Тёмный

አትግደለኝ እያለች አርቲስት ዶ/ር ትዕግስትን ተኩሶ የገደለው የእህቷ የቀድሞ ባለቤት ህይወቱ አለፈ ! 

SHEGER INFO
Подписаться 373 тыс.
Просмотров 133 тыс.
50% 1

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Развлечения

Опубликовано:

 

29 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 305   
@eyagetnet5272
@eyagetnet5272 Месяц назад
ጌታ ሆይ አባክህ የእርስ በእርስ የመጨካከን አስተሳሰብ ከኢትዮጵያውያን ልብ አውጣልን እርህሩህ ልብ ፍጠርልን በጦርነት የምናልቀው አንሶ ደግሞ እርስ በራሳችን መገዳደል ኧረ በቃን
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx Месяц назад
ያሳዝናል😢😢😢😢 እስኪ አሁን ጥቅም ተገኜ ተያይዞ ማለቅ?😢😢😢😢 የሞቱትን ነፍስ ይማርልን 😢😢😢ሌሎቻችን ግን በምንም አይነት ነገር ውጥ ብንሆን መግደልን እንደመፍቲሄ ማድረግ እንደሌለብን ነው ።
@user-qp7jz6pi5p
@user-qp7jz6pi5p Месяц назад
ውይይይ እህቷም ፈረዳበት ወዲኽ በልጆችዋ ወዲኽ ቤተሰቦችዋ ፀናትዉን ይሥጣቸው ለቤተሰብ!!!
@nejatliben6293
@nejatliben6293 Месяц назад
የገደለው ባልሽ የሞተው ወንድምሽ የሆነ ነገር😭 ነብስ ይማር 😭
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Месяц назад
🤔አልገባኝም የግደላት ማን ነው 😒
@nejatliben6293
@nejatliben6293 Месяц назад
@@user-kp2vl5fc3c የእህቶ ባል
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Месяц назад
@@nejatliben6293 😳😳😳በ ምን ተግናኝተው ቢዝነስ ይኖራቸው 🤔ይኦናል
@eyagetnet5272
@eyagetnet5272 Месяц назад
የገደለው ባልሽ የሞተው ወንድምሽ ሀዘንቀሽ ቅጥ አጣ ከቤትሽ አልወጣ ይላሉ አንግዲህ ልቦና ይስጠን
@AbdellaKemer
@AbdellaKemer Месяц назад
Exactly 💯💯😢
@user-bs5hm6oj7m
@user-bs5hm6oj7m Месяц назад
ነብስ ይማር እንኳን ለማሰብ ለመስማት እራሱ ይዘገንናል 😢😢
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Месяц назад
እግዚአብሔር ነብሷን ይማረው ያማል አይይይይ የኢትዮጵያ ወንዶች መቼ ነው እደሰው ማሳብ የሚጀምሩት 😭😭😭😭😭
@ShowMeYourGlory77
@ShowMeYourGlory77 Месяц назад
የኢትዮጵያ ሴቶች በሰው ትዳር ገብተው መርዛቸውን መርጨት ሲያቆሙ።
@rahelwerkusahle4832
@rahelwerkusahle4832 Месяц назад
Ena betegebas megedel alebat demo bemn awek endegebach esum altetekemem
@weyeinshtdiri8703
@weyeinshtdiri8703 Месяц назад
Ye Ethiopia wudochi eko be kumachu yemotu eresa nachew masebiyachew yebeleze confidence yelelachewi !
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Месяц назад
@@ShowMeYourGlory77 ማንም በሰው ትዳር ጣልቃ አይገባም የሚገቡትም መጥፎ ወንዶች ሲሆኑ ነው ይሄው እሷን ብቻ አይደለም እራሱም ጠፋ በሰውም በፈጣሪም ያስጠይቀዋል ለዘላለም ሲኦል ነው
@davidodav
@davidodav Месяц назад
@@weyeinshtdiri8703 you sound idiot! How do you generalize and blame all Ethiopian men!
