Тёмный
No video :(

አንቀፅ 39 - Ethiopian Movie Ankets 39 - 2020 ሙሉፊልም 

Arada Movies
Подписаться 883 тыс.
Просмотров 2,1 млн
50% 1

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies

Опубликовано:

 

19 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,8 тыс.   
@nancybailey2419
@nancybailey2419 4 года назад
ይህን comment የምታነብ/ቢ ከክፉ ሁሉ ይሰወራችሁ። ከእንቅልፍ ስትነቁ ጥሩ ዜና ያሰማችሁ። ዘመናችሁ ይባረክ
@sebrinalove6392
@sebrinalove6392 4 года назад
አሚን ኡፍፍፍፈ ያረቢ እኔስ ያስጨነቀኝ ነገር አለ እንደው እንዳፍሽ ያርግልኝ የኔ ጣፋጭ
@user-wq1jn8fy3f
@user-wq1jn8fy3f 4 года назад
አሜን
@biftuuwaqayoo5617
@biftuuwaqayoo5617 4 года назад
Ameeen ameeen
@adircohen2659
@adircohen2659 4 года назад
Amen
@mjuibvgy607
@mjuibvgy607 4 года назад
Amennn
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 года назад
በኋይማኖት ተለያይተን እንዲህ ተዋደን ያለነው 👉ወላሂ ሰሉ አምኜ 👉ማርያምን ሲሉ አምኜ 👉እግዚአብሔር ሰል አምኖኝ ተዋደን የምንኖር ነን 💚💛❤ ለሙስሊም ወዳጆቼ ሁሉ መልካም የረመዳን ወር ይሁንላቸው ፍቅር ያሽናፍል
@user-ft2ul7qn8s
@user-ft2ul7qn8s 4 года назад
ልክ ነሽ የኔህት እናመሰግናለን እትዮጴያችንን አምላክ ይጠብቃልን
@user-sp7mp8zi7y
@user-sp7mp8zi7y 4 года назад
እናመሰግናለን እህት
@seadayimer7090
@seadayimer7090 4 года назад
😍 amen
@user-cw4st5uw1t
@user-cw4st5uw1t 4 года назад
አስተወይ እትዮጵያን አለህ ይጠብቀት እህተችን ሹክራን 😍😘😘
@toybamohammed7094
@toybamohammed7094 4 года назад
አሚን የኔ ቆጆ ስወድሽ
@samiratubemarr3674
@samiratubemarr3674 4 года назад
እኔ ክርስቲያን ብሆንም ሙስሊም እህቶቼ ወድሞቼ በሀገርም ሆነ በስደት የምትኖሩ መልካም የረመዳን ወር ይሁንላቹ በዛውም የኮሮና በሽታ በሀለም ጠፋ የሚባልበት ወር ይሁንልን💚💛❤️😍😍😍👌👌👍👍🙏🙏🇪🇹👆🏻
@hhfg1530
@hhfg1530 4 года назад
amen enukan aburo aderesen
@diegoyousif5062
@diegoyousif5062 4 года назад
አሚን
@alwayskeepthefaith8272
@alwayskeepthefaith8272 4 года назад
Samira Tube marr: እህቴ፡ ከቻልሽ በእምነትሽ ጽኑ ሁኚ። እነሱ እንኳን ለጾምሽ መልካም ለመመኘት እንደክርስትያን መኖርሽንም ራሱ ኣይቀበሉትም።
@user-bp2xb4yw6e
@user-bp2xb4yw6e 4 года назад
አሚን
@user-sc9wy1rx1g
@user-sc9wy1rx1g 4 года назад
አሚንን ውድ እህቴ
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 4 года назад
ፊልም ላይ ሳይሆን የገባሁት ይህን ፅሁፍ ለምታነቡ ውድ #ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እንኳን ለታላቁ ረመዳናችን በሠላም አደረሰን አደረሳችሁ ልል ነው መልካም የረመዳን ወር በርቱ
@samualalmu1693
@samualalmu1693 4 года назад
ኮሜንቱን ጨርሽ ባላነበውም ግን ያነበብኳቸው ኮሜንቶች ደስ ይላሉ ሙስሊሙ ለክርስቲያኑ ክብር ክርስቲያኑም ለሙስሊሙ ክብር የሚሟገትባት ሀገረ ኢትዮጲያ (አቢሲኒያ) ሰላምና ብልፅግናዋን ጨምሮ ጨማምሮ የስጣት ።
@user-tz3un6mj1w
@user-tz3un6mj1w 4 года назад
