Тёмный

ወቅታዊ ጉዳይ፣ "የኦፌኮ መግለጫ፣ ያገረሸው የኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ውዝግብ፣ የኬንኛ ህዝባዊ ማእበል" 

Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Подписаться 51 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ምልከታ ይሰጣል። የከታተሉን፣ ይደግፉን።

Опубликовано:

 

25 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 121   
@-buffetofideas
@-buffetofideas 3 дня назад
Please support us: www.gofundme.com/f/stop-here-to-join-a-community-of-reason
@ed31244
@ed31244 3 дня назад
Moges, I admired for your making rational critique. Thumbs up👍
@thomassahle5626
@thomassahle5626 3 дня назад
I appreciate your rational and couragious criticism.
@tigistgualu692
@tigistgualu692 3 дня назад
I'm proud of you standing for the truth . God bless you 🙏
@nigstetesema4547
@nigstetesema4547 3 дня назад
እግዚአብሔር ለእነዚህ ገዳይና አስገዳዮች እራሱ ለህዝቡ መፍትሄ ያምጣ ድል ለተጏዳው ህዝብ❤❤❤❤
@AbolCoffee2024
@AbolCoffee2024 3 дня назад
Thank you Moges for being voice for the voiceless Amhara people and beyond!!
@betselotgedlu7157
@betselotgedlu7157 3 дня назад
Great program brother Moges ! God be with you
@abdulfetahnuru3422
@abdulfetahnuru3422 3 дня назад
ምርጥ ሰው
@hannaabate5830
@hannaabate5830 3 дня назад
Thanks so much!!!!
@lolitazulu7347
@lolitazulu7347 3 дня назад
It's just a blessing to have such integrity like Moge's who is much younger in age and experience while the very many of our politicians are much older in age with rotten mind. We need you Moges...
@tsedalemariamhailu8063
@tsedalemariamhailu8063 3 дня назад
እግዚአብሔር ይስጥህ ሞገስ። የእውነት አምላግ ሞገስ ይሁንህ♦
@dagimbimerew4469
@dagimbimerew4469 2 дня назад
ይገርማል።
@humor1165
@humor1165 2 дня назад
Good job Moges ❤
@yerowako8507
@yerowako8507 3 дня назад
Am Ethiopian living in kenya for da last 25 years if we compare Ethiopia and kenyan democracy there is a lot of difference between them
@getenetabera6683
@getenetabera6683 3 дня назад
የሀሳብ ገበታ በጣም በሳል ሀሳብ የሚንሸራሸርበት ገለልተኛ ሚዲያ ስለሆነ ሊደገፍ ይገባል።
@Phoenix40-u7p
@Phoenix40-u7p 3 дня назад
ሞገስ you are #1 brain. ተራወችን ተዋቸው
@getenetabera6683
@getenetabera6683 3 дня назад
Don't worry my friend,we are with you!
@go408
@go408 3 дня назад
Ato Moges, as you are entiteled to your own openion every body else has also his. Expressing ones own openion with out judging others` is the decent and humble way to act politicaly. Please keep that in mind.
@lolitazulu7347
@lolitazulu7347 3 дня назад
Young and dynamic brain....keep it up Moges
@alemayehubiru1178
@alemayehubiru1178 3 дня назад
Ashqabaach!
@thaile9751
@thaile9751 3 дня назад
ሞገስ ምን ነካህ? በፍጹም በፍጹም ተስፋ መቁረጥማ የለም:: ቃሉንም አትድገመው:: ወደ እግዚአብሔር የሚጮሁትን የንጹሃንን ደም እና እንባ ድምጽ እየሆንክ በዚህ ደስ ሊልህና ልትበረታ ይገባሃል:: ለልጆችህና ለቤተስብህ ለአእምሮህ ጥሩ ስራ ስርተህ ማለፍ ጥሩ ነው:: ማንም ኢትዮጵያዊ ሲጎዳ ድምጽ እየሆንክ ስላለህ ደስ ይበልህ:: አሁንም እግዚአብሔር በሥራህ ይርዳህ ::
@Bwondema
@Bwondema 3 дня назад
Sometime ago I heard from Prospective insider that Jawar is on their payroll. At the time, I didn't believe that. However, when I think about it such idea is only coming when you benefit from the current regime.
