Тёмный

ሚስቴ ከወንድሜ ልጅ ወለደች ይለናል ወንድማችን 

Seya tube ሰያ ቲዩብ
Подписаться 185 тыс.
Просмотров 27 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

22 дек 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 535   
@SeyaTube1
@SeyaTube1 Год назад
በላይክ ጀምሩት በሼር ጨርሱት
@user-fr9pb6gc2t
@user-fr9pb6gc2t Год назад
ሠኢድ ወንድሜ ለምን አትመልስም እኔ እፈልጋሀለሁ ባአላህ
@user-zg7ps4fb8k
@user-zg7ps4fb8k Год назад
እሽ ዉድ ወንዱማችን አሏህ ባኴርም ባዱኒያም ያስዳስቲክ ባኡቃት ላይ ኡቃት ገነ ያላወካቻውም አሏህ ያሳዉቅ ቡዙ ታላዉጣነል ቡዙ ነገር እያወቅን ነው ያምነጣቃምባት ያዳርገን ሳያ ይኖዳኳልን እናካብርሃልን ኑርል
@kabetube
@kabetube Год назад
አብሺርሰያጀዛከላህከይር
@user-fe2wq7sw2d
@user-fe2wq7sw2d Год назад
እንሻአላህ
@laylabayla2642
@laylabayla2642 Год назад
❤❤❤❤❤❤
@fatumabeshir5944
@fatumabeshir5944 Год назад
ታማኝ ወንድ ሲገኝ ታማኝ ሚስት ይጠፋል ተማኝ ሚስት ሲገኝ ታማኝ ባል ይጠፋል እና ወደፊት ሰስበዉ ፈራሁ አላህ ሳሊህ የሆነች ሚስት ይስጥህ እዉነተኛ ታማኝ የሆነች
@fatiya8477
@fatiya8477 Год назад
ሰያ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ የወንድማችን ታሪክ በጣም ልብ ይነካል በፍፁም ወደእሳ እንዳይመለስ እዛው ከጀመረችው ሰው ጋር ትጨርስ ለባለታሪካችን አላህ ልብን ይጠግንለት ለሱያላትን ይወፍቀው
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ❤
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Год назад
ተገዳ እደሁሣ ያረገችው? ግራ ገባንኮ
@saadahassan6427
@saadahassan6427 Год назад
ትክክል አሚን
@mool2024-tv6lt
@mool2024-tv6lt Месяц назад
​@@user-tt5ne9uv4sተገድዳ ከሆነ የዝኔ መናገር ነበረባት
@fdddvvcf7297
@fdddvvcf7297 Год назад
ባለ ታሪኩ የውነት አሳዝኖኛል የኔወድም አይዞህ ከባድ ነው 😢💔ልብይሰብራል ልብህን የምትጠግነውን አላህ ይወፍቅህ ይሻአላህ
@frahf243
@frahf243 Год назад
ታማኝ ወንድ ሲገኝ ታማኝ ሚስት ይጠፍል ታማኝ ሚስት ሲገኝ ታማኝ ወንድ ይጠፋል እኔማ ትዳርን እንድፈራ ሆንኩኝ ወንድማችን አላህ በታመኝ ሴት ልብህን ይጠግንልህ አስተያየቴ አንድ ግቢ ከኖሩ በሏ ከጎንዋ የለም ሀቁን አሏህ ይወቅ ተገዳ ሊሆን ይችላል ሴት ናት አቅመ የለነም ግን አብሮ ለመኖር …………………
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Год назад
የኔ ሀሳብ ነው ውደ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Год назад
ፊት ካልሰጠችው ዘሎ አይወጣም እሺ
@mool2024-tv6lt
@mool2024-tv6lt Месяц назад
​@@mosebtube1027ትክክል ተገድዳ ከሆነ በተናገረይ ነው ምለው እኔ
@nejat2066
@nejat2066 Год назад
አላህ ሰብሩን ይስጠው ሷሊህ በሆነችዋ ይተካለት🤲
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 Год назад
ሐሥቢ አላህ ወኒእመል ወኪል ወንድማችን ትግእሥቱን ይወፍቅህ እህቶች ከእንደዚህ አይነት አሥቀያሚ ሒወት አጨላሚ ነገር ይጠብቀን ያረብ
@shujon7107
@shujon7107 Год назад
አሚን አሚንንንየረብ
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Год назад
አሚን መጨረሻችን ይመርልን እጂ ከባድ ነው ተገዳም ሊሆን ይችላልኮ
@Umufetitube
@Umufetitube Год назад
አየ ስደት በየቤቱ ስንት ጉድ አለ ከባድ ነው ወንድም የወንድሙን ሂወት ማመሰቃቀል አላህ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ
@fatumanurye9840
@fatumanurye9840 Год назад
