Тёмный
No video :(

አብርሃም ሥላሴን አዘለ | አብርሃም የማያውቀው የአብርሃሙ ሥላሴ 

Melos
Подписаться 12 тыс.
Просмотров 2,6 тыс.
50% 1

የአብርሃሙ ሥላሴ የዘፍጥረት 18 ትርጓሜ

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 85   
@selamyegeta458
@selamyegeta458 Месяц назад
በእውነት ጌታ እየሱስ ኢትዮጵያን ይወዳታል። መልካም ልጆችን ስለ ቃሉ አብዝተው የሚጠነቀቁትን እውነትን ለህዝብ የሚገልጡትን ሰጥቷታል። ስለ እነ ሜላ ጌታ ይመስገን
@addisnet21
@addisnet21 Месяц назад
🟢እንኮን አብርሀም አህያ 🫏 ክርስቶስን አዝላዋለች:: 🟢መንግስቱ ሀይለማርያም ማህይምነትን አጥፍቶል ሲባል የሁሉን ወላጆች ቤተሰብ ያጠፈ መስሎኝ ነበረ 🟢ሚስኪን ሜሎስ go back school brother already እኮ የተበላበት topic ነው:: ሌላ የለሽም አዴስ ሁሌ copy paste አይደብርም::
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt Месяц назад
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከሁላችን ጋር ይሁን፤ አሜን።
@abelo6917
@abelo6917 Месяц назад
እውነት እንደዚህ ሲነገር ደስ ይላል።የጌታ ሰላምና ጸጋ ይብዛልህ
@Ethio-film
@Ethio-film Месяц назад
ሜላዬ ተባረክልን አንተ ስጦታችን ነህ እንወድሐለን🙏🏾❤️
@amsaleworku139
@amsaleworku139 Месяц назад
Melos God bless you
@wondimufikre599
@wondimufikre599 Месяц назад
በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ። በጣም ነው እውነታውን እየገለጥክ ያለሃው ሜሎሴ።
@addisnet21
@addisnet21 Месяц назад
🟢እንኮን አብርሀም አህያ 🫏 ክርስቶስን አዝላዋለች:: 🟢ዘፍጥረት 32:30፤ ያዕቆብም፦ “እግዚአብሔርን ፊት ለፊት አየሁ፥ ሰውነቴም ድና ቀረች፡” ሲል የዚያን ቦታ ስም ጵኒኤል ብሎ ጠራው። (* ጵኒኤል የሚለውን ቃል የግእዝ መጽሐፍ ራእየ እግዚአብሔር ይለዋል።) 🟢 ኢሳይያስ 6:1፤ ንጉሡ ዖዝያን በሞተበት ዓመት እግዚአብሔርን በረጅምና ከፍ ባለ ዙፋን ላይ ተቀምጦ አየሁት፥ የልብሱም ዘርፍ መቅደሱን ሞልቶት ነበር። 🟢መንግስቱ ሀይለማርያም ማህይምነትን አጥፍቶል ሲባል የሁሉን ወላጆች ቤተሰብ ያጠፈ መስሎኝ ነበረ 🟢ሚስኪን ሜሎስ go back school brother already እኮ የተበላበት topic ነው:: ሌላ የለሽም አዲስ ሁሌ copy paste አይደብርም:: 🟢መፅሐፍ ቅድስ ተሽካሚ እና መፅሐፍ ቅድስ አንባቢ ይለያያል
@user-fq9qh9ej3o
@user-fq9qh9ej3o Месяц назад
ሜላዬ ተባረክ ❤❤
@Ethiopiatomorrow
@Ethiopiatomorrow Месяц назад
Continue to be blessed abundantly for teaching the only TRUTH!
