Тёмный

አነጋጋሪው የቤተሰብ ታሪክ! ባለቤቴ ከቤት ስትወጣ እንደምትሞት ነግራኝ ነበር!  

Maraki Weg
Подписаться 301 тыс.
Просмотров 264 тыс.
50% 1

የአመቱን ጀግና አባት በማራኪ ወግ እናስተዋውቃችሁ!Hero father lifestyle with his childrens on maraki weg by gizachew ashagrie getnet በግዛቸው አሻግሬ

Опубликовано:

 

1 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@TinsaeGetaneh-qr5nw
@TinsaeGetaneh-qr5nw 2 месяца назад
ዩቱብ ይክፈት የምትሉ❤❤
@TigstGetachow
@TigstGetachow 2 месяца назад
አወ ይክፈቱ
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 2 месяца назад
አዎ ይክፈት
@Mg-ke8yy
@Mg-ke8yy 2 месяца назад
Awo yekeft
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 2 месяца назад
ይክፈት እናበረታታዋለን
@hcjth1747
@hcjth1747 2 месяца назад
አው ይክፈት
@zumitube8095
@zumitube8095 2 месяца назад
ጀግና አባት እኔም 8ወር ነፍሰጡር ነኝ አላህ በሰላም እንድፈርጀኝ ዱዓ አድርጉልኝ የምታነቡ ሁሉ😢ከአላህ በስተቀር ማንም ሰው የለኝም አልሃምዱሊላህ 😢
@user-ul6mj9pj1m
@user-ul6mj9pj1m 2 месяца назад
አብሽር እህት አላህ ካንች ጋ ይሁን
@thevoiceofethiopia-9295
@thevoiceofethiopia-9295 2 месяца назад
ፈጣሪ በሰላም ያገላግልሽ እህትየ አይዞሽ
@emueimanyutub9726
@emueimanyutub9726 2 месяца назад
አይዞሺ እማ
@marthaabebe3956
@marthaabebe3956 2 месяца назад
ፈጣሪ በሰላም ይገላግልሽ
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 2 месяца назад
እግዚአብሔር በሆድሽ ያለውን በሰላም በእቅፍሽ ያድርግልሽ❤አይዞሽ !!!
@Sariy177
@Sariy177 2 месяца назад
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@user-id3vo2fg9l
@user-id3vo2fg9l 2 месяца назад
Amen
@SelimHassen
@SelimHassen 2 месяца назад
አሚን እማዬ አችንም አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ ሁሌም በሄድኩበት ሁሉ ኮሜንትሽን አያለሁ እና በሄድሽበት ሁሉ አላህ ይጠብቅሽ ❤❤❤
@user-xw1gv3bv2m
@user-xw1gv3bv2m 2 месяца назад
ሳሪ ስወድሺ ጀግና የሴት አረአያነሺ
@abebayoutube7089
@abebayoutube7089 2 месяца назад
አሜን ሳሪዬ የኔ መልካም እህት❤❤😘❤🙏
@tigrayadijeganu2983
@tigrayadijeganu2983 2 месяца назад
ኣሜን
@baniaychu7478
@baniaychu7478 2 месяца назад
ማራኪ ወግ እደዚህ አይነቶችን ቤተሰብ ስለጎበኝ ተባረክ ጀግና አባት❤❤❤
@marakiweg2023
@marakiweg2023 2 месяца назад
ልጆቹን ማገዝና መጠየቅ ለምተፈልጉ በ +251911983714 ይደውሉ። እናመሰግናለን
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 2 месяца назад
በምድር ካሉት አባቶች አንተ ጀግና አባት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ሰጥቶ የልፋትህን ውጤት ያሳይህ።🥰❤😘🕊🕊🕊
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 2 месяца назад
እግዚአብሔር ያሳድግልህ ጀግና አባት ነህ❤❤❤❤❤
@DikshyaThapamagar-ud3si
@DikshyaThapamagar-ud3si 2 месяца назад
❤❤❤❤
@aleassefa
@aleassefa 2 месяца назад
መክልት ስተሚር❤❤❤
@haregewnetu6985
@haregewnetu6985 2 месяца назад
አምላከ አግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ ልዩ ነህ አባት እውነትም አባት ማንነትህን ያልሸጥክ የማቱላን እድሜ ይስጥህ ሌላ ምን ልበል😭😭
@elsaberhe3671
@elsaberhe3671 2 месяца назад
ኣቤቱ ጌታየ እሚገርም ኣባት ነዉ ኣይዞህ እግዜር ብርታቱ ሶጥቶሃል እስቲ የዩቱብ ገቢ ለልጆ የፋሲካን ስጦታ ይሁን እምትሉ ላይክ ኣርጉ በዛሬዉ እለቱ በኣቡነ ተክለሃይማኖት ተማጸንኩዋቹ 🙏🙏🙏
@tirngoayene3555
@tirngoayene3555 2 месяца назад
እግዜር ምን ማለት ነው? ??¿ክርስቲያኖች አስተውሉ ብዙ ነገር እንፅፋለን አንሰለችም(ጊዜ)አናጣም እግዚአብሔር ብለለማለት ለምን ከበደን ?
