Тёмный

አትሌት ፍረወይኒ ኃይሉ ጉቦ ማን እንደጠየቃት ተናገረች 

Soloda Media ሶሎዳ ሚዲያ
Подписаться 31 тыс.
Просмотров 32 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 140   
@oumermohammed268
@oumermohammed268 Месяц назад
ሻምበል በጣም እናመሰግናለን ። እንደ አንተ ያሉ ሐቅን የሚፈልጉ ኢትዮጵያን ያተርፋሉ።
@user-oh8dw2sd3x
@user-oh8dw2sd3x Месяц назад
ዩሸርምጣ ልጅ ኢትዮጵያ ተረዋእ
@user-df4dm6df2c
@user-df4dm6df2c 21 день назад
አንት የጋለሞታ ልጅ ...መቸም አይጠራም አፍክን አፅዳ ቆሻሻ
@mesfinkebede2976
@mesfinkebede2976 Месяц назад
ዘረኝነት የደንቆሮ ና የበታቸኝነት እሳቤ ነው። ድል ለፍሬ ወይኒ
@peacelove5562
@peacelove5562 Месяц назад
ብሄርና ዘረኝነት የተወጋ ይሁን።
@fikrusime1217
@fikrusime1217 Месяц назад
AMEN AMEN
@user-fl1xo3ut7f
@user-fl1xo3ut7f Месяц назад
Sport eina poleticawi filagot yeteleyayu nachew .lil yefelegew melieiket manim mirikogna wetader yemigenezebew new.
@Internationalwate
@Internationalwate 29 дней назад
Amen
@hanhn7623
@hanhn7623 25 дней назад
አሜን
@tewachewahadu
@tewachewahadu Месяц назад
ተባረክ አንተ ወንድም፤ የእውነት ሰው ስትሆን ኢትዮጵያዊ መሆን አያቅትም እና አንተም ፍሬወይኒም እውነተኛ ሰወችና ኢትዮጵያዊያን ናችሁ።
@aregaseteye4528
@aregaseteye4528 Месяц назад
እደዚህ ነዉ በእዉነት በቃ ፍሬወይኒ ብታሸንፍ የኢትዮጵያ ስም ነዉ የሚጠራዉ ስለዚህ እደችሎታዉ ነዉ መወዳደር ያለበት በቃ እኛ ኢትዮጵያን ችግራችን በብሄር ማመካኘት ጥሩ አደለም ለማንኛውም መልካም እድል "ፍሬወይኒ"
@bishoftuschoolict3993
@bishoftuschoolict3993 Месяц назад
Thanks our brother ❤❤❤ GOD Blessed U ❤❤❤ Long Live Ethiopia ❤❤❤
@Yosephdebebe
@Yosephdebebe Месяц назад
Wedi Shamble your honest approach attracts millions of Ethiopian Thank you bro.
@hanhn7623
@hanhn7623 25 дней назад
ወዲ.ሻንበል.ዘመንክ.ይባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HailemariyamAbo
@HailemariyamAbo Месяц назад
ፍሬ ወይኒ እግዚአብሔር ይስጥሽ። ኢትዮጵያን የሚረግም ዘሩ የተረገመ ይሁን። አንቺን ይቅናሽ።
@kerojiwolde3431
@kerojiwolde3431 Месяц назад
እናመሰግናለን ሻምበል 🙏
@beletegebremichael5265
@beletegebremichael5265 Месяц назад
ሻንበል በር እንደዚህ ሀቅን እየፈለፈልክ አውጣ ።ብሔርተኝነት የተባለ የአገርና የሰው ጠላት የሆነ ቀር ፖለቲካን አስከፊ ገመና አጋልጥ ።❤❤❤
@amiranuremo5166
@amiranuremo5166 23 дня назад
ብሄር የሚባል ነገር የለም ቋንቋ እንጂ ኢትዮጵያውያን ሁሉ አንድ ነን
@destaergano3121
@destaergano3121 Месяц назад
ሻምበል እግዚአብሔር አምላክ በፍፁም በሆነው በረከት ይባርክህ‼️ አንድን አትሌት በአድሎ ከኦሎምፒክ ውድድር እንዲቀር(እንዲትቀር ) የሚያደርግ የመንግስት አመራር በማስረጃ ከተገኘ ዋጋውን በህግ መስጠት ተገቢ ነው። ነገር ግን አትሌቶች በአለም አደባባይ አገር ወክለው የሚፈለሙበት የወቅቱ ብቃት ሳይኖራቸው ሲቀር መቅረት ለአገር ጥሩ ተምሳሌትነት ነው። ከዚያ ውጭ በምንም መመዘኛ ተቀባይነት የለውም። ሻምባል የአንተን መረጃ በቀላል አላየውም በርታ !!!
