Тёмный

አባት ልጁን ኘራንክ አደረገ ። - washew ende?@abbay-tv 

Abbay TV Entertainment
Подписаться 374 тыс.
Просмотров 158 тыс.
50% 1

ልዪ የመዝናኛ የሳቅ ድግስ በ ዓባይ አገልግል ከ ሀይለእየሱስ ፈይሳ እና ሀና ተረፈ ጋር እሁድ ከቀኑ 7:00 ጀምሮ በ ዓባይ ቲቪ እንዲሁም ሰኞ ከምሽቱ 2፡00 ሰአት በ ዓባይ ቲቪ ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁ!
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
This Sunday at 7:00 (LT) Afternoon on Abbay TV & Canal +, the humorous Washehu Ende show
You can also watch on the Abbay TV RU-vid channel on Monday at 2:00 (LT) Evening.
Watch us with a bright smile on your face.
Abbay Tv 'Ethiopia's Best'
#ዋሸሁ_እንዴ #ፍልፍሉ #ጥሌኮበሌ #ማርቆስቁራሌው #ደምሴ #አሌክስ #AbbayTv #Abaytv #washewende #washuende #ethiopianentertainment #fun #funnyvideos #funny #comedy #habesha #gameshow # አዝናኝ #አስቂኝ #ethiopia #ethiopian #entertainment #tvseries #ethiopiancomedy #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Artstv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #DonkeyTube

Опубликовано:

 

4 ноя 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 259   
@SeadaMuhammad-hl1fm
@SeadaMuhammad-hl1fm 7 месяцев назад
ለአሸናፊ ሽልማት ቢኖረው የሚል ላይክ ያድርግ 😍
@ridoxteube9756
@ridoxteube9756 7 месяцев назад
ልክ ነህ ግን ወፍ የለም😂
@SeadaMuhammad-hl1fm
@SeadaMuhammad-hl1fm 7 месяцев назад
@@ridoxteube9756 😁
@IsekMohammed
@IsekMohammed 7 месяцев назад
Yanem hasb now
@user-xw9hy1jp5h
@user-xw9hy1jp5h 7 месяцев назад
የባረከ አሳብ አነስ ያለች ሽልማት ቢኖረው አይከፋም
@mekdiwale6650
@mekdiwale6650 6 месяцев назад
Beza lay yamiteta enkuan auqtbulchewm (yestakakel)
@user-dr6xs4kf6x
@user-dr6xs4kf6x 7 месяцев назад
ይህ ፕሮግራም ብዙ ተመልካች አለው እኔና ቤተሰቤ ከአሜሪካን ሀገር ሆነን እሁድ ሁሌዬም እናየዋለን ።ሁለት ነገር ቢጨመሩት የበለጠ ተወዳጅ ይሆናል ። 1.አሽናፊ ለሆነው ቡድን የሚሰጥ ቢያንስ 1500 ከተቻለ 3000 ብር ቢኖር? 2.በስፖንሰር የሚሸፈን ሻይና ቆሎ ወይንም ትንንሽ ውሃ ቢቀርብ የበለጠ አዝናኝ ይሆናል ።
@nickworke3136
@nickworke3136 7 месяцев назад
ብዙ ፕሮግራማችሁን አያለሁ እንደዛሬው ፕሮግራማችሁና እንግዶቻችሁ የተደሰትኩበት ቀን ግን አልነበረም በጣም አስቃችሁኛል አዝናንታችሁኛልና በአጭር ቃል አመሰግናለሁ ::
@sifenshume7726
@sifenshume7726 7 месяцев назад
