Тёмный

አነጋጋሪ የሆነችው ራፐር  

Halal Media
Подписаться 67 тыс.
Просмотров 33 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 309   
@zuzu5905
@zuzu5905 Год назад
ሀላልን የሚወድ እሢ ያሣየኝ
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 Год назад
እኔስ አልህምዱሊላህ ቲክቶክም የለኝም ልጅቶንም አላውቃትም ዛሬ በፌስቡክ ብር ሲያድርጎት ያየዋት ያረብ መጨረሻችን አላህ ያሳምረው
@hani6370
@hani6370 Год назад
A.lilha enem
@ጄሚነኝSሀላሌንናፋቂ
እኔም የለኝ አልሀምዱሊላህ
@chucgh6651
@chucgh6651 Год назад
እኔም የለኝም ልጅቱንም አላቃት
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Год назад
እኔም የለኝም ነበር በቅርብ ነው የከፈትኩት ግን በጥሩ ነገር ከተጠቀምንበት በጣም ምርጥ የሆኑ አጭር ዳዋዎች ጥያቄዎች አሉ
@ጄሚነኝSሀላሌንናፋቂ
@@hayatyalhamedlla4561 አወ ግን የሚያስጠላው የቲክቶክ ቪድዮ የምትፈልጊውን ስታዳምጭ ያ አልቆ በራሱ ወዴመጥፎ ቪድዮ ይቀይርብሻል እንዴኔ ጭራሽ ከስልካችን ባይኖር ይመረጣል ምክኒያቱም ሁሉም የምንፈልገው ነገር በዩቱብ ስላለ
@تلااالاغ
@تلااالاغ Год назад
اسلام عليكم اخي አተን እነኢክላስን እነ ተፈኩርን ፍቅራቹህን ሳይ የሚሰማኝ ደስታየ ወደር የለውም አላህየ ከካፊርነት ወደ ተፈጠርኩበት በመጣቴ አላሀምዱ ሊላህ ለአላህ ብሎ የተዋደደ አላህ በአርሽ ጥላውስጥ ያረገዋን ኢሻአላህ
@HalalMedia2
@HalalMedia2 Год назад
Insallah
@eiman5086
@eiman5086 Год назад
አንተ ልጅ የት ጠፋህብኝ በጣም ነዉ የምትመቸኝ አላህ በእዉቀት ላይ እዉቀት ይጨምርልህ ይጨምርልን
@HalalMedia2
@HalalMedia2 Год назад
Amin alen
@ሀያትነኝጉራጌዋዩቱብ
አላህ መጨረሻችን ያሳምረው ለመፈመስ አላህ የምያስቆጣ ነገር ማድረግ ሰውም ቢያይላቸው ላንዴ ነው ግን ጥሩነገር ሰርቶ መፈመስ ይቻላል ቢቆይም ሁሌም እንደተወደደ ይኖራል
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
አላህዬ ታዋቂ ከመሆን አዋቂ መሆንን አድለኝ አንተን የምፈራ አድርገኝ አልሀምዱሊላህ ቲክቶክ የሚባለውን ጉድ ባለመጠቀሜና ባለማወቄ ደስተኛ ነኝ አላህ ሒዳያ ይስጠን ተው አላህን እንፍራ ዱኒያ ፈሳድ በዝቷል😢
@welimifta9964
@welimifta9964 Год назад
ሳዳት ድሮ ሲናገር አለመስማታችን አለመደገፍ ዛሬ ላይ አድርሶናል አላህ ሂዲያ ይስጣት ይስጠን
@Ekr348
@Ekr348 Год назад
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ሂድያይስጣት
@حواسعيد-ز5ط
@حواسعيد-ز5ط Год назад
Amen
@HalalMedia2
@HalalMedia2 Год назад
Amin
@ኢትዮቢያዊት
@ኢትዮቢያዊት Год назад
አሏህ ያጠንክርህ ሀላሉ መጨረሻህን ያሳምርልህ!! ሀባይቢ ይችን ኮሜንት እምታነቡት ሁሉ ሊላሂ ብላቹህ ዱአ አድርጉልኝ በድንላይ ሰባት ይስጠን እውቀት ይጨምርልን በያላቹህበት አላህ ይጠብቃቹህ
@ኢትዮጵያዊ
@ኢትዮጵያዊ Год назад
የሙነሺዶች ውጤት ናት ይሁንናም እቺ ልጅ ወታ ይቅርታ ብትጠይቅም በይቅርታ ብቻ የሚታለፍ መሆን የለበትም
