Тёмный

[አባቶች ላይ ማዘዣ ወጣ] ቤተክህነቱ እየታመሰ ነው ; የሚፈራው ጉዳይ ገሀድ ወጣ!! | Orthodox Church | Aba Hisan | Abune Aberham 

Yegna Tv የኛ ቲቪ
Подписаться 753 тыс.
Просмотров 24 тыс.
50% 1

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Опубликовано:

 

25 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 101   
@kumelachewgetachew
@kumelachewgetachew 4 месяца назад
አቤቱ ልብ እና ኩላሊትን የምትመረምር የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ የእውነት አምላክ አንተ ነህና ስለቤትህ ክብር እና እውነት ስትል እባክህ ቶሎ ና !!!ስለ ቤትህ ክብር አንተ ፍረድ።
@yonass12
@yonass12 4 месяца назад
እስኪ መጀመሪያ በቤተመንግስት ውስጥ ያሉ ባለስልጣናትን ንብረት ምዝገባ መዝግበዉ ያሳዩን
@asfawtamene9300
@asfawtamene9300 4 месяца назад
ወይ ታሪክ ግዜ ደጉ ብዙ ነገር ያሳየናል ብቻ ተመስገን
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 4 месяца назад
መጨረሻ ውጥፍትነው ሆዳቸው አምላካቸው ክብራቸው በነውራቸውአሳባቸው ምድራዊ ነው መ ም 2ቁ10🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@Temsgen-d1w
@Temsgen-d1w 4 месяца назад
ንብረት መጣራቱ ጥሩ ነው ማ ማንነቱን ይታወቅ በርታ ፌፖሊስ!
@AbitiTeshome-s8x
@AbitiTeshome-s8x 4 месяца назад
እግዝሐብሔር ሰርቷል
@user-fo2ep1fy8i
@user-fo2ep1fy8i 4 месяца назад
እኔ በግሌ የማንኛውም የሀይማኖት አባቶች ንብረት (ምንም እንኳን የሀይማኖት አባት ምድራዊ ንብረት ሊኖረው ባይገባም) ተመዝግቦ ለህዝብ አገልግሎት እንዲውል መደረግ አለበት።
@hasenbahiru
@hasenbahiru 4 месяца назад
የጳጳሳቱ ንብረት እንዲጣራ መጠየቅ ምን ችግር አለው? የሚደብቁት ሀቅ ከሌለ በስተቀር ።
@amanutmariam
@amanutmariam 4 месяца назад
የራሷ አሮባት አሉ መንግስት መጀመሪያ በቤተክነት ውስጥ ምን ያገበዋል የራሱን ባለስልጣን መጀመሪያ ያጽዳ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 4 месяца назад
መጠየቁ መጥፎ ሆኖ ሳይሆን ለምን የነሱ ብቻ???? ደግሞ ፖሊስና ቤተክህነት ምን አደራረሰው፣? የነሱን ደመወዝ ህዝብ ነው የሚከፍለው መንግስት ምን አገባው???? እናንተ ዝም በሉ አታራግቡ እባካችሁ፣ የናንተ በሀይማኖቱ ውስጥ ያልሆናችሁ ወይም ቅጥረኞች እንደው ዝም ዝም ብትሉ ይሻላል እባካችሁን አሁንም እደግመዋለሁ ዝም በሉ፣ ብቻ እንፀልይ ወደፈጣሪያችን፣ ይሔ የሁላችን ጉድ ነው
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 4 месяца назад
​@@amanutmariamበጣም በጣም ፣ ብቻ እኛ ተግተን እንፀልይ
@abrahamt2356
@abrahamt2356 4 месяца назад
ሊበሏት ያሰቧትን አሞራ.....??ሊበሏት ያሰቧትን አሞራ.....??
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 4 месяца назад
ለምን የነሰ ብቻ ነው የተባለውኮ
@abdurahmanmussa2484
@abdurahmanmussa2484 4 месяца назад
ፓስቴሮችም ኡስታዞችም ይመረመሩ ሁሉም ሐይማኖትን ተገን አይርገው የህዝብን ሃብት ዘርፎዋል ። ሁላቸውም ቭ 8 የሚያሽከረክሩ ሕዝብን የሚያጋጩ ናቸው
@YhmYalfal
@YhmYalfal 4 месяца назад
እግዚአብሔር ያርገው እውነት ህጻን ከታሰረ አ/ር ኢትዮጵያን በምህረት አይኑ ጎብኝቶታል ማለት ነው
@SebleGetachew-wo9wq
@SebleGetachew-wo9wq 4 месяца назад
የማንኛውም የሀይማኖት መሪዎች ሀብት መጣራት ተገቢ ነው ሀይማኖቶች እየተበጠበጡ ያሉት እኔ ልብላ እኔ ልብላ በሚሉ ስግብግቦች ነውሰላም የሚገኘው የሚዘረፍና እንደልብ የሚወጣ ተቆጣጣሪ የሌለው ገንዘብ መስመር ሲይዝ ነው
@asezenatadesse7546
@asezenatadesse7546 4 месяца назад
ከትንሽ እሰከትልቅ ሐጢያታችን በዝቶ አሁን ፈጣሪ አምላክ አብ እግዚአበሔር ቤቱን የሚያፀዳበት ጊዜ በመሆኑ ማን ወደ ማን እጁን ይጠቁማል ??? ሁሉን የሚያውቅ ፈጣሪ አምላክ ይሁን ያለው ይሁን
@SolomonTesfaye-ds2vn
@SolomonTesfaye-ds2vn 4 месяца назад
ሰልፉ የእግዚአብሔር ይሁን
@melkamuteshome5473
@melkamuteshome5473 4 месяца назад
P! Lebinetu tetuatufoal!
