Тёмный

#አነጋጋሪዉ_አብነ_ናትናኤል_ስራ 

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Подписаться 159 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

20 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 110   
@endashawbereda1127
@endashawbereda1127 2 месяца назад
አቡነ ናትናኤል በምክንያት ነው እኮ የምወዶት አባታችን ረጅም እድሜ ለእናንተም ለአዘጋጆቹ
@afeworkleta2539
@afeworkleta2539 2 месяца назад
😅Ō
@rahellove7588
@rahellove7588 2 месяца назад
አባታችን አብነ ናትናኤልን የሰጠን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ላባታችን እንዲሁም ለህዠበ ክርስቲያኑ እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏
@sercall5326
@sercall5326 2 месяца назад
አባታችን እረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጦት ኑሩልን
@AlemZerihun-q8i
@AlemZerihun-q8i 2 месяца назад
ሰላም ጋዜጠኛ ነጋሽ በርታልን ጌታን የምትፈራ ስለ ኦርቶዶክ የምትቆረቆር በርርታልን ሊቀ ቱጉሐን መምህር ደረጃ ጌታ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ
@ElsabethWoldeslassie
@ElsabethWoldeslassie 2 месяца назад
ጋዜጠኛ ነጋሽ እና ሊቀ ቱጉሀን መምህር ደረጄ ሁል ግዜ የውስጤን ስለምትናገሩልኝ አመሰግናለሁ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ።
@welansaali674
@welansaali674 2 месяца назад
እንቁ የተዋህዶፍሬወች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ነጋሺ ወንድማችን ልቀቱጉሀን መምህራችንደረጀዘወይንየ እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜ ከጤናያድልልን ለአባታችን ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና የቆይልን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@jorobeyene9576
@jorobeyene9576 2 месяца назад
አባታችን በአገኙት አውደምህረት ሁሉ እውነትንና እምነታችንን የሚያፀና ትምህርት ስለሚያስተምሩን እንወደዎታለን እናከብርዎታለን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አንተም ጋዜጠኛ ነጋሽ ለቤተክርስቲያን የምትከፍለው መስዋእትነት በጣም ከፍተኛ ነው ኑርልን ለአንተም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@KikiKiki-w4g
@KikiKiki-w4g 2 месяца назад
እኔ በጣም በጣም የምወዳቸው አባት ናቸው በኮረና ጊዜ ከልባቸው የሚፀልዬ አባትናቸው የሚያለቅሱ አባት ናቸው እግዚያብሄር እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጣቸው ለአባታችን በዛላይ ከአደበታቸው የሚወጣው ትምህርት በጣም ጣፍጭነው እግዚያብሔር አደበታቸውለይ ቁጭያለነው ወድሜ አተም ከልብህ ለቤተክርስቲያን እውነትን ይዘህ ምትቀርታቀርበው እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ።
@MasertMasi
@MasertMasi 2 месяца назад
ነጋሽ እድሜና ይስጥህ አደራ
@BelayGatoma-sz5se
@BelayGatoma-sz5se 2 месяца назад
ወንድሜ ነጋሽ ብዙ ብናወራ መከራ አለእና ግን ለአባታችን እረጅም ያገልግሉት እድሜ ያድላቸው
@SelamawitShewangizaw
@SelamawitShewangizaw 2 месяца назад
አባቴ እድሜና ጤና ይስጦት በረከቶ ይድረሰን❤❤❤
@Shaina-pd7ho
@Shaina-pd7ho 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመሰገ ለአባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና የቆይልን❤❤❤❤❤❤
@YalXABfactor2863
@YalXABfactor2863 2 месяца назад
ነጋሽ አንተ ልዩ ሰው ነህ!! እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ::
@YordBira
@YordBira 2 месяца назад