@_Muniba_bint_Hayire
@_Muniba_bint_Hayire Год назад
አላህ ይጠብቀን ከንደዚህ አይነቶቹ ለዲናቸው ክብር ካሌላቸው ሰዎች አላህ ሂዳያ ይስጣት
@ahah1109
@ahah1109 Год назад
አሏህ ለሁለችንም ቀልብ ይስጠን እንሽ አሏህ ጄዘኩሙሏህ ኸይራን
@የሃሮንሚድያአድነቂ
አለህ ይጠብቀን ዲኑስ አለህ አለዉ ምነሰዝነዉ እኛ ነን እጂ እንዲ ቀለብደን ነጌ እሱ ፊት መቆም ከበድ ነዉ አለህ ተዉበተል ነሲሃ ይወፍቀን
@عمريه-ح2ف
@عمريه-ح2ف 2 месяца назад
ሱብሀነላ.ወልሀምዱሊላ.ወላኢላሀኢለላ.ወላህወክበር
@አይዱኒያ-ኘ3ሸ
@አይዱኒያ-ኘ3ሸ Год назад
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ሱበሀን አላህ አቡ አሚራ መልስ ሰጥቷት በጣም እያሳቀኝ ነበር ተናዶ ሰደባት ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ
@HalalMedia2
@HalalMedia2 Год назад
Amin
@MaryamMaryam-rr2xi
@MaryamMaryam-rr2xi Год назад
ወድማችንእሥቲምክራት እህታችን እዳውታሥቀኛለህ፣በምንብትልየሆንዙርታምሴትየሚለውትምህርትህንሥስማበጣምታሥቀኛለህ አላህይጨምርልህ
@HalalMedia2
@HalalMedia2 Год назад
Amin
@ሀስቢአላሁወኒኢመልወኪል
ዋአለይኩሙ አሰላም ወራህመቱላሂ ወበሰካቱሁ ትክክል አላህ ሂዳያ ይስጣት ይስጠን የቁራንቦታላይ ሲታይማ 2ሰዉ ቢገኝነዉ
@saadase4968
@saadase4968 Год назад
ወአለይክ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ሂዲያ ይስጠን ለሁላችንም👍👍
@zamzamhadam9659
@zamzamhadam9659 Год назад
ከአንደዚ አይነት አለህ ይጠብቀን 😥😥
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Год назад
አላህ ይጠብቀን ያረቢ
@HalalMedia2
@HalalMedia2 Год назад
Amin
@jamilesultan4468
@jamilesultan4468 Год назад
ወአለኩይም ሠላም ወራመቱላሂ ወበራካቱሁ አህሌን ወንድምችን በሰላም ነዉ የጠፍዉ አሏህ ይጠብቅ
@HalalMedia2
@HalalMedia2 Год назад
Awe alahamdullilah beselam new
@foziyayassinawol9716
@foziyayassinawol9716 Год назад
ጀዛከሏህ ኸይረን ጀዛአ ከምንም በላይ በቁርዓን መጀመርህ የበለጠ እድትወደድ ያረግሀል
@teumayimen5881
@teumayimen5881 Год назад
ሀላል ማሻ አላህ እየወፈርክ ነው አላህ ሷሊህ ሚስት ይስጥህ
@fedilardwan5996
@fedilardwan5996 Год назад
Mashallha weferki mnew sket beli eji
@abdulazizabebe7469
@abdulazizabebe7469 Год назад
allah yagzih berta
@haderali2398
@haderali2398 Год назад
አሰለም አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ ወንድሜ ኢኔስ ግረ ገበኝ ምን ኢየሆነች ነዉ
@rahmihulgebitube8094
@rahmihulgebitube8094 Год назад
Walkum selam werahmtulahi weberkathu ahlni jezaki Allah hagerachenin selam yaderglni berta
