Тёмный

“አትወዳደሪም ተብዬ ቁጥር በተከለከልኩበት ውድድር አሸነፍኳቸው“ - አትሌት መሰረት ደፋር 

EBC Entertainment
Подписаться 366 тыс.
Просмотров 238 тыс.
50% 1

“አትወዳደሪም ተብዬ ቁጥር በተከለከልኩበት ውድድር አሸነፍኳቸው“ - አትሌት መሰረት ደፋር #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 413   
@TizazuBireda
@TizazuBireda 6 месяцев назад
መሲ ሁሌም ጀግናችን ነሽ ሥንት ችግር አለፍሽ የምታምኛት ድንግል ማርያም አሁንም ትርዳሽ
@danielbeketa6229
@danielbeketa6229 6 месяцев назад
መሲ በጣም ጎበዝ እና ጀግና አትሌት ነች። ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ። በአትሌቲክሱ ዘርፍ የኢትዮጵያ ባለውለታ ነሽ።
@AdonyTamerat
@AdonyTamerat 6 месяцев назад
ቆሻሻ የሆነ አትሌቲክስ በፖለቲካ የተበረዘ ነው አይዞሽ መሲየ በጣም ነው እምዎድሽ ምርጥ እናት ነሽ የቅ/ድንግል ማሪያምን ስዕል አድኖ ያዎጣሽበትን መቼም አልረሳውም ለእምነትሽ ያለሽን ጥንካሬ አደንቃለሁ WoW Ebc ምናለበት እንደዚህ አይነት ዶክመንተሪ ሁሌ ብትሰሩ ዋው Directing እሷ የገባችበት መንገድ ጎበዝ ጋዜጠኛው Colour ,Editing ,Loaction ,Quality 1# እውነት ሁልጊዜ እንደዚህ ስሩ እስኪ የሆነ የውጪ Documentary እያየሁ ነው የመሰለኝ , Director ,camera ,editor በርቱ
@Samson-sm4cc
@Samson-sm4cc 6 месяцев назад
መሲየ እጅግ ጠንካራ አትሌት ነሽ በጣም ነው እምነዎድሽ ❤❤❤❤ሁሌ እንደዚህ ስሩ ያምራል EBC የሌላ ሀገር ቀረፃ ነው እሚመስለው Director camera Edited Nice
@wmym
@wmym 6 месяцев назад
መሲ! ከሚከታተሉሽና ከሚያደንቁሽ ነኝ! አሸንፈሽ ስትገቢ የእመቤታችንን ሥዕል ከደበቅሽበት አውጥተሽ ስታሳዪን ዕንባዬ ነበር የመጣብኝ። ቀሪውን ዘመንሽን ይባረክልሽ።
@HulsinHulsin
@HulsinHulsin 6 месяцев назад
Ewenatenaw ianekanen benebanaw dasetaiane iagalasekote iamabata wadaje zamaneshenen tebarekaw❤❤❤
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 6 месяцев назад
መሲዬ አንቺ የኢትዮጵያ እንቁ ነሽ አትሌት ሳስታውስ ከጡትሽ ሰር የምታወጫት ምስለ ፍቁር ወልዳ ትዝ ይለኛል ዘመንሽ ይባረክ
@machomehari-GG1978
@machomehari-GG1978 6 месяцев назад
መሲዬ አንቺ እንቁ አትሌታችን ነሽ የደፋር ልጅ ደፋር ነሽ እመቤታችንን ስለምታከብሪ ሁሌም ታከብርሻለች!!!
@eagle4452
@eagle4452 6 месяцев назад
🚨እንደ ሰው ክፍት ቢሆን እዚ ባልደረስሽ ነበር የምትናገሪው በጣም ያማል በተለይ የገዛ ወገን ጠላት እና ምቀኛ ሴሆን።። እግዚአብሔር ይመስገን እንባሽን አይቶ በጠላቶችሽ ፊት ከፍ አደረገሽ
@coolnassa1420
@coolnassa1420 6 месяцев назад
ብዙ ያልተነገረላት የአገራችን ጀግኒት ነች
@KarakoreJapan
@KarakoreJapan 6 месяцев назад
ከሴት አትሌቶች በከፍተኛ ደረጃ ከማከብራቸው የመጀመሪያዋ ናት። ለምን መድልኦ ይደረግባት እንደነበረ ባትገልጽም ምክንያቱ ምን እንደነበር መገመት ይቻላል። ከዚያ ሁሉ በደል በህዋላ ያገኘቻቸው ድሎች ለብዙ ሰዎች መድኃኒት ሊሆን እንደሚችል የሚያስተምር ነውና ለትመሰገን ይገባታል።
@tsinatkonjo9200
@tsinatkonjo9200 6 месяцев назад
Sa
@tsoinfikadu6562
@tsoinfikadu6562 Месяц назад
ትልቅ ክብር ላንቺ የኛ ጀግና እንኳንም አትችይም በለው ለዚህ ክብር አበቁሽ እኔ ባገኝሽ እግርሽን ነው የምስመው በቃ ከናተ በሁላ ለማየት እንጂ እሩጫ ያስጠላል ወኔ የላቸውም ማርያምን ሁሌም የእናተን ፉክክር ማየት እራሱ ይናፍቀኛል❤❤❤❤❤❤ጀግና ሲያንስሽ ነው
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 6 месяцев назад
መስዬ ስወድሽኮ፣ በተለይ አንድ ጊዜ አሸንፈሽ የእማምላክን ምስል አውጥተሽ ለአለም ያሳየሽበት ጊዜ ድንቅ ነበር❤፣ ታምሪያለሽ ደግሞ እህታለም🎉
@bersabehalayou4811
@bersabehalayou4811 6 месяцев назад
መሲ ገና ሳይሽ አንዳች ኃይል እና ጉልበት ትሰጪኛለሽ።እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥሽ።ፈጣሪ ልጆችሽን በሞገስና በጥበብ ያሳድግልሽ።
@birehanemeskel4253
@birehanemeskel4253 Месяц назад
😢😅😢😢
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 6 месяцев назад
ሁልጊዜም እግዚአብሔር ታላቅ ነዉ እግዚአብሔርን ምርኩዝ ያደረገ ምንም ጊዜም አያፍርም ስሙ ለዘለዓለም ይመሰገን ለሁሉም አንቺ ምሳሌ ነሽ ❤❤❤❤
@azmeraalemayehu3597
@azmeraalemayehu3597 6 месяцев назад
ጀግና ነሽ መሠረት ደፋር የኢትዮጵያና የመላው ሴቶች ኩራት ነሽ!!!!!
