Тёмный

ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ለመልካም ወጣት ለኢትዮጵያ አንድነት የ25ሺ ዩሮ አበረከቱ | P.M Dr. Abiy Ahmed Donated €25,000 

Arts Tv World
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 789 тыс.
50% 1

ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ለመልካም ወጣት ማዕከል የ25ሺ ዩሮ የገንዘብ ድጋፍ አበረከቱ
Prime Minister Dr. Abiy Ahmed donated 25,000€ to the Virtuous Youth Center
#AbiyAhmed #አብይአህመድ

Опубликовано:

 

5 сен 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,8 тыс.   
@user-gu5lw3hl4f
@user-gu5lw3hl4f 4 года назад
በጣም እጨነቃለው ይሄን ቪድዮ ካየሁት ቡኃላ ግን ቀለል አለኝ ኢትዮጵያ እውነት ልጆችሽ አሉ ። አይዞሽ ተነሽ ኢትዮጵያ አሉ ልጆሽ
@dhgdhhhshhdhhdjjhjshj1517
@dhgdhhhshhdhhdjjhjshj1517 4 года назад
አበይ አላህ ይጠብቅህ
@tigistuneguse5382
@tigistuneguse5382 3 года назад
yoniye andega
@OfficialNickJr.UK6642
@OfficialNickJr.UK6642 4 года назад
እኔ ኦርቶዶክሶ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጥሩ ወንድም ነው እንጠቀምበት ወጣቱን ከመጥፍ ሱስ ያውጣልን እግዚአብሔር ይረዳን አሜን ፖለቲካ ዘረኝነት ይጥፋ አሜን
@user-oz6wi6hb9i
@user-oz6wi6hb9i 4 года назад
እኔም በጣም ነው የምወደው ይህ ሰውየ
@ube-23s
@ube-23s 4 года назад
Your faith your religion is between you and God. You have to apply it in practice to bring peace to you and to others . But it has nothing to do in this subject . It doesn't matter what your religion organization is.
@user-sg3qh9tu2r
@user-sg3qh9tu2r 4 года назад
ዮናታን ማንም አይጠላውም ነገር ግን ወጣቱን ሰብስቦ ስላለቀሰ እና ስላስለቀሰ ሊጨበጨብለት አይገባም ቤተክርስቲያን ወጣቱን ከሱስ ለማራቅ መክራለች አባቶች አልቅሰው ለምነዋል ያልተረዳነው እኛ ኦርቶዶክሳውያን ወጣቱን ከሱስ አጸዳው ብሎ ወደገሃነመ እሳት እየወረወረ እንደሆነ ነው የሁለቱ ተልእኮና ጥምረት ደሞ ይገርማል አምላክ የተቃጠሉትን ማደርያዎቹን ቤተክርስትያንን በቸርነቱ ያስባት
@michaelcorleone1861
@michaelcorleone1861 4 года назад
oh ye-agerun goremsa sebsibo be-zero pente siladerege new yewededshiw. wetatu temeliso sus wist megbatu aykerim. mikneatun sir a yelewum, teribuwal. you need to wake up.
@Eyobmea
@Eyobmea 4 года назад
Amen
@melatmel4228
@melatmel4228 4 года назад
ኦኦኦ የምገርም ንግግር ነው Dr አብይ አንተ ለኢትዮጵያ የተሰጠክ ውድ መሪ ነኪ አቦ ተባረክ
@merigeto6002
@merigeto6002 4 года назад
amen ❤
@fantaneshsisay1462
@fantaneshsisay1462 4 года назад
Dear Dr Abiy you are so amazing God bless your life all the time in every direction.we love you .
@user-jq4po7oj3z
@user-jq4po7oj3z 4 года назад
አልኸምዱሊላ አንተን የመሰለ ጠንካራና ታጋሽ ፍቅር የሆነክ መሪ ስለሰጠን አብያችን የኢትዮጵያ መሪ ክፍ አይንካህ ኑርልን ትንንሾቹ ቢጠሉህ ብዙብዙዎች በጣም ይዎዱሃል💖💖💖💖🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏
@asfasff1914
@asfasff1914 4 года назад
አለህም ዱሊላ ወላሂ እዴት ሰብረኛ ብቻ አይገልፀዉም አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቀዉ
@user-oo7bk6wr5u
@user-oo7bk6wr5u 4 года назад
እውነት ነው ትንሽ ዘረኞች ኪሳቸውን ለማደለብ በህዝብ ስም አገር ለመበተን ቢጮሁም አይሳካላቸውም።እግዚአብሔር ከኢትዮጵያ ጋር ነው።
@tikdemlegessa3683
@tikdemlegessa3683 4 года назад
ኡፉፉፉ ሰዉ አክባሪ ፈጣሪ መሪ ሰጥቶን ነበር አሉ እንጂ መልካም ነገር ሲሆን የሚንጨረጨሩ ልቦና ይስጣቸዉ
@asfasff1914
@asfasff1914 4 года назад
@@tikdemlegessa3683 አሚን የኔ እናት
@user-jq4po7oj3z
@user-jq4po7oj3z 4 года назад