@ayalewasres9192
@ayalewasres9192 Месяц назад
በፍሬወይኒ ላይ በተሰጠው ውሳኔ ላይ ገዛኸኝ አበራ ተቃውሞውን መግለጡን አስታውሳለሁ። የእሱም ሆነ የሌሎች ቅሬታ ያላት ውጤት ወደ ዳር የሚያስገፋ ስለአልሆነ መስተካከል አለበት በማለት ነው። ፍሬወይኒ ትክክለኛ ውሳኔ ለማገኘት ከመታገል በስተቀር ለሌላ አገር መሮጥ እንደማትፈልግ በመግለጥ ጽናቷን አሳይታለች። የተላለፈባት ውሳኔም ተሻሽሎ የቡድኑ አካል መደረጓም ተገቢ ነው። የፖለቲካ እሳት መጫሪያ ሊያደርጓት የፈለጉትን በአደባባይ በማሳፈሯ ደግሜ አከብራታለሁ። የመጀመሪያውን አክብሮቴን የሰጠኋት የፈለገው ይሆናል እንጂ ለሌላ አገር አልሮጥም ባለች ጊዜ ነው። ትናንሽ አገር ፈላጊዎችን ከነማሊ ተማሩ፣ የዛሬ 50አመት በተተከለ አጀንዳ ተቸንክራችሁ አትቅሩ፣ አውሮፓ አፍሪካ ጥሬ እቃ አቅራቢ ሆኖ መኖር አለበት ሲሊ የያዙት እቅድ ይግባችሁ ማለት እወዳለሁ።
@ggvideonow1
@ggvideonow1 Месяц назад
ግሩም ሪፓርት። አርእስቱ ትንሸ ግር አርጎኝ ነበር። ዝርዝሩን ስሰማ በሚገባ ተረዳሁት። በርታ። የመጀመሪያ ጊዜ ነው ሳዳምጥህ። ሰብስክራብ አድርጊያለሁ ሚዛንያዊ ትንታኔህ እንዳያመልጠኝ። ክብረት ይሃበለይ። 👍
@Internationalwate
@Internationalwate 29 дней назад
ወዲሻምበል በጣም አድናቂህ ነኝ ። አንተ በጣም ሚዛናዊ እና ትክክለኛ መረጃ ለማህበረሰቡ ታቀርባለህ ወንድሜ keep it up!❤❤
@soyegerado6831
@soyegerado6831 21 день назад
በስፖርቱ ጋር የሚታየው አድሎ ከሙስና ጋር እንጂ ዘርን ብቻ የሚመለከት አይደለም። እንደዚያማ ቢሆን በሶስት የውድድር ዘርፍ ተሳትፋ አንድም ውጤት ያላመጣችው ጉዳፍ ፀጋዬ ባልተሳተፈች ነበር!!!
