Тёмный

አብጃለሁ - Ethiopian Movie Abejalehu 2024 Full Length Ethiopian Film Abejiyalehu 2024 

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Подписаться 943 тыс.
Просмотров 480 тыс.
50% 1

አብጃለሁ - Ethiopian Movie Abejalehu 2024 Full Length Ethiopian Film Abejiyalehu 2024
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqmedia
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 343   
@najaatkadir4895
@najaatkadir4895 24 дня назад
ማነው እንደኔ መጀመሪያ ኮመንቱን አይቶ ፊልሙን የሚያይ 🤣0🤣0🤣💃🏻💃🏻
@user-to8kd3bb9o
@user-to8kd3bb9o 23 дня назад
Me too😂😂😂
@Tayba123-ni7xs
@Tayba123-ni7xs 22 дня назад
እኔ
@hellodubai-ct6ff
@hellodubai-ct6ff 22 дня назад
​@@user-to8kd3bb9o1:01:09
@AbdiSolomon-e1j
@AbdiSolomon-e1j 21 день назад
Alen 😂
@AbdiSolomon-e1j
@AbdiSolomon-e1j 21 день назад
Alen 😂
@Elamediaa
@Elamediaa 26 дней назад
ይሄን ቪዲዩ የምታዩት ሁሉ ሰላምን ፍቅርን ጤናን እንደምድር አሽዋ አብዝቶ ይስጣቹ ስላነበባቹት አመሰግናለዉ
@user-to8kd3bb9o
@user-to8kd3bb9o 23 дня назад
አሜን❤❤❤❤🙏
@Tesfaye-pm5hk
@Tesfaye-pm5hk 21 день назад
Amen
@DbdbEjdj-yx6mw
@DbdbEjdj-yx6mw 16 дней назад
Amen amen amen
@yordi368
@yordi368 15 дней назад
አሜንንን 🤲🤲🙏🙏🙏
@zahraoumer8489
@zahraoumer8489 13 дней назад
አሚንን❤❤❤
@user-lc7ed7kx4c
@user-lc7ed7kx4c 29 дней назад
በስደት ዬምትኖሩ በሙሉ ፈጣሪ ለሀገራችንያብቃን🙏🙏🙏
@samarsamar5837
@samarsamar5837 29 дней назад
አሜን አሜን አሜን❤
@ብሩክሰይደ
@ብሩክሰይደ 29 дней назад
አሚን አሚን🎉🎉🎉🎉
@TigasYadete
@TigasYadete 29 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@wubishetbezabih426
@wubishetbezabih426 29 дней назад
Amen🙏
@afrata2939
@afrata2939 28 дней назад
አሜን❤
@SahadaSahada-q5m
@SahadaSahada-q5m 29 дней назад
የኬናየ አድናቂወች ❤❤❤ለይኩኛ ስንት ነን😊❤😂
@HananGafar-mn5fw
@HananGafar-mn5fw 28 дней назад
🎉🎉🎉🎉🎉
@makiyemakiye8942
@makiyemakiye8942 28 дней назад
ማን ነዉ እንደኔ ኮመንት አይቶ ሚየይ like የኬነ ወደጆች ❤
@ekramali-lp6py
@ekramali-lp6py 28 дней назад
እኔ
@makiyemakiye8942
@makiyemakiye8942 28 дней назад
Ina ayche new meyew
@dawabkla
@dawabkla 24 дня назад
enthene yesitingadrielege atayathabag lege ehthene yameyame sibdate nawe dse yamilhe
@Yelman-nt4qc
@Yelman-nt4qc 24 дня назад
