Тёмный
No video :(

[አነጋጋሪው ፕሮግራም] ጳጳሳቱን ምን አገናኛቸው! ማንም ሳያልፍለት ነው ሚሞተው! [EOTC TV] 

EOTC TV
Подписаться 490 тыс.
Просмотров 22 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

10 май 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 67   
@tesfayeayelech1831
@tesfayeayelech1831 3 года назад
የእኔ እናት የአምስት አመት ልጅ ሆና አይኗ ማየት ተስኗት ነበር አባቷ አንደ ገጠር ውስጥ የነበረ የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ፀበል ማስጠመቅ ጀመረ ከዛን በኃላ ማየት ጀመረ ከዛን በኃላ በየወሩ ፀበል ፀዲቅ አያዙ በየወሩ መዘከር ጀመሩ የአነቴ እድሜ አሁን 90 አመት ሆኗታል አስካሁን በየወሩ ትዘክራለች የአባታችን የፃድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደርብን!!!
@user-kn5xi1io8j
@user-kn5xi1io8j 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-qw5mb6dk3l
@user-qw5mb6dk3l 3 года назад
አሜን በእውነት እድሜ ይስጥልን
@user-wl3ut4gn4u
@user-wl3ut4gn4u 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@flamedino15
@flamedino15 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ይእናታችን በረከታችው ይደርብን በእድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቃችሁ። አሜን
@user-kk4nw8mf5h
@user-kk4nw8mf5h 3 года назад
ኦርቶዶክስ ሐይማኖትየሰጠን መድሐኔያለም ክርስቶስ ይክበር ይመስገን አባቾቻችን ያቆይልን
@buzeneshtebela618
@buzeneshtebela618 2 года назад
0 29
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 11 месяцев назад
አሜን ቡራኬያችሁ ይድረሰን ብፁዐን አባቶቻችን። የታዘረጉ የክፋት እጆችንና አንደበቶችን ሰብስቦና ልቦናም ሰጥቶ ሰላሙን ያውርድልን🙏🙏🙏
@emebetbayu6861
@emebetbayu6861 3 года назад
በረከታችሁይደርብን አባቶቼ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 3 года назад
ብፅሀን አባቶቻችን ቡራኪያችን ይድረሰን
@user-xr3td6nh6f
@user-xr3td6nh6f 2 года назад
አባቶቻችን በርከታችሁ ብራኬዎታችሁ ይድረሰን
@tigistandualem9493
@tigistandualem9493 3 года назад
በረከታቹህ ይደርብን እኛ ቁመን የምንሄደው በገዳማውያን አባቶች ነው ዕድሜና ጤና ይስጥልን።
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 3 года назад
Amen amen amen 🙏father 🙏
@eliemechleb7600
@eliemechleb7600 2 года назад
አምላክ መላ ኢትዮጵያን እባታችን ሰላም ያርግልን እኛንም በስደት ያለነውን በፅሎት አስቡን አባቶቻችንቡራኪዎት ይድረስን ኑርልን በስላም ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቅ
@kedestemeberatu4843
@kedestemeberatu4843 3 года назад
አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን +++አሜን.አሜን.አሜን.+++እግዜአብሔር በእናንተ በአባቶቻችን ፀሎት ይጠብቃት እንጂ የእኛማ ነገር እንደ ውቅያኖስ ውሀ ከመጣውና ከሔደው ጋር እየዋለልን ስለሆነ ልቦናና ማስተዋልን ይስጥልን እግዜአብሔር የአባቶቻችንን እድሜና ጤና ይስጥልን """"ሀገራችንን ኢትየያንና ህዝብዋል ቸሩመድአኒአለም በአይነ ምህረቱ ይመልከተው"""
@user-qw5mb6dk3l
@user-qw5mb6dk3l 3 года назад
የብፅዓን አባቶቻችን በረከት ይደርብን
@Hana-3838
@Hana-3838 3 года назад
አባቶቼ ከጌታ የተሠጠን ሥጦታ ከሡ በታች እናንተ አባቶቼ ናችሑ እሡ የፈጠረን ጌታ የድሜ ባለፀጋ ያርጋችሑ ፆም ፀሎታችሑ ለዚሕች ቅድሥት ሐገር ይድረስላት
@neweyuio1755
@neweyuio1755 3 года назад
ብፁአን አባቶቻችን ቡራኬአችኹ ይድረሰን እመ አምላክ ትጠብቅልን የእኔን የማረባዋን እድሜ ቀንሶ ለእናንተ ያድልልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@MMMoneyMae4sure
@MMMoneyMae4sure 3 года назад
እሱ እጅ ሰፊ ለጋስ አምላክ ነወ ይሰጣቸዋል ለምኝ
@user-vq5fk2wi6o
@user-vq5fk2wi6o 3 года назад
ብፁዐን አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን
@tesfayeayelech1831
@tesfayeayelech1831 3 года назад
አባቶቻችን እረጅም አድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርከው!!!
