱ እግዝአብሔር ከናንት ጋር ይህን
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 2 года назад
ዋውው በጣም ታምራላችው ያስተሳሰባችው ልክ ደስ ይላል የዘር ነቀርሳ ከኢትዮጵያ ምድር ላያ ያጥፋልን
@lopesohadiso
@lopesohadiso 2 года назад
ዘራኛነት ጥንብ ነው የሞቴ ጥንብ እግዚአብሔር ከኢትዮጵያ ያጥፍው የአራባምንጭ ሰው ፍቅር ነው እንግድ ተቀባይ ነችሁ የይቅርታ ስዎች ነችሁ
@worknishasafa4228
@worknishasafa4228 2 года назад
Stamru
@user-cw9uk9me5j
@user-cw9uk9me5j 2 года назад
ዋው አመለካከቱ ደሰ ይላል ጌታ ፀናትን ይሰጣቹ
@Lulu8049-c8d
@Lulu8049-c8d 2 года назад
ሙሳ ዐ.ሰ አንድ ቀን ከአላህ ጋር እያወራ ሳለ አላህን እንዲህ ብሎ ጠየቀው፦"ጌታዬ እስቲ ያንተን ፍትህ እና ያንተን ፍርድ አሳየኝ" አላህም፦"አንተ እኮ ችኩል እና ማትታገስ ነህ እንዴት አድርጌ ላሳይህ" ብሎ መለሰለት። ሙሳም፦"ባንተ እገዛ ትዕግስት አደርጋለሁ" አለው። አላህም፦"እንዲ እንዲ... ሚባል ቦታ የውሀ ምንጭ አለ።እዛች ቦታ ማንም እንዳያይህ ተደብቀህ ችሎታዬንና ውስጥ አዋቂነቴን ዝም ብለህ ተከታተል" አለው። ሙሳም ዐ ሰ እዛች ምንጭ ጋ ደረሰ'ና ምንጯ አጠገብ ማንም በማያየው መልኩ እንዲት ዛፍ ላይ ወጥቶ ቁጭ አለ። ከዚያም አንድ ፈረሰኛ ምንጯ ጋ መጣ'ና ፈረሱን አቁሞ ውሀ ጠጣ። በዛውም በአንድ ከረጢት 1000 ዲናር አጠገቡ አስቀመጠ'ና ትንሽ ጋደም አለ። ከትንሽ እረፍት በኋላ ፈረሰኛው ያስቀመጠውን 1000 ዲናር ረስቶ ጎዞውን ጀመረ። ይህ ሁሉ ሲሆን ሙሳ በትኩረት እየተከታተለ ነው። ብዙም ሳይቆይ አንድ ልጅ መጣና ከምንጩ ጠጣ'ና ሊሄድ ሲል ያ ፈረሰኛ ረስቶ የሄደውን 1000 ዲናር አየ። በጣም ተደሰቶ ይዞት ሄደ። ከዚያም ልክ ልጁ አከባቢውን ለቆ እንደሄደ አንድ ማየት የተሳነው ሽማግሌ መጣ። ከምንጩ ጠጥቶ ውዱእ አደረገና እዛው ሰግዶ ጋደም አለ። ልክ ይህ ሽማግሌ ጋደም እንደለውም ያ የቅድሙ ፈረሰኛ ዲናሩን አስታውሶ ሲጋልብ መጣ። ቦታው ላይ ሲደርስ ሽማግሌው ተኝቷል። ፈረሰኛውም ሽማግሌውን ቀሰቀሰውና፦"አሁን እዚህ ጋ ውሀ ጠጥቼ 1000 ዲናር ረስቼ ሄጃለሁ።ካንተ ሌላ ማንም እዚጋ አልመጣም ስለዚህ ንብረቴን አሁን አምጣ" አለው። ሽማግሌውም፦"ልጄ እኔ እንደምታየኝ እውር ነኝ ምንም ማየት አልችልም ታዲያ እንዴት አድጌ እወስዳለሁ?" አለው። ፈረሰኛውም በጣም ተናደደ እየዋሸውም እንደሆነ ገመተ።ከዚያ ጎራዴውን አወጣና፦"ንብረቴን ምትመልስ ከሆነ መልስ አይ ካልክ በዚህ ሆድህን እተረትረዋለሁ" ሲለው... ሽማግሌው ማልቀስ ጀመረ። ሙሳ ይህን ሁሉ በትዕግስ እየተከታተለ ነው ትዕግስቱ ሲሟጠጥ የጌታውን ቃል በማስታወስ ባለበት ይፀናል። ከዛ ፈረሰኛውም በያዘው ጎራዴ የሽማግሌውን አንገቱን ቀነጠሰለት። ከዚያም ልብሱን አገለባብጦ ሲፈትሽ ምንም ሊያገኝ አልቻለም'ና ትቶት ሄደ። ከዚያም አላህም እንዲህ አለ፦" አንተ ሙሳ ይህ የኔ ፍትህ እና የኔ ፍርድ ነው" ሙሳም፦"ጌታዬ ትዕግስቴ ተሟጦ አልቋል አንተ ጥበበኛ ነህ እስቲ አስረዳኝ" አለው። አላህም፦"እኔ ውስጥ አዋቂ ነኝ አንተ የማታውቀውን አውቃለሁ። 