@user-el4ul5lj9l
@user-el4ul5lj9l Месяц назад
የተወደድከው፣ወዲ ሻምበል፡ዘረኝነትን፡የምትጸየፍ፣ጨዋ፣ቤተሰብ፣ያሳደገህ፡የኢትዮጵያ፡ህዝብ፡የሚያከብርህ፡የኢትዮጵያ፡ህዝብ፡ልብ፡ውስጥ፡የተቀመጥክ፡ወዲ፡ሻምበል፡የኢትዮጵያ፡ህዝብ፡የናቃቸውን፡በዘረኝነት፡በጎጥ፣በጥላቹ፣የከረፉትን፣የረከሱትን፡እግር፡በእግር፡እየተከተልክ፡እርቃናቸውን፡ውሸታቸው፡ስለምታጋልጥን፡ጀግናችን፡ኑርልን፡፡
@degitushachachew4708
@degitushachachew4708 Месяц назад
ወዲ ሻምበል ተባረክ እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
@tadelemariampiuos5957
@tadelemariampiuos5957 27 дней назад
You are a very genuine and innocent person by revealing the truth , keep your giving balanced informations❤❤❤❤❤
@alemnehsisay6291
@alemnehsisay6291 Месяц назад
ወዲ ሻምበል ዘረኝነትኮ ክፉ ልከፍት ነው በዘር ማጨብጨብ አየኸው አይደል እግዚአብሔር ይፈውሠቸው
@sintayewbeyu4297
@sintayewbeyu4297 Месяц назад
ጉቦ መጠየቅ አትሌትክስ ፌደሬሽን ሰዎችአዲስ አይደለም።ከዚህም የበለጠ ብዙ የፍትህ መዛባት አለ።አና ወደ ብሄር አትውሰዱት!!!
@getachewuregeha6202
@getachewuregeha6202 Месяц назад
Thank you for you are standing for the truth .I proud of you and Soloda Social Media for investigating the truth and bring it to people.I believe that you keep it up forever.
@bsdba-ei2nt
@bsdba-ei2nt 27 дней назад
ብሄርተኝነት አይደለም ቢሆንማ 1.ታምራት ቶላ በብሄሩ ነበር ተጠባባቂ የነበረው 2.ገዘሀኝ አበራስ 3.የፅጌ ዱጉማ አሰልጣኝ የማይመስል ነገርግን የመከባበር ችግር ነው
@Senayet2127
@Senayet2127 Месяц назад
ወዲ ሻንበል እንዴት ነህ አንተ እውነተኛ ኢትዮጵያ ነህ ተባረክ ዘረኛነት ያጥፋልን
@CABTL-mc7dk
@CABTL-mc7dk 28 дней назад
ዘረኝነት ልብን ዓይንን ይደፍናል:: ይቅር ይበላቸው፡፡
@negagetachew974
@negagetachew974 Месяц назад
Soloda Media - ኡነቱ ፈልፍለህ ለሕዝብ ስለ አቀረብክ እናመሰግናለን፣ ሁላችንም ቢሆን በወሬና አሉባልታ አንመን ይህ ትልቅ ምስክር ነው።
@solomonadal948
@solomonadal948 Месяц назад
ተባረክ እንደዚህ እዉነቱን አፍርጠዉ።
@user-pp3wt8hw2i
@user-pp3wt8hw2i 21 день назад
ዘረኝነትና ብሄርተኝነት ራሱ ብሄርተኛውን ቁልቁል የሚያንደረድር ነቀርሳ መሆኑን ለትግራዋይ ብሄርተኞች የገቡበት አረንቋ አያስተምራቸውምን?