@sebledejene4184
@sebledejene4184 3 года назад
amen amen amen kale hiwotn Yasmine our fathers tankyou 🙏🙏🙏
@tsegimurutsie3982
@tsegimurutsie3982 3 года назад
በረከትኩም ይሕደረና ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@hannatube2154
@hannatube2154 3 года назад
ብፅአን አባቶቻችን ብራኪያቹ ይድርሰን🌹✝️🌷
@woinshetteshome1957
@woinshetteshome1957 3 года назад
ብፁአን አባቶቻችን ቡሯኬያችሁ ይድረሰን አቤቱ ጌታ ሆይ እየሆነ ባለዉ ነገር ልባችን አዝኗልና አባቶቻችንን አንድ አድርግልን በቸርነትህ
@sitotatube2010
@sitotatube2010 3 года назад
የአባቶቻችን በረከት ይደርብን አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን
@Kidistmylove
@Kidistmylove 3 года назад
በረከታችሁ ይደርብን አባቶቼ
@user-gd8ts8rr3t
@user-gd8ts8rr3t 3 года назад
አባቶቻን በረከታቹ ይደርብን እረዥም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጣቹ
@salamdsalg5677
@salamdsalg5677 3 года назад
አባቶቻችን በርከታችሁ ይደርቦን
@godislove1772
@godislove1772 3 года назад
አሜን
@user-bq1gp1kp4p
@user-bq1gp1kp4p 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን በረከታችሁ አይለየን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን☝️ ቃለ ህይወት ያሠማዕልን⛪️⛪️
@flamedino15
@flamedino15 3 года назад
ብፁዑነትዎ አባቶቼ በእውነት በረከታችሁ ይደርብን ። ያረፉትንም ነብሳችውን በቤኽረ ሔዋን ያኑርልን ጥሩ ስርቶ ማለፍ ስምቻው በፀጋ ሲወሳ ፣ ሲቀዲሱ ሲባረኩ ይኖራሉ ። ረድኤት በረከታችው ይደርብን ። ደስ የሚል ታሪክእና ትምህርት ነው። ቃል ህይወት ያስማልን። በእድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቃችሁ። አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ብፅዑነትዎ ። አባቴቼ ይቺ አገራችን በፅኑ ታማለች ፀልዩላት ለሁሉም ልብ/ ይስጣችሁ ይስጠን ። እግዚአብሔር ይስጥልን ።
@Zagoy7952
@Zagoy7952 3 года назад
የብፁዓን አባቶቻችን ቡራኪያቸው ይድረስን. ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን፫
@askalegebremichael783
@askalegebremichael783 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ለምንወዳቸዉ ለምናከብራቸዉ አቦታታችን እድሚና ጸጋ ይስጥልን ቃል ህወት የሰማልን እግዛብሄር ይጠብቅልን
@user-wl3ut4gn4u
@user-wl3ut4gn4u 3 года назад
አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን 😍🙏
@fg6555
@fg6555 3 года назад
የብፁዕን አባቶቻችን በረከት ለሁላችንም ይሁን አሜን ነብሶትን በአባታችን በአብሃም ጎን ያኑርልን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቡፁአን አባቶቻችን አሜን አሜን አሜን💒🕯💚💛❤🌾
@muluworkwoldemariam1689
@muluworkwoldemariam1689 3 года назад