እኔ❤❤❤
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 29 дней назад
የኬና አድናቂዎች የት ናቹ በላይክ ግጩኝ❤❤
@HananGafar-mn5fw
@HananGafar-mn5fw 28 дней назад
🎉🎉🎉🎉🎉
@user-qj1gz6zs9v
@user-qj1gz6zs9v 25 дней назад
እኔ አለሁ❤❤❤
@user-vj5kw3ck8m
@user-vj5kw3ck8m 14 дней назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-sw1tq2nj8t
@user-sw1tq2nj8t 24 дня назад
ማነው እንደኔ ኮሜንት አይቶ ፊልም የሚያይ
@adisadis7787
@adisadis7787 7 дней назад
የወደቀን የሚያነሳ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏☝❤❤❤❤
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 23 дня назад
እውነትም ሞሰኪን ፍጥሮች ተኖርነ ተሞተ እግዛብሄር መጨርሻችንን ያሳምርልን ለንሰሀ ሞት ያብቃን አሜን 🙏🙏🙏
@UaeDg
@UaeDg 7 дней назад
❤❤❤amen gatan tekibye
@chetayabara1897
@chetayabara1897 29 дней назад
ፊልም ሳይ ኮመንት በርከት ሲል እወዳለሁ የት ናቹ🤔
@badreasaraj635
@badreasaraj635 10 дней назад
😂😂😂እኔ ራሱ
@user-zt4po4vm5x
@user-zt4po4vm5x 29 дней назад
ምንም ይሁን ክያ ሰላለበት በፍቅር አየዋለው ኪያ የኔ❤
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 28 дней назад
የማሂ እና የ ኬና አደናቂዎች የታላቺሁ 👍👍👍
@mimmifefeleke3397
@mimmifefeleke3397 29 дней назад
esk ye mahii adnake 👍balung
@tyBiruke-yu6xx
@tyBiruke-yu6xx 29 дней назад
Am serious , love her.
@SolomonBrhanu
@SolomonBrhanu 29 дней назад
የሄኖክ ትክክለኛ ሒወት ነው የሚመስለው
@user-fm7hv7el7b
@user-fm7hv7el7b 29 дней назад
😂😂😂😂
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 29 дней назад
😂😂😂😂ሶል ምንም ማረግ አይቻልም ችሎታና ዕቃዉ አስተማማኝ ስለሆነ ነዉ
@SolomonBrhanu
@SolomonBrhanu 29 дней назад
@@Zeze-ds6qq ድርሻሽ ደርሶሻል መሠል
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 29 дней назад
@@SolomonBrhanu አወ ወስጃላሁ በጣም ይመቻል
@temesgentegegn-be8hb
@temesgentegegn-be8hb 28 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂😂​@@Zeze-ds6qq
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 25 дней назад
አፍር ብይ እሷ አናዴዴችኝ ሴት ልጂ አዴ ሴት ስትሆነጂ የማይወዳትን ሰው አፍቅራ ስትነፋረቅ ያስጠላል
@HanaAbdell
@HanaAbdell 26 дней назад
የሚያሳዞ ነው ህግ የሚሰራው ፊልም ላይ ብቻውን ነው ስንት ፈትህ የት ስው አለ😢😢
@saeedamatafria2115
@saeedamatafria2115 29 дней назад
ቀሚስ ለበሿ እና ዮሐንስ ያሉበት ፊልም የምመቸው
@user-gd5jc1jf5z
@user-gd5jc1jf5z 29 дней назад