@tadesseanteneh3361
@tadesseanteneh3361 3 дня назад
የሚገርም ነው እኮ።ህዝብና ህዝብ መቸም አይጣላም ነበር።ፖለቲከኞችማ መቸም የሚገርሙ ናቸው።ህዝቡን አቀራርቦ ብልፅግናን መታገል አዋጭም ትክክልም ነበር
@abebebelye8142
@abebebelye8142 3 дня назад
በርታ ሰው ማለት አንተ ነህ
@tigistgualu692
@tigistgualu692 3 дня назад
Thanks!
@-buffetofideas
@-buffetofideas 3 дня назад
Thank you!
@bekarhussen8404
@bekarhussen8404 3 дня назад
yes
@user-ic6bw5hh6h
@user-ic6bw5hh6h 3 дня назад
good job
@user-du7rm6ij1g
@user-du7rm6ij1g 3 дня назад
የኦሮሞ ፖለቴካ ኮ አማራን በመጥላት የሚወዳደሩበት ነዉ።
@horakiilolee9447
@horakiilolee9447 3 дня назад
Moges, it is clear that whom you are supporting. But as an intellectual ( journalist), did you at least express your condolences for the victims?
@bekarhussen8404
@bekarhussen8404 3 дня назад
Wasaa
@bengared2281
@bengared2281 3 дня назад
የኦፌኮ አመራር፣ በተለይም ፣መራራ ጉዲና፣ ለዚህ የዘር ጭፍጨፋ፣ጥሪ ኃላፊነቱን፣ይወስዳል። የትናንቱ ሶሺያሊስት ፣ የአሁኑ ጎጠኛ፣ እንደዚህ ይዘቅጣል? ሲያልቅ አያምር።
@eshetemengiste1813
@eshetemengiste1813 3 дня назад
Tanek❤❤❤❤❤❤❤❤
@abi-bq2er
@abi-bq2er 3 дня назад
Moges btam yemgerm new yasazenale
@abi-bq2er
@abi-bq2er 3 дня назад
Betam yaszenale
@gemechubatu6662
@gemechubatu6662 3 дня назад
Dedeb neh how Alshebab is strengthened by Dr, Abiye
@yerowako8507
@yerowako8507 3 дня назад
So are you saying fano is innocent
@bekarhussen8404
@bekarhussen8404 3 дня назад
Ashqabaach
@musealemayehu6734
@musealemayehu6734 3 дня назад
Mogest, esti ezih ney eza lat lat weri kemitaweri. Antibokiboki neyina tagikesh motesh betegibar asay esti. Sile ofeco yelishw gin tikikilegna asiteyayet new.
@bxabeg
@bxabeg 20 часов назад
How do you get the doc?
@benbeyu
@benbeyu 3 дня назад
እድሜ ከንቱ ቁጥር መማርምመደንቆር
@Getiye-bt7jt
@Getiye-bt7jt 3 дня назад
This is the real image of ofeko
@ayelegelaneh7171
@ayelegelaneh7171 3 дня назад
ሞገስ ማናቸው ዩ-ቲዩብህን ለማዘጋት የሚጥሩት ?
@jonas2012ash
@jonas2012ash 3 дня назад
Why did OFECO write this in Amharic???😢😢😢😢 The intention is to scare the Amhara people who are living in Orommia region so that they can stop supporting FANO!!! Yes if they start on this, then ETHIOPIA will be history!!! The cycle of revenge will be forever!!!
@zelalemkebere5525
@zelalemkebere5525 2 дня назад
እፌኮ የደነዝ ነፍስ ገዳዮች ስብስብ ነው
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 3 дня назад
ወንድም. ሞገስ. ብዙዎች. ያሳዘነ. መግለጫ. ነዉ. ። እድሜዉ. ከገፋና. የተማረሰዉነዉ. ብለህ. ከምትጠብቀዉ. ሰዉ. የተናጋዉ. አገራችን. ፣ ሰላም. ለተጠማዉ. ሕዝባችን. ጭራሽ. የተከሰቱ. ቾግሮች. እንደመፍታት. ከሌላ. አቅጣጫ. ችግሮች. እንዲስፋፉ. ማነሳሳት. አሳዛኝ. ነዉ. ። ብቻ. አንገት. ከሌላቸዉ. ሰዎች. ብዙም. የምንጠብቀዉ. የለምና. ። ከዚህ. በፊት. ጀዋር. ፣ መራራ. ፣ በቀለገርባ ፣ ድንቄም. ቄስ. ቄስ. በላይ. ሁነዉ. ሰዎቻቸዉ. አሰባስበዉ. ከአማራ. ማሕበረሰብ. ትዳር. የመሰረታችሁ. ተፋቱ እያሉ. ቅስቀሳ. ጀምረዉ. እንደነበር. እንርሳ.