1፦"ቅድም መጥቶ የፈረሰኛውን ንብረት የወሰደው ልጅ የራሱን ሀቅ ነው የወሰደው። ምክንያቱም የልጁ አባት እዛ ፈረሰኛው ዘንድ ተቀጥሮ ሰርቷል ፈረሰኛውም የላቡን ከልክሎታል።ስለዚህ ልጁ የወሰደው የአባቱን ሀቅ ነው። 2፦"እውሩ ሽማግሌ ደሞ ድሮ አይኑ ከመጥፋቱ በፊት የዛን ፈረስኛ አባት ገድሎት ስለነበር። ፈረሰኛው የአባቱን ገዳይ እንዲበቀልለት አድርገናል። ያ ሙሳ ለሁሉም ሀቁን አድርሰናል። አንዱ ፍትሃችን ሲሆን አንዱ ደሞ ፍርዳችን ነው። እኛም የጥበበኞች ሁሉ ጥበበኛ ነን" አለው። ሱብሀን አላህ ውድ ቤተሰቦቸ እንኳን ለተከበርው የሮመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ እያልኩኘ ወደ ቻናሌ ጎራ በማለት ቁርአን ሀደሷች እስላማውይ ጥያቄና መልስ እዳያመልጣችሁ ምርጥ የሮመዳን ዝግጂት ሮመዳናችንን ቁርአን በመቅራት እናሳልፍ አላህ ፃመው ከተራቡት ሳይሆን ፃመው ከተጠቀሙት ባሪያወቹ ያድርገን አሚንንን ያርበና አለሚንን 🕌
@ZenbaTM
@ZenbaTM 2 года назад
Yane mar subahan alah
@user-pn6ff1oe2g
@user-pn6ff1oe2g 2 года назад
ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ የሚገርመኚ በትዳር መሀል ጣልቃ የሚገባ ቤተሰብ እደት እደሚያስጠሉ ተባረክ ትክክልነህ ዘር ለእህል ነው
@user-ey6bf5nl4x
@user-ey6bf5nl4x 2 года назад
ጉድ ጉድ ይህ ይህዘረኛነት አገር አጠፍ ዘረኛነት ጥንብ ናት አላህ ከዘረኛነት ያውጣን
@user-ud5cy2dz6e
@user-ud5cy2dz6e 2 года назад
እንደማመር በቅንነት
@fikirteasfaw513
@fikirteasfaw513 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርካቹ
@whenimbored8404
@whenimbored8404 2 года назад
የአንድ ሰዉአስተሳሰብ የወለጋን እዝብ አይወክልም ብዬ አስባለዉ።
@user-vl7uu1sw3w
@user-vl7uu1sw3w 2 года назад
ኢትዮጲያ ድንቅ አስተሳሰብ ያሏት የቢሔር ብሔረሰብ አገር ናት እድሜህ ይርዘም እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን።
@sumernegusse6319
@sumernegusse6319 2 года назад
What's the difference between welga and debub🤔
@BoomBoom-un5xu
@BoomBoom-un5xu Год назад
የአንቀፅ 39 ችግር ነው የበቀለን ገርባ ሀሳብ ዘረኝነት አለመቀበልህ ደስ ይላል ምርጥ ናችሁ ከራሻ
@haymanotarega1105
@haymanotarega1105 2 года назад
This is what we call LOVE!
