Тёмный

አባት ከ3ቱ ልጆቹ አንዱን ሲመርጥ(ፍትሀዊነት) 

Seya tube ሰያ ቲዩብ
Подписаться 185 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

25 дек 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 136   
@lubabayimam5626
@lubabayimam5626 Год назад
ወይ የኔ ታሪክ ትዝ አለኝ ሰያ ወላሂ6ነን ያለነው ልጆች እኔ አርብ ሀገር 6አመት ሰርች ካደኝ አባቴ ወላሂ የተቀሩት እደኔ አይሰሩም ግን የነሱን ቤት ሰራላቸው እኔን አገለለኝ ወላሂ ሰያ ሁለየ ይካፉኛል አሁን ግን 2አመት ሆነኝ መልሽ ስደት ከመጣሁ አንድ ቀን ደውየለት አላቅም በቃ ወላሂ ስያ ይቅር በይው ይሉኛል ምን ላርግ መጥፎ ነገር ተናግሪየው አላቅም ግን ያለኝንም ንብርት አሁንም ሸጠብኝ ምን ትሉኛላችሁ በአላህ በዱአችሂ አትርሱኝ
@user-qn3nw2do2z
@user-qn3nw2do2z Год назад
አብሽሪ ውደ እርዝቅሽ በአላህ እጅ ነው ላላህ ብለሽ ይቅር በይው ምክንያቱም አባትሽ ነው አላህ ሁሉን አዋቂ ነው
@uryyyeuwue2928
@uryyyeuwue2928 Год назад
አይዞሽ እህቴ
@halimatube6731
@halimatube6731 Год назад
የኔ እናት አብሽሪ አላህ የተሻለውን ይወፍቅሻል እነሱ ህሌናቸው እያወቀ የሚሰሩት ስራ ነገ ይፀፀቱበታል አንቺ ግን ክፉ አይውጣሽ ይቅር በይው አባት አባት የማንም አባት ሊሆን ስለማይችል
@LayL793
@LayL793 Год назад
ሱባህንአላህ አላህን ተሚፈሩት ያድረገን ያረብ አንተም ትምርትቱን ስላካፈልከን አላህ አጅርን ይሰጥህ
@monahebiib9095
@monahebiib9095 Год назад
ሞት ሰይቀድምሽ ቅደም እናቴ የአኸራ ነገር ለኛ በላጭ ነው ለኛ አብሽር። አላህ የተሸላውን አላህ ይሰጥሻል እመኝኝ
@rukiya6481
@rukiya6481 Год назад
አህለን ሰያ ወንድማችን አዉነት ነዉ ይች ዱንያ ላታመሽ አደከመችን
@user-bc4rd5ng4r
@user-bc4rd5ng4r 2 месяца назад
ሱብሀን አላህ የሚገርም ታሪክ ነው ማሻአላህ እንደዚህ አላህን ከሚፈሩት ባሮችህ አድርገን
@user-mk3ls1dq2y
@user-mk3ls1dq2y Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛከሏሁ ኸይር አስተማሪ ታሪክ ነዉ ለአዕምሮ ባለቤቶች በቀጣይም እንጠብቃለን ኢንሻአላህ
@sabreensabreen265
@sabreensabreen265 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔
@HekmaTawfeeq
@HekmaTawfeeq 6 месяцев назад
ስብሀነ አላሕ አላሕ አይምሮችን የምያስብ ያድርግልን አላሑመ አሚንን
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
وعليكم اسلام ورحمة الله احلن صايو اخي غالي اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ نَبِيِّنَـــا مُحـ❤ـمَّد اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ نَبِيِّنَـــا مُحـ❤ـمَّد
@muridakedir7364
@muridakedir7364 Год назад
وعليكم السلام ورحمت الله وبركاته شكرا جزاك الله خير سبحان الله
@HalimaHalima-yf6zb
@HalimaHalima-yf6zb Год назад
ማሻ አሏህ ኡሰታዝ አሏህ እወቀትን ይጨምረልህ
@Tube-tu2rt
@Tube-tu2rt Год назад
ሀቂቃ በጣም አስተማሪ የሆነ ደአዋ ነው ዘውታሪ ይሁንልን ጌዜህን አሏህ ይባርክልክ አሏህ ይጠብቅህ
@user-ih6np1ez3d
