Тёмный

ለየት ያለ ተፈጥሮ ያላቸው … ድንቃ ድንቅ የኢትዮጵያዊያን ተፈጥሮ.. . ባለ ረጅሙ ምላስ...ባለረጅሟ ጸጉር የኢትዮጵያ ባለ ሪከርደሮች | Seifu on EBS 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,7 млн
Просмотров 1,2 млн
50% 1

Опубликовано:

 

21 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,8 тыс.   
@eneenenegni1212
@eneenenegni1212 2 года назад
የመጀመሪያ ሴት ኢትዮጵያዊ እድሜዋን በትክክል የተናገረች እንደ ፀጉርሽ እድሜሽም ይርዘም
@genetasefa8364
@genetasefa8364 2 года назад
How did you know that??? Lol 😝
@gy8086
@gy8086 2 года назад
@@genetasefa8364 yes you’re right!!
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
Endmamer
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
@@genetasefa8364 Endmamer
@gemechubirbirsa8846
@gemechubirbirsa8846 2 года назад
@@genetasefa8364 1q
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
የሰይፉ ንግግር እኮ ዝብሎ ያስቀኛል ታዳሚዎች እንዳውም ብዙ አይስቁም እኔ ኦዛ ብሆን ያለ እረፍት የምስቅ ይመስለኛል 😁😁😂😂 ሰይፍሾ የኛ ድምቀት ስወድሕ እኮ ነፍ አመት ኑርልኝ 👍❤
@user-hv2ro1wh7s
@user-hv2ro1wh7s 2 года назад
ፍቅር ሰብስክራይብ አድርጊኝ ♥️
@ahlutube8472
@ahlutube8472 2 года назад
😂
@ውድነሽዩቱብ
@ውድነሽዩቱብ 2 года назад
ፍቅር ደምሪኝ ማሬ
@سعدالرشدان-ف9ز
@سعدالرشدان-ف9ز 2 года назад
ይስቃሉእኮ ማይኩስለሚርቅነዉጅ ቀረብያሉትናቸዉየሚሠሙት ሚስቴ
@adm6182
@adm6182 2 года назад
Betam yasikegnal.
@hallowiyatube575
@hallowiyatube575 2 года назад
ማሻ አላህ በራስ ነገር መዋብ ደስ ይላል እኔም አልሃምዱሊላህ የኔም በጣም ረጅም ነው ግን ሙስልም ነኝ ባዶ ፀጉር መሆን ሰለመልችል ነው እንጅ አሸናፊ እሆነብር 👍👌
@madinaali5732
@madinaali5732 2 года назад
ይቅርብሺ ማማየ ዉበት ለራሰ ነዉ በዲንሺ ጠንክሪ
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 2 года назад
ፕሮፋይልሽ ምንድነው🙄😊
@hayutube3193
@hayutube3193 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት
@hayutube3193
@hayutube3193 2 года назад
@@madinaali5732 እህት ሰብስክራይብ
@hayutube3193
@hayutube3193 2 года назад
@@madinaali5732 እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@surajtiub5213
@surajtiub5213 2 года назад
ማሻ አላህ አቤት ፀጉር ሁሉም የአላሀ ስጦታ ነው ♥️♥️♥️♥️
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርገኝ በቅንነት
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
Endmamer ehita
@BereketFiresibhat
@BereketFiresibhat 24 дня назад
Alah yebarekesh set
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 2 года назад
አሁን የሚወለዱ ልጆች ፀጉሬቸው እንዴት እንደሚያምር😍❤
@hayutube3193
@hayutube3193 2 года назад
እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
ውዶቼ ደምሩኝ
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 2 года назад
@@hayatmeka3271 ውዴ ማስታወቂያ እይልኝ እኔ ልደምርሽ
@ወንድልጅ
@ወንድልጅ 2 года назад
@@hayatmeka3271 ፀጉርሽ ረጂም ከሆነ እደምርሻለው
@njadnjad3902
@njadnjad3902 2 года назад
አደል😂😂😂😂
@rihanaseid9604
@rihanaseid9604 2 года назад
ሰይፉ በአላህ በፈጠረህ ጌታ በልጆክ ይዣሀለሁ መቸም የልጅ አባት ነህ ትረዳኛለል እባክህ አባቴን አፈላልግኝ🥺
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
ኢቢኤስ ደውይ
@ብሩክኢትዮጵያዮሐንስ
😪😪😪😪
@ብሩክኢትዮጵያዮሐንስ
😢😢😢
@sosinayeabuye9051
@sosinayeabuye9051 Год назад
sheger media lay mesi gar hiji
@Maryamsaed-m7i
@Maryamsaed-m7i Месяц назад
የኔዉድአላህ ያገናኝሽ
@Umufetitube
@Umufetitube 2 года назад
ስም: ሙሀመድ ﷺ ✔የአባት ስም አብደላህ ✔የእናት ስም አሚና ✔የትውልድ ቦታ መካ ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12 ✔እድሜ 63 ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25 ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40 የነብያቶችን ታሪክ ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይቀላቀሉ
@tenalehulum
@tenalehulum 2 года назад
ሙሐመድ 'ነብይ' ፡ ለራሱ ከሰጣቸው ልዩ አስር መብቶች ዘጠኙን እነሆ ፥ ፩ ምርጥ ምርጡን የዝርፊያ ቁሳቁሶች፤ ፪ ከሁሉም ዝርፊያዎች አንድ አምስተኛ ድርሻ ፤ ፫ ከአራት ሚስቶች በላይ ማግባት ፤ ፬ ከሴት ጋር ለመሆን ማግባት አያስፈልገውም ፤ ፭ ሴት ለማግባት የወላጆቿ ፈቃድ አያስፈልገውም ፤ ፮ ከሴት ጋር ለመተኛት (ለወሲብ) መክፈል ግዴታ የለበትም ፤ ፯ በካባ ዙሪያ ሆኖ ወሲብ ተፈቅዶለታል፤ ፰ ለሚስቶቹ ሲል በሀሰት ቃል መግባት ይችላል ፤ ፱ አይቶ የወደዳትን ሴት ፡ ከባሏ አፋቶ ለራሱ ማድረግ ይችላል ፤ ፲ ፧ [ ታፍሲር አል ኩርቱቢ ] የምዕራፍ ፴፫ ቁጥር ፶ የቁርኣን አንቀጽ ማብራሪያ ፤ ከአረብኛ የተተረጎመ ። 🤔