@rorororo7967
@rorororo7967 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ።
@user-rc3dx8xo7j
@user-rc3dx8xo7j 2 года назад
ፍቅር የፈጣሪ ስጦታ ነው
@salemtegen8077
@salemtegen8077 2 года назад
በጣም ታምራላችሁ ተባረኩ
@werka9274
@werka9274 2 года назад
ተባረክልኝ ወንድሜ
@emmaemma1250
@emmaemma1250 2 года назад
የረመዳን ጊዜ ነው እህቶች ስራ ላይ ናቸው
@zehara605
@zehara605 2 года назад
ሰብሰክክራይብ አርጊኝ ማር
@marthagebrehiywot4746
@marthagebrehiywot4746 2 года назад
ለብዙ ዘረኞች ትምህርት ትሆናለችሁ ደሞ ወደፊት ቀስ በቀስ ዘረኝነት ቦታ አይኖራቸውም ፍቅር የት እንደሚያርፍ አይታወቅም ዘርን አይመርጥም እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
@user-pd3ot9tb4u
@user-pd3ot9tb4u 2 года назад
ኢትዮጵያ ዉስጥ ዘረኝነት የለም ብኤርተኝነት ነዉ. ስትናገር ለቤተሰብህ. ክብር ይኑርህ. ተረጋጋ
@user-ft5zr1tk1p
@user-ft5zr1tk1p 2 года назад
ያላዋቂ ሳሚ ንፉጥ ይለቀለቃል ዘርኛም ሆነ ብሄርተኛ ሁለቱም አንድ ናችው ብሄርተኛ ከሆንሽ ዘርኛም ነሽ።።።።።።።
@tube-cq8cs
@tube-cq8cs 2 года назад
ዘር ለገበረሬ ነው ወንድም ተጋቡ ውለድ ክበድ
@user-pt1el6zu8w
@user-pt1el6zu8w 2 года назад
ወለጋየዘረኛ መንጋመፍለቂያነውአንተከዛመውጣትህ ደስይላል
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 2 года назад
በእውነት ዘረኝነት በናንተ አይነት ፍቅር ነቅሎ ይጣልልን እግዚአብሔር አምላክ
@emishawbelachaw1312
@emishawbelachaw1312 2 года назад
እግዚአብሔር እባክህ ዘረኞችን እንደካሮት ነቅለህ ጣልልን
@naimaahiya
@naimaahiya 2 года назад
Rabbii dhumaa keessaan haa barechuukaa kan biraa umaa sin hin jedhuu
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 года назад
ደስ ትላላችሁ❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘
@user-un3nl4zi9v
@user-un3nl4zi9v 2 года назад
Geta Eyesus cerisso Fetsimo. Yibarekachu. Beyesusm Fikirachu Zelaki yihun
@mahitube4141
@mahitube4141 2 года назад
እግዚአብሔር ፍቅር ይስጣችሁ
@muluf7616
@muluf7616 2 года назад
You guys very beautiful people We are same God kids we not different we are one God bless you amen amen ♥️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽♥️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽♥️♥️♥️👍👍👍
@user-tj2ek8ml8l
@user-tj2ek8ml8l 2 года назад
ምርጥ ጥንዶች ታምራላችሁ ፍቅራችሁን ማር ያርግላችሁ
@acknowledgment2490
@acknowledgment2490 2 года назад
ምርጦች ናቹ በተለይ አንተ አስተዋይ ነህ bra
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
ይገርማል እንድዚህ ዘርኝነት በስው ደም ስረፃል
@sisi3783
@sisi3783 2 года назад
ስእራ ሲጠፋ ፍቅር እያላቹ ስሩ💃😂😂😂
@alulagebru3764
@alulagebru3764 2 года назад
Egziabher Beneger hulu yibarkachuh Metsihaf endih yilal brother Ersun Simut Silezih kebetesebocheh yilk E/rn silesemah melkam Adrgehal
@nrbu4941
@nrbu4941 2 года назад
አርባምጭ የፍቅር ሀገር ዬት ሰፈር ልጂ ነህ ነውጂ ሚጠዬቀው ዘር ማንማ አይጠይቅ በስራ ረጂም አመት ስኖር አንድ ቀን ከሌላ አከባቢ እደመጣው ሳላስታውስ ስራዬን ጨርሼ የወጣሁት ልጁ አዋቂው ፍቅር ናቸው
@tinadagne8580
@tinadagne8580 2 года назад
I proud of you my brother u the one chose ur wife
@seadalove5488
@seadalove5488 2 года назад
አይለያቹ
@yayaayele2128
@yayaayele2128 2 года назад
ምርጫህ ያንተ ነው ጀባድ ስታምሩ
@nahomishiferaw8999
@nahomishiferaw8999 2 года назад
Keep Shining. May God Bless Your union !!