@yade716
@yade716 Месяц назад
ነውራቸው ሲነገራቸው ከመታረም ይልቅ ይብስባቸዋል።የእግዚአብሔርን ክብር የሚያቃልል ሃሰተኛ ትምህርቶችን ከማውገዝ ይልቅ ክብራቸውና ስልጣናቸው ሲነካ ላንቃቸው እስከሚቃጠል ይጮሃሉ።
@burtesiyum1659
@burtesiyum1659 Месяц назад
Kalal ynbogebogalu bergt sayten new chilam imdayberalachew slmfelg tekenanbew ynoru znd new:: so ewunetn ayfelgum::
@meseretfene5796
@meseretfene5796 Месяц назад
ኦርቶዶክስ ግን ለእኔ ብቻ ነው የምታስቀኝ 😂ሜላችን ፀጋ ይብዛልህ❤❤
@abrhamtadesse2858
@abrhamtadesse2858 Месяц назад
አይ አይ..ላንተና ለማያቋት መሰሎችህ...
@rolandroland7057
@rolandroland7057 Месяц назад
😂😂🤣🤣
@afomiyegebre5321
@afomiyegebre5321 Месяц назад
@@abrhamtadesse2858indet anawukatm wondme yihew bire wolde eyalu yegziyabher kal lay sichmer indet ayitayihm neku enji nebs yand yeglseb enji yehaimanot woyim yebahl woyim yebetsebochehm ayidl tadiya befrd kin orthodox lant atkomlhm ant bechahn selzih kalun anbebew mermrew ewuntn tagengalh hule kemtcht yilk ewuntn memrmr yishalhal geta gin yiwodhal yemotlh and eyesus becha new wodmskl sihed bechawun waga yekflelh yemiwodachew enpetros enkuan sheshu ena bechawun yanten stewa tetalh tadiya lemn bzu negr lemn asfleg??! beyeamtu tabot tegeng sibal men yahl egziyabher rasu yigrmal meslh eyesus yiwodhal mestaf kedusun anbebew ersu mels new tbark❤❤🎉🎉
@loloKokom-b8s
@loloKokom-b8s Месяц назад
ጌታ ይባክ
@addisnet21
@addisnet21 Месяц назад
🟢እንኮን አብርሀም አህያ 🫏 ክርስቶስን አዝላዋለች:: 🟢ዘፍጥረት 32:30፤ ያዕቆብም፦ “እግዚአብሔርን ፊት ለፊት አየሁ፥ ሰውነቴም ድና ቀረች፡” ሲል የዚያን ቦታ ስም ጵኒኤል ብሎ ጠራው። (* ጵኒኤል የሚለውን ቃል የግእዝ መጽሐፍ ራእየ እግዚአብሔር ይለዋል።) 🟢 ኢሳይያስ 6:1፤ ንጉሡ ዖዝያን በሞተበት ዓመት እግዚአብሔርን በረጅምና ከፍ ባለ ዙፋን ላይ ተቀምጦ አየሁት፥ የልብሱም ዘርፍ መቅደሱን ሞልቶት ነበር። 🟢መንግስቱ ሀይለማርያም ማህይምነትን አጥፍቶል ሲባል የሁሉን ወላጆች ቤተሰብ ያጠፈ መስሎኝ ነበረ 🟢ሚስኪን ሜሎስ go back school brother already እኮ የተበላበት topic ነው:: ሌላ የለሽም አዴስ ሁሌ copy paste አይደብርም:: 🟢መፅሐፍ ቅድስ ተሽካሚ እና መፅሐፍ ቅድስ አንባቢ ይለያያል
@user-tc8oh4ni9e
@user-tc8oh4ni9e Месяц назад
አሜን❤አሜን❤አሜን❤❤🙏🙏🙏
@derejeseboka9462
@derejeseboka9462 Месяц назад