@abdubab2669
@abdubab2669 2 года назад
@@tenalehulum ለያንዳዱ ፅሁፍህ ማስረጃ ማቅረብ ነበረብህ ። አላዋቂነት ችግር ሆነብን እኮ ።
@አልሀምዱሊላሂእረቢል-ሐ1ቈ
አለሁመሶሊምአላነብይና ሙሀመስ ሱለላሁ አለይሂወሰለም
@Africana56per1
@Africana56per1 Год назад
@@tenalehulum እወዶታለሁ የአላህ ነቢይ
@bintiselam16
@bintiselam16 2 месяца назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@ተወከሉአላህ
@ተወከሉአላህ 2 года назад
ትንሾ ልጅ ግን ታስታውሱ እደሆን እሸ ላይ የቀረበች ድንቅ ልጆች አድት አለች ረዝም ፀጉር ያላት ለማንኛውም የኔ ተሳቀቀኮ 👍👍👍❤💋😍😘💋
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e 2 года назад
የደብረብርሀንዋ
@zeynebkaderi6699
@zeynebkaderi6699 2 года назад
ትክክል
@fafebentiabuya3400
@fafebentiabuya3400 2 года назад
ትክክል
@beletulove688
@beletulove688 2 года назад
👸የኔ ይበልጣል ከሷ ስደት ስለሆኩ እጂ 🥺😍
@tsigeredataye1296
@tsigeredataye1296 Год назад
i love long hair(j love you)
@gyry1985
@gyry1985 Год назад
አንቺስ ለምን አቀርቢም በለጡ
@gyry1985
@gyry1985 Год назад
ግን ምነው ሚስጥሩ በለጡ ተፈጥሮ ነው ወይስ እክብካቤ የሚያረዝመው ሹክ በይኝ
@ShFid-z7d
@ShFid-z7d Месяц назад
@@beletulove688እወነት የምርሽን ነው እስት ሃይ በይኝ
@ፈዉዛንአሚራ-ሸ8ፈ
@ፈዉዛንአሚራ-ሸ8ፈ 2 года назад
ወላሂ ከዚህ ይሚበልጡ ፀጉሮች አሏቸው አብዛኞው የሙስሊም ሴቶች ግን አላሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደርገኝ ጌታ ሂጃብ ሂጃብ ሂጃብ ላደባባይ አደለም
@samisahabi9011
@samisahabi9011 2 месяца назад
ኸረ ውሸት የሙስሊም ሴቶች ደግሞ ምን ፀጉር አላቸው ደግሞ
@ዘሀራሠይድ
@ዘሀራሠይድ 2 месяца назад
​@@samisahabi9011የት አይትህ ወደ ወሎ ህድ እሥኪ
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ 2 месяца назад
ሳህ አልሀምዱሊላ ትክክል🎉
@Firdous-zo7tf
@Firdous-zo7tf 2 месяца назад
እኮ
@MeremKedir
@MeremKedir 2 месяца назад
@@samisahabi9011 ደሞ ለፀጉርም እምነት ከፈላችሁለት ጉድ
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
ይህው የኔ ከተወለድኩ ጀምሬ 25አመቴ ከጆረየ በታች እዳይወረድ ፈረሞል ይህው የመዳሜን አስቤዛ ጨረስኩ ለፀጉሬ እነዘይት እነእቁላል እረስቱ በረበሬ ብቻነው የቀረኝ ክክክክ
@waynishetgirma5102
@waynishetgirma5102 2 года назад
Kkkkkkk weyne besaq firis ine bicha mirir yaleny meslony neber
@weynshettesfaye6225
@weynshettesfaye6225 2 года назад
ክክክክ እኔም እዳቺ ነኝ ከበርበሪ ውጭ ያልተጠቀምኩት ነገር የለም ላያድግ ቃል ገብቷል
@seadibinthussen8429
@seadibinthussen8429 2 года назад
ክክክ
@ጓልማሕበርቅዱስቂርቆስእየ
ክክክክ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 года назад
ክክክክክክ አሳቅሽኝ
@bizuhan
@bizuhan 2 года назад
የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ተመስገን ጌታ ሆይ አንዳንድ ሰዎች ጸጉራችሁ እንድረዝም ሽንኩርት ዝንጅብል ማር አቩካዶ ወዘተ... ተጠቀሙ እያሉ ይጫወቱብናል ግን ሁሉም ከፈጣሪ ሲስጥ ነዉ።
@shikursuleyman7650
@shikursuleyman7650 2 года назад
የኔ አባት 4 ጡት ነዉ ያለዉ ወላሂ ያአጅበኛል ግን የዚህ ልጅ ቲንሽ ነች ያባቴ 4 ቱም ተመጣጣኝ ናቸዉ አላህ ረጅም እድሜ ላባቶቻችን
@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
እሚመለክክክ አለ እቢት ማለት እነደውቃቢ ያለ ገጠመኝኝኝ ስሚሚ ትጠቀሚያሽ
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርገኝ በቅንነት
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 2 года назад
@@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ ይሄ የተከለከለ ነው የውቃቤ አምልኮ
@አዲስመንዜ
@አዲስመንዜ 2 года назад
@@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ ምን🤪
@tigisttube9383
@tigisttube9383 2 года назад
እረጅም እድሜ ለአባቶች ግን ጣት ነው ያልሽው !?ነው ጡት?
@ትግስትወልደያ-ቘ1ዐ
@ትግስትወልደያ-ቘ1ዐ 2 года назад
ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ
@etsegenetabera8015
@etsegenetabera8015 2 года назад
በጣም የሚገርም ነው የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ
@dagmawitufa898
@dagmawitufa898 2 года назад
እሺቱ ጋ /ዶንኪ ቱይብ/ አንዲት ህጻን ልጅም ቀርባ ጸጉራ እረጅምና ቆንጆ ነዉ ተመልከቷት እሷንም። ቆንጆ ናቸዉ ኢትዮጵያዊያን
@WorentoTube
@WorentoTube 2 года назад
የጎጃም ሴት ፀጉር የላትም ያልከዉ ልጅ ደህና ነህ ግን!!