@user-ih6np1ez3d Год назад
ሰያው ወንድሜ በመጀመሪያ ጀዛከሏህ ኸይር ኸይረን ጀዛ የምታቀርባቼው ትምህርቶች እጠር መጠን ያሉ አስተማሪ ናቼው አሏህ ኸይር ስራህን ይቀበልክ ወንድሜ እስኪ ትንሽ ምክር ስጠኝ በአሏህ ከቁርአንና ከሀድስ ነብስያየን የምገስጥበት እና የአሏህን ኒእማ የማስታውስበት ምክር ስጠኝ ልቤ ደረቀ ተመለስ ብለውም ለመመለስ ከበደው ቁርአን እቀራለሁ ግን አፌ ይቀራዋል እጅ ከቀልቤ የለም ዳእዋም እሰማለሁ ያው እደዛው ጆሮየ ይሰማልጅ ከልቤ አይደለም ወሏሂ ምን ላርግ ነብስያየን በብዙ ነገር ባስፈራራትም አትገሰጥልኝ አለች እስኪ ሁላችሁም በዱአችሁ አትርሱኝ ያጀማአ ወንድሜ ምክርህን ለግሰኝ የባለፈው ሂወቴን ማስታወስ እጅ ሌላ ነገር አልቀበል አለ አእምሮየ😭😭😭😭
@zeynebabelay1697
@zeynebabelay1697 Год назад
እዴኔ እኔም ድርቅብያለሁ
@user-cb1fj8ps2r
@user-cb1fj8ps2r Год назад
ወላሂ። ጥሩ ትምሪትነው ጄዛከላህ። ሰያ
@oumi-wi7mz
@oumi-wi7mz Год назад
ማሻ አላህ ጠቃሚ ምክረ ሁላችንንም ቤታችን በዙሪያችን ውሰጥ ያለን ያልታየንን ነገረ እንድናይ አረጎናል ደግነት እራሱ ሀብት ነው አ
@user-uu4sy7pf7s
@user-uu4sy7pf7s 6 дней назад
ሱባሀን አሏህ
@safiyaamuhammad3568
@safiyaamuhammad3568 6 месяцев назад
ሳያ ወድመችን ጀዘከለ ኸይር አለህ ይጣብቅ
@avip6662
@avip6662 Год назад
ትምርትህ ሁሉ ይመቸኛል አላህ ይጠብቅህ👍👍👍👍👍👍👍👍
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE Год назад
ትክክል ወድማችን ጀዛከላሁኸይር📚ዉድ እህቶቸ ኑኑ ዲናችንን እንማር የኪታብ ተፍሲሮችን ያገኛሉ የሙሥሊም ግዜ ዉድ ነች ግዜችንን እንጠቀም መለከል ሞት ሣይመጣ ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ጎራበሉ ወደቻናሌ📚
@user-uu4sy7pf7s
@user-uu4sy7pf7s 6 дней назад
ሱባሀን አሏህ ጃዛከላህ ኸይረን ጀዛ
@jamilaaalrawahi5807
@jamilaaalrawahi5807 Год назад
Jazakala kayer ustaz
@user-tm5cm6eh7f
@user-tm5cm6eh7f Год назад
ማሻዐ አላጥ በጣም አሰተማሪ ነው ወንድም ሰያ ጀዛከላህ ኸይር
@sufiyyaayyob7331
@sufiyyaayyob7331 Год назад
ጀዛከላህ ከይር ሰያ
@helimaendiris2943
@helimaendiris2943 Год назад
ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን
@zd1543
@zd1543 Год назад
ሡባሐን አላህ ያረብ መጨረሻየን አሣምርልኝ ጀዛክ አላሁ ኸይረን
@uaeuae8066
@uaeuae8066 2 дня назад
صلى الله عليه وسلم سبحنالله جززكم الله خيرنا
@zinatawol775
@zinatawol775 Год назад
ያረህማንንን
@mamitube3647
@mamitube3647 Год назад
ጀዛክ አሏሁ ኸይር በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ባረከአሏሁ ፊክ
@fastfast6199
@fastfast6199 Год назад
ጀዛክ አሏህ ህይረን ሰያ ወዲማችን
@sameerasameera8996
@sameerasameera8996 Год назад
ማሻአላህህህህህህ ስያምር ልዩ ተሪክ ወላሂ አጅብ ነው 😢😢😢😢🥰
@user-sx1yh7qq6x
@user-sx1yh7qq6x Год назад
جزاك الله خيرا ياخي
@user-rk4tn5wc2y
@user-rk4tn5wc2y Год назад
ጀዛእክላህ ኸይር
@user-sp7mp8zi7y