God Blessed 👏👏👏👏👏👏
@fikreya
@fikreya Месяц назад
mela blessed
@joeking2028
@joeking2028 Месяц назад
Amen Amen Amen GOD bless you and your family brother
@user-yk4me4cv7i
@user-yk4me4cv7i Месяц назад
ተባረክ!🎉🎉🎉
@user-mp8rf1ti7m
@user-mp8rf1ti7m Месяц назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ፀጋይብዛልህ❤❤❤
@TammyTammy-mt9wu
@TammyTammy-mt9wu Месяц назад
Era.Abiraham Beti Yemetut silasiyoch.Ayidelem 😮😮😮😮😮😮Tebareki Wodimachin
@user-uj5qh3bc6y
@user-uj5qh3bc6y Месяц назад
ዋው...ድንቅ አገላለፅ ነው በእውነት ወንድሜ ❤❤❤ እኔምለው በአለም ላይ እንደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ መፅሀፍ ቅዱስን የሚያጣምም ይኖር ይሆን በጣም በብዙ ነገር ከቅዱስ ቃሉ በተፃራሪ እንደሆኑ እያወቁ እንኳን ለማስተካከልና ከእግዚአብሔር ቃል ጎን ለመቆም አይሞክሩም 😢😢😢 ጌታ ማስተዋልን ይስጥ. የሚገርመኝ ግን እኔን የማልረባውን ቢነገረኝየማይገባኝን ወደራሱ ስለጠራኝ በጣም ነው የምደነቀው
@addisnet21
@addisnet21 Месяц назад
🟢እንኮን አብርሀም አህያ 🫏 ክርስቶስን አዝላዋለች:: 🟢መንግስቱ ሀይለማርያም ማህይምነትን አጥፍቶል ሲባል የሁሉን ወላጆች ቤተሰብ ያጠፈ መስሎኝ ነበረ 🟢ሚስኪን ሜሎስ go back school brother already እኮ የተበላበት topic ነው:: ሌላ የለሽም አዴስ ሁሌ copy paste አይደብርም::
@addisnet21
@addisnet21 Месяц назад
🟢እንኮን አብርሀም አህያ 🫏 ክርስቶስን አዝላዋለች:: 🟢ዘፍጥረት 32:30፤ ያዕቆብም፦ “እግዚአብሔርን ፊት ለፊት አየሁ፥ ሰውነቴም ድና ቀረች፡” ሲል የዚያን ቦታ ስም ጵኒኤል ብሎ ጠራው። (* ጵኒኤል የሚለውን ቃል የግእዝ መጽሐፍ ራእየ እግዚአብሔር ይለዋል።) 🟢 ኢሳይያስ 6:1፤ ንጉሡ ዖዝያን በሞተበት ዓመት እግዚአብሔርን በረጅምና ከፍ ባለ ዙፋን ላይ ተቀምጦ አየሁት፥ የልብሱም ዘርፍ መቅደሱን ሞልቶት ነበር። 🟢መንግስቱ ሀይለማርያም ማህይምነትን አጥፍቶል ሲባል የሁሉን ወላጆች ቤተሰብ ያጠፈ መስሎኝ ነበረ 🟢ሚስኪን ሜሎስ go back school brother already እኮ የተበላበት topic ነው:: ሌላ የለሽም አዴስ ሁሌ copy paste አይደብርም:: 🟢መፅሐፍ ቅድስ ተሽካሚ እና መፅሐፍ ቅድስ አንባቢ ይለያያል
@malaschiareg4286
@malaschiareg4286 Месяц назад
ተባረክ 🙏❤️
@elfinashbirhanu7790
@elfinashbirhanu7790 Месяц назад
Tebarek
@AbebaDamesa-wc7ls
@AbebaDamesa-wc7ls Месяц назад
Mela stay blessed 😇 Gooftaan si haa eebbisuu
@user-kn7do2zm8s
@user-kn7do2zm8s Месяц назад
תבורך מפי האדון אמן ❤
@user-hp8pl1xi6e
@user-hp8pl1xi6e Месяц назад
Melos amazing nw bexam enamsegenalen🎉😊😊😊😊
@truwerkledya2112