@mza2884
@mza2884 3 дня назад
ሠርገኛ ኦሮሞዎች በአማራ ተጠቂዎች አልተጨፈጨፉም እያልከን ነው ወይስ በዶክተር መራራ ድርጅት በኩል ለምን ቀረበ ነው? ለግዜው ኦፒዲኦ የሚባሉ የአማራ ሴተኛ አዳሪ ልጆች ስልጣን ላይ አካሉ ነገሮች ሊሸፋፈኑ ይችላሉ ነገር በኦሮሚያ የሚኖር ዘረኛው የአማራ ተወላጅ ዋጋውን መክፈሉ አይቀርም። ።
@mza2884
@mza2884 3 дня назад
ከአማራ ጋር እንኳን መጋባት አንድ ክልል መኖር አይቻልም ።ትክክልም ናቸው፣ ።
@eliasabebe4410
@eliasabebe4410 2 дня назад
Jawar and Merrara Gudina are working to save Abiy's government. Both individuals are worried about the loss of domination of oromo in Ethiopia due to the armed resistance of Fano.They do not care the loss of lives.They want to ignite civil war between Amaharas and oromos
@haileyesussamuel5466
@haileyesussamuel5466 3 дня назад
በዘረኝነት ላበዱ ዋየሁሉ ቸው የዛራህ ውን ታጭደላህ እመነኝ ግፈኛ ስብስብ
@junefirst500
@junefirst500 3 дня назад
Dear MoGes,vYou thought us ATO! Amhara, Tigrai, Oromo are major problem causer, some of these trible groups might fight again!
@BBTB-dj7tc
@BBTB-dj7tc 3 дня назад
ጄኔራሎች ከመረራቸው ፊታቸው አዙረው ወደ ካንፖቸው መመለስ ነው ያለባቸው።የዛኔ መንግስት ተብዬው የሄውነት ድርድር፣ተጠያቂነትን ወስዶ ስልጣኑን ለሕዝብ አስረክበው ለፍርድ ይቀርባሉ።
@zelalemkebere5525
@zelalemkebere5525 2 дня назад
ፕሮፌሰሩ እኮ ካበደ ቆየ
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 3 дня назад
ለወንድሞቻቸዉ. ለአጫሉና. መቂላይ. የሗሊት. ጠፍረዉ. አስረዉ. ለገደሏቸዉ. ያልሳሱት. ኮሬነገኞቻቸዉ. አሰማርተዉ. በምእራብ. ሸዋ. በሙሽሮቹና. በቤተሰዎቻቸዉ. አደጋ. አድርሰዉ. ከዚያ. ለሚኖሩ. የአማራ. ተወላጆች. ለማጥቂያ. መነሻ. ነጥብ. እንዲሆናቸዉ. አድርገዉ. የተጠቀሙበት. ስልት. ነዉ. ።
@Abyot-gn6ko
@Abyot-gn6ko 3 дня назад
Hilda dhibba promo saba amra ajeesa jiira
@getenetabera6683
@getenetabera6683 3 дня назад
ሞገስ ኦፌኮ ገዳይ ቡድኑን አሰማርቶ በኦሮሚያ የሚኖሩ ንጹሃን አማሮችን ለማስጨፍጨፍ ሲያቅድ ነው እንደዚህ ያለ መግለጫ የሚያወጣው።ነገ ምን የሞት ዜና እንደምንሰማ እንጠብቅ።
@zelalemkebere5525
@zelalemkebere5525 2 дня назад
በሚሎየን አፈናቅለው በሺዎች ገድለው
@CapitalCapital-dy3wo
@CapitalCapital-dy3wo 3 дня назад
ጥሩ ነዋ በአማራ ስም የተጠሩ በሕወሀት ላይ የሚያነሳሱ እንደዚ አይደለም ወይ?
@befekaduterefe3575
@befekaduterefe3575 3 дня назад
እንግደላችለሁ አትከላከሉ ብትል አይሻልም ?