ዋው እንዴት ደስ ይላል አባት እናት ልጅ በአንድ መድረክ ቁጭ ብለው ሲጨዋወቱ ስታስቀኑ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አቶ አስናቀ 🙏
@maazaabraha9707
@maazaabraha9707 7 месяцев назад
የናንተ መግቢያ ሙዚቃ እኛ ቤት ለልደት እንከፍተዋለን ልጆቼ በጣም ነው የሚወዱት ባይሰሙትም ምን እደሚል በተለይ የማርቆስ ዳንስ ይመቻቸዋል❤❤❤
@asimaru5913
@asimaru5913 7 месяцев назад
አባትና ልጅ አላህ ይጠብቃቹሁ ይህን የመሰለ ልጅ ነጥሮ መውጣት አለበት ምርጥ ድምፃዊ ነውና
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 7 месяцев назад
ዋውውው የዛሬዎቹ እንግዶች ልዩዎች ናችሁ አባት እና ልጅ በጣም በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ
@aquilatube6468
@aquilatube6468 7 месяцев назад
አሁን አሁን እማኮ ፍልፍሉ ምን ብሎ ይሆን ብለን በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ
@EeEe-rj5zz
@EeEe-rj5zz 7 месяцев назад
እወነት ደስ የሚሉ አባት እና ልጅ ፍቅራቹህ ለዘላለም ይፅና እንወዳቹሀለን
@derejedandita3468
@derejedandita3468 7 месяцев назад
አስኔ ዘመን የማይሽረው ምርጥ የሀገራችን ዘፋኝ።
@tarikmanaye6034
@tarikmanaye6034 7 месяцев назад
ዋው አባት እና ልጅ መሆናቸውን አላውቅም ነበር. የቶቶት ባህል አዳራሽ ድምቀቶች. አድናቂያችሁ እና አክባሪያችሁ ነኝ ይመቻችሁ 💚💛❤ ሰላም ለእናት ሀገራችን ለኢትዮጵያ . ሰላም ለአለሙ ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ. 🙏🙏🙏👈
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 7 месяцев назад
የአባትና ልጁ ድምጻዊያን መዋደድ እና አዝናኝነት እጅግ ይገርማል ኑሩ
@saravera4082
@saravera4082 7 месяцев назад
ውይ አምላኬ ከስጦታዎች ሁሉ ስጦታ ልጅ ነው ለኔ የሠጠከኝ ባርክልኝ ዘመኔን ሙሉ አመሠግናለሁ 🙏🙏🙏
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 7 месяцев назад
አቦ ወደ ሃላ በጣም መለሳችሁን በሰናድሬ ዘፈን አቦ ዋሸሁ እንዴዎች ይመቻችሁ እንዲህ ዘና አድርገን ይሄንን ምስቅልቅል አለም ታስረሱናላችሁ በርቱ
@user-oj5bz4by6o
@user-oj5bz4by6o 7 месяцев назад
ለኛ ለአማራወች ሀገራችን ሀዘን ሆናብናለች ድል ለአማራየ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@SeadaMuhammad-hl1fm
@SeadaMuhammad-hl1fm 7 месяцев назад
የምር ሱስ ሆናችሁብን እየደጋገምኩነው የማየው በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ምርጦቼ 🥰
@desalebirhanu3603
@desalebirhanu3603 7 месяцев назад
ዋዉ የዛሬው ልዩ ነዉ አባት እና ልጅ ❤❤❤❤❤❤ አንድ ደስ ያለኝ ነገር አሌክስ መሸነፉ የኔ ፎጋሪ 😅😅😅😅
@consciousLife777
@consciousLife777 7 месяцев назад
ይሄ በጣም ይገርማል ። እውነትም ጥበበኞች ። ጥላሁን ታሪኩን ያወራበት መንገድ ሳቢ ነበር❤❤❤ ጣፋጭ ሆኖ የሚቀጥል ጥበብ የሚፈስበት ቤት ዋሸሁ እንዴ❤❤❤
@EthioAmerica2024
@EthioAmerica2024 7 месяцев назад