@abebakebede1270
@abebakebede1270 4 месяца назад
አይይ እናንተ ጉደኞች ጳጳስ ነኝ ባዮች ተኩላዎች አፍ አለን ብላችሁ አታፍሩም ታወሬላችሁ እፈሩ ።
@YibeletaDebas
@YibeletaDebas 4 месяца назад
መንግሥት ከስልጣኑ መውረጃው ቀን ደረሰ እሥኪ ይንኳቸው
@KebedeHaile-kh8ck
@KebedeHaile-kh8ck 4 месяца назад
ምንም ጭጭ አትልም ከሰልጠን መወረድ ይልቅ ጭጭ አትልም ቱልቱለ
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 4 месяца назад
Abiye Ahmad forward abiye Ahmad forward abiye Ahmad forward, haha he will not go away from his land:: cry forever devil mind go away every day yelling about abiye Ahmad forward thank you abiye Ahmad for doing hard work every day forward abiye Ahmad forward no one above the law
@MoraMora-y7w
@MoraMora-y7w 4 месяца назад
😢😢😢😢😢
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 4 месяца назад
ውቸ ጉድ፣ እግዚአብሔር ይሁነን፣
@abrhambirhanu2591
@abrhambirhanu2591 4 месяца назад
ሲጀመር ጳጳስ የተሰወረ ሀብት እንዴት ይኖረዋል?
@እውነትተናገር
@እውነትተናገር 4 месяца назад
ሀብትና ጳጳስ ምን አገናኛቸው?????????????
@Hagere739
@Hagere739 4 месяца назад
እንደዘንድሮ ቤተክርስቲያን ላይ እግዚአብሔር እንደተገልጠ መቼም አልተገለፀም ምድረ ነብሰበላ ጳጳሳት ዘርፈው የትም አይገቧትም ገና ምእረተአብ ቤትህ ተመዝግቧል
@elsagetahun1733
@elsagetahun1733 4 месяца назад
አንተ ደነዝ ምን ለማለት ፈልገህ ነው ምነው ከቤተ ክርስቲያንና ከኦርቶዶክስ ላይ በትወርዱ
@Hagere739
@Hagere739 4 месяца назад
@@elsagetahun1733 እበት
@wsaewdss1413
@wsaewdss1413 4 месяца назад
መናፍቅ አህዛብ ምን አገባው
@Hagere739
@Hagere739 4 месяца назад
@@wsaewdss1413 ጳጳሱ ቂጥህን በድቶሀል እንዴ
@yordanosgirmay569
@yordanosgirmay569 4 месяца назад
ፅዬን አንችን ያሰደፈሩ እጃቸው ሊያገኙ ነው ልጆችስ ጦቁመው ያሳሰሩ ሰይጣኖች ዋጋቸው እያኙ ነው አንቺን ያመነ የጌታችን እናት መቼም አያፍርም እነዚህ ሰይጣኖች ልጆችሰ ቤተመቅደሱ ሲታረዱ የካዱ ይሁዳ ናቸው
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 4 месяца назад
ለምን ሀብትና ንብረት መለኮሴ
@mekonnendeg8938
@mekonnendeg8938 4 месяца назад
አባ ህፃን የሚባሉት እንኳን ማጫፈሪያ እንጅ የመንግስት ደጋፊ ነው። የቤተ ክርስቲያን ህዝም ግንኙነት ሳይሆን በሆነ ባልሆነው ሚዲያ ላይ እየወጣ መግለጫ ሲሰጥ ነበር።
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 4 месяца назад
እኔም እንደዛ ነበር ያሰብኩት
@wsaewdss1413
@wsaewdss1413 4 месяца назад
መግስት ምን አገባው በቤተክርስትያን ላይ ያውም መናፍቅ
@Melkam-bn5vm
@Melkam-bn5vm 4 месяца назад
የመንግስት መዉደቄያ ሲደርስ ከታቦት ጋረ ይጣላል እንዲሊ ምን እየሰራ ነዉ?
