Тёмный

#አነጋጋሪዉ_የመምህር_ምህረተአብ_አሰፋ_ልደት_አከባበር 

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Подписаться 131 тыс.
Просмотров 33 тыс.
50% 1

በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

Развлечения

Опубликовано:

 

26 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 191   
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 2 дня назад
መምህር ምህረተአብ ዳግም ወደ አውደምህረት ተመልሰህ እንደምናይህ ተስፋ እናደርጋለን
@tarikuatadesse8486
@tarikuatadesse8486 2 дня назад
መምህር ምህረት አብ አሰፋ እንኳን አደረሶት መልካም ልደት የማንቅያው ደውል ፕሮግራም ናፍቆናል የድግልጅ መደኃኒአለም ሁሉን አስተካክሎ እደሚቀጥል አምናለሁ
@user-wr2lb9rj4j
@user-wr2lb9rj4j 2 дня назад
ነጋሽ ወንድሜ እዉነትህን ነዉ መምህር ምርታብ ብዙ ስራዎችን ሰርቱዋል የማይካድ ሀቅ ነዉ ሺ አመት ይኑርልን ሌላዉ ቢቀር የወይብላ ታቦት በተሰደደች ጊዜ በማግስቱ ስትገባ መንገድ ተዘግቶ እርጅም መንገድ በእግሩ እየተጉዋዘ ብዙ ጠላቶች ባሉበት በቦታዉ ተገኝቶ ከህዝብጋር እያነባ ያከበረም መቼም መቼም አረሳዉም እመብርሀን ምስክሬ ናት ወይብላ ማርያም ባለበት ትጠብቀዉ የተዋህዶ ጀግና ነዉ አይካድም ሰዉ ብዙ ያወራል ያሁሉን ስራ እረስቶ መልካም ልደት ለመምራችን ሺ አመት ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HailemariamMihiretie
@HailemariamMihiretie День назад
ውለታ የማይረሳ የተባረከ ነው። ስላሴ ይባርኩህ/ሽ
@user-bm4lb2gl7p
@user-bm4lb2gl7p 2 дня назад
እርግጠኛ ነኝ መምህር ምህረት አብ ልደት ይከበርልኝ ብሎ ማንንም አይጠይቅም ግን ልደት ብለው ፕሮግራም የሰሩለት ልቦና ይስጣቸው መምህራችን ን ዳግመኛ በአውደምህረቱ ላይየምናይበትን ቀን ያሳየን ልደት የጌታችን እና የእናቱን የእመብርሐንን ማክበሩ በቂአችን ነው መምህር አይዞህ ይሔም ያልፋል
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 2 дня назад
መምሕር ምሕረታአብ ለኦርቶዶክስ የታገለ አንዲ ነው የመነቃቅያ ደወል እንኳን አደረሰው አምላክ እድሜ ከጤና ይስጠው🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@mulugetahadush4847
@mulugetahadush4847 2 дня назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-5bflIYmY1Yk.htmlsi=Ml_UkGz7No-psyYr
@banuengida7539
@banuengida7539 2 дня назад
መምህር ምህረትአብ ሺ አመት ኑርልን
@tarikuatarikua3640
@tarikuatarikua3640 2 дня назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በሰው አይ ትልቅ ቦታ ያላችሁ አባቶቼ ወንድሞቻችን ከትናንሽ ስህተት እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን!!
@Haimanot-py8ef
@Haimanot-py8ef 3 дня назад
ነጋሽ ወንድሜ በርታልን እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንህ
@ZelalemEthiopia
@ZelalemEthiopia 2 дня назад
በጣም ደስ የሚል መረጃ ነው በርታልን ወንድማችን ጋዜጠኛ ነጋሽ ፡፡
@YesharegTeshome
@YesharegTeshome 2 дня назад
ለምን ሁለቱም በአንድ ቀን ሆነ ወንድማች እንኳን ተወለድክልን እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክልን ሺ አመት ኑርልን መምህራችን ምረታአብ አስፋ❤❤❤❤
@beletshachewhabte6093
@beletshachewhabte6093 2 дня назад