ጎባጣው ትዳሬ😂😂😂😂 አስናቀ ገብረየስ ድምፁ እንዳለ ነው ትዝታ ይቀሰቅሳል❤ ቢኒያም ደግሞ የአባቱን ድምፅ ነው የያዘው በዛ ላይ ቀልዳቸው❤
@wondemumelsamo1949
@wondemumelsamo1949 7 месяцев назад
ምርጥ ነው የዛሬው አባትና ልጅ በሳቅ አደከማችውን ይመቻቺው ። ዋሸውንዴዎች
@hololpc4033
@hololpc4033 7 месяцев назад
ማሻላህ አባትና ልጂ ፍቅራችህ አይለያችህ እድሜና ጤና አይለያችህ❤❤❤
@hailusebsibe8886
@hailusebsibe8886 7 месяцев назад
የሰማሁት ሀዋሳ ነው በወፍ በረር ያን ዘመን ቃኘሁት እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tibaremu1357
@tibaremu1357 7 месяцев назад
ዋው ዋው የአባት እና ልጅ ድምፃቸው ሲያምር❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@hagere1638
@hagere1638 7 месяцев назад
የልጁ ለአባቱ ያለው ክብርና ፍቅር ከአይኑ ይታይል በጣም ደስ ይላል ዋሸሁ እንዴ ሁላችሁም ምርጥ
@destamelese3244
@destamelese3244 7 месяцев назад
ዋዉ የዛሬዉ ደግሞ ይለያል አባትና ልጁ በጣም ነዉ የሚያምሩት ስላቀረባችሁልን እናመሠግናለን
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 7 месяцев назад
የማርቆስ ጭፈራ በጣም ነው የሚመስጠኝ። እባካቹ ሁሌ አስጨፍሩት
@Helu460
@Helu460 4 месяца назад
ክቡር አርቲስት አስናቀ በጣም የሚገርም ልጅ ከሚገርም ብቃት ጋር ነው ወልደህ ያሳደከው። አምላክ ቤተሰብህን ይባርክልህ ልጆችህ ዘመንህን ሁሉ እያስደሰቱህ ጧሪ ቀባሪ ያድርግልህ ❤❤❤❤
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 7 месяцев назад
ምርጥ ፕሮግራም በናፍቆት ነው የምንጠብቃችሁ በርቱ ጥሌ ግን አረ መነጽሩን አውልቅ
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 7 месяцев назад
አባት እና ልጅ ሢያምሩ❤❤❤❤❤❤❤
@kimo428
@kimo428 6 месяцев назад
አላሳዝንሽም በሚለው ዘፈን አልቅሼበታለው በተከዳው ቁጥር አዳምጠዋለው አሼ ምርጥ የድምጽ ጠሰጥዖ አለክ
@minewerabdulwahid1303
@minewerabdulwahid1303 7 месяцев назад
አስኔ ምርጥ ከነ ልጅህ መልካሙን እንመኛልሀለን ❤❤❤❤
@romidenku9268
@romidenku9268 5 месяцев назад
በጣም ነዉ የምወዳቹ በየሳምንቱ በጉጉት ነዉ የምንጠብቃቹ ከእናቴ ጋር በርቱ
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 7 месяцев назад
ዛሬ አባት ና ልጅ በጣም ነው ደስ ይሚሉት አ ዝናንተወኛል 🤣🤣❤ እድሜ ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ ፍቅር የሆነ ልጅ አለህ አባይ ቲቪ እናመሰግናለን ጥሩ አዝናኝ ነበር ከሙዚቃ ጋር ልዮ ❤
@anteyamahderyinoralu7065
@anteyamahderyinoralu7065 7 месяцев назад
Best show የሚገርሙ እንግዶች ለኔ ሁለቱም አንደኞች ናቸው ዋሸው እንዴ 1 ኞችናችሁ
@tsionbaheran468
@tsionbaheran468 6 месяцев назад
Endzi feta yalu sewochen Akerbulne please hulachume wedede ke lebye 😘😘😘😘😘😘Tebarekulge🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@dfghdfgyu4604