@estifanossolomon7008
@estifanossolomon7008 Месяц назад
ነፍስ ይማር ለወዳጅ ቤተሰቦቿ መፅናናትን እመኛለሁ መሲ አድናቂሽ ነኝ በርችልኝ❤❤❤❤❤❤❤
@user-es3ru3if8g
@user-es3ru3if8g Месяц назад
እግዛብሄር አምላክ መተዛዘንን ያድለን ❤❤❤
@peacelove4778
@peacelove4778 Месяц назад
አሜን😢😢😢😢
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 Месяц назад
Amen 😢😢
@lovetube9672
@lovetube9672 Месяц назад
ደግነቱ ጆሮ አለሞምላቱ በስንቱ እናልቅስ 😢😢
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 Месяц назад
😥😥😥በጣም አሁንስ ይሰለቻል😭
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Месяц назад
ሰዉረኝ አሟሟቴን አሳምርልኝ ብሎ መፀለይ ያዋጣል ነፍሷን ይማረዉ
@user-qn3gm4pv5m
@user-qn3gm4pv5m 2 дня назад
በስማም ምን አይነት ታሪክ ነው ሰውን ያጽናናል በእውነት እግዚያብሄር በህይወት የሌሉትንም ነብሳቸውን ይማር አንቺንም ፈጣሪ ያበታሽ😢😢😢😢
@romantakel1326
@romantakel1326 Месяц назад
በጣም ያሳዝናል! እግዚአብሔር ከድንገተኛ ሞት ይሰውረን!ለፍታ ልፍታ በማረፍያዋ ጊዜ አለፈች ነብስዋ በገነት ትረፍ🙏🏾
@migbarsileshi9976
@migbarsileshi9976 Месяц назад
የገደለው ባልሽ የሞተው ወንድምሽ ሀዘንሽ ቅጥ አጣ ከቤትሽ አልወጣ ሆነ ነገሩ 🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹 ነፍስሽ በሰላም ትረፍ 😭😭😭😭
@kidanem.5801
@kidanem.5801 Месяц назад
ነፍስ ይማር ለቤተሰብ መፅናናትን እንመኛለን ይሄ ሞት የሰይጣን ስራ ከኢትዮጵያ ምድር እና ከአለም ዙርያ ጭምር እግዚአብሔር ያስወግድልን 😢😢💔💔😭😭💐🙏🏾
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Месяц назад
እጅግ በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው በመሃላቸው ያለ መግባባት ቢኖር እራሱ ችሎ ማለፍ እያለ የሰውን ሕይወት አጥፍቶ በራስ ላይም እንደዚህ አይነት እርምጃ መውሰድ ምንም ጥቅም የለውም ነፍሷን ይማር ለመላው ቤተሰብም መፅናናትን ይስጣቸው እግዚአብሔር አሟሟታችንን ያሳምረው😭😭😭😭😭
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Месяц назад
አንዳንድግዜ can’t control ከበድ ይለነገር ቢደራረጉ ነው እዚህ ደረጃ የየረሱት ነፍስ ይማር ከሁለት ወገን ሳልሰማ አልፈርድም!!!
