Тёмный

አቶ በቀለ ገርባ እና ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ያደረጉት ክርክር ክፍል 2 

Nahoo TV
Подписаться 343 тыс.
Просмотров 157 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

24 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 500   
@hey1232
@hey1232 5 лет назад
I SALUTE YOU OBOOO BEKELAA A WISE BRAVE MAN ....THANK U.
@melesetadesse4479
@melesetadesse4479 5 лет назад
አጎቴ በቀለ ገርባ እባኳትን ማስተዋል ስጠኝ ብለው ይፀልዩ አሁን በሞቴ አቶ ሃይለማርያም በስልጣን ነበሩ ? ከነበሩስ ወገንተኛ ነበሩ ? እንዲህ የወረደ ዘረኝነት ነበራቸው ? አሁን ህዝቡ ኦሮሞ በስልጣን ሲመጣ አይናቹ ደም ለበሰ የሚሉን እኔ የአዲስ አበባ ኦሮሞ ሌላም ሌላ ነኝ ግን ዘረኛ አይደለሁም ለምንድነው ብዙ ግዜ ሲናገረ እንደ ሙዑር ሳይሆን የሚያስቡት እንደ ትንሽ መንደር ጎጠኛ ነው ጥያቄው አሁን በተጨባጭ የኦሮሞ የበላይነት ይፀባረቃል ነው ነው ? አይደለም ? ለሚለው ለህዝቡ እንተወው ዶክተር አብይን ግን በዚህ በወረደ ነገር እጁ ያለበት አልልም ቡዙ ጎጠኞች ይህን የሚያደርጉ ግን ከስሩ እንዳሉ ይገባናል
@sherifali3676
@sherifali3676 5 лет назад
Melese Tasesse miriti ethiopiyawi!!
@abdulrehmantuha1540
@abdulrehmantuha1540 5 лет назад
መንጋ በመለየታችሁ በማወቃችሁ በቀለ ገሪባ መንጋ መሆንዎ ስለገባዎት መንጋ መሆንዎ እናመሰግናለን
@monahaymanot4524
@monahaymanot4524 5 лет назад
አሁን ባለፈ ነገር መወቃቀስ ሳይሆን ወደፊት ላገራችን አድነት ና እድገት ምን እንስራ በማለ መወያየት ነው ያለባችሁ
@malmal5918
@malmal5918 5 лет назад
Monaሀይሚ ሻሚHaymanot ለዚህ አልተፈጠሩም ችሎታውም የለም
@jalenedinka4752
@jalenedinka4752 5 лет назад
Agree
@tamertesera8648
@tamertesera8648 5 лет назад
Monaሀይሚ ሻሚHaymanot :መጀመሪያ ትወቃቀሳለህ ከዚያ ይቅርታ ትጠይቃለህ ከዚያ አንተ ያልሽውን
@melakuteshome2539
@melakuteshome2539 4 года назад
Because they cannot see forward..only backward. They're stuck in the past...they're incapable of charting the future, they're afraid and they don't have a future.
@mednamedna1753
@mednamedna1753 5 лет назад
ጋዜጠኛው ሳላመሰግንህ አላልፍም ምክንያቱም እንደዚህ ጎራ ላይ ያሉ ሰዎች ፊትለፊት ማቅረቡጥሩነዉ
@annatikuye9603
@annatikuye9603 5 лет назад
I WISH ABO BEKEL GERIBA WAS’NT BORNE ! HOW HE IS NARROW MINDED 🙈✅ 💚💛❤️
@BM-qx4hd
@BM-qx4hd 5 лет назад
እስክንድር ወንድሜ አይዞህ በርታ የኢትዮጵያ አምላክ ከአንተ ጋር ነው እኛም ከጎንህ ነን::
@TDesta
@TDesta 5 лет назад
Any person as far as he/she is ethiopian citizen, has to be given equal opportunity to get any position.
@brand1591
@brand1591 5 лет назад
Bekele Gerba is big Hero ✊
@maggiemaggie7009
@maggiemaggie7009 5 лет назад
ይሁንልህ 😎😂
@sewnet7434
@sewnet7434 5 лет назад
እናመሰግናለን ጋዜጠኛው! እስክንድር በጥላቻ የታወረ ሰው ሆኗል።
@medyasem8355
@medyasem8355 5 лет назад
SEWNET NEGUSSIE Wengawsa kedus new aydel werga
@ebasasarka3170
@ebasasarka3170 5 лет назад
We should all thank Tesfaye Kasahun for taking on and facilitating such difficult and sensitive national conversation in such calm manner.
@husseinyimamu8389
@husseinyimamu8389 5 лет назад
The debate result show obo bekele clear winner
@NancyEttiy
@NancyEttiy 5 лет назад
ኦሮሞ ብቻ ነው የተጎዳው የሚል ፖለትከኛ ሰው አይመስለኝም አገርን ወክለህ እንጂ ዘር ብቻ እየቆጠርክ ትደነቁራለህ
@sherifali3676
@sherifali3676 5 лет назад
Nancy. Ettiy tikikli!!