@ZerihunM
@ZerihunM 6 месяцев назад
ልበ እርግብ፣ ልበ አንበሳና ልበሰብነት ተቀላቅለው የሚገኘው አንቺ መሲ ጋ ነው... አቤት ስወድሽ!!! ኑሪልን የልጅ እህቶቻችን አርዓያ!!!
@lily-qz4mm
@lily-qz4mm 6 месяцев назад
😄😂
@meseretendaylalu
@meseretendaylalu 6 месяцев назад
መስየ፡ለኔ፡ምር፡አትሌት፡ነሽ፡እግዜአብሄር፡እድሜና፡ጤና፡ይስጥሽ፡
@azebb.9813
@azebb.9813 6 месяцев назад
Well said!!!
@rarecell8397
@rarecell8397 Месяц назад
መስዬ አንቺ ላይ የተፈጸመ ግፍ ዛሬም በእህቶቻችን ላይ እየተፈጸመ ነው ግን አንቺ እግዛብሄር ድንግል እናቱን አስቀድሞልሽ አንቺ ጋር ያለው እነሱ ጋር ካለው ይበልጣልና አሸነፍሻቸው እናታችንንም በአለም አሳየሽልን የኔ አንደኛ
@geez2115
@geez2115 6 месяцев назад
ውድ ልጅ ጀግኒት ዶክተር መሲ እንዴት ነሽ ያሳዝናል ግን ሊጥሉሽ ያሉትን ጥለሻቸዋል እግዛብሔር ይመስገን አሸናፊ ሆንሽ ዛሬ በአለም ላይ እንችን የማያውቅ የለም ባንቺ የደረሰው ችግር በአትሌትክሱ አስተዳደር በብዙዎች ደርስዋል እየደረሰ ነው ግን ማነው የሚቀርፈው እስካሁን መቅረፍ ያልተቻለውስ ለምንድን ነው?🙏
@samrawittsehay1610
@samrawittsehay1610 6 месяцев назад
🥳❤
@bettyshemelis5357
@bettyshemelis5357 6 месяцев назад
የሚገርመው እኛ ከሁኔታሽ ድሮም እንረዳሻለን በጣም ጀግና የጀግና ጀግና እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤
@TizazuBireda
@TizazuBireda 6 месяцев назад
መሲ የምታምኛት ድንግል ሁሌም ካንቺ ጋር ትሁን
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 6 месяцев назад
ተሰፋ በእግዚአብሔር በውስጥሽ ሰንቀሽ ስለነበር ፈጣሪ ደግሞ አብሮሽ ስለነበር ሃይል እና ጉልበትን የሰጠሸ ማሸነፍሽም የእናት ሃገርሽንም ስም ማስጠራትሽ አትሌት መሰረት ደፋር 💚💛❤️
@milliteshome3651
@milliteshome3651 6 месяцев назад
የመጀመሪያ የወርቅ ሜዳልያ ለቤተክርስቲያን የሰጠች ብቸኛ አትለት መሲ እንወድሻለን
@mathiaswoldeamanuel6758
@mathiaswoldeamanuel6758 6 месяцев назад
መንፈሰ ጠንካራ ልባም ሴት ስለሆንሽ ነው መሰናክልሽን ሁሉ አልፈሽ ለክብር የበቃሽው! እንቁ ጀግና ሴት ነሽ ለብዙ ወጣት ወገኖቻችን ምሳሌ ነሽ! እግዚአብሄር ዘመንሽን ይባርክልሽ!
@wondwossentiruneh4196
@wondwossentiruneh4196 6 месяцев назад
ጀግኒት፣ ለብዙ ወገኖቻችን በስፖርቱ አለም ብቻ ሳይሆን በሌላውም Field የቁርጠኝነት፣የአላማ ፅናትን ስለምታሳይ በየወጣቶች ስብሰባ ብተጋባዥ motivation speaker ርነት ልምድዋን ብታካፍል ለስንት ወጣት role model በሆነች። ወገን ብርቆቻችንን እንከባከብ። ወደ አደባባይ እናውጣቸው !!!Thank you !
@abieteffrimekta2344
@abieteffrimekta2344 6 месяцев назад
ጉብዝና ከነሙሉ ስብእና ግብረገብ የታነፀች ፈርሀ እግዚያብሄር ያላት ኢትዮጵያዊ ከማየት ከማድመጥ የመሰለ የሚያስደስት ነገር የለም እናመሰግናለን የኛ ጀግና መሲ ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹
@aynitashu4609
@aynitashu4609 6 месяцев назад
ችግር እንደነበር በቲቪ እያየን በደንብ ያስታውቅ ነበር ለዛም ነው ከሌሎቹ አብልጠን የምንወድሽ ቅንነትሽን, በዚህ ልክ በፈተና አልፎ ለውጤት መብቃት በእውነት እግዚአብሔር ካንቺ ገር የመሆኑ ማሳያ ነው!