@dfghdfgyu4604 7 месяцев назад
ሰወዳቹኮ በጉጉት ነዉ የምጠብቃቹ❤❤
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 6 месяцев назад
ስወዳችሁ እፍፍፍፍ አሌክስየ ግን ፊትህን ምን እየቀባህውንው ምታድር ጥርት ያልህ ሁሌምይመርብህ
@DanielGugssa
@DanielGugssa 7 месяцев назад
ጥሌ ሁሌም መነፅሩን አርግ ላይቱ አንተ ላይ ነሚ ሚበዛዉ እና አይንክን እንዳይጎዳብክ አርግ ይልመድባቹ በሰአት መልቀቅ
@MalhetDejene
@MalhetDejene 7 месяцев назад
አባት እና ልጅ መልክ ብቻ ሣይሖን ድምፅም ዋው 👌👌አስኔ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቢኒዬ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስሕ 🙏ነይ ነይ ሰና ድሬ ዋው ስወደው ይሔንን ዘፈን የሖነ ሰው ድሮ ጋብዞኛል😥😥
@monahussen5232
@monahussen5232 7 месяцев назад
እንደ ተፈጥሮ ድምፃዊነቱ ሃሳብን የመግለጽ ችሎታው በሰውነቱ ጭምር እጅግ ገራሚ ነው
@bettyfikru9534
@bettyfikru9534 7 месяцев назад
አባት እና ልጅ በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@yaredgebremaryam210
@yaredgebremaryam210 7 месяцев назад
በሳምንት ሁለት ቀን ይሁንልን ትመቹኛላችሁ በተለይ ፍልፍሉና አሌክስ😂
@abyeaylew7838
@abyeaylew7838 6 месяцев назад
በእውነት ወደ ወጣትነት ዘመኔ ነው የመለስከኝ አባትና ልጂ ደስ ስትሉ ተባረኩ
@meskidad1078
@meskidad1078 7 месяцев назад
Betam yemwedewen artist selkrbachu enamesgnalen much love big respect erijim tena yestelige
@helusalema3536
@helusalema3536 7 месяцев назад
Thank you for making me laugh ❤❤today's guests are the best 👌 chewata yichilalu betam😊dimtsachewim girum new
@seblebekle8156
@seblebekle8156 6 месяцев назад
ድንቅ ኢትዬጵያን ኮሜዲያኖች አሁን ገና ነው ያዝናናቹውኝ ስራችሁም ደስ ያለኝ እኔ የማደንቃቸው ኮሜዲያኖች ተስፋዬ ካሳና ክበበው ገዳ ደረጄና ሀብቴ ብቻ ነበር አሁን ግን እናንተንም አደንቃለው ግን በጣም የማደንቀው ተስፋዬን ነው አሁን ሁላቹንም በዋሸው እንዴ ስራችሁ ጎበዝ ብያችኃለው
@Amennahom
@Amennahom 7 месяцев назад
Best show ever watching from Thailand
@romimedia3130
@romimedia3130 7 месяцев назад
በጣም ምርጥ ድምፅ ዛሬ ገና ነው ያየውህ ከምር ምርጥ ድምፅ
@Sabla-mn5pw
@Sabla-mn5pw 7 месяцев назад
የዛሬዉ ልዩ ነዉ
@endalksolomon2000
@endalksolomon2000 7 месяцев назад
ዛሬ በደንብ ነው የዝናናውት አባት ና ልጅ ትችላላችሁ ይመቻቹ ሁላችሁም ምርጥ ናችው
@Abawtes
@Abawtes 7 месяцев назад
Asnake is a great artist! His son Bini is following his foot step,you are doing amazing music. nice family..God bless you!