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 2 года назад
ሂደሽ ቴክቶክ ንገሪው😂😂😂😂👍👍
@imubilal6947
@imubilal6947 2 года назад
ሞልቶል ጎጃም እና ወሎ
@kwtkwt4386
@kwtkwt4386 2 года назад
እኛ ቤት የምታግዘን ዳሳሽ ግን የላትም በጣም ይገርመኝል ደግም አያድግም እንደ ምንም ብዬ እሰራት ነበር አንዱን ሳልጨርሰው ማሀል መሀሉ ግን እየላጩት ነው ይህ ባህል ይቁም
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 2 года назад
የኔም ልጅ ነበራት ተቆረጠ እንጂ ይህን ባውቅ ኖሮ አላስቆርጣትም ነበር የታዳጊዋም ፣የቃልኪዳንም የምላስ ትልቁም ይገርማል ተፈጥሮ ድንቅ ነው ተንከባከቡት 💚💛❤💕🌹😆
@Hነኝየአላህባሪያ
@Hነኝየአላህባሪያ 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣
@ኡሙፈራህ-አ6ዸ
@ኡሙፈራህ-አ6ዸ 2 года назад
ሱበሃን አላህ በጣም የሚገርም ተዓምር ነው የወንድም አቡበከር
@liyabirhane9190
@liyabirhane9190 2 года назад
በጣም የሚገርም ነው የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ግሩም ስራ እጅግ ይገርማል።
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 года назад
ውቢቷ ጎጃሜ ፀጉሯ ብቻ ሳይሆን መልኳም ሸጋ ነው❤😘
@Allkebulan
@Allkebulan 2 года назад
subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu✅😊
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
ውዶቼ ደምሩኝ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 года назад
@@hayatmeka3271 እሺ እህቴዋ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 года назад
@@Allkebulan እሺ
@tigistades3879
@tigistades3879 2 года назад
በጣም ዉብ ነች
@fyz-qi7qi
@fyz-qi7qi 2 месяца назад
እረ አልሀምዱሊላህ የኔ ከዚህ ይበልጣል ግን ከባሌ ውጭ ለማንም።አላሳይም አልሀምዱሊላህ።❤❤
@bogalegetahun1159
@bogalegetahun1159 2 года назад
ዝግጅቱ አሪፍ ነው በታማኝነት ዘርፍ 200ሺ ዶላር የመለሱት ሰውየ ይቅረቡ በጣም ለኢትዮጵያ ህዝብ አስተማሪ ስለሚሆን ።።
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
Endmamer ehita
@richwithgod8839
@richwithgod8839 2 года назад
ሰይፋ አመሰግናለሁ። የእኔ እና የእህቴ ፀጉር ረዘም ይላል እና የአንቺ አይደለም እያሉ የተፈጥሮ ፀጉሬን እያሸማቀቁት ነው እና የተፈጥሮን ፀጉር እያበረታታህ ስለሆነ አመሰግናለሁ❤❤❤
@Allkebulan
@Allkebulan 2 года назад
subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu✅😊
@warkamedia
@warkamedia 2 года назад
ኢትዮጵያ ውስጥ በሴፉ ሚዲያ ቀርባ እድሜዋንም ከሀያ አንድ አመት በላይ በትክክል በመናገር ሪከርድ ይዛለች😄😄
@ተሰፋአንቁርጥ
@ተሰፋአንቁርጥ 2 года назад
ሌላም አለች 50ኛ አመቴን ወደፊት አከብራለሁ ያለች ግን ፊቷ ልጅ ነው የሚመሥለው በጣም ደሥየምትል አይተሻት ከሆነ
@ኢምራንTouTube
@ኢምራንTouTube 2 года назад
ኪኪኪኪ አርቲስት ስላልሆነች ነው አርቲትቶቹእኮየመጀመሪየሰሩትፊልማቸው 21ሊያስቆጥርእያለ እነሱ ገና21ላይናቸው ኪኪኪኪ ገና በእናታቸው ሆድእያሉትወናየጀመሩእኮ ነውየሚመስሉት
@warkamedia
@warkamedia 2 года назад
@@ተሰፋአንቁርጥ አዎ ለምሳሌ ሄለን ሾ ትክክለኛውን እድሜዋን ነው የተናገረችው
@mekdeshailegnaw3658
@mekdeshailegnaw3658 2 года назад
የእውነት ፡ በጣም ፡ ጥሩ ፡ ነገር ፡ ተጀምሯል ፡ ወገኖቼ ፡ እንኳን ፡ ደስ ፡ አላቹ የኔም ፡ አክስት በጣምእረጅም ፡ፀጉር ነው ያላት ለመወዳደር ፍቃደኛ ብትሆን ደስ ይለኛል
@meskeremmengste7365
@meskeremmengste7365 2 года назад
ለትንሣኤ ዲን ሔኖክ ሐይሌ ይጋበዝልን ebakh sefu pls sle bealu ewket misten aynet sew ebakh
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
በቀንነት ደምሩኝ
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት
@gizawandarge281
@gizawandarge281 2 года назад
Awo, betikikikil
@mihertabreham1142
@mihertabreham1142 2 года назад
ቢቀርብ በጣም ደስተኛ ነኝ 🙏🙏🙏
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 2 года назад
ቆንጆ ከፀጉርሽ የእድሚሽ አስደመመኝ ረጅም እድሜ ታማኝ ኢትዮጵያዊ ቆንጆ😍😘
@tsedeypaulos9101
@tsedeypaulos9101 2 года назад
በ16 ዓመቷ ዩኒቨርሲቲ መግባቷ ነው እኔን የገረመኝ
@Hapy457
@Hapy457 2 года назад
ተመስገን የኔ ጌታ 👏
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
በቀንነት ደምሩኝ
@Allkebulan
@Allkebulan 2 года назад
subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu✅😊
@hassenyoutub4677
@hassenyoutub4677 2 года назад
ይቺንኮሜንት የምታነቡ ዉድ ሙስሊም እህት ወድሞቸ አላህ የዛሬ አመትን ከቤተሰቦቻችን ጋ የምንፆም ያድርገን
@sofishafi1953
@sofishafi1953 2 года назад
Ameen
@Allkebulan
@Allkebulan 2 года назад
subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu✅😊
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
ውዶቼ ደምሩኝ
@ZDALEMUዜድአለሙYouTube
@ZDALEMUዜድአለሙYouTube 2 года назад
ቲቲደምሪኝ ቅርታላለሽ
@ሀገሬክብሬነሸ
@ሀገሬክብሬነሸ 2 года назад
አሚንንን
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 года назад
የእግዚአብሔር ስጦታ ደስሲል ተመሥገን ሠይፍሻ ተባረክ እደዚሕ ሚዲዚያውን ያላገኙ ድንቅ ስጦታ ያላቸውን ሥለምታቀርብልን እኔም አምላክ በሰጠኝ ሥጦታ ተመሥገን 🙏🙏🙏እኔ ደግሞ ከወደታች መንደር መሥሎ እረጅም ስትል ሰይፍሻ 🤔😀😀😀
@fatumamohamed5161
@fatumamohamed5161 2 года назад
😄😂😂😂
@aberaalemu1392
@aberaalemu1392 2 года назад
በቃ የዛን እርዝመት ነው ሰጠብቂ የነበርው🤭