ይሄ ታሪክ ብዙ ቦታ ላይ የተፈፀመ ነው ግን አብዛሀኛውወንዶች እና የወንድ ቤተሰብ ሚስት ከቤተሰቧ እንድቀመጥ አይልጉም ባሏ ከወጣ ሴት ልጅ ከቤተሰቧ ነው ትቀመጥ የምለው እኔ ሴት ስለሆንኩ ብቻ ሳይሆን የሷ ቤተሰቦች በጣም ነው የሚጠብወቋት እሷም ራሷን ጠብቃ ነው የምትኖረው የወንድ ቤተሰብ ግን ለብሳም ስትወጣ ቤተሰብም ጋ ስትሄድ ሌላ ቦታ እንደምትሄድ ስለሚያስቡ ወንድሙ ይከታታል ይቀርባታል በሁሉም ነገር ከጎኗ ነው በዚህ ጊዜ ሸይጧን ያሳስታቸው ስንት እህቶች አሉ ሌላ ሰው ከሚያጃጅላት ተብሎ የባል ወንድም ጋ የሚማግጡ አላህ ይጠብቀን ወንድሜ አላህ ትዕግስቱን ይስጥህ አላህ የተሻለውን ይምረጥልህ
@pleasewaou4834
@pleasewaou4834 Год назад
ያአላህ ወድሜ ላንተያላትን ሷሊህ ይወፍቅህ ምናልባት ተገዳ ቢሆን ይሄን ሁሉ አመት አትደብቅህም ነበር እሷላንተ አትገባህም ስለዚህ የራስህን ህይወት አንድ ብለህ ጀምር ማሻአላህ ትግስትህን ሳላደንቅ አላልፍም
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 Год назад
*_ሶስቱም ጋር ጥፊት አለ ውንድምዮውም ጋር ሚስቱም ጋር ባልዮውም ጋር ጥፍት አለ ለምን ብትሎ እንዴራሴ ብየ ነው ይህንን ሀሳብ የማስቀምጠው ባል ተብየው እንዴት ሚስቱን ከወንድሞጋ አስቀመጣት ለእሷኮ ሀጂ ነብይ ነው እናትና አባቷ ጋር አስቀምጧት ከድታው ቢሆን ይሻል ነብር ባይ ነኝ ውንድም ጋር ደግሞ በጣም የወርደ ስራ ነው የስራው የገደለው ባልሽ የሞተው ውንድምሽ ነው የስራው እኔ ብሆን እህቴ ይህንን ብስራኝ ባሌን ብቀማኝ ወላሂ እህትም አለኝ የምለው ነገር ስሟን አላናሳም የስው ባህሪ ይለያል አይ ውንድሜ ውንድሜነው ካለ እሱ ዝምድናውን አለመቁርጥ መብቱ ነው ሚስት ተብየዋ ግን ትሳሳትም አትሳሳትም በፍጹም አይመልሳት ነው የምለው ማለቴ የራሴ ሀሳብ ነው ሁሌም የማይርሳ ጠባሳም ስላለ እንደት ብሎ ነው ሀቢብቲ ሀያቲ የሚባባሎት በዛ መሀል የወንድም ልጂ አለ በጣም ከባድ ነው ወላሂ እንዳልኩት ከላይ የወንድሞን ዝምድና አልቆርጥም ካለ መብቱ ነው ግን ሚስቱን መልሶ ከሷ ጋር ሂውት ለኔ ከባድ ነው ።እና ወንድሜ ይህ ሀሳብ ካናብበከው ከአዕምሮህ ስለማይፍቅ ባትመልሳት ባይ ነኝ ዝምድናህን መቀጥል አለብኝ ካልክም ከውንድምህ ጋር መቀጥል ነው እኔ ግን አላደርገውም። አምኛት ባሌን ብትቀማኚ ሂውት እንዋደቃለን ውይም እሷን የማለይብት ሀገር እኖራለሁኝ ይህ የራሴ ሀሳብ ነው ብልጥ ስው በስው ሂውት ይማራል ሞኝ ደግሞ በራሱ ሲደርስብት ይማራል ስለዚህ እሷን መልስህ ማይት ራሱ ከባድ ነው።🤔❗❗❗❗❗❗❗_*
@user-vc3jw8om1o
@user-vc3jw8om1o Год назад
ግንኮ ሚስት አለው ወድሙ በዛላይ ስለሚወዳት ከወድሙ በላይ እሚቆጣጠርለት ስለሌለ ይሆናል እዛ እሚያስጠጋት ወላሂ ስንት ወድሞች አሉ የወድሞቻቸውን ሚስት እደራሳቸው ሚስት እሚቆጣጠሩ
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 Год назад
@@user-vc3jw8om1o ታዳኮ ተቆጣጠርለት 🤔😜😜😄😄😄😄
@user-ul7pl7co7d
@user-ul7pl7co7d Год назад
መች አብሮ አኖራት እዛው እግቤ አደል የተከራየላት
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 Год назад
@@user-ul7pl7co7d ምን ልዮናት አለው አንድ ግቢ አንድ ቤት ነው።
@user-ul7pl7co7d
@user-ul7pl7co7d Год назад
@@ekramyimam4895 ያማታዳ አድተከራይ ሲከራይ አድግቢ አይከራይ ሀቅሙ በቻለው ልክነው የሚከራየው እደዛነው ባለታሪኩም ለሚሰቱ የተከራየላት
@user-dl7re6yy5k
@user-dl7re6yy5k Год назад
የአላህ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው አላህ ይጠብቀን ወድማችነንም አላህ ትግስቱን ይወፍቀው
@hayatseid7387
@hayatseid7387 Год назад
ኢላሂየ መጨረሻየን አሳምርልኝ ምን ብየ ኮመት ልፃፍ ሀቂቃ ከባዲ ነው አላህ በተሻለ ነገር ልብህን ይጠግንልህ ዝምዲናን ከምትቆርጥ ወንድምህ ጋ ታረቅ እሱኳ ትቅርብህ ስደትን የሚያቅ ያቀዋል አላህ ይግዝህ
@bintahmed
@bintahmed Год назад
ምን ብየ ኮሜት ልፃፍ የአላህ የአላህ ከባድነው የመጨረሻው ዘመን መሠለኝ ዛሬሥ አላህ ሆይ መጀመሪያችንን እዳሳመርከው መጨረሻችንንም አሳምረው ኢላሂ 😢😢
