Тёмный

አነጋጋሪው የዳናይት መክብብ 80 ግመል ጥሎሽ እና ቲክቶክ LIVE ጉድ ለማየት የሚከብድ - Seyifu On EBS | YD TOM 

YD TOM
Подписаться 132 тыс.
Просмотров 17 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

21 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 38   
@behailusahle1064
@behailusahle1064 4 дня назад
Thanks!
@KassahuntesfayeTeshager
@KassahuntesfayeTeshager 3 дня назад
ከጥፋትህ እንድትታረም ነው የታሰርከው ስለዚህ ስላልተማርክ የበለጠ ቅጣት ትቀጣለህ ማረሚያ ቤት የምትገባው ለመታረም እንጂ ለመታሰር አይደለም እንደውም በቀል አለበት ተብሎ ቅጣቱ ይከብድብሃል YD ግን ካላነበብከው እናደድብሃለው
@ZerfeTumay
@ZerfeTumay 3 дня назад
ያስጠይቃል ምክንያቱም መጅመሪያ ኣጣርቶ ፍርድ መስጠት የፖሊስ ስራ ነው ከዛ በስህተት ይህ ሁሉ ዓመት። ለታሰረበት ከሚመለከተው ኣካል ካሳ መጠየቅ ነው እንጂ ያለበት ሰውየውን ቢገለው ያው ጥፋተኛ ተብሎ ይጠየቃል
@siyeaberham7761
@siyeaberham7761 4 дня назад
ህግ ወደኋላ ተመልሶ አይሰራም
@munixhusan3795
@munixhusan3795 4 дня назад
በስህተት ለታሰረበት ጊዜ የካሳ ክፍያ ይፈፀምለትና በድጋሚ ይጠየቃል(ይታሰራል)
@ydthom
@ydthom 4 дня назад
እኔ የሚጠየቅ ይመስለኛል
@mekonnenmillion1200
@mekonnenmillion1200 3 дня назад
watch the movie double jeoprady
@kalabdesta9232
@kalabdesta9232 3 дня назад
Ante erajem nk enda?
@FilimonKidane-i5f
@FilimonKidane-i5f 4 дня назад
Wasab wasab bro እንካን ደና መጣሽ ኣባቴ ንሩልን❤❤❤
@MamaTigest
@MamaTigest 4 дня назад
መቼ ነዉ ህዝቡ በቃን የሚለው ድሃን የማጥፋት ዘመቻ ነው የያዘው😭😭😭😭
@mebratmichael-bw9qq
@mebratmichael-bw9qq 4 дня назад
ብዙዎቹ ቪዲዮዎች የቆዩ ናቸው ሌሎች ጋር ታይተዋል።
@chaltusorecha4837
@chaltusorecha4837 4 дня назад
Tikikil nesh
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 3 дня назад
🙄🙄 የቆየ ሳይሆን ብዙ ቦታ የታየ ነው ሞራል አትስበሩ የራሱ ታለንት እኮ አይደለም የሚያቀርበው በአለም ላይ የተከሰተን የታየን ነገር ነው እንደውም እሱ አገርኛ ነው እንደ አሌክስ አለማቀፍ አይደለም ለልጆቻችን ለወንድሞቻችን ሞራል ስጡ እባካቹ ❤
@natnaeldesale9707
@natnaeldesale9707 3 дня назад
Ena reaction engi news aydelem eko liela gar taye altaye reaction lay mnm aydelem. Mknyatum hulum endeye rasu new hasabu misetew.
@HagereMola
@HagereMola 3 дня назад
👍👍👌👌👌
@yosephyako
@yosephyako 3 дня назад
It is called the rule of double jeopardy, a person cannot be tried twice for the same crime based on the same conduct
@FilimonKidane-i5f
@FilimonKidane-i5f 4 дня назад
ኣዉ ይታሰራል
@samxx187
@samxx187 4 дня назад
Maybe be በ 1 ክስ 2 ግዜ ሚከሰስ አይመስለኝም ... But am not lawyer 🙄
@AtseHd12
@AtseHd12 3 дня назад
እንደኔ ምናልባት ሰውየው መንትያ ወንድም ይኖረው ይሆናል የስሩን አላቅም
@BirhanuAyyana
@BirhanuAyyana День назад
ባልሞተ ሰው በመታሰሩ ኪሳራ ይጠይቃል እንጂ ሰውዬውን መግደሉ ያስጠይቀው ይመስለኛል ።
@mokemoke7946
@mokemoke7946 4 дня назад
ዋይዲ ይህ ታሪክ የቆየ ነው
@samlsd9711
@samlsd9711 4 дня назад
እኔ ምለው፤ ሃበሻ እጅ የለውም እግር የለውም ፤ ቻይናን መንገድ እና ድልድይ ሚያሰራው?
@jimmyjay7470
@jimmyjay7470 4 дня назад
It’s called Double jeopardy, you can’t be prosecuted for the same crime twice how ever you can’t right a wrong by committing a crime in the future በአማርኛ አላቀውም
@solfele4389
@solfele4389 4 дня назад
ፍርድቤት በር ላይ ወስጄ ነው በገመድ የማንጠለጥለው !!
@JelaluShafi
@JelaluShafi 4 дня назад
aytaserim Means double jeopardy mebal nager ale
@KuratKurat-u9c
@KuratKurat-u9c 4 дня назад
Beyaye
@ጣና
@ጣና 3 дня назад
ገለህ ሞክረው ከዚያ መልሱን ትሰጡናለህ
@mekonnenmillion1200
@mekonnenmillion1200 3 дня назад
double jeopardy ayasteyekim......
@aliseman7491
@aliseman7491 4 дня назад
ሟች እሱ ነው የገደለኝ ብሎ አላሳሰረውምኮ
@yohannestariku2662
@yohannestariku2662 4 дня назад
YD Yohannes Degife
@BkBura-r6w
@BkBura-r6w 4 дня назад
Ere mndnew endezi metfat 😢😢😢
@temesgenayele427
@temesgenayele427 3 дня назад
ayiteyekim beseraw wenjel kedmo teferdobetal leza digami kezu ayitayim megdel yichilal
@ZmzmAl-n1y
@ZmzmAl-n1y 4 дня назад
👍👍👌👌❤❤❤😂😂😂😂
@የራሴ-ሚዲያ
@የራሴ-ሚዲያ 4 дня назад
ሞቷል የተባለው ሰውዬ ንብረትነቱ ታስሮ ለተፈታው ሰው ይሁንና ሲያገለግለው ይኑር ምክንያቱም ተከፍሎበታልና 😅
@RichiSeboka
@RichiSeboka 3 дня назад
Yshinitibet mxachi😂😂😂😂elijigin garmilji nu
@awetkidu3941
@awetkidu3941 4 дня назад
First like and comment 👍😅
@tewodrosdagnachew1536
@tewodrosdagnachew1536 4 дня назад
Aye ayeteyekem lemen already seweyew motoal tebelo new yemitasebew
Далее