@fetleworkmerhatibeb8870
@fetleworkmerhatibeb8870 6 месяцев назад
Messi you are Super hero! እመቤታችን ድንግል ማርያምን ስለምታከብሪ ሁሌም ታከብርሻለች!!! ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ😇 I love you🥰😍
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 6 месяцев назад
መሲየ የሚገርም ስብዕና እምነት ጀግንነትን ይዘሽ የተፋለምሽ ጀግና ❤❤❤
@DannyDesalegn
@DannyDesalegn 6 месяцев назад
የተወደድሽና የኢትዮጵያ አገራችን ኩራት ነሽ እግዚአብሔር ይባረክሽ❤
@merci1093
@merci1093 6 месяцев назад
መሲዬ ችግር ያልበገረሽ ጀግና ሁሌም ታሪክሽን ስሰማ በጣም ውስጤ ይነካል እንኳንም እግዚአብሔር እረዳሽ ሁሌም የኛ ወርቃችን ነሽ ክብራችን ነሽ❤❤❤
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 6 месяцев назад
እገዳ ተደርጎብሽ አሸናፊ! እያለቀስኩ አዳመጥኩሽ። ጀግና ነሽ
@መቅደስአበባዬ
@መቅደስአበባዬ 6 месяцев назад
የኔ ጅግና አቺ ለብሱ ሴቶች ተምሳሊት ነሽ እኔ በጣም እሯጭ ነበርኩ እደዉም ሳባ የላትም የፈረስ ሳባ አለሽ ይሉኝ ነበር ደና ትሬዲግ በትቤት አደርግ ነበር 4 ልጆች ነበርን ተመርጠን አሰላ ለዉድድር ልንሄድ ስንዘጋጅ ቤተሰብ ደሞ የሴት እሯጭ ዲቃላ አዝላ ልትመጣ ተብለን ተከለከልን እሱም ብቻ አላበቃም ስለትምህርት ጥሩ ነገር ስናወራ ሴት ተምራ የት ልትደርስ እየተባልን ሞራናችንን ገለዉ እኔም ጎደኞቼም 6 ኛ ክፍል አቋርጠን ተዳርኔ 3 ጎደኞቼ እዛዉ ገጠር ቀሩ እኔግን ከተማ ገባሁ ቢሆንም መጀመሪያ እድሌን ሰበሩት አድ ሴት ልጅ ወለድኩ ገና 16 አመቴ እሷን ወልጄ በአመቱ ተለያየሁ ይሄዉ አሁን በስደት የማዳም ሰራተኛ ሆኜ ቀረሁ እናም መስዬ አቺ ጅግና ነሽ እኔም ልጄን ጥሩ ትቤት እያስተማርኩ ነዉ ፈጣሪ ቢረዳኝ ሀገር ስገባ ልጄን ማሰልጠኛ ማስገባት ፈልጋለሁ የኔን ምኞቴ በልጄ ማየት እፈልጋለሁ መስዬዬዬዬዬዬ ወድሻለሁ አደንቅሻለሁሺ አመት ኑሪልኝ 💕💕💕💕💕🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
@wonshetmokonnen
@wonshetmokonnen 6 месяцев назад
አበረታች መድሀኒትሽ እመቤቴን ይዘሽ አለማሸነፍ አይቻልም
@zerihunyelma
@zerihunyelma 6 месяцев назад
በህይወቴ ከተደሰትኩባቸው ቀናቶች ውስጥ አንዱ አንቺን በአካል አግኝቼ ፎቶ የተነሳውበት ቀን ነው ❤
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 6 месяцев назад
እድህ ነው ማሥደመም አትነሡም ሢባል ተነሥቶ ማሣየት መሢየ❤❤❤❤❤❤
@tekezetube
@tekezetube 6 месяцев назад
Our Ethiopian Hero Messi we love You
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 6 месяцев назад
መሲ እጅግ በጣም የማከብርሽ የምወድሽ እንደ ልጄ የምሳሳልሽ እንቁዬ ነሽ ጤና ከእንጀራ ይስጥልኝ ለልጆችሽ ምርጥ እናት ልጆችሽ በእግዚአብሄር ቤት በምትወጃት እመቤቴ ማርያም ድጋፍ ይደጉልሽ
@dawitmersa9115
@dawitmersa9115 6 месяцев назад
You 've been missed for long long time !!
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 6 месяцев назад
መሲ ቆንጆ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያድልሽ የእመቤቴ ወዳጅ❤❤❤
@Gutene7199
@Gutene7199 6 месяцев назад
መሲዬ አሸንፈሽ የእመቤታችንን ምስል ያወጣሺውን ቪዲዮ ሳየው አሁን ድረስ አለቅሳለሁ😢😢😢😢😢
@tesfayefida2837
@tesfayefida2837 6 месяцев назад
መሠረት ደፋር ቤተሠብሽ ስሙን አሠጣጣቸው ለሩጫው መሠረት አርገውሻል።ይህን ሁሉ ተፅእኖ ተቋቁመሽ አገርሽን ሳትክጂ እዚህ መድረስሽ ታላቅነትሽን ያሳያል።
@ገኒጥቁርሀበሻዊት
@ገኒጥቁርሀበሻዊት 6 месяцев назад
በውድድርሽ ዘመን እንባዬ ጎርፍ ሆኖ ይውስዳቸው😢 ለካመከራሽ ብዙ ነበር እኔስ በወቅቱ የደስታእንባ ነበር ያለቀስኩት😢
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 6 месяцев назад
አያናድዱም ማርያምን ስትናገር አበሳቹኝ ሀበሻ እኮ አይመቀኝ በየሱስም ክፉ እኮ ነን የምር ድሉ የሀገር ለምን እዲህ እደሚሆኑ 😔
@ገኒጥቁርሀበሻዊት
@ገኒጥቁርሀበሻዊት 6 месяцев назад
@@meseretrefera2664 የምር አዘንኩ ግን መከራበልታለች መርዛም ህዝብ የደከመችው ለሀገር ነው ሀገር ይጡ እንዳልል እርግማን ነው ማርያምን ።
@Lewis-HM1
@Lewis-HM1 2 месяца назад
Meseret defar is my favorite ethiopian runner besides miruts yifter. Meseret defar is the most underrated and underappreciated ethiopian legend. No God father No family connection Her story is amazing to me.