@kabetube
@kabetube Год назад
አሚንእህቴቤተሰብአድርጊኝ
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
እህቴ ደምሪኝ❤❤
@user-dr8es2ef2f
@user-dr8es2ef2f Год назад
ሁለት ተቃራኒ ጾታ አድላይ አይሆኑም ሶስተኛው ሸይጧን ቢሆንጅ ነብዩ ሙሀመድ ﷺ
@zinabhosin7490
@zinabhosin7490 Год назад
ያአላህ ከባድ አደጋ ነው አላህ ለወድማችን ትግስቱን ይወፍቀው ሁላችንንም ከድህ ሀሌ ከሸይጧን ጉትጎታ አላህ ይጠብቀን ያረብ
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
አሚን የሪብ❤
@SOFITUP
@SOFITUP Год назад
ስላም አለኩም ወራህመቱላህ ወበርኩትሁ አህለን ስያ ሱበሀን አላህ አላህ ክመጥፈ ነገር ይጠብቀንውድ እህቴ ረሱል አለሂ ወሰላቱ ወሰላም ሴቶች ጀነት ውስጥ አንሰው ጅሀነም ውስጥ በዝተው ይታዩኛል አሉ ። ያ ኡክቲ ከሪማ እኔም ጀሀነም ከተወሰነባቸው ሴቶች ውስጥ እሆን ይሆን ብለሽ አስበሽ አልመሽ ታውቂ ይሆን ? ከሰው እና ከድንጋይ መቀጣጠያዋ የሆነችውን ጀሀነም በምን አቅም እንቋቋማት ይሆን ? ያ ኡክቲ ከሪማ ከዱኒያም ከ አሄራም ውርደት ለመጠበቅ የ አላህን ገመድ አጥበቀሽ ያዥ የ አላህ መልእክተኛ አለሂ ወሰላቱ ወሰላም እንድህ ብለዋል እናተ የሴቶች ስብስብ ሆይ ሰደቃ አብዙ ምክኒያቱም በእሳት ውስጥ በዝታችሁ ተመልክቻለሁና ። በምን ሰበብ ይሆን የ አላህ መልእክተኛ ተብለው ተጠየቁ ? እርሳቸውም እንድህ አሉ የባልን ውለታ ትከዳላችሁ (ቡኻሪ ዘግበውታል )
@yegnatubeh1626
@yegnatubeh1626 Год назад
ያ አላህ ከእንደዚህ አይነት ነገር ይጠብቀን።ከወንድሙ ጋር ይታረቅ ዝምድናን ቆረጥክ ተብሎ አላህ በዚህ ወንጀሉ እንዳይጠይቀው።ከሱዋ ጋር ያለው ነገር ግን በዚው ይቁም ኒካውን ያውርድ አድራሻውይ ያጥፋባት።በሶብር ስራውን ይቀጥል።አላህን ይለምን።አላህ አንድ ነገር ያለምክኛት አያመጣውም የተሻለውን ቢሻላት እንጂ።እነሱንም አላህ ይቅር ይበላቸው።ከልቡ ግን ለሁለቱም ይቅርታ ያድርግላቸው።አላሁአእለም
@Tube-kx2sq
@Tube-kx2sq Год назад
አላህ እውነቱን ያውቃል እሷ ሴት ናት እንዳለችውም ተገዳ ይሆናል ወላሁ አለም
@HayatAlemayehu-ix8nj
@HayatAlemayehu-ix8nj 5 месяцев назад
አላህ የተሻለውን ያውቃል ዱዐ ብቻ ያድርግ
@user-fe2wq7sw2d
@user-fe2wq7sw2d Год назад
ሱብሀነላህ 😢በቃ ወንድሙ ሁለተኛ የግባት እሱ ሌላ ያግባ መቼም ለሱ አትሆነውም🙅
@kabetube
@kabetube Год назад
እህከባድነውወላሂ😥ቤተሰብአድርጊኝእህቴ
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
ውዴ ደምሪኝ❤
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Год назад
እህህ ቃል አጣሁ
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 Год назад
ህይወቷን አበላሸች ምን ሁለተኛ ያገባታል ከልጆቹ እናት ጋር ተጣልቷል እየተባለ
@semira8807
@semira8807 Год назад
ተዋት ሌላ ሂወት ጀምር ምን አስጨነቀህ አልወለዳችሁ እሷነች እራሷን ያልተገባ ቦታያኖረችው አላህ ሌላ የተሻለ ያማረ ትዳር ይስጥህ ደሞ ተስፋ እዳቁርጥ አንተ ለሷ ታማኝ ሆነህ ሳለ እሷግን እምነቷን ቀጠፈች ይገርማል አንተ ሌላ ሂውት ጀምር በቃ ተዋት እዲያውም እርሳት
@weldantube23
@weldantube23 Год назад
አስፈሪዉ ዘመን አለህ ሆይ ሰትራን የራብ ሲጀማር ሚስቱን ወድሙ ቤት ትህቶ ማሂድ አልነበረበት 💔
@kabetube
@kabetube Год назад
ከወከባድነውሀጅነቦይጋ ትቶመሄድቤተሰብእንሁን
@resalaahmad2214
@resalaahmad2214 Год назад
አዉ ወለሂ
@naimatube2312
@naimatube2312 Год назад
ይቅርታና የሆነ ሀድስ ሰምቼ ነበር ዘመንን አትውቀሱ አላህ የቀደረው ነው የሚሆነው እና
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
እህቴ ደምሪኝ❤❤
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
@@naimatube2312 እህቴ ደምሪኝ❤❤