@truwerkledya2112 Месяц назад
በርታ ወድሜ
@user-mg9tq2ct7y
@user-mg9tq2ct7y Месяц назад
Mela tebareek 😊😊❤❤🎉🎉🎉🎉❤
@user-ec2xw3sk9o
@user-ec2xw3sk9o Месяц назад
ተባረ በብዙ ሜላ❤❤❤❤❤
@addisnet21
@addisnet21 Месяц назад
🟢እንኮን አብርሀም አህያ 🫏 ክርስቶስን አዝላዋለች:: 🟢ዘፍጥረት 32:30፤ ያዕቆብም፦ “እግዚአብሔርን ፊት ለፊት አየሁ፥ ሰውነቴም ድና ቀረች፡” ሲል የዚያን ቦታ ስም ጵኒኤል ብሎ ጠራው። (* ጵኒኤል የሚለውን ቃል የግእዝ መጽሐፍ ራእየ እግዚአብሔር ይለዋል።) 🟢 ኢሳይያስ 6:1፤ ንጉሡ ዖዝያን በሞተበት ዓመት እግዚአብሔርን በረጅምና ከፍ ባለ ዙፋን ላይ ተቀምጦ አየሁት፥ የልብሱም ዘርፍ መቅደሱን ሞልቶት ነበር። 🟢መንግስቱ ሀይለማርያም ማህይምነትን አጥፍቶል ሲባል የሁሉን ወላጆች ቤተሰብ ያጠፈ መስሎኝ ነበረ 🟢ሚስኪን ሜሎስ go back school brother already እኮ የተበላበት topic ነው:: ሌላ የለሽም አዲስ ሁሌ copy paste አይደብርም:: 🟢መፅሐፍ ቅድስ ተሽካሚ እና መፅሐፍ ቅድስ አንባቢ ይለያያል
@yodittekalign8612
@yodittekalign8612 Месяц назад
ሜሎስዬ ብርክ በል ፈትፍተህ ነው እኮ ምታበላው ስታስረዳ .....ፀጋው ይብዛልህ አሁንም ጨምሮ ወንድምነት ❤❤❤
@kidanband
@kidanband Месяц назад
Bless you brother
@falmichali9605
@falmichali9605 Месяц назад
Thank you!
@user-tj6vg5py1f
@user-tj6vg5py1f Месяц назад
Tebarek 🎉🎉🎉🎉🎉
@user-tc8oh4ni9e
@user-tc8oh4ni9e Месяц назад
ትክክል ነው ❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌
@tadiyosayalew2251
@tadiyosayalew2251 Месяц назад
ተባረክ ሜላ
@Emabet4
@Emabet4 Месяц назад
Tabarak mela koooo❤❤❤❤
@Marbat-eh5pk
@Marbat-eh5pk Месяц назад
Selame lata yhune meloes
@zewidetilay9679
@zewidetilay9679 Месяц назад
ተባረክ ወንድሜ ❤❤❤❤
@hagos9183
@hagos9183 Месяц назад
Good points God bless you Melosi
@user-gi6uf2ms5s
@user-gi6uf2ms5s Месяц назад
Melaye kemem yehonek lej tebarek❤❤❤❤
@user-rx9sr9fc9n
@user-rx9sr9fc9n 24 дня назад
Egzyaber wold be siga saygelex yaye ale
@Marbat-eh5pk
@Marbat-eh5pk Месяц назад
tabareke
@tadewosanishso
@tadewosanishso Месяц назад
Ba geta isiki iheni yemitastamiri timirti zare anite ba xilacha yemitayi betakirstani now yasitamarachu ataminima
@lemategene5418
@lemategene5418 Месяц назад
Af silatakafate bichaa maawraat....... Yemigarmuugn dammoo takattaayoochik naachaw!
