Тёмный

አብይ ሲጥላቸው ኢሳያስ የተረከባቸው አፎች 03/13/23 

Reyot
Подписаться 296 тыс.
Просмотров 47 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 169   
@askalekassye9307
@askalekassye9307 Год назад
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባረክ በጣም ነው የምናመሰግነው ለእውነተኛ ሰለቆምክ ❤️❤️❤️
@seyoumhagos6306
@seyoumhagos6306 Год назад
እኔ ግን ከሀብታሙ አያልየው በላይየትግራ ጥላቻ ያለው ሰው አለ ?
@etheth5034
@etheth5034 Год назад
ቴዲአችን የምንወድህ የምናከብርህ በምክንያት ነው ♥️♥️♥️🙏🙏🙏
@Julesandsagevlog
@Julesandsagevlog Год назад
በውነት የቴዲን ትንታኔ ስሰማ ክብር ጠቅላይ ሚኒስተር መለስ ዜናዊን ያስታውሰኛል በተፈጥሮ የታደሉ ምጡቅ አዕምሮ የቸራችሁ ኑርልን እሳቸውንም በገነት ያኑርልን
@sibhatgebregzabher2349
@sibhatgebregzabher2349 Год назад
ሰላም ቴዲ ህወአት ይለኩሰውም አይለኩሰውም በትግራይ ላይ ሁለት አመት ሙሉ ለደረሰው ግፍና በደል ህወአት ተጠያቂ ነው የህወአት መሪዎቹን እኮ ያዳነው ከህዝቡ አብራክ የወጡ ልጆቹ ናቸው እንጂ ዛሬ እነኝህ የተበደራችሁትን ክፈሉ ባዮች ዛሬ ባልኖሩ ነበር በወጣቶች በአረጋውያን በእናቶች ደም የሚቆምሩ የደም ስር ቆማሪዎች ህዝቡ ባንድ ድምጽ ሊቃወማቸው ይገባል ነውረኞች
@ephratagezai7212
@ephratagezai7212 Год назад
ቴዲ እነዚህን ሰዎች በትክክል ገልፀሐቸዋል
@መቐለሽኮር
@መቐለሽኮር Год назад
❤❤ቴድየ አፌ ቁርጥ ይበልልኝ አንተን የወለደች ማህጸን የተባረከች ይሁን እንካን የኛ ሆንክ (ትግራዋይ)❤❤❤
@lidyamillybn767
@lidyamillybn767 Год назад
ቴድያችን የመርህ ሰው ኑርልን
@aderajewhaddis5092
@aderajewhaddis5092 Год назад
🤣
@ሽዋተወልደ
@ሽዋተወልደ Год назад
ቴዲ እናመሰግናለን እንዳንተ ኣይነት ሰዉ ለትግራይ ህዝብ ያብዛለት
@ጉግማጉግ-ጨ9ረ
@ጉግማጉግ-ጨ9ረ Год назад
ትክክለኛ ና ትግራይ ጠበቃ እዩ tedi
@sibhatgebregzabher2349
@sibhatgebregzabher2349 Год назад
ቴዲ ለነኝህ ከርሳሞች ብዙ ማለት ይቻላል ባንዳ የባንዳ ልጆች
@georgegebremariam2506
@georgegebremariam2506 Год назад
My brother continue to stand for the people.of Tigrai, just expect your reward from God.T.U
@dawitabiy4331
@dawitabiy4331 Год назад
Big Respect tedi, nurilin , thank you
@menasbogirmay4238
@menasbogirmay4238 Год назад
Tedy You are always logical and precise. We appreciate that ❤
@abebeguluma1821
@abebeguluma1821 Год назад
ትክክለኛ ስማቸው ወያኔ አባሪሯቸው ሻአቢየ ተረክቦ ለአብይ ያሰረከባቸው እና አብይ እንደ ሸንኮራ መጥጦ የጣላቸው ናቸዉ።
@yosephsolomonapp7637
@yosephsolomonapp7637 Год назад
የአንዳርጋቸው ፅጌ ድፍረት ኦሮሞ ሆኖ የአማራ ትግል ከየት ወደ የት ብሎ የፃፈ ሰው ነው።
@masreshabezabehm9424
@masreshabezabehm9424 Год назад
በፈጣጤ የኤርትራ ኤጄንቶች በኢትዮጵያ ብያቸዋለሁ
@user-xy3ug6fk8i
@user-xy3ug6fk8i Год назад
Well said brother🙏 The ESAT crowd should not have any place in Ethiopian politics, and Noone can expose these tools better than you.