@FatimaFatima-ft4es
@FatimaFatima-ft4es Год назад
ሱባሀን አላህ ወዶቹ ጥሩ ሲሆኑ ሴቶቹ መጥፎ፡ሴቶቹ ጥሩ ሲሆኑ ወዶቹ መጥፎ ይሆናሉ ያሁን ጊዜ ትዳር አላህ ይጠብቀን ህይወት ይቀጥላል ከእደዚች አይነቱ ከሀድ ጋር ዳግም ከሚቀጥል ይቅርበት
@user-jm2lv4fl5f
@user-jm2lv4fl5f Год назад
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን አላህ ኻቲማችንን ያሳምርልና ዋ ነፍሴ
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
አሚን🙏💔😥
@MMm-ux2hz
@MMm-ux2hz Год назад
🤭
@madinamustafa6346
@madinamustafa6346 Год назад
አለህ ከሀረም ነገር ሁሉ ይጠብቀን
@sofiTube949
@sofiTube949 Год назад
❥☞ እውነተኛ ደስታን ለማግኘት ከፈለጋችሁ ❥☞አላህን ከሚያፈቅሩት ሰዎች ውስጥ ሁኑ። እጅግ ባለ ፀጋ ብሎ ማለት የመኖሩ አላማ የአላህን ፍቅር❥ ማግኘት የሆነ ሰው ነው» ። ❥አላህ የእሱን ውዴታ ይስጠን አሚን 🤲 ኑ ድናችንን እንማር
@mohammadnoor615
@mohammadnoor615 Год назад
ሱባሀን አላህ
@makkahmohammed9834
@makkahmohammed9834 Год назад
ሁሱ አሰላማለይኩም ጥያቄ ነበረኝ
@lubabaKEDIR-xq3lt
@lubabaKEDIR-xq3lt 5 месяцев назад
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼💐💐💐💐
@semirahassen5841
@semirahassen5841 Год назад
ያአላሕ ገባድነው መመለስወደሱ አታስቢ እደዚናሰርታዳግምወደሱሕይወትለመመለስ ኡዑዙቢላሕ አላሕን ምሕረት ትጠይቀው ለስተቷ ሲቀጥል
@slislo7749
@slislo7749 Год назад
ወንድሜ አላህ የተሻለውን ትእድሪ ይስጥህ እሷን ራቃት ህዮትህን ታበላሽብሃልች አትሳሳት
@user-pv4xp6de6u
@user-pv4xp6de6u Год назад
ሰያ ወድሜ አላህ ይብቅህ ከነቤተተሠቦችህ ሰላምህ ብዝት ይበል አተ ለኔ መቀየር ሥበብ እደምቶን ተሥፋአላኝ ምክርህኮ እደወድም እደናት ነው አላህ ይጠብቅህ
@fatumaseid2419
@fatumaseid2419 Год назад
ሱብሃነሏህ እማይሰማ ጉድ የለም አጃኢብ ነው ባለታሪኩ ልጅ በጣም ጠንካራ ጎበዝ ነው አላህ ልቡን ይጠግንለት ይሄን ጉድ ነገር ደርሶበት ትግስት በማድረጉ አላህ ነገ የተሻለ ይወፍቀዋል ኢንሻ አላህ አላህ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ ያረብ
@user-mk3ls1dq2y
@user-mk3ls1dq2y Год назад
አላህ የስቱር በጣም ከባድ ሙሲባ ነዉ አላህ ይጠብቀን እንደራሲ ሳስበዉ ወንድሙ ያግባት እሱ ሌላ ሴት ያግባ እሱም አፉ ይበላቸዉ ሚስቱንና ወንድሙን ከዚያ ተዉበት እንዲያረጉ የቻሉትን ያክል መምከር ነዉ ወሏሁ አዕለም አላህ ይዘንልን
@amanakkkk5251
@amanakkkk5251 Год назад
ሰያ ወዲማችን አላህ ኸይስራህን ይውደዲልህ ከዚህ ታሪክ ብዙነገር ተምረናል ግን ወዲማችን ሶብር ያርግ አላህ ከሷ የበለጠችውን ይሰጠዋል መገፋት ጡሩ ነው ዲጋሜ ግን እሷን መልሶ ወደሂወቱ እዳያስገባ እች ለምንም አጠቅምም ካሀዳን ናት እሱን ግን የተሻለችውን ሷሊህ የሆነችውን ሚስት አላህ ይሰጠው❤❤❤❤❤❤
@sjskmnam3280
@sjskmnam3280 Год назад
ወድሚ ይች ላንተ አትገባህም አላህ ሱሊሂዋን ይፍቅህ ባሎ በራቀ ሰአት ቢቱንእና ነፍሱን ያምትጠብቅ
@abdulkadirhasen2837
@abdulkadirhasen2837 Год назад
ለበጎ ነው አንድንዴ ለእኛ ያልሆነ ነገር እንደሆነ መሳብም ጠቃሚ አላህ ከእሷ የተሻለ ሚስት ይስጥህ ዘመኑ ከበድ ነው አላህ ይጠብቀን ሁላችንም ችለን ነው እንጂ ሁሉም ቤት አይኖርም ብለህ ነው አላህ ይጠብቀን ከእንደዚህ አይነት ፋተና
@bint4181
@bint4181 Год назад
ሱባሀናላህ ገናዛሬ ስማሁት ይከብዳል አላህ ትግስትን ብርታትን ይስጥህ
@Neimyoutub
@Neimyoutub Год назад
አላህ ይጠብቀን ውድ የሀገሬ ልጆች በጣም ከባድ ነው የሁሉም ሂወት ምሥቅልቅል አለ አስተማሪ ታሪክ ነው እህቶችም ለባሎቻችሁ እህቴ ታግዝህ እያላችሁ ሥደት አትምጡ መዘዙ ከናተ አልፎ ለቤተሠብ የከፋ ነው!
