Тёмный

አነጋጋሪዋ ቱጃሯ አርቲስት የትናየት ታምራት - አስገራሚ የገንዘብ ምንጯ እና የሃብት መጠኗ - Artist Yetenayet Tamerat - HuluDaily 

Hulu Daily
Подписаться 286 тыс.
Просмотров 72 тыс.
50% 1

Wel-come to HuluDaily your go to entertainment station make sure to subscribe and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads.
**************************************
ለተጨማሪ ትኩስ የመዝናኛ መረጃዎችን ለማግኘት
ፌስቡክ - if.fm/s9p
ዌብ ሳይት www.huludaily.com
ቴለግራም - t.me/HuluDaily

Опубликовано:

 

13 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 39   
@menenyam.youtube4472
@menenyam.youtube4472 Год назад
ተመስገን ጌታየ ሁሉም ሰው በማጣት እንዲሰቃይ አልመኝም ሰርታለች ይገባታል.
@liyamotton2066
@liyamotton2066 Год назад
እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና ይስጣት በራሳ የምትተማመን ለልጆቻ መኩሪያ የውንድ ግዞተኛ ባለመሄና ደዝ ይላል ሴቾች እንደባሪያ በየሚጠገረርበት ዘመን እንዲህ ለሴቶች አርያ ነች እናመሰግናለን
@annamarry2277
@annamarry2277 Год назад
ማንም ይቀፋት ማንም ሰው ስለራሱ መናግር ይችላል በቃ በራሷ መተማመናን ከማንም አለመፈለጓ ሰርታ የምታገኘው ስለሚያስደስታት ነው ሰርታ ስለምታመጣው ነው ፍቅር ሌላ አንንዳንድ ሰው ለገንዘብ ብሎ ሰውን ይጠጋል ያ ትክክል አይደለም ሌላው ካልፈለገችው ይሄድ ደግ ወገን አረገችው ሴት እንዲህ በራሱ ሰርቶ ትልቅ ቦታ ሲደርስ ደስ ይላል ሴቶቻችን ከእሷ ብትማሩ ይጠቅማል አይጎዳም ስንቶቻችሁ ናችሁ ለወንድ ይሆነኛል ብላችሁ ገንዘባችሁን የተበላችሁ እንደውም ጀግና ብያታለሁኝ።
@wegayehutegene4865
@wegayehutegene4865 Год назад
ጎበዝ ጠንካራ ሴት በርች!
@addiszemen3266
@addiszemen3266 Год назад
ቡትርፍ ባለታሪክ፣ ቡትርፍ ጋዜጠኛ ተብዬ፣ ምን የጉድ አገር ሆነ እባካችሁ! ስለ እጽዋቱ ብዛት፣ ስለምታስተዳድራቸው ካምፓኒዎች፣ በሁለት አመታት የትውውቅና ጋብቻ ጊዜ ብቻ የአራት ልጆች ወላጆች መሆን በራሱ አዲስ ስሌት የሚያስፈልገው ነገር ነው። በጠቅላላው ሴትዮዋ ከላይ እስከ ታች ተሰንጥቃለች። መጥኔ ለሰውዬው እኛስ አንድዬ አድምጠን እንረሳሻለን በሉልን።
@serkserk8422
@serkserk8422 Год назад
የሐብት ምንጭዋ በፍጹም ግልጽ አይደለም እውነቱን እንሰማለን እድሜ ይስጠን ። ስዊዝ ካምፓኒ የተባለው የውሸት ነው !
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 Год назад
እሱን ተይው ከጁንታ ጋር ጠጋ ብላ የህዝብን ገንዘብ ከመዘበሩት ናት ሲቀጥል አራት ልጆች በሁለት አመት ? ሁለት አመት ብቻ ነው አብረን የኖርነው ብላለች መንታ እንዳንላቸው የድሜ ልዩነቱስ ? ለማንኛውም አሁን ደሞ የሳ ዘመን ነው ሴት ማለት ትዳራን ቀጥ አድርጋ ታግላ ስትኖር ነው ምክኒያቱም ቤተሰብ ማለት ሃገር ነው ጀግንነት ከዚህ ይጀምራል እንደነ አምለሰት ምሳሌወቻችን ናቸው እንጂ ብር ከየትም አሳደው ከመጣው ሁሉ ጋር እግርን እያነሱ ኑሮን አሸነፍኩት እያሉ እንጣጥ እንጣጥ ቤቴን እዩልኝ ቤቱ አልጋው ሶፋው ቢጠየቁ እንደሰው ያፍራሉ አረ እኔ እሳ እንደምትለው አይደለም የመጣሁት ይላሉ በመጨረሻም ለሚቀጥሉት ትውልድ ጥንካሬ ማለት ጁንታ እከሌ ጋር ኦቦ እንትና ጋር የመጋደም ምሳሌ ሳይሆን በእውቀት እና በስብእና የተደገፈ ነገርን እነንተ ተከፍይ ጋዜጠኞች ሆይ አቅርቡ ምንጩን ሳታውቁ ዘግቡልኝ ላላችሁ ሁሉ አትቦትረፋ የተቀበላችሁት ብር ያልቅና የዘገባችሁት ውሸት ለትውልዱ ይቀራል
@meronsolomon2301
@meronsolomon2301 Год назад
ከየትም ታምጣው በጎ ስራ እየሰራች ነው👍👌👍👌
@helenkitchen3819
@helenkitchen3819 Год назад
ከማርሰየመጣችየተደበቀታሪክያለይመሰልሻል 4,ቱም4አባትነውያላቸው
@juditsigabu333
@juditsigabu333 Год назад
So what
@user-hf9jn9zm2f
@user-hf9jn9zm2f Год назад
አድናቂዋ ነኝ በራስ መተማመን ያላት ሴት ታኮራኛለች ይመቻት 👏👍
@girumwolde4749
@girumwolde4749 Год назад