የኬና አድናቂዎች የት ናችሁ😂😂😂😂
@zelekefirehiwot214
@zelekefirehiwot214 29 дней назад
ምርጦቹ መተዎል ገባ ገባ በሉ
@zewdua155
@zewdua155 29 дней назад
Movieም ሆነ ቲያትር: መልዕክት ከሌለው: ህብረተሰቡን የሚያንፅ ካልሆነ: ስራ መፍታትም ገንዘቤንም አባከንኩ ማለት ነው:: አስቂኝ ካልሆነ በስተቀረ! አለበልዚያ ግን በኮሪዶር ልማት ካሉት አንዱ ወንበር ላይ ቁጭ ብዬ ግራ ና ቀኜን እያየሁ መፅሀፌንም ባነብ በብዙ እጠቀማለሁኝ::
@linalina5554
@linalina5554 17 дней назад
እስማማለሁ በሀሳብ ስትሄድ ጥራኝ አብረን ቁጭ ብለን እናነባለን
@user-zm9hb9ij2r
@user-zm9hb9ij2r 29 дней назад
ይሄ ሰውየ ግን ስያስጠላኝ ሌሎች ስለ ኣሉ ነው ፊልሙ ያየሁት።
@hdlidet
@hdlidet 28 дней назад
የቱ ሰውየ😂😂😂😂😂😂😅😅
@user-kv5gh1eo5x
@user-kv5gh1eo5x 25 дней назад
የኔ ውድ ስወድሽ ዋው አለባሶን እንደኔ ሚውድ ላይክ❤🎉
@johndansamo1177
@johndansamo1177 22 дня назад
❤ሁሉም ነገሯ ደስ ነው የሚትለኝ❤❤
@ethiopiabinth6371
@ethiopiabinth6371 29 дней назад
ቀጠይ ቢኖረው የበለጠ ደስ ይል ነበር
@user-jd9bd1xp3y
@user-jd9bd1xp3y 29 дней назад
Waw ተመችቶኛል እውነትነው እሚያባላው ገዘብ ከዛ ላይኖርበት 😢😢😢😢በርቱ ❤❤❤
@kanatv-f5m
@kanatv-f5m 29 дней назад
ዋዉ የኛወቹ ተማሩበት ምርጥ ድራማ ነዉ ለሚገባዉ 👍❤
@sojoo8758
@sojoo8758 29 дней назад
ኮመንት ማንበብ ውስጤ ነው ጪር ሲል አልወድመወ ኮመንት አይቸ ነው የማየው
@meeenegn3361
@meeenegn3361 27 дней назад
😂😂😂😂😂
@mobileshop9760
@mobileshop9760 25 дней назад
እኒህን ሆለ ት ልጅች ስወዳኘው❤❤❤
@EmebatYimer
@EmebatYimer 29 дней назад
ኮሜት አብቤ ካልሆና ማየት አልወድም
@sifenshume7726
@sifenshume7726 27 дней назад
ምርጥ ፊልም ነው 🙏
@abushabush5459
@abushabush5459 25 дней назад
ማነው እንዴ እኔ comment የምከተለው 🎉
@user-wz2gt8yg5o
@user-wz2gt8yg5o 20 дней назад
Wow love it 😢
@user-zu4bq1bg1q
@user-zu4bq1bg1q 28 дней назад
Yen bale kamise ❤❤❤❤betam new yemiwadish❤❤❤
@hiwivegas2553
@hiwivegas2553 19 дней назад
ይህ ሰው ብዙ ያተረፈ ቢመስለውም: ምንም እንዳልያዘ ማስተማርያ ነው ። በዚህ አለም ስንኖር ፍጥረታዊ ሰው ብቻ ሲኮን የብዙዎች አጨራረስ እንደዚህና ከዚህም የባሰ ነው። መፅሀፍ ቅዱስ ሰው አለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይረባዋል ??? ይላላ። ይህ ሰው በምናቡ አለም የነበረ ባለታሪክ ነው ነገር ግን በገሀዱ አለም ስንኖሮ የጨረስነው በዚመልኩ ቢሆን በምድር ካደከመው እና ትቶት ከሄደው በላይ ከዘላለም ፍርድም አያመልጥም ስለዚህ አተርፍ ባይ አጉዳይ ሆነ ማለት አይደለም ?? እናም የሰው ልጅ ሆይ መንገዳችን ፈትሸን ክፉን ማንነታችንን አስወግደን በሰማይም በምድርም ሙሉ ስልጣን ላለው ጌታ በመገዛት ንሰሀ እንግባ በልጁ በየሱስ ክርስቶስ ያመነ የዘላለም ህይወትንና ይቅርታን ያገኛል። ጨርሳችሁ ስላነባችሁት አመሰግናለሁ ❤
@AfomWeldebruk
