Тёмный

አብይ እጅ የገባው ያልተጠበቀ ሲሳይ.. | ከምስራቅ የተነሳው ከባድ ወጀብ… | አልሸባብ በአማርኛ ያስተላለፈው ወታደራዊ መልዕክት… | Ethiopia 

Andafta
Подписаться 977 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
RU-vid ➲ / @andafta
Twitter ➲ andafta
Facebook ➲ andafta

Опубликовано:

 

19 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 30   
@addishabeshafun2063
@addishabeshafun2063 6 дней назад
አሪፍ ትንተና ነው , እኔ እዛ ነው ምኖረው , በደንብ ነው የገለፅከው የሶማሊያን ጉዳይ , በተለይ የመለስ ዜናዊ የሞቃድሾ ወረራ ሶሚሌ ኢትዮጵያን እንደጠላት እንድታይ አድርጓል,
@birhanjommy
@birhanjommy 6 дней назад
ሱማሌዎች ከጥንት ጀምሮ ኢትዮጵያን እንደ ጠላት ነው የሚያዩት። ከእነሱ ጋር ሰላም ኖሮን አያውቅም። ሦስት ከባድ ጦርነቶች አሳልፈናል።
@birhanjommy
@birhanjommy 6 дней назад
ኢንተርቪው የሚያደርገው ገና ልጅ ቢሆንም፣ ተጠያቂው ታስታውስ እንደሆን "በዚያድ ባሬ ግዜ" ይለዋል። ከምን ያስታውሰዋል?
@aruaki4454
@aruaki4454 7 дней назад
ኣልሸባብ ማለት የ ወጣቶች ስብስብ ማለት ነው :: Sam ፍኣኖ ቄሮ etc ሃገራቸው ሰማል ቢፈልጉ በ ሸሪዓ ቢፈልጉ በ ኢሉሙናቲ ስርዓት መምራት መብታቸውን ነው :: ኢትዮጵያ ወታደሮች ኣሳፉሪ ታሪካቸው ሳማልያ ህዝብ በ ድምብ ነው የሚውቀው :: ለዚህ ደግሞ ኣሁን ለ ኣንድ ሶማሊያ በ ሃይማኖት በ ጎሳ ተሰብስቦ ኦጋዴን ንመልሳለን ማለታቸው የ ታሪክ እና የ ሞራል ሉኣላውነት ግዴታ ኣላቸው :: ሶማል ላለመረጋጋት ለዚህ ሁሉ ትርምስ ምክንያት የሆነበት ምክንያት የ ኢትዮጵያ ተላላኪ የ ምዕራባውያን & ኣሜሪካ ባርያ ሆና ሶማል ሃገር እንዳትሆነን የተሰራ ወንጀል ግፉ ሴራ ኢትዮጵያ የምትከፉልበት ግዜ ሩቅ ኣይደለም :: ኢትዮጵያ የ ቀንድ ኣፍሪካ ካንሰር የ ኢትዮጵያውያን ውርደት የ ኣፍሪካ በሽታ የሆነችበት ምክንያ መሪወች ለ ነቀዘ ስንዴ እና ዶላር ክብራቸው የ ሃገራቸው ክብር ስለ ሚሸጡ ነው
@SimegnewYazew
@SimegnewYazew 6 дней назад
4 ቦታ ተከፋፍለህ ኦጋዴን እያልክ እራስህን አታርካ አልሸባብ ኢትዮጵያን አይንካ እንጂ የራሳቹ ጉዳይ
@birhanjommy
@birhanjommy 6 дней назад
የኢትዮጵያ ወሰን ሕንድ ውቅያኖስ ነው።
@futftghdt
@futftghdt 5 дней назад
ተበደ ሙስሊም ኢትዮጵያዊ ስትል ለሙስሊሞች የለህን ጥላቻ አጋጣሚ ተጠቀመ አትናገር ። እኛ የኢትዮጵያ ሙስሊም የዶክተር አብይ አህመድ ደጋፊ ነን ። ለምን ፅንፈኛ የአማራ ኦርቶዶክስ ፋኖ ከእስራኤል የጦር ድጋፍ በማኝት ኢትዮጵያን እየጉ ያሉትን ወንጀለኛ ፋኖ ለምን አትናገርም ። ሞት ለአማራ ፋኖ አልሸባብ
@kubabetubeyousef4260
@kubabetubeyousef4260 2 дня назад
Alhotty Sheea muslims Mor difference with Alshabab Sunny muslims ideological different,Iran sheea support Alhoytyy Sheea
@tedrostedla620
@tedrostedla620 7 дней назад
ሕልም እና ቅጀት እንፈታለ እብደት እንፈውሳለ በምርቃና የምለፈልፍ ጨብሲ ጨብሲ እናዝላቸዋለን
@ElsaGebrtadik