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ። የእስልምና እምነት ተከታዮች እህት ወንድሞቼ እንኳን ለረመዳን ፆም በሠላም አደርሳችሁ ። ፈጣሪ በሠላም እንዳስጀመራችሁ በሠላም በበርከት እንድትጨርሱ ይርዳችሁ ። ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ።
@seadayimer7090
@seadayimer7090 4 года назад
Amen 😍
@user-lk5qt8ib2i
@user-lk5qt8ib2i 4 года назад
አሚን ውዶ የሀገሬ ልጂ
@Habibghorra
@Habibghorra 4 года назад
አሜን እኔ ም ኦርቶዶክስ ነኝ እኝ ኢትዮጵያ እደዚህ ስንል ነው የሚያምረው በሰላም እደጀመረቹ በሰላም ጨርስ መልካም እረመዳን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-cu2rf3pu7z
@user-cu2rf3pu7z 4 года назад
አሚንንን አላህእንደናንተአይነቱን ያብዛዉ አንድነን ሁላችንንም ከክፉ ይጠብቀንحبيبتي ياروحي
@user-cu2rf3pu7z
@user-cu2rf3pu7z 4 года назад
@@Habibghorra 10Q Niceeeee
@qwertqwee7591
@qwertqwee7591 4 года назад
ለመላው ሙስሊም ሙስሊማ በሙሉ እንኳን ለተባረከው ለሸህ ረመዳን ወር አደረሳችው እላለው ፁመው ከተማሩት ከፀዱት ከደጋግ ባሪያዎች ጋር አላህ ያሰልፈን ያረብ የስደትንም ኑሮ በቃችው በለን ይላሂ በረህመትህ እና አዲስ ፊልም ናፍቆኝ ነበረ ሳላመሰግን አላልፍም ።
@eleyasewujira9505
@eleyasewujira9505 4 года назад
ቃልዬ መተኪያ የሌለሽ ብቸኛዋ ሴት ተዋናያችን ኑሪልን።
@selam9713
@selam9713 4 года назад
እውነትም
@bereketwondimeneh5256
@bereketwondimeneh5256 4 года назад
ምርጥ አዲስ የወጣ አስቂኝ ኮሜዲ። ዘና ይበሉበት።👇👇👇👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-aPsEjHaU1Bg.html
@mhiretayalew220
@mhiretayalew220 4 года назад
ቆይ እኔ እተካለሁ ከስደት ስመለስ
@emuyegedefaw1342
@emuyegedefaw1342 4 года назад
እኔ ክርስትያን ነኝ ግን ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እንኳን ለሮመዳን ፆም አደርሳቹህ እኛም ድዋ አድርገልን
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 4 года назад
ቃልዬ ና ማንዴ ምናችሁም የከተማ ሰው አይመስለኝም አቤት ስትችሉበት
@rohemayemariyamljiii6239
@rohemayemariyamljiii6239 4 года назад
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በውጭም በሀገርም ያላችሁ መልካም ፆም ይሁንላችሁ እሮመዳን ከሪም
@AS-cy7pi
@AS-cy7pi 4 года назад
እህህ እርጉዞቹ ሁሉ ወለዱ መሰል እርፍ አልን በፊት የእርጉዝ ላይክ አምሮት ልመና ሰልችቶን ነበር😋😋😉😉😏😏
@s.7751
@s.7751 4 года назад
ሳህ😂😂😂😂😂
@ethlove3908
@ethlove3908 4 года назад
🤣🤣🤣🤣😁
@adenhabeshawit7767
@adenhabeshawit7767 4 года назад
😂😂😂😂😂😂😂 ኧረ ቆይ ከኮሮና በሗላ ይመጡልሻል እስከዛው እርፍ በይ
@desstayrga2780
@desstayrga2780 4 года назад
ልክ ነሽ ክክክክክ
@desstayrga2780
@desstayrga2780 4 года назад
@@adenhabeshawit7767 ክክክክ እረ ኮሮና ጠፍቶ እርጉዞቹ በበዙ
@deruyefeseha996
@deruyefeseha996 4 года назад
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቼ ፆሙን የ ራህመት ያርግላቹ ረመዳን ከሪም 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@yebabalijhabeshawit8537