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 Месяц назад
​@@welansatesfaye5384መቼም ምንም አይነት ከባድ ነገር ህይወት የሚያስከፍል መሆን የለበትም በደልም ካለ ለታገሰ እግዚአብሄር ይከፍላል ችግሩ ግን የአእምሮ አለመረጋጋት ሳይኮሎጂካል ችግር ሲኖር ማገናዘብ ይከብዳል, ሁሉንም ነብሳቸውን ይማረው ያሳዝናል
@girmabogale5335
@girmabogale5335 Месяц назад
ለታሪክ እንዲመቸን ተምህርትም እንዲሆነን ይህቺን አንቁ የኢትዮጵያዊት ግድያ ከምን ጋር የተያያዘ እንደሆነ አልገባኝም😮
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Месяц назад
የባልና ሚስት ችግር መዘዙ ብዙ ነው: በተለይ ቤተሰብ ከገባበት ከባድ ነው::
@user-hv8uw2in6i
@user-hv8uw2in6i Месяц назад
ይሄንን አባት ከሚሉት አባት ባይኖራቸው ይሻላል ። ሚስቱን እና ቤተሰቧን አቃጥላለው ብሎ ምስኪኗን ነጠቀን 😢😢😢😢😢😢😢
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es Месяц назад
በጣም ያሳዝናል 😭 ከሚስቱ ጋር ባለው ችግር እንዴት እህቷን ይገድላል እረ ምን ጉድ ነው
@user-rz1hp9cy2g
@user-rz1hp9cy2g Месяц назад
ምን አልባት አፋታው ይሆናል
@ShowMeYourGlory77
@ShowMeYourGlory77 Месяц назад
በሰው ትዳር እጃቸው የሚያስገቡ ጥቂት አይደለም። ሳታቆስለው ያለ ምክንያት ገድሎዋት ነብሱ አያጠፋም።
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 Месяц назад
ቤተሰብ ጣልቃ ባይገባ ኖሮ ይህ ወንጀል አይፈጠርም ነበር
@michaelcorleone1861
@michaelcorleone1861 Месяц назад
አቃጥላዉ ተስፋ አስቆርጣዉ ዬሆናል
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 Месяц назад
Awenm bione kezhi memar alben yebiteseb talka gebenet masekom alben yezhi wela metelalke yebiteseb talka megebat new bezhi mebekat albet by negen
@user-ul7sh2sj3g
@user-ul7sh2sj3g Месяц назад
አይይይ ምንድነው ሁሌ መርዶ እረ ታረቀን
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c Месяц назад
አሁን ይህ ቤተሰብ እነዴት ነዉ የሚኖት እየተገዳደሉ በጣም ያሳዝናል
@GenteSofe
@GenteSofe Месяц назад
ነፍስ ይማር ፈጣሪም መልካም ሰወችን ቶሎ ይወስዳቸዋል ወዳጅ ዘመዶቿ ስ ፈጣሪ ያጽናችሁ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Месяц назад
💔😥😥😥😥😥 ሞቷን ከሰማሁ ጀምሮ ከፍተኛ ቁጭት ነው የተሰማኝ የባለቤትዋ ሞት በቅርበት የትግስት ሞት ደግሞ በቅፅበት መሆኑ በተለይ ልጆችዋ ድካምዋ ጥረትዋ ሁሉ መና መቅረቱ በዋና ሕይወትዋን ማጣቷ በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ለልጆችወ ለቤተሰቦችዋ መፅናናትን ይስጣቸው 🙏🙏🙏
@tadelubedaso6836
@tadelubedaso6836 Месяц назад
Egziaber thinatun lemelawe beteseb yistilin kendezi aynet never egziaber yitebiken
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Месяц назад
ትክክል ልጆቹ በጣም ያሳዝናሉ። በአንድ አመት ሁለቱንም ወላጅ ማጣት አሰቃቂ ነው 😭😭😭
@user-cb9zh6yj1k
@user-cb9zh6yj1k Месяц назад
ነብስ ይማር
@MahletGiday
@MahletGiday Месяц назад
ነፍስ ይማር
@alemkebede5848
@alemkebede5848 Месяц назад
ነፍስ ይማር።
@kiye143tube8
@kiye143tube8 Месяц назад
ነብስሽን ይማረው
@yonasgede7258
@yonasgede7258 Месяц назад
ዶ/ር ትግሥትን እግዚአብሔር ነፍስዋን በአጸደ ገነት እድያኖርል ከልብ እንለምናለን: ለቤተሰቦችዋና ለወደጆችዋ ሁሉ ጽናቱን እንዲሰጣቸው እንጸልያለን
@eduam2859
@eduam2859 Месяц назад
እግዝያብሔር ያጽናችው ምን ይባላል ለሰሚ የቸገረ ነገር
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s Месяц назад