@AfomWeldebruk 5 дней назад
በጣም ቆንጆ ፊልሙን የሚድያ
@user-rp9eq4we4z
@user-rp9eq4we4z 27 дней назад
የኔ ዉዶች ሁላችሁንም በጣም ነው የምወዳቹው ❤❤❤
@hehamanot
@hehamanot 28 дней назад
ኬና አድናቂህ ነኝ መስለህ ሳይሆን ሆነክ ነው የምትሰራው ❤❤
@user-ev7vt3ln2s
@user-ev7vt3ln2s 27 дней назад
Wow wow wow good job👍👍
@MediHussein
@MediHussein 25 дней назад
ምንም የማይገባ ፊልም ምኑም አልገባኝም
@asmaasma99-kz3jy
@asmaasma99-kz3jy 23 дня назад
እኔ ኤፍቢ አይቸ ነዉ የመጣችሁት 😂
@roseroseroses7068
@roseroseroses7068 29 дней назад
ምንም አይል በርቱ❤❤❤❤❤
@Yelman-nt4qc
@Yelman-nt4qc 23 дня назад
ማነዉእደኔ ኮመትአይቶ የሜ፡ገባ ❤❤
@ZainabAumar
@ZainabAumar 20 дней назад
ኬና ይተውን ❤
@eyasusibhat579
@eyasusibhat579 21 день назад
ትርጉም የለሽ የሕፃናት ድራማ ነው። እባካችሁ ገንዘብ ላይ ሳይሆን ጥራት ላይ አተኩሩ።
@F.m-25o
@F.m-25o 28 дней назад
5 sew becha yeyesayefebet film beye neber ,gin mechereshaw lay 2 police techemerewbet endemenem 7 sew honulachu😂
@user-hl6og4vq9e
@user-hl6og4vq9e 24 дня назад
Wow 🥰🥰🥰🥰
@AmenTesintu
@AmenTesintu 7 дней назад
Wow lover me too but I lover!!!
@Ekram-i1s
@Ekram-i1s 3 дня назад
wow love it😢😢😢😢😢
@ZainabAumar
@ZainabAumar 20 дней назад
ሄኖክ ትክክለኛ ባህሪህ ነው እዚህ ፊልም ላይ😂😂😂😂
@MissAster-jg3vq
@MissAster-jg3vq 28 дней назад
ግን እኔ ብቻነኝ ገና ፊልሙ እንደጀመረ ሁለቱም ሴቶቾ ስማቸው እርብቃ እንደሆነ የሰማውት?
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 28 дней назад
ተሳስታ ነው ሁለቴ ነው ያለቺው እኔም ሰምቻለው
@betelhemtilahun2303
@betelhemtilahun2303 28 дней назад
እኔም 😂😂😂😂
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 23 дня назад
😂😂😂😂አወ ሰምተናል
@user-oh6mb2ue7j
@user-oh6mb2ue7j 18 дней назад
😅😅😅😅
@user-ym6bl9ni7j
@user-ym6bl9ni7j 29 дней назад
ሥወድሺአለባበሥሺን❤❤❤❤
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 28 дней назад
ወይኔ አንዳንድ ሴቶች ግን ምን ያጃጅላቺሁአል 🤔🤔🤔🤔🤔
@user-pf3sl6gq6p
@user-pf3sl6gq6p 16 дней назад
😮😅😅😅😅😢😢😢
@meccam2106
@meccam2106 20 дней назад
እኔ ይችልጂ እምወዲላት አዱነገር አለባበሶ አትገላለጥም ምርጥ ልጂ
@adamsolomon5320
@adamsolomon5320 6 дней назад
ሄኒ ቀሎት ነው የሰራው😂👌👌 ምርጥ ስራ👌
@HAyatSeid-xf9qp
@HAyatSeid-xf9qp 15 дней назад
ኬና እና ማሂ በጣምነውየምወዳቺሁ💕💕💕💕💕💕💝🙏
@user-rp9eq4we4z
@user-rp9eq4we4z 27 дней назад
አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን በርቱልን ዉዶቼ