ወንድማችን መምህራችን እንኳን ተወለድክልን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት እመኝልሀለሁ
@wegditube2704
@wegditube2704 3 дня назад
ልክነህ ወንድም አለም እግዝአብሄር ልቦና ይስጠን
@tarikuatadesse8486
@tarikuatadesse8486 2 дня назад
እኛም እናመሰግናለን ነጋሽ ሚዲያ ከፍከፍ በሉልን በርቱ 🙏🙏🙏
@zinagizat5269
@zinagizat5269 2 дня назад
ሌላውን እግዚአብሔር ያውቃል እኛ ዝም ማለት ይሻላል ተያይዘን ገደል ነው ብቻ እግዚአብሔር መጨረሻችን ያሳምርልን እና ማስታወቂያ አቀራረብህ ጥሩ ነው ቅዱስ ሚካኤል በምልጃው ይጠብቅህ ወንድማችን
@wegatela1429
@wegatela1429 3 дня назад
መምህሬ መልካም ልደት
@yeshihabte5474
@yeshihabte5474 День назад
አቦ ቃለ ህይወት ያሰማህ ነጋሽ። ስለመስቀል የሰጠኸው ማብራሪይ ድንቅ ነው። ፍጻሜህን ያሳምረው።
@TigstTeka-sq3hn
@TigstTeka-sq3hn 2 дня назад
የምንወዳቸው መምህር ምህረት አብ እኳን ተወለዱልን ልደቱ የክርስቶስ የመቤታችን ድግል ማርያም ሲሆን ግን አባታችን ይገባቸዋል የኦርቶዶክስ ምርጥ መምህራችን እንወዳቸዋለን ነጋሽ ወድማችን በርታልን ለቤተክርስትያን ያለህ ትግል እግዛብሄር ይክፈልህ
@HulegebRadio
@HulegebRadio 2 дня назад
እንዲህ አይነት ነገር ሲከሰት ‹‹ትልቁ እንጀራ ሊጥ ሆነ›› ይባላል፡፡ይህ ከወንድማችን ከመምህር ምህረተ አብ አይጠበቅም ነበር፡፡ምን አልባት አንዳንዶቻችን ‹‹አይ ቤተክርስቲያንኮ የቅዱሳንን ታሪክ ታከብራለች፤መምህር ምህረተ አብ ደግሞ የቤተክርስቲያን አገልጋይ ነው›› ብሎ የሚያስብ የዋህ ሊኖር ይችላል፡፡ነገር ግን ቤተክርስቲያን የቅዱስነት ማእረግ የምትሰጠው እስከመጨረሻው ጸንቶ ሩጫውን ጨርሶ ካረፈ በኋላ የሰውየው ስራ ተገምግሞ ነው፡፡እንጅ በህይወት እያለ ለራሱ እያዘመረ ለእዚያውም ፈርሶ በስብሶ የሚቀርን ልደት ማክበር አለምን መምሰል ነው፡፡ክርስቲያኖችን ከእንደዚህ አይነት አውሮጳ ወለድ ባህል ትውልዱን ይመልሳሉ ተብለው የሚታሰቡ መምህር ምህረተ አብ እንዲህ አይነት ኮተት ከሚያደርጉ ለተራቡ ቢያበሉ ለተጠሙ ቢያጠጡበት ወይም ሌላ ስራ ቢሰሩበት መልካም ነበር፤በመሆኑም ይህ ስህተት ነው፤እንደማንኛውም ሰው ወድቀዋልና እግዚአብሔር በምህረቱ ይቶብኛቸው፤ሰው ደካማ ፍጡር ነንና ስህተት እንሰራል ንስሃ መግባት ግን ያስፈልጋል፤እንደ ኢትዮጵያ ተዋህዶ ቤተክረስቲያን አስተምሀሮ ግን ግለሰቦች ልደታቸውን ማክበራቸው ተቀባይነት የለውም፡፡ይህ ይሰመርበት፡፡
@user-wr4nt9wn2z
@user-wr4nt9wn2z 2 дня назад
ሰላም ወንድም ነጋሽ የተወለድኩት አሁንም ያለሁት በሐረር ከተማ ነው ነገር ግን ቅድስት ሀገር እየሩሳሌም በመሄድ የበረከት ተካፋይ መሆን እፈልጋለሁ ነገር ግን ያለኝ ሀይማኖታዊ ግብር ምንም ነው እና በህይወት ኖሬ አይ ዘንድ ለቅድሳን አባቶች በስሜ እንዲፀልዩልኝ አደራ በድንግል ስም እማፀናለው ስሜ አፀደ ማርያም ነው።
@seblemengistu4361
@seblemengistu4361 2 часа назад
አቃቂ መንበረ ህይወት ሁሌ አርብ ምሽት ጉባኤ ተጀምሯል በእነ ምናለ አዝናው አዘጋጅነት ተጋበዙልን
@Airdrop_farmers
@Airdrop_farmers День назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@saronmulg1253
@saronmulg1253 2 дня назад
በርታ ነጋሽ እግዚአብሔር ካንተ ጋ ይሁን
@Tedy-uw4bf
@Tedy-uw4bf 2 дня назад
ነጋሽ ወንድሜ በርታልኝ ሌላ ቃል የለኝም ትለያለህ ደፋር እውነተኛ የቤተክርስቲን ልጅ በሙያህ ስለምታገለግለን ክበርልን
@serawitneberegn3971
@serawitneberegn3971 2 дня назад
ኪዳነምሕረት አስቢን
@user-dx2tt6vb2x
@user-dx2tt6vb2x 2 дня назад
Negasheye.egzabaher.yesetlen.❤❤❤
@Batl.14
@Batl.14 3 дня назад