@mardagete7291
@mardagete7291 Год назад
ህዉሀት መጠየቅ አለበት። ምን አይነት ጭካኔ ነዉ ከጦርነቱ በፊት የተበደራችሁትን መልሱ የሚል? በትግራይ ህዝብ ላይ ላዘነበዉን ችግርና መከራ መጠየቅ እንዳለበት ማስታወስ አለባቸዉ። ሰዉ ሳይሆኑ አራዊት ናቸዉ
@berhaneyebeyen6498
@berhaneyebeyen6498 Год назад
ቴዲ የደደቢት ብድር ለህዝቡ ጠይቆ ከሆነ ጉጂለ ህወሓት ፡በእርግ ከኢሳያስ ነፃ የወጣ ህዝብ ኣይደለም ማለት ነው ።
@mesfindererie6602
@mesfindererie6602 Год назад
ችግሩ በዋናነትና በመሠረታዊነት የህግ ነው። የሁሉም የችግር ምንጭ በሀገራችን የህግ የበላይነት (Rule of Law) የሚያሰፍነው የህዝብን የበላይነት የሚያረጋግጠው የህዝብ ህግ (Constitution) አለመኖር ነው። በአገራችን ያለው የመንግስት ህግ ብቻ ነው፤ መንግስትም ህዝብን የመጨቆኛ መሣሪያ (Rule by Law) አድርጎታል። የህግ የበላይነት ባለበት አገር ነፃ ተቋማት አሉ። እነዚህ ተቋማት ናቸው ህዝብን የሚጠብቁት፥ የአገር ሀብትን የሚጠብቁት፥ የህዝብ ፍላጎት የሚያስጠብቁት፥ የመንግስትን ተፅኖ የሚገድቡት። መፍትሄው የህዝብን የበላይነት የሚያረጋግጠውን የህጎች ሁሉ የበላይ የሆነውን የህዝብ ህግ (Constitution) በሰላማዊና በህጋዊ መንገድ በህዝበ ውሳኔ (referendum) ማድረግ ያስፈልጋል።
@alggt4127
@alggt4127 Год назад
ሰላም ሰላም ቴዲ ሓውና ኣጆኻ
@dawitheluf5978
@dawitheluf5978 Год назад
የህውሓት ሆዳምነት ለከት የለውም
@geberehiwotadera6455
@geberehiwotadera6455 Год назад
ሕ/ሰቡ ክፈል ከተባለ እምቢ ማለት ኣለበት።
@gimjaamare509
@gimjaamare509 Год назад
Thanks Reyot for your vast experience and knowledge .you are inspiring us. God bless you!
@yosephsolomonapp7637
@yosephsolomonapp7637 Год назад
የትግራይ ወጣት አሜሪካ ውስጥ የምትገኝ እነዚህ ሰዎች ላይ እርምጃ መውሰድ ግድ ይላል።
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 Год назад
ንገራቸው የኔ ልበ ብርሀን ።
@rgmek4561
@rgmek4561 Год назад
Wow Teddy አንበሳው!ቦታቸውላይ አስቀመጥካቸው!እነዚህ ከሀዲዎች! አይናቸውን በጨው አጥበው መጡ!