@sewnet7434
@sewnet7434 5 лет назад
We saw on the dialogues that Eskinder in really mentally sick. Some thing happened to his mind when he was in jail.
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 5 лет назад
እስክንድር ጀግናው እግዚአብሔር ጥላከለላ ይሁንህ
@edenethiopia9901
@edenethiopia9901 4 года назад
አሜን ኮረና ይድፋልን እስክንድር ን
@etheth5034
@etheth5034 5 лет назад
የምትሳደቡ ሰዎች እስኪተለወጡ ሁለቱ ሰዎች የተለያየ የፓለቲካ አጀንዳ አላቸው መቀበል አለመቀበል የኛ ፋንታ ነው ግን ስድቡ ቢቀር መልካም ነው ።
@soyegerado6831
@soyegerado6831 5 лет назад
አቶ በቀለ አቶ ኃይለማሪያም በስልጣን በነበሩበት ወቅት ምን ያህል የደቡብ ተወላጅ በወሳኝ አመራር ላይ ነበሩ? ስልጣን በሬሾ? እረ ደስ አይልም ። ስልጣን በችሎታ :በውድድር ብቻ ነው የሚጠበቀው ።
@mezmure8618
@mezmure8618 5 лет назад
ልክ ነሽ እኔም እንደዛ ነው ማስበው። ሰው አስተሳሰቡ ዞሮበታል ሁሉም እኩል ተወዳድሮ ጥሩ ውጤት ያመጣው ቦታ ይሰጠዋል
@addisababa9022
@addisababa9022 5 лет назад
Thanks bekele gerba tekekel
@teffreminilik
@teffreminilik 5 лет назад
Iskinder ❤️so brilliant 🙏a true hero of our generation 🙏❤️
@እናትየእግዚአብሔርባሪያ
ኢትዮጵያ ሀገሬ ስንት ሙህራን እያሉ እንዴት እነ በቀለ ገሪባ በመንጋ ይንዷት? የኔ ምርጫ ቦጋለ ታየ ነው ።
@beletetom107
@beletetom107 5 лет назад
የአማራ እና የኦሮሞ ጠባብ ብሔረተኞች ክርክር።
@hiwotselima9556
@hiwotselima9556 5 лет назад
እስንክንድር የመልካም ሰው መገለጫ ነህ አምላክ ያበርታህ እነበቀለ አላማችው ተረኝነት ነው ግን አይሳካላችውም!!!!!
@ethiopianamhara3984
@ethiopianamhara3984 5 лет назад
Ethiopian people should help and protect Eskindir nega . He is my no 1 in all criteria 🤙🏽
@banjaminseid569
@banjaminseid569 5 лет назад
We are with you eskender
@melessaw5906
@melessaw5906 5 лет назад
In any case, such a mutual respect and open discussion of "rumor-mill politics" in public is a good beginning; and commend both guests for their courage and baldness!!
@SamA-eh8ic
@SamA-eh8ic 5 лет назад
The only thing that is nice is the fact that these two came to the same table! There is hope indeed!
@bbwbbw2413
@bbwbbw2413 5 лет назад
ትክክል ነው አሁንም በአዲስ አበባ የምንመለከተው የተረኝነት ጉዳይ ነው ፡፡ ይህንን ጉዳይ ድሮ ድሮ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ እንመለከት ነበር ይህ እውነታ ጥሬ ሀቅ ነው ፡፡ ሁሉንም እናውቀዋልን ሌሎች ብሄረሰቦች ድሮ ድሮ ከኦሮሚያ ክልል ተባረው ነበር ይሁንና አሁን አቶ በቀለ እንደሚሉት ገና ለገና አሮሞ ስልጣን ላይ ስለወጣ በውድድር እንጂ ለምን በኮታ ይሆናል
@eyoelg5142
@eyoelg5142 5 лет назад
በዚህ ውይይት ሀ/ማርያም ደሳለኝ መነሳቱ አስቆኛል 😂😆😅
@derejeabera461
@derejeabera461 5 лет назад
እውነቱን ለመናገር እንደ ኦሮሞነቴ ከነ አቶ በቀለ፣ ጃዋር፣ ፕር. ህዝቄል ይልቅ 100% በዶር. አቢይ እተማመናለሁ፡፡ ብዙ ነገራቸው አልበሰለም፡፡
@muniradelibo1713
@muniradelibo1713 5 лет назад
ሁለተቹም ተዚቅዘቁ እኛ ከአብይ ወገ ወደ ፊት
@አበበበላው
@አበበበላው 5 лет назад
በቀለ ገርባ እንደ ሙህር አስብ አማራ በቁጥር ቢሆንም የመጀመሪያ ነው
@alehegngashu6728
@alehegngashu6728 5 лет назад
አንድሮ ሜዳ
@sahra4091
@sahra4091 5 лет назад
I agree with Dr. Baqalaa Garbaa, the majority rules.
@tamertesera8648
@tamertesera8648 5 лет назад
Sara M : The people who has the capacity and the knowledge should rule. Both from the majority and minority. Because to all Ethiopia is their country. If we do another census then Amhara is the majority to this day whether you believe it or not.