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t Год назад
ትክክል
@user-qw4kl8wl2c
@user-qw4kl8wl2c Год назад
እውነት ነው ወላሂ
@user-mh8mk7kz2b
@user-mh8mk7kz2b 9 месяцев назад
እሷገ መመልስ ይለበትም ምክንያቱም ደስተኛ አየሁንም ልጁን ሰያይ ሁነገሩን ያስታውሳል አላህ ሳሌዋን ይስጠው እኛንም ከንደዚ አይነት. ሰየጣን አላህ ይጠብቀን እንሱንም የማራቸው
@mohammedayoushetube7587
@mohammedayoushetube7587 Год назад
ውይ ውይ ውይ የሴት ጉድድድድድድድ አላሁሙስተአን ልጁን ሳላደንቀው አላልፍም ዛሬ ሚስቱን አረብ ቤት እያስገረደ ብሯን ያለአግባብ እያደረገ በሴት የሚጫወት ወንድ በበዛበት እሱ ተሰዶ ለሷ መፀዋት እየከፈለ እሳቸው ግን አማናቸውን በሉ አ ፊዱኒያ ወልአኺራ የተመቸሀያት ይስጠው
@zintthbe890
@zintthbe890 Год назад
እነሱ ወጀላቸዉ እዳለሁኖ ግን ልጁነዉ ጥፋተኛ ለምን ከቤተሰቦቿ እደወሰዴ ባማና ወደቤተሰቦቿ መመለስ ነበረበት ለወዲሙ አደራ እዴት ይባላል አጂነበይ እደሆን እያወቀ አሁን የሷንም ሄወት አበላሽቶ የራሱንም የወዱሙንም የቤተሰቦቿንም ሄወት አበላሸ በፍጡም ለወዲሙ መስጠት አልነበረበትም ጥፋቱ የሱነዉ
@user-xi9pp4kx6k
@user-xi9pp4kx6k Год назад
አይ መጀመሪያ ባል ነው ጥፋተኛ ወደቤተሰብ ነበር ደብልቆ ነበር መሄድ ያለበት ወደ አረብ ሀገር ብቻ ከባድ ነው አላህ ይሰቱር በሰ
@zinatahmad5875
@zinatahmad5875 Год назад
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላ ወበረካቱ አጅብ ሱባሀነላህ ወንዶችን እንወቅሳለን ለካም እንደዚህ አይነት ሴቶቹ አሉ ወንድማችን አላህ ከሱዋ የተሻለችውን ይስጥህ
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ❤
@user-cu4mm1cb8u
@user-cu4mm1cb8u Год назад
እደኔ ሀሳብ ጥፋቱ የእሡ ነው ብየ ነው የማስበው ለምን ሸይጧን ግልፅ ጥላታችን ነው ከቤተሠቦቿ ጋር ነበር ጥሎ መሄድ ያለበት ነገረኛ ቢያጣላቸውም እኳ የሚያጣት እሷን ብቻ ነበር አሁን ግን የሚያጣው ሚስቱንም ወንድሙንም ነው ያጣው ከቤተሰቦቿ ጋር አድርጓት ቢሄድ እሷን ብቻ ነው የሚያጣው የሡም የወንድሙም ትዳር ፈረሰ ቤተሠብም በዚህ ተግባር ይሳቀቃል አሁን ላይ ስለዚህ ከአሁን በኋላም እዳይመልሳት አትሆነውም እደኔ ሀሳብ ባሏን ትዳሯን የምወድ የምታከብር ሴት ጥቁቅ መልካም ሴት እደዚህ አይነት ቦታ በፍፁም አትገኝም አይደለም ከባሏ ወንድ ከሌላም ሰው ጋር እደዚህ አፀያፊ ቦታ አትገኝም እደዚህ አይነት ሴቶች በፍፁም ለትዳር አይሆኑም ሴት ልጂ እራሷን የምታስከብረው እሷና እሷ ብቻ ናት በእርግጥ ወንድ ልጂ ያየውን ሴት ይመኛል ግን ሴቷ ፊት ካላሳየችው በፍፁም አይጠጋትም ሴት ፊት ካላሳየቸው በፍፁም እሷን ፍላጎት አይኖረውምአ ይጠጋትም ለምን ስትር ጥቂቅ ስለሆነች እቢ እደምትለው ስለሚያቅ ስለዚህ ቢተዋት ነው የምለው እኔ ወንድሙ ከጠቀለለ ይጠቅልላት ወልዷል እና የፊተኛው ባሏ ግን በፍፁም እዳይመኛት ነገ ጧትም ያው ነው የምኮነው ሴት የወንድን ልጂ ልብ አንደየ ከፈተሸች ነገም ትደግመውና ይቅርታ ያደርግልኛል ነው የምትለው አላህን ፈርታ ያልቸወችው እሱሡ ብላ አተወውም ይሄን አፀያፊ ተግባር አላህን ያልፈራይ ለሡ አኮነውም።
@hayathayat3384
@hayathayat3384 Год назад
አላህየተሻለቺ በዲን የታነጠቺውን ይተካህ ቁጥርቀይርባት ይቺአትሆንህም አላህላተሌላየበለጠ ከይርሺቶልህነው ወዲማቺን ሶብርእናዱአአዲርግ
@senasena1222
@senasena1222 Год назад
Baxamaa yaszilalee yetawae weshaa nachi
@user-zr8yx1nm3t
@user-zr8yx1nm3t 7 месяцев назад
ለአላህ ብሎ እሱዋን ካለችበት ይተውና እሱ ሌላ ሱዋሊህ የሆነችውን ሚስት ይስጠው እና ዝምድናውን ይቀጥል
@ramadantube