@addistube4713
@addistube4713 2 года назад
keza wuch atawekim malet naw wey set 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@osmannbiro9432
@osmannbiro9432 2 года назад
በእሱ ዙሪያ እንኳን እኔ ጋር አውሪ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 года назад
የባህር ዳር፡ፀጉሩ፡ያምራል፡በተፈጥሮ
@ሰላምሐበሻ
@ሰላምሐበሻ 2 года назад
ሁሉ ነገር ስጦታው ከላይ ነው🙏
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
ትክክል በቀንነት ደምሪኝ ማሬ
@ሰላምሐበሻ
@ሰላምሐበሻ 2 года назад
@@hayatmeka3271 እሽ እማ እኔንም ነገ ደምርኝ 😍
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት
@nejbahussain9936
@nejbahussain9936 2 года назад
ትክክክክክክክክክል
@salamyayo6955
@salamyayo6955 2 года назад
የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ይገርማል 💚💛❤🙏
@hiwottolosa2704
@hiwottolosa2704 2 года назад
በጣም እውነት
@እንደቤቴ
@እንደቤቴ 2 года назад
ከፕሮግራሙ ጋር ባይገናኝም እባካችሁ አሽከርካሪዎች በጣም በጥንቃቄ ንዱ የሺህ ቤተሰቦች ቤት በጨለማ ሀዘን ዉስጥ ነው‼️‼️ please please please please please please ‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
@Kokebeti
@Kokebeti 2 года назад
👌ትክክል ነህ\ሽ እህቴ\ወንድሜ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
ውዶቼ ደምሩኝ
@rahelmekonnen1272
@rahelmekonnen1272 2 года назад
That is true please
@astermengistu2500
@astermengistu2500 2 года назад
ትክክል ከሳምንት በፊት ናዝሬት ላይ ሁለት ከባድ መኪና ተጋጭተው ሹፌር እና እረዳት ወዲያው ህይወታቸው ሲያልፍ አንደኛው ሹፌር እና እረዳት ከባድ አደጋ ደርሶባቸዋል
@ወንድልጅ
@ወንድልጅ 2 года назад
የት ሀገር ልጅ ነሽ
@ኢምራንTouTube
@ኢምራንTouTube 2 года назад
የፀጉሩ ነገር እንኳ ስንት ፀጉር ያላቸው ብዙሴቶች አሉ በተለይ በገጠሩሀገር በተፈጥሮተኬሚካል ነፃ የሆነ በውሀብቻየታጠበ ረጂም ፀጉር ያላቸው ነፍሴቶች አሉ
@Allkebulan
@Allkebulan 2 года назад
subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu✅😊
@heymanotgetachew8261
@heymanotgetachew8261 2 года назад
ትክክል
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 2 года назад
አወ ከሱ የሚበልጥ ብዙ አሉ
@ekramtube6423
@ekramtube6423 2 года назад
ኡናት
@ኢምራንTouTube
@ኢምራንTouTube 2 года назад
@@selamlesewhulutube1992 አዋ እኔም ዞማ ፀጉርያላትአክስት አለችኝ እሪከርዱን እንድትሰብር አስመዘግባታለሁ የሷቢያንስ 1ከ50 ይሆናኔን በዛላይ ብዛቱ የመከርደዱን ነገርደግሞአጠይቁኝ ሽቦ በልት ትክክለኛየሀበሻፀጉርኖ
@maeritube21
@maeritube21 2 года назад
የጎጃም የ በህርዳሯ ውብ ፀጉርሽ ድንቅ ነው አቤት 50 እሽ እና 60 እሽ አውጣችሁ ምታጊጡት ይህን የተፈጥሮ ፀጉር ስታዩ ምን ትሆኑ😍😘❤ የፈጣሪ ድንቅ ስራ እረጂም ምላስ ሶስት ጡጥ በጣም ይገርማል🙏
@امعبدالعزيز-ح8ج
@امعبدالعزيز-ح8ج 2 года назад
Anam weloya mersa negi yanam rejim new
@abukitube1765
@abukitube1765 2 года назад
10q konjo
@solomontesfay2806
@solomontesfay2806 2 года назад
ለመጀመሪያ ግዜ ትክክለኛ እድሜዋን የተናገረች ሴት
@መቅዲየክርስቶስባርያ
ክክክክክ
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርገኝ በቅንነት
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 года назад
@@መቅዲየክርስቶስባርያ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት
@ሀገሬ-ፐ5ቨ
@ሀገሬ-ፐ5ቨ 2 года назад
በጣም ጎጀ እንቅጫ እንቅጭ እንቅጯን ነው የሚናገሩት
@fggt4756
@fggt4756 2 года назад
አርቲስት እኮ አይደለቺም ለምን ትደብቃለቺ እነሱ ናቸው የሚደባብቁ
@kawulibintbabatube
@kawulibintbabatube 2 года назад
ማሻአላህ የአላህ ስራ ድንቅ ነው ሱብሀን አላህ ጥራት ይገባው
@sirfashm7480
@sirfashm7480 2 года назад
ጎጃሜፀጉርየለዉምያልከዉልጂእደትናህደህናነህ
@tigistades3879
@tigistades3879 2 года назад
ሳህ
@salamyayo6955
@salamyayo6955 2 года назад
ንገሪልኝ እማ 😍
@alamyalam398
@alamyalam398 2 года назад
እኔም ልል ነበር ወላሂ
@salhadinmohamed4493
@salhadinmohamed4493 2 года назад
ንግሪልኛ እማ
@romi2171
@romi2171 2 года назад
😜😜😜🤣
@banchibanchi5611
@banchibanchi5611 2 года назад
ኑ የጎጃም ሴት ፀጉር የላትም ስትሉ የነበራችሁ ተመልከቱ
@pacman-nx5mk
@pacman-nx5mk 2 года назад
ትክክል
@askal2672
@askal2672 2 года назад
ትክክልውዴ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 года назад
የጎጃም ሴቶች በጣም ቆንጆ ለስላሳ ፀጉር አላቸው ለምን ይላጫሉ ታሪክ ይኖራቸው ይሆን?
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
ውዶቼ ደምሩኝ
@ahmedmustefa3199
@ahmedmustefa3199 2 года назад
አንድ ፀጉር ያላት ጎጃሜ አገኘን😂😂አብዛኞቹ የጎጃም ሴቶች መላጣ ናቸው ጎጃም ሀገር ሄጄ አይቻለው
@lemlemtawelidytawelidy3466
@lemlemtawelidytawelidy3466 2 года назад
የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው እናንተም በጣም አሪፍ ስራ ነው የጀመራችሁት ቀጥሉበት
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
Endmamer ehita
@astuethi9020
@astuethi9020 2 года назад
ምርጥ የሀገሬ ልጆች ይህን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ሰላም ጤና ፍቅር ይስጠችሁ!!