@AsimaaNabii-uh7ir
@AsimaaNabii-uh7ir 3 дня назад
Mogas atii kibbaa oromoo akka qabduu nibeekkamaa. Qaamaa fannoo oromiyaa keessattii IJARUU akka keetitii
@abatefulaskelecha8857
@abatefulaskelecha8857 3 дня назад
በኖኖ ወረዳ ሠርግ ላይ በነበሩ ንፁሐን ዜጎች ላይ ለተፈጸመ የንጽሐን ጭፍጨፋ በወቅቱ እንዳች ነገር ሳይባል ለዘገየ የኦፍኮ መግለጫ ይህን ሁሉ ማለት እንዴት ተቻለ ? ይህ ገለልተኛነትን ያሳያል ? Why give too much attention to the OFC delayed press release while you ignored the mascaras at the wedding at Nonoo district? Does that show impartiality?
@mohammednurtuke-pz4hc
@mohammednurtuke-pz4hc 3 дня назад
አማረኛ መረዳት አትችልም ሆይ ወይስ OFC ተቀባይነት መሰጠት በአንቴ ቤት
@BBTB-dj7tc
@BBTB-dj7tc 3 дня назад
ኦኤፍኮ መራራ እንደ ግራዋ የሚመር ሽማግሌ ነው።አንደበቀለ ቡወጣ ይሻለዋል።
@aematz-youTube
@aematz-youTube 2 дня назад
በሠርጋቸው ቀን በጭካኔ ለተገደሉት ሙሽሮችና በሠፈራቸው በቀዬአቸው በግፍ ከተፈጁት ሠዎች ከመጨነቅ ይልቅ ፋኖ ፅንፈኛ ለምን ተባለ ብሎ የሚከራከረው ሞገስ ዘውዱ ከሀሳብ ከፍታ ወርዷል። አንገት ቆርጠው በዱላ ላይ ሠክተው የሚጨፍሩ አረመኔዎችን እሠይ አንበሦቼ የሚሉአቸው አቶ ሞገስና ቅልብ ተስፋፊዎች ብቻ ናቸዉ። የህለና ከፍታ ማለት እንዲህ ነው?
@wondutiruneh3099
@wondutiruneh3099 3 дня назад
ሞገስ የዜግነት ግዴታህን እየተወጣህ ነው። የዝር ግጭትን የሚያፋፍሙ መጨረሻቸው ባጋጋሙት እሳት ጋይተው ያልቃሉ።የፈረሳዩን Robespierre ን ልብ ይሉአል።
@natandawit7991
@natandawit7991 3 дня назад
ማስረጃ አቅርብ:: ያ ሁሉ የትኛው ያ ሁሉ
@tadesseanteneh3361
@tadesseanteneh3361 3 дня назад
እውነትን ሀገርን አስቀድመህ ትግልህን ቀጥል
@eliasabebe4410
@eliasabebe4410 2 дня назад
The reeaon why the oromos and Amaharas are not killing eqchother is because of the longshared history and living together. The ordinary oromo peoples are very reasonable
@gemechubatu6662
@gemechubatu6662 3 дня назад
From the outset it is decayed and lead by out dated minded generation guy
@GGU900
@GGU900 2 дня назад
እስቲ አንድ የአማራ ሰው ጥራ በፅንፋኛው የኦሮሞ ህዝብ ስጨፋጨፍ ወቶ የምቀዋም አለ ወይ🤔🤔 ስለዚህ የማይቀወሙት ከሆነ እየገደላን የለው ህዝቡ ነው ማለት ነው☝️☝️☝️ አዎ ለፖሊቲካቸው ፅንፈኛው የማይገል ቡድን የለውም☝️☝️☝️
@user-jq4jy8cq7c
@user-jq4jy8cq7c 3 дня назад
So, you believe we should be slaughtered silently? OFC is supposed to shut up and tell their constituency to gracefully accept the Amara exterimist organized attack. The Oromo and Amara full flagged war is unavoidable. By the way, your fano group didn't even deny the accusations.