@ramadantube Год назад
Waleykum selam worahmetulahi woberkathu wondimachi Allah yeteshalewu yiwofikh
@mekiamuhammad2168
@mekiamuhammad2168 Год назад
Subahan Allah Allah kdih Aynet wrdet Ytbken
@Rahma-cp1xr
@Rahma-cp1xr Год назад
ዋአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አጅብ መጨረሻዉ ዘመን ጌታየ ሆይ ሠትረኝ መጨረሻየን አሣምርልኝ ወንዱ ታማኝ ቢሆን ሤት አይታመን ዘመድ አይታመን በአሁኑ ሠአት እሚታመን ሠዉ የለም አላህ ይጠብቀን ሡብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ አላሁ አክበር ላኢላሀ ኢለላህ ሠያ ጀዛከሰ አላህ ኸይር
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
ውዴ ደምሪኝ❤❤
@sadawifi8337
@sadawifi8337 Год назад
ላኢላሀ ኢለላህ አላህ ዋክበር በጣም በጣም የሚያሳዝን የሚገርም ነው እረ እቺንማ ዞርም አርጎ ማየት የለበትም መሻሂሆችን ጠይቆ መለያየት ሂወት ይቀጥላል እዛው እደተጨማለቀች ይጨርሳት አማና የበላች ምን አለበት ብትረጋጋ እሷ መሰድ እያለባት እሱ አክብሯት እ ሱ ተሰደደ ክብሯን ይዛ መቀመጥ ሲኖርባት እረ ሞኝ እዳይሆን ከሷ የተሻለች ኢማተኛ አደበኛ አላህ ቁስልህን እዲያብስልህ አድርግ አዲትን ሷሊህ ቢክራ ዘና ብለህ ታገባለህ ወድሜ አብሽር አላህ ከተበዳዮች ነው አተ ብቻ ዱአ አርግ እርሳት እሷን ተዋት በጣም አመፀኛ ካሁን በኋላ ብትመልሳትም ያው ናት የለመደች ጦጣ ሁል ግዜ ሸምጣጣ እቺ እምነት አማና የላትም ያው ናት ግን ጠይቅ እስኪ ፈትዋ እስኪ እረ ይቺማ አትረባም እሷ ካልተጃጃለች እሷ እራሷን አርክሳ ካላሳየች ማን ይቀርባት ነበር እራሷን አርክሳ እደገና የሌላኛዋም ትዳር በጠበጠች ዝምድና ያለን ነገር ቢሆን እቺንማ መቀጥቀጥ ነበር አሰዳቢ ብቻ ወድሜ አብሽር እሷ ወደኋላ ሄደች እሷ እረከሰች እጂ አተ ምንም አይጎልብህም አላህ ደሞ ታማኟን እዲሰጥህ ተላመነው እርሳት በቃ አድ እቺ ብትመልሳትም አትረባም እዳትሞኝ ወድሜ እደኔ ኤሄ ነው የምለው በጣም የሚያበሽቅ ድርጊት ነው ለማንኛውም የተሰበረውን ቀልብህን አላህ በተሻለቿ ያቃናልህ ግን እዳትመልሳት ሀቂቃ ስድ የሆነች ቲሺ
@eman1117
@eman1117 5 месяцев назад
Uuuufff sihasxala mina,inat naat abiro manor ayidelam isuha yedarasech baat baydars dayilenyal yene misikin 😢😢🥰❤❤🥰❤🥰🥰❤🥰❤❤🥰❤🥰🥰❤❤🥰
@user-qp2ne8bc2y
@user-qp2ne8bc2y Год назад
የባሰ አለ ሀገርህን አትልልቅ እሚባለው ለካ ለዚህነው ኡፍ ልጅቷ በፍጹም ለሱ አትሆነውም ምክኒያቱም ለሱ ለሥሜቱ ብትጨነቅለት ኑሮ እዚህ ደረጃ እከምትደርስ ዝም አትለውምነበር ከራሷ በላይ ለባሏ ሥሜቱን ትጠብቅለት ነበርጂ በፍጹም እደዚህ አታደርገም ነበር
@zeharamohamed4341
@zeharamohamed4341 Год назад
ያረቢ ከመጥፎነገር ሁሉ ጠብቀን ያረቢ ንፁሁ የሆነውን ከሳሊሆቹም አገናኜኝ ወድማችን አላህ ሠብሩን ይሥጥህ እደዚህሸሪዓ ጠብቆ የሚኖር የለም እሡሸሪአውን አክብሮ ከምትሠደድብሎ አላህ ሠብርይሥጥህ
@kabetube
@kabetube Год назад
አሚንወላሂከባድነው አላህያግዘው
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
ውዴ ስብስክራይብ አድርግኝ❤
@user-nc1np6kv1k
@user-nc1np6kv1k 9 месяцев назад
አሰላም. አልልም ወንድሜ አላህ ትግስቱን ይስጥህ እኔ. ግን. ባትመልሳት. የተሻለ ነው አላህ ላንተ ያዘጋጅልህ. መልካም ነገር አለ በሶብር ጠብቀው. ዉሳኔው የአላህ ነው. ስልክ ብጭራሽ. አታንሳላት. እሶን ባስታወክ ቁጥር. ትረበሻለህ. አላህ. ኽይሩን. ይመርጥለሀል ከችግር በሆላ. መፍትሄ አለ. አብ ብር. ወንድሜ. አላህ. አለህ. አለህ.