@mekdi7550
@mekdi7550 2 года назад
አሜን🥰
@Allkebulan
@Allkebulan 2 года назад
subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu✅😊
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
ውዶቼ በቀንነት
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
ደምሩኝ
@meritmerit7774
@meritmerit7774 2 года назад
Amen.amen.amen
@እመቤቴአችውተብቅኝ
ማርያምን እኛ ሰፈር ያለች ልጅ ፀግሯ ተረከዝ ላይ ይደርሳል ብትመጣ እኔ አገፋፋታለው
@ethioplus21
@ethioplus21 2 года назад
ዋው ደስ የሚል ፕሮግራም በነገራችን ላይ እድሜዋን ከሃያ አመት በላይ አድርጋ እውነተኛውን እድሜ የተናግረች ብቼኛ ሰው ስይፉ እንኳን ደስ አለህ የፀጉር ስጦታ ሊበረከትልህ ነው 😀😀😀😍😍😘😍😘
@ethioplus21
@ethioplus21 2 года назад
ይህ የዩቱብ ቻናሌ ነው ድንቅ ድንቅ ቦታወች ገብተው ይመልከቱ፡፡
@elsanurye5843
@elsanurye5843 2 года назад
እኔም ፀጉር አለኝ ብየ ለቅባት መክሰሬ😔
@Allkebulan
@Allkebulan 2 года назад
subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu✅😊
@emutiemuti5287
@emutiemuti5287 2 года назад
😂😂😂 አይዞሽ እኔም አለሁ😂😂
@jameelajam3470
@jameelajam3470 2 года назад
😣😥😥
@ዜዲየከላላዋልጆቿንናፋቂ
ሀሀሀሀሀ
@edenwolidya6663
@edenwolidya6663 2 года назад
😅😅
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
ፈጣሪ ይባርክሽ እድሜዋን ባለመደበቋ ደስ ብሎኛል
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
በቀንነት ደምሩኝ
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 2 года назад
እኔ 19 ነኝ😂😂😂😂
@fatmaa523
@fatmaa523 2 года назад
አቡበከር የሀርቡ የሀገሬ ልጅ ኡፍ ሰላምህ ይብዛ
@mogesgetachew855
@mogesgetachew855 2 года назад
Seifu I admire you are an intelligent person. your question is very interesting. God bless Ethiopia and you
@HM-oi4dq
@HM-oi4dq 2 года назад
Really?
@cookingwithroza7181
@cookingwithroza7181 2 года назад
ሰላም ሰይፉ እባክህ ኮመንቴን ካነበብከዉ ኢትዮጵያ የመኪና አደጋ በጣም እየበዛ ነዉ እና እባክህ ስለመኪና አደጋ እያነሳችሁ ብትናግሩ ጡሩ ነዉ የጎደኛየ ባል ትላትና በመኪና አደጋ ሂወቱ አለፈ ወደ ናዝሬት እየሄዱ እየለ ሌሉችም ተሳፋሪ የሞቱ አሉ ልጇ መስሎኝ ነበር ደግሜ ደዉየ ግን ባሏ ነዉ ብለዉ ነገሩኝ በጣም ያሳዝናል ልክ እደዚሁ አቡበከር ከመጣበት አገር ሐርቡ ከተማ የምትባለዉ አገር ልክ እንደዝሁ ረክሻ የሚባሉት መኪናወች ትሕቅ ሰዉ እንደዚሁ በመኪና አደጋ ሂዉታቸዉ አለፈ እና እባካይሁ አንድ ነገር በሉዉ በጣም ያሳዝናል ሰይፊ መልክት አስተላልፍ እስከመቸ ሐዘን 😭😭😭
@astuethi9020
@astuethi9020 2 года назад
ፍረደብን ነገ ደሞ ከኛ ነው የሚሉት ኸረ ተው seyfiuከየት ነህ ከየት ነሽ አትበሉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቸው!!
@Allkebulan
@Allkebulan 2 года назад
subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu✅😊
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት
@alemaztola8570
@alemaztola8570 2 года назад
እውነትሽ ነው እኔም እያልኩ ነበር
@EthiopiaUpdate
@EthiopiaUpdate Год назад
የረጅም ፀጉር ሪኮርድ የያዙት የ60 ዓመቷ ወይዘሮ የሚኖሩት ፍሎሪዳ ውስጥ ነው:: በግሪጎሪያዊያኑ አቆጣጠር በኖቨምበር 11: 2009 ዓ/ም ፀጎራቸው ሲለካ እርዝማኔው 5.96ሜትር ነበር:: በዚህ ዓመት ደግሞ በኢንስታግራም ገፃቸው ላይ የሠፈረው የህይወት ታሪካቸው አሁን እርዝማኔው 33.5ሜትር ደርሷል ይላል::
@ሳምሪ-መ8ወ
@ሳምሪ-መ8ወ 2 года назад
ድንቅ ልጆች ላይ አንዲት የደብርብርሀን የ 9 አመት ልጅ ፅጉሯ በጣም ረጅም ነው እርግጠኛ ነኝ ይህንን ፕሮግራም አይታ ትቀርባለች ብዬ አስባለሁ ሪከርዱን እሷ ትረከበዋለች
@sirfashm7480
@sirfashm7480 2 года назад
አዉየእሦደግሞእብዛትጋርናዉ።የዝችለሥላሣነዉብዛትየለዉምማሻላህሁሉምያምራሉያገራችንልጆች
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e 2 года назад
ልክነሽአይቻታለሁ በጣምእረጅምነው የዛች በዛ ላይ ህፃንናት
@طيفطيف-ل3ش
@طيفطيف-ل3ش 2 года назад
አውን እሸቱ ጋ ቀርባ ነበር
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 года назад
አዎ እሷም አለች
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 2 года назад
ቴክቶክም በለጡ የምትባለው ትበልጣታለች
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 года назад
ዋው ቃልዬ ፀጉርሽ በጣም ደስ ይላል ምናልባት የእንዲ ቅልቅል አለብሽ ይሆን እንዲያዎች በጣም ፀጉራቸው በጣም ረጅም ነው የእግዚአብሔር ተፈጥሮ እኮ ድንቅ ነው
@eritreanerena7332
@eritreanerena7332 2 года назад
A 20-year-old student from India's Tamil Nadu state has set the national record for the longest tongue. The Indian Book of Records now lists K Praveen's tongue as measuring 10.8cm እስከ አሁን አንዲት ጡቁር አሜሪካዊ ነበረች የአለም ሪኮርድ የየያዘቹ የምላስዋ ርዝመትም 9.7 ሴ.ሜ ነበር የዚህ ወንድማችን ግን የእውነት 11 ሳንቲ ሜትር ከሆነ ሪኮርዱ በእጁ ያስገቧል
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
Endmamer ehita
@yag2181
@yag2181 2 года назад
Google 10.1cm
@yag2181
@yag2181 2 года назад
Google 10.1cm
@tseeth4835
@tseeth4835 2 года назад
ሰይፉዬ ኑርልን የሳቃችን ምንጭ ነህ😘
@sadiabdllah9273
@sadiabdllah9273 2 года назад
ፎረፎር ይመልጣል እንደ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 года назад
የጎጃም ሴቶች ፀጉራቸው ሉጫ የሚያምር ነው ሴቱም ወንዱም ጠንካራ አርሶ አደሮች ናቸው ግን ፀጉራቸውን ይላጫሉ ለምን ይሆን ?