@@tikdemlegessa3683 አሚን...የተበደለ ህዝብእና ሀቅን ይዞ ይሻገራ ያሸንፋል ከፈጣሪ ጋር እነሱ ኢትዮጵያ ህዝቦችዋ መቼም ቢሆን ማጥፋት አይችሉም ይጠፋሉ እንጂ ላመላቸው ይንጫጩ አይሳካላቸውም አላህ ሁሌም ከእውነተኞች ከታጋሾች ጋር ነው ያአቢቹ አዋቂነት ያልገባቸው መሀይሞች ትግዕስቱ እንደ ፍራቻ ይቆጥሩታል ዝምታ ፍራቻ አይደለም ከሰዎች የመኖሪያ አንዱ ዘዴ ነው ።።።።
@zabibazabiba5823
@zabibazabiba5823 4 года назад
እንኳን በህይወት ኖርኩኝ ይህንን ዜና ይህንን ተአምር ላሳየኝ አምላክ ክብር ይሁንለት አሜን እወዳችኋለው ተባረኩ
@asterasefa5753
@asterasefa5753 4 года назад
ድንቅ ድንቅ የጌታዬ፡የሱስ ሥሪ፡ለዘላለም ነገስ፡ኢየሱስዬ ክብር ለላ፡ምን እላለሁ ጋና ወንጌል ይሰፋል።
@zebibzebib1249
@zebibzebib1249 4 года назад
እኔ በግሌ ሙስሊም ነኝ ዮኒ ይገባሀል መልካም ሰው ዶ\ር አብይ እናመሰግናለን ሁላችንንም አላህ ከመልካሞች ከደጋጎች ያድርገን ሰላም ለኢትዮጵያችን
@user-yc5ic5gs9x
@user-yc5ic5gs9x 4 года назад
ዘይነብ ማነሽ በአላህ
@user-yc5ic5gs9x
@user-yc5ic5gs9x 4 года назад
ዘይነብ ተመድ እምትባል ጓደኛየጋ ከተለያየን 9 አመታችን አድራሻዋ ጠፍቶብኝ ነው እስኪ ምናልባት ከሆንሽ ?
@ethiopia4035
@ethiopia4035 4 года назад
አንተን አይነት መሪ ስለስጠን አልሀምድሊላህ አብይ አላህ ይጠብቅህ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@user-ds6pb6iq4x
@user-ds6pb6iq4x 4 года назад
ሀሊማነኝ የረሱል ወዳጅ Ethiopia ሀሊማየ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@user-zg8cb6kn9u
@user-zg8cb6kn9u 3 года назад
አሜን ፈጣሪ ይጠብቅህ አብያችን
@Guragewa5270
@Guragewa5270 4 года назад
ኑጉሱ ሆይይይይይ ሺህህህ አመትት ንገስልኝ
@user-mk2wl8re8x
@user-mk2wl8re8x 4 года назад
አበሳየ ጀግናየ ንፁህ የኢትዮጵያ ልጁ ዶክተር አብይ አህመድ አንተን የጠላ አላህ ይጥላው ጀግናው ብርቅየው የኢትዮጵያ ልጂ አላህ ይጠብቅህ በሄድክበት ሁሉ
@tikdemlegessa3683
@tikdemlegessa3683 4 года назад
Amen
@vh7995
@vh7995 4 года назад
አሜን ንን ያርብ
@uaeali1355
@uaeali1355 4 года назад
አሜን ያረብ
@kegnualiye157
@kegnualiye157 4 года назад
Amen Yerabi
@ebuyalemu3563
@ebuyalemu3563 4 года назад
you are blessing the son of the devil this is foolishness happy journey with your devil leader
@Tube-ng9ps
@Tube-ng9ps 4 года назад
እነረ ሙስሊም ነኝ ዩኒ ይገባዋል 100%
@entzaryusuf3870
@entzaryusuf3870 4 года назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💝💝💝💝
@user-fk2db6rj8h
@user-fk2db6rj8h 4 года назад
ዋው አብይ እግዚአብሔር ይባርክ ይጠብቅልን ዮኒ እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልህ እንወደዋለን ተባረክ
@keepitupgoodjobGirma
@keepitupgoodjobGirma 4 года назад
Orthodox Eyalkasech enata. Ceferu God have answered soon u will see penta emezelbat Orthodox emeyalkesbat.
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 4 года назад
እንደ ቃልህ ይደረግላት ለምስኪኗ ኢትዮጵያ. ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር.
@goldonprience7887
@goldonprience7887 4 года назад
History of Ethiopian great leader!!
@solomonaberra2222
@solomonaberra2222 4 года назад
Bravo....This is great understanding....Yoni God bless you ! KEEP UP !
@mimibedane7449
@mimibedane7449 4 года назад
Dr abiy you are a great person and a golden heart. Yoni I am happy to see you and you deserve it.
@Yoseph96
@Yoseph96 4 года назад
Dr Abiy. We are lucky that you are our leader. We will become a great nation I am sure 🙏🏼👍🏼💪🏼
@gy8086
@gy8086 4 года назад
Yared Ayalew yes we will !!