@user-si3sb1vd2z
@user-si3sb1vd2z 2 года назад
የኢትዮጵያ ህዝብ 98% ሀይማኖተኛ ነው በሚባልበት ሀገር ዘረኛ መሆኑ የዉሸት አማኝ መሆኑን ያሳያል። ሀይማኖት አለኝ እምትል ዘረኛ ከሆንክ ከሆንሽ እምነት የለህም የለሽም
@salemtegen8077
@salemtegen8077 2 года назад
እግዚአብሔር ባምሳሉ የፈጠረን ሁሉም የሰው ልጅ ነው
@የሚጠብቀኝ_አይተኛም12
ወለጋ የዘረኝነት መፈንጫ። ወንድሜ አንተም ከዛ አገር ውጣ።
@ebisagemechu
@ebisagemechu 2 года назад
ተሳስተህስል bro. በወረ ብቻ ስሙ የጠፋ የኢትዮጵያ አከባቢ ቢኖር ወለጋ ነው። በዚህ ዓመት በጥንዶች ሚዲያ ላይ፣ በክህሎትም ላይ ከቀረቡት ጥንዶች መከከል፤ እኔ እንኳ ከተመለከትኳቸው ከ5 በላይ የሚሆኑ የወለጋ ወንድ ወይም ሴት ከለሎች አከባቢዎች /አማራ፣ ሶማሊ፣ ከደቡብ ህ፣ዝቦች/ ጋር የተጋቡ መሆኑን ነው። በደምብ ለመስማማት ራሱ መጀመሪያ ወለጋ ጠል/ኦሮሞ ጠል/ የሆናችው ሰዎች ከዚህ አስተሳሰብ ውጡ፤ ይህ በራሱ ዘርኝነት ሰልሆነ።
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 года назад
ደስ ትላላቹ❤❤🎉🎉
@gurfa2658
@gurfa2658 Год назад
❤❤❤ egzyabahre tedarachwhun yebarke
@salemtegen8077
@salemtegen8077 2 года назад
ታሪካችሁ ደስ ይላል
@Naniya254
@Naniya254 2 года назад
ዘራችን አዳም ነው እኛ ሰወች ግን ግፋችን በዛ እውነት እንዲህ አይነት አስተሳሰብ የሴጣን ስራ ነው ተፀየፉት የሰው ልጅ መግባባት መዋደድ ነው ቋሚው
@salemtegen8077
@salemtegen8077 2 года назад
ዘራችሁ ይብዛ ተባረኩ
@user-bk5eg3my5k
@user-bk5eg3my5k 2 года назад
ሴቱች እደኛ ናችሁ እኔ ብቻ ሳምናቸ ልቤን የሚሰብሮት አሁን አማ ባቃ ሁሉም አንደ መሰሉኝ ፍቅር የሚባል አይዘኝም
@asterasnake6777
@asterasnake6777 2 года назад
Wiunderful good luck
@salamsala.8497
@salamsala.8497 2 года назад
ኢግአብሔርይባሪካቹሀሐ
@Max-le7fx
@Max-le7fx 2 года назад
God bless you 😍
@tytyyuft1500
@tytyyuft1500 2 года назад
ዋው ታምራላቹሁ ውለዱ ክበዱ
@salemtegen8077
@salemtegen8077 2 года назад
ዘርኝነት ጥንብ ነው
@alulagebru3764
@alulagebru3764 2 года назад
Geta Eyesus Keneged ena kekuknkua endewajen Yiminaybet Miskir nachuh bezemenachuh hulu Geta kenante gar Yihun.