@Allkebulan
@Allkebulan 2 года назад
subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu✅😊
@ammarcell2790
@ammarcell2790 2 года назад
እኔም ግርም ነው የሚለኝ የጎጃም ሴቶች በሙሉ ፀጉራቸው ከኢትዮጵያ አገር አንደኛ ናቸው ቢያሳድጉት ።
@oumhamza1926
@oumhamza1926 2 года назад
ብዙ ጊዜ ጎጃም ባህሉ ሰው ሲሞት ይላጩታል
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 года назад
@@oumhamza1926 ኸረ እንደዛ ነው እውነታቸውን ነው አሁንስ የአማራ ሞት መቼ ቆመ እዬዬም ሲደላ ነው ጎጃም አዘነ የሚባለው ለዛ ነው?
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 2 года назад
ስራ ላይ ቢዚ ስለሚሆኑ ምን አልባት ከንክብካቤ እጥረት ቅማል እያስቸገራቸው ይሆናል የሚላጩት 😏
@TsgstFzgs
@TsgstFzgs 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኻን በሰላም እህታችን ዋው በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር❤❤❤።
@መፍቀሬሰብእ
@መፍቀሬሰብእ 2 года назад
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው!
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ 2 года назад
አቤት የፈጣሪ ስራ ገራሚ ነው ደስ ትላላችው
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
Endmamer ehita
@lamrottube7922
@lamrottube7922 2 года назад
ፈጣሪ ይጠብቀን እድሚያችሁ ይብዛ
@አይመሬትያለሰው-ኸ6ቐ
አርከዚች ሁለት እጥፍ እሚበልጥ. በስደትየምትኖር ኢትዮጲያዊ. እህታችንአለች. አለች.
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
ቲክቶክ የምትሰራውንነው አይደል በለጡ ነውስሟ ግን እደሷ በስርአት ብር ይዘው የዛች ይበልጣል
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
@@TUBE-rv9zs Endmamer
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
Endmamer ehita
@osmannbiro9432
@osmannbiro9432 2 года назад
ደምሪኝ አስተዋውቂኝ ደሞ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 года назад
እንኳን በደና መጣክ ሴፍሻ የፈጣሪ ስራ ነው ማቅረባቹ አሪፍ ነው በርቱ
@Nora-pd9si
@Nora-pd9si 2 года назад
Mashallah tabarak Allah 🇪🇹💃🇪🇹🚶🇪🇹💃👍👍👏👏👏👏👏🤲🤲🤲💝💝💝💝💝💝💝💝♥️♥️♥️♥️💋💋❤️❤️
@shewittube29
@shewittube29 2 года назад
የኔ ጸጉር ከሷ ይበልጣል የምር ሥተኮሰው በቃ ሠይፉ ጋ ምሄድበት መንገድ አገኘሁ ሰይፍዬ ከማዳም ኩሹና ከ 5 ወር በኋላ እመጣለሁ አደራ
@rukiyatuhar4117
@rukiyatuhar4117 2 года назад
ከከከከከ ለዛ ያድርስሽ ከከከከ ማማየ አብሽሪይ
@Zebibatube
@Zebibatube 2 года назад
የኔ የሚበልጥ አጪር ፀጉር አለኝ አቅርበኝ ሠይፉ 😂😂😂😂😂
@መዲና-ጸ2ዘ
@መዲና-ጸ2ዘ 2 года назад
ሱበሀን አላህ ☝
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 2 года назад
ይገርማል ሱበሀነክ ያረብ የልጁ ምላስ የልጅቱ ጨዋነት አይናፋርነቷ ደስ ይላል
@askidesta4271
@askidesta4271 2 года назад
ዋው ድንቅ ነው የእርሱ ስራ🙏
@Aነኝወሎየዋ-e5r
@Aነኝወሎየዋ-e5r Месяц назад
የበለጡ ፀጉር አይበልጥም ተዝች ❤
@ኢትዬጸያእማማ
@ኢትዬጸያእማማ 2 года назад
የእግዛአቢሔር ሰራ ደንቅ ነው 💚💛❤
@marimyelemiwa1664
@marimyelemiwa1664 2 года назад
ዋውውው እውነት ለመናገር ዛሬግዜ አርቴፊሻል ጸጉር ይሄንንአይነትየሚያምርጸጉር ሀገራችንላይ ሲኖርን መበርታታትአለብን በርቱ
@senayetshiberu2081
@senayetshiberu2081 2 года назад
ሰላም ሰላማችን ያብዛው ዋው ዋው ደስይላሉ ተመስገን ኢትዮጲያ ማእፀነለምለም
@gjch5302
@gjch5302 2 года назад
ሰይፉ እኔ በመዳቤት ባልሆነ አመጣ ነበር በአረቡ አገር እረጅም ፀጉር በጣም ከባድ ነው ሲያዩት እንዴት ኢትዮጽያዊ ሆነሽ ይይን ያህል ፀጉር አለሽ ይሉናል እእት አማች ነን በፀጊራችን ጉዳይ አረቦቹ ነፃነት አላገኝነምም ኢት ስለሆንን ሌላ ዜጎች አሉ እደኝ ፀጉረም ኢት ግን የመተናኮል አለ ለሀገሬ ሲያበቃኝ እመጣለሁ ሜትር አዘጋጅ ሴፊ
@ረንድየአባቷልጅ-ከ9ቀ
ሳምንት ደግሞ ሌላ ሰው እቃዬ ትልቅ ነው ብሎ እየተንዘላዘለ እንዳይመጣ ፈራው😂😂😂 ለማንኛውም እኔም ከሷ ሚበልጥ ፀጉር አለኝ😊 ግን ያለሁት አረብ ሀገር ነው😏
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
ክክክክ
@tayechzemedkun2223
@tayechzemedkun2223 2 года назад
ክክክክክክክ
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 года назад
የተመኙትን ለማግኘት :-ጠንክሮ መማር,መሥራት!🙏🏾💚💛❤️✌🏽🕊🇪🇹
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
በቀንነት ደምሩኝ
@yashiberihun22
@yashiberihun22 2 года назад
እረ ጉድ ሌላ አማራጭ የለም ይሄ አያዋጣም
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 года назад
@@yashiberihun22 ደምሪኝ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
@@yashiberihun22 Endmamer ehita
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