@MesfinTesfaye-uo8df
@MesfinTesfaye-uo8df Месяц назад
ወንድም ብሄርተኝነትን በአገራችን እንዲፈለፈል ያደረጉት ዋናዋናዎቹ ተዋንያን የነጬቹ አሽከር እና ጉዳይ አስፈፃሚ የሆኑት የትግራይ ተወላጆቹ እና የባንዳ ልጅልጆች የሆኑት እነ መለስ እና መሰሎቹ ናቸው። ይህ የቅርብ ግዜ የአገራችን ታሪክ ነው አይረሳም
@Samsonjerry-pk2di
@Samsonjerry-pk2di Месяц назад
ተባረክ ወንድሜ
@user-um3dr6hg7n
@user-um3dr6hg7n Месяц назад
ውድ ወንድሜ ምስጋናዬ ይድረስህ !! አየህ ሐገር እንዴት መከራ ውስጥ እንደወደቀች ? ብሔረተኝነትን የሚያቀነቅኑ ሲጀመርም ለሐገር እነደ እንቅርት አስቀያሚዎች ናቸው። በተሳሳተ ወሬ ሐገርላይ መዝመት ምን ይሉት ደካማነት ነው ! ያሳዝናል ። ወንድሜ ለሐገርህ በእውነት ስለቆምክ ምርጥ ነህ !!
@danielmekonmenk5035
@danielmekonmenk5035 Месяц назад
ሻምበል እውነተኛ ሰው::
@NigussieYetagesu
@NigussieYetagesu Месяц назад
Thank you Soloda media End Rewanda meri gotegna astesaseb layi yemizemet meri eskemnagne gize derese mechal new.
@hagere2204
@hagere2204 2 месяца назад
Dedeb. Nekez nachew Atletics federeshin wust yemiserut. Sorry for her
@AberaLegese-vr8it
@AberaLegese-vr8it Месяц назад
ወንድሜ ሀገርየጋራነው እንደአንተአይነትዘባራቂ ዘረኛ ነው ሀገሪቱን አንድእርምጃ የሚጎትት ችሎታ ካለሁሉም እንደችሎታው ከመዘባረቅ ጠንክሮ መስራት ብቻ ዘረኝነት መንፈስ ከአንተ ላይ የተወጋ ይሁን
@zewedemack7597
@zewedemack7597 Месяц назад
ሻምበል ሰዎች እውነትን በጭቃ ለማቆሽ ሽ ህሊናቸው በ ብሄር በተዳፈነበት ዘመን ለሁላችንም እውነት ትፍረደን ስላልክ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏
@amaregebru6560
@amaregebru6560 27 дней назад
Thank you
@godsheknows3792
@godsheknows3792 Месяц назад
Wodi shambel respect you working,
@user-rl4wp9pb4w
@user-rl4wp9pb4w Месяц назад
የትግራይ ጀኖሳይድ በ ኢትዮጵያዊነትህ እንዴት ታየዋለህ?
@admasuaddisalem4597
@admasuaddisalem4597 Месяц назад
ደራርቱ ለወልደ መሰቀል ኮስትሬ ምን ያልሰጠችው ነገር አለ ልምድ አድርገውታል እኮ ሻምበል!
@user-yg9gm5wl9n
@user-yg9gm5wl9n 28 дней назад
በሀሳቡ ባለመስማማትህ አክብሬሀሉሁ
@abdulmaliksalehadem
@abdulmaliksalehadem 21 день назад
እንዲህ ዓይነት እንከፍ ወረኛ እየተከተላቹ ጌዜያቹን የምታጠፋ ታሳዝናላቹ
@kederkedeer2632
@kederkedeer2632 Месяц назад
ሻምበል ታላቅ ኢቲዮጵያዊ ነህ
@fikrusime1217
@fikrusime1217 Месяц назад
MANEW KE EYANDANDU BIHER YALTEGABA??? LIBONA YISTACHU...ERE EBAKACHU ETHIOPIACHIN TASHENIF TEWU TPLF DENKOROWOCH TEWU GIN ERASACHUN GIZU ..TEWU!!!!