ሰዉየዉ ግን ምን ብታረገዉ ነዉ በመሀላቸዉ ምን እደተፈጠረ አናቅም ነፍሳቸዉን ይማር ለሁለቱም
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Месяц назад
ያው ምናልባት የገንዘብ ጉዳይ ነው የሚሆነው።ብዙ ግዜ ኑሮ ያልተሳካላቸው ሰዎች ወንጀል ለመፈፀም ይገፋፋሉ።
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Месяц назад
ምንስ ብታደርገው ክፋ ስው ሆኖ ነው እንጁ እንዴት ንፍሳን ይነጥቃታል የአይምሮ ችግር ቢኖርበት እንጂ ወዶ አይደለም ከባድ ነው
@user-wo9fr3zf5q
@user-wo9fr3zf5q Месяц назад
​@@abuhaile6517በጣም😢😢😢😢
@user-wo9fr3zf5q
@user-wo9fr3zf5q Месяц назад
ምንስ ብታደርግ? ሲጀመር የሠውን ሂወት ለማጨለም የሚሮጡ ከሰወቹ በደል በላይ እነሱ እራሱ በሂወት ተስፋ የቆረጡ ናቸው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ym9qc9sk2j
@user-ym9qc9sk2j Месяц назад
አረ ምን ተሻለ ያአሏሃብ ኡፍፍፍፍፍ
@user-bx7yg5sw5d
@user-bx7yg5sw5d Месяц назад
በጣም ያማል
@mekdesaddis7138
@mekdesaddis7138 Месяц назад
አምላክ ሆይ በቃ በለን
@tinalove7727
@tinalove7727 18 дней назад
እንዴት አንጀት የምትበላ የሃገር ሀብት ነበረች! እግዚያብሔር ያፅናችሁ!
@sarawolde9667
@sarawolde9667 Месяц назад
ቆይ አንዴ ብላ ስልኩን ዘጋች ከዛበፊትደሞ በስልክ ውስጥ ተውእትግደለኝ እያለችው ገድላት ምንማለትነው
@naymasaid1746
@naymasaid1746 Месяц назад
ቆይ ምን አድርጋዉ ነዉ የገደላት ????
@tigigetu3792
@tigigetu3792 Месяц назад
ነፍስ ይማርልን
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Месяц назад
ልብ ይሰብራል. አንድ ልጅ ሳታፈራ.. 😢
@Emuti83
@Emuti83 28 дней назад
ኧረ አሏት እያሉ ነው ኮሜንት ላይ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Месяц назад
ነብስ ይማር በጣም ያሳዝናል😢😢 ጋዜጠኛ ዳዊት ባለቤቷ ነው ለካ 😢ነብስችሁን ይማረው
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Месяц назад
በጣም ያማል 😢😢😢😢
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 Месяц назад
መግደል ሀጢያት ነው ማለፍ ትችል ነበር ለምን ለምን 😭😭😭😭😭😭😭😭
@lemlemokay1348
@lemlemokay1348 Месяц назад
በጣም ያሳዝናል ነብስ ይማር😭😭
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 Месяц назад
ነብስ ይማር😢😢😢
@user-bx8wh9ge8l
@user-bx8wh9ge8l Месяц назад
ገዳይ ቢኖርም ጥቅም የለውም። ማስተዋል፡ መታገስ የማይችል ሰው ለልጆቹም አይጠቅምም። የሚያሳዝነው ሌላ ሰው መግደሉ እንጂ ።
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Месяц назад
ትክክል
@user-by2rs7zf7n
@user-by2rs7zf7n Месяц назад
ንፍስ ይማር
@abebina4362
@abebina4362 Месяц назад
ነፍስ ይማር 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l Месяц назад
በጣም ያሳዝናል ነብሰ ይማር
@aster8918
@aster8918 Месяц назад
በጣምያማል😭😭😭😭💔💔
@user-px9kz8up9m
@user-px9kz8up9m Месяц назад
ነብስ ይማር ።
@birtukan120
@birtukan120 Месяц назад
ነብስ ይማር ❤😔
@mimia7202
@mimia7202 Месяц назад
በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ጭካኔ ነው ነፍስ ይማር 🙏
@azebberihun1081
@azebberihun1081 Месяц назад
ነፍስ ይማር በጣም ያሳዝናል
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Месяц назад
በጣም ያሳዝናል ፣ ነፍስ ይማር ለቤተሰብ መፅናናትን ፈጣሪ አምላክ ይስጥልን ።
@Selam-uc1gr
@Selam-uc1gr Месяц назад
እግዚአብሔር ነፍስዋ በአጸገነቱ ያኑራት🙏
@mylady9674
@mylady9674 Месяц назад