Endmamer ehita
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 2 года назад
ጓጃሜዎች እኮ ፀጉራቸው ካሳደጉ በጣም በፍጥነት ነው እሚያድገው እኔየ ስላየኋቸው ነው
@ሀገሬ-ፐ5ቨ
@ሀገሬ-ፐ5ቨ 2 года назад
በጣም ግን አያሳድጉም
@gecha6157
@gecha6157 2 года назад
ምላሴ ደርቋል ሲል ውሃ ብትሰጠው ምን አለበት ያባይ ልጅ አነበርክም እንዴ
@tigistades3879
@tigistades3879 2 года назад
በጣም ብዙ ጊዜ አናሳድግም
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 2 года назад
@@tigistades3879 እውነት እኔየ ባለቤቴየ ጎጃሜየ ነበር የልጅነት ውዴየ ልጅም ወልደናል እኔየ ወሎየ ነኝ እዛ ስንኖር ብዙ ጎረቤቶቼየ ሲሳድጉ በአድ አመት የት እደሚደርስ የኔየ ከነበረዉ ፈቀቅ አይልም ነበር እና ይገርመኛል እዳለ ፀጉራቸው በጣም ዋው ነው ምክንያቱም በተደጋጋሚይ ስለሚሓጩት ነው መሰል ደግሞ በየቀኑ ይታጠቡታል ዉሃም አይጸራም ማሻአላህ ነው
@ዜድየደሴልጅ
@ዜድየደሴልጅ 2 года назад
@@lubabalubaba6703 ለምን ነው ሴቶቹ ሚቆረጡት ግን ባህላቼው ሁኖ ነው?በጣም ነው ሚገርመኝ እኛጋር ነውር ነው
@meseretroba8680
@meseretroba8680 2 года назад
የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ድንቅ ነው ሁሌም ትክክል ነው ፈጣሪ ተመስገን የኔም ፀጉር ከጆሮዬ በላይ ግን በቂዬ ነው ተመስገን
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥህ ። እንዲህ እያበረታታችሁ ከhuman hair እህቶቻችንን አለያዩልን።
@digitalcell6005
@digitalcell6005 2 года назад
Hahahaha
@yalemworkhailu3465
@yalemworkhailu3465 2 года назад
አንዲያውም ይሄንን ጸጉር ሲያዩ በኮምፕሌክስ የሂዩማን ሄር ፍላጎት ሳይጨምር ይቀራል። ሌላ ተጠማሪ አሰቤዛ ሆነ እኮ።
@amengmechale5702
@amengmechale5702 2 года назад
Endet new yesewyewn adrasha or phome number yemnagegnew
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 года назад
🙄😂😂
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
@@digitalcell6005 Endmamer
@እናቴማርያም-ሠ2ወ
@እናቴማርያም-ሠ2ወ 2 года назад
ሰይፉሻየ እድሜህን ያርዝምልን በስደት ሁነን ፈታ ታደርገን አለህ
@tseditsedi6414
@tseditsedi6414 2 года назад
ባህርዳር የሚገርመው ፀጉራቸው እረጅም ነው የሁሉም ሴቶች
@yasminnuru49
@yasminnuru49 2 года назад
Mistru yinegaren aaa
@amnihathwby6900
@amnihathwby6900 2 года назад
ማርያምን የወድሜ ሚሥት ሥድሥት እጣት አላት💚💛💞💚💛💓💚💛💓
@tensumamush9918
@tensumamush9918 2 года назад
Ere ene getan ye eje tat 12 new kegnu 6 graw 6
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት
@amnihathwby6900
@amnihathwby6900 2 года назад
@@hayatyoutube7172 እሽ ዉደ
@nanishow-6604
@nanishow-6604 2 года назад
የእኔ ጨዋ ደስ ስትል ኢትዮ ውስጥ ከምር ብዙ ረጃጅም ፀጉሮች አሉ
@melatfano2598
@melatfano2598 2 года назад
አማራዬ
@sabelay4348
@sabelay4348 2 года назад
ምኑም ምኑም የኛ ሆኖ የምስክር ወረቀቱ በባዕድ ቋንቋ መሆኑ በጣም ያሳዝናል! ቢስተካከል‼
@ድነልእስላም
@ድነልእስላም 2 года назад
ቋንቋዉ ምን ሆነ
@elsagashaw4683
@elsagashaw4683 2 года назад
ሰይፉ የእናት የወ/ሮ አለሚቱ ፀጉር በጣም ቆንጆ ነው እንዲሁም የእህትየአዲስ የወንድምህ የጥላሁን እንደእድል ሆኖ ያንተ እና የኤርሚይስ ብቻ መላጣ ሆናችሁ እንጂ አትዘን መላ አምጣ ናችሁ መላጣ አትባሉም
@ljfekerljfeker9697
@ljfekerljfeker9697 2 года назад
የደብረብርሀን ልጅ የስምንት አመት ልጅ አለሽ ከህፃናት ከምስራቅ አፍሪካ አንደኛ ናት ዶንኪ ቱዩብላይ ቀርባ ነበር አቅርቦት
@emanda1tube21
@emanda1tube21 2 года назад
የሀገሬ ልጆች በርቱልኝ
@Allkebulan
@Allkebulan 2 года назад
subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu✅😊
@Jemalseid57
@Jemalseid57 2 года назад
ወላሂ የእህቴ ፀጉር ከእሷ ይበልጣል ግን ሀይማኖታችን አይፈቅድም!
@zወሎየዋ
@zወሎየዋ 2 года назад
የኔምይበልጣ😂😂😜😝😁
@alemmulualem3037
@alemmulualem3037 2 года назад
@@zወሎየዋ ክክክክክክክ በ አንች ሳኩ ግን የምር ወሎየወች ብዙ ፀጉር አለን
@zወሎየዋ
@zወሎየዋ 2 года назад
@@alemmulualem3037 የኔይበልጣል😁😜
@osmannbiro9432
@osmannbiro9432 2 года назад
ያአሏህ እንዴት እንደምወድ ዳሪኝ ለኔ
@osmannbiro9432
@osmannbiro9432 2 года назад
ያአሏህ እንዴት እንደምወድ ዳሪኝ ለኔ
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 года назад
Thanks Sayfu
@መልዕክተኛው
@መልዕክተኛው 2 года назад
እየሱስ ብቸኛ አዳኝ ነው ወደ ዘላለማዊ ህይወት በ እየሱስ በማመን ብቻ አግኙ ።እግዚአብሔር መንገዳችሁን ይባርክ ❤
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 2 года назад
አሜን እየሱስ ብቻውን ያድናል!!!!