@eliasabebe4410
@eliasabebe4410 2 дня назад
If Fanos approching Addis Ababa, Oromo politicians will declare genocide using the national media .let us wait and see.All oromo politicians in Ethiopia are recless and germicidal
@hailshwube5192
@hailshwube5192 3 дня назад
አይከናችን ሞገስ ይዘህ የምትቀርበው ሀሳብ በጣም ወሳኝና ሕዝብን ለማዳን የሚበጅ በመሆኑ የአንተን ዝግጅት ለማዘጋት የማይፈነቅሉት ድንጋይ አይኖርምና የበለጠ ነግረሀቸዋል፤ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ከአንተ ጋር ስለሆነ የማይችሉትን በማድረጋቸው ዋጋ ይከፍሉበታል። ድርድርን በተመለከተ የቀበሮ ባሕታዊውና ገዳዩ የብል"ጽ"ግና ቡድን ጦርና ደም የጠማው መሪያቸው ተደራዳሪና አደራዳሪ ሆኖ የቀረበው በአገራችን ብቻ ነውና ዓላማቸውን ለማሳካት እየወሰዱ ያለው ርምጃ ሞታቸውን ያፋጥንላቸዋል፤ በሌላ በኩል አዕምሮው እየመከነ ያለው መረራ ጉዲና እና ጃዋር መሀመድ እንዲሁም አጋሮቻቸው የኦሮሞን ሕዝብ እንወክላለን ባዮቹ በአገር ውስጥና ውጭ ያሉት ቀንደኛ የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠላቶች ድብቅ አጀንዳቸውን ለማሳካት በይፋ ወጥተዋልና ኢትዮጵያዊ ሁሉ እንቅስቃሴአቸውንበመከታተል ሊያመክን ይገባል።
@KedirAhad
@KedirAhad 3 дня назад
በጣም ሞራላዊ ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ ። ይህ ፓርቲ ትንሽ ሻል ያለ የኦሮሞ ፓርቲ ይመስለኝ ነበር።
@zikrutsad226
@zikrutsad226 3 дня назад
የአንድ ኢትዮጵያዊ ሞት የሁላችን ሞት ሆኖ ሳለ እንደዚህ አይነት ሞራል አልባ መግለጫ ማዉጣት የአስተሳሰብ ድሃ መሆናችንን ያሳያል !
@dittakurkura3157
@dittakurkura3157 3 дня назад
59:11 አማራ በተለያዩ ቦታ ጉዳት እና ችግር ሲደርስባቸው በአማራ ስም የተደረጁ ድርጅቶች ሁሉም በመግለጫ ድርጊቱን ያወግዛሉ ። አፊኮ በኦሮሞ ስም የተደራጀ ድርጅት ስለ ህዝቡ ወግኖ መግለጫ ቢያወጣ እንዴት ወንጀል ሆኖ ታየህ ??? በመቶ ሚዲያና የአማራ ፓርቲ ኦሮሞን ስታወግዝ ከርመህ አንድ ለናቱ የኦሮሞ ፓርቲ ህዝቤን አትግደሉ ሲል ብዥ አለብህ ምክንያቱም የለመድከውና ያደክበት ኦሮሞን በማውገዝና በመጥላት ስላደክ ይመስለኛል ሚዛን ያሳጣህ
@tadelekenea5422
@tadelekenea5422 День назад
ሞገስ ከዝህ ውጭ ምን ብለው መግለፅ አለባቸው አንዳንዴ ትንተናችሁ በጣም ይገርማል። ማይክ በእጃችን ነው ብላችሁ ትተረትራላችሁ። ያንተም ይገርማል!
@user-gv6su7nd2c
@user-gv6su7nd2c 3 дня назад
ሞገስ አንተ ደግሞ ከጀዋር ባስክብን እኮ ፣ታዲያ በርቱ መባል ነበረባቸው ?