@Sosina-wv6nq
@Sosina-wv6nq 2 месяца назад
በትክክል​@@tirngoayene3555
@elsaberhe3671
@elsaberhe3671 2 месяца назад
@@tirngoayene3555 🙏🙏🙏እግዝኣብሄር ይባርክሽ እሺ ቶሎ ቶሎ ስለጻፍኩኝ ነዉና ይቅርታ
@semirabinthussen4555
@semirabinthussen4555 2 месяца назад
ጀግና አባት 😢ወላሂ ሌላም ቦታ ኢተረቪዉ አይቻለሁ በእዉነት ጀግና የሚለዉ ቃል ራሱ ያንስበታል ዩቱብ ይከፈትለት
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 2 месяца назад
ትክክል
@RahmaRahma-np9fm
@RahmaRahma-np9fm 2 месяца назад
ይከፈቱ
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 2 месяца назад
እደነዚህ ጀግኖቸ ሳይ እፀናናለሁኝ
@user-fw5pm6mm9s
@user-fw5pm6mm9s 2 месяца назад
የእምነት ጥቅሙ ለዚ ነው ወንድሜ በትክክል ተናግረሀል።በርታ እመቤቴ የበለጠ ታጠንቅርህ ልጆችን በጥበብ በሞገስ በቤቱ ያሳድግልህ።
@samrisamri1217
@samrisamri1217 Месяц назад
እንዴህም ያል ጅግና አባት አለ ፍጣሪ የመሥግን ፍጣሪ የልፋትህን ዋጋ የልጆችህን ድስታ አበባ ያሳይህ ማሪያምን በእውነት ጅግና አባት ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 2 месяца назад
በዚህ ሰሞን የምሰማቸው የሰው ታሪኮች በጣም ደስስ የሚሉ ናቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ በተግባር እያየው ነው የመሠለኝ ለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን የልፋትህን ዋጋ በልጆችህ አግኘው ወንድሜ ምርጥ አባት ነህ እናመሠግናለን ማራኪ ወግ
@OkOk-re3ut
@OkOk-re3ut 2 месяца назад
የኔናት ህፃኗ ስትዘምር ያለቀስኩት እባስ ምንም ቃል አጠሁላችሁ ቋንቋየነሽ ሚዲያ ይቅረቡና ይበረታቱ በዝማሬ የምትሉ👍
@Tig12342
@Tig12342 2 месяца назад
ትልቅ ሰው ነክ በውነት ጀግና ነክ ጎበዝ ሂወት ይቀጥላል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ
@user-qi5bl3hf8z
@user-qi5bl3hf8z 2 месяца назад
ከሁሉ ደስ ያለኝ የጀራ እናት ስለሌላቸው
@tsehayneshworku3699
@tsehayneshworku3699 2 месяца назад
ልጆችህ አድገው ለፍሬ ይድረሱልህ አንተንም እግዚአብሔር ያበርታህ
@User_19967
@User_19967 2 месяца назад
የጎደኛዬም አባት 3 ልጆቹን ብቻውን ነው ያሳደገው የልጆቹሁ እናት በመኪና አደጋ 6 ወር ተሰቃይታ እሱም አስታሞሀት ሞተች ትንሾ ልጂ 1 አመትዎ ነበር አሁን ሁሉም አድገው ተመርቀው ቆንጆ ስራ አላቸው የጎደኛዬም ታላቅ አገባች ወለደች አባታቸውን አያት አርገውታል አሁን ደስ ይላል ይህም ቤተሰብ ትልቅ ደረጃ ይደርሳል እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 2 месяца назад
አሜን አወ በዉነት ታሪክ ይቀየራል❤❤❤
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 Месяц назад
አሜን
@mer2222
@mer2222 2 месяца назад
አባት ማለት እሄ ነው ልጆቹን በምንም በማንም የማይደራደር ጌታ ይባርክህ ከነልጆችህ ❤
@user-ki6hr4uz9z
@user-ki6hr4uz9z 2 месяца назад
ጀግና አባት የአመቱ ምርጥ አባት
@seadiethiopiawit1782
@seadiethiopiawit1782 2 месяца назад
ዩቱብ ይከፈትለት ያድጋል ልጆቹን ያሳድጋል ጀግና አባት ነው ልጆቹ ራሡ ስረአታቸው ደስ ሲሉ እድግ በሉ
@fikrybeltal9578
@fikrybeltal9578 2 месяца назад
ፈረንሳይ ለጋሲዮን ብዙ ጀግኖችን ብታፈራም ይሄ ጀግና አባት ደግሞ የብዙ ቤተሠብ ምሳሌ የሚሆን አባት ነው እንኳን ጎበኘኸው ።
@Dagi-man
@Dagi-man 2 месяца назад
የአመቱ ብቻ አይደለም የክፍለ ዘመኑ ምርጥ አባት🙏