@tadewosanishso
@tadewosanishso Месяц назад
Anite ka Orthodoxs xilacha woxita yanite hasabi asitamiri ka betakirstani ijhini Anisa ba kirstosi Simi ilaminalo
@abrhamtadesse2858
@abrhamtadesse2858 Месяц назад
ይሔውልህ ሜሎሴ አከብርሃለሁ እወድሀለሁም፤ የእግዚአብሔርን ቃል በተሰጠን አቅም ልክ ለማወቅ የምታደርገውንም ጥረት አደንቃለሁ። በእድሜየ ካየኋቸው ኢ- ኦርቶዶክሳውያን ወገኖቻችን በትንሹም ቢሆን ምክንያታዊ መሆን እና መረጋጋት ያየሁበት ሰው ነህ። አንዳንድ ሀሳቦችህም ልክ ናቸው።....ግን ይህን አቅምህን በትክክል ለመጠቀም ይበልጥ መማር እንዳለብህ ላሳስብህ እወዳለሁ። ብዙ ነገር ብልህ ደስ ይለኝ ነበር ግን ያሰቡትን ሁሉ ለማውራት የሚሮጡ መሰሎችህን መሆን አልፈልግም። ባሁኑ videoህ ብቻ media ላይ ለመናገር የሚያበቃ እውቀት እንደሚያጥርህ ላሳይህ... 1ኛ, "ሰገደ ነው እንጅ ሰገደላቸው አይልም፣ሰገደ singular ነው ስለዚህ አብርሃም የሰገደው ለአንዱ አካል ነው" አልክ። ሰገደለትም እኮ አይልም ሜሎሴ...ሰገደለት ቢል ነበረ አንተ ያልከው ነገር የሚያስሔደው። ሰገደ የሚለው ቃል አንድ ወንድ እና ነጠላ(singular) የሆነ ሰው ..ጾታው/ቸው፣ መጠኑ/ኗ ወይም መጠናቸው ለማይታወቅ አካል/ላት...ሰገደ የሚለውን እንጅ የሚያሳየው ለአንድ አካል ብቻ ሰገደ ለሚል ሀሳብ እንደማስረጃነት አይጠቀስም እኮ ሜላ። አይ ሜሎስ "በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይና ምድርን ፈጠረ"ነው እንጅ እኮ "ፈጠራቸው" አይልም። ስለዚህ እንዳንተ አባባል ሰማይና ምድር ነጠላ ቁጥር ነው¡ 😂😁😁 ይሔ በውነት በጣም የሚገርም የእውቀት ማነስ ነው። አስብ እስኪ ይህን ተራ አማርኛ እንኳ በትክክል መረዳት አቅቶህ በስህተት ካወራህ ውስብስቡን የእግዚአብሔር ቃል እንዴት በስህተት ልትረዳው እንደምትችል።....ብዙ ብልህ እንዴት ደስ ባለኝ ግን መጻፍ ደከመኝ...!
@lemategene5418
@lemategene5418 Месяц назад
Amen (3)!!!
@addisnet21
@addisnet21 Месяц назад
@@lemategene5418 🟢እንኮን አብርሀም አህያ 🫏 ክርስቶስን አዝላዋለች:: 🟢ዘፍጥረት 32:30፤ ያዕቆብም፦ “እግዚአብሔርን ፊት ለፊት አየሁ፥ ሰውነቴም ድና ቀረች፡” ሲል የዚያን ቦታ ስም ጵኒኤል ብሎ ጠራው። (* ጵኒኤል የሚለውን ቃል የግእዝ መጽሐፍ ራእየ እግዚአብሔር ይለዋል።) 🟢 ኢሳይያስ 6:1፤ ንጉሡ ዖዝያን በሞተበት ዓመት እግዚአብሔርን በረጅምና ከፍ ባለ ዙፋን ላይ ተቀምጦ አየሁት፥ የልብሱም ዘርፍ መቅደሱን ሞልቶት ነበር። 🟢መንግስቱ ሀይለማርያም ማህይምነትን አጥፍቶል ሲባል የሁሉን ወላጆች ቤተሰብ ያጠፈ መስሎኝ ነበረ 🟢ሚስኪን ሜሎስ go back school brother already እኮ የተበላበት topic ነው:: ሌላ የለሽም አዲስ ሁሌ copy paste አይደብርም:: 🟢መፅሐፍ ቅድስ ተሽካሚ እና መፅሐፍ ቅድስ አንባቢ ይለያያል
@samrawitatlabachew3268
@samrawitatlabachew3268 Месяц назад
ኦርቶዶክሳውያን ከዚ በሆላ እየሱስን ይዘው ካልሆነ ተረት ይዘው አይቀጥሉም
@lemategene5418
@lemategene5418 Месяц назад
Ye'inat xuut nakaash hulllaaaa ! Yemaartiinluutar baariyaaooch!!!¡!!¡¡¡¡¡
@lemategene5418
@lemategene5418 Месяц назад
Bilachu bikachu natsaaf Qidduusinim marradaat aqatachu yigarmaal!, qadada yemimasli nagar kayyachuu baqa ihema yasholikaal bilachu maaman bichaa naw yennaante siraa......!!!!!!!