@HalalMedia2
@HalalMedia2 Год назад
Amin
@jujuyellahbariya8884
@jujuyellahbariya8884 Год назад
መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን አላህ የህዲሀ ወየህዲና. በስ
@HalalMedia2
@HalalMedia2 Год назад
Amin
@firdewsnasir9261
@firdewsnasir9261 Год назад
እሳንም ይጠብቃት ብር አደረጉዋ እነ አብዱ ሀረሪ እነ አንዋር ኮቻ ያረብ
@fatumaali3938
@fatumaali3938 Год назад
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወንድማችን አጅብ ነው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን እኔ ደግሞ አቡ መርየም የቴሌ ግራም ግሩፕ ለቋት ኪኪ ሲል እየሳቀ መስሎኝ ለካ ስሟ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ሳያት
@Aነኝየቃሉዋስደተኛ
ያለንበት ጊዜ ወቅት ያስለቅሳል ያሳዝናል አላህ ይዘንልን ያረብ ሂይዲያ ይሰጠን ለሁላችንም መጨረሻችንን ያሳምርልን
@Hibetullah23
@Hibetullah23 Год назад
ቢላሉ ግን ድምፅህም መልክህም ወደ አብዱረሂም እየተመሳሰልክብኝ ነው 😎😎😎
@woyay2095
@woyay2095 Год назад
ክክክክ ሳህ
@safiasofia2763
@safiasofia2763 Год назад
ወላሂ እኔም እተመሣሠለብኝ ነዉ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@HalalMedia2
@HalalMedia2 Год назад
Kkkk
@toiybahassen6631
@toiybahassen6631 Год назад
እኔ ወንድሙነውእዴ እያልኩ ጨረስኩ ሰምቼ ማሻአላህ አላህይጨምረልህ
@fffcv9455
@fffcv9455 Год назад
ሀላሌ እእ ወደሌላላእ ዳይዞር በርታ ዲም የጠበት እጂ የተሻለ አይ ጣም የህን አሚዘ ጋልጠፋ ሠው ጨለ ለ አሏህኢዲያ ሥጠን
@mayy3344
@mayy3344 Год назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
@temkinfetu9774
@temkinfetu9774 Год назад
Mushaidochin ALLAH yastekaklachew. Echignawa demo tegmamach
@hikmaahmed1745
@hikmaahmed1745 Год назад
ዋለይኩም፡ሰላም፡ወራህመቱላሂ፡ወበረካቱሁ፡አህለን፡ወድማችን፡ማሻአላህ፡አላህ፡ይጠብቅህ፡እህታችን፡አላህ፡ትክክለኛውን፡መንገድ፡ይምራት
@አለም9ነችቅድሚያለተውሂድ
ከስንት ጊዜ ቡሀላ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
@HalalMedia2
@HalalMedia2 Год назад
👍🏿
@samria1283
@samria1283 Год назад
ማሻአላህ, ቀጥልበት,
@mekiamuhammad2168
@mekiamuhammad2168 Год назад
Mash Allah Yjochih tatoch Yamralu. Ayne betat wbet Ysabel
@zanazana3211
@zanazana3211 Год назад
ጀዛክላህከይወድምባለህበትአላህይጠብቅህ
@የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አንደኛ ነኝ አቦ አህላም ዛሬ ወጣልኝ ክክክ
@-dy1vv
@-dy1vv Год назад
