Тёмный

ስለ ልጅነት ፍቅር የተከፈለ መስዋትነት ከዱባይ እስከ ለንደን የዘለቀ ፍለጋ! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha 

Eyoha Media
Подписаться 569 тыс.
Просмотров 164 тыс.
50% 1

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding #Affiliate-Marketing #Cars

Развлечения

Опубликовано:

 

15 сен 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 371   
@Master_ofElements
@Master_ofElements Год назад
ግን ለምንድነዉ ሴቶች ስናፈቅር እራሳችንን እስከምንጎዳ የሚሆነዉ እነሱ እኮ ባንድ ጎናቸዉ ብቻ ነዉ የሚያፈቅሩን ጥንካሬዉን ፈጣሪ ይስጠን የወንዶች መጫወቻ ሆንን እኮ
@user-rh7gv6gp3e
@user-rh7gv6gp3e Год назад
😂😂😂ባዲጎን
@raeecwawwkpmell3660
@raeecwawwkpmell3660 Год назад
Ooooooooo99ooo
@enyeennue6456
@enyeennue6456 Год назад
Eraseshen Wekeyee
@enyeennue6456
@enyeennue6456 Год назад
Eraseshen Wekeyee
@saratom2575
@saratom2575 Год назад
ሴት መሆን ከባድ ነው አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ለሁሉም መልስ አለው የጁን ይስጠው እንደዚህ በሴት ልጅ ህይወት የሚጫወቱ ወንዶች መጨረሻቸው አያምርም
@user-yl6er7tk9s
@user-yl6er7tk9s Год назад
አሜን የምር
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
ትክክል በቅንነት ሰብ አርጉኝ 😍😘
@Mamamama-re9od
@Mamamama-re9od Год назад
የራሧ ጥ ፋት ነዉ
@user-ll7br4ld8i
@user-ll7br4ld8i Год назад
ይገርማል የሚፈልጉን በቅርብ እያሉ ሚጠሉንን እንከተላለን
@felahtube4108
@felahtube4108 Год назад
ኑሮን ለማሽነፍ ብላችሁ በስደት አለም ላይ የምትንከራተቱ እህት ወንድሞቸ አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃችሁ
@hanagerma9528
@hanagerma9528 Год назад
አሜን አሜን አሜን የኔዉድ
@mohmmedhera6453
@mohmmedhera6453 Год назад
አሚንንንንን
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 Год назад
Amen ehte
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
@@hanagerma9528 በቅንነት ደምሪይ እህቴ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
@@vxdgougf1707 በቅንነት እነደማመር
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw Год назад
🥀እግዚአብሔር 🥀 ለአዘኑት መፅናናትን ተስፋ ላጡት ተስፋን ለታሰሩት መፈታትን ለታመሙትን ፈውስን ለደካሞች ብርታትን ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን መተሳሰብን ያድለን❤❤❤
@user-ce3pm6nr4y
@user-ce3pm6nr4y Год назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🏽
@azebhailemeskel3083
@azebhailemeskel3083 Год назад
አሜን
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 Год назад
በወንጀል የታሰሩትም ይፈቱ እያልክ ነዉ?
@selamf1101
@selamf1101 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@nardostesfaye8599
@nardostesfaye8599 Год назад
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲❤❤❤🥰🥰🥰👏👏👏🙏🙏🙏
@aynalmeyeborenalji7877
@aynalmeyeborenalji7877 Год назад
አይ የሴት ልጅ ፈተና ብዛቱ የኛ ሀገር ወንዶች የስንቱን ልቤ ሰበራችሁት💔
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Год назад
😏😏😏😏አደል!!አዉን እሱ ምን ጥፋት አለ?ከ ስተቷ ሳትማር ደሞ እሱን ፍልጋ ሄድኩ እምቢ አለኝ መጣው 😏😏እዚህ ላይ እናት አባት ተብይ ልጆችን ያለ አባት እናት እያደጉ 😏😏ስንቱን እጽን አበላሽው 😏😏አረ አዉን ዉሉም በ ውንድ ተበደልን 😏😏😏እያሉ ዩቱብ lay😏መተው ተጨግርኩ ይላሉ 😏😏እዳ በዛ ጎዳና ላይ አቢት የ እጽን ብዛቱ ምን አይንት ጅነርሽን ነው እያከማቸን ያለነው 😏😏😏
@ephraimtik920
@ephraimtik920 Год назад
ሴቶችስ የ ስንቱን ወንድ ሂወት አበላሻችሁ???