@Danielfikadu-g4y
@Danielfikadu-g4y 29 дней назад
ፈጣሪ ይወድሻል ባለመሄድሽ እህቴ "ከነዛ ጅቦች ሰውሮሻል እሺ"
@solomonadamu2910
@solomonadamu2910 Месяц назад
ሁሉንም ነገር በብሔር ከለላ ማድረግ አክሳሪ ነው,አቅራቢው በጣም መልካም የሆንክ ለህሊናህ ያደርክ ነህ
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 Месяц назад
አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሁሌም ችግር አለበት
@aberatek5731
@aberatek5731 Месяц назад
If TPLF thinks this way as Ethiopia is his enemy ......Tigray problem would have been solved 30 years before ....TpLf is very poor like you
@Landofthefree8
@Landofthefree8 2 месяца назад
Welcomeback Shambel!!
@abebetaddesse4953
@abebetaddesse4953 Месяц назад
...ጋሎች ምን ያድርጉ? በአማራን ላይ እንዲነሳ የዘረኝነትን "ሀ ሁ ... " አስተምራችሁት፤ በዘር መገለሉ ለ'ናንተም ቢደርስ ምን ያስገርማል?
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 25 дней назад
እነሱ እኮ በዘር በሽታ የካንሰር ተይዘዋል
@getachewgebru1659
@getachewgebru1659 Месяц назад
What are you talking about?who is making this conflict among Tegaru you and you....
@user-nj2rb3hi7u
@user-nj2rb3hi7u 22 дня назад
ሞራሏን የነኩ በህግ ይጠየቁ።
@user-ks5ei4uf3h
@user-ks5ei4uf3h Месяц назад
ራሽ ፅፈህ ነው ያነበብቀው bro ስጀመር አሰልጣኛ ትግራዋይ ነው አሰልጣኝ ቀይራ ende ቀየርሽ ብሎ አንደተታላት ተናግራለች ጥላቻው አንተጋ ነው ያለው 😂
@rahmatoibrahim4721
@rahmatoibrahim4721 Месяц назад
እውነት ነው በትክክል
@AsQw-j1k
@AsQw-j1k Месяц назад
tgraway-engi-tgrieyemibaLyeLem-koshasha-wshetam
@SileshiSileshialexs
@SileshiSileshialexs Месяц назад
Gubo yexeyeqat sewuye yigedeliln
@berihugebirekidan133
@berihugebirekidan133 29 дней назад
gubo yeteyeke sew gin eza ketilo isera new mebarer alebet yehe dedeb sew
@user-ot2ks1nn1z
@user-ot2ks1nn1z Месяц назад
ወዲ ሻምበል የተላላኪዎች ነን ወይም. ነበረት. የሚሉት የተላላኪ. ተላላኪ ወዲ ሽም በል. አባትህ. ሽም በል. ሆኖ ሳይሆን በሁአሰ አሰመራ በብዛት ካልስና. እያጠብክ ጀሪካን. ተሸክመህ ውሃ የምታመጣላቸው. በብዛት ሻምበሎች ሰለሆኑ. ነው በአጠቃላይ. እስኩፒኒ. ነበረት አሰመራ. ካምፕ
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 Месяц назад
በጣም ነው የማከብርህ ❤❤❤
@zerayberhanu5873
@zerayberhanu5873 Месяц назад
#ሃሳስ ዕንጉለ #ሓመድ የብልዕኻ።
@zerihunzeleke-uq4xg
@zerihunzeleke-uq4xg Месяц назад
ፍርሄወይኒን እንዳትሮጥ ያደረገቻት ጉድፍ ፀጋዬና አሰልጣኟ ህሉፍ ነው ምክንያቱም ጉደፍ ሶስቱምን ሰአት ስላላት ደራሩቱ ብትለምናቸው እንቢ ብለዋል ለዚህ ሃላፊነት መውሰድ ያለበት የጉዳፍ ፀጋዬ አሰልጣኝ ህሉፍ እንዲህም ሶስቱንም የግድ መሮጥ አለብንኝ ያለችው ጉድፍ ነች