@Hagere739
@Hagere739 4 месяца назад
ምድረ ለማኝ ጳጳሳት ከሀገሩ ሊለምን ወጥቶ ይህ ሁሉን ንብረት ለምንአባቱ ዘረፈ
@FelegeAbew-op6cd
@FelegeAbew-op6cd 4 месяца назад
ክፍት አፍ
@Hagere739
@Hagere739 4 месяца назад
@@FelegeAbew-op6cdለማኝ
@NegashKebede-d1b
@NegashKebede-d1b 4 месяца назад
11 ክፍለከተማ ነው
@lemlemhailu17
@lemlemhailu17 4 месяца назад
እኔ ተጋሮ ነኝ አቡነ አብርሃም እውነት አባት ናቸው ሌላው ሁሉ ሌባ ፖለቲከኛ ነው አብይ በርታ አጥራልን
@FiromsaTadessa
@FiromsaTadessa 4 месяца назад
መጣራት አለበት ከልክ ያለፌ ንብረት ከየት አመጡ ሌቦች
@abrahamt2356
@abrahamt2356 4 месяца назад
ሌባው አንተ ነህ ተከፋይ ብልፅግና
@eleniChaynu
@eleniChaynu 4 месяца назад
Weregna beshu!!!! Arogit wegentegba neshi Donkoro
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 4 месяца назад
አታርጂ ያረጁትን እድሜ አታግኝ ስድ አደግ ይሄኔ እናትሽንም እንደዚህ ነው የምትያት መንደሬ
@tahirkasim3703
@tahirkasim3703 4 месяца назад
ሐይማኖት መሪ ከሆኑ ለምን ይፈራሉ።
@wogeniehailu
@wogeniehailu 4 месяца назад
ፈራው ብለው አማከሩህ እንዴ😂?
@mimiimekuria7722
@mimiimekuria7722 4 месяца назад
እኔ ያልገባኝ መናፍቅን እና ሙስሊሞች በጣም እሰይ እሰይ እያሉ ያሉት ምን አገባቸው።
@YibekalYebe-e7q
@YibekalYebe-e7q 4 месяца назад
We haven't constitutional rule except mogasa
@MeklteKb
@MeklteKb 4 месяца назад
ስለቤተክረስቲያን ንብረት ምን አገባው መንግስት ምን አይነት ድፍረት ነው ህዝቡ ምን አይነት ማደዘዣ ወግተውት ነው በምራናችን ሚራመዱት ያ ሁሉ ንፁሀን የቤተክረስትያን ልጆች ሲያልቁ ዝም ያለ መንግስት በጀት ሲያልቅበት የቤተክረስቲያን ሀብት ሊዘርፍ ነው
@Mesi-d5m
@Mesi-d5m 4 месяца назад
በትክክል አባቶች እንዲህ ባለ ፎቅና ባለመኪና የሆኑት ከየት በመጣ ገንዘብ ነው ??? ይጣራ ዘሬ ከታውሪ ወረኛ
@Selam-ut4ou
@Selam-ut4ou 4 месяца назад
ለምን እነሱ ላይ ብቻ ምክኒያት ስላላቸው እንጂ!ደግሞስ ሀብትና ንብረት ቢኖራቸውስ ከመንግስት በሙስና አላገኙትም ምን ያገባቸዋል ብቻ ይህ ዘመን የሚገርም ነው ቤተ ክርስቲያንን ለማጥፋት ቆርጠው ተነስተዋል ያሳዝናል ።
@WaganehTegegn
@WaganehTegegn 4 месяца назад
Minin ayimeleketachihum menafik ena musiliem kenu yikeyeral andiken
@MelonBisrat
@MelonBisrat 4 месяца назад
Aba Eyetebalu YE Egziabiher Bet Ciyaraksu Betam Yamal. Gudachew Mewtat Alebet.😅😅😅
@tilahunkereta6341
@tilahunkereta6341 4 месяца назад
Pls read properly
@respectall8517
@respectall8517 3 месяца назад
I am not a judge but one thing what I don't understand according the bible love is the foundation everything. jesus christ sacrificed as he loved .he also said love one another.. where is the 10 commandment in her? Where is the commandment of jesus christ?. Is really God interested in the property of inlaw families by favouring her ? Is God has favours one hates others?