ስህቱትማ አለው ግን ይሁን እግዚአብሔር ዘመናችንን ለንስሃ ሞት ያብቃን ትልልቆቹ እየሳቱ ትንንሾቹ ምን እንሁን እኔ የማውቀው ልደተ ክርስቶስንና ልደታ ማርያም ነው አሁንማ ልደቱን የማያከብር የለም
@banuengida7539
@banuengida7539 2 дня назад
ለኦርቶዶክስ እምነት ቀናዊ ነዉ በጣም ነው የምወደው ሰው መሆናችንን ስጋ የለበስን መሆናችንን አንርሳ በሰላም ሀገሩ ተመልሶ በቅጥሯ ያገናኘን
@user-rd9pk3mr5l
@user-rd9pk3mr5l 2 дня назад
ማንቂያ ደውልን ሊያጠፋ የሚመኙ ነበሩ ግን እኛው በእራሳችን ሽኩቻ አጠፋነው
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 2 дня назад
በጣም ትክክል
@etifasefa2886
@etifasefa2886 День назад
ወንድም አለም እንዴት ነህ የውነት ልክ ነህ በርታ
@muluworkbesha5406
@muluworkbesha5406 2 дня назад
አይ ተዋህዶ 😭😭😭 ወለተ ሄሮድያዳ መጥታ ዳንኪራ ታቅርብልሃ😭😭😭 ሃፒ በርዝዴይ ቤቢ 😭😭😭 አይተን ጨረስን እሽ ቃለ ህይወት ያሰማልን አንበል??? ስትሸፋፍንለት ለሰዉ መሰናከል ጠጠር እየጣልክ ነው::
@hirutgebremariam2957
@hirutgebremariam2957 3 дня назад
ምን አይነት ክርስትና ነዉ ያለን የሚያሣፍር በየካፖዉና በየሜካቡ ማሸብረቅ አልፎ ልደት አሳፋሪ በዚህ በለቅሶ ወቅት አሳዛኝማስመሰል
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p 2 дня назад
ምኑ ነው የሚያሳፍረው? እንደናንተ አልዘረፈ አልቀጠፈ፡ ነብይ ነኝ ፕሮፊት ነኝ ብሎ አጭበርብሮ ቸርች አልከፈተ።
@mulugetahadush4847
@mulugetahadush4847 2 дня назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-5bflIYmY1Yk.htmlsi=Ml_UkGz7No-psyYr
@tigist12gm28
@tigist12gm28 2 дня назад
ስላም አመሻሁ ወንድማችን እንካን አደረስን ቅድስት ማርያም ❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ላ ይ ክክክክክክክክክክ ሼ ርርርርርርርር
@aberashregassa2584
@aberashregassa2584 2 дня назад
መምህር ምህረት አብ እንኳን እድሜ ቸጨመረልዎት ። ግን ከእርስዎ ልደት አከባበር ተነስተው ሰለ ልደት ማክበር አስፈላጊ መሆንና አለመሆን ከራሳቸው አነደበት መስማት እፈልጋለሁ።
@HulegebRadio
@HulegebRadio 2 дня назад
እንዲህ አይነት ነገር ሲከሰት ‹‹ትልቁ እንጀራ ሊጥ ሆነ›› ይባላል፡፡ይህ ከወንድማችን ከመምህር ምህረተ አብ አይጠበቅም ነበር፡፡ምን አልባት አንዳንዶቻችን ‹‹አይ ቤተክርስቲያንኮ የቅዱሳንን ታሪክ ታከብራለች፤መምህር ምህረተ አብ ደግሞ የቤተክርስቲያን አገልጋይ ነው›› ብሎ የሚያስብ የዋህ ሊኖር ይችላል፡፡ነገር ግን ቤተክርስቲያን የቅዱስነት ማእረግ የምትሰጠው እስከመጨረሻው ጸንቶ ሩጫውን ጨርሶ ካረፈ በኋላ የሰውየው ስራ ተገምግሞ ነው፡፡እንጅ በህይወት እያለ ለራሱ እያዘመረ ለእዚያውም ፈርሶ በስብሶ የሚቀርን ልደት ማክበር አለምን መምሰል ነው፡፡ክርስቲያኖችን ከእንደዚህ አይነት አውሮጳ ወለድ ባህል ትውልዱን ይመልሳሉ ተብለው የሚታሰቡ መምህር ምህረተ አብ እንዲህ አይነት ኮተት ከሚያደርጉ ለተራቡ ቢያበሉ ለተጠሙ ቢያጠጡበት ወይም ሌላ ስራ ቢሰሩበት መልካም ነበር፤በመሆኑም ይህ ስህተት ነው፤እንደማንኛውም ሰው ወድቀዋልና እግዚአብሔር በምህረቱ ይቶብኛቸው፤ሰው ደካማ ፍጡር ነንና ስህተት እንሰራል ንስሃ መግባት ግን ያስፈልጋል፤እንደ ኢትዮጵያ ተዋህዶ ቤተክረስቲያን አስተምሀሮ ግን ግለሰቦች ልደታቸውን ማክበራቸው ተቀባይነት የለውም፡፡ይህ ይሰመርበት፡፡
@user-kl9of5mn2p
@user-kl9of5mn2p 2 дня назад
እግዚአብሒርይስጥልንመምህራ
@gabekassa3626
@gabekassa3626 3 дня назад
ልክ ነህ ነጋሽ መምህራን ምህረተዓብ ን የሚቃወሙ ት ጠላቶቻችን ናቸው እንደምንም ብለህ እንተርቢ አድርጋቸው ልደት ማክበር ይህንን ያክል ሀጢያት አይመስለ ኝ
@garchotub4652
@garchotub4652 2 дня назад