@sabag.zemichael5194
@sabag.zemichael5194 2 месяца назад
እናት ብትባል እንኳ ያንስብካል ወንድሜ እግዚአብሔር የልፋትክን ፍሬ የምትሰበስብ ያድርግልክ
@user-dm3zz1dk2k
@user-dm3zz1dk2k 2 месяца назад
ስለ ሚስቱ ሲያወራ እንባ እየተናነቀው ልጆቹ እንዳያዉቁበት ሲያሳዘን ጀግና አባት 💪💪💪💪ተባረክ ረጅም ዓመት ኑርላቸው
@dehab2127
@dehab2127 2 месяца назад
በጣም ውድ ውስጥ ዋጥ እያረገነው
@Tsega_Ye_Giyorgis
@Tsega_Ye_Giyorgis 2 месяца назад
ኢትዮጵያዊ ወንድ ማለት ይሄ ነዉ አቦ ጀግና ነህ እንዳንተ አይነት ሺህ ቢወለድ❤❤❤❤
@samharamen2584
@samharamen2584 2 месяца назад
🤴👌🌼🙏🏿
@meaza2149
@meaza2149 2 месяца назад
ለልጆች ወላጅ አይሙትባቸው😢እንድንኖርላቸው እንድናሳድጋቸው ያድርገን አንተ ጀግና አባት ነህ ለቁም ነገር ያብቃልህ
@rahel6046
@rahel6046 2 месяца назад
የእኔም ወንድም ሚስቱ ሞታበት ብቻውን ጥርሱን ነክሶ ልጆቹን እያሳደገ ነው 8 ተኛ አመት ሐዘንን እንድትቋቋም የረዳህ አምላክ ይመስገን🙏
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 2 месяца назад
ወይ መታደል እውነት ምን አይነት አባት ነው መሸለም አለበት ይህ አባት ልጆቹ አንጀት ይበላሉ ሚጢጢዬዋ በተለይ ❤ደሞ ሲያማምሩ ፅድት አድጎ ነው የያዛቸው👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤
@kinfeendashaw6115
@kinfeendashaw6115 2 месяца назад
ጌታ ይመስገን በነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ብርታቱ የሰጠን አምላክ ይመስገን ያለሱ ፍቃድና እና እገዛ የዘርን አዘን መቋቋም የማይታሰብና የማይታሰብ ነበር። አድዬ ጀግና አባት ልጆቹ ለእኔ ደግሞ ሞገሴ እና ታላቅ ወንድሜ በመሆንክ ደስታዬ ሙሉ ነው።
@MUNAYESHOMEREMEDY
@MUNAYESHOMEREMEDY 2 месяца назад
ጌታ ሆይ በደምህ በቀራኒዮ በፈስ ሰው ስትል ይህን ቤተቴሰብ ለበረከት ለትውልድ ጥሩ ምሳሌ እንንድሆኑ ጥበቃ ኣይለይ ❤❤❤❤❤❤
@YeneneshEndashaw-kl3bq
@YeneneshEndashaw-kl3bq 2 месяца назад
ዘርዬ እናትም እህትም ምርጥም ሚስት ነበረች ነፍሳን በገነት ያኑረው ሁሌም በልጆቻ ውስጥ እሳን እናያለን አንተ ምርጥ አባት ነክ ልፋትህን እግዝኣብሄር ይቆጥራል በልጆችህ እረፍትን ታገኛለህ በርታ
@TefeshiDingle-np6wt
@TefeshiDingle-np6wt 2 месяца назад
የእኔ አባት ሲያወራ ለልጆቹ ይጠነቀቃል😢 ጎበዝ ነህ ማርያምን ይጨምርልህ እንደ አንተ አይነቱን ባል ያድለን ለሚስት ታማኝ ባል ለልጆቹ ታማኝ አባት አረ ትለያለህ አባቴ❤❤❤
@user-kr9fu7eu1x
@user-kr9fu7eu1x 2 месяца назад
ወይኔ ይሔ ሠውዬ እግዚአብሔር በልጆችህ ይካሥህ አባቴ ጥሩ አባት ነክ ❤❤❤❤🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@Teshaleteshale-qy5xm
@Teshaleteshale-qy5xm 2 месяца назад
አሜን ሲስቱ
@selinayeassefa2717
@selinayeassefa2717 2 месяца назад
የኛን ቤተሰብ አስታወሰኝ አባቴ 3ልጆቹን ብቻውን ነበር ያሳደገን በብዙ ተፈትነናል ክብር ለጠንካራ አባቶች❤❤
@RahwaKassa
@RahwaKassa 2 месяца назад
ስላም ማራኪ ወግ ምርጥ አባት ሁሉሙ አባትእንዳንተ ቢሆኑ ጥሩ ነበር ❤❤❤
@MebratMeb
@MebratMeb 2 месяца назад
Gibez abate egzabhare edma ena tens ysth kemnm belay qalhn bemigeba akbrhal
@minilikendeshaw4419
@minilikendeshaw4419 2 месяца назад
ወንድም ዓለም ያንተ ወንድም በመሆኔ ታድዬ
@meba7869
@meba7869 2 месяца назад