በጣም በእግዚአብሔር ቸርነት ነዉ እኮ ያለነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ።
@Workeabeta.2011Kidane
@Workeabeta.2011Kidane 2 месяца назад
Negash ewntya mideya birta fitari yebarikek
@tarikuatadesse8486
@tarikuatadesse8486 2 месяца назад
ፈጣሪ ለአባታችን ለአቡነ ናትናኤል እረጅም እድሜ ይስጥልን ሊሎች አባቶቻችንን ፈጣሪ የምር አባት የእሱ አገልጋይ እዲሆኑ ይርዳቸው ነጋሽ ሚዲያ እናመሰግናለን
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 2 месяца назад
Abbatachn abune Natinael bereketo yedrbn rejm edemena tenan yestln❤❤❤❤❤
@alemtsehainigussie213
@alemtsehainigussie213 2 месяца назад
❤ እውነት ነው
@emugashaw6135
@emugashaw6135 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@asresashgebremlak4908
@asresashgebremlak4908 2 месяца назад
ወንድማችን ነጋሽ አብዝቶ ይባርክህ በጣም አክባሪህ ነኝ እንግዲህ እግዚአብሄር የወደደውን ያድርግ ሁሉ ከአቅማችን በላይ ነው
@sercall5326
@sercall5326 2 месяца назад
መምህር እንኳን ደህና መጡ
@frehiwotzeleke5578
@frehiwotzeleke5578 2 месяца назад
እባታች እዱሚ ዪስጥል🙏💐💐❤️🙏
@almazgezahegn329
@almazgezahegn329 2 месяца назад
እውነት ነው በእግዚአብሔር ቸርነት ነዉ እኮ ያለነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@zinashayano5036
@zinashayano5036 2 месяца назад
Edemena tena yestachu
@tilahundamena8175
@tilahundamena8175 2 месяца назад
Egziabher kedmo new ferensayin tuhan yelekekebat!!! Keriwn yasayenal. Egziabher Yimesgen!!!!!!!!!!
@fikirtewolde4164
@fikirtewolde4164 2 месяца назад
እሜስማቻው ሲነኑር ነው ውይ ሀገሬ መምህር ቃለይሁትን ይሰማልን
@NunuLulseged
@NunuLulseged 2 месяца назад
ተመስገን
@Fufuabcd
@Fufuabcd 2 месяца назад
ክበሩልን አሪፍ ነወ keep it up the hard work
@MihretAmare-we5ih
@MihretAmare-we5ih 2 месяца назад
ዳግማዊ አቡነ ጎርጎርዮስ!! ናቸው እኚኽ ድንቅ አባት! ለእኔ(ብጹዕ አቡነ ናትናኤል) በእውነት ሳያቸው እንኳን ያስደነግጡኛል ግርማ ሞገሳቸው ያስፈራል ክፉ 👁️ዐይን ኣይይብን በእውነት እግዚአብሔር አምላካችን!!! ለዚህ ክፉ ዘመን የሰጠን መጽናኛችን ናቸው!።
@mekidesmelesse4695
@mekidesmelesse4695 2 месяца назад
እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሀሁ
@meselubekele
@meselubekele 2 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ ስለ እውነት ይፈርዳል አባታችን እረጅም ጤናና እድሜ ይስጥልኝ
@hailenmamo1144
@hailenmamo1144 2 месяца назад
አባታችንን ይፍቱን ቃለ ህይወት ያሠማልንን ረዥም እድሜ ከጤናጋ ወንድማችንን ነጋሸ አንተም በርታልንን ከሁሉ የበለጠ ደሞ የመምህር ደረጄ ዘወይንዬ በጣም የምናከብሮት ወንድማችንን ኖት ጨምሮ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን
@tigist12gm28
@tigist12gm28 2 месяца назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለህወይት ያስማልን መምህራን ላ ይ ክክክክክ ሼ ርርርርር እንድትነሁ ወድማችን
@ethiopiannewendeavor8867
@ethiopiannewendeavor8867 2 месяца назад
ለዘለፋ አይደለም:- ፓስተሮች የተዋህዶን ልብስ እየለበሱ መስበክ ሲጀምሩ እናንተ ደግሞ የፓስተር ልብስ እየለበሳችሁ መምጣት ጀመራችሁ
@YordanosDuche
@YordanosDuche 2 месяца назад
አባታችን በረከቶች ይደርብን
@zinashayano5036
@zinashayano5036 2 месяца назад
Fetari yetarkene