በግል ያለሽ ውጤታማነት በጣም ደስ ይላል ነገር ግን አንድ ቤተሰብ ሙሉ የሚሆነው እናትነትን ከእናታ አባትነትን ከአባታቸው ሲወስዱ ሙሉ ሰው ይሆናሉ። አሁን እንደማየው ግን ባል የለሽም ልጆችም በሙሉ ሴቶች ናቸው ይህም ለወንድ ያለሽን የተዛባ አመለካከት ምክንያቱም አንቺ የወንዱን ቦታ ስለያዝሽ እንዴት ብለሽ ከወንድ ጋር ትኖሪያለሽ።
@alemcherinet1296
@alemcherinet1296 Год назад
የኤትዬፔያን አስተሳሰብ ነው ጉበዝ ስትሆን ሴትልጅ ወንዱ ኮንፌደንስ ያጣል እንጄ የወንድ ጥላቻ ኖሮባት አይደለም
@abyssinianeagle8993
@abyssinianeagle8993 Год назад
ግዴታ የለባትም ህይወቱ የእራሷ ስለሆነ በፈለገችው መንገድ መኖር መብቷ ነው። እንዳውም አሁን ካለው ከአብዛኛው ወንድ ይልቅ ሴት በብቸኝነት የምትኖረው ህይወት እጅግ የተሻለ ነው። የወንድ በቤት ውስጥ መኖር ቤተሰብንም ሆነ ሰውን ሙሉ አያደርግም።
@haymanotzeleke8179
@haymanotzeleke8179 Год назад
ሲጀመር በ 2 አመት ውስጥ እንዴት 4 ልጅ ይወለዳል ሁለቱን ልጆወች አሁን ካለችው ባልዋ አይደለም የወለደቻቸው
@senaitish
@senaitish Год назад
የወለቻቸው ከአራት ወንዶች ነው ይቺ ተናጋሪዋ ምን ያህል ብትከፍላት ይሆን እንዲህ ያለውሸት ያላጣራችውን የምታወራው ለምንኛውም እህቴ ጥሩ ተከታትለሻል አስተያየትሽ ጥሩ ነው::
@yeshiyeshi2947
@yeshiyeshi2947 8 месяцев назад
ምን አገባችሁ ሰው እየረዳች ነው
@asthey
@asthey Год назад
👏💚💛❤️👏
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 Год назад
እባክሽን እህቴ በፈጣሪ ስም ብለሽ እችን የቲን አገናኚኝ
@helenkitchen3819
@helenkitchen3819 Год назад
የመጀመሪያልጇን ወልዳተሸማቃቤትውሰጥነበረች የምንጠጋጠጋነው ሣትታወቅነውእኮልጂየወለደችው11,,,12አመትይሆናታልየመጀመሪያልጇ እሶያገባችውየዛሬ5አመትወሬኞች አሸቃባጭ
@mulugetabiru5204
@mulugetabiru5204 Год назад
Menew tawentesh nate ende tenchachashesa
@helenkitchen3819
@helenkitchen3819 Год назад
አንች ራሰሸ ውሸታም ከየትየመጣሸ ጉፋፊ ጋዜጠኛነሸ
@kidist7572
@kidist7572 Год назад
300 መቶ በሚል ይስተካከል ጠንካራ ሴት ኩራቴ ናት
@melatgirma4498
@melatgirma4498 Год назад
Bechegna lij ayedelechim wendemoche aluwat eko
@ayelewgoshu2063
@ayelewgoshu2063 Год назад
የማደንቃት ንቁና በአርት ሞያዋን ባትወደውንኳን እሷ ግን ለአርት የተፈጠረች ናት 7:32
@user-kx7cg6gc4j
@user-kx7cg6gc4j Год назад
ውድጃታለሁ
@teferiazeb
@teferiazeb Год назад
Talkative media esti talk something which is fruitful ,,,, yesew hiwot mfeftfet
@adiamamare3353
@adiamamare3353 Год назад
Abzagnaw negershi yewshet mereja new btraka maraki weg lay yeneberatn program temelkechiw
@owarojulu7709
@owarojulu7709 Год назад
Amar tv
@dodygebre7143
@dodygebre7143 Год назад
ሁሉንም ከሌላ ሚዲያ ገልብጣችሁ የናንተ ማድረግ ስትሞክሩ ይገርመኛል ድምፅሽ ደግሞ ለሚዲያ በጭራሽ አይሆንም። የራሳችሁን ፈጠራ ጀምሩ
@sarasolomone5607
@sarasolomone5607 Год назад
Yegaremal tarikun k marke wage copy
@konjoa0110
@konjoa0110 Год назад
Werenochi nacho gazexinochi nachu
@kikianton2721
@kikianton2721 Год назад
Mekegnochua bezusa
@abdulabdi5068
@abdulabdi5068 Год назад
አረ ውሸት ለቤተሰብ ብቸኛ አይደለችም
@Tube-kr6fq
@Tube-kr6fq Год назад
ደምሩኝ ዉዶቼ እባካቹሁ
@tsigeredaabebe9976
@tsigeredaabebe9976 Год назад
Btam.nw.yemwedat ljeem endesa bthonlgn
@TM-zo5mz
@TM-zo5mz Год назад
ካሜራ ፊት
@tegistbonsa8904
@tegistbonsa8904 Год назад
የራስሽን,ኑሮ,አትኖሪም የውሽት,ወሬ,የምታወሪው
Далее