@user-iv9qx5mn3d
@user-iv9qx5mn3d 3 дня назад
የኦፌኮ መግለጫ እንከን የለሽ ነው። ለፍትህ አለመቆምህ የአደባባይ ሚስጥር እየሆነ ነው። እየመረረህም ቢሆን እውነቱን መጋት አለብህ።
@dittakurkura3157
@dittakurkura3157 3 дня назад
ሚዛናዊ አይደለህም ። ፅንፈኛ በየትኛውም ቡድን እና ብሄር ውስጥ ይኖራል እና ሁሉም መወገዝ አለባቸው ። እና ይህንን ዘግናኝ ጭፍጨፋ ያደረጉትን ፅንፈኛ ሲባል ለምን ከነከነህ ? ለአላማ የሚታገሉ ፋኖዎችን እውቅና ስንሰጥ የዚህ አይነት ግፈኞችን ፅንፈኛ ማለት አግባብ ነው ስለዚህ ትንተናህ ልክ አይደለም
@GGU900
@GGU900 2 дня назад
ምነው ደመቀ ሞኮንን መንግስትን እየመራ ህዝብን አስተጥቀን እረሱን ይከለከል ብሎ አስተጥቀው ከወለጋ እስከ መተከል ኦሮሞን እነ ጉሙዝን ስያስጨፈጭፍ የት ነበርክ ዘሬ ኦፌኮን ለመተቸት የሄድከው🤔🤔
@nigussegirmaamiru4779
@nigussegirmaamiru4779 3 дня назад
ገና ይፃፋል መጀመሪያ ማወገዝ ነበረበህ
@junefirst500
@junefirst500 3 дня назад
ሞገስ፤ ሱማሊያ፡ ሞቃዲሾ፤ ወንድሞቼ፡ ሱማሌ፡ ላንድ፡ ከኔ፡ በላይ፡ ነፃ፡ ሆናችሁ፡ በኢኮኖሚ፡ አትበለጽግም? የጥቁር፡ ፖለቲካ!
@tayegudeta3973
@tayegudeta3973 3 дня назад
ሞገስ ሲጀመር እልቂቱ ከተፈጸመ ሁለት ሳምንት ሊሆነው ነው። አልሰማሁም እንዳትል ብዙ አለም አቀፍ ሚዲያዎች ሸፍነውታል። ፍጅቱን ማንም ያድርሰው ማንም የሞቱት ሰው ለመግደል መሳርያ ይዘው ያሸመቁ አማጽያን ሳይሆኑ ልጆቻቸውን እየዳሩ የነበሩ፣ በደስታና በፌሽታ ላይ የነበሩ ቤተሰቦችና የአካባቢው ሰዎች ናቸው። ታዲያ አንተ እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ወይም ሰብአዊነት አንደሚሰማው ግለሰብ ይሄን አስከፊ ድርጊት አውግዘሃል? ካላወገዝክ ለምን፣ በአንተ አመለካከት የተጨፈጨፉት የሰውነት መስፈርት አያሟሉም? ሌሎችስ አንተን መሰል የአማራ መነካት ብቻ የሚቆረቁራቸው በመቶዎች የሚቆጠሩ የፍለጠው፣ ቁረጠው ቀርቶ ሲያስተላልፉ የሚውሉ ሚዲያዎች ይሄን ድርጊት አውግዘዋል? በዚህ ላይ ቃል እነዳልተነፈሳችሁ እናንተም ታውቃላችሁ፣ እኛ ደግሞ መዝግበን እናስቀምጣለን። ታዲያ እየተጨፈጨፍን እናንተ ስትሸፋፍኑት ከናንተው ጋር ሸፋፍነን ዝም አንድንል ነው ይሄን ያህል እያሰጮኸህ ያለው? ያ ጊዜ አልፋል፣ አካፋን አካፋ ብለን ልኩን መንገርና አደብ ገዝቶ እንዲቀመጥ የሚደረግበት ጊዜ ላይ መደረሱን አትዘንጋ። ኦፌኮ ጠመንጃ አልያዘም፣ ጠመንጃ ይዞ ሠራዊት እየመራ ያለው ምሬ ወዳጆ በሚዲያ ፊት ቆሞ "ሥራችን ይሄን መንግሥት መጣል ብቻ ሳይሆን ሸኔንም የማጥፋት ግዳጅ ይጠብቀናል" ብሎ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ ጦርነት ሲያውጅ ቃል ተንፍሰሃል? የኦሮሞ ሕዝብ ታጋሽ በመሆኑ እንጂ ይሄን ሲሰማ በውስጡ የሚኖሩ አማሮች ላይ ለሊቱን ጦርነት አውጆ ቢያድር ይፈረድበታል? እናጠፋዋለን የተባለው ሸኔስ ያን ማሕበረሰብ የማጥፋት ዘመቻ ቢጀምር ጥፋቱ የማነው ሊባል ነው? ስለዚህ የሌላውን ጉድፍ ከማውጣትህ በፊት የራስህን ግንድ ለማየት ሞክርደ
@DejeneBikila
@DejeneBikila 3 дня назад
ይህ የፅንፈኛው የፋኖ ደጋፊ ቀባጣሪ የነፍጠኛ ልጅ አስተያየቱ ሁሉ የጅል ነው። ህዝቡ እራሱን እንድከላከል ብሎ ማስጠንቀቅ ምንድነው ችግሩ? የኦሮሞ ህዝብ በደጃፉ ላይ በእርሱ ፋኖዎች ስጨፈጨፉ ቁጭ ብሎ መጠበቅ አለበት?