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 года назад
የዘር ግንዳችን አዳም ነው
@hfjuiminrybb1289
@hfjuiminrybb1289 2 года назад
ወለጋ የደም ምድር 👹😡😡😡
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 2 года назад
ተመስገን ነው ። ምንድነው ግን ስንት የፍቅር ተሞክሮ ያላቸውን ማግኘት ተሳነ እሺ ምንድን ነው የሚያስተምረው።😔😟
@mergadaba4191
@mergadaba4191 2 года назад
Atisadebu welegan. Manim sewu bahilun kuankawan yemiyakewun yefelegal. Mikinatum kesuwa gar lemawurat yalachewu gugut newu.
@user-zk9tf1fm6n
@user-zk9tf1fm6n 2 года назад
እኔ የሚገርመኝ ነገር ወንዶችን በወንድምነት. እቀርባቸው አለሁ ቤተክርስቲያን ውስጥ አልሺ ላይፍቸውን እጠይቃቸው አለሁ አልሺ ትዳር አልፈልግም ነበር አልሺ ወሬሺ ተምታታሳ እዚህ ጋ እዳልሺው ከሆነ ትዳር ካልፈለግሺ ለምን ወንዶችን የራሳቸውን ላይፍ ትጠይቂ አለሺ ስለዚ ወንዶቹን በወንድምነት እያልሺ የምትጥጋጊው. ባል ስለምትፈልጊ ነው ስለዚ አትዋሺ እኔ በሂወቴ ምን እጠላለሁ በወንድምነት እያሉ ወንዶቹን የሚጥጋጉ ሴቶች ያስጠሉኝ አል ተቃራኒ ፆታ ጓደኝነት ጥሩ አይደለም ሲቀጥል አተ ደሞ ወንድየው ከወለጋ ከዘረኞቹ ከአባ ገነኖቹ መፍለቂያ ተወልደህ ከነሱ መሀል ወጥተህ ጤነኛ ጥሩ ጨዋ ሰው መሆንህ ያአጂባል ፈጣሪ ይጨምርልህ እኔ ወለጋ ሲነሳ ትዝ የሚለኝ እነዛ በማንነታቸው የተጨፈጨፉ ንፁሀኖች ትዝ ይሉኝ አል እናትን ከነ ህፆናቶች አብረው የረፈረፉትን ነው ግርጥ የሚልብኝ አላህ ይዘንላቸው እና የወሎየ ደም ወለጋ ላይ እደ ጂረት ነው የፈሰሰው
@sarasara-zx3gn
@sarasara-zx3gn 2 года назад
ክክክክክ
@sabasolomon8506
@sabasolomon8506 2 года назад
Egzabhair zerghnetne yesyfal.le zerghochu leb yestcheww 🇪🇹
@user-wt2us3rk2m
@user-wt2us3rk2m 2 года назад
አረ ታዉ ይሄንን ዛረኝነት ሁላችንም የአንድ ሀጋር ሳዎች ናን ሳዉ ሳዉ ነው መርጦ የታወላዳ ዬለም ኣይይይይ ለማንኛዉም ቢያንስ ትዉልዱ ከዚህ አስታሳሳብ መዉጣት አለባት
@salemtegen8077
@salemtegen8077 2 года назад
ዘር ለገበሬ ነው
@SaraSara-zc6hf
@SaraSara-zc6hf 2 года назад
Waw betam tameralachu 😍😍 Fetari Fikerachun Yebarkelachu❤❤ Wedoche 👉Subscribe👈 enederareg laderegegn Melashe Fetan new😍😍
@user-yn4xx3zm8w
@user-yn4xx3zm8w 2 года назад
አክቹሊ ምንድነው ሹክ በሉኝማ😒
@BoomBoom-un5xu
@BoomBoom-un5xu Год назад
ያው ላንጉች መሆኑ ነው በነገራችን ላይ ለማለት ነው
@regatuchalchisa4909
@regatuchalchisa4909 2 года назад
Igzaber ibarki zar lailno inem inda antenagn
@mobilmobil4608
@mobilmobil4608 2 года назад
Tegabu zeregoch fetari yefredebachu abo
@user-of8hw2tx3y
@user-of8hw2tx3y 2 года назад
ታድያ እግዚአብሔር ዳግም እንድትኖሪ እድል ከሰጠሽ የእሱን ውለታ ጥፍር በመቀጠል ነው የምትመልሽው በራስሽ ታፍሪያለሽ የራስሽ ውበት አይበቃሽም
@abela8608
@abela8608 2 года назад
saree hadhadharawuu amayuu siin hin galii tositubusati wallagaa fudhuu bolaa galii l
@saraarnold4236
@saraarnold4236 2 года назад
👍👍🥰🥰
@yonasembaye8164
@yonasembaye8164 2 года назад
❤️🇪🇷❤️
