Тёмный

አቦሰም ሙሉ ፊልም : abosem- New Amharic movie - addis film 

Hareg Media
Подписаться 239 тыс.
Просмотров 1,6 млн
50% 1

የ ሐረግ ሚዲያ የ ዩቲዩብ ከፋይ ደምበኛ በመሆን ፊልሞችን እና ተከታይ ድራማዎችን በቅድሚያ መመልከት ይችላሉ
/ @danielharg
Join Hareg Media Paid Membership and Watch Ethiopian Movies in Advance !
Don't Forget to subscribe our channel to stay updated.Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©Hareg media

Развлечения

Опубликовано:

 

28 авг 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,1 тыс.   
@mayah3373
@mayah3373 2 года назад
እደኔ ማነው ቲክቶክ ላይ አይቶ ሙሉውን ለማየት የመጣ👍
@emuka9187
@emuka9187 2 года назад
እኔ🤣
@jorgamitu9146
@jorgamitu9146 2 года назад
እኔ
@appf100
@appf100 2 года назад
እኔ 🤣🤣
@user-ij4zb4dn6g
@user-ij4zb4dn6g 2 года назад
እኔ 🤣🤣🤣🤣🤣
@user-kq7zm3op8e
@user-kq7zm3op8e 2 года назад
እኔ 😂😂
@Marinal0ve228
@Marinal0ve228 2 года назад
እረ በመድሃኒ አለም እንዲህ ለፍታችሁ ለፍታችሁ ከምታናድዱን ምናለ ለኛም ለእናተም ድምፁን አስተካክላችሁ ብለቁልን በርግጥ ከፍቶኝ ስለነበር አይቼ ጨርሼዋለሁ ግን እባካችሁ የሰራችሁትን አስተካክላችሁ ልቀቁልን በተረፈ ፊልሙ ጥሩ ነው በርቱ የሁላችሁም አክባሪ እና አድናቂ ነኝ💚💛💓
@sasung1516
@sasung1516 2 года назад
ምን ሆኖ ነው ግን እኮ ይሰማል ስልካችሁን አስተካክሎ
@ezanapapi1765
@ezanapapi1765 2 года назад
አይገርምሽም ግማሽ በግማሽ ያለ ድምፅ ፊልም
@seaditube9120
@seaditube9120 2 года назад
😂😂ምንምኮ የድጽ ችግር የለዉም ሠዉ ሁሉ ምን ነካ ወይ ለኔ ብቻ ነዉ ሙሉ ለሙሉ የተሠማኝ የነበረዉ 😂😂😂
@user-xc9gd2el6v
@user-xc9gd2el6v 2 года назад
በማዳመጫ ይሰማል
@hanatube5802
@hanatube5802 2 года назад
@@user-xc9gd2el6v ውዴ እንዛመድ
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j Год назад
በቲክቶክ ሰፈር አይቸ ነዉ ሙሉዉን ለመየት የመጣሁት እናተስ👍👍
@user-fv8es9yd5c
@user-fv8es9yd5c Год назад
እናቴ ኪዳነ ምህረት እኔ የመርጥኩትን ሳይሆን አንቺ የሷነው ያልሽውን ታማኝ ሰው ስጭኝ 😢
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Год назад
በትክክል