@Feta554
@Feta554 7 месяцев назад
ደስ የሚሉ አባትና ልጅ🥰🥰
@BonoSuno
@BonoSuno 7 месяцев назад
ዋሸሁ እንዴ ሁሌም ምርጥ ነው preview አያስፈልገውም ብትተውት አሪፍ ነው ምን እንደሚሆን ሳናውቀው ማየቱ ይሻላል
@user-vg2zf3vs5f
@user-vg2zf3vs5f 7 месяцев назад
ቤቲ ዋኖስን ጋብዟት ትእዛዝ ነው ኦኬ
@user-gy9gv3cp2q
@user-gy9gv3cp2q 6 месяцев назад
The Best Guest today ❤👍👍❤️
@fuficjfii-zt9wo
@fuficjfii-zt9wo 7 месяцев назад
የምር አስኔ የሚገርም ድምፅ ትችላለህ አሉ እጂ እየመጡ እደቆርቆሮ የሚጮሁብን እሄን የመሰለ ድም እያ አይለያችሁ ❤🎉🎉🎉
@bizuhanmandefro5452
@bizuhanmandefro5452 7 месяцев назад
አሪፍ አባትና ልጅ እንዴት ደስ ይላሉ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 7 месяцев назад
ዋሸሁ እንዴ ስወዳችሁ ♥️♥️♥️♥️♥️ አባትና ልጅ ደግሞ ደስ ሲሉ
@abet.2013
@abet.2013 7 месяцев назад
የዛሬው በጣም ያምራል። From USA
@gech237
@gech237 7 месяцев назад
ወይ ፍልፍሉ ዛሬ ምን ይላል ብዬ ነው በጉጉት የምጠብቀው
@mamemame3377
@mamemame3377 6 месяцев назад
አባትና ልጅ በጣም ደስ ይላሉ ❤🎉 እናመሰግናለን በርቱ
@abelking474
@abelking474 7 месяцев назад
ዋውውውውው ዋውውውው ድንቅ አርቲስት አስናቀ እና ቢኒ ❤❤❤
@alemdawit9487
@alemdawit9487 6 месяцев назад
ዋዉ ደሰይላሉ አባትናልጅ እድሜናጤና ይሰጥልን❤❤❤
@laugh7973
@laugh7973 7 месяцев назад
ብታምንም ባታምንም የሚለው ፕሮግራም ላይ ፍልፍሉ ላለማብራራት የሚያደርገው ነገር ሌላኛው ቡድን ለማወቅ የሚያደርገውን ጥረት ስለሚገድብ እና እንደተመልካችም ትንሽ ግር የሚያሰኝ ስለሆነ ቢስተካከል ጥሩ ነው እላለሁ። ጫወታው ለሁሉም እኩል እና ወጥ የሆነ ህግ ቢኖረው ጥሩ ነው። በተረፈ አዝናኝ ነውና በርቱ።
@liyakidu3210
@liyakidu3210 7 месяцев назад
Des yemilu abat ena lej, God bless you all 🙏❤️🙏
@yeneMB
@yeneMB 6 месяцев назад
Washewu ende Sayehoni..tesasiche Ewuneti awerawu ende belu❤❤❤❤❤..we thank you guys
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 3 месяца назад
እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ For all of you!
@yasmalblooshi6939
@yasmalblooshi6939 7 месяцев назад
መጣቹ የመዳምን ስራ ስለጨረስኩኝ ልያቹዋ
@johramohamed9857
@johramohamed9857 7 месяцев назад
በጣም ለየት ያሉ አባትና ልጅ ❤❤❤❤❤❤ኑሩልን
@Yasiin-jm5eu
@Yasiin-jm5eu 7 месяцев назад
❤❤..fiilu wadhalaw
@A.A-oj5nf7ip9e
@A.A-oj5nf7ip9e 7 месяцев назад
ምርጦች እንኳን ሰላም መጣችሁ ፍሌ ምን ይዘህ ይሆን ዛሬ የፈረደበትን ማርቆስን አቃጥለው ሁሉንም እወዳችኋለሁ ክሩን በሙሉ
@lulululu3892
@lulululu3892 7 месяцев назад
Love you guys!