ውድ አባት ነህ እግዚአብሔር ከነልጆችህ ጥላ ከለላ ይሁንልህ ልጆችህን በጥበብ በሞገስ በማስተዋል ያሳድግህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ አባትየው እንደ እምነትህ ይሁንልህ 🙏🙏🙏
@AsterAligaz-gh5th
@AsterAligaz-gh5th 2 месяца назад
ወልዶ የሚክድ አባት ባለበት ዘመን እንደዚህ አይነት ጀግና አባት ሲታይ መንፈስን ያድሳል የልጀ አባት ዘላለምህን መከራ ይሁንብህ 😢
@emulayliatube
@emulayliatube 2 месяца назад
በጣም የኔል10አመቶ ህዶኮን አይቶትአያቅም😢😢😢የተረገሙም አሉ
@AsterAligaz-gh5th
@AsterAligaz-gh5th 2 месяца назад
@@emulayliatube የኔ እናት አይዞሽ የእኔስ በሰው አገር ስለሆነ ነው ያመመኝ😭
@user-lb6ph5jz1p
@user-lb6ph5jz1p 2 месяца назад
አባቴን መሳይ እኔም አባቴ አምስት ልጅ እደናትም እዳባትም ሁኖ ነዉ ያሳደገን አባቴን ሳስበዉ እባየ ይቀድማል ስት አባቶች አሉ ያልተነገረላቸዉ ልክ ስሰማህ አባቴን መሰልከኝ አልሀምዱሊላህ አሁን ላይ ያባቴ የድካም ዉጤት ሁላችንም ትልቅ ደረጃ ላይ ደርሰናል አልሀምዱሊላህ
@sosenakasia
@sosenakasia Месяц назад
ደስ ይላልወዴ
@zsaeid212
@zsaeid212 Месяц назад
አልሀሚዱሊላህ ለዚህ ያበቃችሁ መጨረሻችሁን ያሳምረ
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 19 дней назад
ማሻአላህ
@dubaidubai793
@dubaidubai793 2 месяца назад
ምርጥ አባት ሁሉም አባት እንደንተ ቢሆን ጥር ነበር❤❤❤❤❤❤
@wude6712
@wude6712 2 месяца назад
ከነዚህ ቤተሰባች በጣም ብዙ ነገር ስለምንማር ዩቲብ ይከፈትላቸው እና አብረናቸው መሆን እንፈልጋለን
@user-vd4wc7ml3n
@user-vd4wc7ml3n 2 месяца назад
በጣም ጎበዝ አባት ነህ በውነት ልትመሰገን ይገባል ሌሎች ወንዶች ቢሆኑ ያለ ሴት መኖር አይችሉም ሌላ ለማግባት ወይም በእንጀራ እናት ለማሳደግ ነበር የሚሯሯጡት አይዞህ ከዚህም በላይ በርታ ባለቤትህ ልጆችህን እንደዚህ አሳምረህና በጥሩ ስነምግባር ማሳደግህን በአካል ባታይህም በመንፈስ ግን ታይሀለች የኔ እናት ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርሽ ማራኪ ወግ በጣም አስተማሪ የሆነ እንግዳ ስላቀረብከልን እናመሰግናለን
@tsegayejame-jn5ck
@tsegayejame-jn5ck 2 месяца назад
አባትነትን የሚኖር ትክክለኛ ሰው እግዚአብሄር ይባርክህ ልጆችህን ያሳድግልህ።
@AhmadAsmar-dd5tc
@AhmadAsmar-dd5tc 2 месяца назад
ልጆቹ ሲያምሩ ❤ ምርጥ አባት
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 2 месяца назад
የእናት ሞት ከባድ ቢሆንም ስሟ ከመቃብር በላይ ነው። እግዚአብሄር እንዲህ ፀሎትን፣ ጥረትንና ድካምን ሲቆጥር ምንኛ መባረክ ነው እናንተዬ።
@senaysenayet775
@senaysenayet775 2 месяца назад
የመጨረሻ
@bezawitmolla9148
@bezawitmolla9148 2 месяца назад
የድንግል ማርያም ልጅ የአንተንም የልጆችህንም ፍጻሜ ያሳምርልህ! ግሩም አባት ነህ!
@zelalemgebrehanna5938
@zelalemgebrehanna5938 2 месяца назад
ጀግና አባት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፡ በሐይማኖት የታነፁ ኢትዮጵያን የሚያስከብሩ ልጆች ስለምታሳድግ ክብር ይገባሀል
@user-np1jj5ul3l
@user-np1jj5ul3l Месяц назад
በጣም ጀግና አባት ነህ ልጆችህን ፈጣሪ ጥሩ ደረጃ ያድርስልህ
@user-qe1re7nz1c
@user-qe1re7nz1c 2 месяца назад
ጀግና አባት ቃል አጣዉልህ የእዉነት ፈጣሪ ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስልክ የለፋህባቸዉ የደከምክባቸዉን ልጆችህ የሚጦሩክ የሚደግፉህ ያድርግልህ❤❤❤❤❤
@misraknegash499
@misraknegash499 2 месяца назад
እግዚአብሔርን የያዘ ሁሌም ጠንካራ ነው እንዴት አይነት ጠንካራ አባት ነው!