@AbebaMengestu
@AbebaMengestu 6 месяцев назад
ይቅናሽ በንትሽ ለካ እንደዚኽ ነሽ ጅግናችን በርቺ!!!
@friyeamen9579
@friyeamen9579 6 месяцев назад
ይገርማል ተደብቆ የነበረው ቁንጅናዋ ወጣ ትንሽ ወፈር ስትል #ጅግኒት💪🏾
@Hkim185
@Hkim185 6 месяцев назад
ሞኝ
@lensa3719
@lensa3719 6 месяцев назад
በፈትም ቆንጆ ናት ❤❤❤❤
@Hkim185
@Hkim185 6 месяцев назад
@@lensa3719 እሱ ያለሸ ወፍረት የቁጅና ምልክት ነዉ ያለሸ
@asamedia6800
@asamedia6800 6 месяцев назад
ኢቢሲ ገፊውም ተገፊውም የሚቀርብበት ጣቢያ መሆኑ መሰረት ምስክር ናት፡፡
@Ebrotube414
@Ebrotube414 6 месяцев назад
የአገራችን ተመሳሌት ነሽ
@tigistassefa5577
@tigistassefa5577 6 месяцев назад
ለድል የተፈጠረ ሰው የሰይጣንን ፈተና ያልፈዋል።ግን እኔን ያመመኝ እዛ በረሃ ላይ ለ 3 ሰአት በፀሃይ ቀቅለውሽ የኢትዮጵያነት መገለጫ አይደለም።ድሉን ግን እግዚአብሔር ላንቺ ስላደረገው እሳቱን አስቻለሽ ።መስዬ እንወድሻለን።ገና ገና ምን አይተሽ አዲስ ታሪክ ትሰሪያለሽ።
@solocmc
@solocmc 6 месяцев назад
እድሜ ለመሰረት ደፋር ETV 45000 ሰው በሁለት ቀን አየው
@Viva-Ethio
@Viva-Ethio Месяц назад
😂😂😂
@user-vn2pc4RICH
@user-vn2pc4RICH Месяц назад
😂😂😂😂
@hahu3160
@hahu3160 Месяц назад
እውነት ነው። እኔም ዛሬ እሷን ለማየት etv ያየሁት
@777kiya
@777kiya Месяц назад
እግዚአብሔር ላንቺ የሰጠውን ፅናት ጥንካሬ ፍጥነት እና እልህ ከሀይሌ በቀር ለማንም አልሰጠም። እንዴት እንደምወድሽ እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያውቀው! የለንደን 2012 የእመቤታችንን ስዕል ያወጣሽ ጊዜ ያለቀስሽውን ባየሁት ቁጥር አለቅሳለው። እግዚአብሔር ከሁሉም በላይ አርጎ ያኑርሽ። እመቤቴ ትጠብቅሽ።
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze 6 месяцев назад
አትሌቲክስ ፌደሬሺኑን ሰይጣን ነበር የሚመራው ?ይህ ሁሉ የግፍ ግፍ ይፈፀማል ?በጣም ያሳዝናል መሲ ።
@israeltewabe8031
@israeltewabe8031 6 месяцев назад
መሲ የኢትዬጰያ ጀግና እንወድሻለን❤
@s0lomon150
@s0lomon150 6 месяцев назад
hero of mesi love you more than too የኛ ጀግና ምንግዜም አንወድሻለን❤❤❤❤
@self-possessed
@self-possessed 6 месяцев назад
You are a very inspiring woman who is mature enough and has done her best in everything.
@menetewabtekeste3600
@menetewabtekeste3600 Месяц назад
መስዮ የኢትዮጲያ ንግስት እኮ ነሽ ግዜ የማይጥልሽ እሕቴ እግዛብሔር የኢትዮጲያ አምላክ ይፍረድ አሁንም እግዜር እያጋለጣቸው አይዞሽ መስዮ።
@WubalemDejene-h9v
@WubalemDejene-h9v Месяц назад
wow! mesiye yene gegina yedefar lij enkuwanim atichiyim alush ,sitashenfi aggetachewun aldefum?
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze 6 месяцев назад
አትሌቲክስ ፌደሬሺኑን ሰይጣን ነበር የሚመራው ?ይህ ሁሉ የግፍ ግፍ ይፈፀማል ?በጣም ያሳዝናል መሲ ።
@lulululu-ge6rg
@lulululu-ge6rg 6 месяцев назад
መሲዬ ይሄ ሁሉ በደል ሲያደርሱብሽ አግዚያብሔር ግን ለደቂቃ አልተለየሽም አይገርምም
@lifelove1621
@lifelove1621 6 месяцев назад
ምን አድርገሻቸው ነው በዚህ ልክ ምን ጫና ያደረጉብሽ የተረገመች ሀገር ናት 😢😢😢
@entyew3204
@entyew3204 6 месяцев назад
ልዑል እግዛብሔር ደግፎሰሽ ነው መስዬ እድሜ ጤና ይስጥሽ
@wegayehuassefa7371
@wegayehuassefa7371 6 месяцев назад
We love you Mesiyea, Our great hero!!!!!