ነፍስ ይማር 😥
@kasechteklay4118
@kasechteklay4118 Месяц назад
እግዝዮ ከዚህ ዓይነ እግዚአብሔር ይሰውረን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Yadibiru
@Yadibiru Месяц назад
ነፍስ ይማር😭😭💔😭😭
@Senait240
@Senait240 Месяц назад
ነፍስ ይማር 😢
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 Месяц назад
May God comfort family and loved ones
@aregashgebere
@aregashgebere Месяц назад
ነፍስ ይማር ለቤተሰብም መፅናናትን ይስጣቸው
@HahuLelu-xn2wk
@HahuLelu-xn2wk Месяц назад
ነፍሳቸውን፡ይማር፡ሁሉንም መፍረድ፡በማንም፡አያስፈልግም
@EB-dm9fw
@EB-dm9fw Месяц назад
ነፍስ ይማር: በአሁን ሰዓት በቤተሰብ ትዳር ውስጥ ገብታችሁ ሃሳብ የምትሰጡ ይቅርብህ/ ሽ የምትሉ እጃችሁን ከባለትዳሮች አንሱ! እራሳቸው ባለትዳሮቹ ይጨርሱት : ሰው የገባበት ትዳር አይበረክትምና!!!
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 Месяц назад
ነፍሳን ይማረው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Месяц назад
እግዚአብሔር ለንስሐ ሞት ያብቃን እሱአም ሙታ እሱም ሞተ እንዴት ያሳዝናል ።ከባድ የቤተሰብ ችግር ይሆናል። ግን በውይይት ቢፈታስ ? እግዚአብሔር ትእግስቱን ይስጠን
@kalekidanwoldesenbet8199
@kalekidanwoldesenbet8199 Месяц назад
It is a sad story 😪😢😪😪
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Месяц назад
ነብስ ያማር ( ኢትዮጵያ ቤተስብ እርስበርስ መገዳደል ከባድ ልጆ እርብርስ መተማመን እንዳያኖር ያደርጋ እረ ከባድ ነው
@mube8885
@mube8885 Месяц назад
ነፍስ ይማር ❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@kedestterefe697
@kedestterefe697 Месяц назад
ነብስ ይማር ለቤተሰብ መፅናናትን እንመኛለን
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo Месяц назад
😢😢ዉይ ፈተና እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@sarahawler1292
@sarahawler1292 Месяц назад
ምን ይባላል እጅግ በጣም ያሳዝናል አንገትም ያስደል ።መልካም ኒ ጥር ሰው ኢትዮጲያ ሃገራችን አጣች ። ነፍስሽን በአፀደ ማሪያም ያኑረው ያሳርፈው ለመላው ቤተሰቦችዋ ጉዋደኞችዋ እና ወዳጅ ዘመዶችዋ መፅናናት እመኛለው 😢😢😢😢😢😢
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 Месяц назад
በጣም ያሳዝናል😢😢😢
@badrea36
@badrea36 Месяц назад
በግፍ መግደል ፈሺን ሆነ በቃ 😮
@natyotesfaye6466
@natyotesfaye6466 Месяц назад
ምን ግፍ እንዳደረሰችበት ማን ያውቃል እግዜር እንደሆነ በፍጥነት ፍርዱን እንዳይሰጠን ርቆናል
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 Месяц назад
Rip😢
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x Месяц назад
ነፍስ ይማር እህቴ 😢😢😢😢
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Месяц назад
ምን ጎዶሎ ቀን ነው የፈረደባት ነፍሳቸውን ይማርልን 🙏🙏🙏
@bosenaayalew575
@bosenaayalew575 Месяц назад
እኛ ኢትዮጵያውያን ወደዴት እየሄድን ነው ግን እረ እባካችሁ አስተውሉ እርስ በእርሳችን እንተላለቅ አባካችሁ ቁም ብላችሁ አስቡ
@mengistuawlachew
@mengistuawlachew Месяц назад
A
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 Месяц назад
ፈጣሪ ነብሳቸውን ይማር 😭😭😭
@matusala8322
@matusala8322 29 дней назад
የበደለን ሰው ጋር ከመጨቃጨቅና ከመገዳደል የሚሻለው ግኑኝነትን መቋረጥ ብቻ ነው:: If she/he betrayed you just walk away in silence. For them your silence is more painful than anything else.