@sumeya4562
@sumeya4562 10 месяцев назад
አሜን
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 2 года назад
በጌታ ምርጥ ተዋንያኖች 🌹🌹ጆሲ ሰርቶታል ❤️ተባረኩ እህትማማቾቹ 100%👌ምርጥ ፊልም
@getachew9102
@getachew9102 2 года назад
ይቺ ልጅ ጎበዝ ነች ታዳጊ ናት እናበረታታት አይዞሽ እንበላት የሰላም ተስፋየ ቦታ መድረስ ትችላላች እሷንም ትመስላለች
@elizanegn4183
@elizanegn4183 2 года назад
ህምምምም ያማል ቅኔው ሰላምን መምሰልስ አይጠበቅባትም ራሷን መሆኑ ይሻላታል😂😂
@aliyachannel
@aliyachannel 2 года назад
@@elizanegn4183 ኪኪ
@selamselamyemareyamleji693
@selamselamyemareyamleji693 2 года назад
Awo lkne selamn temeslalech
@zaharaza3316
@zaharaza3316 2 года назад
እረ በምንም አትመሳስልም እንዴ
@lamrotlamri7008
@lamrotlamri7008 Год назад
አሁን በቃ የትም አደርስም😢ሰላም የደረሰችበት ከሆነ😂
@user-cw6ts1lk2i
@user-cw6ts1lk2i 2 года назад
አምላኬ ሆይ እኔ የመራጥኩትን ሳይሆን አንተ ያየህልኝን መልካም የፍቅር ጓደኛ ስጠኝ🙏ማነዉ ስለ ፍቅር የተሳራ ፊልም የሚወድ👍
@ameetameetina4849
@ameetameetina4849 Год назад
እኔ
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Год назад
በትክክል
@user-mw2jg7zu4l
@user-mw2jg7zu4l Год назад
እኔ ምን ዋጋለው ግን በፊልም ብቻ ሆነ እንጂ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 года назад
ዋው እንዴት ደስ ይላል ይቺን ቀበጥ ልጅ ስወዳት እናመሰግናለን ደስ የሚል ፊልም
@hdhrnfhfh6024
@hdhrnfhfh6024 2 года назад
በመጨረሻም ፊልም መሆኑን ረስቸ አለቀስኩ 😥ደስ ሲል ይቺን ቀበጥ ልጅ ስወዳት❤😊
@hdhrnfhfh6024
@hdhrnfhfh6024 2 года назад
@@rayabisoberi እሽ ወንድም አለም 😍/ እህት አለም😊🤔
@mayah3373
@mayah3373 2 года назад
እኔ እራሱ
@user-jc9wx3cv7o
@user-jc9wx3cv7o 2 года назад
ፍቅር ደስ ነው ❣️
@SaraSara-xq1oq
@SaraSara-xq1oq Год назад
ዋዉዉዉዉደስሲል
@user-tl7lw3vo8h
@user-tl7lw3vo8h 9 месяцев назад
🤔🤣😯
@merimeri7706
@merimeri7706 2 года назад
ስዞር ኣዲስ ፊልም ፍለጋ ኮሜንት የላቸውም እኔ ብቻ ነኝ ፊልም ኮሜንት ከሌለው ማየት ሚያስጠላኝ👀👀
@user-pw6mz9yn3n
@user-pw6mz9yn3n 2 года назад
መጨረሻው ያምራል አይዞችሁ በርቱ ፍፃሜችንን ያሳምርልን!!!