@berihuabadi1640
@berihuabadi1640 27 дней назад
Liju lememarm lemawekm flagot yalew aymeslm mknyatum aweku blo new ymitechew ena menageru trgum yelwum
@user-kn7do2zm8s
@user-kn7do2zm8s Месяц назад
💪💪💪💪👏👏👏👏👏
@selam-brandtv7441
@selam-brandtv7441 25 дней назад
ሰላም ላንተ ይሁን ከኤርትራ። እኔም ተዋህዶ ነኝ ግን ካንተ ጋር እስማማለው ከቡዙ ድያቆናት ጋር በዚ ጉዳይ ተከራክሬለው ግን ጆራቾውና ልቦናቸው በስተታዊ ኣስተምህሮ ተደፍነዋል።
@tadiyosayalew2251
@tadiyosayalew2251 Месяц назад
ኦርቶዶክስ ፈረደባት ብዙ ግሳንግስ ትምህርቷ እየፈረሰባት ነው
@elsafekadu3743
@elsafekadu3743 Месяц назад
አይይ ኦርቶ መጨማመር ሰትወድ😅😅🙊🙉🙈
@user-cn3nf9rc7r
@user-cn3nf9rc7r Месяц назад
ሀለተችሁም ትክክል አይደለችሁም
@axumtsion21
@axumtsion21 Месяц назад
😂 ay ewket
@AbayvAguchaw
@AbayvAguchaw Месяц назад
ድድብና ነዋ ጭቃ
@addisnet21
@addisnet21 Месяц назад
🟢እንኮን አብርሀም አህያ 🫏 ክርስቶስን አዝላዋለች:: 🟢ዘፍጥረት 32:30፤ ያዕቆብም፦ “እግዚአብሔርን ፊት ለፊት አየሁ፥ ሰውነቴም ድና ቀረች፡” ሲል የዚያን ቦታ ስም ጵኒኤል ብሎ ጠራው። (* ጵኒኤል የሚለውን ቃል የግእዝ መጽሐፍ ራእየ እግዚአብሔር ይለዋል።) 🟢 ኢሳይያስ 6:1፤ ንጉሡ ዖዝያን በሞተበት ዓመት እግዚአብሔርን በረጅምና ከፍ ባለ ዙፋን ላይ ተቀምጦ አየሁት፥ የልብሱም ዘርፍ መቅደሱን ሞልቶት ነበር። 🟢መንግስቱ ሀይለማርያም ማህይምነትን አጥፍቶል ሲባል የሁሉን ወላጆች ቤተሰብ ያጠፈ መስሎኝ ነበረ 🟢ሚስኪን ሜሎስ go back school brother already እኮ የተበላበት topic ነው:: ሌላ የለሽም አዴስ ሁሌ copy paste አይደብርም:: 🟢መፅሐፍ ቅድስ ተሽካሚ እና መፅሐፍ ቅድስ አንባቢ ይለያያል
@user-cn3nf9rc7r
@user-cn3nf9rc7r Месяц назад
ወልድ ስንቴ ነው የታወላደው ምንድር ነው ምትለፈልፈው
@AlmazBiru-qr4qk
@AlmazBiru-qr4qk Месяц назад
Ate kebere meafik erkus
@wubamlaksenbeta4992
@wubamlaksenbeta4992 Месяц назад
ያስገርምልሀል? አህያ ቃል አውጥታ ተናገረች ቢባልስ ፣?
@AlmazBiru-qr4qk
@AlmazBiru-qr4qk Месяц назад
Kumisun awelk yesterday bushels yafrsh
@antenehmelese8435
@antenehmelese8435 Месяц назад
Melos min malet new?
@abrhamtadesse2858
@abrhamtadesse2858 Месяц назад
@@antenehmelese8435 ሰይፍ ማለት ነው...