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 2 года назад
አንተን እግዜር ባርኮሀል ወለጋም ጋቤላም አንድ ነው ሁሉም ኢትዮጵያ ነው ሰው ሌላ ነጭ ያገባል የኔ ባለቤት የኦሮሞ ልጅ ነው ለዛውም የአዲስ አበባ ልጅ ዘር ለገበሬ ነው ወለጋ ሰው ደቡብም ሰው እንደነዚ አይነት ነው ሰውን የሚረብሹት ተወው
@minishadinku8605
@minishadinku8605 2 года назад
How abt ur economy house, job?
@tegestmulugeta8946
@tegestmulugeta8946 2 года назад
ከኦረሞ ጡሩ ያለ አይመሰለኝም አይቸም ገጥሞኝም አያቅ ነበር
@ruthhailu9886
@ruthhailu9886 2 года назад
There are many people that are good in Oromia and every community in Ethiopia. There are people that need healing as well every were.
@selamtube3774
@selamtube3774 2 года назад
ክርስቲያኖቹ ትንሽ ይሻላሉ እንጅ ሙስሊሞቹማ አያድርስ ነው
@MrDawit-fy5tx
@MrDawit-fy5tx 2 года назад
Dinigay silehonish eko new anchin kezih ager mabarer neber
@user-hi7ie8dv7h
@user-hi7ie8dv7h 2 года назад
Dedeb endet yalesh mehaym nesh bakesh lengeru astedadgesh new
@sumernegusse6319
@sumernegusse6319 2 года назад
Really????
@leyuamanuel2679
@leyuamanuel2679 2 года назад
እንዴ ወለጋ እኮ የአማራው ምድር ነው ኦሮሞ የሚባለው ራሱ እዛ ከገባ 200አመቱ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ገብቶ የሰፈረው ኦሮሞ(gala) የሚለው ማህበረሰብ ብቻ ነው ።ወያኔ ነፍሱ አይማርም አሁን አገር አተራምስ ሰውንም ብላ ብሎ ስልጣን ሰጥቶታል እግዚአብሔር ከሰው በላ ኦነግ ሃገራችንን ያድንልን አብይ ሆይ አምላክ ይቅደምህ
@mergadaba4191
@mergadaba4191 2 года назад
Dedeb
@fooddoor8670
@fooddoor8670 2 года назад
ለዚች ደረቅ እንጨት ታፈቅራለህ
@BoomBoom-un5xu
@BoomBoom-un5xu Год назад
እዩ ጩፋ መሰለሽ አንቀፁን አያከብርም
@dabalebonsa1138
@dabalebonsa1138 2 года назад
The main intention of this interview is to defame Oromo as racist. To me the father of this guy is not racist but might be conservative who does want to respect his culture which includes marriage. Hence, those of you who blindly insult oromo should stop. If you read bible you can see Abraham advised his son to marry from his clan. so nothing is wrong with the father of this guy.
@rediettadesse2828
@rediettadesse2828 2 года назад
If the father wants to marry within his clan , he can do that , but his son can choose what he want , we all are different ppl and minds , also there's nothing wrong with marrying outside your tribe as well as marrying within your tribe ,
@tolasadoyo307
@tolasadoyo307 2 года назад
Your analysis is trash. Leave alone human beings even plants have their own species.
Далее
Муж на час 😂
00:37
Просмотров 1,2 млн