Тёмный

አቦሃይ ጋራ "የተራሮች ሁሉ አባት" | ሀሌታ ምዕራፍ ሁለት ክፍል 1  

Arts Tv World
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 7 тыс.
50% 1

በዛሬው የ ሃሌታ ፕሮግራማችን ሰሜን ወሎ ተገኝተን በ አካባቢው የሚገኙ ገዳማት፤ አቦሃይ ጋራ ተራራ፤ በ ኢትዮጵያ ፫ኛ የሆነውን አቡነ ዮሴፍ ተራራ፤ ልዩ ልዩ ብርቅዬ እንስ ሳት፤ ሃገር በቀል እፅዋት በ አጠቃላይ የ አካባቢውን ልዩ ገፅታ የምናስቃኛችሁ ይሆናል
Subscribe and follow us on:
WebSite : www.artstv.tv
Facebook : / artstvworld
Instagram : / artstvworld
TikTok : / artstvworld
X / Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/ArtsTvWorldTelegram
#Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash
© Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
Copyright ©2024 Arts Tv World

Опубликовано:

 

22 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 9   
@tizazumelese1706
@tizazumelese1706 3 дня назад
ግዳን ወረዳ አካባቢ ጥበቃ ባለሞያ ሆኜ በዚሕ ጥብቅ ቦታ ከሰራሁት እና ከተሳተፈኩበት X and Y coordinate ልየታ አንዱ በመሆኔ ሁልጊዜም ደስታ ይሰማኛል ። አለም ሊመለከተው የሚችል እምቅ አቅም ያለው ቦታ ነው። ሰላም ለሐገራችን
@halemtessema9256
@halemtessema9256 3 дня назад
የሚገርም ቦታ ነው። አመሰግናለሁ ላቀረባችሁት። ኢትዮጵያ ለኬብል ትራንስፖርት፣ የድሮን ቪድዮ ና ፎቶ፣ በበጋው ደግሞ የአየር ላይ ስፖርት ብዙ የሚያስደስት አቅም አላት።
@bernardosa6690
@bernardosa6690 4 дня назад
Congratulations from West Africa This is a Paradise! God bless Ethiopia and Africa
@christianeshale6621
@christianeshale6621 4 дня назад
ድንቅ ዘገባ ነው እጅግ በጣም እናመስግናለን :: እባካችሁ ቡልጋ የሚባል አገር ሳምራ ክርስቶስ የሚባል ታሪካዊ ገዳምን ታሪክ ብታቀርቡልን በአክብሮት እንጠይቃለን እናስግናለን Bon continuation ✍️
@mobileinfo2147
@mobileinfo2147 3 дня назад
Wow, very beautiful. Thank you for the report. Amhara Regional Government is at war with its people while having such precious resources.
@AbitiMolla
@AbitiMolla 4 дня назад
ለምለሟ ሀገሬ❤የኔ ግዳን❤
@bitewmarihun6458
@bitewmarihun6458 3 дня назад
ከራስ ዳሽን ጋር ማዶ ለማዶ ነው
@bereketmekonnen9876
@bereketmekonnen9876 4 дня назад
አቤት የፈጣሪ ሥራ!
@bitewmarihun6458
@bitewmarihun6458 3 дня назад
አቡነ ዮሴፍ ተራራ ነው ስሙ አቦሃይ ጋራ ያላችሁት ደሞ የትግሬ ነው ለማለት ነው እናንተ የእፉኝት ልጆች
Далее
POV: Spain vs Italia
00:11
Просмотров 218 тыс.
КРАФЧУ NAMELESS СКИН!
1:53:35
Просмотров 454 тыс.
POV: Spain vs Italia
00:11
Просмотров 218 тыс.