@assefakassaye8661
@assefakassaye8661 Год назад
እውነት መቆም አለበት እንጠይቃለን።
@AhmedOsman-cr8jz
@AhmedOsman-cr8jz Год назад
የት አከባቢ ነው ብድር መልሱ ብለው የጠየቁት ? በማስረጃ አቅርብ
@gezegeta923
@gezegeta923 Год назад
ስድቡ ቢቀር ጥሩ ነበር፥፥ ቴዲ ተው ስድብ ለምዶብህ ቀረ፥፥አሁን አቶ ግዛውን ይህን ያህል መሳደብ ያስፈልጋል? በጣም ደስ አይልም እባክህ፥፥ የሰወችን ሀሳብ ንቀፍ፣ሞግት ግን ግለሰባዊ ጥቃት ተው፥፥ ይሄ ነውርም፣ወንጄልም ሲሆን አንተንም ያሳንስሃል፥፥ ስመክር ኖርኩ በዚህ ጉዳይ መች ሰምተህኝ፥፥
@zerugebrekidan3970
@zerugebrekidan3970 Год назад
ነአም ዘለቀ የኮማንደር ዘለቀ ቦጋለ ልጅ ነው ወይስ ሌላ ዘለቀ? ኮማንደር ዘለቀ ቦጋለ ከሆኑ; የአሰብን አስተዳዳሪ ሳይሆኑ የሁሉም ወደቦች(የባህር ትራንስፖርት) ባለስልጣንን ዋና ሥራ አስኪያጅ የነበሩ ናቸው::
@kirosaberra4615
@kirosaberra4615 Год назад
ስለ እናቱስ የምትለው አለ? በራሱ ችግር ባይኖረውም ኤርትራዊት ናቸው ይባላልና::
@zerugebrekidan3970
@zerugebrekidan3970 Год назад
@@kirosaberra4615 ማወቅ ፈልጌ ጥያቄ ነው የጠየቅኩት; የትኛው ዘለቀ ናቸው ነው?
@ደከመኝልተኛ
@ደከመኝልተኛ Год назад
"የወንድ ብልት እንደ ጦር መሳርያ" አይ ቴዲ አያልቅበት ህወሓትማ ምናለ በጨረሷት ኖሮ ልታስብለን ነው እነዚያ ድርጅቶች የማን ሆኑና ነው ህዝብን ክፈሉ የሚሉት ደግሞ ህጋዊ ውክልናቸው አጥተው የለ? ማን ስልጣን ሰጣቸው?
@ገብርሂወት
@ገብርሂወት Год назад
ትክክለኛው የሰው ልጅ ቴድየ
@Tsenat-oz3vq
@Tsenat-oz3vq Год назад
የኢዜማ ስብስቦች : በግ7 ኪስ እውላቂዎች : የአዲስ አበቤን ህዝብ የከዱ : ተደጋፊ ተደማሪዎች : በመጨረሻ ጭንብል አውልቀው : የአብይ አህመድ ተቃዋሚ መስለው ብቅ አሉ? አብይ ትንሽ ሽንገላ ቢያሳያቸው ተሽብልለው nomore ብለው ብቅ አሉ
@aliahmedaliahmedadam
@aliahmedaliahmedadam Год назад
አብይ የጣላቸው በምክንኛት ነው ኢ ሳያስና የተጣሉት አገር በማሸበር አን ድ አይነት አስተሳሰብና አመለካከት በ ጦርነት እንጂ በሰላም የማያምኑ በ መሆናቸው ጭምር ስለሆኑ
@kiduhaileseyoum274
@kiduhaileseyoum274 Год назад
ተባረክ ቴዴ
@bimegedkamrahaniegziabherg6798
ኣታ ቴዎድሮስ ሓወይ ነዓ ንስኻ ትግራይ ምራሕ እዞም ናይ ደናቑር እኽብካብ ሕወሓት ነብሲ ዝበሃል የብሎሙን ።
@tesfayekenea8533
@tesfayekenea8533 Год назад
I just subscribed, merely for one think: Independent thinking & extra-ordinary skill of Tedi. There r a lot I disagree as well as oppose, while agree on some. On the Dedebit Microfinance; u need to ask what the Directives of National Bank of Ethiopia say (Licensing, Supervisory & Regulatory body of financial institutions) as well as current communications with Dedebit. አንድ ሚናፍቀኝ ነገር፤ ቴዲን ሚደብረዉ ፖሊቲከኛነት ብጀምርና እንዴት እንደሚሞልጨኝ ሳስብ ሳቅና ብስጭት ይቀላቀሱብኛል፡፡ ይኽ መሆኑ ግን ደስ ይለኛል - 'መቦትለክ' ብጀምር ምን ሊለኝ እንደሚችል በዝርዝር አስቀምጥና እዘጋጅ አለሁዋ! ከሱ በላይ ማን ይሸነቁጠኝና?!