@hostplussolutions1821
@hostplussolutions1821 5 лет назад
When Berkele awarded PhD? Or this academic status also Kegna
@haides2521
@haides2521 5 лет назад
ጠ/ሚ ሃ/ደሳለኝ ሲገዙ የደቡብ የበላይነት ያልተባበት ምክንያት በህዋት ቁጥጥር ውስጥ ስለነበሩ ነው።አቶ በቀለ።
@nebibekele3019
@nebibekele3019 5 лет назад
Esknder you are Right Brother ,
@seeme7983
@seeme7983 5 лет назад
ሁለቱም ለውይይቱ ብቁ አይደሉም እስክንድር ሁሉን ነገር ግልጥ አድርጎ ማውራት ሲችል ነገር ይደጋግማል። በቀለ ፍጥጥ ብሎ ይዋሻል እንደው እንዴት ተደርጎ ነው ትምህርት ሚኒስትር የአማራ የሚሆነው
@እናትየእግዚአብሔርባሪያ
ጋዜጠኛው እረ አሳፋሪ ነገር ነው በመካከል እየገባህ አላስወራም አልክ እኮ ሁለተኛ እንዳይለመድህ ጥሩ አደለም መታገስ አለብህ አውርተው እስከሚጨርሱ
@sisaylemma4933
@sisaylemma4933 5 лет назад
አይ እስክንድር በጣም ያሳዝናል ስሜት እንጂ ደህና የሆነ ግብር መልስ እንካን የለውም ።
@እናትየእግዚአብሔርባሪያ
እስክንድር ነጋ እውነት ነው የሚናገረው እየታየ ያለ ጉዳይ ነው ህዝብን እያፈናቀላችሁ ልክ የአማራ ህዝብ እንደ በደለ አድርጎ ብድር በምድር ጊዜ ለኩሉ ።
@jalenedinka4752
@jalenedinka4752 5 лет назад
@jfkgk glhoij if ya've problem like Eskender, ya need to go to church.
@samm5903
@samm5903 5 лет назад
Exactly
@bazawork552
@bazawork552 5 лет назад
በመጀመሪያው ጋዜጠኛው ልትመሰገን ይገባል በእውነት ሙህር ነህ.በመቀጠል እስክንድር ያለው እውነት ነው በሀገሪቱ ውስጥ ያለውን እውነት ነው የተናገረው እውነትን ተናግሮ የመሸበት ማደር ነው.ተረኝነት በእርግጠኛነት አለ የሚታይ እውነታ ነው.ዶ.ር አብይ ደግሞ ማስመሰል እና ወሬ ስራው ነው ማን በስልጣን ላይ እንዳለ እኮ እየታየ ያለ ነገር ነው
@Anbessa
@Anbessa 5 лет назад
በዚህ ውይይት ላይ የአቶ በቀለ ገርባን ፖለቲከኛነት እንድንጠራጠር አድርጎናል!
@sirajmohamed9582
@sirajmohamed9582 5 лет назад
ሀይለማሪያም ጠቅላይ ሚንስቴር በነበርበት ጊዜ ምን አይነት ስልጣን እንደነበርው አንተም ታውቃለህ ትክክለኛ ውይይት ተወያይ አቶ በቀለ
@aberraabate5558
@aberraabate5558 5 лет назад
What are you talking Eskinder?
@lidetamariam
@lidetamariam 5 лет назад
Just boleshete he stopped is
@jalenedinka4752
@jalenedinka4752 5 лет назад
😈 talking inside him.
@wdeneshbetamu5231
@wdeneshbetamu5231 5 лет назад
በኦሮሞ ክልል ውስጥ ሰልፍ የወጣ ሁሉ ኦሮሞወች ብቻ አይደሉም
@enderasenegn
@enderasenegn 5 лет назад
በቀለ 99 ጊዜ oromo ብሎ ሲጠራ እስክድር ብሄር አልባ ጀግና
@yimamwellootube9867
@yimamwellootube9867 5 лет назад
ቲሽ እስከንደር ተብዬው ምን ይንቀጠቀጣል😠 የተጠየቀውን ጥያቄ በቀጥታ አይመልስም እንደ
@mimiamente1177
@mimiamente1177 5 лет назад
Yimam Wlloyew you’re so right, I am confused 🤷‍♀️
@tamertesera8648
@tamertesera8648 5 лет назад
ትምህርት ሚስተር የአማራ? ትግሬ ላለፈው 27 አምት ሲገዛ ነበር። በቀለ ገርባ ወያኔ እስርቤት ሳይሆን ፍርጂ ውስጥ አድርቆት ነበር መሰለኝ። ነው ወይንስ አማርኛ የተናገረ ሁላ አማራ ነው።
@እግዚብሔርመልካምነው
ውይ አቶ በቀለ ስጠላህ እግዚአብሔር ከምድር ገፅ ያጥፋህ አቶ እስክንድር ነጋ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ ጀግና
@lensafeyisa9992
@lensafeyisa9992 5 лет назад
ere tsebel yasfeligishal hiwi ko!!!! anchi gn mn aynet amlak newu mt tsalyu ? gn amlak endih yale tselot aysemam kanchi ekul aregshiwu eko !!!!wey gud
@augusta7771
@augusta7771 5 лет назад
አወያዩ ሰው ለምን ታቋርጣቸዋለህ ሲናገሩ፡፡ የራስህ አጀንዳ አለህ መሰለኝ፡፡ ታመልካቹ እውነቱን እንዳያገኝ ረበሽክ፡፡ ሁለተኛ ያንተን ዝግጅት አላይልህም፡፡
@beckhambegna7354
@beckhambegna7354 5 лет назад
hahahhaahha..hahaha.....temechehegn
@ethiopianamhara3984
@ethiopianamhara3984 5 лет назад
አረ ሹፍለት ፕሊስ...😀
@hanabitarek7553
@hanabitarek7553 5 лет назад
he inclined to one group clear!!!