@Enen550
@Enen550 2 месяца назад
ቲክቶክ ላይ ሳየው ግን እናታቸውስ እል ነበር እፍፍፍፍፍፍ 💔😭ምርጥ አባት እግዚአብሔር ልጆችህን ያሳድግልህ
@user-tm7lu3mk6k
@user-tm7lu3mk6k 2 месяца назад
በጣም ጀግና አባት ነህ በጥበብ በሞገስ እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግልህ በጣም እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 2 месяца назад
ማርያምን ለምን እንደሆነ አላውቅም ግን ትልቋ ሴት ልጅ አንጀቴን አንሰፈሰፈችው እኔም እናቴን በሷ እድሜ ነበረ ያጣኋት እናት አጉል እድሜ ላይ ስታልፍ የእድሜልክ እሳት ነው የምትሆነው 😭😭😭
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 2 месяца назад
አወ ነፍስ ስለምታቅ ትጎዳለች
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 2 месяца назад
የኔ ጭዋ ደሞ ስታምር 😍
@user-st4cj4pe3x
@user-st4cj4pe3x 2 месяца назад
በቃ እዲህ ነው ልጅን ማሳድግ አላህ ትልቅ ድረጃ ያድርሳቸው 🙏🙏
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 2 месяца назад
ጀግና አባት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤ ልጆችህን እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ
@baniaychu7478
@baniaychu7478 2 месяца назад
አባትነት ከሚገርም ስብእና ጋር❤
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 2 месяца назад
ዘርዬ እውነትም መልካም ዘር ጥለሽ ሄደሻል እናት ከነልጅ ነፍስሽን በደጋጓቹ ጋር ያኑርልን🙏🙏🙏
@user-xw8sc4bq4p
@user-xw8sc4bq4p 2 месяца назад
እንባዩን ማቆም አቃተኝ የምር ጀግና አባት አምላክ እድሜና ጤናን ይስጣችሁ ክበር ተመስገን ተመስገን በፈጣሪ ማመን እርሱን ተስፍ ማድረግ አቤቱ ምንኛ መታደል ነው ሶስት ልጆቼን ትቼ አባታቸው ላይ ስደት ነኝ የምር አምላኬ ልጆቼን ዳግም እንዳያቸው እርዳኝ አምላኬ አልኩት
@mesietiohtube2258
@mesietiohtube2258 Месяц назад
ለእግዚአብሔር የሚሰንው ንገር የለም ክብርን ሁሉ እሱ ብቻ ይውሰድ❤❤❤
@I_am_Fano
@I_am_Fano 2 месяца назад
ኡፍ አንጀቴ ተላወሰ ልጆችን ሳያቸው ልጆች ያለ እናት ሲያድጉ ከባድ ነው።መድሃኒዓለም ያሳድጋችሁ ልጆቼ ❤
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 2 месяца назад
😢😢ይከ ጀግና አባት በምን ቃል ልግለፀው❤❤😢
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 2 месяца назад
እግዚያብሄር የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ ወንድሜ ።የልጆችህ አያት ያድርግህ ልጆችህን በጸጋ በሞገስ ያስድግልህ ክፉ አይንካችሁ ።የእህታችንንም ነፍስ ፈጣሪ በአጸደ ገነት ያሳርፍልን አሜን ❤❤❤❤
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 2 месяца назад
በጣም ጀግና አባት ነክ ማርያምን ሌላ ወንድ ቢሆን ወድያው ነው የሚያገባው አይቆይም አይዞክ ሀዘኑ ቢከብድም ለልጆችክ ስትል በርታ ልጆቹ ሲያሳዝኑ እናታቸውን በልጅነታቸው አተው😢😢😢😢
@Lemlem-321
@Lemlem-321 2 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ ልጆችህን በሞገስ ያሳድግልህ። ምርጥ አባት ነህ
@user-bn2yz1me4x
@user-bn2yz1me4x 16 дней назад
በእውነት ጀግና አባት ነህ እግዚአብሔር ልጆችህን በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግልክ የእህታችንን ነፍስ በገነት ያኑራት🙏🙏🙏
@MimiTube442