@liduye2887
@liduye2887 Год назад
ይመችህ
@debebeketema7193
@debebeketema7193 Год назад
ትክክል ቴዲ ግን እባክህ ከአክብሮት ጋር ሰዎችን መሳደቡን ብትቀንስ? "እንሽላሊት"
@yashenfalgena6247
@yashenfalgena6247 Год назад
Gegenachen ! Negerelen enezihen mengawoch!❤🙏
@gezegeta923
@gezegeta923 Год назад
Very well assertive message from 38Minutes till 42! Strongly agree!
@mahletfiseha2696
@mahletfiseha2696 Год назад
Keep up the good job Teddy 👏 👏👏
@kibretkebe
@kibretkebe Год назад
በሳቅ ገደልከኝ ግዛው ከዛጉ ከወዳደቁ ብረቶች የተሰራ ሰውዩ ነው 🤣
@tsehairedda1085
@tsehairedda1085 Год назад
Right? Me too 😁 I couldn't stop laughing 😅
@tsehairedda1085
@tsehairedda1085 Год назад
Kewedadeku biretoch and enshlalit 😂 well described 👍
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 Год назад
thanks for every thing our voice
@abrhammekonnen978
@abrhammekonnen978 Год назад
ብዙዎቹን አሰተያየቶች አነበብኳቸው ብዙዎቹ ከደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ ብድር የወሰዱ ይመስላሉ፡፡
@zemzemmohammed7354
@zemzemmohammed7354 Год назад
😂😂😂😂
@teklewgk4268
@teklewgk4268 Год назад
Almariam ለአቅመ ሠው ሳይደርሰ ያረጀ ሠው ነው ድንቅ የአማርኛ አገላለፅ ነው::
@annemariedavidson4381
@annemariedavidson4381 Год назад
Teady the great 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ደከመኝልተኛ
@ደከመኝልተኛ Год назад
በማንም አገር የታርክ አተላ ዝቃጭ ባንዳ ከርሳሞች ይኖራሉ የዚህ ዘመን በህይወት ያሉ ወራዶች ናቸው
@danielbitew4335
@danielbitew4335 Год назад
Thank you, Tedros! I am so proud of you. You're showing your bravery and courage every day. You're a true hero. Keep strong!
@bereketberaki6140
@bereketberaki6140 Год назад
ኮባድ ሜዛን ቴዲ
@estifanosgurmu8061
@estifanosgurmu8061 Год назад
እውነት ነው እኝህ ሰዎች ከፖለቲካው ዞር ማድረግ ተገቢ ነው::what about የወያኔ ባለስልጣናት እነሱስ ሊወገዙ አይገባምን ..ለምን ስለነሱ ፕርግራም የማትሰራው & የማታወግዘው!