@gdffyff4978
@gdffyff4978 5 лет назад
አቶ በቀለ እርጋታቹ: በጣም ደሰ: ይላል የኦሮሞ ልጆች ሚታሰሩት እናንተ በምትረጩት መርዝ ነወ ወጋ ሚከፈለው: በኩራዝ የተማረው የድሃው ልጅ ነወ ሰለዚህ መጀመሪይአ ሰው ከማጣላት እንዴት:ነወ: ዘመናዊ እርሻን ምንለማመደው እሱ ላይ ሰሩ : እንዴት አገራችን:መሬቱ: አሸዋ እንኳን ቢሆን:እህል ይበቅላል ሰለዚህ ህዝቡን ወደ ተሻለ የኑሮ ሁኔታ እንለውጠው: ብለክ ሰራ እባክክክ ወጣቶቻችን በሰደት በጥይት አለቁ አንተ በሰው ዘር: ተለክፈካል
@agertuanteneh4573
@agertuanteneh4573 4 года назад
በህዝብ ብዛት ይመደብ ከተባለ ፣ ለዘለአለም ኦሮሞ ይግዛ ብሎ እንደመፈረም ነው ። እንደ ችሎታው ከተባለ ግን ፣ ከአፋርም ይሁን ከሱማሌ ወይም ከቤኒሻንጉል ውድድሩ ክፍት ሆኖ እድል ይሰጣል ያን ጊዜ ፍትሀዊነት ተብሎ ይዘመራል ።
@mulualemayele4532
@mulualemayele4532 5 лет назад
ምነው እስክንድር ፕሮግራሙን እኮ ከነፃ ውይይት ወደ ነፃ ትግል ቀየርከው.
@kinfenibo9302
@kinfenibo9302 5 лет назад
እንዴት አንድ የፖለተቲካ ምሁር የባለሞያ ስብጥር እንደ ፖለቲካ አመራር እና እንደ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲሁም እንደ ፌደራሽን ምክር ቤት በኮታ ይሁን ይላል ? ጎበዝ እነኝህ ሰዎች የኦሮምያ ንጹህ አመለካከት ያላቸውን ወንድሞቻችን እንወክላለን ማለታቸው ራሱ የተደረገውን ትግል ማራከስ ነው ፡፡ ይሄ ሰው አሸማጋይ እንጅ ፖለቲከኛ መሆን ጸጋው አይደለም ፡፡ እኔ ኢትዮጵያዊ አማራ ነኝ እውነቱን ለመናገር በመተመማመን ሽምግልና ቢሆን ለኦሮሞ ወንድሞቼ እንኳን ሌላውን ኢትዮጵያን ብሰጣቸው ቅር አይለኝም ፡፡ ድንግልን !! የሚመጠን ሰው አቅርቡ ባካችሁ ፡፡
@muledeg791
@muledeg791 5 лет назад
ayyyyyyyyiii eskindir minew oromo Ethiopiyawinetin ende mengist amno eyetenekesakese mehonu angebegebeh,,, new weyis Ethiopiyawinet lante beAmara bicha new yemitayih
@erminach33
@erminach33 5 лет назад
ትናንት የነበረው ድህነት አሁንም አለ እና ከቤቱ የት ይሂድ ?
@qubsaasabaa3109
@qubsaasabaa3109 5 лет назад
alula mulugeta ክክክክክክክ ክክክክክክክ
@tvhabesha6343
@tvhabesha6343 5 лет назад
😂😂
@alemuayele4357
@alemuayele4357 5 лет назад
ለነ በቀለ ና እስክንድር 1. ከአንድ ቋንቋ በላይ ለፌደራል መንግስት ያስፈልጋል እየተባለ ህገመንግስቱ አይሻሻልም ማለት ምን ማለት ነው? 2. አንቀፅ 39ን ለምን በፌደራሉ መንግስት ብቻ ይተገበራል? ክልሎች በ ክልላቸው ውስጥ ይተገብሩታል ወይ ? ለምን 3. የአአ ልዩ ጥቅም ለመላው ኦሮሚያ ወይስ ለአካባቢ ህዝብ ? ለምን? እንዴት?
@qamarooo7254
@qamarooo7254 5 лет назад
Eskinder needs 5 dose of sleeping bills.
@peaceglory9773
@peaceglory9773 5 лет назад
ይህ መንግሥት እያሸጋገረ ነው። ለምን ከርሱ ጋር ተባብራችሁ ወደ ምርጫ አትሄዱም። አሁን ስልጣን ካልያዝን ብላችሁ ለምን ትበጠብጡናላችሁ?