@user-kn7do2zm8s
@user-kn7do2zm8s Месяц назад
😡😡😡😡😭😭😭😭
@Marbat-eh5pk
@Marbat-eh5pk Месяц назад
😂
@wubamlaksenbeta4992
@wubamlaksenbeta4992 Месяц назад
🎉አንተ የዶሮ ጭንቅላት ። አይገባህምና ዝም ብትል አይሻልህም ትፈርሳለህ።
@getahungizate6093
@getahungizate6093 Месяц назад
ሜሎስ ያንተን 5% ስለወንጌል አላውቅም በማውቀው ልክ ግን አንተ ጋር ያየሁት ነገር እግዚአብሔር አይችልም የሚለው አስተሳሰብ ውስጥህ አለ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለ ብለህ ታምናለህ ወይወፈኑ የተነሳበትን ስታይ እንዴት ተነሳ ብለህ መጠራጠርህ ያሳዝናል ሌላው ደግሞ በብሉይ ኪዳን ኢየሱስ ነው ሲገለጥ የነበረው? ለአብርሃም የተገለጠው ኢየሱስ ነው ማለት ነው? አብን ያየው የለም ብሏል አልከን ስለዚህ ከአብ ከወልድ ከመንፈስ ቅዱስ የተገለጠው ለአብርሃም ማነው? ከኦርቶዶክስ እጅህን አንሳ ሳታውቃት ሳትኖራት ወጣህ ብታውቃት ኖሮ አትወጣም ነበር በጋሻው እንኳን የኦርቶዶክስን ትምህርት ማስተማር ጀምሯል አንተም እያነበብክ እንደሆነ ያስታውቅብሃል ስለዚህ የምትመለስ ይመስለኛል
@saraelyas661
@saraelyas661 Месяц назад
🤑 ሜሎስ ዋና ስምህ አለመሆኑ ግልጽ ነው። ሌላው ተሀድሶም _ የወንጌል አማኝም አይደለህም። የምትጫወተው ግን በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልብሰ ተክህኖ መሆኑ_ መንጋውን ለማለብ ዋና ስልትህ ነው። በቅርቡ ግን አለቱ ለሁለት ተከፈለ ብሎ ከተበጠረቀው ከዮናታን አክሊሉ ፈንድ እንደሚደረግልህ የታወቀ ነው። ኦርቶዶክስን ካልተቸህ ህይወትህን የምትመራበት ሙያም ትምህርትም የለህም። ስለዚህ ወንጌል መበቀያ ነው ያደረከው። ኦርቶዶክሶች እውነት መስማት ካለባቸውም አንተን የመሰለ ስሁት ካድሬ አይላክባቸው።
@user-mg7ed6hp9z
@user-mg7ed6hp9z Месяц назад
ኦርቶዶክስ የሰየመችዉን የፈጣሪም ሆነ የቅዱሳን መታሰቢያ ቀናት ኦርቶዶክስ ሆነ ጴንጤ ያስቡታል ልዩነቱ ግን ኦርቶዶክስ ፈጣሪንም ሆነ ቅዱሳንን በማክበር ሲሆን ጴንጤ ግን በመሳደብና በማጥላላት ነው
@beletenega-pe7yg
@beletenega-pe7yg Месяц назад
አይ ጴንጤ ታስቃላችሁ ደንቆሮ የሰማለት ያብዳል ኢየሱስ የሚለውን አሁን ነው የምታውቁት አይ ችሎታ ካለህ ነቀፍውን ትተህ ወንጌል ብሰበክ ግን አምን የተማርከውን
@yeshimeka7744
@yeshimeka7744 Месяц назад
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መስራቿ ኢየሱስ ክርስቶስ እንኳን ላም የቢታኒያ ድንጋይ ያናግራል አንተ ከድንጋይ አትሻልም
@abrhamtadesse2858
@abrhamtadesse2858 Месяц назад