@Mamamama-re9od
@Mamamama-re9od Год назад
kkkkkይበላት በ15 ኣመቷ ተበድታ ነዉ ዲቃላ ሥትሸከም ትቷት ሄደkkkkkkkkkk
@Mamamama-re9od
@Mamamama-re9od Год назад
@@user-kp2vl5fc3c ትክክል ፍቅር የጋራ ነዉ ችግር ሢፈጠር ወድ ነዉ ተወቃሹ ኣሥበዉ ኣሥገድዶ ኣልደፈራት ፈልጋነዉገና በ15ወሢብ ምንይሉታል ፍቅር እሺ ይሁን ቅዝራም ነች
@user-tj2ek8ml8l
@user-tj2ek8ml8l Год назад
ትክክል ወንዶች የስንቱን ልብ ሰበራት ማለት ወደድኩሽ ብሎ ይቀርባል በሀላ አልፈልግም ይላል አይ የስራችሁን ይስጣችሁ ይስጣችሁ ይስጣችሁ ይስጣችሁ ይስጣችሁ።
@raeecell6431
@raeecell6431 Год назад
እህቴ ጠንካራ ሁኚ ወደሽ አይደለም በጸሎት በርች አሁንም ጸበል ተጠመቂ ልጅሽንም ከቤተ ከቤተ ክርስቲያን አታርቂያት እርኩስ መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይገስጸው
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Год назад
በጣም የማዝነው እንዲህ ለማስተማሪያነት የሚሆኑ የህይወት ታሪኮችን እያዳመጥን አንዱ ከአንዱ አለመማሩ ያሳስባል ።ወጣትነት ፣ዘመናዊነት ማመዛዘን ነበር ይሄው አንች ባለፍሽበት መንገድ ብዙዎች እያለፍበት ነው አዝናለሁ ። የልጅሽ አባት በእርግጥ ጥፍት ሰርቱአል ።ግን እንደሄደ እየደወለ አለሁልሽ አላለሽም ፣ስትሄጂም እሱን ብለሽ ባለበት ድረስ ሄደሽ "ይሄው ቀለበት አስሬአለሁ ተዋወቂያት " ብሎ አስተዋወቀሽ ያ ሁሉ ልመና መጠየቅ ማስጠየቅሽ ተገቢ አልነበረም በህግ ግን ልጅሽን እንዱረዳት መደረጉ ግዴታው ነበር ። ትንሽ ደግሞ ቅር ያለኝ ለልጅሽ ህመም ቤተሰቦችሽን ተጠያቂ የማድረግ ነገር አለ ።ልጆች በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ የጤና እክል ሊገጥማቸው ይችላል ። ከይቅርታ ጋር ትንሽ በመንፈሳዊነትም ደከም ያልሽ መሰልሽኝ ከንግግርሽ ስለዚህ በርትተሽ ልጅሽን ፀበል በመውሰድ አንችም ያለፈውን ሁሉ ይቅር ብለሽ ትተሽ ንስሐ ገብተሽ እየሰገድሽ ፀበል አስጠምቂያት. በወሊድ የመጣ ችግር ቢሆንኮ እንዲህ አትሆንም ነበር ብቻ በህፃንነትሽም ስለወለድሻት ያን ያክል መረጃው የለሽም ።አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ጠንካራ ሁኝ መማር አለመማርሽ ከመስራት አያግድሽም ስንት የተማሩት ስራቸውን እየተው በግል እየሰሩ ነው በርቺ ልጅሽን እግዚአብሔር ይማርልሽ 👏 ክፍል ፪ ሙዚቃ ባይኖርበት ?
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n Год назад
ወንዶች እራስ ወዳድ ባይሆኑ ኖሮ ለሚወልዱት ልጅ ሀላፊነት ቢሠማቸው ኖሮ 😔
@s.m.749
@s.m.749 Год назад
ይሄ በግልፅ የክፉ መንፈስ ስራ ነው...ልጅሽንም ያሳመማት ያ ነው:: አሁን አንቺ በፀሎት በስግደት ጠንክሪ:: ልጅሽንም ይዘሽ ፀበል ሄደሽ ሱባኤ ያዥ:: ህይወትሽ ያኔ ይቀየራል እህቴ! አይዞሽ!
@sitinakedir6868
@sitinakedir6868 Год назад
አንዲ አይነት ፍቅር አይስጥ!! 1ኛ ለእራሷ ተጎዳች፣ 2ኛ ልጇን፣ 3 ቤተሰቧን። እባካቹ ከማይሆናቹ ሰው ጋር ጊዜአቹን አታጥፉ ጭከን ብለቹ እደመንም ካሳመናቹ ምንም አይከብድም በሰአቱ ቲኒሽ ይከብዳል ግን ህይወት ይቀጥላል
@bettyadis909
@bettyadis909 Год назад
ደሞ እሱም ወጠጤ እሷም ገና አሯ ሳይደርቅ
@dinatube6757
@dinatube6757 Год назад
በስመአብ በጣም ያሳዝናል የእናትና የአባቶቻችንን ምክርና ቁጣ ብንሰማ እኮ ይህ ሁሉ አይፈጠርብንም ነበር። እህቴ አይዞሽ
@user-ek3qb4rg7d
@user-ek3qb4rg7d Год назад
ሰውን መጉዳት ግን ምንድነው ጥቅሙ 😥💔 ይበልጦ ደግም የሚወዱት ሰው ሲጎዳ ምን ያክል እንደሚያም ኡፍፍፍ አይዞሽ እማ ፈጣሪ መልካም ነገር ያድርግልሽ 😥💔💔💔🙏
@Truth-ob7eh
@Truth-ob7eh Год назад
አይዞሽ የኔ ቆንጆ። ወደ ፈጣሪሽ በጣም ተጠጊ፡ ፀልይ፡ ሁሉንም ታሪክሽን ይገለብጠዋል።
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 Год назад
በጣም ታናድጃለሽ የማይረባሽን ወንድ ፍለጋ ዱባይ ድረስ ሄደሽ እንደገና ምንም ሳትሰሪ መምጣት። ለህይወትሽ አላማ ሊኖርሽ ይገባል
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Год назад
እሷ ለተጎዳችው የአነተ/ቺ መናደደ ምን ይባላል?
@ethiopia9559
@ethiopia9559 Год назад
የኔ እናት ልጅነት ላይ ሆነን ሁሉም ልክ ይመስለናል መጨረሻዋስ ሁለተኛ ካገባቹው ባል እዴት እደሆነች ልጅዋን ስለ ቤተሰቦችዋም መስማት በጣም ጓጓሁኝ አይዞሽ የኔ ውድ የሰው ልጅ ይፈተናል እጂ ወድቆ አይቀርም
@tregeicell2596
@tregeicell2596 Год назад
እኔ በበኩሌ በጣም ይቅርታ አርጊልኝ እጅግ በጣም የምታናድጂ ሰው ነሽ ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም ያንቺ ግን በዛ በጣም ተጃጃልሽ ።እንዴ እንደዚህ ብሎ ፍቅር አለ እንዴ ይሄን የመሰለ መልክ ይዘሽ በራስሽ ላይ ጌም ትጫወቻለሽ ።በቃ አትዝረክረኪ ቆፍጠን በይ ።እንዴ ሆሆሆ
@selomaadeunga5220
@selomaadeunga5220 Год назад
እንደ መከዳት ህመም የለም የሴንቱቶቻቻን ህይወት ተመሳሳይ ነው እግዚአብሔር ይፈርዴል
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 Год назад
ሴቶች ልጆቻችን ይህችን ልጅ አይታችሁ ተማሩሩሩ!!! Education is the key. Some How i feel so angry listning to you you seem so careless!!!