ሀ ኸዲ አደኛ ነሽ አ ከኋላ መተሽ አደኛ መባል ከተጀመረ ይሁንልሽ እኳን ደስ አለሽ
@የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም
@@-dy1vv ክክክ እንኳን አብሮን ደስ አለን
@sadahasan5683
@sadahasan5683 Год назад
አልሀምዱሊላህ ቲክቶክ ባለመጠቀሚ ወላሂ ደሰተኛነኝ ምክንያቱም የሚታየዉ ሀሉም መጥፎነዉ
@zemzamsofian4473
@zemzamsofian4473 Год назад
አሚንአሚን ያረብ
@kewsernaser4712
@kewsernaser4712 Год назад
Sallah allah yetabikik allah macharashachinin yasamirilen ya rab😢😢😢
@saedasadik3283
@saedasadik3283 Год назад
Masha Allah shukren
@fedilamohammed8699
@fedilamohammed8699 Год назад
ሱብሃን አላህ
@የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም
ቦታ መመያዝ ነው ገና አላዳመጥሁትም ስራዬ ስጨርስ አዳምጠዋለው ሰለኸዲን
@HalalMedia2
@HalalMedia2 Год назад
Kkk
@Lአማራነኝ
@Lአማራነኝ Год назад
ያረቢ አላህልብይሥጣቸዉ😥😥😥አላህበነሱማላገጫሆነ💔💔💔😥😥😥ያረቢ
@bintbaba-bi3uc
@bintbaba-bi3uc Год назад
ሹኩራን
@ኑራ...ነኝ...ታዛዥዋሀላሌን
ኣላህ ቀልብ ይሥጠን ከመጥፎ ነገር ይሠትረን ሀላሉ ቆይቶዋል ፒድዮው ከመጣልኝ አረ ለውጥ ማሻላህ ወፈሮዋል😊😂
@HalalMedia2
@HalalMedia2 Год назад
Amin
@HalalMedia2
@HalalMedia2 Год назад
Kkkkk
@rahmagesese5790
@rahmagesese5790 Год назад
አውን ክክክ
@frdosmussa3182
@frdosmussa3182 Год назад
አላህ ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራን ያረብ ሀገራቺንን ሰላም አድርግል
@HalalMedia2
@HalalMedia2 Год назад
Amin
@Sumeya-z9m
@Sumeya-z9m 4 месяца назад
አሚንንንንን
@عائشهمحمد-د1د
@عائشهمحمد-د1د Год назад
جزاك الله خيرا في الدنيا والآخرة يارب العالمين
@fafi6898
@fafi6898 Год назад
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ከቲክቶክ ነጻ ነኝ🤣 ሽለላ 🤣🤣 ልቦና ይስጣቼው ቲክቶክ ስቱን አሰከረው
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Год назад
በጣም እኔም አልጠቀምም ሰውን እዳለ አጃጂሎታል
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Год назад
ወድምሺ ሙሰጠፍ የጠፍው በሰላምነው ቪዲዮ ከሰራ ቆየ
@HalalMedia2
@HalalMedia2 Год назад
Amin
@የልቤትርታሙሀመድ
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረከቱሁ አህለን ወሳህለን እንኳን በሰላም መጣህ ውድማችን ሰላም ያድርግልን ውድማችን
@ሱመያሱመያ-የ9ቨ
@ሱመያሱመያ-የ9ቨ Год назад
ሀላል ከአድ አመት በፊት ቀጭን ነበር አሁን ወፍረህ ነው ወይስ አይኔ ነው ግን ማሻአላህ ጎበዝ በርታ
@HalalMedia2