@tigestwoldetsadik4316
@tigestwoldetsadik4316 4 года назад
Yes, yes, yes
@solo-eu2971
@solo-eu2971 4 года назад
ፍሬ ቢስ
@adanech1990
@adanech1990 3 года назад
Lord God protect and keep u Dr Abiy Ahmed 🇪🇹💪❤
@yetnayetsboka2548
@yetnayetsboka2548 4 года назад
አባቴ እድሜህ ይርዘም ዶክቶር አብይ ሺ አመት ኑርልን
@Furgosefer
@Furgosefer 4 года назад
እምነቴ ከዮናታን ጋር አይገናኝም ዮኒ ግን Humanity የሚሰማው አሪፍ ሰው ነው ይገባዋል እሱም እንደሚለው ተሳክቶለታል
@mohammeduseman2386
@mohammeduseman2386 4 года назад
"ስጥ ይሰጥሀል" አይደል የሚለዉ ቃሉ! ለማንኛዉም ከሚሰርቅ ወደሚሰጥ መሪ መሸጋገራችን በራሱ ትልቅ እረፍት ነዉ
@tigestwoldetsadik4316
@tigestwoldetsadik4316 4 года назад
100% tikelkil
@jfgjfd635
@jfgjfd635 4 года назад
ክክክክክክ ልክ ነው ከሚሰርቅ ያለውን የሚሰጥ መሪ አገኝን አልሀምዱሊላ
@ertaletv1514
@ertaletv1514 4 года назад
Hhhh የሚሰርቁትም ሰውን እየበደሉ ለተቃውሞ እንዲነሳ ያደረጉም ከኋላ ሆነው እነ አብይ ናቸው።
@StMaximustheFighter8
@StMaximustheFighter8 4 года назад
ታማቼህኝ ክክክክክ
@kebedechfkre3989
@kebedechfkre3989 4 года назад
😂😂😂😂
@hanansentayeu9737
@hanansentayeu9737 4 года назад
ሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ ደስታዬ ልክ አጣ ኢየሱስ ጌታ ነው ። ወንጌል ይለውጣል ። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ለዮኒዬ ይገባዋል ይገባዋል ይገባዋል ጠቅላይ ሚኒስቴራችን ዶክተር አብይ አህመድ እግዚአብሔር ያክብርህ በአመራርህ እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንህ ለኛ ለስደተኞች መፍትሄ አታጣልንምና ጊዜው ሲደርስ በኩራት ወደ እምዬ ኢትዮጵያ ለመግባት ተስፋ አድርጌያለው
@royceet1258
@royceet1258 4 года назад
Ana Mana 😂😂😂😂😂 hooo koy ene suse behonkut yoni min aschenkew ay edaye
@user-ld1ck2wk4n
@user-ld1ck2wk4n 23 дня назад
Jesus.neby.enje.amlak.aydelem
@tafessemathewos423
@tafessemathewos423 4 года назад
እምባዬን ማቆም አቃተኝ በእውነት ለኢምዬ ኢትዮጵያ የካሳ ዘመን ነው!!!!❤❤❤may God bless this two stars of the 21St century!!!! Y&PM D'R
@geteasfaw9244
@geteasfaw9244 3 года назад
Du bist Einmalig. Dr. Abiy Ahimed-Ali Von und zu ETHIOPIA
@user-we6hs3oz3n
@user-we6hs3oz3n 4 года назад
መልካም ወጣትነት:ወደ መልካም:ኢትዮጵያዊነት:ተለውጦ:ፍሬውን:ያሳየን!
@michaelcorleone1861
@michaelcorleone1861 4 года назад
Yea make every wetat pente
@hiowtsetegn8544
@hiowtsetegn8544 4 года назад
Michael Corleone be positive
@michaelcorleone1861
@michaelcorleone1861 4 года назад
@@hiowtsetegn8544 Lol hiwotye you know I was very luck to have been raised by two intelligent parents that thought me to ask questions, research and read BEFORE accepting and agreeing on anything. so honey you can explain to me how and why am wrong if you want but dont tell me to be " positive" tell me how religion is an answer to a hungry and jobless youth? I mean for a short term maybe but in a long run? are these young so called melkam youth gonna eat manna kesemai even hungry?
@ethiopialove5125
@ethiopialove5125 4 года назад
መልካም መሪ አግተናል እኛ እንወቅበት
@Tube-ng9ps
@Tube-ng9ps 4 года назад
እኔ ሙስሊም ነኝ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ሱሰኛ በርግጥ ትንሽ አደለም የዘር ፣የፖለታካ፣ የአሺሺ፣ በተጨማሪም የተለያዪ ሱሶች ተጠቂ ናቸው ግን እመኑኝ ዪኒ ድጋፍ ከተደረገለት በጣም መለወጥ ይችላል ለዪኒ ጤና ይስጥልን እኔም ከስደት መልስ ዬኒኒ መደገፍ ፈልጋለው አላህ ይርዳክ ዪኒዬ ለዪኒ ከፍተኛ ድጋፍ ያስፈልገዋል
@mateb4802
@mateb4802 4 года назад
Wanaw alama wetatun protestant madreg new.