@user-yz4hm9xb1c
@user-yz4hm9xb1c Год назад
Don't judge. Everyone's life journey is different. The child's issue could be all stress during pregnancy or neglect. She also has lost her own mother at a young age. The whole thing is sad.
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ Год назад
She was not careless she did not know better she was 15. At that age we make so many terrible mistakes.
@berrysweet37
@berrysweet37 Год назад
Cmn she was only 15
@salamyayo6955
@salamyayo6955 Год назад
የሚያሳዝን ታሪክ ልጅሽን እግዚአብሔር ይማራት ሄኖክ የምትባሉ ሰዎች ምን አይነት ጨካኝ አውሬ ናችሁ
@feqerselam2998
@feqerselam2998 Год назад
Ya yemer henok yemibalu wenedoch seyitanoch nachew yene yeleje abat lejun kedeto ameset sanetim redeto ayaweqem ayiteyeqewem betam new yemeregemew leje ahun 16 ametu
@salamyayo6955
@salamyayo6955 Год назад
@@feqerselam2998 ሄኖክ የሚባሉ ሰዎች እጅግ በጣም ከሰውነት ወጥተው አውሬ ሆነዋል ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው አይዞሽ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ልጅሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ❤🙏
@feqerselam2998
@feqerselam2998 Год назад
@@salamyayo6955 amen 🙏 yene konjo thank you
@dagmawidefar9667
@dagmawidefar9667 Год назад
ኢትዮጵያ ውስጥ 99ፐርሰንት ትዳር የሚፈርሰው በቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ነው።እነሱ አብረው ይኖሩ ይመስል እኛ ካልወደድነው አይሆንም የሚባል ክፉ ሀሳብ ነው የዚ ሁሉ መከራ መንስኤ።
@rozaroza5996
@rozaroza5996 Год назад
ወይ ፍቅር እውር ነው የሚያረገው ይገርማል ወንዶች እግዚአብሔር ይይላቸው
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
@@user-bj1ck9fk8i እነደማመር እመልሳለሁ
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
ኑ በቅንነት እንደማመር
@tube2611
@tube2611 Год назад
ወይ ፍቅር ያንቺዉስ የባሰ ነዉ እኔ ብሆን ግን አንደ ጥሎኝ ከሄደ ሁለተኛ ዙሬ አላየዉም ጭራሽ በስደት እሱን ፍለጋ አይደብርም 🤔
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 Год назад
ሴት በጭንቅላቷ ማሰብ አቁማ በልቧም በጭንቅላቷም ስታፈቅር እንዲህ ናት።
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Год назад
አዑንም ከ ሊላ ስው ትውልዳለች ምን ችግራችው የ ማዝነው ለሚውለዱት 😔😔😔ከንቱ የዎኑ
@samribelay7442
@samribelay7442 Год назад
አይይይ ተይ እንደሱ አትበይ በሴት እና በፍቅር አትመኪ
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
ኑ በቅንነት ሰብ አርጉኝ😍😘
@zaharazahara4508
@zaharazahara4508 Год назад
በህወቴ የሚያስጠላኝ ነገር የጠገበን ወንድ መለመን
@sus2475
@sus2475 Год назад
አይ ፍቅር ሲይዘን ቤተሰብ አንሰማ የሆነ ድንጋይ ነው የምንሆነው በሰአቱ ምንም ሀሳብ አይኖረንም አርቆ ማሰብ የሚባል ነገር የለ ምስጥ ብለን ክንፍ እንላል በፍቅር ትቶን ሲሄድ ልጅ ሲፈጠር ያኔነው ከተኛንበት የምነቃው እርግዝና ለራሱ ምን እንደሁ ለራሱ አናውቅም ውይይይይይይ
@Naniya254
@Naniya254 Год назад
ይህ የብዙወቻችን ታሪክ ነው ውጭ ሀገር የምትመጡበትን አላማ አትረሱ ሁሉም ነገር ቀሪ ነው
@amenyeeagel7936
@amenyeeagel7936 Год назад
ውድ እህቴ ያለፍሽበት መንገድ፣ የከፈልሽው ከባድ መስዋዕትነት በጣም ያማል! እኔም በጣም በተመሳሳይ መንገድ ስላለፍኩ እመሙን በደንብ ነው ማውቀው...ሰይጣን እንደዛ ያልቅስ እናቴ! ግን በርቺ! እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ሰጥቶሽ ዛሬን የማየትን ስጦታ ስላገኘሽ÷ ያንን አያሰብሽ በርቺ እሺ?!! ብዙዎች በፍቅር ሕይወት የሰመረላቸው÷ ግን ዛሬን ያላዩ ወይ ጤና የተቃወሰባቸው ስንት ናቸው? ያለፈውን ተምረሽበት ማለፍ ነው( ቀላል እንዳልሆነ በደንብ አውቃለሁ!)...እግዚአብሔር ሰላሙን እና ደስታውን አትረፍርፎ ይስጥሽ! ውድ ቤተሰብሽን እና ልጆችሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ! የውስጥ ሰላም እና ደስታ ይሁንላቹ! አይዞሽ! ምናልባት ደውዬ እንጠይቅሽ...ሚታገዝም ነገር ቢኖር ያለንን እንድንካፈል እንዴት ላግኝሽ please? እህትሽ!