@danielharg
@danielharg 2 года назад
ሰላም :- ፊልሙ የድምጽ ጥራት ችግር የለበትም የድምጽ ችግር ያጋጠማቹ ተመልካቾች ዌብ ብሮዘራቹ ከፍተኛ የሆነ cache ኖሮት ሊሆን ስለሚችል cache files clear ካደረጉ ድምጹን በጥራት ይሰማችዋል ወይም በ ኤርፎን ብታዩ የተሻለ የ ድምጽ ጥራት ታገኛቹ ስለ አስተያየታቹ ከ ልብ እናመሰግናለን : :
@mhretmhret270
@mhretmhret270 2 года назад
የድምፅ ችግር ማ ኣለ የኣንድ ሰው ቢሆን ትል ነበር ኣሁን ግን የብዙውን ነው
@lijzermu1053
@lijzermu1053 2 года назад
@@mhretmhret270 NO NO NO bro restart your browser first it doesn't work for me and i restart it then it works
@mhretmhret270
@mhretmhret270 2 года назад
@@lijzermu1053 ok thanks
@tsinatnega18
@tsinatnega18 2 года назад
Ere yelewum comment say geragebtogni nbr le ene teret belo nbr sisemagni nbrew
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 года назад
ናሁም ያለበትን ፊልማ ሣላይ ማለፍ አልችልም ሥወደዉ❤️❤️❤️❤️
@user-ns6yl2hl5r
@user-ns6yl2hl5r Год назад
ዘዋሪ
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 2 года назад
ድምፅ ከእኛ ቢሆንም እያስተካከልን እየተረጎምን በመሰለኝ አይተነዋል በጣም አሪፉ ደስ የሚል ፊልም ነው ግን ወሳኝ ቦታ ብዙ ያልሰማናቸው በማየት ብቻ እየተረዳን በባን ልክ ያየነው ፊልም ነው ኦዲተሮቻችን የድምፅ ጥራትጵስለሚያበሳጨን ብስጭት ለመቀነስ እና አእምሮችንን ዘና ለማለድረግ ስለሆን የምናየው እናንተም የምትደክሙልን ድምፅ አታቆራርጡብን የሚረብሽ ሙዚቃ አታብዙብንኢትዬጵያዊያን አርቲስቶቻችንእንወዳችኋለን ኑርልን 🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@user-zf4we6hf7s
@user-zf4we6hf7s Год назад
መሀል መሀል ላይ ድምፁ አይሰማም ከነ ግን ምርጥ ፊልም ነው በተለይ ጓደኛው ሆድ አቁስል ነው ደሞ በቢለዋ አስፈራርታ ስታሯ ሩጣት የሳኩት ሳቅ ሆዴ ቆሰለ😂😂😂😂 በፈጣሪ አንደኛ ቆይ መጣሁ ጠርቼው ብላ ብለዋ ይዛ ከች😂😂😂😂 መጨረሻው ያምራል🎉🎉🎉❤❤
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 2 года назад
ይችልጅ ሰላም ተሰፋየን ኦምትመሰላችሁ እጅ አውጡ
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o 2 года назад
እኔ
@hanahosaye9480
@hanahosaye9480 2 года назад
ሁለቱም እህት አማቾቹ አይናቸው አካባቢ የሚመሳሰል ነገር አላቸው
@afoapps9862
@afoapps9862 2 года назад
Semua manew
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x 2 года назад
ድምጹ አልሰማ ያላችሁ በኤርፎን ይሰማል
@mesimesi9316
@mesimesi9316 2 года назад
በእውነት በጣም ደስ ይላል እህትማማቾቹ ትወና ትችላላችሁ
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n 2 года назад
የእውነት እትማማች ናቸውደ
@seaditube4856
@seaditube4856 2 года назад
በሳቅ ጨረስኩት ደስ ሲል ከድምጡ ውጭ
@dinatube6757
@dinatube6757 2 года назад
የምትቀብጠው ልጅ በጣም ነው የምወዳት መቅበጥ ያምርባታል ናሆምም ጥሩ ልጅ ነው በአጠቃላይ አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ
@mhretmhret270
@mhretmhret270 2 года назад
ኣዎ በቅርቡ ነው ብቅ ያለችው ግን በጣም ጎበዝ ነች