@user-ds6pb6iq4x
@user-ds6pb6iq4x 4 года назад
my life is Allhe Hjjjkj እህቴ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@kiyayani2102
@kiyayani2102 4 года назад
ዮኒ የእናቶች ምርቃት ነዉ ለዝህ ክብር ያበቃክ በጣም ደስ ይላል
@yonasgg9816
@yonasgg9816 4 года назад
Im extremly impressed with our deputy prime minister....such a great heart!! Thank you Demeke Mekonnen
@temesgenfetari6906
@temesgenfetari6906 4 года назад
Hizb tefa enji eko meriwochs alun
@mvab3252
@mvab3252 4 года назад
Yonas Gebru indeed 🙏 በተለይ ከጠ/ሚ ጋር #ሲተቃቀፉ I couldn’t hold my tears 😭 let #God help them ✊️
@MoMo-ii6bc
@MoMo-ii6bc 4 года назад
አብይ የኔ 1ኛ ጠ/ሚኒስተር እኔ ከዚህ በፊት አንድም ጠ/ሚኒስተር አድንቄ አላውቅም ሌላውን ተውት በኢትዬና በኤርትራ የተጠፋፋን ህዝብ እንባ እያራጨ በፍቅር ማገናኘቱ ብቻ ለኔ በቂ ነው ኑርልን አቦ
@mayakiyatube4276
@mayakiyatube4276 4 года назад
Tew ferede ayeselen......
@bbbrmfamily7018
@bbbrmfamily7018 4 года назад
For the first time Ethiopia have a true leader may God protect you wherever you are.God bless Ethiopia.
@edenbelay3726
@edenbelay3726 4 года назад
ህዘብ ነቃ አታንጨበጨብ ዘምብለህ የትሁድ ቤተክርሰትያን ሴቃጠል ማሰራት እነሰ እርመጀሰ መውሰደ ሴችል ።ሰበካ ያሰተመራል ህዝብ ነቃ።።።
@edentegena6088
@edentegena6088 4 года назад
አንድነት ደስ ይላል እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በእውነት ደስ ብሎኛል
@Titi-sx2wx
@Titi-sx2wx 4 года назад
God bless you more love from Eritrea
@user-iw2uz2rv8f
@user-iw2uz2rv8f 4 года назад
በአፍህ እየላጨህ ሰው አትግደል ስንት ይማሰቃየ ኢትዮጵያዊ ሰው አለ ግን ማንም እህ የሚል የለም በአፍ ብቻ ወሬ ወሬ ወሬ ወሬ አፈልግም ተግባር እጂ ለማንኛውም አላህ ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራህ ያረብ
@adaneshlebanon4668
@adaneshlebanon4668 3 года назад
😘❤️😘😘😘😘😘😘😘😘
@weninigus1814
@weninigus1814 4 года назад
የአዛን እንባ ከማፍሰስ ወደ ደስታ እንባ ለቀየረል ን ፈጣሪ ክብሩ ከፍ ይበል። እሄንን ደስታ ላሳየንፈጣሪ ክብሩ ይስፋ❤100%
@Guragewa5270
@Guragewa5270 4 года назад
አላህህህ ይጠብቅህህህህህ በንግግርህ እየገደልከንንንን ነውውውውው
@user-xy7eq8ko3p
@user-xy7eq8ko3p 4 года назад
ውሻ
@user-xy7eq8ko3p
@user-xy7eq8ko3p 4 года назад
ውሻ
@user-ng8ve2sy5s
@user-ng8ve2sy5s 4 года назад
ክክክ ወላሂ አሳቅሺኝ እውነትሺን ነው ሙስሊም መስሎኝ ነበር አብይ
@haile-xb2wm
@haile-xb2wm 3 года назад
@@user-ng8ve2sy5s ena bayhons chgr alew
@user-gx2nt3cw6o
@user-gx2nt3cw6o 4 года назад
ደመቀ መኮነን አነጋግሩ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅ ያረብ ሲናገር ረጋ ብሎ የሚናገረዉ ያረቢ በሄድክበት አላህ ከጎንህ ይሁን ያረብ ::አብይም ተባረክ
@abdikareembale9049
@abdikareembale9049 4 года назад
Best of the best abiyi ahmed
@addisushiferaw5536
@addisushiferaw5536 4 года назад
ይገበዋል
@peaceworld8461
@peaceworld8461 4 года назад
I love you, my PM!
@user-cp5xz9sc4d
@user-cp5xz9sc4d 4 года назад
መልካሙ ወጣትም ፈጣሪይጠብቅልነ ኣብያችነም ፈጣሪ ይጠብቅልነ ዬናታል ፍጣሪ ይጨምርልህ ኣይዟህ በርታ ኣብያችንም ፍጣሪ ይጠብቅልነ
@girmatube551
@girmatube551 4 года назад
What à touching speech !OMG
@samerahemed7453
@samerahemed7453 4 года назад
Girmaso for Minnesota your right 👍
@ethioaddis5732
@ethioaddis5732 4 года назад
Thanks Dr Abiy Yes He deserve it God bless Ethiopia 💚💛❤️
@Semitehal
@Semitehal 4 года назад
13
@yordanosseyoum1278
@yordanosseyoum1278 4 года назад
wow i dont no what to say you are Amazing ,God bless you,Dr Abey
@hiruttsehay3310
@hiruttsehay3310 4 года назад
እግዚያብሔር ዶ/ር አብይ ን ይባርክልን።ይህ ሰው ለኢትዮጵያ በብቸኝነት የተሰጠ የጌታ ልጅ ነው።
@melenabakalu7444
@melenabakalu7444 4 года назад
ዶ/ር አብይ ጌታ ይባርክህ እንወድሀለን እናከብርሀለን♥♥♥
@zebdewoszekarias6830
@zebdewoszekarias6830 4 года назад
Yoni did an exemplary work.This is the beginning of many more good things to come. Best wishes in all you do and congrats on the job well done!