@wondemumelsamo2728
@wondemumelsamo2728 5 лет назад
እስክንድር ጥገናዊ ለውጥ የምትለው አንተን አይመጥንም እሾህን በእሾህ የሚለውን አባባል ዘንግተሃል ።
@onefromfuture6913
@onefromfuture6913 2 года назад
Isaiyas needs to come lead Ethiopia and reform it. Need a strong person for such a task. Elimination of ethnic garbage is must for any progress.
@munamunayenebs3375
@munamunayenebs3375 5 лет назад
I thought u fight for adis abeba now u talking about hegamengest cmon iskender 😂
@metsihetkebede116
@metsihetkebede116 5 лет назад
አንድ ተምሬያለሁ የሚል ሰው *"ስልጣን እንደ ጎሳው ህዝብ ቁጥር ብዛት እንከፋፈል"* ሲል መስማት ፥ ያማል! ልብሱን አላወለቀም እንጂ ፡ ሰውየው አብዷል!
@edenethiopia9901
@edenethiopia9901 4 года назад
ቆየ እኮ
@jone.m838
@jone.m838 5 лет назад
Eskindir the Iron Man ! I really appreciate your thought and Idea.
@hey1232
@hey1232 5 лет назад
he is ignorant hard head
@bisratalemayehutadesse8833
@bisratalemayehutadesse8833 5 лет назад
የስራ ቦታዎች ብቃት ባላቸው ሰው በሆኑ ምሁራን እንጂ መመራት ያለባቸው በብሄር ስብጥር መመራት የለባቸውም። እኛ የአዳምና የሔዋን ዘሮች ነን ካልን አዳምና ሔዋን ብሄራቸው ምንድን ነው?
@fitsumkassa6078
@fitsumkassa6078 5 лет назад
Minew Eskinidir biyanis enidegazetegna masireja yizeh bitikerib?
@obsycasemiro1083
@obsycasemiro1083 4 года назад
Skinder yamasaman chigir alabat . Nagarochin masaman aychilibatim
@edenethiopia9901
@edenethiopia9901 4 года назад
ሰው ሁለት እብድ አንድ ላይ በማቅረብክ እናመሰግናለን እስክንድር በጥላቻ ተመርዙዋል በዛ ላይ ለሚጠየቀው መመለስ አይችልም ዝም ብሎ ይቀላቅላል
@151360ful
@151360ful 5 лет назад
ጋዜጠኛው ጠቅላይ ሚንስትሩን ፍጹም እያረካቸው ነው እስክንድር መናገር ያለበትን ይናገር ለሱ ተውለት...
@hadhaakoosiyademaloo5091
@hadhaakoosiyademaloo5091 5 лет назад
Baqee keenyaa sanyii goota kani dhugaa asayuu nibeksisaa sobduni akkatii kirkirtuu ilalimee wanii dubatu dhabdee udhamtii iskindirii nagaa dhugaani oromoo gana nagaa isiini dhowaaa dhigiini oromoo hin haaftu nibati batesii
@bete-mariam8736
@bete-mariam8736 5 лет назад
Ethiopa should give equal chance to all it's citizens with out any consideration to Ethnic size.
@ሀበሻሀበሻ-ጀ7ቀ
@ሀበሻሀበሻ-ጀ7ቀ 5 лет назад
ይኤማ ወረራ ነው በቀለ ሌላውን. መርገጥ አይሆንም ሌላው ህዝብስ መብት የለውም
@ESCFSA
@ESCFSA 5 лет назад
ለ አዘጋጁ ኢትዮጺያ ኢትዮጵያ ይላሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባልከው ህግ ቀይረው ኢንጂነርን ለምን አደረጉ ? እትዮጵያ ካሉ ለምን ህግ መቀየር አስፈለገው ? ለምን ከ ኦሮሞ እንዲሆን አደረጉ ? ለምን በቤንሻንጉል ወይ ከሱማሌ አላደረጉም እናም ወሬውና ተግባሩ የተለየ ጠቅላይ ነው ያለን
@bbwbbw2413
@bbwbbw2413 5 лет назад
ትክክል ነው አሁንም በአዲስ አበባ የምንመለከተው የተረኝነት ጉዳይ ነው ፡፡ ለምሳሌ በአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ሆን ተብሎ የኦሮሞ ተወላጆቸን ለመቅጠር የራሱ የሆነ ዳይሬክቶሬት እንደ አዲስ በመፍጠር የኦሮሞ ተወላጆችን ብቻ በመቅጠር ላይ እየተረባረቡ ይገኛሉ ፡፡
@derejewondye5783
@derejewondye5783 5 лет назад
እውነት በቀለ ገርባ እንዴት እንደወረዱ ያየሁበት ነው፡፡ አንድ ሰው ዝም ብሎ የመጣበትን ያወራል እንዴ አንድ ትልቅ የፖለቲካ ሰው ለሚናገረው መጠንቀቅ የሚባል ነገር የለም እንዴ እንዴት ነው ነገሩን እያጣመሙ የሚያስቡት፡፡ ትምህርት ሚኒስትር የአማራ ነው ማለት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአማራ ነው ማለት ምን ማለት ነው፡፡ ዛሬ ተነስተው ከአሪሲ ከባሌ እና ከቦረና አርሶአደሮች በምርጫ ቦርድ እየተመረጡ በትምህርት ሚኒስትር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እንዲቀጠሩ ነው እንዴ እየሰሩ ያሉት፡፡ በዘመነ ኦፌኮ በትምህርት በችሎታ ስራ መቀጠር የለም እንዴ አሳፋሪ ነው፡፡
@chuchudamena2588
@chuchudamena2588 5 лет назад
ሀይለማርያም እኮ ጠቅላይ ሚኒስቴር አልነበረም የወያኔ ፈረስ እንጂ።
@sherifali3676
@sherifali3676 5 лет назад
chuchu damena feresima tiruu simi setehewali!! ashaguliti neberi!