@mekonnenyoseph3467
@mekonnenyoseph3467 29 дней назад
እግዚአብሔር ነፍሷን በገነት ያኑረው ለቤተሰቧም መጽናናት ይስጥ
@dagimtiroro5489
@dagimtiroro5489 Месяц назад
በጣም አሳዘነኝ እግዚአብሔር መፅናናትን ለልጆቿ እና ለቤተሰቡ በሙሉ ይሁን 🤠🤠🤠
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Месяц назад
የሁለቱም ወንድሞቿ ማለት ምንድነው
@user-jf8vn6tj3v
@user-jf8vn6tj3v Месяц назад
እግዚኦ ማርዕን
@inayas948
@inayas948 Месяц назад
😢😢😢 Rip
@hailufutui
@hailufutui Месяц назад
What is the reason behind?
@sosikassahun2190
@sosikassahun2190 Месяц назад
ትዳር ላይ የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ትርፉ ይሄ ነው ሁለቱም ባይሞቱ እና ቢወያዩ ቢነጋገሩ ጥሩ ነበር😭😭
@Abi-kc6kk
@Abi-kc6kk Месяц назад
በምን አወቃችሁ ቀዳዶች
@User-lu8gn
@User-lu8gn Месяц назад
🥹rip 🙏 ነብስ የማር 🙏
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 Месяц назад
😢😢
@lulaseidhussan7891
@lulaseidhussan7891 Месяц назад
እኔ ማመን አልቻልኩም እህቴ ባጭር ቁረሽ😢😢😢
@asrattadesse8597
@asrattadesse8597 29 дней назад
ነፍስ ይማር! በጣም ያሳዝናል! ምን ጉድ ነው? የአይምሮ ህመም ካልሆነ ይህቺን ሰላማዊ ሰው ምን ያስገድላል? ቤተሰቦችዋንም ጏደኞችዋንም እግዚአብሔር ያፅናችሁ!💐💐😭😭
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Месяц назад
😢😢😢
@yetemashmenyilu4320
@yetemashmenyilu4320 Месяц назад
በጣምያሳዘናል,ለቤተሰቦቾ,ለወዳቾ,መጰናናተን,ይሰጠለን,😢ነፈሰሸን,በገነትያኑረልነ😢😢
@meloamhara8614
@meloamhara8614 Месяц назад
This is sad story
@tsigeredatarekegn1734
@tsigeredatarekegn1734 Месяц назад
Sad, sad sad, I’m so so sorry from my heart, this is devastating. Rest in peace our kind sister and proud Ethiopian Dr Tigist.
@luciadiano8975
@luciadiano8975 Месяц назад
R.i.p.
@ferari6990
@ferari6990 Месяц назад
ልጅ የላትም?😢😢
@nanny3146
@nanny3146 Месяц назад
Nefs yemar very sad 😢😢😢😢
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t Месяц назад
እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ ያድነን ከማህቱ ይሰዉረን በምህረቱ በእንተ ማርያም ወላዲቱ ነፍስ ይማር ሰዉ በአለሙ ጨለማ ጠፍተናል ክፉዉም ስራዉን እየሰራ ነዉ ለንሰሀ ሞት ያብቃን😢😢😢
@samsonkibret2200
@samsonkibret2200 Месяц назад
😢
@floridatekie6323
@floridatekie6323 Месяц назад
Rest in peace 😢
@mdenayuosf4244
@mdenayuosf4244 Месяц назад
Selamnew.messiay
@alem8448
@alem8448 Месяц назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭yamal😭😭😭😭😭😭😭
@KjvccYexs
@KjvccYexs Месяц назад
rip🥺🥺🥺
Далее
Девочки,жиза?😂инст: sarkison7
0:19
ВОРВАЛСЯ на ТАТУ сеанс
0:17
Просмотров 4,7 млн