@miliruf5246
@miliruf5246 4 года назад
Amen .....Egziabher yekber
@tigistmojo
@tigistmojo 4 года назад
እግዚአብሔር የልብህን መልካም ምኞት ያሟላልህ ዘንድ ፀሎቴ ነው። ፍቅር ፣ሃገር ወዳድ፣ሰው አክባሪ አርቆ አሳቢ ነህና እንወድሃለን።
@user-xp4wl1ib5x
@user-xp4wl1ib5x 4 года назад
አንተን መጥላት ከእኔ ይራቅ የክርስቶስ ፍቅር ባንተም ተምረናል ይሻግረናል ለምድራቱ ፍውስ ለህዝቡ በረክት አንድ አምላክ ፍቃድ ሆነ ሞገስ ክብር ለእግዚአብሔር ይሆን ህዝባችንን ምድራችንን ይባርክ
@halaweyajamal250
@halaweyajamal250 4 года назад
Thank you
@xjfhfjfufuf2201
@xjfhfjfufuf2201 4 года назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@demegebreyesus1226
@demegebreyesus1226 4 года назад
Is this true in Ethiopia? It's great! ይህ በእዉነት በኢትዮጵያ ዉስጥ ነዉ? ታምር ነዉ!
@entzaryusuf3870
@entzaryusuf3870 4 года назад
💝💝💝💝
@amanibanay5206
@amanibanay5206 4 года назад
😪😪😪
@smuknjooknjoo8307
@smuknjooknjoo8307 4 года назад
ስላምህን ያብዞልህ አቡ
@user-Eth
@user-Eth 4 года назад
Dr Abiy continue doing amazing things again. Thank you for your dedication to our poor country. May god bless you and our mother land.
@mollamia4484
@mollamia4484 4 года назад
እንሸአለህ
@abebebiserat9466
@abebebiserat9466 4 года назад
Leba Abiy killed Amhara & Asaminew Tsige
@user-Eth
@user-Eth 4 года назад
Abebe Biserat @ መጀመርያ፡ እሺን፡ እንግልዚህኛህን፡ አስተካክላት፡፡ መሀይም!
@zelalemnigussie4974
@zelalemnigussie4974 4 года назад
Abiy is a Gift from God to Lead Ethiopians out of darkness to the Light . GOD BLESS ETHIOPIANS. 🔔🇪🇹
@godblessforall1481
@godblessforall1481 4 года назад
zelalem Nigussie But Ethiopia is in darkness right now.
@shishaygebretsadik5133
@shishaygebretsadik5133 4 года назад
የሀ ኣስመሳይ ስያስጠላ
@tewelde1204
@tewelde1204 4 года назад
@@shishaygebretsadik5133 እስኪ ፀበል ሞክር,,,, ይህን የመሰለ መሪ አስመሳይ ማለት የጤና አይመስልም,,,,
@shishaygebretsadik5133
@shishaygebretsadik5133 4 года назад
@@tewelde1204 እንዲህ ኣይነት ካሃዲ ኢትዮጵያን ኣተራምሶ ያለውን ተቋማት እንዲሸጥ ሽርጉድ ውስጥ ያለ በኢትዮጵያ መጭው ትውልድ ያላገናዘበ ኣገር ሸያጭ ነው ኣሁን ይመስላችዋል እያጨበጨባቹ ኢትዮጵያ ፈርሳ በቀኝ እጅ ኢሱ ታያላቹ
@tewelde1204
@tewelde1204 4 года назад
@@shishaygebretsadik5133 ኧረ ተው,,, ሀገር የሚያተራምሰው, ትውልድን የገደለው, ተቋማትን እዳ በእዳ ያደረገው ,,,, ማን እንደሆነ ጠፍቶህ ነው,,? ለነገሩ እኔ አአበባ ተወልጄ ያደጉ ኤርትራዊት ነኝ ግን ኢትዮፕያ ወስጤ ስለሆነች ብዙ ነገር እከታተላለው,,,, ዶር አብይ ለኢትዮፕያ ብቻ ሳይሆን ለጎረቤት ሀገሮች የሚተርፍ መልካም ሰው ነው,,, ወደ’ቦይ ገብረጻድቕ,,, ግዜ ተቐይሩ እዩ,,, በስመኣም በል,,, ብዙሕ ሪእና ኢና,,, ኣምላኽ ሰናይ ዘበን የምጻኣልና ጥራይ,,,
@YeBeALtube
@YeBeALtube 4 года назад
I whole heatedly believe, this wonderful perspective will multiply itself to take Ethiopia to next better and upper blessings. God bless Ethiopia!!