@fafifafi7122
@fafifafi7122 Год назад
ሱብሀን አላህ በጣም ይከብዳል ሰያ ግን ትልቁ ችግር ሰው ከና ችግሩ መተሳሰብ ናበረበት ሲሄድ ይዞ መሄድነበረበት ምን ለማለት ፈልጌ መሰሐህ ወንድሜ ሰው እየበላ እየጠጣ ይህን ያክል አመት አላህ የመረጣቸው ሲቀሩ ወላሂ በጣም ከባድ ነዉ ለማንኛውም እሱ ለሷ አይሆናትም አትድከም ።
@hfygggvttr5crrfxr566
@hfygggvttr5crrfxr566 Год назад
ይህወት የፈተና የደስታ መፈራረቂያ ናት ያሳዝናል ብቻ አላህ ስብራትህን ይጠቅንልህ ነው የምለው
@aeshalove1539
@aeshalove1539 Год назад
subehan allah kezih memar alebn
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 Год назад
አባትየ ያበርታህ ላንተ ያላት አለች በርታ ከባድ ነው ምንም ቢሆን ሴት ጠንካራ መሆን አለብን እዚህ ነገር ላይ ደሞ ወዳ ነው እንጅ የምን ማስገደድ ነው አስገድዶ ቢሆንማ ሽሮ መብሊያዉን ትለው ነበር
@fatimaali6355
@fatimaali6355 Год назад
የወንድማችን ታሪክ በጣም ልብ ይሰብራል አብሽር ወንድማችን እኛም አገር ተመሣሣይ ታሪክ አውቃለሁ በጣም ከባድ ነው ይሁን እና ግን ቤተሠብ አስማምቶ አቸው ታርቀው አብረው እየኖሩ ነው ሚስቱም ተገድጄ ነው አለች ይሄው ከወንድሙ የተወለደውንም የራሡንም ልጆች ጠቅልሎ እያሣደገ ነው ከዚያ ወዲህም ቡዙ ወለዱ እና ወንድማችን ሁሉንም ነገር ትተህ እሷም ተውበት አድርጋ ወንድምህንም እሷንም አውፉ ብለህ ወንድምህንም አውፉ ብለህ ሚስትህን መልሣት ለዚች አጭር ጊዜ ሁለቱንም ለአላህ ስትል ይቅር በላቸው እንዳለችውም ተገዳ ሊሆን ይችላል
@qaradabagum4153
@qaradabagum4153 Год назад
አህለንወንድምሰያ በጣምገራሚነውታሪኩ ተሳስታአይደለም አስባበትነው እንዳመጣ እያሉልጃቸውንሊሳድጉነበርልጁንም አባቱያሳድግእንዳመጣስትልህ መንቃትነበርብህ
@user-up2gm7vl3g
@user-up2gm7vl3g Год назад
እኔላይክ አድርጌነው እምሰማው ሁለየም ዳአዋዉን
@user-np8ip6pr2u
@user-np8ip6pr2u Год назад
ሡበሀን አላህ አልሃምዱሊላህ ላኢላሀኢለላህ አላህ አክበር
@khadejaabdallah4103
@khadejaabdallah4103 Год назад
ትክክል ነዉ ዎላሂ እኔም ያምዉቃህ አሌ አላህ ይጣብቀን
@jamilaaalrawahi5807
@jamilaaalrawahi5807 Год назад
Asalamalekum wr wb Mashaa Allah ustaz Allah yetabekye
@user-wc5xf6rm8d
@user-wc5xf6rm8d Год назад
🥰🥰🥰😍😍
@user-vb9lt6gc2g
@user-vb9lt6gc2g Год назад
Subehaneallah
@hddttscbb1070
@hddttscbb1070 Год назад
የአላህ
@habhabshi1801
@habhabshi1801 Год назад
አጂብ ነው አላህ ይጠብቀን የዘላለም ቁስል ነው መቼም አይርሳውም ቢተዋት ይሻለዋል ልጁን ባየ ቁጥር ከሚደብን
@seadaebrahim6145
@seadaebrahim6145 Год назад
ሱባህ አላህ
@narty46
@narty46 Год назад
ያማል ወላሂ 😭😭😭😭በጭራሽ አብሮ መቀጠል የለበትም ።ነገ ጧትሥ ይሄ ልጅ አጎቴ ሊለዉ ነው አባቴ ?እሡ ሌላ ህይወት ይጀምር በቃ ከቻለ እዛዉ ልጁም የራሡ ነዉና ወንድሙ ያጠቃላት በቃ ➛መቸም ቢሆን ሠላም አይኖረዉም ከሷ ጋር።የምር በጣም ነዉር ነዉ አረ ያማል ፣ያሣፍራል ብቻ አምነሀት አንተ በበርሀ ሥትከራተት እሷ ይህን መከራ ይዛ ጠብቃሀለች ሥለዚህ ታገሥ ፣አላህን ለምን ፣ኢንሻ አላህ የተሻለዉን ትዳር ይወፍቅሀል ።ተገፋህጅ አልገፋሀትም 👉በጭራሽ እንዳትመልሣት ወንድምህም ሚሥቱን ከፈታ እሷኑ አጠቃሎ ልጁን ያሣድግ ።አላህ ኸይር ነገር ይሻልህ ወንድሜ ትልቅ ህመም ነዉ ያረብ 😭😭😭😭😭
@MmMm-ub6xg
@MmMm-ub6xg Год назад
ትክክል👍👍ሱባሀን አላሀ
@user-up2gm7vl3g
@user-up2gm7vl3g Год назад
ትክክል ወላሂ
@user-cr4fy9rx5s
@user-cr4fy9rx5s 6 месяцев назад
እሚገርም ታሪክነው ግንታሪኩ የእሱብቻአዴለም የእኔምነው ብቻይከብዳል ባመኑትመከዳት
@seadi7539
@seadi7539 Год назад
ምስኪን አላህ የተሻለችውና ፍቅር የምትሰጥህ የምትከባከብህ ሷሊህ የሆነች ሚስት ዪስጥህ
@user-um1kp4zj6l
@user-um1kp4zj6l Год назад
እሱ ምንም. አይጨልምበትም ከዝህ በላይ በድል የለም አላህ ይካስህ ስልህ የሆነችውን
@user-fq7vi8oe3m
@user-fq7vi8oe3m Год назад
ያረቢ ከባዲ ነው ወላሂ አለህ ሶብር ይስጠው ግን የሰው ልጂ ሁኖ የማይሳሳት የለም ከቻለ ይቅርታ ያዲርግላት እኛስ ስትወጀል አለብን አላህ እዝነቱ ሰፊ ነው ይቅር ይበለን እንጂ
@user-br8uf6tg3n
@user-br8uf6tg3n Год назад
እንዳትመልሳት ወንድሜ ይበልጥ ትጎዳዳላችሁ ምክኒያቱም የወንድምህልጅ በመሀላችሁአለ ሁሉምነገር ከባድነው ዋሽታሀለች ሁለተኛ እንድትዋሽህ አትፍቀድላት ተገዳነው ብንልኳን አደ ወይም ሁለትግዜቢሆንነው አርግዛ እስክትወልድድረስ ዋሸችህ ካደችሁ እናም እወንድምህምጋ ሁለተኛ ክህደት ይፈጸማር ብትርቃትነወው የሚሻለው
@nejatabdu7279
@nejatabdu7279 Год назад
አላህ ልቦና ይስጠን የሚገርም ታሪክ
@hikmaatube1890
@hikmaatube1890 Год назад
Subahan Allah
@sadasada9242
@sadasada9242 Год назад
.አሰ.ወረ.ወበ.ያረቢ.አንተጠብቀን.በፊት.ጠፍቷል.እኔኗ.አምለው.ሁሉም.ሚስቶቻቸውን.ይመልሱ.ና.ይኑሩ.የመሠለኝን.ሸይጣን.አሳሳታቸው.