@MimiTube442 2 месяца назад
ፈጣሪ ልጆችህን ያሳድግልህ ጀግና አባት ነህ ስቱን የአባት መጥፎ በሰማንበት በግናም አባት አለ❤ ሁሉን አሟልቶ የሰጠህ❤❤ጎበዝ
@fantayegenemo1769
@fantayegenemo1769 2 месяца назад
እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው የእሱ ሐይል አይቀንስባችሁ ይደጉልህ
@frezermekonnen2172
@frezermekonnen2172 2 месяца назад
አባትነት ከሚገርም ስብእና ጋር
@user-jq4wb2sm6g
@user-jq4wb2sm6g 2 месяца назад
ልጁን የሚደፍር አባት ባለበት ሠአት አተ ደሞ ጀግናአባትነህ በርታ ጥንካሬህንአላህ ይጨምርልህ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 2 месяца назад
ኢወላህ
@rhamtistore9583
@rhamtistore9583 2 месяца назад
እኩል አባት ትለያለህ ጀግናዬ 😢😢❤❤❤❤❤በርታልኝ
@nadayashaneh4485
@nadayashaneh4485 2 месяца назад
ሲምሩ እግዚአብሔር በቸርነቱ አባታችሁን እድሜ እና ጤና ይሰጥላችሁ እድግ በሉ❤💝🙏
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 2 месяца назад
ልጆችህ አድገዉ ለቁም ነገር ይብቁ እድሜና ጤና ይስጥህ ረዥም እድሜ ያድልህ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 2 месяца назад
በጣም ጀግና አባተ ነው ለልጆቹ ያለው ፍቅረ ልጆቹ ሲያምሩ ንፀህናቸውን እደሴተ ነው የሚከባከበው 🎉❤ ጀግና አባተ ነው እግዚአብሔር በጤና ያኑራችሁ
@birtukangetaye9476
@birtukangetaye9476 2 месяца назад
3 ቱም ልጆች ማር ናቸዉ እግዚያብሄር ያሳድግልህ ወድሜ🎉🎉🎉🎉🎉
@elsa4
@elsa4 2 месяца назад
ሁሌም የማደንቀው አባት ፣ ምርጥ አባት፡ ልጆችህን ያሳድግልህ፣ ደግሞ ሲያምሩ ፣ሰርሀት ያላቸው ፡መክሊትዬ የኔ ቅመም እድግ በይልኝ ፡፡ሁላችሁንም እወዳችኃለው፡፡ኑሮልኝ፡፡
@yodityodit5312
@yodityodit5312 2 месяца назад
ጀግና አይገልፀዉም እደዚ ልጆቹን በአይማኖት እያነፁ ማሳደግ እራሱ ትልቅነቱን ያሳያል እግዚአብሔር እቅፍ ድግፍ አድርጎ ያሳድግልክ❤❤❤😘
@marthachane9777
@marthachane9777 2 месяца назад
በውነት ጠንካራ አባት ነህ እግዚአብሔር ያሳድግልህ ልጆችህን
@KalkidanMerise
@KalkidanMerise 2 месяца назад
በጣም ጀግና አባት ነህ ለሌሎች አርአያና ተምሳሌት ነህ እምነት ፅናት ብርታት ፈጣሪ በሰፊው ሰጥቶሀል አሁንም አብዝቶ ይስጥህ የአባትነት ጥግ ጀግና ነህ በርታ ልጆችህን ፈጣሪ የድካምህን ዋጋ አይቶ ጥሩ ደረጃ ያድርስልህ
@user-gz9rf4hf3e
@user-gz9rf4hf3e 2 месяца назад
ፈጣሪ ልጆችህን ከዚህ ክፉ አለም ፈተና ይጠብቅልህ።በርታ ወንድሜ።
@user-bk1ur5yr2i
@user-bk1ur5yr2i 2 месяца назад
በጣም የምትደነቅ እባት ነህ ምድሐኒያለም ትልቅ ድርጅት ያድርስልሕ ላንተም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥህ የባለቤትህም ነፍስ ባፅደ ገነት ትኑር እይዞ በርታ ፡፡
@JMGD44
@JMGD44 2 месяца назад
ከወሊድ በሆላ የሚመጣ ኢንፌክሽን በጣም አደገኛ ነው። እኔም ለጥቂት ነው የተረፍኩት። ከወለድኩ በሆላ በሳምንቱ ታምሜ ለ10 ቀን በየሁለት ሰዓቱ antibiotics እየሰጡ ነው ያተረፉኝ። እግዚአብሔር ይመስገን ፅናት ሰጥቶህ ጠንካራ አባት ለልጆችህ ሰለሆንክ።
@user-ve8xm3kj4p
@user-ve8xm3kj4p 2 месяца назад
በምን ምክንያት ነው እሚመጣው ለጥንቃቄ እድሆነኝ
@JMGD44
@JMGD44 2 месяца назад