@mamanegu1324
@mamanegu1324 Год назад
የሚያሳዝን ታሪክ ነው ልቤ ተሰብሮ ነው የሰማሁት
@Mamamama-re9od
@Mamamama-re9od Год назад
እኔ ደሞ ኣሥጠላችኝ ኣሥበሽዋል በዛንጊዜ በ15 ኣመቷወሢብ ሥታረግkkkk የኣሁን ልጆች ቢሆኑ ኣይ ገርመኝም ነበር
@sosinatub2861
@sosinatub2861 Год назад
አቶ ሄኖክ የስራህን ይስጥህ አሁን ይቺን የመሠለቺ ልጂ በዛ ላይ የልጂህ እናት የልጂነት ፍቅርህ ትተህ እውነት መልካም ሂወት ትኖራለህ ወንዶቺ ግን ከሴት መፈጠራቺሁን አትርሱት በሴት ልጂ አትረማመዱ
@ephraimtik920
@ephraimtik920 Год назад
አትቀባጥር!!! አቶ ሄኖክ በልጂቶ ላይ የ ወሰደው እርምጃ ተገቢ ነው!!! ፈረጂ
@flower525af4
@flower525af4 Год назад
Lijitua rasu betam sibeza mountain nat..mindinew henok henok min yargat.. tenkara aydelechim berasua
@tsigaddisalem6738
@tsigaddisalem6738 Год назад
አቶ ሄኖክ በልጁላይ የወሰነው ዉሳኔ እጅግ በጣም ትክክል ነው እንደውም ጀግናና የውሳኔ ሰው ነው ። የእንግሊዝ ሀገርን ህግ ለሚያውቅ በጣም ደግና መልካም አባት ነው ለፍታል ደክማል በአያት እጅ ስትማዘዝ ያደገች ልጅ ገና ሶስት አመት እንኳን ሳትኖር ቦይፍሬንድ መያዝ ፣ሻንጣ ጥቅልሎ መውጣት ፣ሲላት ፖሊስ መጥራት ገለመሌ በጊዜ ቅጭት ነው እንጂ እንዲህ አይነቱን አባት ያብዛልን ሺ አመት ኑርልን
@ephraimtik920
@ephraimtik920 Год назад
@@tsigaddisalem6738 አባቶ የወሰደወ እርምጃ ተገቢ ነው። ፈረጂ አገር የደገ የተወለደ ልጂ ምንም ሲጠቅም አላየነም። ሸርሙጣ ጠጭ። ሰነፍ ሆዳም። ጌይ ወዘተ። ይችም ኮሁኑ የ ባለገች ነገ ዲቃል ወልዳ የ ልመና ገንዘብ ወተት እየተቀበለች ስትልከሰከስ ነበር የምትኖረው። ከ አሁኑ ያላማረ!!!! ሰው ተሰዶ ትድሩን በትኖ ባለጌ ልጂ ከመውለድ ሲጠቅም አላየንም!! ሆኖም ግን!! ሁላችንም አባቶች ነን እዛው ኢትዮጵያ ትደግ, አባቶም በቂ ገንዘብ ይላክ!! በጣም የሚሳፍር እንግሊዝ ኛ መጻፍ አትሺልም!! ከ አሁኑ እራባና የ ለላት ልጂ ነበረች።
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Год назад
መከራሽ በዛ አላህ ይርዳሽ ።ታሪክሽ አስትማሪ ነው
@sefialemmelaku5609
@sefialemmelaku5609 Год назад
ፀበል ዉሰዷት እሄ እርኩስ መንፈስ ነዉ አሁንም መምህር ጋ ዉሰዷት አቤት ፀልዩ እምነት ቅብአቅዱስ ቀቡላት ጭቅላቷን
@selamawittadesse3727
@selamawittadesse3727 Год назад
ሰንት አይነት ቤተሰብ አለ ሁላችሁም አግዚአብሔ ፍርድ የሰጣቸዋል ።ጠበቆት አይዞሽ እህቴ ለበጎ ነው።።
@gashewulegese1519
@gashewulegese1519 Год назад
ውስጤ ደማልሽ የኔ እናት😭
@zaharamudesir4205
@zaharamudesir4205 Год назад
ከእንደዚህ አይነት ፍቅር ይስውርን. የቤትስብ ምክር መስመት ጥሩ ነው ፍቅር እውር ነው. ልብ ግዙ ሴቶች ወንድ ልጅ አንዴ ከስረግዛ ለሽ ነው የሚላው ስለዚህ ወደደን ብልቹ እግረቹን አትክፈቱ
@yosephyoseph8132
@yosephyoseph8132 Год назад
በጣም የሚያሳዝን😭 የብዙ እህቶቻችን ታሪክ ባልበሰለ እድሜ ላይ የሚይዝ ፍቅር እንደዚህ አጉል ቦታ ላይ ያደርሳል😭 15 ዓመት በጣም ፈጠንሽ የአዲስ አበባ ልጅ ቶሎ አይበስልም ለትዳር የልጅሽን መጨረሻ ለመስማት ጎግቼአለሁ እግዚአብሔር ይርዳሽ ቀሪ ዘመንሽን 🙏
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ Год назад
የ አዲስ አበባ ልጅ ቶሎ እይበልኝም 😂😂እውነት እኮ ነው
@arsema194
@arsema194 Год назад
ለዚህ ነው ወንዶች በዚህ እድሜ ያለችን ሴት የሚመርጡት
@user-eg9rg1hl9b
@user-eg9rg1hl9b Год назад
ይቅርታ አርጊልኝና ፍቅር እዉር ልል አልችልም እዉሪቱ አቺ ነሽ ያቺ ባል ሂወትሽን አመሰቋቅሎ የሄደዉ አደለም ሂወትሽን ያስተካከለዉ ነዉ ሳልወድ በግድ አላለችም😒 እግዳስ ለሄኖክ ስገጅ ሹሀዳ ልጅሽን ግን ጤናዋን ይስጥልሽ
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Год назад
ለታመመ ጤንነትን ላጣ ማገኘትን ላላገባ መልካም ትዳርን ላልወለዴ መልካም ልጅን ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑኑ
@rahmahbashia1592
@rahmahbashia1592 Год назад
አሚንወድሜያረብ
@rehimaoumer4174
@rehimaoumer4174 Год назад
ameen
@user-oh6rm8bj7l
@user-oh6rm8bj7l Год назад
​@@rahmahbashia1592 አሚንንን 🤲🤲🤲
@abebatadese3690
@abebatadese3690 Год назад
አይ ሴት ልጅ ሁሌም ለፍቅር ትልቅ ዋጋ እደከፈለች ትኖራለች ሁላችንም በዚህ ከባድ የፍቅር ሂወት ዋጋ ከፍለን አልፈናል ለማንኛውም እግዚሓብሔር ለወንዶች ልብ ይስጣቹ
@Alex-pk9lj
@Alex-pk9lj Год назад
🙏🕊️🇪🇹2015🇪🇹🕊️🙏 🙏🇪🇹ጦርነት የሚጠፋበት 🙏 🙏🇪🇹ስደት የሚያበቃበት🙏 🙏🇪🇹የታሰሩ የሚፈቱበት🙏 🙏🇪🇹የታመሙ የሚድኑበት🙏 🙏🇪🇹🇪🇹ይሁንልንን 🇪🇹🇪🇹🙏🙏
@Sss-hp8kt
@Sss-hp8kt Год назад
አሌክስ በሰላም ነው የጠፋህው ከቲክቶክ ?
