Тёмный

አቤት የገጠር ድባብ ፈታ እንበል በገጠሩ አለም የባቄላ ያአተር እሸት ትዝታ ያለባቹ 

ሹሹ ስደተኛዋ ShuShu
Подписаться 3,1 тыс.
Просмотров 110
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 46   
@kemekem1366
@kemekem1366 Год назад
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል እሸት አማረኝ
@hanichotube
@hanichotube Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ እውነት በጣም ያምራል ዋውው የተባርክ ይሁን ደስ ይላል
@susu21
@susu21 Год назад
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ማሻ አላህ እሸቱ ደሥ ይላል
@mastertv9985
@mastertv9985 Год назад
30like super sharing💕❤❤💕👍👍👍
@S-Shushu
@S-Shushu Год назад
Many many thanks
@hanatube5802
@hanatube5802 Год назад
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ብዝትዝት ይበልልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ሰላም ፍቅር አድነት መተሳሰብ ያድለን
@mesi2112
@mesi2112 Год назад
ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራችው ያገሬ ልጅች በያላችውበት ፈጣሪ ይጠብቃችው ዋውውው ጉመን ውስጤ ነው
@meazi.yemerewa
@meazi.yemerewa Год назад
ሰላም ሹሹነቴ የኔ ውድ እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ብዝት ይበል ዋውው አለው አለው ገጠር ውበት አለው ደስ ሲል ቦታው ትዝታዬ መጣ ትንሹ የኔ ምርጥ 😘😘😘
@betitube1234
@betitube1234 Год назад
ሰላም ላንቺ ይሁን ሹሹዬ ዋው የገጠር ድባብ ደስ ይላል ንፁህ ሰው ንፁህ አየር እረ ተወርቱ አያልቅም
@sendusendu
@sendusendu Год назад
ሰላም ሰላምሽ በክርሰቶስ ብዝት ይበል እንኳን ደናመጣሽ ዋውው ያለው ማማሩ የሌለው መደበር አሉ የለው ከጓሮ ቀንጠስ እያደረግን መብላት ነው
@ethiolekakit2787
@ethiolekakit2787 Год назад
ሰላም ሹሹ እንካን ደህና መጣሽ አንዳንዴ የገጠር ነገሮችን መጎብኘት ጥሩ ነው እናመሰኛለን
@የበረሀዋ-ኰ5ጐ
@የበረሀዋ-ኰ5ጐ Год назад
ማሻአላህ ጎመን በጣም ነው የምወደው ዋው
@rgebeytube
@rgebeytube Год назад
ሰላም ሰላም ሹሹየ ውዴ ዋውው አገሬን ስላሳየሽኝ አመሰግናለሁ 🍓🍓
@ማኪባሚሚዲያmakbame
ሰላም ለሁሉም ዋው እንዴት ያምራል ምግብ 😂መቼም የሆዴ ነገር አይሆንልን ለሱ ብለን አይደለ የወጣነዉ ግን ትዝታዬን ቀሰቀሸብኝ
@senaityoutube9381
@senaityoutube9381 Год назад
ሰላምሽ ይብዛ ሹሹዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ እህቴ ዋዉ አይ ምነዉ በ ገጠር ትዝታ ቺልት ብዬ ከራሁ ሆዴን ባርባር አለንይ እምዬ ሀገር አይ የገጠር ትዝታ አረ ስንቱ የ እዉነት ይሄን የመሰለ የ ሀገራችንን ዉብ ነገር ይዛቺሁ ስለ መታቺሁ ከ ልብ እናመሰግናለን 😍🙏
@fekermedia870
@fekermedia870 Год назад
ሹሹዬ ውዴ ዋው ደስ ሲል ምኑን አሳየሽኝ ውይ ግን ኢትዮጵያ ነው እንዴ ያለሽው ነው አስልከሽ ነው ማሬ
@Fatuma_Abdu
@Fatuma_Abdu Год назад
አስላምወአለይኩምወራህመቱላሂወበርካትሁ አብን ዋዉዉዉዉ መሻአላህ ሲያምር እድት እዳምርኝ💯✅✅✅👌👌
@sintayehuyoutube
@sintayehuyoutube Год назад
ሰላም በጣም ነው እኮ ደስ የሚለው ገጠር ድባቡ ንና አየሩ