@@user-ve8xm3kj4p ሰውነታችን ውስጥ ያሉት ኖርማል ባከቴሪያ አንባላንስ ይሆናሉ። ያ ደግሞ ለኢንፌክሽን ያጋልጣል። ዋናው ቁምነገር ቶሎ ወደ ህክምና መሄድ + ሀኪሙም ከቻለ የባክቴሪያውን አይነት ቶሎ ለይቶ ትክክለኛውን አነቲ ብዬቲክ መስጠት። ካልተቻለ ባክቴሪያው ለመለየት እስኪታወቅ ከመጠበቅ አንቲ ቢዬቲካውን መጀመር ህይወት ያተርፋል። ለምሳሌ የሰው ልጅ ኖርማል የባክቴሪያ መጠን CRP 5 ሲሆን የኔ CRP 375 ደርሶ ነበር። CRP ከ 30 በላይ ሲሆን በ አንቲቢዬቲክ ይታከማል። ከ30 በታች እራሱ ሰውነታችን እንዲያስተካክል እየተከታተሉ ይጠበቃል። # CRP ከጣት ትንሽ ደም በመውሰድ የምትደረግ ምርመራ ናት።" ህይወት ለማትረፍ በደም ውስጥ ቀጥታ በየ 2 ሰዓቱ የተለያየ 2 ዓይነት አንቲ ቦዬቲክ እየሰጡ አቆዩኝ። * ለምን 2 ዓይነት አንቲ ቢዬቲክ ተሰጠኝ ለሚለው ምላሽ የባክቴሪያውን አይነት ለመለየት ግዜ ይወስዳል። በዛ መሀል ህይወት ሊያልፍ ይችላል ። so ህይወት ለማትረፍ መሰጠት ነበረበት። እንድያውም ሲያስረዱኝ ምን ያህል አስፈሪ ሁኔታ ላይ እንዳለሁ ሲነግሩኝ እንዲህ ነበር ያሉኝ " አሁን የምንሰጥሽ የአንቲ ቢዬቲክ መጠን አንድ ፈረስ የሚሰጠውን ያህል ነው "😁 😭 I say what ????Is this so serious???😭😭 ልጆቼን በስደት ትቼ Oh my God... እንዴት እንደ አነባሁ። so የተደረገልኝ ህክምና ሁለት አይነት አንቲቢዬቲክ በየሁለት ሰዓቱ x ለ 10 ቀናት ከዛ ኮረና ታይም ስለነበር ልጆቼ ንፍቅ ብለውኝ አልቻልኩም ነበር እና ከደክተሮቹ ጋር ተማክሬ ለ 3 ቀን ባክትሪም በታብሌት መልክ ነበር። ልጄን ለማስገረዝ እንኮን ለ 1:30 ብቻ ነው ፈርሜ እንድወጣ የተፈቀደልኝ። ከተፈቀደልኝ 15 ደቂቃ አርፍጄ የስልክ ጥሪው ያስጨንቅ ነበር። ለመድሀኒቶ ሰዓት ዝንፍ ማለት አልነበረበትም። * ልጄን እንዳጠባም እንዳላጠባም ያሉ ስፔሻሊስቶች ነበሩ። እኔ ግን ትንሽ ለጤናው ቀረብ ያልኩ " በማንበብ ደረጃ " ባጠባው ጥቅሙ ደግሞስ ጉዳቱ አመዛዝኜ + የተለያዩ ስፔሻሊስቱን ሀሳብ አመዛዝኜ አለማጥባትን መረጥኩ። ህፃኑ ወደፊት አንቲ ቢዬቲክ ሬዝስታንስ እንዳይሆን በማሰብ።የ ኮረና ግዜ ስለነበር ህፃኑ እቤት ነበር። በህመሜ ላይ እንቅልፍ አጥቼ ያለብኩት ወተት ብዛት + የተደፋው የስፔሻሊስቶቹ የተለያየ መልስ ግማሹ እለቢለት የናት ወተት ያስፈልገዋል። ግማሹ እንዳታጠቢ ግራ ያጋባ ነበር። እግዝያብሔር ይመስገን ያ አልፎ 4 ዓመት ሊሞላው ሁለት ወር ከ 10 ቀርቶታል። ከማህፀን የወሰዱትን ምርመራም በላብሮቶሪ አሳድገው የመለሱልኝ መልስ የሰውነታችን ጤነኞች ባክቴሪያ አብኖርማል or ከተለመደው በላይ ከፍ ብሎ ስለአለ እንጂ ሌላ ምክንያት አልነበረም።
@JMGD44
@JMGD44 2 месяца назад
@@user-ve8xm3kj4p ሰውነታችን ላይ ያሉት ባክቴሪያ አኔ ባለንስ ይሆናል በተለይ ከወሊድ አንድ ሳምንት በሆላ።
@zelekefirehiwot214
@zelekefirehiwot214 2 месяца назад
እግዚአብሔር ያሳድግልህ ልጆችህን ጤና እድሜ ይስጣችሁ የተባረከ ቤተሰብ
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 2 месяца назад
ማራኪዬ የእውነት ቃል የለኝ እግዛብሄር ይባርክህ አደመ በጣም ጎበዝ ጠንካራ አባት 3ልጆች ብቻውን የሚያሳድግ ጠንካራ አባት ነው ስለጎበኘሀቸው ደስ ብሎኛል ተባረክ ቲክቶክ አዋርድ ሳይጠሩት ቀሩ አናደውኛል እዚህ ሳየው ደስ ብሎኛል🙏
@seblewongelnegash6846
@seblewongelnegash6846 2 месяца назад
እነዚህን ቆንጅዬ ቆንጅዬ ልጆች በፀጋ በሞገስ ያሳድግልህ አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅላቸው ተባረክ።
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 2 месяца назад
አሜን ❤❤❤
@helenwoldesaba1242
@helenwoldesaba1242 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርክህ :: እኔም አባቴ ነው የሳደግኛ እናቴ 7 ልጅ ውልዳ ናው የሙተችው 16,14,12,8,6,2,6ውር ህፀን ትታ የተልይችን ግን አባቴ በስረተኛ አርግ አሳደግን ::እግዛቤህር ይመስግን ብዙ ድግ አባቶች አሎ :: እባቴ ላሊ ሚስት ሳይጋብ እናት በሞተች በ 32 ዓመት አባቴ ሞተ ...