አባቶቻችን እድሜያችሁ እንደ ማቱ ሳላ ያርዝምልን ፀጋችሁ በረከታችሁ ይደርብን እውነት ነው አባራሪም ተባራሪም ሳያልፍለት አገርም ሳታድግ ሁሉም ይሞታሉ ጆሮ ያለው ይስማ የማይሰማ ደግሞ ለራሱ ጉድጋድ እየቆፈረ ነው
@user-rg4ho5xc8v
@user-rg4ho5xc8v 3 года назад
አባቶቻችን ብራኬዋቹሁ ያደርብን አያለየን ሲያስቀኑ መታደል ለዚህ ሀያማኖት መምረጥ መኖር
@gerimaaneley4244
@gerimaaneley4244 3 года назад
መልካም ነው
@abnetadamu5066
@abnetadamu5066 3 года назад
አቡነ ጎርጎርዬስ ካልዕ በረከትዎ ትደርብኝ። ብፁዓን አባቶቼ በፀሎታቹ አስቡኝ።
@onlymine4294
@onlymine4294 3 года назад
አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን
@kalikidne4763
@kalikidne4763 3 года назад
አሜን አመን አሜን የናተ ፆለት አገራችን ተጥፋት የታደግልን በቸርነቱ
@wondaermisho4565
@wondaermisho4565 3 года назад
ብፁአን አባቶቻችን ዘውትር በፀሎታችሁ አስቡን በረከታችሁ ይደርብን::
@SABBIRKHAN-gz2mz
@SABBIRKHAN-gz2mz 3 года назад
Betoue abatachne baurekwe yedaresne
@bettyteshome8628
@bettyteshome8628 3 года назад
በረከታችሁ ይድረሰን አባቶቻችን 💒🤲
@MMMoneyMae4sure
@MMMoneyMae4sure 3 года назад
አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰኝ እንዴት ውስጤ እንደሚያዝን አቡነ ጎርጎርዮስ ካልብ ሳስታውስ በየ ጊዜው ስለ እሳቸው ብሰማ ብሰማ አልጠግብም አባታችን በረከታቸው ይድሰን!
@asteregouale9288
@asteregouale9288 3 года назад
Nurulen ENWEDACHUWALEN ENAKEBERACHUALEN!!!!!!
@kalikidne4763
@kalikidne4763 3 года назад
ቡራኬችሁ የደረሰን አባቶቻችን
@zewdenshwubadel6451
@zewdenshwubadel6451 3 года назад
Egziabhir. ymesge. Edimina. tigawn. yechemriachu
@almazweletetinsaaftabeleig5902
@almazweletetinsaaftabeleig5902 3 года назад
Bitsuan Abatohahyn💚💛❤️Berketahyu Yederbin🙏🙏🙏Egzabihar Amlik🙏 Yematusalin Edman Ketaniga Yesteln Nurwlen Abatoha💚💛❤️Egzabihar Amlik🙏 Ethiopia🇨🇬🕊Hagerahynen🇨🇬🕊 Orthodox Tewahedo⛪️🕊Haymanotahynen🌾🕊Karemawyan Kecehadeyan Yetebiqeln YeEthiopian⛪️🕊🇨🇬🕊Tinsaya Yasayen🙏
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 3 года назад
Yibarkug burakewet yiderbn
@nicoleoliver2499
@nicoleoliver2499 3 года назад
Thank you so much Abtochchn
@menberetessema6314
@menberetessema6314 3 года назад
ጳጳሳቱን ምን አገናኛቸዉ? ምን አይነት ርእስ ነው ምን የሚለያያቸው ነገር አለና ነው እንዲህ የጥርጣሬ ርእስ የሚመረጠው? ሰው ወደ አንድ ጉዳይ የሚሳበው አንድም በመጀመሪያ በሚያየው ርእስ ወይም ከሌላ በመሰማት ሊሆን ይችላል። ሰለሆነም ጥያቄ የሚያጭሩ ርእሶችን ባንጠቀምስ፣ ጊዜው በስጋት እንድንኖር ሰላስገደደንና ሁሉን ሰለምነፈራ አባቶች ምን ሆኑ እንዳንል ለማለት ያህል ነው።