@HalalMedia2 Год назад
Kkkkk
@hdjdjkdhdjdjkdudidi2437
@hdjdjkdhdjdjkdudidi2437 Год назад
ሀላሉ አላህ ይጨምርልህ
@ሚስኪያቢንትመሀመድ
ወአለይኩመሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ያአላህ መጨረሻችንን አሳምርልን አሚንን
@HalalMedia2
@HalalMedia2 Год назад
Amin
@nejamohammed9021
@nejamohammed9021 Год назад
ጀግና ወንድማችን በርታልን
@umuhabeba9706
@umuhabeba9706 Год назад
ሀላሉ እንዴት ነህ ፂም አላሳደግክም ግን ትምህርትህን እወደዋለሁ
@fatihamadad4976
@fatihamadad4976 Год назад
Aswrwb mashala mashala tabrakal rabii isni hajaltuu ishalaha
@HalalMedia2
@HalalMedia2 Год назад
Amin
@hayatshifaw2923
@hayatshifaw2923 Год назад
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን
@sarahabshawet
@sarahabshawet Год назад
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ሀላሉ ማሻ አላህ አገባህ መሰለኝ አምሮብሃል ሁሌም ይመርብህ ወኔድሜ ማሻ አላህ ብያለሁ
@Zdነኝየህልሜደራሢ
እፍአልሀምዱሊላህ እንኳንሚድያ፣ወጥቸልጃጃል ቲክቶክየሚባል አዛራሡ የለኝም አላሁሙስተአን
@bahiahmmm4441
@bahiahmmm4441 Год назад
ጀዛከሏህ አሂ በስ አንድ ነገር ታዘብኩ እራሴ ጭምር ኡስታዝ ሳዳት ልጅቷ ላይ መከራት ጥፍቷ ነገራት ከዛም ትሽ ሳይቆይfbላይ ከ240በላይ ሸር አየሁ ተዉሂድ ሲያስተምሩን ሽርክ ስያስጠነቅቁ ና ሲያብራሩ ብዙ ጠቃሚ ነገር ሲያስተላልፉ ሺር የለ ቪዮ የለ ብቻ ድክመታችን አየሁበት ሀቂቃ
@እሙዩሥራ-ጘ5ኸ
@እሙዩሥራ-ጘ5ኸ Год назад
አላሕግን
@HalalMedia2
@HalalMedia2 Год назад
አልሀምዱሊላህ አለን
@NouktZuZu
@NouktZuZu Год назад
_ወአለይኩም አሠለም ወረህመቱላሂ ወባረከቱ አይ ቲክቶክ ስንቱን በመጥፎ አጠመደ አልኸምዱሊላህ ቲክቶክ የለኝም ለወደፊትም አይኖረኝም ኢንሻአላህ አላህዬ አዳራህን አንተው በእዝነትህ ጠብቀኝ ከቲክቶክ ፊትና_
@فضيلهناصر-ك2ك
@فضيلهناصر-ك2ك Год назад
ማሽ አላህ አላሁ አክባር
@rabiyoutube8168
@rabiyoutube8168 Год назад
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ሀላሉ እንኳንደህናመጣህ አላህ ሂድያውንይስጠን እኔ ለመጀመሪጊዜነው ያየኋት ከዛበፊትአላውቃትም
@HalalMedia2
@HalalMedia2 Год назад
አሚን እንካን ደህና ጠበቁን
@عائشهمحمد-د1د
@عائشهمحمد-د1د Год назад
الله يحفظك من كل شر
@يَهٔدِقَلٔبَة
@يَهٔدِقَلٔبَة Год назад
ኢነሊላህ ምን ጉድ ናት ያረቢ አላህ የሽፊሃ
@فضيلهناصر-ك2ك
@فضيلهناصر-ك2ك Год назад
አህላን ወአለይኩም አሰላም ወረህማቱላህ ወባራካቱ ሱብሃንአላህ
@washyfaisal6036
@washyfaisal6036 Год назад
አረ እቺ ለመፈመስ ነው እቺ መጅ እግር እወቅ ያለው 40ቀኑ ያቃል እያወቀችነው ምታጠፉው