ሀጢያት አደለም ግን መዝሙር ነገርስ ?ብቻ ይደብራል።
@mulugetahadush4847
@mulugetahadush4847 2 дня назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-5bflIYmY1Yk.htmlsi=Ml_UkGz7No-psyYr
@Kidus4843
@Kidus4843 2 дня назад
Memher Mehretab lidet makbru chger laynorwe yechlal gin degmo kezih belay yematawekut Egziabher yemiyawekwe bzu neger ale libona yestachwe Menal yemnsbkwen menor benchel
@HulegebRadio
@HulegebRadio 2 дня назад
እንዲህ አይነት ነገር ሲከሰት ‹‹ትልቁ እንጀራ ሊጥ ሆነ›› ይባላል፡፡ይህ ከወንድማችን ከመምህር ምህረተ አብ አይጠበቅም ነበር፡፡ምን አልባት አንዳንዶቻችን ‹‹አይ ቤተክርስቲያንኮ የቅዱሳንን ታሪክ ታከብራለች፤መምህር ምህረተ አብ ደግሞ የቤተክርስቲያን አገልጋይ ነው›› ብሎ የሚያስብ የዋህ ሊኖር ይችላል፡፡ነገር ግን ቤተክርስቲያን የቅዱስነት ማእረግ የምትሰጠው እስከመጨረሻው ጸንቶ ሩጫውን ጨርሶ ካረፈ በኋላ የሰውየው ስራ ተገምግሞ ነው፡፡እንጅ በህይወት እያለ ለራሱ እያዘመረ ለእዚያውም ፈርሶ በስብሶ የሚቀርን ልደት ማክበር አለምን መምሰል ነው፡፡ክርስቲያኖችን ከእንደዚህ አይነት አውሮጳ ወለድ ባህል ትውልዱን ይመልሳሉ ተብለው የሚታሰቡ መምህር ምህረተ አብ እንዲህ አይነት ኮተት ከሚያደርጉ ለተራቡ ቢያበሉ ለተጠሙ ቢያጠጡበት ወይም ሌላ ስራ ቢሰሩበት መልካም ነበር፤በመሆኑም ይህ ስህተት ነው፤እንደማንኛውም ሰው ወድቀዋልና እግዚአብሔር በምህረቱ ይቶብኛቸው፤ሰው ደካማ ፍጡር ነንና ስህተት እንሰራል ንስሃ መግባት ግን ያስፈልጋል፤እንደ ኢትዮጵያ ተዋህዶ ቤተክረስቲያን አስተምሀሮ ግን ግለሰቦች ልደታቸውን ማክበራቸው ተቀባይነት የለውም፡፡ይህ ይሰመርበት፡፡
@tarikuatarikua3640
@tarikuatarikua3640 2 дня назад
ልደት አንድ ነው እሱም እየሱስ ክርስቶስ ነው ለሰው ልጅ ልደትን ምክንያት ተደርጎ የተዘመረ መዝሙር የለም ያውም የምንወዳቸው በሰው አይን ትልቅ ቦታ ያላቸው አባቶች ላይ እንዲህ አይነት ነገር አያስፈልግም ሌሎች እንከን ፈላጊዎች ያጋልጣል ጋብቻ ግን ይቻላል ምክንያቱም እግዚአብሔር ያከበረው ስለሆነ ለማንኛውም ምላሽ እንጠብቃለን
@natsahederu8950
@natsahederu8950 2 дня назад
ተባረክልን ነጋሺ
@user-fv7yi8lw8i
@user-fv7yi8lw8i 2 дня назад
Negash Egziabher yibarkeh! Bebetu yakoyeh!❤❤❤
@hirutgebremariam2957
@hirutgebremariam2957 3 дня назад
ማየትም ያሣፍራል
@sosinatemesgn9665
@sosinatemesgn9665 8 часов назад
ነጋሽይ ክበርልኝ።ሁሉ ነገር እጅ እጅ ባለን ሰአት ያንተን ፕሮግራም በተመስጦ ነው የምከታተለው
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 2 дня назад
Kale hiwotn yesenaln wendemachn❤❤❤ Melkam lidet memeherachn 1000 amet nuruln❤❤❤❤❤
@user-lj9ky4et9i
@user-lj9ky4et9i 3 дня назад
በየቤተክርስቲያኑ ሁሉ አይደል እዴ ቢራ ድራፍት በበርሜል የሚገባው ይህም ጉዳይ ቢታሰብበት
@user-xr6zg8ne7i
@user-xr6zg8ne7i 2 дня назад
መምህሬመልካምልደት❤❤❤❤❤
@muluworkbesha5406
@muluworkbesha5406 2 дня назад
ነጋሽ በማንቂያዉ ደወል ስንት ሰዉ ንሰሀ ገባ ? ዓላማዉ ጧፍ ማብራት እና ታዋቂ መሆን ነበር አለቀ::
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p 2 дня назад
አዎ እናንተን ስላጠፋ
@user-fv7yi8lw8i
@user-fv7yi8lw8i 2 дня назад
Ye 80 shi bir chama gezxiwochim hone shachocem ke miskinu hiznb yetezerefe new enji keyetem aymetam! Betam yasafral!!!