@kirubealbekele4955
@kirubealbekele4955 6 месяцев назад
መሠረትን በጣም ነው የምወዳት። በተለይ የማይረሳኝ ፣ አንድ ጊዜ ስታሸንፍ ፣ እያለቀሰች የማርያምን ሥዕል ስታውለበልብ ያየሁትን ፣ እስካሁን አልረሳውም!! እኔንም አስለቀሰችኝ።
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia 6 месяцев назад
መሰረት ደፋር የኦርቶዶክስ ተከታይ ስለሆነች ምንጊዜም አሸናፊ ናት !!!
@solomonbantie6184
@solomonbantie6184 5 месяцев назад
ድንግል ማሪያም ጉልበት እና ጥላ ከለላ ሆናሽ ነው አሁንም አትለየሽ
@IsraelSelas
@IsraelSelas Месяц назад
የኔንግስት የኔ መልካም ሴት ልበ ንፁ እሉም እንዳቺ ቢሆን የኔ መካሬ መሲዬ እንዴት እደምወድሽ ቃላት የለኝም የድንግል ማርያም ልጅ አሳብሽን ሙሉ ያርግልሽ እውነትም ሴት ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የድንግል ማርያም ልጅ ልጆችሽን በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግልሽ ❤የኔ ልበ ቅን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TheBex2007
@TheBex2007 6 месяцев назад
መሲ አመለ ሸጋ የትጋት ምልክት ነሽ:: የኔ ቆንጆ ገና ብዙ ነገር እንጠብቃለን ካንቺ ትችያለሽ
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 6 месяцев назад
የመሲ አድናቂ ነኝ ግን ዛሬ የገረመኝ መሲ በጣም ቆንጅየ ሁናለች ትሬኒጎ ነው እንዴ ድሮ እንደዛ የመሰለችው
@mitu-hn9kf
@mitu-hn9kf 6 месяцев назад
ብዙ አትሌቶች እድል ሳያገኙ ሲቀሩ ዜግነት እየቀየሩ ይሮጣሉ ፌዴሬሹኑ ብቁ የሆኑ አትሌቶችን ማሳተፍ ሲገባው እነሱ ግን በዘመድ በዘረኝነት የተጨማለቁ ናቸው ብዙ አትሌቶችን አተናል መሲዬ ለብዙ አትሌቶች ተምሳሌት ጀግና ነሽ አሁንም ትችያለሽ 👑💪🏾
@amehagirma7624
@amehagirma7624 6 месяцев назад
መሲ የቺሊ ውድድር ለኔ ትልቁ እና የህይወትሽ ጥንካሬን እስታውሳለሁ በዛ ወቅት አኔ ጋር መኪና ትማሪ ነበር ። 10:59
@wubetube16
@wubetube16 6 месяцев назад
መሲዬ የኔ ጀግና እኛ ሀገር በጣም አስቸጋሪ ነው ሁሌም እቅፋት አይጠፋም ግን አቺ ጀግናነሽ ለሌላውም አራያ ነሽ
@Mr.robloxbacon
@Mr.robloxbacon 6 месяцев назад
እምነትሽ ብዙዎችን አስተምሯል ።የእመብርሃንን ምስለ ስዕል ከደረትሽ አውጥተሽ ፍቅርሽን በአባባይ ስትገልጪ አስለቀስሽን!!!
@selambelay615
@selambelay615 6 месяцев назад
አቤት የሁኔታዎች መመሳሰል። እንዴት ይገርማል እኔም አሁን ላይ በእንዲህ አይነት ሁኔታ ላይ ነው ያለሁት። ሰዎች አላማየ ላይ እንዳልደርስ መንገዴ ላይ እየቆሙ ከባድ ጫና እያሳደሩብኝ ይገኛሉ። ቼሩ መድሐኒአለም፥ ሩሁሩሁ አምላክ ግን አሳልፎ እንደማይሰጠኝ እና አላማዬን እንዳሳካ እና በተሰማራሁበት ዘርፍ ለሀገሬ አልፎተርፎ ለአለም ተስፋ እንደምሆን እንደሚረዳኝ አልጠራጠርም። እመብርሀን እናቴ መንገዴ ላይ ቆመው እንዳላልፍ እያደረጉኝ ያሉትን ዘወር አድርጋልኝ ማለፊያ መንገዱን እንደምታመቻችልኝ አልጠራጠርም። መሠረት የኔ እናት እንኳንም ቼሩ መድሐኒአለም ከነ ርህሩህ እናቱ ረዳሽ። እንዴት ከባድ እንደሆነ የደረሰበት ብቻ ነው የሚያዉቀዉ። ማንም የማንንም እንጀራ ላይበላ ሰዉን ማሰቃየት። ልቦና ይስጣችሁ ይህን የምታደርጉ ሰዎች።
@TenagneTola
@TenagneTola 6 месяцев назад
አይዞሽ ሰላምዬ ምቀኛ አታሳጣኝ ይባል የለ ምቀኛ ያጠነክራል ከእግዚአብሔር ጋር ያለሽን ነገር ሁሉ ያጠብቃል እጅ አትስጪ!!!!!
@selambelay615
@selambelay615 6 месяцев назад
@@TenagneTola በጣም አመሰግናለሁ
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia 6 месяцев назад
መሰረት ደፋር እንኴን ለዚህ አበቃሽ የእኛ ቆንጆ ኢትዮጵያዊ !!!