@tawabomansour9647
@tawabomansour9647 4 месяца назад
Ebatoacachni Emabata Tetabekelne
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 4 месяца назад
Under church circumstances more complicated shame God watching everything what we're doing under church drama feel bad
@ሳራየድግልልጅ
@ሳራየድግልልጅ 4 месяца назад
🙉🙉🙊🙊🙊🙊
@YibekalYebe-e7q
@YibekalYebe-e7q 4 месяца назад
Ay mogasa
@AbitiTeshome-s8x
@AbitiTeshome-s8x 4 месяца назад
መኖክሰ አደሉም እንደ ለምን ብር ልሰበስቡ ቻሉ በሙንክስና ንግድ ተቸመረ ምሥቶቻቸውንና ልጆቻቸውን ያሳዩና ያኔ ፖልስ አይጠብቃቸውም።
@danielberhane5252
@danielberhane5252 4 месяца назад
Yetabatu yihe kiletam aba hitsan tebyew…. Beseferut kuna
@yirgalemyirgalem8836
@yirgalemyirgalem8836 4 месяца назад
Yegna tv neftegnoch
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 4 месяца назад
ባለጌ አንሁን እንፀልይ፣ ዝም በሉ እባካችሁን አርፋችሁ ተቀመጡ
@millionmekonnen3445
@millionmekonnen3445 4 месяца назад
Ayi ethiopia chegershi ayaylk...
@tengnemelka4007
@tengnemelka4007 4 месяца назад
አቤት የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ አሁንስ የባሠው መጣ ለመሆኑ መንግሥት ለነዚህ ሠዎች ቆጥሮ የከፈላቸው ደመወዝ ወይም ገንዘብ አለ የቤተክርስቲያን ተቆርቋሪ ስለሆኑ ነው? የቤተክርስቲያን ገቢ ምእመኗ ነው ለመሆኑ ይህችን ቤተክርስቲያን ለማጥፋት ለምን በዚህ ደረጃ ተፈለገ ለሀገር ውለታ አልዋለችም
@dawitabiy4331
@dawitabiy4331 4 месяца назад
Aba hitsan mafia zerafi new awikewalehu, bizu nibret alew , enezih lebochi meyazina wagachewin mesitet yasifeligal. Lebochi
@MelonBisrat
@MelonBisrat 4 месяца назад
Esey beseferut kuna yesefurebetal .Deg aregwachew . Leboch yehzb habt bezbezew metegnat yelem. 😂😂😂😂
@tigistmekonene5826
@tigistmekonene5826 4 месяца назад
Enesu kes eskehonu dres be 10m kefleketema nebret keyet Ametu ? Beteley ehe ABA HETSAN yetebale kadre aydelem maser sigerfew bayew des ylegnal yetabatu
@bestrong1237
@bestrong1237 4 месяца назад
ወይ ኦርቶዶክስ !
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman 4 месяца назад
አዲስ አበቤ ለጥ ብሎ ተኝቷል ገና ጆሮአችሁን እየጎተቱ ያስወጧችህል
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 4 месяца назад
This is childish, crazy or what's it? Who is going to be parishioner? How come people, parishioners forced to meet them for church worship? Is the church the building,the beautiful chair of bishops? People are the church... May the Almighty God control and guide the right direction?
@bettytube8037
@bettytube8037 4 месяца назад
I don't believe this channel she is Wayne Nate
@tigistmekonene5826
@tigistmekonene5826 4 месяца назад
😂😂😂😂 kadrew wechiw beguaro new ? 😂
@raheldegefu6384
@raheldegefu6384 4 месяца назад
ሠልሰቱ የዉሸት ቻናል ነዉ ተሳስተሻል እህቴ👈
@hannadestagete9666
@hannadestagete9666 4 месяца назад
ውሸት መሰለኝ የምታወሪው
@tigistmekonene5826
@tigistmekonene5826 4 месяца назад
Habt yetebalew hulu kale yseruachew gena ja ye tigray hezeb kahnat Enba erasuan ortodoxen yatefatal banda gizew siders mewaredu Aykere new !!!!! Ehen sel ye tigray tewelaj hogne endaymeslachehu gen ehe hetsan yetebalen kadre sayew yamegnal chulule leba slehone new !!!!!
@Abay_Mado
@Abay_Mado 4 месяца назад
ይሄ ቅሌታም ወሬ ብዙ የሆነ ግብዝ ሠው መሬት ላይ የሚጎተትበት ቀን ሩቅ አይደለም
@legese103
@legese103 4 месяца назад
666 abey ahmed
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 4 месяца назад
Ohh really who said that you're so perfect huh you're One of the 666 devil mind you know that !!!!!!!
@WaganehTegegn
@WaganehTegegn 4 месяца назад
Minin ayimeleketachihum menafik ena musiliem kenu yikeyeral andiken
Далее
ТАЙНА ТРАВЫ #shorts
00:22
Просмотров 1,5 млн
Giant Silver Chocolates ASMR With My Sister! 🤤
00:46
ТАЙНА ТРАВЫ #shorts
00:22
Просмотров 1,5 млн