@only1-way712
@only1-way712 5 лет назад
ሲጀመር የኦሮሞ ህዝብ ቁጥር ብዙ መሆኑ በምንም አልተረጋገጠ::ከዚያ ይሄ የተማረ ወደል ማህይም በቀለ የተባለው በመስሪያ ቤቱ ሁሉ አብዛኛውን ቦታ ኦሮሞ መያዝ አለበት የሚል አባባል የእውቀት አስተሳሰብ ሳይሆን የመንጋ መሆኑን የተረዳው አይመስለኝም ሌላው ሌሎች ብሄረሰቦችንም የዘነጋቸው ይመስላል::ህዝብ መተዳደርና መመራት ያለበት ስራም መሰራት ያለበት በህዝብ ቁጥር ብዛትሳይሆን በእውቀት ላይ ተመስርቶ ነው::
@suratn2975
@suratn2975 5 лет назад
ሁለቱም ለሀገር ጉዳይ በቂ አይደሉም ሁሉም ተፎካካሪ ፓርቲዎች ስልጣን የተጠሙ ናቸው ሁሉም ።ሌላ ፓርቲ ቢመረጥ እንደአዲስ ኢትዮዺያን ከፋፍለው ነው ሚቦጠብጡት ነው
@henokfanta9438
@henokfanta9438 5 лет назад
Eskew we r with you, our hero you nailed it as always
@ሳተናውሳታሳውቅተጠግተህና
ተረኝነትማ ዕይን አውጥቶል
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT 5 лет назад
ባንኩ የማን ነው...ቁጥሩን ብንወስድ የምህርት ሚንስትር የአማራ ነው... ብልጥ በቀለ ብልጥ....ግን አንት ብልጥ የምትባልበት ግሩፕ ፋራው እንዴት ይሆን የሚያስብ... ድንጋይ ራስ...
@sherifali3676
@sherifali3676 5 лет назад
Ethiopian Athletics, Culture, Language kkkkkk
@wdeneshbetamu5231
@wdeneshbetamu5231 5 лет назад
ጋዜጠኛው ግን ያመዋል?
@Tech-x9v
@Tech-x9v 5 лет назад
አይ አቶ በቀለ ገርባ "የኢትዯጽያ ንግድ ባንክ በአንድ ብሄር ነው ሲል" አንድነትን የማፍረስ ነገር ይታይበታል:: እንዲሁም በኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ቋንቋ ሲኖር አብዛኞቹ የኢትዮጵያ ባንክ ከደንበኞቻቸው የሚግባቡት ቋንቋ "አማርኞ" ተብሎ ይጠራል.. እንዲሁም በንግድና በመሳሰሉት ቦታ አማርኛ በተለምዶ ሲወርድ ሲወራረድ ሲዋረስ የመጣ ቋንቋ ነው.. በቃ አለቀ:: አቶ በቄ እባክዋ ለመከፍፈል አትሞክሩ ... እኞ ኢትዮጵያውያኖች ልዯ ስጦታ አለን በቋንቋ በዘር እንዲሁም የተለያዯ ልዮ የሆነ ማንነት አለን እሱም "ኢትዯጵያውያኖች ነን:: የእስክንድር ስነ ልቦና ሚረዱት በጣም ጥቂቶች ናቸው::
@mohaberhan8731
@mohaberhan8731 5 лет назад
Eskender u lost in this interview
@mulukenhussen8625
@mulukenhussen8625 5 лет назад
የእስክንድርን ንግግር ሰምቶ ለመጨረስ እጅግ በጣም ከፍተኛ ትዕግስተኛ መሆንን ይጠይቃል። አማርኛ አፉን የፈታበት ቋንቋ መስሎኝ ነበር?