@masarat2998
@masarat2998 6 месяцев назад
ስውድሽ የማርያም ልጅ❤❤❤❤
@PM-cc5vs
@PM-cc5vs 6 месяцев назад
The Federation needs a huge reform.
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 6 месяцев назад
ከዱሮ ጀምሮ ነው
@tesfayeberhe3545
@tesfayeberhe3545 6 месяцев назад
መሠረት ደፋር እውቀትና ችሎታ አለሽ አንቺ ወደ ፖለቲካው አለም ገብተሽ የመጀመሪያዋ የሀገራችን ሴት ጠቅላይ ሚኒስትር ብትሆኝልኝ ደስ ታዬ ወደር የለውም።
@bg9694
@bg9694 6 месяцев назад
ደንቆሮ ነገር ነህ/ሸ በቃ የረጠ ሁሉ መሪ መሆን አለበት! ነገሩ ለናንተ አይነቱ ሰው በግሩ የሚያስብ ቢመራችሁ ጥሩ ነው
@FisonEden
@FisonEden 6 месяцев назад
ሃገር መምራት በእግር አደረግሽው 😂😂😂
@ከራድዮን-ጨ5ጨ
@ከራድዮን-ጨ5ጨ 6 месяцев назад
የያዝሻት እኩ ሁሉን ቻይ የሆነውን የያዘች እናት ድንግልማርያምን ነው
@henokwendemu3726
@henokwendemu3726 6 месяцев назад
የዲባባ ቤተሰብን አፈር ድሜ ያበላሽ ጀግና ነሽ ስንት ችግር በነሱ ቤተሰብ የደረስብሽን በደል እእናውቃለን ከደራቱ ጭምር ብቻ ጀግና ነሽ
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 6 месяцев назад
እሷን ለማድነቅ የድባባን ቤተሰብ መሳደብ ምን የሚለት ጅልነት ነው ስድ
@ephremabye7489
@ephremabye7489 6 месяцев назад
Henok shame on you.
@HalimaAragaw-ze2pk
@HalimaAragaw-ze2pk Месяц назад
ወኔ በስንትአመቴአየሁሽ ህፃንሁኔ 2000አካባቢመሰለኝ የሷደጋፊነኝብዬ መሰረት አንደኛአልወጣችም ደሞ ባልሳሳት እግሯንመተዋትመሰለኝ ችግርነበር ሁለተኛመሰለኝቆየናረሳሁት በሂወቴ ደጋፊሁኔ ያለቀስኩበት ጊዜነበር ወይኔ ቢያባብሉኝ አልበርድብዬ ጀግናነሽ ሁሌምአድናቂሽነኝ
@zenebegetaneh-vc8lx
@zenebegetaneh-vc8lx 6 месяцев назад
GREAT
@syselassie6778
@syselassie6778 6 месяцев назад
We Tegaru in the whole world love you for who you are my dear. Long life for you ♥️♥️
@Hkim185
@Hkim185 6 месяцев назад
እህት መሰረት ደፋር አንቺ የደረሰብሸን ዉጣ ዉረድን ሌሎቻቸዉ እንዳይደርሰባቸዉ, በመሮጫቸዉ ዕድሜ ጥሩ ብር እንዲሰሩ ለሀብታም ሀገሮች እንዲሮጡ ኤጀንት ሆነሸ ርጃቸዉ ከታር Qatar ኢንበሲ ሄደሸ በዓለም የታወቅሁ ሯጭ ነኝ ለናንተ ሯጮችን መመልመል እፈልጋለሀኝ ብትያቸዉ ይህንን ካልፈለግሸ ደግሞ ማሰታወቅያ የሚሰሩ ሰዎች ጋራ ሄደሸ ማሰታወቅያ አሰሩኝ በይ እሰፐርተኞች በማሰታወቅያ ነዉ ሐብታም የሆኑት የመጀመርያዉን ማሰታወቅያ ልሰራልሸ አለሙዲ የሚሰራዉን ችፕሰ ለማሰተዋወቅ ሀለት ጎደኛሞች በችፕሱ ይጣሉና በሩጫ ያሸነፈ ችፕሱን ይወሰድ ይባላል መሰረት ታሸንፋለች ግን ችፕሱን ታካፍላለች
@TruthEz
@TruthEz 6 месяцев назад
ለአትሌቶች ቺፕስ ለምግብነት የሚመከር ስላልሆነ ፡ የማስታወቂያው ሀሳብ ቀሽም ነው። በብዙ ችግርና ውጣውረድ ለሀገሯ ተወዳድራ አሸናፊና ስኬታማ የሆነችው መሲ ፡ ልምዷን በማካፈል ፡ ለብዙ ታዳጊ አትሌቶች የጥሩ ስነምግባር ና የዜግነት ክብር ፡ ተምሳሌት ናት። 🫡
@Hkim185
@Hkim185 6 месяцев назад