@yaredetu4681
@yaredetu4681 2 года назад
ጀማሪ ጴንጤ
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط 2 года назад
ምስኪን ጼንጤ
@ሰለሞንአበራ-ከ1ኀ
@ሰለሞንአበራ-ከ1ኀ 2 года назад
ፍሬሽ እረኛ ከብት አያስተኛ
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 2 года назад
ሞኝ ናችሁ ልበል የፃፋችሁት ኮመንት ምንም ትርጉም የለውም ምን ማለት ነው አዲስ ጴንጤ እኔ ለምሳሌ ግማሽ እድሜዬን በጌታ ቤት ነኝ ለዘላለምም ከእሱ ጋር እሆናለሁ ጳውሎስ እንዳለው ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየኛል ? የክርስቶስን ፍቅር እስኪ መጀመሪያ ቅመሱት ከዛ በኋላ ታዩታላችሁ ልዩነታችን እኛ መፅሀፍ ቅዱስ እራሳችን ነን የምናነበው እናንተ ደግሞ ሰው ነው የሚያነብላችሁ ያ የሚያነብላችሁ ሰው ግን እውነተኛ የእግዚአብሔር ቃል ሳይሆን ራሱ የፃፈውን የተረት ተረት መፅሀፍ ነው ስለዚህ እውነትን መቼም ማወቅ አትችልሉም እነዛ ሰዎች ወይ ራሳቸው አልዳኑ ወይንም እናንተ እንድትድኑ አይፈቅዱላችሁም ግን እስከመቼ ? ስለዚህ የምመክራችሁ ነገር ቢኖር እባካችሁን መፅሀፍ ቅዱስ አንብቡ ‼️ እውነት ህይወት መንገድ እየሱስ ብቻ ነው ፀመኑ አልቋል እየሱስ ተመልሶ ሊመጣ በደጅ ነው ከዘላለም ሞት አምልጡ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅነት እና በአማላጅነቱ አምናችሁ ዳኑ ንሰሀ ግቡ የመዳን ቀን ዛሬ ነው ነገ የእናንተ አይደለም እየሱስ ይወዳችኋል።
@ሰላምኤፍሬምባለማህተቧ
በነገራችን ላይ 6 ጣት ያለው ሰፈራችን አውቃለሁ ይህንን ፕሮግራም መከታተል ስለማይችል መመዝገብ ይችላል እስኪ መልስ ፃፉልኝ
@IBNUAADAM-nw6rl
@IBNUAADAM-nw6rl 2 года назад
እኛ ሙስሊሞች ብንከፍት ብዙ አሉ ዘመዶቼ ከዚህ የበለጠ ነው ያላቸዉ ሲቆርጡት 3 ወር አይፈጅም እድገቱ ይለያል የኔ በየ አመቱ ነበር የሚላጨው ለ 16 አመት አይን ስላለብኝ እየቆሰለ አሁን እልሃምዱሊላህ ሂጃብ መልበስ ከጀመርኩ በኃላ መቁሰል አቆመ ሂጃብ ነው መድሃኒቱ
@selametotub9340
@selametotub9340 2 года назад
እና ይሄ ከሀይማኖት ጋር ምን አገናኘው😂
@adm6182
@adm6182 2 года назад
Mayet bichal enayew nebera.
@smutyetube
@smutyetube 2 года назад
ትክክል ከዚህ የሜበልጥ ጽጉር አለ ግን እንኮን ሜዳያ ላይ እወንድ ፊት አይከፈትም ሀራም ነው
@osmannbiro9432
@osmannbiro9432 2 года назад
እውነትሸን ነው ወላሂ በጣም ቡዙ እህቶቻችን እንዳላቹህ በደምብ ነው የምናውቀው በቅርብ እህቶቻችንንና ዘመዶቻችንን እያየነው ስለሆነ እደግፍሻለሁ ሀሳብሸን በግልፀ አህቶቻችንም እንዳላቹህልን አደባባይ ወጥተሽ ስለነገርሽልን በጣም ደስ ብሎኛል
@meriemehammed2923
@meriemehammed2923 2 года назад
ስይፋሻ የኔም ጎደኛየ ምላሷ ርጅም ነው ከሱ ይበልጣል
@hadiass2781
@hadiass2781 2 года назад
ከቲክቶክ ሠፈር ጎጃሜወች ፀጉር የላቸውም ያልከው ልጅ ደህናነህ እደት ነህ
@سميرهجمال-ح3ق
@سميرهجمال-ح3ق 2 года назад
masha allah 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@richtube5245
@richtube5245 2 года назад
😒😒የኔማ ከጆሬዬ በታች እንዳይወርድ ቃል አለበት ቃሉን አክባሪ ነዉ☹️☹️☹️☹️
@እሙሀያት-ተ4ፀ
@እሙሀያት-ተ4ፀ 2 года назад
ህህህህ
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 года назад
😂😂😂 ጓደኛ አገኘሁ
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 2 года назад
ያልተጠቀምኩት የለም በርበሬ ብቻ የቀረኝ እሱም ሚቃጥል ሀኖ ነው ግን ምንም አያድግም😅
@zazemhemid7211
@zazemhemid7211 2 года назад
አለመሣቅ አይቻልም 😂😂😂😂
@asertkebde9020
@asertkebde9020 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣weyho Besqkhi Mhotku🤣🤣🤣
@user-mexx
@user-mexx 2 года назад
ባህር ዳር ላይ አሁን በሀገር ውስጥ የለችም እንጅ በጣም ረጅም ፀጉር የነበራት ልጅ አውቃለሁ። ከጎኗ ተቀምጬ "አንዴ ወንድም ትነሳልኝ..." እየጎተተች። ልብሷ መስሎኝ፤ ፀጉሯ ላይ ነበር
@aaysy6092
@aaysy6092 2 года назад
ማሽአላህ የእህቴ ፀጉር ከሷይበልጣል። ግንእኛሙሥሊም ስለሆንን አይታይም
@ሠሚራሣዲቅየአባታልጅ
እረ ወላሒ እኔም ጸጉሬ ጉልበቴ ይደርሣል ግን ደሥ አይለኝም ያሥቸግረኛል
@nanny2572
@nanny2572 2 года назад
Liars
@osmannbiro9432
@osmannbiro9432 2 года назад
ማሻአሏህ እኔ በጣም ነው የምወደው ወይኔ ታድሎ እህትሽን ያገባ
@osmannbiro9432
@osmannbiro9432 2 года назад
@@ሠሚራሣዲቅየአባታልጅ በአላሀ እውነትሽን ነው ሰሚራ እረ እኔ በጣም ነው የምወደው ወይኔ ታድሎ አንቺን ያገባ ያአላህ እንደ ሠሚራ አይነቱዋን ስጠኝ ወላሂ
@osmannbiro9432
@osmannbiro9432 2 года назад
ደምሪኝ
@birukkeyboard
@birukkeyboard 2 года назад
ባለ ምላሱ የእባብ መንፈስ ነው የለብህ ወጋሁልህ በጌታ በእየሱስም
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط 2 года назад
በእየሱስ ክርስቶስ ስም
@fatumawlloyewa8128
@fatumawlloyewa8128 2 года назад
ማሻአላህ ይገርማል አይ ሠይፉ በሳቅ ገደልገኝ እረጅም ነገር አለው አላለም
@DD-oh5fu
@DD-oh5fu 2 года назад
Fatuma Willoyewa ረጅም የሆነው ሌላ ነገር ቢሆን ስልኩን ፈልጉልኝ ልትይ ነበር ? ቅቅቅቅ
@ውድነሽዩቱብ
@ውድነሽዩቱብ 2 года назад
ማሬ ደምሪኝ
@osmannbiro9432
@osmannbiro9432 2 года назад
አወ እኛም መቅረብ እንጀልጋለን መወዳደር
@ahmedmohammod3269
@ahmedmohammod3269 2 года назад
ረጅም ቢልሽ ሌላ ተመኘሽ አ
Далее
Eco-hero strikes again! ♻️ DIY king 💪🏻
00:48
Eco-hero strikes again! ♻️ DIY king 💪🏻
00:48