Тёмный

አትክልት ተራ ከገበያው መሀል ለሊት 9 ሰአት የሚሰራዉ ስራ 😮  

ድንቅነሽ Africa
Подписаться 6 тыс.
Просмотров 15 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

5 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 36   
@leulmillion
@leulmillion 8 дней назад
“Thank you for showing us these amazing places. This RU-vid channel should have more than 1 million followers.”
@reyuyenu340
@reyuyenu340 День назад
ማሻአላህ መንገድ ላይ የሰገዳችሁት የአኼራ ወንድሞቼ አላህ ይጨምርላቹ ሰኬት ከሰላት ጋር ነዉ❤❤❤❤❤❤አገሬ እህሉ ይብዛ ድሀ ይብላ ይጥገብ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤
@halemtessema9256
@halemtessema9256 8 дней назад
ይህን ስላሳየሀን ደስ ብሎኛል፤ አመሰግናለሁ። በቀን ወጥቼ የምገዛው አትክልት ሌሊት ያለረፍት ለገበያው የሚደርስበትን መንገድ ተረድቻለሁ። ማንጎን በአቮካዶ በቤቴ እንደምሞክራት ነው። ጎደሬ በደቡቡ የኢትዮጵያ ክፍል እንደ ድንች ነው ምግብ ላይ የሚውለው። ለስኳር በሽታ እንደሚጠቅም ግን ሰምቼ አላውቅም።
@user-jl9ty6gs4b
@user-jl9ty6gs4b 8 дней назад
Godera ewedewalhu❤
@rebka5068
@rebka5068 3 дня назад
ሀገር ራች ኢትዮጵያ ሀብታም ናት እኛ ግን በጣም ስነፎች ነን ገና ብዙ ይቀርናል ስራ ስራ
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 7 дней назад
ውይይይ... ደስ ሲል ግን 9ሰአት ወይ ልጆቼ እንቅልፍ የሚጥምበት ግዜ ለስራ መውጣ 😳 እግዚአብሔር ልፋታችሁን ይቁጠር አግኙ ክበሩ :: thank you for sharing…. 🙏
@user-ff7ir5sp7m
@user-ff7ir5sp7m 8 дней назад
ድንቅ ነሽ አፍሪካ❤❤❤ ማሻአላህ ከሀገር ቤት ትልቁ ደስ የሚለኝ ትዝታየ የገበያ ቀኔ 🎉🎉🎉🎉 እናመሰግናለን
@user-qo4wy8be2u
@user-qo4wy8be2u 8 дней назад
ማሻ አላህ ደስ ይላል በርታ ወድሜ
@Sammy_34567
@Sammy_34567 5 дней назад
Saya you have no idea how happy I am to finally find your RU-vid page. I was very upset when you left EBS! So glad you have a RU-vid here that we can watch you
@teruneshray9966
@teruneshray9966 6 дней назад
You are truly amazing young man , So proud of you , bravo to you 👏👏🇪🇹☝️
@mohammedjamal7352
@mohammedjamal7352 3 дня назад
keep it up sisu
@Multipurpose_Channel
@Multipurpose_Channel 8 дней назад
Ethiopia will soon sustain 100% its food supply without doubt. Thanks to His Excellency, PM Dr. Abiy Ahmed initiative.
@tesematsega6843
@tesematsega6843 7 дней назад
በጣም አሪፍ ነው በርታ🙏👏👏
@oumermohammed268
@oumermohammed268 2 дня назад
ሃያ አራት ሰዓት መስራት ይጠበቅብናል።
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 День назад
የም መኛው ደረሰ የሀገሬ ህዝብ በስራ ሲጠመድ ማየት!! ስራ ስራ አሁንም ስራ ሀገር የሚቀየረው በስራእና በስራ ብቻ ነው!!
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 7 дней назад
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ በእውነት ልፍታችሁን ይቁጠርው 9ገቢያ
@user-ud8mh7wq8f
@user-ud8mh7wq8f 3 дня назад
@ChrisHiwot
@ChrisHiwot 3 дня назад
Wow dinik akerareb le siraw temetenaleh 👏👏👏👏
@Soso-ke1ek
@Soso-ke1ek 3 дня назад
እደዉካነበብክልኝ ኮሜቴን ችግሩንም ባሳየህልን