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 Год назад
እንደ ቴድሮስ ፀጋዬ ሕውሀትን በአደባባይ የሚተች የለም። የመጀመሪያህ መሰለኝ ቴዲን ስትሰማ።
@benseattle1767
@benseattle1767 Год назад
ልበ ብርሀኑ ቴዲ የአድርባዮች መድኃኒት ልካቸውን ምገራቸው ለነዚህ ሆድ አደሮች።
@gezegeta923
@gezegeta923 Год назад
"...በአሁኑ ወቅት ያለችው አዲስ አበባ እና የፋሽስት ዘመኑዋ ሮም ቦታ ተቀያይረዋል፥፥ የአሁንዋ ሮም ሚኒሊክን አድንቀህ ሞሶሎኒን አውግዘህ ሰልፍ ብትወጣ የሚናገርህ የለም፥፥ ሚኒሊክን አድንቀህ አዲስ አበባአበባ ሰልፍ ብትወጣ የአሁንዋ አዲስ አበባ ባለስልጣናት አይቀበሉህም፥፥..."ቴዲ ርዕዮት..... That is why we say the highest level of TPLF, OLF, PP/EPRDF is fascism.......መቼም ማን አምጥቶ እንደጣለብን ያሳዝናል፥፥
@glorytogod5446
@glorytogod5446 Год назад
You are an amazing person
@keepright5232
@keepright5232 Год назад
The best bidder will have them. More money where you find them.
@mesfinmekonnen2066
@mesfinmekonnen2066 Год назад
ብራቮ ቴወድሮስ👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿
@isaacchifen5446
@isaacchifen5446 Год назад
ከእናንተ በላይ ቅራቅምቦ በምድር ላይ ሊኖር አይችልም !
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 Год назад
የትግራይን ሕዝብ የሚያህል ጀግና መስዋዕትነትን የማይፈራ:ለዓለማው የቆመ ታሪክም ያስመዘገበ የለም። እናንተ እቤታችሁ ተወሽቃችሁ በነሱ መስዋዕትነቱ ለውጥ የምትጠብቁ እንከፎች ናችሁ። ግልፅ ነው??
@makdazebinok6789
@makdazebinok6789 Год назад
Tedi hawey ambesa
@geberehiwotadera6455
@geberehiwotadera6455 Год назад
ብቃትም ወቅታዊ ትንተኔህን ኣቋምህን በእውቀት የተመሰረተ ነው።
@gigiedminton3163
@gigiedminton3163 Год назад
Bravo Tedsha
@feletasew762
@feletasew762 Год назад
ቴዲዬ ምእራብ ትግራይ ያልሸው ወልቃይትን ነው ? ህርምሸን አላወጣሽም ማለት ነው ? ትግሬነት እራሱ በሸታ ነው። ኢትዮጵያን በማፍረስ ወንጀል የደም እዳ አለባቸው።
@gebremedhinyohannes6402
@gebremedhinyohannes6402 Год назад
ሽዋዊ፡ትግረዋይ እራሱን፡የሚጠላ፡ሰው፡የሚያወራው፡ወሬ ለምን፡አማራ፡ሆኜ፡አልተፈጠርኩም፡ብሎ፡የሚቆጨው፡ሰው፡ወሬ
@debebeketema7193
@debebeketema7193 Год назад
ጥሩ ምልከታ ነው ቴዲ 👹👹👹👹👹ኦሮሙማ 😂
@tulu027
@tulu027 Год назад
አለቶች ሳይሆኑ በሃ አለቶች ናቸው::
@abachilatdemeke8998
@abachilatdemeke8998 Год назад
አካፋን አካፋ ማለት ሁሌ ይጠቅማል።
@judi9599
@judi9599 Год назад
ቴዲ ጀዝባው
@ezze3156
@ezze3156 Год назад
Thanks teddy
@dawittesfa7955
@dawittesfa7955 Год назад
TDF 👍 👍 👍
@debebeketema7193
@debebeketema7193 Год назад
ቴዲ ፕሮፌሰሩ አልማሪም ችሎታ አያሳቸውም ነገር ግን የፖለቲካ ማጋደል ታይቶባቸዋል ማለት ይቻላል አይመስልህም?
@ayelemegersa2273
@ayelemegersa2273 Год назад
እኔ ደሞ የነዚህ ሰዎች አድናቂ ነኝ።
@yosephsolomonapp7637
@yosephsolomonapp7637 Год назад
በምን?
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 Год назад
ውዳቂ ውዳቂን ያደንቃል። ምን ይደንቃል ?