@neza1152
@neza1152 Год назад
ግን እዴት አምስት አመት አመት ሙሉ ቁጭ ይደብርም
@tessema2
@tessema2 Год назад
እህቴ ታሪክሽ ብዙ ወጣት ልጆችን ህይወት የቀጨ ነው። አንቺ ጥሎሽ እንደሄደ ካወቅሽ እንደምንም ጠንክረሽ እሱን መተው ነበረብሽ፣የቤተሰቦችሽን የኑሮ ሁኔታ ታውቂያለሽ ልጅቱን ቤተሰቦቹ ጋር ጥለሽ እንደሄድሽው ብትተይ ጥሩ ነበር። ዱባይም ሄደሽ በአላማ ልጅና ቤተሰቦችሽን ብትረጂ መልካም ነበር፣ጓደኛሽ ካንቺ ጋር ባይኖርም ልጁን ለመውሰድ ጥረት አድርጎ ነበር፣እውጭ ሃገር በእንደዚህ አይነት ወንጀል መከሰስ ህይወቱን ሁሉ ነው የሚያበላሸው። ንዴቱ ይገባኛል፣ልጅቱ እንዳልሽው ችግር አለባት፣አንቺው ጋር ሆና አስታሚያት። እንግሊዝ ለሷ ከባድ ነው። ሳይንስ ያልተማረ ልጅ ሃኪም አይሆንም፣እሱን አስረጃት።አንዳንዴ ችግራችንን ወደሌላ ሰው ከመግፋት ሃላፊነት ወስዶ መፍትሄ ማግኘት ይሻላል። ልጅቱ epileptic ናት አንቺ እንደምትዬው። ምናልባት ስትወልጃት የኦክስጅን እጥረት ችግር ጥሎባት ሄዷል ስትወልጂ።አሁን ኑሮሽ ጥሩ ከሆነ ልጅቱን እርጃት። ቤተሰቡም ሆነ እሱ. ካልፈለጉሽ ወደፊት ሂጂ!
@keyahalil1150
@keyahalil1150 Год назад
እኔ አንቺን ቢያደርገኝ ዙሬም አላይም ነበር ቀጥ ብየ ስራየን ነበር እምሰራው
@alemtube1150
@alemtube1150 Год назад
ሀገራችን ሰላም ያርግልን የስደተኞች ስቃይ ይብቃ
@rozaroza5996
@rozaroza5996 Год назад
ልጅቷን አሁንም ፀበል አስጠምቂያት
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Год назад
😏😏😏እናትዋም ጽበል ያስፍልጋታል 😏😏ጭንቅላትዋ አይስራም 1😏😏
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 Год назад
ትክክል
@Tube-pe8op
@Tube-pe8op Год назад
በራስህ እመን! ለራስ አነስተኛ ግምት አትስጥ! ፈጣሪ ለታላቅ አላማ ነው ወደዚህ ምድር ያመጣህ። በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ሆነህ ነገ ከፍታው ላይ እንደምትወጣ ማሰብ እና ማመን ከዛ የምትችለውን ሁሉ ጥረት ማድረግ አለብህ! ሰዎች ባንተ ከማመናቸው በፊት አንተ በራስህ እመን፤ ወዳጄ አሁን ያለህበት ሁኔታ ነገ የምትደርስበትን ትልቅ ቦታ አይወስንም!
@great8824
@great8824 Год назад
ክፍል ሁለት ቶሎ ልቀቁት በዚሁ ስሜት እንድንሰማው
@Umufetitube
@Umufetitube Год назад
ሁለት ነገሮች በላን ይከላከላሉ 🌸ሰደቃና ዝምድናን መቀጠል🌸 🍃ሁለት ነገሮች ሁሉን ሰው ይጠቅማሉ 🌸ይቅር ማለትና መልካም ስነምግባር🌸 🍃ሁለት ነገሮች ከሰው ልጆች ጋር አይዘወትሩም ወጣትነትና ጉልት🌸 ወጣትነታችንን በመልካም ነገር ላይ የምናሳልፍ ያድርገን ያረብ ውድ የሀገሬ ልጆች የነብያቶችን ታሪክ ፈትዋ ጠቃሚ ትምህርቶችን ያገኛሉ ቤተሰብ ይሁኑ
@mariyamawit
@mariyamawit Год назад
ልጅሽን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ
@GiGi-yr8ei
@GiGi-yr8ei Год назад
በጣም ባላጌ ነሽ ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ በዛን ግዜ 500ድራም ቦሌ ላይ ቤት ከነ መክናው ይጋዛል ለሁሉም ፈጣሪ በምረቱ ልጅሽን ይማሪልሽ
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki Год назад
ፍቅር ወይስ ስቃይ በስደት ላይ ያለን እህቶች እራሳችንን እንጠብቅ ፍቅር እያልን እዳንቃጠል
@tersite858
@tersite858 Год назад
አፍ አለኝ ብለሽ ሳልፈልግ ለጥቅም ብዬ አገባሁት ትያለሽ ደናቂ ነሽ ለማንኛውም የሚቀጥለውን ክፍል አታዘግዩት!