@yebabalijhabeshawit8537 4 года назад
Enameseginal marr
@user-ft2ul7qn8s
@user-ft2ul7qn8s 4 года назад
አሚን የኔ እህት
@suhawuae9730
@suhawuae9730 4 года назад
እናመሰግናለን እህት
@seidmhmad
@seidmhmad 4 года назад
አሚን እናመሰግናለን
@user-mw1od7hq2n
@user-mw1od7hq2n 4 года назад
አሚን እህት
@rohemayemariyamljiii6239
@rohemayemariyamljiii6239 4 года назад
ገጠር ውስጤነው የገጠር ልጅ ነኝ ያውም ድብን ያለሁ በርሀ አሁን ግን እንደት እንደናፈቀኝ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልንና በስደት ያለነው ለናት ሀገራችን ያብቃን
@peterberhanu6778
@peterberhanu6778 4 года назад
አሚንንንንን ያብቃና
@UserUser-pb1co
@UserUser-pb1co 4 года назад
የኔ ቆንጆ አሜን
@muhemedyasin1438
@muhemedyasin1438 4 года назад
አሚን ለሁላችንም ለምሣሌ የት ነሽ
@UserUser-pb1co
@UserUser-pb1co 4 года назад
ቤሩት ነኝ
@UserUser-pb1co
@UserUser-pb1co 4 года назад
እኔ ምዉስጤ ነዉ
@RobiRobi-by7yr
@RobiRobi-by7yr 4 года назад
እንኳን ደና መጣቹ ኣማርኛ ፊልም ውስጤ ነው። የገጠር ሰዎች እስቲ like ግጩኝ
@imoker2767
@imoker2767 4 года назад
Hasawi abzey medaka telmen aleka
@RobiRobi-by7yr
@RobiRobi-by7yr 4 года назад
@@imoker2767 እንታይ እየ ሓሲየ እቲ ናይ ኣምሓርኛ ፊልም ይፈቱ እየ ይከታተል እየ ክኣ እንድሕር ፊልም ሜዳ እንተሊዎ ዲኣ ንስካ ከ እንታይ ክትገብር ኢካ መጺካ
@sayeedmohamamad6997
@sayeedmohamamad6997 4 года назад
👆 ኢሄው
@imoker2767
@imoker2767 4 года назад
@@RobiRobi-by7yr ane dea yeshiyef eye zelku ember aylmenn eye zelku
@RobiRobi-by7yr
@RobiRobi-by7yr 4 года назад
@@imoker2767 ኣነ ወዲ ገጠር ዝኮነ like የጋጩ እየ ኢለ እምበር like ሃቡኒ ኢለ ኣይለመንኩን ምሃብን ዘይምሃብን ናትካ ምርጫ እዩ ዘገደደካ የለን ሱቕ ኢልካ ክትሓልፍ ትክእል ኢካ
@hgghgg454
@hgghgg454 4 года назад
ዋውውው ልበል እደግዜው ፊልም ቀረ ድሮ በብሚያስለቅሰው ሲያስለቅሰን በሚያስቀው ፊኛችን ንፍት ሽታችን ጭርቅ እስተሚል ከሚያስታምረው በደብ እያዝናና የሚያስታምር ሰርተውት ነበር አሁን ሰዎቹ ተዎናኞቹ አሉ እጂ የለም ። እኳን ለሮመዳን ፆም አደረሳችሁ መልካም ፆም ያረብም አገር ሸቃሎች መልካም የፆም ስራ ይሁንላችሁ ፆሞኞቹም ዱአ አድርጉልን ስራም ፈታን እዴገኝልን በሽታውም እዲሄድልን
@user-bw2ur5uf3y
@user-bw2ur5uf3y 4 года назад
አቤት አቤት አቤት የገጠርሰዉ ዉበቱ አቤት ትህትና እደዉ የገጠርልጅ ባልሆን የተዋህዶልጅ ባልሆን ምንይዉጠኝነበር እደዉየገጠርልጅ መሆንእኮበራሱ መታደልነዉ ዘመዶቸ ጉድነዉ እደት ደስይላል ተመችቶኛል እያየሁትነዉ እናትና አባቶቻችን ፍቅራቸዉ ደስሲልእዉነት
@meskitamru8553
@meskitamru8553 4 года назад
በጣም
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 4 года назад
ሙስሊም እህት ወንድሞች እንኳን ለሪመዳን ፆም በስላም አደረሳችሁ መልካም ፆም ይሁንላችን ሀገራችንን ስላም ያድርግልን
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 4 года назад
*መልካም ፆም ይሁንላችሁ ለሙስሊሞች ትልቅ ክብር አልኝ ለእናንተ ውዶች በስደት ያላችሁ ድግሞ ብርቱ ጥንክሮ ያልፍል እሺ አይዞችሁ 😂😂😂😂😂የግጠር ፊልም ያምራል እፍየ ተባርኩልን ያስቃልም በጣም !*