@ararsadesisa3063
@ararsadesisa3063 4 года назад
GOD MAY BLESS YOU ( YONI AND DR. ABIY)
@mesayetilahun9078
@mesayetilahun9078 4 года назад
yoniye and my kings DOCTOR abiy and deme GOD BLESS YOU
@ethio-orootube227
@ethio-orootube227 4 года назад
ይህ ከፈጣሪ የተላከ ሙሴ ከሀገራች ኢትዮጵያ አልፎ በምስራቅ አፍሪካ ቀጣና አልፎ ለአለም ሁሉ አንድነት እና ስለመደመር እያስተማረ ይገኛል። ወጣቱ መሪዬ ዛሬ በሄደበት ሁሉ በእድሜ በእጥፍ ልበልጡት የሚችሉ እና ብዙ እውቀት አላቸው ተብሎ የሚገመቱ የአለም መንግስታት ሳይቀሩ ስለመደመር እና ስለሠላም ይሰብካል። አገር በማንም ፈቃድ ተሠርታ የምትፈርስ የእጅ ሥራ አይደለችምፈጣሪ ይችን ደሃ ሀገር ከመፍረስ ለማዳን አብቹን በድንገት ከች ያደረገለት ሲሆን በዚህ አንድ አመት ውስጥ አለም ያለአንዳች ችግር ከጫፍ ጫፍ በአንድ ድምጽ በክብር ከፍ ያደረገው ጀግናው መሪያችን ለ ኢትዮጵያ ፈጥሯል።
@genetkebede2894
@genetkebede2894 4 года назад
@mesibrhane78
@mesibrhane78 4 года назад
አብይዬ የኛ ልበ ዉብ ዉዳችን ስስታችን አብቹ ኑርልን እግዚአብሔር ያክብርልን
@tigistmojo
@tigistmojo 4 года назад
አንጀት አርስ አገላለፅ!
@ritatwelco1290
@ritatwelco1290 4 года назад
እግዝአብሔር ከክፉ ይጠብቀቹ ደስ ሥትሉ ጌታ ፀገው የብዘለቹ ተበራኩ
@meditationminutes985
@meditationminutes985 4 года назад
Great speech Dr. Abiy. God bless you 🙏👍🇪🇷🇪🇹 Happy New Year from your neighbors 🌹🌺🇪🇷🇪🇹
@fantastic1231
@fantastic1231 4 года назад
Happy new year to you too my Eritrean sister!!! United and ancient Ethiopia and Eritrea forever!!!
@pourtoucaneporto1997
@pourtoucaneporto1997 4 года назад
BIRTUKAN🇪🇹💝😘🇪🇹🇱🇧🇪🇹💝👍
@danayitsdanayits4161
@danayitsdanayits4161 4 года назад
HE DESERVE IT!!! LONG LIVE FOR DR ABIY AND AGELGAY YONI GOD BLESS YOU🙏🏾🙏🏾🙏🏾. ERITREAN FROM CANADA 🇪🇷🇪🇹
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 4 года назад
ዘላለማችንን ከወሬ ወሬ የምንሸጋገርበት ዘመን ሳይሆን ከተግባር ወደ ተግባር የምንሸጋገርበት ዘመን ያድርግልን ተፈላስፈን ያጠራቀምነውን ቃላቶች ሳይሆን ዘርተንና ሰርተን ያፈራነውን መልካም ፍሬያማ ስራዎች መድረክ ላይ ይዘን የምንቆም ትንሽ አውርተን ብዙ የምንሰራ መልካም ዘመን ያድርግልን
@aumuzidna3254
@aumuzidna3254 4 года назад
zizuzd Ahmed አሚንንንንን
@yoz7938
@yoz7938 4 года назад
Positive thinkers yargen amen!
@samson271
@samson271 4 года назад
zizuzd Ahmed 30,000 ወጣቶችን ከሱስ እንዲወጡ ማድረግ የስራ ዉጤት መስሎኝ። ምንድነዉ የምታወራዉ?
@roseamar5839
@roseamar5839 4 года назад
Betekelil
@user-bu7yx6ex1t
@user-bu7yx6ex1t 4 года назад
አሜን🙏🙏🙏
@alondrasassine1015
@alondrasassine1015 3 года назад
ጌታ ሆይ ስምሕ ይባረክ ስኢ/ት ተመስገን እንደዚሕ አይነት መሪና አገልጋይ ስለሰጠኸን
@user-io3mp1kq4s
@user-io3mp1kq4s 4 года назад
እመብርሃን በምልጀዋ ትርዳችሁ ዘረኞች እግዝያብሄር ይቅጣችሁ ዶር አብይ አንተ ጀግናዬ ነህ
@yedebrebrihanlijhabeshawit6485
@yedebrebrihanlijhabeshawit6485 4 года назад
GBU Abichu💚💛❤️🙌🏾🙏🏾
@aliwelcome4608
@aliwelcome4608 4 года назад
i don't understand amhargner but Dr Abiy Ahmed God bless you , we love you so much you are the best leader
@misikirteshome9171
@misikirteshome9171 4 года назад
God bless you
@user-hg3gb5cu4x
@user-hg3gb5cu4x 4 года назад
እኔ ኣርቶዳክስ ነኝ ግን መልካም ሰው ነው በሀይማቱ ቆንጃ አመላካክት አለው ብዙውችንም አድኖል።
@user-wp4ej2jk1i
@user-wp4ej2jk1i 4 года назад
😍👌
@tinathedaughterofjesus5446
@tinathedaughterofjesus5446 4 года назад
አባት እግዚአብሔር ስምህ ይባረክ ይህ ሁሉ ያንተ ስራ ነው
@user-gs5cd9gc1d
@user-gs5cd9gc1d 4 года назад
ዶክተር አብያችን እንወድሀለን
@abdullahsaleh2305
@abdullahsaleh2305 4 года назад
የኔ አንበሣ ልዩ ምንም ትችላለክ በዛው የቤተክርስቲያን መቃጠል እንዲሑም የአባቶች የእናቶች መለኩሣውያን ግድያ መደፈር ይቁምንል አባ እሥቲ በርታ አንተ በዘመኔ የማውቅ እንቁ ድንቅ መሪ አልፎም አባት ነክ የሥልጣን ዘመንከን ፈጣሪ ይባርክልን አሜን አሜን አሜን።
@nazarali7563
@nazarali7563 4 года назад
ጠቅላይ ሚኒስተር ዶክተር አብይ አህመድ እንደወድሀል አላህ ይውደድህ አላህ ልብህን ይመልሰው ወደ አላህ ቃል
@enegess1479
@enegess1479 4 года назад
Doctor Abiy , I have no words to describe your love for Ethiopia and most of all God; and I would just say you are incredible man. Thank you.