@jm-yz9vx
@jm-yz9vx Год назад
denk tenetane teddy man of principle bertalen
@bazezena1499
@bazezena1499 Год назад
ወጥ እረገጥክ አብይ ታምኖ ነበር ስላልታመነ ተቃወሙት አመንክ አላመንክም ይህ ህገ አራዊት እስካልተቀየረ የሚቆም ትግል የለም። አንተ ገና በዚህ ህገ መንግስት ይጠቀማል ብለህ በተሰፋ ህገመንግስቱ ያስቀይሩታል ብለህ እየተቃወምካቸው ነው አትጠራጠር ይቀየራል።
@gezegeta923
@gezegeta923 Год назад
አይ ቴዲ ታስቀኛለህ እኮ፥፥ ፕሮፌሽናል ሮስተር ነህ እኮ፥፥ አሁን አንዳርጋቼው ጽጌ ስለ ስሙ + መሰል ነገሮች ከ30 ደቂቃ ጄምሮ እና ለምን "አንዳርጋቼው" እንደተባለ ስትጠረጥር(35 +36 ደቂቃ ላይ) you made me laugh alone...
@tsebayesenay5353
@tsebayesenay5353 Год назад
Tedsha edmena tena ysth abate
@nathinethadgu1685
@nathinethadgu1685 Год назад
በጣም ያሳዝናል። ለገንዘብ መሞት፤ ምነዉ ወያኔ?
@debebeketema7193
@debebeketema7193 Год назад
ጥሩ ጥያቄ ነው?
@azebeshete7665
@azebeshete7665 Год назад
ጋዜተኛ ቲዮድሮስ ፅጋየ ይቅርታ ለምን ድን ነውየምትሳደብው ብዙ ቁምነገር እየተናገርህ እያለ ስድቡ ያበላሽብሀል እባክህ ስራአቸው ቤአናድድህም ታአገስው
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 Год назад
ተሰድበውም ቢሰሙና ከተግባራቸው ቢቆጠቡ እንዴት ጥሩ ነበር።
@olumaroba3108
@olumaroba3108 Год назад
How we knew if Dr. Abiye himself sent Dr. BIRHANU NEGA to Geneva to meet with ERITREAN officials?
@alemasfaw4577
@alemasfaw4577 Год назад
Good question ❓
@oneet.8301
@oneet.8301 Год назад
Listen all 27 years when TPLF oppressing, killing Ethiopian left and right,you were DJ. Now, all of a sudden, you are a politician. Anyways, no more TPLF.
@tsige9816
@tsige9816 Год назад
tedisho yeliben new yenegerkilign. endante aynet fair astesaseb yalew, miamezazin chinklat new yetefaw. ene andargachew tsige bewistachew tilacha yetemolu, 10 personality yeyazu sewoch nachew. yihen yeway hizib yinedutal be asr aktacha. bicha egziabher yichin hager yirdat. keep advocating for chickun hizib, egziabher yitarekenal🙏🏾
@samiates5057
@samiates5057 Год назад
💕💕💕🙏
@mebrakrostom6315
@mebrakrostom6315 Год назад
I hope you change your mind to help Tigray people not use in your Business .Eritrean kubre meninet 💡💡💡🇪🇷
@Nathnahom
@Nathnahom Год назад
Yes
@inhimwelive2554
@inhimwelive2554 Год назад
Collective scavengers - one is so dangerous when one has no shame and dignity!! It is shocking to witness their shameless U-turn with no reflection or sense of responsibility. This group suffers from deep moral bankruptcy, and personality disorders that makes them unfit for any wider public interests!
@yoditbeyene2826
@yoditbeyene2826 Год назад
ቴዲ አንደበተ ርቱ!!!
@axumawitigray189
@axumawitigray189 Год назад
እባክህ የጥላቻህ ለመግለፅ ነው ። ለመሆኑ ከመሳደብህ በፊት ከማን ነው ያረጋገጥከው?