@TayeMokonen
@TayeMokonen 3 дня назад
አይ መረራ ጉድጓድህ ዩተማሰ መሆኑን አውቀህ አርፈህ ተኛ። የፃፍከውን እንኳን ማንበብ የማትችል በእድሜህ ሙጨረሻ ሕዝብን ለማጫረስ መነሣትህ ያሣዝናል።
@GAGA-pw1uz
@GAGA-pw1uz 3 дня назад
Hiddi habeshaa summiidha. Amma jecha OFC to lubbuu namootaa manakeessatti gubaterraa nama miidhaa?
@dondada3220
@dondada3220 3 дня назад
ዩቱብ የሚያዘጋው ኤርሚያስ ለገሰ ነው። ከብልጽግና ጋር የተቀናጀ ና የተደራጀ መንጋ አለው።
@user-gs2mx7bf1q
@user-gs2mx7bf1q 3 дня назад
jazba
@BBTB-dj7tc
@BBTB-dj7tc 3 дня назад
ይሄ ኦፌኮ ሳይሆን ኦነግ ነው።
@desalegnbirra
@desalegnbirra 3 дня назад
እና ፡ አደብ ፡ መግዛት ፡ የለባቸውም ፡ ነው
@girmashumidugo3103
@girmashumidugo3103 22 часа назад
የሰው ልጅ እንደማገዶ ነዶ አመድ ሆኖ ሲሞት ያላሳሰበህ ከእንደዚህ አሳቃቂ ግድያ በራሳችሁ ቄዬ ተደራጅታችሁ እራሳችሁን ጠብቁ ተብሎ መግለጫ ሰለወጣ አሳዘነህ? ደሞ አንድ ሁለት ሰው አይደለም ወደ 30 በላይ ሰዎች ለዚያውም የነገ ተሰፋ የሰነቁ ሙሽሮችን ጨምሮ ነው ነደው የሞቱት። በእውነት እለሃለው አንተ ሰው ሳትሆን የሚናገር እቃ ነህ፣ ደሞ አታፍርም ሚዲያ ላይ ትናገራለህ! መጀመሪያ ሰው ሁን ወንድሜ እንደሰው ጭንቅላትህን እንድታስብ፣ እንድትሰራ እና እንድትናገር ከዛ በኃላ ሚዲያ ላይ ውጣ።
@Naolboru1960
@Naolboru1960 3 дня назад
ይድረሰ ለአቶ ሞገስ ዘውዴ ተሾመ ሰሞኑን በምዕራብ ሸዋ ኖኖ ወረዳ በጽንፈኛ ፋኖዎች በአጃቢ ሠርገኛና ሙሹሮች ላይ የተፈጸመውን ዘግናኝ ፈጂትን አሰመልክቶ ኦፌኮ ያወጣውን መግለጫ በተመለከ የሰጠህ ትችት ስሰማ እንደሰው የሚያስብ ጭንቅላት ያለህ መሆኑን እየተጠራጠርኩ ነው እንዲህ ለማለት የቻልከው ለኦሮሞ ሕዝብ ካለህ ጥላቻ የተነሣ ባለበት ቦታ በምንም መልኩ እንድገደል ፍላጎትህ መሆኑን ተረዳው ያ ሁሉ በደል በግፊ ሕዝቡ ላይ ሲፈጸም ምንም ያልተነፈሰክ አምቾ ጭንቅላት ኦፌኮ ሕዝቡ እራሱን እንድከላከል ጥሪ ማቅረቡ ምነው ቆጨህ እንድገሉአቸው ከአደራጁት ነህ መሰለኝ እነዚህ ሟቾች እኮ የዛሬ ገዳዮቻቸው በተረቡ ጊዜ በሰፈራ አሰጠግቶ በሰላም ያኖራቸው ናቸው ዛሬ በደል የፈጸሙባቸው ያጎሮሰውን እጅ ነካሽ ይባላል ይህ ነው በሌላ በኩል ሰለወለጋ ግድያ ለመውቀሰ ሞክረሃል በመሠረቱ ትችት ከማቅረብ በፊት ሁኔታዎችን ከሥሩ ለማጥራት መሞከር በተገባ ነበረ ያ ሆነ ይህ በአከባቢው የተፈጸመው ግድያ በጣም አሳዛኝ ነው ታሪክ ያወጠዋል በፕሮፓጋ ሽፋን