@dejenmengistu830
@dejenmengistu830 7 месяцев назад
ወይ አስናቀ በጣም ትዝታ አለኝ አዋሽ7 ኪሎ ተመድቤ በዩኤን ውስጥ እሰራ ነበር የምንመገብበት ሆቴል ውስጥ ትሰራ የነበረች ልጅ እንደምትወደኝ ነግራኝ 13ብሯን መዥረጥ አድርጋ የአስኔን ካሴት ገዝታ ሰታኝ ሁሌም አስኔን አስታውሰዋለሁ። ውይ በህይወት እንዳለ እንኳን አላውቅም ነበር ከኢትዮጵያ ከሚተላለፉ ፕሮግራሞች ውስጥ የምከታተለው ከ3ቱ አንዱ ላይ በማየቴ ደስ ብሎኛል። ጥሌ በጣም አደንቅሃለሁ። ፕሮግራማችሁን እወደዋለሁ በርቱ
@asteraudibert986
@asteraudibert986 7 месяцев назад
Waw dese yemil programme nw..enam des yimlu abatena lije ❤
@baslealafework3937
@baslealafework3937 6 месяцев назад
Wow ዛሬ ነው በደንብ ያዝናናችሁን
@aziamshy-sn6rx
@aziamshy-sn6rx 7 месяцев назад
Best show and love family
@mohammadahmad8730
@mohammadahmad8730 7 месяцев назад
ዋዉ ዛሬ ምርጥ እንግዳወች አባት እና ልጅ❤
@HayatAdem-ty4lz
@HayatAdem-ty4lz 14 дней назад
ወይኔ ይሄ ፕሮግራም ደስስ..... ስትሉ🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤❤❤❤❤
@hk9187
@hk9187 6 месяцев назад
አባትና ልጅ በጣም ደስስስ ትላላችሁ።
@HanaSisay-ds8gm
@HanaSisay-ds8gm 7 месяцев назад
የኔ ውዶች በጣም ነው ምወዳችው ። ሱስ ሆናችሁብናል ❤
@fisseha-fish2020YouTube
@fisseha-fish2020YouTube 7 месяцев назад
the best show ever
@SamuelWondimu-sk1my
@SamuelWondimu-sk1my 7 месяцев назад
Ende ene filfilu mitiwedut 90 dimitsi wow love reshow
@WendyHailu-gs3fw
@WendyHailu-gs3fw 7 месяцев назад
ዋው ጥልዬ በእድሜ ሳይሆን በሙያም እኮ አባታቸው ነህ ማለቴ ከዋሽው እንዴ ክሩ። አቦ ይቻም መሀመድ ወርዲ ሙሉ አረብ ሀገር ያቀዋል እኮ ሶ አንተንም እንደዛው
@sidulile7253
@sidulile7253 7 месяцев назад
Woooooppp❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethioethio8510
@ethioethio8510 7 месяцев назад
የደሥታዬ ምንጭ አባይ tv ❤ልዬ ናችሁ አቦሁላችሁም ፍልፍሉ ግን በጣም ትለያለክ 😂
@fikerabebaw1689
@fikerabebaw1689 Месяц назад
የዓመቱ ምርጥ እንግዶች
@anahabbana2562
@anahabbana2562 7 месяцев назад
Ejig betam arif program newu ase lijum biny arif techawachoch nawu
@makis1623
@makis1623 6 месяцев назад
ምርጥ ፕሮግራም እንግዶቹ ደሞ 👌
@aksumawitfetwi5669
@aksumawitfetwi5669 7 месяцев назад
አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ እናተ ብቻ ናቹሁ ጣነኛ ሚዲያ❤❤❤❤
@monahussen5232
@monahussen5232 7 месяцев назад
በተፈጥሮ የተሰጠ ድምፅ አባትና ልጅ
@albertshiferaw9997
@albertshiferaw9997 7 месяцев назад
the best episode ever
@abebekebede1792
@abebekebede1792 7 месяцев назад
Woow...❤❤❤
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 7 месяцев назад
Betam new mewdachwe 🎉🎉🎉🎉
@honey48757
@honey48757 7 месяцев назад
Des Sil yezare programachu 👍👍👍👍👍👍
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 7 месяцев назад
Asene lezefn yalwen keber ayachihut❤
@user-sz1kc9dw6u
@user-sz1kc9dw6u 7 месяцев назад
እናንተ ከሀገር ዉጭ ነዉ እንዴያላችሁት ኢትዮጺያ ብትሆኑ ኖሮ የሽንኩርት እና የትራንስፖርት ጭማሪ ከመሳቅ ወደ ማልቀስ ሰፕራይዝ ያደርጋችሁ ነበር ላይክ እንደኛ
@fikirefikade346
@fikirefikade346 7 месяцев назад
Today is best ever 💓 ❤️
@serawitmeale5442
@serawitmeale5442 5 месяцев назад
ደስ ይምለ አባት እና ልጅ ❤❤❤❤❤
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 7 месяцев назад
Wow zara yemer harife engeda new yametachehute 👏👌
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 7 месяцев назад
የኔ አባት ድምፅ አደኛ
Далее
This duo #UFC302
00:13
Просмотров 1,2 млн