@mulushewagejarseu7836
@mulushewagejarseu7836 2 месяца назад
ሰላም ለናንተ ይሁን ነጋሽ ወድሜ
@dembelashalemayehu1635
@dembelashalemayehu1635 2 месяца назад
ጀግና የኔ አባት
@menbershibru
@menbershibru 2 месяца назад
ትክክል ነው የተላለፈው መልዕክት ቅዳሴ በግዕዝ ነው ውበት ያለውልብን ይመሰጣል ደግሞ ትርጓሜው ፈላጉት ካለን ቀላል ነው በፈፁም ከግዕዝ መውጣት የለበትም ብፅህ አባታችንን ከልብ እናመሰግናለን ሰለሐገራችን ጉዳይ አምልክ ጣልቃ ይግባበት ቸር ነውና የመጣብንን መአት እርሱ ይታደገን ለእርሱ እንሰጠው በፀሉት በፈቅር አንድ ሀሳብ በመሰማማት
@BozoBozo-wj5be
@BozoBozo-wj5be 2 месяца назад
❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@genetaredo7255
@genetaredo7255 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድሞቻችን እሱ ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር የፈሰሰውን ደም ና እንባ ተመልክቶ የኢትዮጵያን ትንሣኤ ያሳየን
@MekdlawitMekdi
@MekdlawitMekdi 2 месяца назад
እውነት ነው ከሰው ክብር በላይ ዛፍና መሬት የሚከበርበት ጊዜ ላይ ደርሰናል ይሄ ሰውዬ ካልተነሳ የከፍ ይመጣል
@Copri23
@Copri23 2 месяца назад
በረበታቸው ለምንወዳቸው በሙሉ ይድረሰን።ውድ አባታችን❤❤❤❤❤
@HelenGhmechu
@HelenGhmechu 2 месяца назад
እድሜና ጤና መደሀኒያለም ይስጣቹ
@AsterKiros-w3p
@AsterKiros-w3p 2 месяца назад
አባታችን በረክታቸው ይድረሰን እድሜና ጤናውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን መንግስት ግን ጤናው ያጠራጥረኛል ሕዝብ ተባብሮ አማኑኤል ቢያስገባው የምንሰማው ሁሉም ግራ የገባ ነው አእምሮ ያለው ሰው የሚሰራ አደለም እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ዝምታህ ይብቃ!!
@AjebushMeteleya
@AjebushMeteleya 2 месяца назад
ነጋሽ ሁለታችሁን እወዳችኃለሁ ክበሩ
@senaitabreha1267
@senaitabreha1267 2 месяца назад
❤❤❤ Abate edme ke tena gar yestot🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@Yosephregassa-q8g
@Yosephregassa-q8g 2 месяца назад
ሰላም እኟው ውስጥ ነው አባቶቻችን እንቢ ለአገሬ እንዳሉ ሁሉንም ትተን እንቢ ለሰላም እንበል
@sabaayalew1983
@sabaayalew1983 2 месяца назад
እንደእርሰዎ ዓይነት አባት ስለለን እግዚአብሔር ይመስገን
@elanetsegaye4997
@elanetsegaye4997 2 месяца назад
እድሜና ጤና ይስጣችሁ የኛ የልብአዎቂዋች እንወዳችሁለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nigistiberhane9150
@nigistiberhane9150 2 месяца назад
እባካችሁ እንዲተህ እየመጣችሁ አስተምሩን ችግሩንም የኑሮ ዉድነቱን የሚስተካከልበት ያድርግልን ፈጣሪያችን እናንተንም ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤🎉❤🎉
@romange5198
@romange5198 2 месяца назад
ነጋሽ በጣም አመስግናለሁኝ ይህን መድረክ ስላዘጋጀህ እኔ የምጠይቀው ጥያቄ ለንስሃ የምንጠየቀው ገንዘብ የአንድ ስው ደመወዝ ስለሆነብን ተቸግረናል እኔ የለመድኩት የነበረው ልብሽ ያስበውን ለነደያን ላኪ እየትባልኩኝ ነበር የነፍስ አባቴ ከዚህ ዓለም ሲሄድ ሌላ መፈለግ ነበረብኝ እና በዘመዶቸ አግኝቼ ንስሃ ስገባ ይህን ያህል ትከፍያለሽ ነው የባልኩት ችግር ስለነበርብኝ በሰው አስከፈልኩኝ እንደገና ለመግባት እፈራለሁኝ አንተ ያነጋገርከው እቃ ሌሊቱን እንደጨመረ ይሄም እንዲሁ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ ይህንን ጠይቅልኝ ።
@AsefelechNegash
@AsefelechNegash 2 месяца назад
❤❤❤❤❤😢😢😢🤲
@junefirst500
@junefirst500 2 месяца назад
ክክክክክክክ፤ አታስቀኝ፡ መምህር! ክርስትና፡ ብትማር፡ ወንጌል፤ አዲስ፡ ኪዳንን፡ ተማር! ኢየሱስ፡ ነው፡ ጳውሎስ፡ ውዳሴ፡ ማርያምን፡ ያስተማረው! ሰይጣን፡ ጀግናው፡ ጠለፈህ!