እንደታፈነ አይቀርም ከወለጋ የተፈናቀሉት ለምንድነው ወሎዬ ብቻ የሆኑት ጎጀሜና ጎንዶሬ ለምን አልተነኩም አፈናቃዎቹ በፋኖ ስም የተደራጁ ጎጃሜና ጎንዶሬ ሰለሆኑ ወለዬዎቹ ደግሞ ሙሰሊምና ኦሮሞ ሰለሆኑ የተፈጸመ በደል ሲሆን አንድ ቀን ሃቁ ይወጣል ሰለዚህ ደጋግመ አሰብ አምቾ ጭንቅላትን ተጠቅመህ ሃቅ ለመሸፋፈን ከሞከርህ በፊት NB ይህን በመጻፌ የኦፌኮ አባል አደረገህ እንዳት ወሰድ ኦፌኮን በሰሙ እንጂ በሌላ አላውቀውም ለዛሬ ይበቃል
@AddisGulilat
@AddisGulilat 3 дня назад
Thank you moges! Wendme be oromia ketemoch kegeter habt nibretun Tito ena tenetiko sheshito yetekemete yelela beher ...andim ken tewu atafenakilu bilo megilecha awto yawkal???? yane ye oromo hizb enzin sewoch tebiku malet alneberebetm???
@jonas2012ash
@jonas2012ash 3 дня назад
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 kizenam
@user-gv6su7nd2c
@user-gv6su7nd2c 3 дня назад
እንደ እንጨት የነደዱት ሳያሳዝኑህ መግለጫው ሲያሳዝንህ ለሰው ልጅ ያለህን ክብር ያሳንሰዋል ።ይህን ፕሮግራም ከማዘጋጀትህ በፊት ፀሎት ብታ ደርግ ኖሮ የክቡሩ ሰው ልጅ በእሳት መንደድ ያሳዝንህ ነበር ። እዛ ውስጥ እህትህና ወንድሞች ቢኖሩ ኖሮ ይህ ቃል አይወጣህም ነበር ።
@backeyoromo4452
@backeyoromo4452 3 дня назад
ስማ እያልክያለከው ኦሮሞዎች እባካችሁ ዝም ብላችሁ እለቁ ሌላው ደመቀቀ መኮንን በየትኛውም ክልል ያለ አማራ መታጠቅ አለበት ብሎ እና አብይ በትግራይ ጦርነት ምክንያት መታጠቃቸው ነው ውሸት ወይንስ ፅንፈኛው ፋኖ ኦሮሚያ ክልል ጥቃት አላደረሱም ነው ? ስለዚህ ራሳችሁን ተከላከሉ ባሉ ምኑ ነው ሃጥያት ?? ❤️❤️💚💚❤️❤️💚💚❤️❤️💚💚❤️❤️💚💚❤️❤️💚💚
@user-vc7jn1cl8r
@user-vc7jn1cl8r 3 дня назад
ኦፌኮ ምን ነካው የህዝብ ለሕዝብ አልቂት አንድመጣ የመፈለግ መግለጫ ነዉ ግን የኦሮሞ ሕዝብ የነኚህን ደደብና ሆዳም ሃሳብን አይቀበልም መራራ አሳፋሪ ነዉ ሙሁር አንደዚህ ሲዘቅጥ ያሳዝናል ህዝባችን አይሰማችሁም ሞግሴ አናመሰግናለን ከልብ
@TayeMokonen
@TayeMokonen 3 дня назад
የኔ ወንድም መረራ እኮ የሚያውቀው የቡዳ ፖሉቲካ የትባለውን ቃል ብቻ። ማነው እርሱን ምሁር ያደረገው?
Далее
How the hell is this done#joker #shorts
00:14
Просмотров 1,9 млн
ወደ ኦርቶዶክስ ተመልሻለሁ 19 June 2024
1:03:09