@user-xr6zg8ne7i
@user-xr6zg8ne7i 2 дня назад
ተመስገን ❤❤❤❤❤❤
@mekdesjaleta522
@mekdesjaleta522 2 дня назад
እነኳን ደህና መጣህ ነጌ እኔ አንድ ነገር ልተንፍሰ ወለጋ ግንቢ እሁድ ገቢያ የሚባል የቅድሰት ማርያም የቤተክርሲቲያኗ ፈርሶል አብዛኛው ሕዝብ ፕሮሰቲያን ናቸው እኔ ብቻ ሳይሆን የአካባቢው ኦርቶዶክስ ተቸግረውል
@biregafekadu2411
@biregafekadu2411 3 дня назад
ስላም ነው
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen 2 дня назад
ነጋሽዬ በቅድሚያ ለምትሰጠን መረጃ አመሰግናለው አንተን የማቅህ በሚዲያ ቢሆንም እረጅም ጊዜ አቅሃለው በጣም ሰብአዊነት ያለህ ሰው ነህ ሰው ስለሆነ ብቻ ለሰው እና ለእውነት የምትታገል ሰው ነህ እመብርሃን ትጠብቅህ !!!!! ሀገራችን ላይ እኮ የምንሰማው የምናዬው ነገር በጣም ከአቅም በላይ እየሆነ ነው 80 , ሺብር የሚሸጠው ጫማ ግርም አለኝ እና ከራሴ ጋ አመዛዘንኩት እኔ አረብ ቤት ሁለት ወር ሽንት ቤት አጥቤ በሙቀት ላቤ ጠብ እያለ ምግብ ሰርቸ. ልብስ ቁሜ ለረጅም ሰአት ተኩሸ ድክም ብሎኝ የማመጣው ነው ያነን ብር ደግሞ ብዙ ሰዎችን አግዝበታለው ግን ሀገራችን ላይ ብር መጣያ ያጡ ብዙ የተቸገረ ሰው እያለ ለነፍስ ዋጋ ማድረግ ሲቻል ብር እየረገጡ ከ መጠን ያለፈ የተላለፈ ነው እረ እንተሳሰብ ወገ ን እረ ተውን እንኑርበት
@sebleabebe7100
@sebleabebe7100 2 дня назад
ነጋሽ የመምህር ምህረትአብ የልደት አከባበርን አስመልክቶ ሌላ ቦታ አይቼ አስተያየት ሰጥቼ ነበር፡፡ለእምነቱ የሚሰጠውን ቀናዊነትን ሳይ ብሳሳትም ግን በርካታ ተከታይ ስላለው ይመስለኛል፡፡እንደ ህጻን ብልጭልጭ ኮፍያ አድርጎ እና መዝሙሩን ላልከው እኔም እውነታውን ማወቅ ፈለኩ
@askaletesema8057
@askaletesema8057 2 дня назад
በማንቂያ ደወል ላይ ያየሁት ስንት ገዳማት የእለት ጡዋፍ ያጡ እያለ የአዲስ አበባን ወጣት የሄደው በሙሉ ጧፍ እንዲገዛና እንዲያበራ ሲደረግ የጧፋ አቅራቢም እራሱ መምህርው ዘማሪም እራሱ ይዘማምርና ያስጨበጭብና በቂ ትምህርትም ሳይሰጥ ጉባኤው በጧፍ ያልቃል ሌላ ቦታም ሄዶ ለማስተማርም የሚጠይቁት ገንዘብ በጣም ከፍ ያለ ነው ግን ለሁሉም የዘመኑ መጨረሻና ሁሉም የሚፈተንበት ጊዜ ስለሆነ ሁላችንም ልቦና ይስጠን ከተነገረ ብዙ ስህተት አለ ባናወራው ይሻል እንጂ!!!
@tigijoannis4262
@tigijoannis4262 День назад
ትክክል ነው የገለፅሽው እውነቱ ይሄ ነው ሰው አምላኪ ትውልድ ሆን ን ና ሰው ሲሳ ሳት እንኮን መገሰፅ አቃተን
@alemayehulakew3642
@alemayehulakew3642 2 дня назад
ሲጀመር መምህር ምህረት አብ ትንሽ ሾ እና ወጣቱን ደግሞ በአምነት ሳይሆን በስሜት ነው የሚቀሰቅሰው
@user-fg1zm9ex4l
@user-fg1zm9ex4l 3 дня назад
እንኳን ሰላም መጣህ ነጉ
@user-hh2xt1qq7k
@user-hh2xt1qq7k 2 дня назад
Paster chare mamesigenih inesu imo hizibuna lamesab zade nati izami izem andinewu idila
@FikreZermu-q3x
@FikreZermu-q3x 2 дня назад
መምህራችን ምረትአብ አሰፍ ቁልቁል መንገድ ጀመረ
@alemitufeleke-sq7li
@alemitufeleke-sq7li 2 дня назад
በግለሰብ ቤት እንደዚህ መዘመር ይቻላል እንዴ? በእዚአብሔር ብቻ መስሎኝ
@honeymoges8221
@honeymoges8221 3 дня назад
አጠቃላይ በ መንፈሳዊ እይታ ልደትን ማክበር ሀጥያት ባይሆንም አከባበሩ ግን ለኔ አለተመቸኚም ያ ማለት ግን የሱን ስራ በዜሮ ማባዛት አይደለም ግን መስመር አይሳት እንደወንድም አንተም ንገረው ወይም ጠይቀው
@user-pi1st8he7n
@user-pi1st8he7n 2 дня назад
Min atefa cheger yelawem❤❤❤ yegltalle
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p 2 дня назад
ምኑ ነው ስህተት ? ግለጽ አርገው
@tigijoannis4262
@tigijoannis4262 День назад
ትክክል ብለሀል መስመር እየሳተ ነው
@meri24242
@meri24242 20 часов назад
ትክክል ነው ትላለክ ያደረገው? የዘማሪው ማሽቃበጥስ ደሞ ኤዲያ አሳልፈው ለተናጋሪ ሰጡን 😢
@user-dx2tt6vb2x
@user-dx2tt6vb2x 2 дня назад
Memehrachen.memhrmretab.egzabaher.kekefu.yetebeqachew.meqegna.new.besu.yemiqenuet.beziwoch.nachew.yemaqiya.dewlun.biiqexelulen.des.yelen.neber❤❤❤
@lidiyat
@lidiyat 2 дня назад
ሰላም ለእናንተ ይሁን ነጋሽ ሚዲያ የእየሩሳሌም ጉዞ ዋጋው ስንት እንደሆነ ብትነግሩን