@dinatube6757
@dinatube6757 2 года назад
@@mhretmhret270 አወ አዲስ ነች ግን ትችላለች
@aminseyd9994
@aminseyd9994 2 года назад
mndnew yastemaresh jilt
@dinatube6757
@dinatube6757 2 года назад
@@aminseyd9994 Hahaha የሚማር ሰው ይማራል የማይገባው ደግሞ አይገባውም።
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 2 года назад
ሴቶቹ ❤️❤️ትችላላቹ በርቱ 100% መሐተባቹ ሁሌም አብሯቹ ይሁን 🙏
@hanatube5802
@hanatube5802 2 года назад
ኤማንዳ ቤተሰብ እንሁን
@ethiopiatenur313
@ethiopiatenur313 2 года назад
I loved it❤️ acting 🎭 perfecto😍
@destadesta8130
@destadesta8130 2 года назад
እህት አማቾች ትችላላችሁ በጣም ነው እምትመቹኝ አብራችሁ ስትሆኑ ይበልጥ ደስ እያለኝ ነው ያየዋችሁ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 года назад
የእዉነትነዉ ወይስ ለፊልሙ እህትእናእት
@destadesta8130
@destadesta8130 2 года назад
@@user-lb7ye4xy1l ለፊልሙ መሰለኝ ሁለቱም በጣም ይችላሉ
@kadeejakadeeja5833
@kadeejakadeeja5833 2 года назад
ኡፍፍፍፍፍ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ኤዱ ሁሉም ነገር ያምርባታል
@amriashasha9108
@amriashasha9108 Год назад
ወይ ስቴ እዳየሁት የምሬ😳❤❤❤❤ ደስ የሚልፊልምነው በተለየ እህትማሞች የምረ ተመቹዬ 🙄❤🙄❤🙄❤🙄❤🙄❤
@sabasaba2633
@sabasaba2633 2 года назад
እንደዚህ ኣይነት እህትነት የለም ባለጌዎች ምን አይነት ስርኣአት ቢስ እህትማማች ናቸው ምን አይነት ትምህርት እያስተማረች ነው ??
@kiwait9430
@kiwait9430 2 года назад
Baxame bezue aluue ese
@marimm8100
@marimm8100 2 года назад
ትንሿ ቆንጆ ተዋናይ ናት ፍቅር ናት😍
@kibrombirhanu661
@kibrombirhanu661 2 года назад
betam des yemil film wowwwwwwwwwww wedgawalew number one movie i like
@user-ix8hw3nn8y
@user-ix8hw3nn8y 2 года назад
ይህ ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ሁኖ ቀር የመጨረሻው ያምራል
@fffr4373
@fffr4373 Год назад
ተጣልቱ የምታረቁት ፊልም ላይ ብቻ አይ ውድ አዳዉ ናችሁ
@abbyharegu8421
@abbyharegu8421 2 года назад
ዮሴፍ ያለበት ፊልም አሳድጅ ነው የማያው ስወደው❤❤❤❤
@semiramensur
@semiramensur Год назад
ኤዱ በጣም ነው የተመቸሺኝ ምርጥ ተዋናይ ነሽ።በቀሎችሽ ይመቹኛል ። በዚሁ ቀጥይበት።❤❤❤❤❤❤
@semiramensur
@semiramensur Год назад
ከሁሉም ተዋንያን ያሳዘነኝ ተዋናይ ናሆም ነው።ምክንያቴ በ3 ሴቶች ስለተያዘ ነው።
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 2 года назад
🌹🌹🌹ደስ የሚሉ እናት 🌹🌹🌹🌹🌹
@winta1237
@winta1237 Год назад
አዎ
@Awliemeror
@Awliemeror Год назад
ብጣዕሚ ደስ ዘብል ፊልም፡ ❤❤
@user-ps8jn7pc4w
@user-ps8jn7pc4w 2 года назад
በቃ ፍቅርን ፊልም ላይ ብቻ እያየን እንቅር አረ ፍቅር ሆይ ወዴት ነህ
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Год назад
😂😁😁😁
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta Год назад