@kokobaadena8826
@kokobaadena8826 2 месяца назад
ጀግና አባት ናቸው ነፍሳቸውን ይማርልን
@yared7699
@yared7699 2 месяца назад
ውይ ነፍስ ይማር መልካም ስም ከመልካም ሽቶ ይበልጣል
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 2 месяца назад
ነፍሳችውን ይማርልን እናትሽንም አባትሽንም እህቴ❤
@user-cl8yh3ot2u
@user-cl8yh3ot2u 2 месяца назад
በጣም አስተምራችሁኛል እግዚአብሔር ይስጥልኝ እኔ በጣም የምወደው ታናሽ ወንድሜን በ19 አበቱ በጦርነት ነው ያጣውት እና በጣም ድብሬሽን ውስጥ ገብቼ ነበር ግን እናተን ሳይ እግዚአብሔር ይመስገን ማለቴም እራሴን ለበቀል አዘጋጅቼ ነበር ወንድሜን በጦርነትም ቢሆን እንዲሞት ምክንያት የሆኑት ሰወች ነበሩ ግን አሁን እግዚአብሔር ስለፈቀደና ቀኑ ስለሆነነው ብዬ እንዳስብ አድርጋችሁኛል🙏
@user-dj3pb7um9m
@user-dj3pb7um9m 2 месяца назад
እንዲህ አይነት መንፈሰ ጠንካራ አባቶችን ከነ ልጆቹ በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 месяца назад
የምርርር ጀግና አባት ሺአመት ኑር እድሜ ይሰጥህ
@tamramohamed563
@tamramohamed563 2 месяца назад
እኔም እዳተ ጀግና አባትአለኝ ልክ እዳ ተው ይህንመከራቀምሶ አሳድጎናል አባቶች ተነዚህ ተማሩጀግና❤❤❤❤❤
@beedan865-zs3yw
@beedan865-zs3yw 2 месяца назад
ዩቱብ ክፈትላቸው ማራኪ በእናትህ ደሞ ልጆቹ ሲያምር 😍❤❤😍😍😍
@user-ip9kf9rn3r
@user-ip9kf9rn3r 2 месяца назад
የልጄ አባት ካንተ ቢማር ደስ ይለኛል እውነት😢😢😢
@user-ip1tf6ph5l
@user-ip1tf6ph5l 2 месяца назад
ፀሎት አድርጊ አይዞሽ
@user-ip9kf9rn3r
@user-ip9kf9rn3r 2 месяца назад
እሺ እህቴ ከ 5ወር ጀምሬ እስካሁን እያሳደኩ ነዉ ግን ሌሎች አባት ለልጆቻቸው የሚከፍሉትን መሰዋት ሳይ ያመኛል ጌታን😪
@SarahHhh-tu3mu
@SarahHhh-tu3mu 2 месяца назад
አቤት መታደል ምርጥ አባት
@tigistmolla30
@tigistmolla30 2 месяца назад
ጀግና ምርጥ አባት ነህ እድሜና ጤና ከነ ልጆችህ ያድልህ የተወደደዉን የእግዚአብሔርን መንገድ መርጠሀልና ልጆችህን ለቁምነገር ያብቃልህ . . . (አንቺን ብዬ ከመክሊት ትንሿ ልጅህ ጋር የለቀቅከዉን ቪዲዮ አይቼ አልቅሼ ልሞት ብዬ ነበር)
@Ethiopiawinet123
@Ethiopiawinet123 2 месяца назад
የኔ ጣፋጮች እደጉ፡፡ሁሌም ከጎናችሁ ነን❤❤❤ጠንካራው ወንድሜ አንተም በርታ ሁሌም እማን እያሰቡ ህይወታቸው ላይ ሌላ effect እንዳይፈጥርባቸው አድርጋቸው፡፡ደሞ በርታ አለን
@stc6291
@stc6291 2 месяца назад
አበእዉነት ይሔን ድቅአባትስለአቀረብክልን እናመሰግናለንማራኪወግ እግዚአብሔርአምላክእረጅምእድሜእናጤናህን ይስጥልንልጆችህንም በጥቡእበሞገሱያሳድግልህ የባለቤትህንነፍሰይማርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ahadu21.
@Ahadu21. 2 месяца назад
ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለው አይደል የሚለው መፅሐፉ አሁንም ሀይሉን ይጨምርልህ
@Sabaasmelas604
@Sabaasmelas604 2 месяца назад
የልጆቹ ስርዓት በራስ መተማመን የአባታቸውን ጥንካሪ ጉብዝና ማሳያ ነው እግዚአብሂር ይባርካቹ
@haimont9075
@haimont9075 2 месяца назад
ምርጥ አባት ጀግና እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ❤
@shimelistesfaye807
@shimelistesfaye807 2 месяца назад
ቃልን በተግባር የመፈጸም አቅም የሚወረሰው ከተፈጥሮና ከመልካም አሳዳጊ ቤተሰብ እንዲሁም የእግዚአብሔር እርዳታ ሲጨመርበት ትልቅ በረከት ነው!
@tibebtsehay
@tibebtsehay 2 месяца назад
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏ተባረኩ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው 😢😢
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 2 месяца назад
እግዚአብሔር የወደደዉን አደረገ በሱ ስራመግባት አቻልም ጀግና አባት እግዚአብሔር ልጆችህን ያሳድግልህ❤❤🎉🎉🎉
@user-bt5fl5nk2z
@user-bt5fl5nk2z 2 месяца назад
እኔ ያንተን ጥንካሬ አይቼ ተፅናንቼ ልጄን እያሳደኩ ነው በርታ ወንድማችን ፈጣሪ ልጆችህን ለቁምነገር ያብቃቸው🙏
Далее
This duo #UFC302
00:13
Просмотров 1,3 млн
This duo #UFC302
00:13
Просмотров 1,3 млн