@user-lj9ky4et9i
@user-lj9ky4et9i 3 дня назад
ወድሜ ነጋሸ ለምድነው ደመወዛቸው ወጥ የማይሆነው ደረጃቸው ከዛም ዝውውር ቅጥር እድገት ቤተክህነቱ በአድ የበላይ ቢመራ ወይ እደድሮው ባሉበት ቢሆን እላለሁ ኮራብትን ይቀንስ ይሆን
@user-95674
@user-95674 3 дня назад
ወንድሜአንኳንደናመጣህ❤❤❤❤❤❤
@user-rd9pk3mr5l
@user-rd9pk3mr5l 2 дня назад
መብቱ ነው ልደቱ ቢከበረ ምን አረገ ለምን የሌላ አይማኖት መሳቂያ እንሆናለን በጣም የሚቀናበት መምሀር ነበረ
@Haregwa
@Haregwa 2 дня назад
ነጋሽ በዚህ አጋጣሚ አድናቂህ ነኝ ጎበዝ በርታ
@mulugetahadush4847
@mulugetahadush4847 2 дня назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-5bflIYmY1Yk.htmlsi=Ml_UkGz7No-psyYr
@user-fk6im9gz4p
@user-fk6im9gz4p 3 дня назад
Please Negash atechekul
@tshayeashagrea2691
@tshayeashagrea2691 2 дня назад
ምህረት አብማ ዝም ይሻላል ወጣቱን ማግዶ እሱ ላጥ ብሎ የሔደ ሌላው የጌተዬን ልደትና የእመቤቴ ልደት ይበቃኛል
@mulugetahadush4847
@mulugetahadush4847 2 дня назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-5bflIYmY1Yk.htmlsi=Ml_UkGz7No-psyYr
@user-yv2ug3mi6l
@user-yv2ug3mi6l 2 дня назад
ልደት ጥሩ ነው ግን ሽብሸባውና ጭብጨባው በመዝሙር አይነት ዜማ ለዚህ ጥያቄ አለኝ። አባቶችንን ይጠየቅልን
@mesertehv6ko7ul9k
@mesertehv6ko7ul9k 2 дня назад
ሰላም ወንድሜ ነጋሸ እኔ እምለው 80.ብር ገዝተው መሬት ሊረግጥብት ነው ወይሰ ሊሳፉ ነው
@Mesdes1977
@Mesdes1977 2 дня назад
ነጋሽ እየሩሳሌም ጠቅላላ ዋጋውን ንገረኝ እባክህ ሀገር ውስጥ ስለሌለሁ ነው???
@jdcell63
@jdcell63 2 дня назад
ግን ምን ይሆን መጨረሻችን😢😢 አሁንማ ባሕታዊ ነን የሚሉትም ልደት ሲያከብሩ እያየን ነው አይ ዘንድሮ😢
@HmariamHmikael
@HmariamHmikael 2 дня назад
Ok
@user-rd9pk3mr5l
@user-rd9pk3mr5l 2 дня назад
ማንቂያ ደውል ይቀናበት ነበር
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 2 дня назад
👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-fk6im9gz4p
@user-fk6im9gz4p 3 дня назад
Sew azgajetolet yehonal. Atechkul please 🙏
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 3 дня назад
መልካም ልደት ብዙ የሰራ መምራችን በጣም ያሳዝናል እርሰበእርሰ መተቸት እንደውም አይዞክ ብለን ከጎኑ መቆም ነበረብን ግን በሚያሳዝን መልኩ ትችት የሰው መውደድ ስላለው አክብረውለት ሊወን ይችላል
@HulegebRadio
@HulegebRadio 2 дня назад
እንዲህ አይነት ነገር ሲከሰት ‹‹ትልቁ እንጀራ ሊጥ ሆነ›› ይባላል፡፡ይህ ከወንድማችን ከመምህር ምህረተ አብ አይጠበቅም ነበር፡፡ምን አልባት አንዳንዶቻችን ‹‹አይ ቤተክርስቲያንኮ የቅዱሳንን ታሪክ ታከብራለች፤መምህር ምህረተ አብ ደግሞ የቤተክርስቲያን አገልጋይ ነው›› ብሎ የሚያስብ የዋህ ሊኖር ይችላል፡፡ነገር ግን ቤተክርስቲያን የቅዱስነት ማእረግ የምትሰጠው እስከመጨረሻው ጸንቶ ሩጫውን ጨርሶ ካረፈ በኋላ የሰውየው ስራ ተገምግሞ ነው፡፡እንጅ በህይወት እያለ ለራሱ እያዘመረ ለእዚያውም ፈርሶ በስብሶ የሚቀርን ልደት ማክበር አለምን መምሰል ነው፡፡ክርስቲያኖችን ከእንደዚህ አይነት አውሮጳ ወለድ ባህል ትውልዱን ይመልሳሉ ተብለው የሚታሰቡ መምህር ምህረተ አብ እንዲህ አይነት ኮተት ከሚያደርጉ ለተራቡ ቢያበሉ ለተጠሙ ቢያጠጡበት ወይም ሌላ ስራ ቢሰሩበት መልካም ነበር፤በመሆኑም ይህ ስህተት ነው፤እንደማንኛውም ሰው ወድቀዋልና እግዚአብሔር በምህረቱ ይቶብኛቸው፤ሰው ደካማ ፍጡር ነንና ስህተት እንሰራል ንስሃ መግባት ግን ያስፈልጋል፤እንደ ኢትዮጵያ ተዋህዶ ቤተክረስቲያን አስተምሀሮ ግን ግለሰቦች ልደታቸውን ማክበራቸው ተቀባይነት የለውም፡፡ይህ ይሰመርበት፡፡
@tigijoannis4262
@tigijoannis4262 День назад
ሲሰሩ ማመስገን ሲያጠፋ መገሰፅን ልመዱ
@hanna4751
@hanna4751 2 дня назад
ከበሮአችንን አትስረቁን😢
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 2 дня назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsegaye.wb.