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 Месяц назад
ውይ አይገርምም ወይ መድህኔ እንዳንተ ያለ ያብዝልን
@MakMas-fw3bl
@MakMas-fw3bl Месяц назад
ይሄ ብሄርተኛ የከሰረ ትዉልድን ለመቀነስ በህዝቦች እኩልነትና የግል ነፃነታቸዉ ላይ እና በሀገሪቱ አነሰድነት የሚያምኑትን የሚያስተባብር አዲስ ሀይል መነሳት አለበት
@user-yg9gm5wl9n
@user-yg9gm5wl9n 28 дней назад
ብራቦ ወዲ ሻምበል
@user-dt1nf6ge2e
@user-dt1nf6ge2e Месяц назад
Yimechi wodi Shambel the Beherie Ethiopia !!!!!!!!!!!!❤❤❤❤
@user-wg1nx9ob4h
@user-wg1nx9ob4h Месяц назад
Keffo
@BEKELE1981
@BEKELE1981 Месяц назад
ተባረኩ።
@teshomegebremeskel4492
@teshomegebremeskel4492 Месяц назад
ትግራይ ሃገር ናርጋታለን እኔ ግን ለህውሓት ከሚጠሉ አንዱ ነኝ
@TewodrosB.G.
@TewodrosB.G. Месяц назад
ወዲ፡ሻምበል፡ምርጥ፡ኢትዮጲያዊ፡መለት፡ብቻ፡አይገልጵሕም።
@SimonSmith-zv9tw
@SimonSmith-zv9tw Месяц назад
በተጠባባቂ ሳይሆን መወዳደር አለባት
@hiwetgebre7825
@hiwetgebre7825 Месяц назад
ሁሉም ፖለቲካ ኣታርጉ
@kirosk
@kirosk Месяц назад
Leqlaki
@abebakebede1270
@abebakebede1270 Месяц назад
ዊዊዊ ምርጥ ትግሬ ለመባል ይኸ ሁሉ መንተባተብ ለምን ፈለግህ አሁን ስለ ዚች ልጅ ገዶህ ሳይሆን ይኸ ሁሉ መዘብዘብ ለራስህ ፓለቲካ ሰርተህ ዋሽተህ እኔ ብሄርተኛ አይደለሁም ለማለት ነው ግን እኮ ኢትዮጵያ የብሄሮች ውጤት ናት ብሄሮች ባይኖሩ ኢትዮጵያም አትኖርም የሚገልጣት ከ80 በላይ ብሄሮች ቕንቓን ባህል ያላቸው ብሆሮች አሉ እያንዳንዳቸው ቓንቓና ባህላቸውን የሚያከብርላቸው መንግሥት ይፈልጋሊሉ ከዛ በሃሌ ነው ኢትዮጵያነት እሺ አንተ ግን አሽቃባጭ አስመሴይ ነህ።
@user-cj7ln1vp5v
@user-cj7ln1vp5v Месяц назад
አንተና እትዮ አብራቹ ተዘቅዘቁ ገዳይህን አገር ስታሞጉስ ኑሩ
@user-jk2ev9wk8o
@user-jk2ev9wk8o Месяц назад
Binyam gobez wednan hawnan iyu imo awet natna iyu kulubrhan kiwet u iyom awetnhafash
@ahmadshukar1809
@ahmadshukar1809 Месяц назад
ይመችህ ብሮ
@zewduseid8805
@zewduseid8805 Месяц назад
ዘር ዘረረን
@KerimaTemam-dc6wf
@KerimaTemam-dc6wf Месяц назад
Hhhhhh baxaam yiidabira toloo lyitayilat
@TEAMETESFAY-sx1zy
@TEAMETESFAY-sx1zy Месяц назад
የናንተ ክፋት ነው ዘርኞች ናቹ
@Deganet
@Deganet Месяц назад
Ethiopia satal aetasakegn bakah
@FisehaGebretsadik
@FisehaGebretsadik Месяц назад
ወስላታ ኢትዮጵያዊ
@selmonyehalem9032
@selmonyehalem9032 Месяц назад
ዘረኛ ትውልድ ይጠፋል
@gezahegentadesse4332
@gezahegentadesse4332 Месяц назад
አንተ ዘረኛ ጉድፋይ ምንድን ናት አቅም ስላላት እኮ ነው በሶስት ውድድር የተመረጠችው
@genanewchala9218
@genanewchala9218 Месяц назад
ወንጀለኛው አሸብር ነው።
@fuadali1495
@fuadali1495 Месяц назад
ይሄን ሰው ተው ባይ ጠፋ! ፋትቦሉን አፈራርሶ በቅርጫት ኳስ ፌዴሬሽን በኩል አጭበርብሮ የኦሊምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝዳንት ሆነ ይገርማል!