@feletasew762
@feletasew762 Год назад
እነዚህ ቀሮቆንዳ ግንቦቴዎች የስልጣን ቅልውጡ አልተሳካላቸውም። አብይ ግማሸ መንገድ ገልቧቸው ደክመዋል። በተለይ ማዴቦ የሚሉት ለምን አርፎ ድንቹን አይነግድም ? አይ ግንቦቴዎች ምናለ ኦሮሙማ አስሮ አርባ በገረፋቸው።
@mussieweldemicael3325
@mussieweldemicael3325 Год назад
ኤርትራ የማትቀበለው ወያነና እንዳተ የመሰለ ለሃገሩ ከሓዲና ያልተባለ ነገር በሃሰት ሆን ብለህ ህዝብ ከህዝብ የምታገጭ ወስላታና ኣደርባይ ሰው ወያነ ምንም ነገር ኣንደማይደርግ ሆነዋል ተስፋ ኣታደርግ ጨወታ ኣብቅተዋል
@abdiali1159
@abdiali1159 Год назад
አቤት ግፍ
@danielwoubishet
@danielwoubishet Год назад
Excellent description of and expose about the ውታፍ ነቃይ and የሻቢያ አተላ ተሸካሚ crowd. Message to their followers (including the hapless #NoMorers) - do not be a መንጋ and the useful idiots. Call these people out. Shame on them if they fool you once but shame on you if they fool you again playing this የተበላበት ጨዋታ እና ማላዘን!
@ber513
@ber513 Год назад
Aye anchi
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 Год назад
ምን ለማለት ነው የፈለከው ሻዕብያው? ቴዲን የመተቸት ዕውቀቱም ሞራሉም የለህም። የኛ አንበሳ ምርጥ ትግራዋይ ነው። ዕርር በል።
@edenbadglgen4959
@edenbadglgen4959 Год назад
U are Undbte Rutoo Teddy.
@dontmiss53787
@dontmiss53787 Год назад
ተልባ ቢንጫጫ ባንድ ሙቀጫ።
@ayalewtessema4549
@ayalewtessema4549 Год назад
ነአምን ኤርትራዊ አይደለም የሻዕቢያ ደጋፊ እንጅ
@makdazebinok6789
@makdazebinok6789 Год назад
Tedi jegna
@ate9456
@ate9456 Год назад
ብድር መክፈል የሚችሉ ቢከፍሉ ጥፋቱ ምንድ ነው? ለማይችለው ቢራዘምለት ወይም ቢሰረዝለት ተገቢ ነው። ከዚህ ውጭ ህወሓት ላይ ያለህ የመረቀዘ ጥላቻ በራሱ ኣሰራር ለሚጔዘው ማይክሮ ፋይናንስ በስመ ካድሬ ማጥላላት እርባና ቢስ ነው። ተገቢ ትችት ብቻ እናስተናግዳለን።
@abrhammekonnen978
@abrhammekonnen978 Год назад
ከጥልቅ ጥላቻ የሚወለድ አስተያየት ነው ጥላቻ ሚዛናዊነትን ያሳጣል ህውአትን እና ህገ መንግሥቱን በመጥላት ርካሽ ተወዳጅነትን ፍለጋ መሯሯጥ ዋጋ የለውም ቴዲ አንዳንዴ ኮ/ል ቢንያምን ትሆናለህ ፡፡በታማኝነት እና በአስተዋፅኦ ቢንያም ይቦንስሀል፡፡ብድር ቢከፈል ለሌሎች ተበዳሪዎች ለማበደር ነው ፡፡
@annemariedavidson4381
@annemariedavidson4381 Год назад
​@abrham mekonnen what ???? 1 million tigryans are killed & you ask them to pay their debt ???? Where they will get that money even if they want to pay it back???
@merymery7358
@merymery7358 Год назад
😂😂 this is so accurate
@melesebiru4599
@melesebiru4599 Год назад
ጉልጥምት 😁
Далее
Страшная Тайна Светы Кемер !
33:04
Ethiopia - በኢራን የተፈራው ሆነ
10:58
Просмотров 88 тыс.