@tsegaye.wb. 2 дня назад
ሲጀመር ለእግዚአብሄር እንጂ ለሰው ልጆች ልደት ዝማሬ አይደረግም ተገቢም አይደለም።
@user-xq8od9sv6v
@user-xq8od9sv6v 2 дня назад
ነጋሽዬ ጫማው ግን መሬት የሚረግጥ ነው ?
@yoyoas2939
@yoyoas2939 2 дня назад
Zamano chalama nawoooooo
@MartaAklilu
@MartaAklilu 3 дня назад
ሰላም ነጋሽ ዛሬ 20/10/16 ከጠዋቱ 4ተኩል አካባቢ ቅድስተ ማርያም ቤ/ን ስሳለም በሰአጥን ቢራ ሲገባ አየሁ ግራ ሰለገባኝ ነው እባክህ ንገርኝ
@peacelove4778
@peacelove4778 3 дня назад
ስም ለማጥፋት ነው ኮልኮሌ የመናፍቅ ተልኮ ነው😮😮 አሁን እዚህ መተሽ ከምትኮምቺ መፀለይ ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ
@user-bm4lb2gl7p
@user-bm4lb2gl7p 2 дня назад
ድሮ ድሮ ጠላ ለፃድቅ ከእንጀራ ጋር ይሔድ ነበር ግን አሁን ምእመናኑ ጠላ መጥመቅ አልችልም እያሉ ደህናዎቹን ሁሉ ቢራ አስለመዷቸው የኔ እናት ግን እኔ የማልጠጣውንአላመጣም ውሀም አልሸከምም እዛው የቧንቧ ውሀ ተጠቀሙ በገጠር የምንጭ ውሀ ነው ጠጥተን ያደግነው ብላ ሸኘቻቸው እናማ አሁን ለኛ ያላቸው ፍቅር ቀዝ ቀዝ ብሏል የእግዚአብሔር ፍቅር አይቀዝቅዝብን ብቻ
@MartaAklilu
@MartaAklilu 22 часа назад
አመሰግናለሁ መልሱ ባይገባኝም
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 2 дня назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@godanatube5013
@godanatube5013 2 дня назад
“እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።” (ማቴዎስ 11፥28) በሚለው ቃሉ መሠረት በተዘጋጀልን መንገድ ወደ እግዚአብሔር እንጓዝ። ወደ እርሱ የተጓዘ የማያሳፍር ጌታችን የጉዟችን ፍፃሜ የሆነውን የማያስቋጭ ዋጋ ይሰጠናል። Godana Tube🙏🙏🙏
@user-yo1pu6ly1m
@user-yo1pu6ly1m 3 дня назад
Zemre kentebeb ulema kerkro yhe new
@user-eg3fe5pn9t
@user-eg3fe5pn9t 10 часов назад
የመልካም ወጣት 2016 ስልጠና ምዝገባ እየተጠናቀቀ ነውና ፍጠኑ ።
@hannamellesse5771
@hannamellesse5771 2 дня назад
Memher MehreteAbe gen last year betam aseqeyami yehone birthday be 2 setoch ehitoch neber surprise tederku aynet chewata yenberew. Ahun degmo endezih. Ere be heg rega belu memher, nen ayenet neger eyaramedu new? Alemawinetn abezetewutal.
@beletuyitaged4056
@beletuyitaged4056 2 дня назад
Yadymd Tamnew
@hanaatenafu6000
@hanaatenafu6000 2 дня назад
Ewnet belhale wndemy wttune ksigara suse ena hate suse awttwe. Legeta tgezi. Yadrgu telke. Memehr nahwe. Yvebahwle. Enkan. Leledt. Balwe adersot heru . Egzabhir. Regm edmi ysetlge
@user-my4bi2ze6w
@user-my4bi2ze6w День назад
ምህረታብ ኣገባችሗለሁ እያለ እያበላሼ ከቤተክርስቲያን ገፍቶ ያባረራቸው እህቶቻችን ብዛት የሚገርም ነው ይህ ኣውሬ ነጋዴ ስንት ባለትዳሮችን ኣበላሸ....