😹😹😹🤛
@user-qh7qn9sz7t
@user-qh7qn9sz7t 5 месяцев назад
@farahkassar4796
@farahkassar4796 2 года назад
ድምፁ ቢስተካከል አሪፍ ፊልም ነበር
@aketube8674
@aketube8674 2 года назад
በኤረፎን ይሳማል
@user-ex4sv2by8b
@user-ex4sv2by8b 2 года назад
@@aketube8674 thank you
@hanatube5802
@hanatube5802 2 года назад
@@aketube8674 በቅንነት እንዛመድ
@woukneshidxb7837
@woukneshidxb7837 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ❤
@AlemMulugeta
@AlemMulugeta 2 года назад
ማህተባችሁ ተመቸኝ በርቱ ። ከፍ ስትሉ ግን እንዳትፈቱት ።የኢትዮ አርቲስቶች ። ከፍ ሲሉ
@altudz4055
@altudz4055 2 года назад
አዎ ያፅናቸው እኛንም ያፅናን🤲
@alazarbekele6920
@alazarbekele6920 2 года назад
Ewenet new
@taza3098
@taza3098 2 года назад
weregna mahiteb madreg mengistesemayat ayasgeshim
@altudz4055
@altudz4055 2 года назад
@@taza3098 🤔🤔🤔መገን እኛ ሁሉ ቦታ መተንተን
@soziah2703
@soziah2703 2 года назад
Sigrme ewntshne eko nwe etiopa artist ekoo
@meaza2509
@meaza2509 2 года назад
ያምራል የምሬን ምርጥ ነው 👌👌💗💗
@nardos71
@nardos71 2 года назад
ደስ የሚል ፊልም ነው 👏👏
@user-on6gz5qx6m
@user-on6gz5qx6m 2 года назад
በጣም ያምራል ከምወዳቸው ከምረጥ አሪቶስቶችጋር ❤❤❤️❤❤
@medinamedina1416
@medinamedina1416 2 года назад
ወይኔ በደላላው ወሬ በሳቅ ፈነዳሁ 🤣🤣🤣🤣 ሀሪፍ ነው በርቱ 💗
@meserethhiuf9015
@meserethhiuf9015 2 года назад
😜😁😁😁
@kml2099
@kml2099 2 года назад
@@meserethhiuf9015 frgwgbeydcn
@habibaseidyoutube3435
@habibaseidyoutube3435 2 года назад
አይ ትልቅእህትእኮ እደእናትነች ❤❤❤❤
@aynalmeassefaw6800
@aynalmeassefaw6800 2 года назад
?ኸ፣ከ፣ ኮኳ ፣ኮ፣ከኸ ፣ኸ ከ ከከ፣፣ኸኸ፣፣ኸ፣ኸ፣፣ኸጸከጸከዐከዐከኀኸ ኸወወወወኸኸኸጸ ኸ ከዐቨከቨኀኸኸኀ ከ፣ከ፣ከ.ከከ፣ከ፤ኸ፤ኸ ከ፤
@yeweggata5240
@yeweggata5240 2 года назад
ገራሚ ነው ደስ ሲል😍❤
@sophanii4488
@sophanii4488 Год назад
Mmm
@tube-wp4mc
@tube-wp4mc 2 года назад
ለዩ ነው ወላሂ በተለይ ቀይ ሸሚዝ የለበሰውን ልጅ ስወደው በዛ ላይ ከዱቄት ነፃ የሆኑ ፊልም 🥰🙏
@saedasaeda8889
@saedasaeda8889 2 года назад
ኤ ወላ እኔም ስወደው 😒😝😁
@kalkidan5311
@kalkidan5311 Год назад
እኔም አይይ❤😢😂😂
@aalamm7828
@aalamm7828 2 года назад
ዋውውው ሥወዳችሁ
@alainalnf140
@alainalnf140 2 года назад
አቦ ድምፂ የሌለው ፊልም በጣም ነው ሚዪስጠላኝ
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 2 года назад
ድምፅ እምትሉት ነገር ግን ምናልባት ከስልካቹ እንዳይሆን 🙄ምናልባት እንጂ ምንም ኮሽታ የለም ድምፁ ላይ
@user-kd6jd9yo1i
@user-kd6jd9yo1i 6 месяцев назад
አረ የኔም ግማሹን ብቻ ነዉ የሰማሁት
@yewubdarmogesse4380
@yewubdarmogesse4380 2 года назад
ዋዉ በጣም በጣም በጣም ደስ ይላል።ኤዱናናሆሜአስተማሪነዉ።
@abebtube9771
@abebtube9771 2 года назад