@user-sp7mp8zi7y Год назад
ጀዛክላህ ወድም ሰኢድ
@user-eb6qn4kt9q
@user-eb6qn4kt9q Год назад
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወድማችን ሰያ ጀዛኪ አላህ ኸይር ደስ የሚል ትምርት አዘል ታሬክ ነዉ ማሻአላህ ✅✅👏👏👍👍
@user-ih6np1ez3d
@user-ih6np1ez3d Год назад
ሱባሀነሏህ ጀዛከሏህ ኸይር ሰያው
@user-tl3pf4tm6x
@user-tl3pf4tm6x 9 месяцев назад
ጀዛከራሁሀይረን
@user-dn2tk3cb9q
@user-dn2tk3cb9q Год назад
ማሻ አላህ ሰያ ወንድማችን በርታ
@pleasewaou4834
@pleasewaou4834 Год назад
ሡባሀናላህ ለአላህ የምንሠራ ያድርገን
@user-mi3gi9xf5m
@user-mi3gi9xf5m Год назад
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ማሻአላህ ጀዛኪላውኸይረን ወንድም ሠያ በጣም አሪፍና አሥተማሪ ታሪክ ነው አላህ በሠማነውተጠቃሚዎች ያድርገን ያረብ
@kawulibintbabatube
@kawulibintbabatube Год назад
جزاك الله خير الجزاء
@zzx4738
@zzx4738 Год назад
ጀዛኬላህ ኸይረን ሰያዉ🤴 ወድማችን ❤️❤️🌺🌺🌺💋💚💚🥰🥰😘😘
@fatumabintomer1976
@fatumabintomer1976 Год назад
ማሻ አላህ
@kemisoguye2623
@kemisoguye2623 Год назад
ማሻልልአአህ ትብርክልል 🙏💜
@FgCj-ih5hm
@FgCj-ih5hm 2 дня назад
ኣላህ
@user-iv8vm4cy8i
@user-iv8vm4cy8i Год назад
ዋአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ኽይር ወድማችን 🙏አላህ አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ
@user-fi8td8lx2c
@user-fi8td8lx2c Год назад
ማሻኣላህ
@zeyneba3439
@zeyneba3439 Год назад
ጀዛከላ ኽይር
@saniyatawfiiqaxmed1941
@saniyatawfiiqaxmed1941 Год назад
ማሻአላህ አላህይጨምርልህ ወድሜሰያምክርህአስተማሪነው
@fatimahh4935
@fatimahh4935 Год назад
ሡበሀን አላህ ማሻ አላህ
@user-mh7ec7kr7v
@user-mh7ec7kr7v Год назад
ጄዛክአላህ ከይር አላህ ቅጥትኛዉን ምነገድ ይምራን ብስማነዉም ትጥቃሚ ዬረግን
@jkdjkie5969
@jkdjkie5969 Год назад
ሱሀንአለ
@user-st5ze3nz6q
@user-st5ze3nz6q 7 дней назад
ወአለይኩምሰለምወራህመቱላሂወበረካትሁ ጀዛከሏሁኸይረአስተማሪታሪክነዉለ
@user-rl3ip1qe8e
@user-rl3ip1qe8e 7 месяцев назад
ሱበሃነአላህ
@user-eu8xq5ql2v
@user-eu8xq5ql2v Год назад
ማሸአላ
@hayathayat3384
@hayathayat3384 Год назад
ማባአላህ አሥተማሪነው
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v Год назад
ሱበሀን አላህ ማሸ አላህ
@rukiyayusef1497
@rukiyayusef1497 Год назад
🤲🤲🤲🤲🤲🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦☝️☝️☝️ያረቢ ወአለይኩም ሰላም ወድሜ ሰያው ኸዛኩሙሏህ ኸይረን
@fatheyafa9574
@fatheyafa9574 Год назад
ማሻአላህ
@sufiyyaayyob7331
@sufiyyaayyob7331 Год назад
ሱበሀንአላህ
@user-bp6fp1pc2j
@user-bp6fp1pc2j Год назад
ሡበሀን አላህ
@user-su5wf1bi2c