@natyotesfaye6466
@natyotesfaye6466 Год назад
የምን ጥቅም ነው በናትሽ??ከየት አመጣሽው
@mesidesign12
@mesidesign12 Год назад
አትፍረጂ እህቴ ። የሷን ጫማ ካላደርግሽ ህመሙ አይገባሽም።
@frifrometopia2902
@frifrometopia2902 Год назад
Atfred yferedbkal
@user-qy3jf9gn4p
@user-qy3jf9gn4p Год назад
እረ ጉድ ነው ድቃላዋን ባሳከመላት
@getehylemariam4977
@getehylemariam4977 Год назад
ያ ሁሉ የቤተሰቢን ውለታ ገደል ሰደድሽው እውነቱ ሁሉ ጠፋብሽ ምን ይጠቅምሻል እናቴ አልጋዋን ለቃልሽ በክብር አርሳሽ ሳለ ይህ በክብር ድራ ያኖረችሽ እናት ውለታዋ ይህ ነው ከተወለደች ጀምሮ አንዳችም እርዳታ ሳያቃርጥ እየረዳሽ ልጁንም እያስ ተማረ ያሳደገን አባት መኮነን ቃሉ አላነቀሽም እረ ሰውን ሳይሆን እግዚአብሔርን ፍሪ ባዶ እቤት ልጅሽን ሶፋ ላይ ጥለሽ የሔድሽ አንቼ እኛ ዘር ስላረከሰብን ያሳደገች የኮነንሻት እናት ናት ከሰሽም ስትወስጃት ልጃችንን ለገንዘብ ብለሽ በሽተኛ አረግሻት ድጋሚ በደል አሁንም ልጅሽን በደልሻት የስራሽን ይስጥሽ እውነት አርነት ያወጣሽ ነበር ግን ሙሉ ታሪክሽ በውሸት የተለበጠ ስለሆነ ንስሀ ግቢና ይቅርታ ጠይቄ
@missaddis8929
@missaddis8929 Год назад
She's so beautiful please her baby daddy help her take care of your daughter 💕 ayzosh konjo God be with you sweetheart
@etenugetahun3578
@etenugetahun3578 Год назад
ሴት መሆን ፈተና ነው እግዚአብሔር ላያስችል አይሰጥም
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
ነይ ውዴ ሰብ አርጊኝ😍😘
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Год назад
ልጅሽ እግዛብሄር ይድረስላት
@almazseyfu3287
@almazseyfu3287 Год назад
በጣም የሚያሳዝን የሰው ልጅ ፈተና ህፃን ልጅ የነበረች በመከራ የተፈተነች ለፍቅር እራሱዋን አሳልፋ የሰጠች ምስኪን የሱዋ መጥፎ እድል ለልጁዋ ተረፈው እና አባትየው ጨካኝ አረመኔ ነው ልጅቱዋ አባቱዋ የእንግሊዝ ዜጋ ከሆነ የትም ትወለድ የትም ትኑር ልጅቱዋ አውቶማትክሊ ዜግነትዋ እንግሊዛዊ ነው እና መፍትሄው እንግሊዝ ኤንባሲ ሄዳ ወደ መጣሁበት መመለስ እፈልጋለሁ ትምህርቱም አንድ አይደለም ወደ ትቤት መመለስ እፈልጋለሁ ትበል አባቴጋ መኖር አልፈልግም ማለትም ትችላለች ሌላ ሰው እንዲቀበላት ሁሉ ያደርጋሉ ብዙ ሰዎች ውጭ እየኖሩ ወልደው ፊታቸውን አዙረው ተመቻችተው ይኖራሉ ኤንባሲ ሄዶ በመናገር ተቆራጭ ሁሉ እንደሚያገኙ ማወቅ አለባቸው
@tarikabuhay5524
@tarikabuhay5524 Год назад
አይ ሴት ልጅ መሆን ያለው ፈተና
@sentayhukebede3758
@sentayhukebede3758 Год назад
ድካምሽ በእግዛብሄር ፊት ዋጋ ያግኝ አይዞሽ እንባሽን እግዛብሄር ይይልሽ....
@meseretzewge5785
@meseretzewge5785 Год назад
አምላኬ ገራሚ ታሪክ ይቀጥላል
@user-qs6xw3su7b
@user-qs6xw3su7b Год назад
አይዞሽ ሁላችንም ስህተት እንሰራልን. ግን ከስህተት መማር ነበረብሽ ምክንያቱ እሱ ከነገረሽ ካወቅሽ በሃላ ለልጅሽ ጀግና እናት መሆን ነበረብሽ ስደት ከመጣሽ በሃላ መስራት ብርሽ ማስቀመጥ ነበረብሽ ቤተሰቦችን መርዳት ነበረብሽ !ምክንያቱም አልፈልግም ካለ አንቺ ኩል ጀግና መሆን ነበረብሽ ያለፈውን ሂወት መድገም አያስፈልግም. ከእግዚአብሔር ጋር መጠንከር እና ታሪካችንን መቀየር አለብን ምክንያቱም እኛ እንቁ ነን የመዳን ቅመሞች. ልጅሽ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ ፀበል ውሰጃት! በእምነት ጠንካራ ሁኚ ህይወትን ሁሌም አድካሚ ናት ግን በእግዚአብሔር ተደገፊ አይዞሽ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Год назад
ወይ ልጅነት ምስኪኖች ስታሳዝኑ በፍቅረኞች መካከል ቤተሰብ ጣልቃ ሲገባ ሲያናድድ እየተዋደዱ ተለያዩ የሰው ልጅ መከራው አይዞሽ ሴት ከወደደች ታማኝ ነች ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ በፀሎት በርቺ አዳኙ ለሰው ልጆች ሃጢያት በመስቀል ላይ የሞተው ኢየሱስ ክርስቶስ እንጂ መምህር ግርማ አይደሉም ቤቲ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተፈወሰች ትሁን የአልአዛር አምላክ ከሞትም ያድናል ኢየሱስ ፈውሷ ይፍጠን በፀሎት በርቺ እግዚአብሔር ይችላል ማዳን የእርሱ ነው ! አባቷም ያሳዝናል እናቱን ማስቀየም ፈራ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቶ ነው እንጂ የመጀመሪያ አይረሳም ፍቅር ኢየሱስ ነው ይቅር በይው እግዚአብሔር የበደሉንን ይቅር ስንል ነው ይቅር የሚለን ቀሪው ዘመንሽ የፍስሃ ይሁን አሜን ! ያፈቀርሽው ሰው ይለዋወጣል የማይለወጥ ታማኝ እግዚአብሔር ብቻ ነው እርሱን ብቻ እመኝ ግሩም አባት ነው የሚራራ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዋናው ጤንነቱ ነው አይዞሽ