@user-ve9kt4hg9r
@user-ve9kt4hg9r 17 дней назад
በጣም አስተማሪ ነው በተለይ መጨረሻው
@user-pu5xq6uu1w
@user-pu5xq6uu1w 22 дня назад
wow wow good job❤❤❤
@aliaalo1421
@aliaalo1421 9 дней назад
የእዉነት በመታሽዉ አሪፍነበር
@ሱሱያማራይቱልጅ
@ሱሱያማራይቱልጅ 12 дней назад
የገባው ካለ ያሥረዳኚ እኔ ምኑም አልገባኚ
@Ggg-yq8yp
@Ggg-yq8yp 29 дней назад
አድስነው ፊልሙ❤❤
@FikaduMr
@FikaduMr 9 дней назад
የውነት በጣም ነው የሚያምር ግን የሰው ልጅ መጀመራው ሣይሆን መጨረሻው ሲያምር ነው
@TadaluTadaluu
@TadaluTadaluu Месяц назад
𝕨𝕖𝕝 𝕔𝕒𝕞𝕖 𝕜𝕖𝕟𝕒 𝕒𝕟𝕕 𝕞𝕒𝕙𝕖
@user-up2rp7wr1x
@user-up2rp7wr1x 28 дней назад
ቀሚስ ለባሽዋ ግን ወፈረች ወይስ ኣይኔ ነው😂
@user-fi2yu8yr1z
@user-fi2yu8yr1z 3 дня назад
ይች ልጅ ማርታን አትመስልም ከፊቷ
@Tsedi19
@Tsedi19 21 день назад
እግረ እግር ሚል ፊልም ኤጭ😤
@amaara11-y7t
@amaara11-y7t 13 дней назад
😅😅😅😅😅😅
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 29 дней назад
ገንዘብ ያጋድላል😢
@YosepheYehdego-cc8zw
@YosepheYehdego-cc8zw 17 дней назад
ETHIOPIA 🇪🇹. The wrong ideological love ❤️ is ending with a strong 💪 victim of ideological love ❤️. Please love is kind ❤️ and 🇪🇹 loving each other. Thanks ✋️. BROTHER FROM ERITREA 🇪🇷 USA 🇪🇷 🇺🇸 💙. Thanks . Good 👍 movie it's education 👏 and emotional us the same time ⏲️. Love you all ERITREA 🇪🇷 and ETHIOPIA 🇪🇹 ❤️ 💙
@DegelaErmako-uz8pj
@DegelaErmako-uz8pj 28 дней назад
ከክፉ ጎደኛ ፈጠራ ይጠብቅ
@MekdesSisay-sd9cb
@MekdesSisay-sd9cb 22 дня назад
አዳዴ እርብቃ ብሌን ትሆናለች ብሌን እርብቃ ትሆናለች አይይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@سميرهالسمراء
@سميرهالسمراء 19 дней назад
😂😂😂😂😂😂
@user-oh6mb2ue7j
@user-oh6mb2ue7j 18 дней назад
😅😅😅😅😅😅​@@سميرهالسمراء
@Radet-vw4zb
@Radet-vw4zb 26 дней назад
አሪፍ ፊልም ነው በርቱ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@AlmazAbbawa
@AlmazAbbawa 28 дней назад
Bagaa namati tolee Galatomi 🎉😢❤
@hanlove412
@hanlove412 29 дней назад
ዋውው ኬናዬ እና ሄኑ ስወዳቹ❤
@hardlife8796
@hardlife8796 24 дня назад
ያጠፋ ሰው የእጁን እንደሚያኝ ያስተምራል ! ሄኖክ በህብረተሰቡ ዘንድ ካለው ስም አንፃር እንደዚህ አይነት ድራማ ባይሰራ ! በመጨረሻም ልጁ ሞት ተጠያቂ ፖሊስ ዎቹ ናቸው ምክንያቱም አንደኛ ክሱ የሚነገረው ጣቢያ ነው ! ሁለተኛ ተጠርጣሪው ልብሴን ልቀይር የሚል ተልካሻ ምክንያት ሲሰጣቸው ብቻውን መልቀቅ አልነበረባቸውም በጓሮ እንዲያመልጥ ነው እድል የሰጡት !