@heleneshetu8266
@heleneshetu8266 2 месяца назад
አዎ ሁሉንም በኔጌቲቭ ማየቱ ቲንሸ ይከብዳል መንግስት አቅም ላጡት ቤተሰብም ይመግባል መፅሀፍት ቤትንም ምሳሌ አርጎ ከፍትዋል እንዲህ ይደረግ እምትለውንም በዜና መንግስት እሚለፈልፈው ነው ነጋሸ ያንተ ሚዛናዊ ነው ሀገራችንን ሰላም ያርግልን መንግስት የደሞዝ ማስተካከያ ሊያረግ መሆኑንስ ምነው አለፋችሁት ሰላም ለሀገራችን
@Workeabeta.2011Kidane
@Workeabeta.2011Kidane 2 месяца назад
Ewnt new memeher
@gebuayalew1059
@gebuayalew1059 2 месяца назад
አመረግናለሁ ነጋሽ ነጋዴዎቻችን ከሚገባው በላይ ስግብግቦች ጅቦች ናቸው የዛሬ አመት ያስገቡትን እቃ በአሁኑ ዶላር አስበው ይሸጣሉ
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 2 месяца назад
Yitebiqacu 🙏❤❤❤
@girmagetachew9757
@girmagetachew9757 2 месяца назад
❤❤❤❤❤ነጋሽዬ እናንተ እኮ ትለያላቹሁ በርቱ እኔ እምመኘው የዳንኤል ክብረት ውድቀት ወይም መንግስት ተለውጦ እኒዲያሳየኝ ነው ለምን ባቡነ ዮሴፍ ምክንያት አውሮፓን ዞራል አሁን አቡነ ዮሴፍ የት ናቸው ዘመዱ
@mezegbuyikum8550
@mezegbuyikum8550 2 месяца назад
ሰላም ናችሁ አምላከ ቅዱሳን ከእናንተ ጋር ይሁን
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 2 месяца назад
👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅
@keanuvecade7490
@keanuvecade7490 2 месяца назад
ሰላም ለአገራችን ሰላም ለእናት
@mesewondimu4227
@mesewondimu4227 2 месяца назад
ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 2 месяца назад
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 2 месяца назад
Even those foreigners I know believe that Geez is a Holy language.
@hageretube6458
@hageretube6458 2 месяца назад
የግእዝ ቋንቋማጥፋትም ይሆናል ስለዚህ አባታችን ጥሩ ብለዋል እናመሰግላለን
@tigistzelleke7228
@tigistzelleke7228 2 месяца назад
በርቱ
@biregafekadu2411
@biregafekadu2411 2 месяца назад
ስላም ለእናንተ ይሁን
@Mehretwondimu
@Mehretwondimu 2 месяца назад
ሰላም ለናንተ ይሁን ነጋሽ ደረጄ ዘወንዬ በርቱ ወንድሟቻችን❤❤❤
@ururur6108
@ururur6108 2 месяца назад
ሰለም ሰለም የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዘለቹ ውድ ወንድሞቻችን ነገሽ አና መምህር ደረጄ በእውነት የምንለው ነገር ቃሉም ጠፍቶብናል ማፍቴው እግዚአብሔር ገር ብቻ ነው እሱ ይድረስልን ❤
@MikiAsnk
@MikiAsnk 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistzelleke7228
@tigistzelleke7228 2 месяца назад
እንደምን ከረማችውልን መድሀኒአለም ክብሩ ይመስገን ለሁለታችውም ጤና ይስጥልን::::
@alemtadesse1697
@alemtadesse1697 2 месяца назад
Geta hoy beka belen
@tarikuyirga8834
@tarikuyirga8834 2 месяца назад
🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏
@kiroswase876
@kiroswase876 2 месяца назад
እኔ አሁን የምፈራው እንደ አንዳንድ ምስኪን ሀገራት አንድ ዳቦ አምስት መቶ ሺህ ብር እንዳንገዛ ነው ማርያምን አንድ እንጀራ ስንት ገባ ሀገር ቤት
@AsterTadese-k8c
@AsterTadese-k8c 2 месяца назад
Zedme ysteln labatachen🎉
@Gossaye-vk4pz
@Gossaye-vk4pz 2 месяца назад
Ethiopia dehum ayedalachem dehu yaragun balaseletanoche nachawe.