@hirut7396
@hirut7396 Год назад
እንዳንዴ ቤተስብ እሚለንን መስማት መልካምነው እህቴ የአባታዋን ምክር ብትስማ መልካምነበር ግን አልሆነም እግዚአብሄር ፈቅዶ ልጅ ተፈጥራል የባል ቤተስብ ግን ስህተት ስርተዋል ልጅ ክመጣ በኃላ ማለያየት በጣም ከባድ ነው በሁለት በሚዋደዱ ስዎች መሀል ቤተስብ ጣልቃ መግባት የለበትም ክፍል ሁለትን በጉጉት ነው እምጠብቀው
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
እነደማመር እመልሳለሁ
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 Год назад
Amen amen 🙏
@ferari6990
@ferari6990 Год назад
የባል ቤተሰብ ነገር አይወራ ይሀዉ ከልጄ አባት ከልጅነት ባሌ አለያይተዉኝ ከተለያነየን11አመት ቆሜ ቀረሁ ሌላም አላገባሁ ተስፋ ቆርጬ
@natyotesfaye6466
@natyotesfaye6466 Год назад
የባል የሚስት ቤተሰብ ብሎ ነገር የለም በፍቅርም ሆነ በትዳር መሃከል ቤተሰብ ከገባ ምንም የለም በቃ መለያየት ነው የሚቆጨው ፍቅረኛሞቹ ግን መጨረሻቸው ቁጭት ብቻ ነው
@mestertessema7337
@mestertessema7337 Год назад
በጣም ትገርሚያለሽ ብዙ ነገር መስራት ስትችይ
@dawittesfaye8582
@dawittesfaye8582 Год назад
ልጂቷን ላንተም ለራሷም በታሪክ እንዳታመጣት ታብዳለህ የኛ ሴቶች ያንተን ህይወት ጉዳዮዋ አይደለም እንደድህነቷ አንገቷን ደፍታ መስራት ሲገባት ገና በዚ እድሜዋ ወንድ ላይ መንጠልጠል የነገ ማንነቷን ያሳያል። አብረዋት ሚማሩት እዛው የተወለዱ ዜግነት ያላቸው የነጭ ልጆች ሲሆኑ ያየችውን ሁላ መሆን ነው ያማራት እዛው ኢትዮጵያ የትምህርት መረጃዋን ላክላት ።ካሁን በሁዋላ ከመጣች ጨርቅህን ጥለህ ታብዳለህ ፈፅሞ እንዳታመጣት።
@keyahalil1150
@keyahalil1150 Год назад
ባልሺም አላህ ይፍርድበት
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 Год назад
ኡፍ ታሪክሽ ከኔ ጋር ይመሳሰላል አይዞሽ የኔ እህት ።
@sholayeyejemu2303
@sholayeyejemu2303 Год назад
አሁንም ስለመነፅር ታወሪያለሽ?
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 Год назад
@@sholayeyejemu2303 ጅል መቼ ይገባዋል ቁምነገር እየተነገረው ይቀልዳል ።
@sholayeyejemu2303
@sholayeyejemu2303 Год назад
hola
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
ኑ ሰብ አርጉኝ😍😘
@kiyyachannel7316
@kiyyachannel7316 Год назад
Woow
@keyahalil1150
@keyahalil1150 Год назад
አንቺግን አንገት የለሺም ቢያንስ የላከሺን ማናገር ነበር ብሺ ልጂሺን አላህ ያሺራት ያርብ
@taibanasra4041
@taibanasra4041 Год назад
የአላህ እህዉት ያሣመማል ታሪካዋ አላህ
@marksam5315
@marksam5315 Год назад
ሙልዬ እንዴት ነሽ ዱባይ አብረን ነበርን የምታስታውሺኝ ከሆነ አስቴር ጋ የምታስታውሺና ይኼን ኮመንት የምታነቢ ከሆነ አናግሪኝ እባክሽ
@hami1628
@hami1628 Год назад
አግዟት በናታችሁ ይቺን የመሰለለች ልጅ የቀይ ጥቁር አደረጋት ችግር 😢
@marksam5315
@marksam5315 Год назад
@Hana dashti እኔ ሳራ ነኝ ካስታወሺኝ የስመኝ ጓደኛ ካስታወሽኝ
@Hanabnt
@Hanabnt 8 месяцев назад
​@@marksam5315አዎ አወኩሽ ደና ነሽ ሳሪ
@birtukankassahun5363
@birtukankassahun5363 Год назад
Please part two
@abitisisay3547
@abitisisay3547 6 месяцев назад
Part2
@ummuarkantube1762
@ummuarkantube1762 Год назад
በጣም ከባድ ነው አይዞሽ በርች አንዳንድ ሠወች አሉ ለነሱ የተከፈለን መስዋት ዋጋ ቢስ የሚያደርጉ ወጣቶች ተማሩ ከዚህ ታሪክ የሆነች እድሜ አለች ያለእኛ አዋቂ ያለ የማይመስለን ወላጆቻችን ከኛ የተሻለ ለኛ የውቃሉ እናዳምጣቸው
@AsAs-wu6ls
@AsAs-wu6ls Год назад
👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹የሚጋርምነዉ:የለካሽን:ሰዉሰለማሰግናዉ:አለልፍም:አንቺ:ግን:ከስታትሽ:መመረናበራብሽ:
@munaseyumhaile4476
@munaseyumhaile4476 Год назад
የልጁ ቤተሰቦች የተረገሙ ናቸዉ,እባካችሁ ቤተሰቦች በሰው ትዳር ጣልቃ አትግቡ
@m.d6336
@m.d6336 5 месяцев назад
ያችሥ ጠና
@tube3808
@tube3808 Год назад
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደ
@user-iw6pi2yn7f
@user-iw6pi2yn7f Год назад
የማይውድንሰው መዉድ ጀልትነው ልካ
@betytesifaye8166
@betytesifaye8166 Год назад
ካንቺ ወጣት መማር አለባችሁ...15 ዓመት ይሄ ሁሉ መዘዝ ምነው ብትማሩ.... ቤተስብ የባል ግን ነብሳችሁ ሲኦል ነው...