@salemdesta5248
@salemdesta5248 3 года назад
ምን አገናኛቸው? ወንድማማቾች ናቸው ዝምድናቸውን ነው እኔ እንደገባኝ
@tube-ux1qo
@tube-ux1qo 3 года назад
Rejim edme ke Tena GA yistilen abatochachin
@salemdesta5248
@salemdesta5248 3 года назад
በጣም መባረክ ነው ከአንድ ቤት ለመሆኑ አባታችሁ ይሄንን አይተዋል? አቅራቢው በጣም እናመሰግናለን::🙏
@mekonnenteklemariam3273
@mekonnenteklemariam3273 2 года назад
አባቶቻችን ምንም አልነካቸውም።በረከታቸው ይደርብን።የተረገማችሁና አንዳች የነካችሁ እናንተን ይኽን ፕሮግራም እንዲህ ያለ አርዕስተ የሰጣችሁትን ነው።ብፁዕነታቸው እነደተናገሩት ለንግግራቸውም ሆነ ለሙያው የማትመጥኑ ናቾሁ።እርጉሞች ናችሁ።ጠማማዎች ናችሁ።ባለጌዎች ናችሁ።
@efremtewelde2418
@efremtewelde2418 3 года назад
🇪🇹💒💒💒🇪🇷
@edenagabis5556
@edenagabis5556 3 года назад
Burakiyachuh Ydrsen Bstuan Abatochachin
@efremtewelde2418
@efremtewelde2418 3 года назад
Abtotachin berketachu yiderbin kale hiwet yasemalin regim edme en tena yistlin agelgilotachu ybarkiln betselotachu yasbun AAAmeNNN AAAmeNNN AAAmeNNN
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 3 года назад
Egiziyabhir amilak betekirstayanachinn yitebkiln
@elizabettesfaye4714
@elizabettesfaye4714 3 года назад
Abatocy.bereketacehu.yedereben
@gerimaaneley4244
@gerimaaneley4244 3 года назад
@mekdeswmichael4118
@mekdeswmichael4118 3 года назад
እባካችሁ ፓትርያሪኩ ያሉበትን ሁኔታ ብትነግሩን እሳቸዉ ማስተላለፍ የፈለጉትን መልእክት እንዳይናገሩ ከታፈኑ በግላቸዉ ለመናገር ማንንም ማስፈቀድ አይጠበቅባቸዉም። ከሲኖዶስ እዉቅና ዉጭ ነዉ ብሎ መግለጫ ማዉጣት ምነ የሚሉት ነዉ። ፓትርያሪክን ያገለለ ሲኖስ ብሎ ነገር አለ እንዴ? እራሳችሁን ዝቅ አርጋችሁ የቤተክርስቲያንን ክብር አስጠብቁ እንጂ እስከመቼነዉ ከመጣዉ መንግስትጋ ማጎብደድ። ፓትርያሪኩ ሰዉ ሲገደል ሲፈናቀል ማንም ምንም ሳይል ልጆቼ ብለዉ ያላለቀሱበት ጊዜ አለ ወይ? መግለጫዉን የሰጡት አጎት አይደሉ እንዴ ጎጃም ሚበጠብጡት?
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 3 года назад
በትክክል
@abozegizaw8220
@abozegizaw8220 3 года назад
@@aishaziyadi3643 የድንግል ማሪያም ልጅ መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ጤናና እድሜ ይስጥልን ፈጣሪ እናንተንም ኢትዮጵዬንም ይጠብቅልን።
@davehm1825
@davehm1825 3 года назад
እረ እየተስተዋለ! ፓትርያርኩ ለሁላችንም አባት ሆነው ሳለ በዘር እሳቤ የተቃኘ መልእክት በውጭ ያሉ ጁንታዎች በሉ ተናገሩ ያሏቸውን በመናገራቸው ነው የተወቀሱት! ውሳቸው ደግሞ ትጠሪነታቸው ለቅዱስ ሲኖዶስ በመሆኑ ቅዱስ ሲኖዶስን ማክበር ይጠበቅባቸዋል:: ለመንግሥት ማጎብደድማ ከአባ ጳውሎስና አባ ማትያስ በላይ እንደ ካድሬ ያገለገለ ማነው!
Далее