@lishanhussen
@lishanhussen 10 дней назад
እኔምለዉ አድሷ ልጂግን ልብስ ለማሳየት ነዉ የገባችዉ ያረብ ስቱንአይነት ለበሰችዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@SayedAhmada-ge3ci
@SayedAhmada-ge3ci 29 дней назад
በጣም አሪፍ ነው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@SmilingHammerheadShark-gd3to
@SmilingHammerheadShark-gd3to 29 дней назад
ኮካኮላቀመርማለትምንማለትነው🙆🤣🤣🤣
@tigisttigist2812
@tigisttigist2812 29 дней назад
Yemesira felem hulu dase yemele new bro thanku bareta🥰
@NastehoLaki
@NastehoLaki 21 день назад
❤❤❤❤❤❤❤
@AlawiAwal
@AlawiAwal 9 дней назад
ትመችናለህ
@danyeroyal6743
@danyeroyal6743 17 дней назад
Wow love it ❤❤❤❤
@GexeeTube
@GexeeTube День назад
Lubuu yaa maruu😂😂😂😁😁😁
@GodanaGona
@GodanaGona 9 дней назад
አሪፍ ፊለም ❤❤❤
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 28 дней назад
እግዚኡኦኦ የክፋት ጥግ የተረገምክ የወንድም እርኩስ
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 28 дней назад
ሀሪፍ ፊልም ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-pe7nc5zi4b
@user-pe7nc5zi4b 9 дней назад
Tenorena temote miskin futroche..... arif filem new
@DreemDubai-zr2cs
@DreemDubai-zr2cs 22 дня назад
እኔ ነኝ.በቲክቶክአይቼየወጣሁት
@tyBiruke-yu6xx
@tyBiruke-yu6xx 29 дней назад
Mahi Mahii...
@Samira-q8o
@Samira-q8o 17 дней назад
ደስ ይላል
@user-ne1kv3fh8q
@user-ne1kv3fh8q 4 дня назад
ርሄኒ ይሄላተሚሆን ፊልም አይደለም አተ ሴት መቸ ትውዳለክ እንካን እህቱዋን እናቱዋንም የማይምር አለኮ ሴት ትራሱ ሄኖክ ድንቁቁቁቁቁቁቁ
@sanfordtube4382
@sanfordtube4382 24 дня назад
የበሰበሰ ፊልም አጨራረስ 0000 አያሳምንም ቀሽም ደይሬክተር
@user-hb1xo1tc2p
@user-hb1xo1tc2p 27 дней назад
ደሥየሚል ነው በርቱ
@user-yf8dv2oc3w
@user-yf8dv2oc3w 20 дней назад
Wowwwww god job👌👌❤️❤️💯💯💯💯
@ብሩክሰይደ
@ብሩክሰይደ 29 дней назад
ምስኪን ስታሳዝን❤❤❤
@RadiMohammed-rw2um
@RadiMohammed-rw2um 20 дней назад
wow is nice guys ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏💯💯
@Ethio7745
@Ethio7745 29 дней назад
የኛ ወንዶች 😂😂
@ashagreasmare2530
@ashagreasmare2530 19 дней назад
Film Lsera asbeyalhu henok denku redat actor yiwetahal b wuset aweragh
@SifanDabalke
@SifanDabalke 22 дня назад
Wow
@AminAptu
@AminAptu 27 дней назад
ዴሥ የሚል ፊልም ነው
@teshayearaya1712
@teshayearaya1712 27 дней назад
ዋናው ተውናይ የአቶ ድንቁ ልጅ ለውሽማው ቁርጥ ቁርጡን ይነግራታል ልክ ልክዋን እንቅጭዋን 'ምአልፈልግሽም '' ብሎ ነጭ ነጭዋን ይናገራል
@babsnnnsnsj3904
@babsnnnsnsj3904 23 дня назад
Wooowww das yilal ❤❤❤❤❤❤
Далее
To mahh too🫰🍅 #abirzkitchen #tomato
01:00
Просмотров 1,5 млн