@user-fl1xo3ut7f
@user-fl1xo3ut7f Месяц назад
ETHIOPIAWINET ! yachi genocider hager shaeibian, Somalia, 9 yageritu kilel liyu hayil aselifa yewererechin maletih new ? Anite bekit ahiya .gudaf tsegayin ayehat wura wetachileh .mirikogna wetader
@destagobebo2318
@destagobebo2318 Месяц назад
አትሌትክስ ፌደረሽን ምን እየሰራ ነው።
@user-ir2lb6pr3v
@user-ir2lb6pr3v Месяц назад
ብራዘር አነጋገርህን አስተካክል።አማርኛ እንኳን ብስርዓት መናገር አልቻልክም።ወይ ውሸታም ነህ ምላስህ ያሳውቃል
@GetanehDemeke-ym5mz
@GetanehDemeke-ym5mz Месяц назад
ሻምበል ጀግና
@teshomegebremeskel4492
@teshomegebremeskel4492 Месяц назад
አንተ ጃዝባ ትግረዋይ ሲገደል በኢት፡ያ ሙሉ የት ነበርክ
@Fikru1948
@Fikru1948 Месяц назад
Ayn Awxawoch nachew iko Shambel‼️
@SimonSmith-zv9tw
@SimonSmith-zv9tw Месяц назад
ይህ እኮ የጀኖሳይድ አካል ነው
@HABTOL
@HABTOL Месяц назад
Aswogdut fedreshnun leba new koasum ruchawm yaw new leba hula
@gheberemskelbereket1368
@gheberemskelbereket1368 Месяц назад
ወዲ ደርጊ ሐሳዊ አቃጣሪ ሩጉም ዝብኢ በላዒ ሰጉኡ ሐሳዊ
@user-oi7ce4zo6t
@user-oi7ce4zo6t Месяц назад
ማማ ሚባል የለም ፈርሳለች በህልም ነው ወይ ቅ 3:21 3:22
@meridtafesse2867
@meridtafesse2867 Месяц назад
Tigrea ye Ethiopia besheta! Yekreben
@fuadali1495
@fuadali1495 Месяц назад
ትግራይ የኢትዮጵያ በሽታ አይደለችም! በሽታው አኝቺ ነሽ!
@meridtafesse2867
@meridtafesse2867 Месяц назад
@@fuadali1495 No Amharic for you
@user-oi7ce4zo6t
@user-oi7ce4zo6t Месяц назад
አስመሳይ ካድሬ እረፍ አክትመዋል የኢትዮጵያ ጉዳይ ዋጠው አንተዋወቅም ቻው
@user-xt4gu4qx2n
@user-xt4gu4qx2n Месяц назад
Ayesshlhim
@TilahunSeifu-e7l
@TilahunSeifu-e7l Месяц назад
Zeregna negrhulu asekabach
Далее
Самое неинтересное видео
00:32
Просмотров 844 тыс.
Cute kitty gadget 💛💕
00:23
Просмотров 17 млн