በጣም ደስ እሚል ቆንጆ ፊልም ነው
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 2 года назад
ፕሊሴ ፌዶየን አይተሽ ቤተሠብ አርጊኝ
@abitiaderajew7178
@abitiaderajew7178 2 года назад
እየቆራረጥኩ ቢሆንም አይቸዋለሁ የሚገርም ፊልም ነው በተላይ ትንሿ ልጅ ገና ታስደምሚናለሽ ዋው ተባረኩ ቆንጆ ነው
@user-hu1ds1yp3n
@user-hu1ds1yp3n 2 года назад
እደኔ
@halieyesustesfaye8092
@halieyesustesfaye8092 2 года назад
ቀበጧ ደስ ምትል ሴት ፈጣሪ ሂወትሽን ያሳምርልሽ የኔ ቆንጆ
@muludelelegn9926
@muludelelegn9926 2 года назад
Wowww aref new Thank you ❣❣😂 🇪🇹🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 2 года назад
ዮሴፍ ፈቀደ ምንም ብትሰራ ያምርልሃል። ሃሪፍ ፊልም ነው።
@ESU05
@ESU05 2 года назад
አዲሡ አመት 2014 የሠላም የፍቅር ይሁንልን አዲሡ አመት መልካም ዜና የምንሠማበት ሠላም እና ፍቅር የምንሆንበት ለሀገራችን እድገት በልጽግና እና አንድነታችንን የምናጠናክርበት ዘመን ይሁንልን!
@kf4113
@kf4113 9 месяцев назад
ምገርም ነው እኔ አሁን እያየሁት ነው 2016 መግብያ❤
@SaraSara-bo3gq
@SaraSara-bo3gq 2 года назад
ልጆችን ማለቴ ሴቶችን ስወዳቸው ይሄማነው ወንዱም ልጅ ቆንጅየነው
@sarahabeshawit4242
@sarahabeshawit4242 2 года назад
ዋው በጣም የተመቸኝ ፊልም
@haregmosie613
@haregmosie613 2 года назад
ትንሿ ልጅ ሰላምን ትመስላለች ደስ ስትል
@almegirma6832
@almegirma6832 2 года назад
በጣም ነው የሚያስጠሉት እህት ለእህት በወንድ መባላት
@elcelc2278
@elcelc2278 2 года назад
ምንም ደስአይሉሽኝ።እትማማች
@menbigenana9675
@menbigenana9675 2 года назад
አሪፍ ነው
@heihrjrhhdurjj1821
@heihrjrhhdurjj1821 2 года назад
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ኤድ ቅብጠቷ ቃላት የለኝም 🥰❤
@sasung1516
@sasung1516 2 года назад
ያምራል ግን ሁሉም የኢትዮ ፊልም አንድ ነው ይተዋወቃሉ ከዛ ይጣላሉ ከዛ ይታረቃሉ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 2 года назад
እኛም ድርሰቱን መፃፍ አያቅተንም ማለቴ ከመደጋገሙ የተነሳ ብዬ ነው
@memebakla378
@memebakla378 2 года назад
አሪፍ ነው ዘና ያደርጋል በርቱልን
@kerya5102
@kerya5102 2 года назад
ወይኔ እዴት አባቱ ደስ እደሚል በሳቅ ጀመርኩት በሳቅ ጨረስኩት😍😍😍👌
@absalatwuhib7242
@absalatwuhib7242 2 года назад
Betam Arif film new kemr bertu💞
@user-qq5wf9po8i
@user-qq5wf9po8i 2 года назад
ደስ ሲሉ በሳቅ ጨረሰኩ😁😁😁😁
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta Год назад
ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ነው ያለው። አሪፍ ፊልም ነው💜🤛
@djhin8729
@djhin8729 Год назад
Awo fikre filmi layi bicha new
@saeedmuselem8760
@saeedmuselem8760 2 года назад
አሪፍ ነው ዘና ያድርጋል በርቱለን
@shferawbzuneh8373
@shferawbzuneh8373 2 года назад
በጣም ምርጥ ፊልም ነው
@Sarasara-mu4kd
@Sarasara-mu4kd 2 года назад
ደስ የሚል ፊልም
@elizanegn4183
@elizanegn4183 2 года назад