@user-xl6qh6ww3f
@user-xl6qh6ww3f 4 года назад
አብያችንም. እንወዲሀለን. ኑርልን. ጀግናነህ
@fafesedFgj
@fafesedFgj 4 года назад
እኔ ሙሰሊም ነኝ ግን በተደረገው ነገረ ደሰ ብሎኝል አብቾ እረጅም እድሜ አላህ ጨምሮ የሰጥህ የኔ ጌታ ኢትዮጰ ካንተ ውጪ የሚገዛት የለም እረጅም እድሜ አላህ እንዲሰጥህ የሁልግዜ ዱአይ ነው ያገሬ ልጆች እንኮን ደሰ አላችሁ
@fethiyaabdulwehab5784
@fethiyaabdulwehab5784 4 года назад
Nege yetedegeselishin silalaweqsh newa ehitewa
@tihitenaaresmaenaty5326
@tihitenaaresmaenaty5326 4 года назад
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በተደረገው ነገር ደስተኛ ነኝ
@vh7995
@vh7995 4 года назад
ትክክል ነሺ የኔ ውዲ አንደበተ ጣፍጭ መሪ ነው አላህ ይጠብቀው ክኛ እሚጠበቀው ለሱ ድአ ማዲርግ ነው ኢንሻ አላህ
@user-mx2sk2mc5b
@user-mx2sk2mc5b 4 года назад
አላህ ይጠብቅህ ዱክተር አብይ
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 4 года назад
That's why I love Ethiopia, thank you Jesus again
@meruaj8646
@meruaj8646 4 года назад
Here is again the amazing leader doing amazing thing he inspires us every day much love and respect OUR PM may Allha protect you from evil and bad people
@selamm289
@selamm289 4 года назад
Dr.Abiy , what can I say - you are a great leader. You lead by example .
@user-og6rk4dr6y
@user-og6rk4dr6y 4 года назад
እኔ ለዩኒ አድናቁ ነኝ ደግሞም ለዶ/አብይ የማሳስበው ነገር ቢኖር ኢት/ያ የምትበለፅገው 1ኛ ስርቆት 2ኘ ሀሰት ከሳሽ እና በሀሰት መመስከር ምቀኝነት ጥላቻ ዘርኝነት ስንፍና፣አድሎ ወዘተ እነዚህ ከተቀገዱ ኢት/ያ በቅርቡ ትበለፅጋለች ስል አሳስባለሁ የኛ ታሪክ ሰሪወች፣የዩናታን ተከታይ ወጣቶች ወደፊት እንጅ ወደሇላ እንዳትሉ አድናቂያችሁ፣ነኝ ከይቅርታ ጋር ኡት/ያ ትቅደም።
@habtamelegasa1698
@habtamelegasa1698 4 года назад
ዮኒ የኢትዮጵያ አምላክ ዘመንህን ይባርክህ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ሠላምህን ያብዛው
@betelhemasefa8762
@betelhemasefa8762 4 года назад
May Glory be given to God whose time is always right...its such an honer to be governed by such a humble person Dr Abiy..❤❤❤...Yoni you are the light of our generation
@ebuyalemu3563
@ebuyalemu3563 4 года назад
kkkkkkkkkkkkkkkkkk son of the devil i think you got the bless of hell
@gifftioromyaeyu2791
@gifftioromyaeyu2791 4 года назад
የኔ መሪ ስላተ ቃል ያጥረኛል ❤️❤️❤️ ዮኒዬ አንደኛዬ ❤️
@ethiopiaa.a2191
@ethiopiaa.a2191 4 года назад
ዮኒ ያገባዋል እግዚአብሔር ይጠብቀው ጌታ ይባርክ አሜን አብይ አንተም አንደኛ ነክ 📖📖📖ወንጌል ይለውጣል 🙏🙏🙏
@lilykeflashopping1001
@lilykeflashopping1001 4 года назад
Yene andgna abi 🙏❤✌💪🍀
@senaitasefa4663
@senaitasefa4663 4 года назад
Let God blesses both of you
@eeoj4141
@eeoj4141 4 года назад
ይህ እንዳለ ሆኖ ስለ ቤተክርስቲያናችንን ለምን ታጠቛታላቹ ።ስለ ቤተክርስትያናችንን ዝም አንልም ያባቶቻችን አምላክ ይፍረድ
@biruktebirukte2092
@biruktebirukte2092 4 года назад
Ewenet new tewhado ateferesem hulam tenoralech
@user-yg4ex2ix4t
@user-yg4ex2ix4t 4 года назад
አደም ተብየ ምን ተብለህ ነው አሁን ሰውን የምትሳደብ ? አዝማሪ ይመስል ሰውን ለምን መዝለፍ አስፈለገ ነው አንተ ነህ አቃጣዩ
@tees1045
@tees1045 4 года назад
Adam Love ante degmo tebatam nahe!