@user-su5wf1bi2c Год назад
ስባሀን አላህ 🌺🌺🌺🌺🥰🥰🥰
@zahramohammad3433
@zahramohammad3433 Год назад
Walaikum salam wa Rahmatullah Masha Allah Khalnayak Inshallah
@NafyadAbdu
@NafyadAbdu 11 месяцев назад
Mashallh jzk❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊
@mlekaali
@mlekaali Год назад
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ሰያ ማሻ አላህ ጀዛ ከላሁ ኽይር
@resalaahmad2214
@resalaahmad2214 Год назад
ማሸአለህ ተበረከለህ
@sabolatubesabolatube
@sabolatubesabolatube Год назад
አስለምአለይክምውረምትለይውብረክቱህ አህሊንውስሊን ውደምአለህይጨርለህማሻአለህአለህክደነያፍታንአለህይጣብቀንያረብ☝☝
@jamilaaalrawahi5807
@jamilaaalrawahi5807 Год назад
Asalamalekum wr wb enkwan salam mataye Mashaa Allah ustaz
@zenato5891
@zenato5891 Год назад
ሱበሀናላህ ይገርማል
@ታምማ
@ታምማ Год назад
سبحان الله
@user-rt1wx9cg5c
@user-rt1wx9cg5c 10 дней назад
Wa wr wb jzk
@habibaha3139
@habibaha3139 Год назад
ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ጀዛ ከሏሁ ኸይርን
@RuqiaAdem
@RuqiaAdem 9 месяцев назад
ሡበሀን አላህ አላህ ይዘንልን
@zuleyikazuli4842
@zuleyikazuli4842 Год назад
ስባናላህ አላህ ይጨምርል
@fatumaseid2057
@fatumaseid2057 Год назад
ስባኖላህ አላህ ይጨሞርል ❤️❤️❤️
@user-fu1mg9je5n
@user-fu1mg9je5n Год назад
አሰላሟለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱህ ያጀመአ እደት ናችሁ በስደትም በሀገርም ያላችሁ ሙስሊም እህት ወዲሞቸ ባስደትም ያለንው የእረፍት እንጀራ ይስጠን ያረብ ዛሬስ ድክም አለኝ ሲመሽም ሲነጋም ስራ 7 አመት ሙሉ ብቻ አልሀምዱሊላህ
@user-eh7zr6fo8c
@user-eh7zr6fo8c Год назад
አሚን አይዞን ዉዴ
@hdhdhhdhdhdh8110
@hdhdhhdhdhdh8110 Год назад
አይዞሺ ሁቢ አብሺሪ
@hayatmohamed4040
@hayatmohamed4040 Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ማሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@user-gb2zd3ie6f
@user-gb2zd3ie6f Год назад
ዋዉማሻአላህ🎉🎉😂ምርጥምክር🎉🎉😢😅
@taibat220
@taibat220 Год назад
ጀዛከላህ ከይር ሰያ ዱአ አርግልኝ ስምት አመቴ በህመም መሰቃየት ተጀመርኩ በሰሀገር በህክምና ብሬን ጨረስኩ አሁን አሁንማ ተስፋየ ተሟጦ ሊያልቅ ምንም አልቀረው ምከረኝ አላህን በትክክል ላመልከው አልቻልኩም ማሰብ ሆኗል ስራየሁሉ ሰያ ምናልባት በወጀሌ ብዛት አላህ ቅጣት ልኮብኝ ይሆን ብየ እፈራለሁ ………………………………
@kalajabrti3876
@kalajabrti3876 4 месяца назад
አብሽ እህቴ አላህ አፊያ ያድርግሽ
@kalajabrti3876
@kalajabrti3876 4 месяца назад
አልሃምዱሊላህ በየ አላህ እኮ ለምወደው ነው የሚፈትነው በሽታ እኮ ወንጀል ማረገፊያ ነው ሶብር አድርርጊ እስቲቅፋር አብዥ አላህ ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ
@cd4076
@cd4076 Год назад
ሱብሀን አላህ አላህ ይዘንልን
@zenabzyba4361
@zenabzyba4361 Год назад
እስቲ ላይክ አርጉ ያላ ሰያ አላሕ ይጠብቅሕ
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d Год назад
Ahelin saya
@Fir00-py8nq
@Fir00-py8nq 2 месяца назад
አላሁ አክበር
@fatheyafa9574
@fatheyafa9574 Год назад
💔💔💔💔💔ትክክል
@hayat827
@hayat827 Год назад
ማሌኩምሰላም.ወረህመቱላሂ.ወበረካቱ.ጀዛከላህ.ኬረ
@temimaseidele8608
@temimaseidele8608 Год назад
ወእሌኩም አሰለም ወረመቱለይ ወበረከቱ እህልን 🇪🇹👍
@user-gq7pg2ud9u
@user-gq7pg2ud9u Год назад
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
@rahimafaode8912
@rahimafaode8912 Год назад
Alhamdulila sel hulum neger
@hawakamale1954
@hawakamale1954 Год назад
ልዩ የሆነ ደስ የሚል ቂሳ
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 Год назад
❤️💐💐💐👍
@halimatube6731
@halimatube6731 Год назад
ሱበሀን አላህ እኛስ ሁላችንም ለአዱኒያ ነው ምንርበተበተው
@user-ij8sk2zd8s
@user-ij8sk2zd8s Год назад
🌿🌿🌿🌿👍👍👍👍👍👍👍
@faas1176
@faas1176 Год назад
❤️👍👍👍👍👍👍
@user-pl7cq1nj9f
@user-pl7cq1nj9f 10 месяцев назад
masli
@hawahawa9388
@hawahawa9388 Год назад
A s wr wb🌺🌺☝☝💚
@uryyyeuwue2928
@uryyyeuwue2928 Год назад
ሱበሀን አላህ ሰያ አትጥፍ
@neimasalah1179
@neimasalah1179 Год назад
አህለን ሰያው 💗💗
@YouTub-nq6ek
@YouTub-nq6ek Год назад
ዋሌኩመሰለም ወረህመ ቱለ አህለን
@Tube-tu2rt
@Tube-tu2rt Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን ሰያ ነአም ሀቂቃ አይ ዱንያ ወጀዛኩሙሏሁ ኸይራ
@user-fe2wq7sw2d
@user-fe2wq7sw2d Год назад
ሰዩ
@rahimaidris9065
@rahimaidris9065 Год назад
WALYKMSLM
@user-ns1lg9um1d
@user-ns1lg9um1d Год назад
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሰያ
@AJHD1
@AJHD1 Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ሰያ ወንድሜ በውስጥ ላናግርህ ፈልጌ ነበር የውስጥ መስመርህን ብታስቀምጥልኝ
@mariyamgbr7602
@mariyamgbr7602 Год назад
سلام عليكم ورحمة الله
@user-zg7ps4fb8k
@user-zg7ps4fb8k Год назад
አህላን ሳያ
Далее
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Просмотров 8 млн
ሚስቱን ፈታት🫢ምን ሰርታ ይሆን?
13:37
አስደናቂ የሴት ልጅ አባት ታሪክ
16:59
Пов: папа в семейном чате
0:13
How Many Balloons Does It Take To Fly?
0:18
Просмотров 135 млн
КОМПОТ В СОЛО
0:16
Просмотров 11 млн
Power of science !! #shorts #explore #fyp
1:01
Просмотров 60 млн
Девочку преследует бандит😳
1:00