@mohammedjamal7352
@mohammedjamal7352 3 дня назад
አትክልት ተራ ሳቢና ማራኪ ሊሆን ይገባል ሚነዉ ቆሽሽ
@yohannestariku2662
@yohannestariku2662 7 дней назад
ብሮ ስታስጎበኝ በጣም ምርጥ ነው
@BiniyamBekele-ik3so
@BiniyamBekele-ik3so 7 дней назад
Thank's to you we see a lot of places. You have a nice eyes Tnx a million ❤❤❤❤
@rebka5068
@rebka5068 3 дня назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@siumzerai4525
@siumzerai4525 7 дней назад
❤ ፈ ገ ግ ታ ህ ማሽ - አላህ ❤ ደስሢል
@siumzerai4525
@siumzerai4525 7 дней назад
❤ ወ ን ድ ሜ . . እ ና መ ሰ ግ ና ለ ን ❤ 😊 😊 😊 መጀመሪያ የወደድኩልህ ሙዚቃ አመራረጥህ . . ትክክለኛው ምርጫ ነው ❤ አግኝተከዋል 😊 አውቀከዋል ። ። ።😊 ሌላው ቃላት አጠቃቀምህ አንደኛ❤ ። ። ። 😊 ሌላው Video እይታ የምታካትታቸው ባጠቃላይ አንደኛ ❤ ። ። ። 😊 ትልቅ ስራ ነው ❤ የሰራከው ❤ ❤ ❤ ❤ ። ። ። ዛሬ ጅማሬክ ቢሆንም በሌሎች ስራዎች እ ጠ ብ ቅ ካ ለ ሁ ❤ 😊 ❤ 😊 ❤ አንድ ሺ like ❤ ሰ ጥ ቼ ካ ለ ሁ ❤ 😊 😊 😊 😊 እና አንድ ካንተ የምፈልገው ጎመን ንግድ ያየዋት እህቴ ገንዘብ ልሰጣት ፈልጋለው ያንተን ስልክ ቁጥር 😊 በ ኢሜል ላክልኝ ያንተንም ስም እና የአባት ስም ። ። አ መ ሰ ግ ና ለ ሁ ❤
@user-hd7vg1vt4g
@user-hd7vg1vt4g 5 дней назад
ምንድ ነው ለየት ያለው ነገር ገበያ ገበያ ነው ሽንኩርት ብቻ እንዴ 🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️
@bekabeka7732
@bekabeka7732 7 дней назад
be bole yadege. abaton yeayawk . ye setigna adari lij. betam yemystela koshasha
@mikiyfox8873
@mikiyfox8873 7 дней назад
wsup bro
@fathiashafey9535
@fathiashafey9535 2 дня назад
የት ነው ባታው
@meseretaklilu4687
@meseretaklilu4687 8 дней назад
ታዲያ መብራቱ አሰፋልት ላይ ብልጭ ድርግም እያለ አይን ከሚያሳምም እዚህ የትጋት ቦታ ለምን ቦግ ብሎ አይበራም? ይታሰብበት እዚህ ይብራ
@mulugadu6121
@mulugadu6121 3 дня назад
የት ነው የድሮቦታ ነው ወይስ?
@kaschmekonta
@kaschmekonta День назад
ጊሽጣ የሚቢለው ይሆን አንደየ ባኮ ሲመገቡት አይቼ አለሁ አቦን አለፍ ብሎ
@RtDd-un4ib
@RtDd-un4ib 8 дней назад
ላፍቶ
@girumgezahegn
@girumgezahegn 20 часов назад
Hey Bro. I am a graphic designer and I can make high Quality thumbnails for your RU-vid channel. Let me know if you are interested🙏
@rebka5068
@rebka5068 3 дня назад
ይህ ድንች ስኳር ይመስል ነገር የአንድ ቅጠል ስር ነው አብዛኛው አፊሪካዊያን በመቀቀል ብመጥበስ ብሎም አድርቀው እንደዱቂት ተፈጭቶ እንዳንዶቹ ከበቆሎ ጋር ቀላቅለው አግንፈተው ይበሉታል እንዳንዶቹ ከሙዝ ድቂት ጋር ቀላቅለው ይበሉታል መዝ ብላችሁ ሙዝ ጣፍጩ አይደልም ሙዝ ይመስላል እንድንችል ትክክል ተጠብሶ የሚበላ ሙዝ አላቸው እብዛኛዎቹ አፊሪካውያን እና ይህ ድንች ስኳር ይመስል ነገር እኛ እንጀራን እንደምንበላ ሁሉ ለነሱ እንጀራ ማለት ነው ስሙምም ማኝዋክ ይባላል ሁሉ ም አፊሪካውያን በዝህ ስም አይጠሩትም
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 3 дня назад
ግን ይሄ ሁሉ ምርት እያለ ለምን ያስወድዱታል? ቆሻሻውን እዛው ለምን ይጥሉታል? በሽታ ነው ይሄ አትክልት ቦታ ንፁህ መሆን አለበት:: ይገርማል አርቲስት ዶ/ር ጥላሁን ገሠሠ ሃውልት ሳይቆምለት አሊ ቢራ ቆመለት? አያችሁ በብሔር ተከፋፍለን አንተ ውጣ እኔ ልገንጠል መባባሉ አያምርም አንድነታችን ውበታችንም ኃይላችንም ነው አንዱ አንዱን ይደግፈዋል አትክልቶቹ እንኳን የተለያየ ቦታ ነው የሚበቅሉት
Далее
Gere emun part 185 | ገሬ እሙን ክፋል 185
38:28