@sherifali3676
@sherifali3676 5 лет назад
Muluken Hussen kkkkkkkhahaha
@kubakidanekubakidane9941
@kubakidanekubakidane9941 5 лет назад
እኩል መብትና ግዴታ እነደ ዜጋ በግለሰብ ይኖረናል። ነገር ግን ወክልና ባለው Statistical data መወሰን ካልቻለ ህወሓትን ለምን 6mil ሆናቹ 27ዓመታት ስልጣኑን ተቆጣጠራቹ ሲበባል ተከረመ? የሆነ ሆኖ ለአንድ ልጅህ እና ለሁለት ልጆችህ የምትገዛው መማሪያ ደፍተር እንኳን ይለያያል።
@adenhabeshawit7767
@adenhabeshawit7767 5 лет назад
እስክንድር አባቴ ትእግስትህ ብቻ ይበቃል
@addunyaahararuu9963
@addunyaahararuu9963 5 лет назад
Shutam
@adenhabeshawit7767
@adenhabeshawit7767 5 лет назад
@@addunyaahararuu9963 ነህ
@mulezena2985
@mulezena2985 5 лет назад
እስክንድር ስሜት እንጅ ብቃት የለውም።
@benbiniyamyitbarek2457
@benbiniyamyitbarek2457 5 лет назад
በቀለ የሚባል ሰውዬ የኢትዮጵያ ሕዝብ ውለታ ቢስ ሊያሰብለው ይችላል ምክንያ ቱም በህር ዳር የኦሮሞ የወንድማችን ደም የአማራ ደም ብሎ በጥይት ግንባሩ እየተመታ የረገፋት የአማራ ልጆች ናቸው ሌሎችም ሁሉ ያደርጉት ትግል ጭምር ነው የኔ በቢጫ ቱታ በእስር ቤት ስናይና ስንታገልልህ ዛሬ ግን ያን ቀን አልፎ በሙሉ ልብስና በከረባት በቴሌቪዥን መስኮት ውስጥ ስናይህ ስለአማራ ህዝብ መመፃደቅ የአይምሮ ችግር ወይንም የስልጣን ጥማት እንዳለብህ ከምትናገረው ለመረዳት ይቻላል ። ማንም የማይለውን በኦሮሚያ ፎቢያ አለበቹ ማለት ላንተ ዓይነቱ ፖለቲካቲከኛ በአጎረስኩበት እጄን ተነከስኩ ያስብላል ዛሬ ላለህበት ቀን ይህንን ለውጥ ተብዬው ብዙ ወንድሞቻችን እህቶቻችን እንዲሁም ብዙ እናቶቻችን አባቶቻችን መስዋዕትነት ከፍለዋል ነው 1ኛ የታሰርከው ለምንና ለማን ነበር ?? 2ኛ ከተፈታህስ በኃላ አላማክ ምን ነበር ??? 3ኛ የሌሎችን ኦሮሞ ያልሆኑ እጣ ፋንታቸው ምን ይሁን ብልህ ታስብ ነበር ??? ከምትናገረው ንግግር ስነሳ ግን ከላይ የጠቀስኳቸውን ጥያቄዎች ስነሣ ግን ከጥላቻ በስተቀር መነሻም መድረሻ ያለው አይመስለኝም በሌላ በኩል አንተ እንዳልከውም ወደ አሜሪካ ስትመጣ ሀገር ምን ያህል ግንዛቤ ውስጥህ እንዳለ ባለውቅም ብዙ ጥቁር አሜሪካውያን ታስረዋል ተሰቃይተው በአደባባይም በስውርም ተገለዋል በስምም የምናውቃቸውና የማናውቀውቃቸው ጥቁር አሜሪካዎች ለኔና ላንተ ከባርነት ነፃ እንድንወጣ ያደረጉት ተጋድሎ ሁሌ ታሪክ ሲዘክረው ይውላል ። አንተ የፖለቲካ ሰው አይደለህም ለፖለቲካ አትመጥንም ዕውቀቱም የለህም ግንዛቤም የለህም ዲሞክራሲ ለመላው ለጥቁሮች ህዝብና ለመላው ዓለም ይሁንልን
@shaymaalazmi1761
@shaymaalazmi1761 5 лет назад
ገሪባዉ በግጥም ያለቀስክ ጭራሽ ከስከንድር ጋ
@yalkewyihune7189
@yalkewyihune7189 5 лет назад
አመሰግናለሁ አቅራቢውን ይሄ በቀለ ገርባ የሚባል ሰው የሚገርም ነው። የሚናገረው ሁሉ ማህበረሰቡን ግምት ውስጥ ያላስገባ እስኪ በየቀበሌው ይኬድ በየሚኒስቴር መ/ቤቱ ይሄድ እንዳለ የኦሮሞ ተወላጅ በባትሪ እየተፈለገ የገባ በሚመስል ሁኔታ ነው ያለው ነገር ግን ዶር አብይ የሚያውቅ አይመስለኝም። ይሄ ም/ከንቲባው እጅ ይመስለናል። ትምህርት ሚኒስቴር የአማራ ነው አለ መሣቂያ ነህ ባክህ አንተን ብሎ ምሁር መሣቂያ ይሄ ነው ሥልጣን ቢያገኝ አገር የሚጋዛው ማፈሪያ ኢትዮጵያዊ በመሆንህ እና እኔም ኢትዮጵያዊ በመሆኔ አፈርኩ። ምነው ይሄን ሰው ብታነሱልኝ ንግግርህ በሙሉ ዘግናኝ አቃጣይ የሞተ የመንደር ወሬ ነው።
@971solomon
@971solomon 5 лет назад
ኧረ አቶ በቀለ እንደው የሚዲያ ነፃነት ቢኖር ግን ነገ ጠዋት ተነስቼ ነበር በየወረዳውና ቀበሌም ሄጄ ነበር ማን እንዲበዛ አሳይህ ነበር ህዝቡም ይናገረው ነበር
@ethio-code6509
@ethio-code6509 5 лет назад
ዳታ! ዳታ! ዳታ! ሰብስቡና መሬት ላይ ያለውን ነገር እንያ::
@kumerafekeda4846
@kumerafekeda4846 5 лет назад
Bekela gerba my hero love u
@melesetadesse4479
@melesetadesse4479 5 лет назад