@@TruthEz ሀ. Beer Bottling Football Club ለ. Dashen Beer F.C. ሐ. Harar Brewary as Harar Beer F.C ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ባልሳሳት የቢራ ፋብሪካ ነዉ አንተ በመሞገትህ ብቻ የሰራሁላት ማሰታወቅያ በጣም የተዋጣላተ ይሆናል ማሰታወቅያ ክፋትን ምቀኝነትን ይወዳል ይበለጠ ይፈካል እንደ ፈንድሻ እሳት ሲያገኘዉ ይሰቃል ያብባል ማሰታወቅያም እኔ አንተ ሰህተት ነህ እያልኩህ አይደለም መከራከርያ እርሰት ሕዝቡን ከሰጠነዉ ማሰታወቅያዉ ገናና ይሆናል ቢሊዬን ብር ይሰራል ሁለተኛ ዙር እና ሶሰተኛ ዙር አንተ ያልከዉን የሚያኮላሸ ማሰታወቅያ ሰርቼ ቁጭ አርጌያለሁኝ አላሙዲ ራሱ ደዉሎ ዋጋ ሰነጋገረኝ ነወ የምለቀዉ በተረፈ የእግርኮሰ ክለብ በቢራ የሚጫወቱትን ምን ትላለህ? በእርግጠኝነት አባቴ ዕድሜኦት ከ77 ዓመት በላይ ነዉ ለምን የወጣቶችን ዕድል ለመሰበር ይፈልጋሉ ከዛ ሁሉ ፁሁፌ ጥፋት ከሚያወጡ ለምን ጥሩ ጎኑን አትነግሩኝም ለምሳሌ ሯጮቻችን ለከታር ይሩጡ ብያለሁኝ እሱን ይቃወማሉ
@TruthEz
@TruthEz 6 месяцев назад
@@Hkim185 ምርጥ ምርጡ ለራስ እንዲሉ ፡ ጠንካራና ጎበዝ አትሌቶቻችን ሀገራቸውን ወክለው ቢሮጡ መልካም ነው። ሰዎች ደግሞ ለምን ሰርተው በሉ ብሎ አቧራ ማንሳትም ተገቢ አይደለም። ዓለም በተቀራረበበት በዚህ ዘመን ፡ የገቢ ምንጭ ከየት ቦታ እንደሚመጣ መወሰን አይቻልም። ይኼ ሲባል ደግሞ የብሔራዊ ጥቅምን አሳልፎ መስጠት ተገቢ አይሆንም። ማስታወቂያ ስራን በተመለከተ ፡ በአጠቃላይ ፡ አንድ ግለሰብ ምርት ወይም አገልግሎትን ሲያስተዋውቅ ፡ እራሱ የሚጠቀመውን ቢሆን ይመረጣል ፤ ታማኝነትም ይኖረዋል። 🤔
@Hkim185
@Hkim185 6 месяцев назад
@@TruthEz በደርድር አምናለሁኝ ነገር ግን ምርጦቹን አንልክም ለኛ እናሰቀራቸዉ ካልክ ሁሉም ሶሰተኛ ዉጥቶ ለዉጭ ለመወዳደር ይሄዳል ከዚህ ሁሉ ለሁሉ ሀገር ክፍት እናርገዉ በዋጋ ይጫረቱና ከፍተኛ የከፈለ ይወሰዳቸዉ ሞኝ መሆን የለብንም የኢትዬጵያ ሰም ምንግዜም ይጠራል እንበል 30 ሯጮች 30 ሀብታም አገሮች ሸጥን እንበል የ30 ዎቹ ሀገር ሰዎች ሩጫዉን ያያሉ ይህ ማለት ራጮችን የአገር ዉሰጥም ሸልማት ገንዘባቸዉ ይጨምራል ለምን በተመልካች ቁጥር እንበል $500, 000,000 አገኝተዉ የሰፖርት ጊዜያቸዉን ሲያበቁ የት የሚመጡ ይመሰልሀል ሀገር ቤት ይህ ብቻ አይደለም ጥቅሙ ሚሊዬን ኢትዬጵያን ሩጫ ይጀምራሉ ይህ ብቻ አንተ እንዳልከዉ ጤንነታቸዉን ይጠብቃሉ በመጨረሻም የዉጭ አገር ትምህርት ቤቶች ለወጣቶቻችን ነፃ ትምህርት ይሰጡልናል ዜግነትም ሳይቀይሩ ከዛ ሲያሸንፊ ጥራት ባለዉ እንግሊዘኛ ሲናገሩ የበለጠ ታዋቂ ይሆናሉ የእንግሊዘኛ ነገር ከመጣ አሜሪካ እንግሊዘኛ ብቻ የሚያሰተምሩ ትምህርት ቤቶች አሉ ከነሱ ጋራ ለምሳሌ ፅጌና በሙሉ ሯጮቻችን ሆደዉ እንግሊዘኛ መንግሰትም ከፍሎ አያሰተምራቸዉም። አብቾ እርዳታ ይጠይቅ እንደኔ አሜሪካን ያሉ ብዙ ሰዎች አሉ ሊረዱን የሚችሉ መጠየቅ ነዉ አሁን ለመንገድ አንድ ማሰታወቅያ ልጨምርል መሰረት እንደለመደችዉ ጎደኛዋን የሮጠ ችፕሱን( አንተ በፈለግከዉ ቀይረዉ) ይወሰዳል ትለዋለች እሱ ደግሞ መሰረት ደፋር ነሸ አቅሻለሁኘ አሰር ሺዉን ሮጠች 200 ሲቀርሸ እኔ እጀምር ብሎ ያሰማማትና ሩጫዉ የጀመራል ማለቅያዉን አንተ ፃፈዉ
@ነፂምንሊካዊት
@ነፂምንሊካዊት 6 месяцев назад
❤❤❤መሲዬ የኔ ልዕልት በጣምምም ነዉ የምወድሽ የማከብርሽ የኔ ቆንጆ ያሸነፍሽ ቀን አልቅሼ ነበረ አይረሳኝም የሚገርመኝ ሁሌም አንቺን በቲቪ መስኮት ሳይሽ የማለቅሰዉ እህቶቼ ይስቁብኛል😂😂😍😍😘😘እወድሻለሁ ባለ ማዕተቧ
@gebyaneshzeleke6858
@gebyaneshzeleke6858 6 месяцев назад
ወይ መሲዬ ስንቱን ችግር አሳልፈሻል ያከበርሻት እመብርሃን አክብራሻለች ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን። መገለል እንዴት ይጎዳል
@tsegeredabelay3912
@tsegeredabelay3912 6 месяцев назад
Mesi I love you so much and proud of you for being the best role model for women! I am so happy to see you today our hero ❤❤❤
@MeseretHaylegebrel-ds9eq
@MeseretHaylegebrel-ds9eq 6 месяцев назад
የኔ መልካም ስወድሽ ሰላምሽ ይብዛ