@-mekiyatube
@-mekiyatube Год назад
አሠላምአለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ አህለን ዉዴ እንኳን ደህና መጣሺ ገጠሬ መሆን መታል ነዉ የዋህ ህዝብ
@ZuzuYouTube
@ZuzuYouTube Год назад
አሰላም አሌይኩመ ውራህመቱላሂ ውብርካቱ አህለን ውሳህለን ማሻ አላህ ማሻ አላህ እንጀራው አፍለኛ ነው በጣም ነው ምውደው አፍለኛ እንጀራ ያረብ ሀገራችን ሰላም አድርግልን
@WOSEN-YEANKOBER
@WOSEN-YEANKOBER Год назад
ሰላምሸ ይብዛ እንኳን በደህና መጣሸ ዋው በጣም ደሰ ይላል ልዬ ነው እኮ የገጠር ኑሮ ይመቻችሁሁ ሲያምርር
@-swtube5575
@-swtube5575 Год назад
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የኔ#ኬክ እንኳን ደህና መጣሽ ሠላም ለሀገራችን እና ለህዝቦቿ 👌👌👌👌👌👌
@jonimercy
@jonimercy Год назад
ሰላም ላንቺ ይሁን ሹሹዬ ዋው የገጠሩ ድባብ የከብቶቹ ውበት አካባቢው በጣም ደስ ይላል መንፈስን ያድሳል ትንሹ እና ጓደኛው ድምፃቸው ያምራል ❤️🙏👍
@ekrammodser5783
@ekrammodser5783 Год назад
ዋው በቄላውን ስትበሎ አጓጓቹኝ የተባረከ ይሁን
@betietomedia7778
@betietomedia7778 Год назад
ሰላም ሰላም ሹዬዬዬዬ ሰላምሺ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እንኮን ሰላም መጣሺልኝ🙏ዋው ያሀገሬ ትዝታ ውብ ናት ሀገሬ👉💚💛❤ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለምድራችን ይሁን🙏💚💛❤
@brehantube
@brehantube Год назад
ሰላም ሰላም ሹሹዬ እንዃንደህናመጣሸልኝ ሰላምለሀገራችን ፍቅረለህዝባችን።ሰላምሸይብዛ ባለሸበት ዋውው ገጠረውሰጤነው አቤት ማማሩ🥰🌹❤👍👌
@siseyyoutube9936
@siseyyoutube9936 Год назад
ወይኔ እጀራወ የማዝሬን መሰለኝ ጉመን አማርኝ ወይ እኔ ሰጋ አልወድም የኔፈቅርአላለም ከከከ
@Seada.Alitube
@Seada.Alitube Год назад
አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበርካቱህ አህለንእንኳንደህናመጣሺ ማሻአላህ
@rgebeytube
@rgebeytube Год назад
እግዚአብሄር ይመስገን እኳን ሰላም መጣሽ ሹሹየ ወይይ አገሬ ማማኩ እኮ ገጠር 👍👍👍
@nejatyewereeluwa552
@nejatyewereeluwa552 Год назад
አሰላመአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ሹሹዬ ዋዉ በጣም ያምራል አይ አገራችን አስታወቅሽኝ አገራችን ሰላም ያድርግልን ዋዉ
@destatube9960
@destatube9960 Год назад
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላምን አድተትን መደጋገፍን መከባበርን ያድለ ለብቻ እድገት የለ ለብቻ ሰላም የለ ዋው በጣም ዬምራል ማነው እደኔ የናፈቀው
@hayatuu
@hayatuu Год назад
ሰላም ሰላም ብያለሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር 🇪🇹 ሹሹ እንኳን በሰላም መጣሸ ዋዉዉ ጉመን እንዴት እንደምወድ እፍፍ የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነዉ
@rebitube7373
@rebitube7373 Год назад
ሰላም ሰላም ሹሹየ ሰላገኘሁሽ በጣምምም ደስስ ብሎኛል የኛ ውድ እልት በርችልን 🙏🙏
@hawaseid-v5x
@hawaseid-v5x Год назад
ማሻ አላህ የገጠር ውበት ልዬ ነው ሹሹዬ ግን የተወልድ ሃገሬን መሰለኝ የት ነው
@qamuti1
@qamuti1 Год назад
አሰለሙሌኩም ወራህማቱላሂ ወባራካቱ አህላን ሹሹዬ ማሻአላህ አይ ግርማ ሞገስ ገጠር እኮ ይላያል