@humnesaabdeta1030
@humnesaabdeta1030 2 месяца назад
እኚህ አባት ምን ነካቸው በአፋን ኦሮሞ መቀደስ ምንድነው ነውሩ? እ/ርን ማመስገን የተለየ ቋንቋ አያስፈልግም
@እሙነኝየእናቴብቻ
@እሙነኝየእናቴብቻ 2 месяца назад
ከኔ ጭምር ስልኩ ሁለነገሩ ነሆነ ስንት አለን
@Altaye61388
@Altaye61388 2 месяца назад
ወንድሜ ነጋሽ ይህ መንግሥት እያለ ሠላም ይመጣል ማለት ዘበት ነው
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 2 месяца назад
We all Orthodox Tewahido Christians should fight to change kube letters to Geez. God will help us!!!
@junefirst500
@junefirst500 2 месяца назад
ቅዳሴ፡ በግዕዝ፤ ድሮ፡ ምንድነው፡ የሚሉት፡ እል፡ ነበር። በአማርኛና፡ በእንግሊዝኛ፡ ከተረጎሙልን፡ በኋላ፡ ንስሃ፡ ገባሁ። ያው፡ ሳይገባኝ፡ የራሴን፡ ሀሳብ፡ ያው፡ ባሕል፡ ነው፡ እል፡ ነበር። ከአባታችን፡ ሌሎቹም፡ ይማሩ!
@AkliluMitiku
@AkliluMitiku 2 месяца назад
ኮሪደር ልማትኮ አላማዉና ፈፃሚዉ ሌላ ነዉ ቤተሰብ.
@Gossaye-vk4pz
@Gossaye-vk4pz 2 месяца назад
Manegesete tabeyawewoche inasu selaletarabu ya hezeben rehube indate yewaqe 26:24
@BettySaid-xd9mx
@BettySaid-xd9mx 2 месяца назад
Memher USA yalwn chgerj alyoutem alye?? 🛒🛴🚲🚲🦽🦽tady le Ethiopian ynsatl yetou enwedotale gen ager cyade Mekawem terou aydelam yetem alem cheger al negash tew .sela machou yebe🙏
@amarignadejne6672
@amarignadejne6672 2 месяца назад
ነሀሴ አንድ በሙሉ ነጋዴውን ስብሰባ ጠርተው ልደታ ክፍለ ከተማ እንደፈለጋችሁ ሽጡ ግን ለመንግስት ገቢ እንዲኖር ስትገዙም በረሲት ስትሸጡም በሪሲት ይሁን የዋጋ ተመን አናወጣም ብሎ ሸኘ ከዛ ሲወጡ ሽንኩርትን በ120 ጀመሩ በቃ የማርያም ልጅ ይዘንልን
@Hameremedia21
@Hameremedia21 2 месяца назад
ቀለ ቀርን ሚዲያ በሰላም ነው ጣፋ ጣፋችሁ አቡነ ናቲናኤል የተናገሩት ነገር ከባድ መዛዘ ይዞ መቶዋል በታላይ በቲክቶክ መንዳር ከኦሮሚያ
@NunuLulseged
@NunuLulseged 2 месяца назад
ኸሰተአቸአ
@HaftomKana
@HaftomKana 2 месяца назад
አይይይይ እነ መረጦ አለቃሾች ተባኖባቹሀል እሺ።።።።
@meskeremdemssie3988
@meskeremdemssie3988 2 месяца назад
አይ ደሬ እሄንን እኮ አውቆ ነው እሄንን ሁሉ በደል የሚበድለው ህዝቡን አደነዘዙት አገርን የማፍረስ እየሰራ ነው ሁሉንም ህዝብ መግደል ነው የያዘው ምንም ጥያቄ የለውም
@bertuberihun2109
@bertuberihun2109 2 месяца назад