@ElsaGebrtadik 7 дней назад
I like your compershin thankw
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 7 дней назад
አንደፍታ 😭😂😭 የአብይ ገረዶች ማፈሪያዎች ❤❤❤
@BeredoDo-q2d
@BeredoDo-q2d 6 дней назад
Yealshebab metenker le ethiopia sisay yemihobew dolar enji Lela ayametalatem gn merest yelelebet ye ethiopia lijoch le america felagot sibal eyemotu mohonun anersa yetelantun anersa
@LiulAbrham-wt2vc
@LiulAbrham-wt2vc 7 дней назад
Teret teret ,keteteyakiw teyakiw yishalegnal
@michalgebre1289
@michalgebre1289 6 дней назад
ሁሉ አዋቂ ባይ
@ridwansaman-dl4ob
@ridwansaman-dl4ob 7 дней назад
Zi ba zinke Yamatawdkw guday aykribihem
@asenbetberta-xd8tv
@asenbetberta-xd8tv 7 дней назад
አርእስቱ ሌላ የምናገሩት ሌላ ጉንፋናም
@GelilaSisay-jt2ij
@GelilaSisay-jt2ij 7 дней назад
You are beden byeeeeeee beden is bandaaaa
@AlexAlex-mp2ke
@AlexAlex-mp2ke 7 дней назад
LEBA
@yohannessisay5474
@yohannessisay5474 6 дней назад
ነገርየው ያልታሰ ሲሳይ አይደለም፡፡ በጉዳዩ ላይ የአብይ እጅ አለበት፡፡ የሶማሊያ መንግስት የበርበራውን ወደብ ስምምነት ከተቃወመ ጀምሮ የአብይ መንግስት ከአልሸባብ ጋር ሲሰራ ነበር፡፡ በሶማሊያ መንግስት ላይ ከባድ አደጋ የጋረጠው የአብይ አስተዳደር ውስጥ ለውስጥ በሰራው ስራ ነው፡፡
@birhanjommy
@birhanjommy 6 дней назад
ተንኮል አታስብ። የኢትዮጵያ መንግሥት ተንኮል አይሠራም። ከሁሉም አታጣላን!
@Horn_of_Afrika
@Horn_of_Afrika 5 дней назад
@@birhanjommyዐይኔን አታስቀው ጥርሴስ ልማዱ ነው:: የኢትዮጵያ ፖለቲካ ላለፉት 300 ዓመታት ከሴራና ሹክቻ ወጥቶ አያውቅም::
@birhanjommy
@birhanjommy 5 дней назад
@@Horn_of_Afrika አዩ የአፍሪካችን ቀንድ ዓይንህም ቢስቅ በጎ ነው፣ የሚያስከፋ እኮ አይደለም። መሪዎቻችን ብልህ አልነበሩም፣ መርዘኞችም ነበሩበት። እያሳነሱን እንጂ እያጎለበቱን እያሰፉን አልመጡም። አሁን ግን ወደብ ብናገኝም ባናገኝም ከምሥራቅ በኩል ሊከፋፍለን የሚያልም የረዥም ግዜ ጠላታችን በአስተማማኝ ወደ መሰባበሩ እየደረሰ ነው። ብልህ መሪዎች ሳይተኩሱ ግርማ ሞገስን ያመጣሉ።
@ridwansaman-dl4ob
@ridwansaman-dl4ob 7 дней назад
Zi ba zinke Yamatawdkw guday aykribihem
@ridwansaman-dl4ob
@ridwansaman-dl4ob 7 дней назад
Zi ba zinke Yamatawdkw guday aykribihem
@ridwansaman-dl4ob
@ridwansaman-dl4ob 7 дней назад
Zi ba zinke Yamatawdkw guday aykribihem
Далее
Nobody wanna mess with SHAQ 💀
00:29
Просмотров 1,5 млн
Top Story with Tom Llamas - June 25 | NBC News NOW
48:25