ውይ አቶ ብቀለ የአማራ ጥላቸውት ከህዋት 100 ፐርሰንት ይበልጣሉ ብችል ባልሰማዎት ይሻለኛል ያማሉ
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 5 лет назад
ኦሮሞ. ነኝ. እያልክ. ስለ. ኦሮሞ. ጥላቻ. ትሰብካለክ እንኳን በቀለ. እኔ. እንዴት. እንደምጠላቸው ብታውቅ ወዶ ሳይሆን በግዱ. 39 አማራ. ይቀበል. አለዛ. ኦሮሞ. ብቻ. ሳይሆን. ሱማሌ ደቡብ ትግራይ. አፋር ጋምቤላ. ... አንቅሮ. ይተፋዋል ያ. ደግሞ. ታያለክ. እያየነው ም ነው 😁😁😁😁😁
@terengoshiferaw6354
@terengoshiferaw6354 5 лет назад
እውስጡ ያለው ስሜት ካልተስተካከለ ሁለየ የበታችነት እየተሰማው ነው የሚኖረ አምላክ ምህረት ይላክለት
@hayathayat7767
@hayathayat7767 5 лет назад
Yes baqale garban adamx
@nuramohammed246
@nuramohammed246 5 лет назад
እስክንድር ትክክል ነው የበላይነት አለ እስክንድር አዲስ አበባ የብሄር ብሄረስቦች ናት ።የአዲስ አበባ ባላደራ እስብስባ ሲጠራ ስብስባ እንዳያደርግ ዶክተር አብይም በአደባባይ ጦርነት እንገጥማለን ብሎታል በስላማዊ መንገድ የህዝብን መብት ለማስጠበቅ ሲስራ ።በቀለ ገርባ አንዲት ወጣት ግጥም ስታቀርብ በራስ መተማመን እና ሁሌ እራስን ዝቅ ማድረግ በአይምሯቸው ስለተቀረጸ ልጅቷ ባላስበችው መንገድ መንጋ ያለችው ኦሮሞን ነው በማለት ዶክተር አብይ ከስልጣን ይውረዱ አጨብጭበዋል ብለው ያዙኝ ልቀቁኝ ሲል ለምንድነው ዶክተር አብይ መልስ ያልስጡት ይሄ ታዲያ ምን ሊባል ነው
@wgda2118
@wgda2118 5 лет назад
You take positions to serve people because People paid taxes for the government positions. If you have more people, government get more taxpayers money. Therefore people should get proper representation of their languages and cultures. That’s what Obbo Bekele is talking about. You guys still think positions as a source of bread. You got to give proper meaning for your life, you can’t continue living as parasites on the burden of the poor taxpayers . You should know why people take public positions.
@saragudeta1355
@saragudeta1355 5 лет назад
ሁለቱም አንዶይነት ስበጥባጭ እና በጥባጭ ዘብዞቢዎች
@abdulaziz.h4136
@abdulaziz.h4136 5 лет назад
የአቶ በቀለ የቁልቁለት ጉዞ የት ጋ ይሆን ማቆሚያው?!
@mamushtesfa5637
@mamushtesfa5637 5 лет назад
I respect Esknder nega
@abegazmohammedseid7069
@abegazmohammedseid7069 5 лет назад
Reform may not be necessarily TEREGNINET, rather the post Distribution in the government apparatus. A true Reform in stead of Revolution is profitable for Ethiopia. The reconcilation, peace, stability, equality and unity in the Country is very vital! Statistical data was to be prepared from the Nahoo TV in order to debate on Facts!!!
@እናትየእግዚአብሔርባሪያ
አቶ በቀለ ገሪባ የቄሮ ልጆች የታሰሩት ባንክ ሲዘርፉ ሰው ሲገድሉ ሲደፍሩ ሲያፈናቅሉ ወዘተ በመፈፀማቸው ነው ደግሞ አስተሳሰብዎ በጣም የወረደ ነው ብዙ የሚያሳስብ ጉዳዩ እያለ ስለ ት/ሚ የአማራ ነው ይላሉ
@MimiMimi-oj1gf
@MimiMimi-oj1gf 5 лет назад
ታላቁ እስክንድር ፡፡
Далее
Why is it different from what I thought?
00:15
Просмотров 3 млн
МЭЙБИ БЭЙБИ - Hit Em Up (DISS)
02:48
Просмотров 221 тыс.
Why is it different from what I thought?
00:15
Просмотров 3 млн