poor management ...he can't set priority to manage our problem የህዝብን ፍላጎት የሚረዳ መሪ ፈጣሪ ይላክልን
@mezegbuyikum8550
@mezegbuyikum8550 2 месяца назад
አረነጋሽዬ ደሬ ዘንባባና ፖል ገጭቶ ሦስት ሚሊዮን ብር (3,0000)ተቀጥቷል
@menberelakew4238
@menberelakew4238 2 месяца назад
እናንተና እኛ መረዳት ተስኖን እንጂ ስለ ምግብ ውሀና መብራት ቀድሞ መደረግ ያለባቸውን ነገር መንግስት ያውቃል።ህዝብ እቀንሳለሁ ብሎ የመጣው ደሀውን በረሀብና በብርድ ሊያጠፋ ስላሰበ ነው
@junefirst500
@junefirst500 2 месяца назад
እውቀት፡ ልስጠው፡ ለመምህር፡ ተብየው! የእምነት፡ ቤቶች፡ አይደሉም፡ ወይ፡ በክፉ፡ የታሰሩትን፡ በኢየሱስ፡ ስም፤ በመንፈስ፡ ቅዱስ፡ ኃይል፡ በቃሉ፡ መለወጥ! ኧረ፡ ኡኡኡ፡ መጋቢ፡ አዲስ፡ እሸቱ፡ ማነው፡ ይህን፡ ደረጀ፡ መምህር፡ ያለው???
@Gossaye-vk4pz
@Gossaye-vk4pz 2 месяца назад
Gana mene ayetane . Yehe manegesete nawe gadaye buden iseka ala selamem chegerem ayetafam.
@junefirst500
@junefirst500 2 месяца назад
መምህር፡ ደረጀ፤ የምቀኛ፤ ንግግር፤ የኋላ፡ ቀር፡ ንግግር፤ የሰነፍ፡ አስተሳስብ፡ አስወግድ፡አሜሪካ፤ አልነበርክም፤ ድሃውን፥ ድራጊስቱን፡ አላየህም? የዓለም፡ ኃያል፡ አገር፤ ነጋዴ፡ ነህ!
@Tek805
@Tek805 2 месяца назад
እረ አዘጋጆች የኔን የገንዘብ ቁጠባ ታሪኬን ለኢትዮጵያ ህዝብ አሰሙልኝ። የዛሬ 14 ዓመት ከሜሪካ ግዛት ሜኔሶታ ወደ ኢትዮጵያ መጥቼ 10ሽህ ዶላር በወቅቱ በነበረው የብላክ ማ ረድኤት እደግመዋለሁ ብላክ ማርኬት ለአንድ ዶላር በ13 ብር ቀይሬ 130 ሽህ ብር አስቀመጥኩ እስከ አሁን ብሩን አልወጣሁትም ከ14 ዓመት ያ 10 ሽህ ዶላር ምን እንደሆነ ፍረዱኝ።
@Altaye61388
@Altaye61388 2 месяца назад
የኢትዮጵያ ሕዝብ እኮ ከመጠን በላይ ተናቀ:: ምንም አያመጣም እየተባለ አህንማ በግልጽ ለምእራባውያን ተሸጠ
@teklamaryamBeyane
@teklamaryamBeyane 2 месяца назад
አላመንምጅ ተሸጠናል
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 месяца назад
አስመሳዮች
@suakiademwa
@suakiademwa 2 месяца назад
who the hell is this priest? where did he hear and learn that gospel given only to Ethiopia and nobody is allowed to preach in any other language except Geiz, Down Down Down with HIM
@wondemBiadge
@wondemBiadge 2 месяца назад
አባ ይቅርታ አካህዳችሁ ጥር አይደለም
@Altaye61388
@Altaye61388 2 месяца назад
@@wondemBiadge የማን አካሄድ? ከእውነት የራቃችሁ ከሃገር አጥፊ ጋር የቆማችሁ በእርግጥ አካሄዳችሁ በጣም ክፉ ነው
Далее
1 Subscriber = 1 Penny
00:17
Просмотров 46 млн