@girmametaferia3485
@girmametaferia3485 6 месяцев назад
ያን ጊዜ የአሸነፍሽበትን ሁኔታ ሳስበው ደስ ይለኛል።
@N33Natty
@N33Natty 6 месяцев назад
መሲ ስወዳት ጀግና ዛሬም ጠንካራ ነሽ ።❤❤💪💪
@demeasne2938
@demeasne2938 Месяц назад
በጣም የሚገርም ፌዴሬሽን ነው ስንት ዓመት አትሌሎች ላይ ቀለደ አሁንም እየቀለደ ነው አትሌሎች ግን በራሳቸው ጥረት አገራችንን እያስጠሩ ነው ፈጣሪ ይርዳችሁ በርቱ
@Hiwot-b8v
@Hiwot-b8v 6 месяцев назад
ስወድሽ መሲዬ ስላየሁሽ ደስ በሎኛል ከእግዚአብሔር ጋር ሁሉን ያለፍሽ ጀግናነሽ👍👍👍 አትሌትክስት ፌዴሬሽን የዘመድ አዝማድ ቤት ነው እንቺ ከዛ ውስጥ ፈጣሪ ነጥቆ ያወጣሽ ሰው ቢበድል ቢከፋ እግዚአብሔር ከ🎉ያዝን ምንም እንዳማንሆን ያየነው ባነቺ ህይወት ነው
@HanaNardos-o9b
@HanaNardos-o9b Месяц назад
መሲዬ የሴቶች ተምሳሌት ነሽ አንቺ እና ጥሩነሽ ተወዳዳሪ የላቹም ጀግና ነቹ ተባረኩ🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉❤❤
@MekashaKebede-vc4ur
@MekashaKebede-vc4ur 6 месяцев назад
Messye Ye Enku Zelealem Nuriln ! Swedsh eko. Degmo emnetsh des silegni Emebetachin Kidist Dingle Mariam moges tihunsh. Yehone gize be Adebabay yemebetachin si- ele Adihno kebodsh wust...... Aslekesishgni yemir. Bicha Nuriln❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanlove412
@hanlove412 Месяц назад
የወርቅ ዘመን እኮ ነበረ በፊት በለይ የዲባባ ቤተሰብ የአለም ፈጣኑ ቤተሰብ ተብለው ጎግል መዝግቧቸዋል የኛ የኢትዮጵያ ኩራቶች አትረሱምኮ❤❤❤
@BeKemeFeqadu
@BeKemeFeqadu Месяц назад
ይገርማል። የእነብርሀንን ምስል ያወጣሽበትን ሩጫ ለልጆቼ ደጋግሜ አሳያቸዋለሁ፣ ያስለቅሰኛል። እመብርሀንን ለአለም እንዳሳየሽ እሷም በመንግስተ ስላሴ ፊት ልጀ ትበልሽ
@Zeyen427
@Zeyen427 Месяц назад
እረ መሮጥ አለብሽ መሲ ገና ብዙ ካንች እንጠብቃለን :: አደለም አንች ገና ወጣት ነሺና በ 70አመቷ የ ሮጠች አዛዉንት አይቻለሁ :: ዋናው ጠንክሮ በመሰራት እንጂ እድሜ አይገድበዉም ::: አሁንም እግዚአብሔር ይርዳሽ
@teshome7693
@teshome7693 Месяц назад
ወደሆላ ተመልሼ የአንቺንም ቃላመጠየቅ ሰማሁት ኢትዮጵያ ፊዴሬሽን ችግር የከረመ የተበላሸ ነው ለካ የዛሬ ችግር አደለም በጣም ያሳፍራል ይሄ የአገር ውርደት ውድቀትም ነው
@teshagerbeshawured7152
@teshagerbeshawured7152 Месяц назад
ማን ናቸው እንደዚህ የአትሌቲክሱን መንደር የሚያምሱት ?? ሃይ የሚላቸው የለም ? ሐገራችን ፣ ተቋሞቻችን እንዲህ የትናንሽ መንግስቶች የመላኩ ተፈራ ሐገር ትሁን?
@Chaina88
@Chaina88 Месяц назад
መሴዬ አንቺን ለመስማት ብዬ ኢቲቪን አየሁ ሽልማት ቢኖረው እንኳ ኢቲቪን በታሪክ አላይም አንቺ ሆነሽብኝ አየሁ በዲባባ ቤተሠብ የተገፋሽውን መቼም አንረሳውም የኔ ወርቅ
@RRuth8852
@RRuth8852 6 месяцев назад
We proud of you and love you ❤❤❤
@birtukandesalegn2591
@birtukandesalegn2591 Месяц назад
Betam Gobez Iko Nesh Mesye Gin Le Mndnew Indezih Yemiyadergut Mndnew Chigru Inezih Leboch Mesye Inwedshalen ❤❤❤❤❤❤❤
@BereketGudeta-l2v
@BereketGudeta-l2v 6 месяцев назад
Yene qojo demo deraretun temseyalshe!!!
Далее
የልመንህ ጊዜ የመስቀል ዕለት
12:53