@Nono-sj5iq
@Nono-sj5iq Год назад
የሆንሽ ደካማ
@rtfdift143
@rtfdift143 Год назад
7 አመት ያልሞላትን ልጅ በመስቀል መደብደብ። እግዚአብሔር ነው ፈዋሽ
@natiyy1963
@natiyy1963 Год назад
Ayezosh muleya I can’t believe this
@user-yl6er7tk9s
@user-yl6er7tk9s Год назад
ወዶቺ አይ ሂወታቺን አበላሹት መሰሉየ እኔም በጣም ነዉ እምወዳት
@godhelp7020
@godhelp7020 Год назад
To be honest she have amazing family ewinet
@SefereSelam
@SefereSelam Год назад
Please don't interrupt her this is her story .
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 Год назад
አይዞሺ የኔ እኅት የአንች ሂወት የሁላችንም ሂወት ነው ወይ ይች አለም ለአንዱ ደስታ ለአንዱ ሀዘን ናት በልጂነታችን እምናደርገው አናውቀውም
@user-it7yz2me2k
@user-it7yz2me2k Год назад
Selam new Wowww👍👍
@mesfinmesea1479
@mesfinmesea1479 Год назад
የአባት የእህት ግፍ አለ። እውነት ጋሽ አበበ ለልጆቿቸው አስተማሩበት አዋቂ ሆኑ።
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Год назад
ምን ጉድ ነሽ ልጅሽን ጎድተሽ አሁንም እሱ ጋር ሐድሽ ብያንስ አንቺ ከሌለሽ አያቱዋ ትሻላት ነበር አንዴ ተሳሳትሽ ምደጋገም ለምን አስፈለገ ራስ ወዳድ ነሽ ፍቅር ማሳደድ ምንድነው የት ይሄድብሻል አሁንም ራስ ሽን መለውጥ ትችያለሽ ከበረጣሽ
@hargbogale8820
@hargbogale8820 Год назад
በጣም ያሳዝናል የሴት ልጅ ፈተና ይገረምል
@elsigezu7360
@elsigezu7360 Год назад
part 2 pls mehcereshaw teru enedihone egezer yeredat pls 2
@bozyabamnet5410
@bozyabamnet5410 Год назад
ይቺ ሴትዮ ጤነኛ ነች ምክንያቱም የምታወራው ነገር የማይረባ ነው ምክንያቱም ጥሎአት የሄደውን ወንድ ፍለጋ የምትሄደው ያውም ዱባይ ድረስ አነጋገርሽ ሁሉ የደንቆር አይ ሀበሻ ከንፈርህን ምጠጥ ከንቱዎች የምታወራው እዚህ ግባ አይባልም በቃ ዝም ብላ ነው የምትዘላብዳለች
@jerialem7295
@jerialem7295 Год назад
😢😢💔💔😢
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 Год назад
አቦ የሀበሻ ወንዶች በሴት ልጅ ህይወት እንደተጫወታችሁ እናተም ሴት ወልዳችሁ በሴት ልጃችሁ አንገት ድፉ ኤጭ ክፉዎች!
@hirutbaka152
@hirutbaka152 Год назад
Lij Mnm bemayawukewu kemisekayu gfegnoch wendoch yezerutn ychedu
@asmaragada2202
@asmaragada2202 Год назад
Ichi lij gin Addis Abeba new yeteweledechu,??
@wondawkwondirad2760
@wondawkwondirad2760 Год назад
ታሞ ከመሟቅቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ ያኔ ስትነገሪ አልሰማ ብልሽ አሁን ማላአቃቀስ ምን ዋጋ አለው ይበልሽ ደሞ አታፍርም ከ7ኛ ክፍል አቋርጨ ምን ልሰራ ትላለች እሱ አቋርጭ ብሎሻል ሻፍደሽ እንጂ
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 Год назад
Yene enat yewahinetiwa betam yasazinal nigigirwa gilts nat ehil wiha silalfekedelachihu yeteleyayachihut Egziabher lanchi yalew Melkam neger alew atizegn
@mesaywegayehu5388
@mesaywegayehu5388 Год назад
አዳዴ እደዚህ አይነት ሴቶች ያናድዱኛል ብዙ ፈተና አልፋ ውጭ ሀገር ድረስ የበደለን ሰው የማይፈልገኝን ሰው መፈለግ የተቀመጠልንን ትተን ያልተቀመጠልንን ወይኔ አልፈልግም እየተባለ አግብቷል እየተባለ እዚህ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚፈልጋት እያለ ፈጣሪ ሰው ሀገር እህት አለችኝ አልፈርድም
@tube3808
@tube3808 Год назад
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ✍️🇪🇹
@user-oz8vt7cd9m
@user-oz8vt7cd9m Год назад
ሱለላሁ አለሂወሰለም
@Haregi849
@Haregi849 Год назад
እፍፍፍ ስታሳዝን
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 Год назад
👍👍👍👍👍👍👍
Далее
3 wheeler new bike fitting
00:19
Просмотров 8 млн
Неудачный День 😱🔥
0:54
Просмотров 4 млн
Канапе 🍢
0:43
Просмотров 3,3 млн