ይሔውልህ ሜሎሴ አከብርሃለሁ እወድሀለሁም፤ የእግዚአብሔርን ቃል በተሰጠን አቅም ልክ ለማወቅ የምታደርገውንም ጥረት አደንቃለሁ። በእድሜየ ካየኋቸው ኢ- ኦርቶዶክሳውያን ወገኖቻችን በትንሹም ቢሆን ምክንያታዊ መሆን እና መረጋጋት ያየሁበት ሰው ነህ። አንዳንድ ሀሳቦችህም ልክ ናቸው።....ግን ይህን አቅምህን በትክክል ለመጠቀም ይበልጥ መማር እንዳለብህ ላሳስብህ እወዳለሁ። ብዙ ነገር ብልህ ደስ ይለኝ ነበር ግን ያሰቡትን ሁሉ ለማውራት የሚሮጡ መሰሎችህን መሆን አልፈልግም። ባሁኑ videoህ ብቻ media ላይ ለመናገር የሚያበቃ እውቀት እንደሚያጥርህ ላሳይህ... 1ኛ, "ሰገደ ነው እንጅ ሰገደላቸው አይልም፣ሰገደ singular ነው ስለዚህ አብርሃም የሰገደው ለአንዱ አካል ነው" አልክ። ሰገደለትም እኮ አይልም ሜሎሴ...ሰገደለት ቢል ነበረ አንተ ያልከው ነገር የሚያስሔደው። ሰገደ የሚለው ቃል አንድ ወንድ እና ነጠላ(singular) የሆነ ሰው ..ጾታው/ቸው፣ መጠኑ/ኗ ወይም መጠናቸው ለማይታወቅ አካል/ላት...ሰገደ የሚለውን እንጅ የሚያሳየው ለአንድ አካል ብቻ ሰገደ ለሚል ሀሳብ እንደማስረጃነት አይጠቀስም እኮ ሜላ። አይ ሜሎስ "በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይና ምድርን ፈጠረ"ነው እንጅ እኮ "ፈጠራቸው" አይልም። ስለዚህ እንዳንተ አባባል ሰማይና ምድር ነጠላ ቁጥር ነው¡ 😂😁😁 ይሔ በውነት በጣም የሚገርም የእውቀት ማነስ ነው። አስብ እስኪ ይህን ተራ አማርኛ እንኳ በትክክል መረዳት አቅቶህ በስህተት ካወራህ ውስብስቡን የእግዚአብሔር ቃል እንዴት በስህተት ልትረዳው እንደምትችል።....ብዙ ብልህ እንዴት ደስ ባለኝ ግን መጻፍ ደከመኝ...!
@addisnet21
@addisnet21 Месяц назад
🟢እንኮን አብርሀም አህያ 🫏 ክርስቶስን አዝላዋለች:: 🟢ዘፍጥረት 32:30፤ ያዕቆብም፦ “እግዚአብሔርን ፊት ለፊት አየሁ፥ ሰውነቴም ድና ቀረች፡” ሲል የዚያን ቦታ ስም ጵኒኤል ብሎ ጠራው። (* ጵኒኤል የሚለውን ቃል የግእዝ መጽሐፍ ራእየ እግዚአብሔር ይለዋል።) 🟢 ኢሳይያስ 6:1፤ ንጉሡ ዖዝያን በሞተበት ዓመት እግዚአብሔርን በረጅምና ከፍ ባለ ዙፋን ላይ ተቀምጦ አየሁት፥ የልብሱም ዘርፍ መቅደሱን ሞልቶት ነበር። 🟢መንግስቱ ሀይለማርያም ማህይምነትን አጥፍቶል ሲባል የሁሉን ወላጆች ቤተሰብ ያጠፈ መስሎኝ ነበረ 🟢ሚስኪን ሜሎስ go back school brother already እኮ የተበላበት topic ነው:: ሌላ የለሽም አዲስ ሁሌ copy paste አይደብርም:: 🟢መፅሐፍ ቅድስ ተሽካሚ እና መፅሐፍ ቅድስ አንባቢ ይለያያል
@addisnet21
@addisnet21 Месяц назад
🟢ልጅ እኮ የድንቁርና ምንጭ ሆነ ለቤተሰቡ አዘንኩኝ የት ትምርት ቤት ነው የላኩት? ውይስ እውቀት በልቤ ነው ያስተማሩት::
Далее
▼НОВЫЙ FNAF (мы в пицце) 🍕
29:32
Просмотров 581 тыс.
▼НОВЫЙ FNAF (мы в пицце) 🍕
29:32
Просмотров 581 тыс.