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 Год назад
*_የዛሬው ደግሞ ጫን ያለ ነው እስኪ ልስማውና ልፍርድ ያኢላሂ የባስ አለ ሀገርህን አትልቀቅ ነው ላዳምጥና መጣሁኝ🤔_*
@habibamohamed2661
@habibamohamed2661 Год назад
Sbhan Allah yasznal
@zedozedo6074
@zedozedo6074 Год назад
ይሄ ዘመንህ በጣም ያስፈሪል በቃ የሰዉ ልጅ የፈጠረዉን ፈጣሪ መፍሪትህ አቁማል እሪስ ወዳድ የሰዉ ሀቅህ ወሳጅህ ሆነ አይዛኝህ ወንድሜ ስደት በጣም ክፋ ነዉ እንዴትህ ተሰርቶ እንደሚመጣ ሁላችንም እናዉቃለን ሁሉ ነገር ለመልካም ነዉ ነገ የተሻለ የበለጠ ሊሰጥክህ ነዉ አትከፋ ፀልይህ አምላክን ተንበርክከ ጠይቅህ እሱ መልስ አለዉ
@kabetube
@kabetube Год назад
የኔመልካምቤተሰብአድርጊኝማማየ😍
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
ትክክል የኔ ውዴ❤❤🙏
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Год назад
ይሄን ተግባር ነብያችን ሙሀመድ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ነግረውናል ሚስቴን ለወንድሜ አደራ ልስጥ በተባሉ ጊዜ አይ አይሆንም ይበልጥ ለስተት የቅርብ ሰውን ተጠንቀቁ ምክንያቱም የሩቁን ስለምትጠነቀቁት የቅርብን ስተት አንሰራም በማለት መቀራረብ ለስተት ይዳርጋል ብለውን ነበር ሰይጣን አሳሳች ነው በሁሉም መንገድ ካልተጠነቀቅን
@zinatawol775
@zinatawol775 Год назад
ያአሏህ
@seadayimam8488
@seadayimam8488 Год назад
ለሀውላ ወላ ቅወተ ኢሏህ ቢላህ አሏህ ሶብሩን ይስጠው የተሻለውን ትዳር ይወፍቀው እሷ ይተዋት ምክንያቱም አብረው ቢሆኑም ሊምናትና እንደበፊቱ ሊወዳት አለይችልም
@ToyebaTube
@ToyebaTube Год назад
ሱበሀንአላህ
@mdet851
@mdet851 Год назад
ሱበሀን አላህ አጅብይገርማል አይእዳታምኝወድቲገኝ ታምኝሴትአትገኝ ታማኝሴትትትገኝ ታማኝወድአይገኝ እዳዉአልሀምዱሊላህ አይዲናፈተናሽብዛቱ ተሥፋአይቆረጥምወድምአተደሞ እሷንእዳትታረቃትእሽአላህያተያለዉንይሻግታልእጅ አታጣዉምአላህ ኢማነኛዋንአላህይወቅህ
@halimahabdeskure8655
@halimahabdeskure8655 Год назад
ሱብሀንአላህ ልብ የሚነካ ታሪክ ነው
@zuleyikazuli4842
@zuleyikazuli4842 Год назад
ያማል
@taibaseead9270
@taibaseead9270 Год назад
ያረብ
@seadaabera5547
@seadaabera5547 Год назад
ሡበሀን አላህ
@sadiaabdu7269
@sadiaabdu7269 Год назад
Subhan Allah
@yallahuu8484
@yallahuu8484 Год назад
ጀሮየ ስማ አለች እህቴ ያረህማን ምን አይነት ጊዜ ደረሰን
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v Год назад
አላህ ጥሩውን ትዳር ይስጥክ ወድሜ
@msfatema5467
@msfatema5467 Год назад
ሱበሀነክ በስውላይ ቀሊሉ ትላለች አያቴ ከባድ ነው ለወድማችን ፅናቱን ይስጠው
@user-qj9ig8qg8h
@user-qj9ig8qg8h Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ጀዛከላሁኸይረን ሱባሀን አላህ
@user-mn7rt2cc3m
@user-mn7rt2cc3m Год назад
ወላሂ የኔ ዘመድም እሄው ተመሳሳይ ታሪክ ዴርሶበታል 15 አመት ሆነው ሰውየውም ከአረብ ሀገር አልተመለሰም ልጁም ዘጠኝ አመት አከባቢ ሆነው ከተወለዴ
@frdosnesru5413
@frdosnesru5413 Год назад
Yaa allah endet lawandimu amino yisetal esum tifat alebat
@hzuhah5677
@hzuhah5677 Год назад
ሱብሀን አሏህ አሏህ ይጠበቀን ያርቢ
@EE-ni5sw
@EE-ni5sw Год назад
yareb antehunen yeghaneger yasferal!!
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v Год назад
ሱበሀን አላህ አላህ ይጠብቀን ጥፍተኛ ነው እሱ ነው ለምን ከወድሙ ጋራ ማስቀመጥ የለበትም ነበር አላህ ይጠብቀን ያረቢ😢😢😢
@nuradindesta7203
@nuradindesta7203 Год назад
Subhanallah
@galaxtprime1330
@galaxtprime1330 Год назад
ሱባአን አላህ
Далее
Lady Plays Hide and Seek with Her Dog
00:23
Просмотров 6 млн
Starman #starman #superman #starmanmeme #shorts
0:16
Поймал редкий кадр🤨
0:22
Просмотров 6 млн