ኤጭ ፉክክሩ ግን በዛ እንዴ ምንድነዉ ወንዶች ቤታችን ሲከራዩ ሰላምታኳን አይፈቀድልንም ነበር ይሄንን ያክል ማካበዱ ተገቢ አይመስለኝም ወንዶች ጠፉዴ ምንድነዉ መንሰፍሰፍ ድራማ የጋሀዱ አለም ነዉ ይባል የለ ስለዚህ ከእዉነታ ብዙም አትዉጡ አታጋኑትም እንዴ😏😏😫😫
@bezayemami5829
@bezayemami5829 2 года назад
ይብላኝ ለእናንተ እንጂ አኔስ በግምት ነው አይቼ የጨረስኩት
@user-uz5hz9gu9c
@user-uz5hz9gu9c 2 года назад
ክክክክክክክክ ወይኔ ግምት
@user-bd7yf8bf3m
@user-bd7yf8bf3m 2 года назад
ክክክክክ
@woyinshetbelete1871
@woyinshetbelete1871 2 года назад
እኔም 😂😂
@hayata1545
@hayata1545 2 года назад
ምንክክክክክክክክክክ
@mahderasefa4620
@mahderasefa4620 2 года назад
በሰማአ ደህና ነው ምንም አይቆራረጥ
@yared4790
@yared4790 Год назад
ምገልፅበት ቃል የለኝም ብቻ👏👏👏👏👍👍👍🙏🙏🙏
@zeainaaa3283
@zeainaaa3283 2 года назад
ዋው ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን
@selambehabitutube8238
@selambehabitutube8238 2 года назад
ይሄን ፊልም ሳየው አንደኛ እህቴ ናፈቀችኝ ሁለትን ፍቅርኛ ናፈቀኝ በጣም አስተማሪ ፊልም ነው
@Tube-oj6ji
@Tube-oj6ji 2 года назад
ዋው አሪፍ ነው ኤዱ ትወና አንደንኛ
@lidiyarak3151
@lidiyarak3151 2 года назад
Tnsho selemy sewedat kurte selam tesfayen demo betam gobez nat brchi
@demirewuhailu5830
@demirewuhailu5830 2 года назад
Best film wow
@BilUmom
@BilUmom 2 года назад
Wawww በጣምም አሪፍ ፊልም ነኝ 👈👍
@user-pl8pv8wm7n
@user-pl8pv8wm7n 2 года назад
ኤደንየ ስወድሽ
@user-mv2nd3tf2n
@user-mv2nd3tf2n 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው
@mekdeszerehun6977
@mekdeszerehun6977 2 года назад
Emigrm fiIm Tnx you 🇪🇹❤️🇪🇷
@gojameabebe2185
@gojameabebe2185 2 года назад
በጣም ያምራል ግን ድምጹ ይሰተካከል ደስ ይላል በእውነት ትንሿ ቀበጥ በተለይ አሳምራዋለች
@lijalembeza
@lijalembeza 10 месяцев назад
7
@frahiwettadese927
@frahiwettadese927 2 года назад
ዋውውውው በጣም የሚገርም ፊልም ነዉ በርታልኝ
@roboragese220
@roboragese220 2 года назад
Wooow Des memil Filmy new Bartu👍
@mrbalata5621
@mrbalata5621 2 года назад
ዋውው ደስ ይላል
@temesgenhay4794
@temesgenhay4794 2 года назад
አሪፍ ፊልም ነው ወድጄዋለሁ፡፡ ድምፅ ላስቸገራችሁ earphone መጠቀም ትችላላችሁ፡፡
@user-xc8zy2se8w
@user-xc8zy2se8w 2 года назад
ምድነው earphone
@Tube-ll6xb
@Tube-ll6xb 2 года назад
የኔ ታሪክ ይመስላል wow
@zeynedin.youtube2452
@zeynedin.youtube2452 2 года назад
😂😂😂
@user-fj9fd1sz6d
@user-fj9fd1sz6d 9 месяцев назад
ፍትህ ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወድሞቻችን እባካችሁ ለሚመለከተዉ አካል የየራሳችነን ግዴታ እናድርስ
@romangoshu8510
@romangoshu8510 2 года назад
Betam konjo film new yich lij gin gobez nat ...mesiye konjo berchi..