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 Год назад
ወአሊኩምሰላምወራህመቱላይ ወበረካቱሁ ወንድማችን
@asiytyba5700
@asiytyba5700 Год назад
ዋአለይኩም ሰለም ወድሜ አለህ ልቦና ይስጣት ወለሂ ለኛም መጨረሻችንን ያሳመረልን ያረብ በረታ መሻላህ እኛንም አበረታን ወድሜ በቅንነት አጆ በጅ ተየይዘን እንደግኢንሻአላህ
@HalalMedia2
@HalalMedia2 Год назад
Amin ya rabbbbb
@emumahir6037
@emumahir6037 Год назад
ወአለይኩም ሰላም አህሌን ወድም አላህ ህዲያ ይስጠን ይስጣቸው
@apabb4884
@apabb4884 Год назад
ትክክክሌ። ነወ። አለህ ሆዳሀ ይሲጠን
@toibahassen3089
@toibahassen3089 Год назад
በርታ ውዱ ወንዲሜ
@nurmedia2170
@nurmedia2170 Год назад
አስላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አላህ አገራችንን ስላም ያርግልን ወደቻናላችን ተቀላቀሉ ጀዛኩማላህ ከይር
@ያወቁትማሳወቅመልካምነትነ
ማሸአላህ ወፍረሀል 😂
@kadejahfofo5749
@kadejahfofo5749 Год назад
ማሻአላህ
@zeanb234
@zeanb234 Год назад
ዋአሊኩም ሰላም ወርህመቱላሂ ወበርካቱሁ
@zuzuyoutube3948
@zuzuyoutube3948 Год назад
እዉቀት ከለለን ሀራሙሀላል ይመስለናል አላሁም ሙስታአን
@Howa-t7v
@Howa-t7v 11 месяцев назад
ያረብ ያረብአላህይጠብቀን ሴትልጅእደዚህማነውያዘዛት
@abdellahassen5176
@abdellahassen5176 Год назад
Ws wr wb teferhen kurte wondem
@ethiooromo8770
@ethiooromo8770 Год назад
🎧😭
@zeharahassen8714
@zeharahassen8714 Год назад
ሳታጃጅል ግደለኝ አለ ያገሬ ሰው ያኢላሂ ኧረ ምን አይነት ግዜ ላይ ደረስን
@ኡሙሪያን
@ኡሙሪያን Год назад
አስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ይሄ መልክት ለሁሉም ኢስላም በሙሉ አድረሡልኝ አማና መልክቴን ሼረ ሼረ አረጉልኝ አደሚከተለው አቅረባለሁኝ#### እነዚህ የምታዮችውን ህፀናቶች ልጂች ነችው የአንድ ስለመቴ ባልቤትጋ የውልድነችው ልጂቻችን ናችው አልሀምዱሊላህ ስለመቴው ባለቤቴ የልጂች አባት አላህ ይራህመው ወደ አኺራ ሄደ!!! እነዚህን ህፀነቶች እኔው እየለመኩኝ ገባያ ነገር እየሽጥኩኝ በማስድግ ላይ ነበርኩኝ #አሁን ግን ህመምተኛ ሆኩኝ እነዚህ ልጂች ከአባታችው ቤተስብ የተወስን ሀብት ቢኖርም የአባት ቤተስብ ግን *ክረስቲያን ስለሆኖ ወደ እኛ ካለመጣችሁ ገዘብ አንስጥም:: ብለዋችዋል አባታችው በሂውቱ እያለ አደራ ለገዘብ ብለው ሀይማኖታችውን እዳይለቁ ልጁች ብሎኛል በአማና ለኔ ስቶኝ ነበር አሁን ግን እኔ አቅሚ አልቻለም:::: እኔበኩላሊት ህመም ተጠመጂለሁኝ እነዚህን ህፀነቶች ለአላህ ብሎ የሚረዳልኝ ካለ ልጂች ወደ ሊላ ሀይማኖት እዳሄዱብኝ እረዱኝ ልጂችን አሳድጉልኝ የአስችኩይ ጥሪ ለኢስላሞች በሙሉ ይድረስልኝ አባታችው የስጠኝን አማና ለእነተም ይድረሳችሁ ብየ ነው ምን አለ ከአያታሚን ልጂጋ አብራችሁ እረዳታ ብታድረጉልኝ ብየ ነው እኔን ለማገኝት ከፍለጋችሁ ስልክ ቁጥር ይሄ ነው 00251948866066 ኢንሻ አላህ የበለጥ መረጂ በዚህ ደውሎልኝ ሙሉ መረጂ እሰጣችሁለሁኝ የህፀኖች ልጂ እነት ስም መሬማ መሀመድ የሱፍ አካውቴ ከፍለጋችሁ 1000251470425 ይሄ አካውቴ ነው የልጂች አባት ከመሞቱ በፈት የስጠኝን አማና ለእነተም ለኢስላም ወገኖች በሙሉ አደረስኩኝ ከአቅሚ በላይ ስለሆንብኝ ነው:::ሼረ ሼረ በማድረግ ተባብሩኝ