@afamilyshow
@afamilyshow Год назад
አሠላሙአሊኩም ሠላም ዋው ልጅነቴን አሥታወሥኩኝ 🤣🤣🤣
@selamtube7930
@selamtube7930 Год назад
Egzbhr Yemesgn Selamish Yebzalegn Yen Marr Enkuan Baselam Metesh Wowwww Ewntaa Yaa Geter Tizazt Arif Naww
@amimametube
@amimametube Год назад
አሰላሙአሌኩም ወራመቱላ ወበረካቱ እካን ሰላም መጣሸ እህቴ ማን እደገጠር የገጠር ዉበቱ
@tube5169
@tube5169 Год назад
እንኳን ደህና መጣሽ ሹሹዬ የእኔ ውድ
@wubeteyordanos9978
@wubeteyordanos9978 Год назад
💚💛❤🕊🇬🇧🕊
@hintsetyoutube
@hintsetyoutube Год назад
welcome my sister keep up wwwww batam dsyaiil mar🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🙏
@saratube1538
@saratube1538 Год назад
ዋውውው👌👌ስምር
@leejaido
@leejaido Год назад
고운 말은 꽃이 되고 좋은 말은 복이 된다 합니다 말한마디로 마음 행복한 날 되세요 감사합니다 🌹💐🥰🌺💕💮
@big_food-
@big_food- Год назад
Salut tankyoo 💓💓
@Umuhamid
@Umuhamid Год назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@zuzutube1454
@zuzutube1454 Год назад
........ ውይይይይይ ጀዋሌ 📞📞📞📞📞📞 እኔስ ተይዣለሁ አንድ በሉኝ ሰዎች ጉዴን ልገራችሁ ፍረዱኝ ሙስሊሞች በሀላል ገንዘቤ ገዝቼ ያመጣሁት ጊዜዬን በሙሉ ለሱ የሰጠሁት ከረሱ ጋር ውዬ አብሬ እያደርኩት የገዛ ጀዋሌ ሆነብኝ ጥላት 📲📲📲📲📲📲📲 ከጫንኩበት ወዲህ ቫይበርና ታንጎ ማንም እዳያጣኝ ሊወራኝ ፈልጎ ዋትሳፕ ና fb ሰካየፕ ሳይቀረው ቢያገናኘኝ ብዬ ከወዳጅ ዘመድ ጋር በኢተርኔት ፍቅር ተጠምጄላችሁ ለኢባዳ ቢሆን ጊዜ አጣሁላችሁ ቀንና ለሊት እየተምታታብኝ ምኑንም ሳላቀው መሽቶ እየነጋብኝ ሸርጡ አሟልቼ መስገድ ተስኖኛል ሶላቴን ጨርሼ fb እስክከፍት ያቅበዘብዘኛል ትግስት አይኖረኝም ተሰግዶ እስከ ሚያልቅ ስጃዳዬ እጥፍ ወዲያ በኩል ውሽቅ ጀዋሌን አስቼ ዋትሳፕ እከፍትና በየጉሩፑ ላይ ተንደርድሬ እተልቅና ከሶላት በኃላ የሚባሉ ዚክሮች ቆየሁ ከተውኳቸው ምን ተሻለኝ ሰዎች ማንነቴን እረሳሁ ኢማንም ወረደ በኢተረኔት ፍቅር ልቤ ተሰወር ታቅፌው ተኝቼ አብሬው እነቃለሁ ኔቱ ከደከመ እጨናነቃለሁ 📲📲📲📲📲📲📲📲 የሆኩት ነገር እኔ ምን አቃለሁ ከደም ስሬ ገብቶ ከባድ ሱሱ ሁኖብኝ ኢንተርኔት ከሌለ እምኖርም አይመስለኝ ሁሉም ነገር አዲስ ሁሉም ነገር ቀላል ሕይወት ያለ fb እረ እዴት ያስጠላል በዚህ ሁኔታዬ አጀሌ ከመጣ ወደ አሄራ ስሄድ ምን ይሆን የኔ እጣ ሥራዬ አዝዬ ከቀብር ስገባ ከግራም ከቀኝም ምድሪቱ ተጠባ ነኪር ና ሙንከር ሲይዙኝ ወጥረው በጋለው መዶሻ አናቴን ሰባብረው በዚች አስፈሪ ዓለም ሲበረታ ጭቀቴ Fb ና ዋትሳፕ እንደማይፈይዱኝ አውቃለሁ ጠንቅቄ 🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀 ዛሬ ዱኒያ ላይ ኢማን እዳላሳጡኝ አውቃለሁ በአሄራ እደማያዋጡኝ ባመጡብኝ እዳ አሏህ ፊት አዋርደው እዳያስቀምጡኝ መቼ ጠፋኝ እና ባላነጣቸው ይልቅ ምን አድርጌ ከውስጤ ላውጣቸው እኮ በምን ጥበብ ልገላገላቸው 📲📲📲📲📲📲📲📲 ሰሙቲ ነኝ ኢልም ፈላጊዋ ግን ስቶቻች ነን በኢተርኔት ተጠምዴን ያለነው ከኢባዳ እርቀን ግን እስከ መቼ ነው በአሏህ አሏህ ልቦና ይስጠን ያረብ ለህይር ነገር የምንሺቀዳደም ያድርገን ምስጋና ከአርሹ በላይ ላለው አሏህ ‼️‼️
Далее
I get on the horse's nerves 😁 #shorts
00:12
Просмотров 3,1 млн
Brawl Stars expliquez ça
00:11
Просмотров 6 млн