@tees1045
@tees1045 4 года назад
Zemenu yelebana yasemesaye nw !!!! Kosasshoci
@eeoj4141
@eeoj4141 4 года назад
@@eritreaprotector3590 ያግማክ ወረኛ አስመሳይ
@gechove1154
@gechove1154 4 года назад
ዘላለም እንዳሁን የሆነለት ትላንትና ዛሬን አስተሳስሮ ይህን ላሳየህኝ ድንቅ አምላክ ተመስገን
@wamishomogos8977
@wamishomogos8977 4 года назад
P.M. Dr. Abiy and Demeke betam enwodachualen , ( Ethiopia terfa alat ) Ethiopian eg/r yibarik , Amen.
@user-oo7bk6wr5u
@user-oo7bk6wr5u 4 года назад
የኢትዮጵያዊያን ሆይ ከነፈሰው ጋር በዘረኝነት ካበደው አብረን መጮህ ትተን በማስተዋል ይህን ሰው ልንደግፈው ይገባል ።በዘመናችን እግዚአብሔር የሰጠን መልካም መሪ ነው ።
@yoni4926
@yoni4926 4 года назад
ሽልማት ገና ዛሬ ቦታውን አገኜ ፣ ሁለታችሁንም የድንግል ማሪያ ልጅ ይጠብቃችሁ
@chanellcharne4074
@chanellcharne4074 4 года назад
AMEN
@SebleBekeleGizaw
@SebleBekeleGizaw 4 года назад
hahahhaha love it
@hindalharbi8660
@hindalharbi8660 4 года назад
Amen
@marthayohannes645
@marthayohannes645 4 года назад
Amen!!
@sebleyigazu1564
@sebleyigazu1564 4 года назад
Hi
@MH-kr7rf
@MH-kr7rf 4 года назад
good bless all Ethiopia and Abiy is the best man very
@intalaakushioromookoo7767
@intalaakushioromookoo7767 4 года назад
Yes
@haymanothaymaot4484
@haymanothaymaot4484 4 года назад
💚💚💚💚💚💚👍👍👍👍👍👍💙💙💙💙
@zemaretigenettashome
@zemaretigenettashome 4 года назад
Exactely
@seadasaeed8428
@seadasaeed8428 4 года назад
prie.menster.dr.abiy.mahsalhe.ilove.you.somach.ወላሂ.ቀጥተኛውንም.መንገድ.ይምራህ.ያረብ
@sibamoasefa2862
@sibamoasefa2862 4 года назад
እግዚአብሔር አቡሲቶ ይቢክ ይበሎ በአጣሚ መልካም ወጣት ለኢትዮጵያ፡አንድነት፡፦አሜን፡አሜን፡ደአገሚ፡አመሰገናለሀ።ነው።
@jilaloahmed7588
@jilaloahmed7588 4 года назад
አብቹ ታላቅ መሪና ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ አላህ ይጠብቅህ እድሜና ጤናውን ያብዛልህ ሠላምህ ይብዛ
@samuelzewdie7006
@samuelzewdie7006 4 года назад
...honesty and truth saves
@tesfatessema1384
@tesfatessema1384 4 года назад
Abate Iyesus yibarkachihu yehagare lijooch Geta ka Ethiopia gar new haleluyaaa
@jordantsige9835
@jordantsige9835 4 года назад
Wow that’s amazing god bless Dr Abi 🙏🏽
@eshetumekonnen8941
@eshetumekonnen8941 4 года назад
ዶ/ር አብይ በአደባባይ እግዚአብሔርን የሚያመሰግን፤ፍቅርን የምታውጅ መሪያችን ነህ፤አምላካችን አንተን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን፤ እንወድሃለን ፤ዮኒ ተባረክ የዘራኸውን ከጌታ ዘንድ ታጭዳለህ በርታ ጌታ ከአንተ ጋር ነውና፡፡
@tserqanemariyaam_youtube9741
@tserqanemariyaam_youtube9741 4 года назад
Tanks so much P/M D/R Abiy
@hhdnnd4238
@hhdnnd4238 4 года назад
ሁለቱን የሰጠን ጌታ ዙፋኑ ይባረክ
@fekadutsiyon1145
@fekadutsiyon1145 4 года назад
Ameeeeeeeeeeeeeeeeennnn
@sarasid5599
@sarasid5599 3 года назад
@@fekadutsiyon1145 አብይ ሥላምሕ ይብዛል ምቀኝሕ ከምድረ ገፅ ይጥፈ
@merdokiyosgirma8376
@merdokiyosgirma8376 4 года назад
egzabher abztoo ybarcachu God bless all of us
@zenebuduguma3399
@zenebuduguma3399 4 года назад
Uuuuffg God bless you yoni and Abiy and all of Ethiopian people I love you so match 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Далее
Olive can see you 😱
01:00
Просмотров 17 млн
Спасибо Анджилишка, попил😂
00:19
Olive can see you 😱
01:00
Просмотров 17 млн