@7eyahh399
@7eyahh399 Год назад
አላህአፈያ ያርግሺ ልጀቸሺም አላህ በድናቸዉ ጠካራ ያድርግልሺ
@አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ
ዋሊኩም ሠላም ወድሜ ሳላህ ጠፍተህብኚ ነበር በሠላምነው?ደሞማሻአላህ አምሮብሃል ወፍረሀል
@HalalMedia2
@HalalMedia2 Год назад
Beselam new alahamdullilah
@rakdubai3295
@rakdubai3295 Год назад
Waaleykumassalaam. Warahmatulaahi wabarakaatu. Essa bade Naguma badde obolesa kenya. Mo anatu argu dhabe vidioke.
@fuadmohammed528
@fuadmohammed528 Год назад
ጠፋህ አላህዬ ይጠብቅህ አሚን በል
@mayy3344
@mayy3344 Год назад
አላህ ይምራሽ አቦ የኛንም ወንጀል አበዛቹብን ጋጦ ወጥ የሆናቹ ሴቶች
@fatyma4755
@fatyma4755 Год назад
ዋሌኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወንድም የት ጠፍተህ ነው ካየሁህ ቆየሁ
@HalalMedia2
@HalalMedia2 Год назад
ተፍተን ነበር
@semiethiotub
@semiethiotub Год назад
የሰው ደስታ እሚያስደስታችሁ ደምሩኝ በቅንነት ብቻ 🙏❤️
@habibanurellah123
@habibanurellah123 Год назад
አሏሁማ ሙስተዓ
@sadahasan5683
@sadahasan5683 Год назад
የአላህህ መጨረሻችንን አተ አሳምርልንን ወላሂ አሁንሰ አበዙት
@የአሏህባራያየረሱልወዳጅ
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ
@alhabeshatkt7127
@alhabeshatkt7127 Год назад
ewnet new,yezichim eko sira sebeboch enesu nachew👉neshida new yeminseraw bayoch
@msfatema5467
@msfatema5467 Год назад
ሀላል ሚድያ ጠፍተሀል ምነው ሲቀጥል ቲክቶክ አለመጠቀሜ አልሀምዱሊላ ኢላሂ ቀጥተኛውን መንገድህን ምራንንንንን ያረብ
@HalalMedia2
@HalalMedia2 Год назад
አልው
@ሀያትነኝቢንትባባአባቴሂወ
ሡብሀን አላህ ገና ብዙ እናያለን
@medinaebrahim9186
@medinaebrahim9186 Год назад
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካተሁ አህለን ሀላሉ አሏህ ሂድያ ይስጣቸው ይሄ ቲክቶክ የሚባልን ነገር አሏህ ያጥፋልን
@Bቢንትነስሮማሚንነፈቅ
ወይ ቲክቶክ ስቱን አሣይሃን ይሂ ቲክቶክ አይኑይጥፈ አላህ ሂዳየ ይጣቹ ሂደያ ይስጣን እንስ ቲክቶኩ ረሱ ይለኝም አልሀምዱሊላህ አብዘኛ ግዝ ባይብ ነው መየው
Далее
Обменялись песнями с POLI
00:18
Просмотров 866 тыс.
БАГ ЕЩЕ РАБОТАЕТ?
00:26
Просмотров 226 тыс.
МАЛОЙ ГАИШНИК
00:35
Просмотров 553 тыс.
Обменялись песнями с POLI
00:18
Просмотров 866 тыс.