@degolabraha9972
@degolabraha9972 2 дня назад
መምሕር ምሕረትአብ ልደት ከማክበር ነዳያንን ሰብስበህ አታበላም ነበር በዚህ በከፋ ሰአት ስንት የተራቡ አባቶችና እናቶች እንዳሉ ታውቃለህ አረ እግዚኦ እንተሳሰብ እግዚአብሔር ይመስገን
@tigijoannis4262
@tigijoannis4262 День назад
እሱን እሱን ደሀን ማብላት እኛን ያዛሉ እንጂ እነሱን አይመለከትም በጣም ያሳዝናል
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 2 дня назад
Journalist Negash ሳቅህን እንዴት እንደተቆጣጠርከዉ 😂😂😂 ታድለህ እኔ ግን አልቻልኩም አምላኬ ትእግስቱን እና ማስተዋሉን ስጠኝ
@user-kh7bw5uy7c
@user-kh7bw5uy7c День назад
መምህር ምህረታብ አሰፋ ለቤተክርስቲያን ብዙ ሰርተዋል ግን ልደታቸውን በዚህ መልኩ ማክበር ቤተክርስቲያን ስርአት አይደለም አንድ ክርስቲያን ልደት አያከብርም ከቅዱሳንና ከእመቤታችን ከጌታችን ልደት ወጭ
@user-rd9pk3mr5l
@user-rd9pk3mr5l 2 дня назад
ከመምህር ምህረትአብ ብዙ ነገር አጥተናል ነጋሽ ሚዲያ የማንቂያ ደውልን ማስቀጠል አለበት
@amanuilkwa8074
@amanuilkwa8074 2 дня назад
I nw his ur find
@tadutadu6190
@tadutadu6190 2 дня назад
ገና ብዙ እናያለን አይ ልደት
@banuengida7539
@banuengida7539 2 дня назад
ኦርቶዶክስ መሥለው የሚተቹት መናፍቅ ናቸው ። መምሬ ጠንክር ለክፎ ሀሜተኞች ቦታ አታስጥ እኛ ኦርቶዶክስያዊያን በእርግጠኝነት እንወድሃለን😊
@Zeyen427
@Zeyen427 День назад
እኔ ግን ዎቃሽ አደለሁም ፈራጅም አደለምሁ የሚፈርድ አምላክ አለ እና:: በዚህ ዘመን ደስታ የለም ሃዘን እንጂ መክንያቱም ንፁሃን የሚገደሉበት ዘመን እና ወገናችን ለቂያቼውን ለቀው ወጠው ተሰደው የሚበሉት እና የሚጠጡት አጠዋል :: ሌላም አለ ትናንሽ ህፃናት ወላጆቻቼውን ያጡ የተገደሉባቸው ብዙ ናቸው :: በዚህ ሰዓት እርዳታ ይፈልጋሉ እርዳታ ይሻሉ 😭😭😭😭😭😭 ይሄን ማድረግ አቅቶን ዛሬ ግን የሃይማኖት አንድ አስተማሪ የተባለ ትልቅ ሰው በ ትልቅ ኬክ ልደት ያከብራል :: እንዴት ስሜትህ ተቀበለው ግን?? እኔ በ አሜሪካ ሀገር ብኖርም በ 20ወች እድሜ ነው ያልሁት ልደት አክብሬ አላቅም አመናችሁም አላመናችሁም:: ግን ዛሬ ይህ መምህር የ ተባለ ሰው ልደት ሲያከብር ከሱ ምን እንማራለን?? ልደት የምታከብርበት ጊዜ ካለህ እስኪ ሂድና የተጎዱ ህፃናት ምግብ አጠው እርቧቸው ብሞት ይሻላል እያሉ ያለቅሳሉ እራበኝ እያሉ :: በዚህ በኩል ደግሞ አንተ ትዝናናለህ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ :: ከዚህ በሁላ ያንተን ትምህርት የ ምሰማበት ጊዜ የለኝም ያሳዝናል :: 😭😭😭😭😭😭😭
@YosefYosef-q9j
@YosefYosef-q9j 3 дня назад
Nagash. Baxamh nh miwodh
@sasusasu5073
@sasusasu5073 День назад
Mendeme kyeqertaga programehe kesew teachete yewta behon.
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 2 дня назад
ልደት ማከበሩ ችግር የለውም አከባበሩ ግን ትክክል አይደለም ፅጌ ፆም ነው ለምእመኑ መሰናከያ. ይሆናል እሱ ትልቅ መምህር ነው እኮ ለማንኛውም በዚህ ጉዳይ አባቶችን አቅርበህ ብትጠይቅ እና ፕሮግራም ስራልን please😊
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p 2 дня назад
ምኑ ነው መሰናክል? እንደናንተ እየሱስ አማላጂ አላለ
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 2 дня назад
@@user-km1wu1fl1p እኔ ኢየሱስ አማላጅ ማለቴን በምን አወቅሽ (ክ ) ቆሮቆዳ
@user-rd9pk3mr5l
@user-rd9pk3mr5l 2 дня назад
ይኽ ሚዲያ ዘር ሀይማኖት ጎሳ የማይለይ ኡሉንም በእኩል አይን የሚያይ ሚዲያ ነው
@mulugetahadush4847
@mulugetahadush4847 2 дня назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-5bflIYmY1Yk.htmlsi=Ml_UkGz7No-psyYr
@shalommi12youtube98
@shalommi12youtube98 2 дня назад
ምን አይነት ነገር በፈጣሪ ስም😳እኛ ልጆችንና ሚስቶችን እህቶችን እየተቃውምነ😢
Далее
тгк: Логово FRIENDS
0:23
Просмотров 7 млн