@danieldesta3426
@danieldesta3426 2 года назад
ድምጽ ላይ ብቻ ችግር አለ በተራፋ ጥሩ ነው👏👏
@marykashene9552
@marykashene9552 2 года назад
It takes a lot of time and hard work to make this movie, but you guys messed up the volume.
@merontesfalem4781
@merontesfalem4781 2 года назад
🥰🥰🥰 yabede film new bewunet beteley (Mita) kebetwa fonka new yasazechign be hasab alem !!!
@vhjhhh155
@vhjhhh155 2 года назад
ዋውበጣምነውደሰ,የሚሉው❤❤❤
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Год назад
ውይ ይች ቀበጥልጅ በጣምነው የምወዳት🌹🌹💖💖💖
@maboneshmadondo1373
@maboneshmadondo1373 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ድራማ ነበር ግን ሰዓቱ አጠረ እንጂ
@gamingwithhmm4984
@gamingwithhmm4984 2 года назад
Waw Hagera bezhe hunta bemadegua lm so happy so Eden konjo berche good job.
@mahlettamrat-fr2bg
@mahlettamrat-fr2bg 11 месяцев назад
ደስ ሲል
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i 2 года назад
ፍቅር.እደፊልም.እየመሰለን.ቁመንቀረንኮ.ጎበዝ.ምንይሻላል.
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Год назад
😂😁😁😁
@kalkidan5311
@kalkidan5311 Год назад
እኮውዴ ❤😢😂
@elagrace6542
@elagrace6542 2 года назад
ኧረ ሰዎች እንደዚህ አይነት አከራይ ፍልጉልኝ እባካችሁ🙏🙏
@nahomnati3647
@nahomnati3647 2 года назад
Ager wusx wayes wuci 😏
@lijiafartube9919
@lijiafartube9919 2 года назад
Kkkkkkk
@elagrace6542
@elagrace6542 2 года назад
Nahom Nati እኛ ሀገር እንኳን የምኖር አይመስልም
@user-xc9gd2el6v
@user-xc9gd2el6v 2 года назад
Hahaha
@gataseb7077
@gataseb7077 2 года назад
Enag al
@betsinattassew173
@betsinattassew173 2 года назад
Betam des yalegn demo hule film lay wendu mimertew rega yalechwn neber des ylal kebetuan mafkeru wowwww
@ytmusic4713
@ytmusic4713 2 года назад
arif sra new bertu hagrachenenm slam yargelen
Далее
🛑ሕጂ ግርምምም !
26:45
Просмотров 7 тыс.
Sinfdosh xotin 7😂
01:01
Просмотров 2,2 млн
አዔ ማንዴላ - Atse Mandela Ethiopian Movie 2017
3:45:03
Все мы немного НИКА!
0:17
Просмотров 1,7 млн
Все мы немного НИКА!
0:17
Просмотров 1,7 млн