@yebabalijhabeshawit8537
@yebabalijhabeshawit8537 4 года назад
Ameeeen yarebi tnx mamaye
@user-sp7mp8zi7y
@user-sp7mp8zi7y 4 года назад
ሽኩረን
@seadaseada3635
@seadaseada3635 4 года назад
እናመሰግናለን
@eurydhgdjhry4886
@eurydhgdjhry4886 4 года назад
ሽኩረን ሀቢቢቲ ቀና አስተሳሰብ ማለት ኢሄ ነው ለኔ
@alwayskeepthefaith8272
@alwayskeepthefaith8272 4 года назад
@@eurydhgdjhry4886 ትክክል ብለሻል። ችግሩ ያለው እናንተ ስለሌላው እምነት ምን ታስባላቹ ነው ችግሩ።
@konjokonjo392
@konjokonjo392 4 года назад
የተዋህዶ ልጅ ነኝ ለመላው የእስልምና እምነት ተክታዮች እንኮን ለታላቁ የሮመዳን ፆም አደርሳችው
@hawihabeshawit2076
@hawihabeshawit2076 4 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን እህት እናመሰግናለን
@user-ms4ht3vw4i
@user-ms4ht3vw4i 4 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን
@Leila-sn6dt
@Leila-sn6dt 4 года назад
አሚንን
@user-nr6ow1kn6y
@user-nr6ow1kn6y 4 года назад
እኳንአብሮ አደረሠን የኔመልካም እናመሠግናለን
@user-rm3is2kv3e
@user-rm3is2kv3e 4 года назад
እንኳን አብሮ አደረሠን
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 4 года назад
መልካም የረመዳን ፆም ውድ እህት ወድሞቼ አላህ🤲🤲🤲🤲 ለዛሬ ዓመት ከቤተሰብ ጋ አላህ ያፁመን ቤተሰቦቻችን በያሉበት ከክፉ ነገር ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲
@kamila21husein85
@kamila21husein85 4 года назад
አሚንንንንን ያርብ
@miskuethiopiawit3055
@miskuethiopiawit3055 4 года назад
Amin
@rarecell1909
@rarecell1909 4 года назад
አሜንንንንንንን🙏
@knownknown5513
@knownknown5513 4 года назад
አሚን።አሚንያረብ።ጀዛክላከይር
@POWE4755
@POWE4755 4 года назад
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለሮመዳን ክሪም ፆም መጀመርያ አደረሳቹህ በውጭ ሃገርም ሆነ በሃገር ውስጥ ላላቹህ እህት ወንድሞቼ የሰላም የፍቅር የደስታ ይሁንላችህ ያሰባቹህትን ያሳካላቹህ መልካም ፆም ኮሮናን ያጥፋልን
@s.7751
@s.7751 4 года назад
እንኳንአብሮ አደረሰን😘😘
@user-or9ig5zy5m
@user-or9ig5zy5m 4 года назад
አሚንንንን እንኳን አብሮ አደረሰን
@peterberhanu6778
@peterberhanu6778 4 года назад
አሚንንንንን
@Aminat189
@Aminat189 4 года назад
አሚን
@user-mo2qx4el8c
@user-mo2qx4el8c 4 года назад
አሚንንን
@SabaShiferaw2012
@SabaShiferaw2012 Год назад
ምርጥ ፊልም ትውልድ የሚታደግ ዘረኝነት ጥንብ እንደሆነች የሚያስተምር ድንቅ ትወናና ድርሰት ነው እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ታመሰግናቹሀለች። እባካችሁ እንደነዚህ አይነት አስታራቂ ፊልሞችን ልዩነት አጥባቢዎችን ፊልሞች ስሩልን። ከልብ የተለፋበት ትልቅ ለትውልድ ስጦታ ነው
@jiruyeabatulij6628
@jiruyeabatulij6628 4 года назад
ማነዉ የቃል አድናቂ ቃልዬን ያላቹ እስኪ እንያቹ
@abduselam3209
@abduselam3209 4 года назад
ቃልየ ዉስጤነሽ
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 4 года назад
😍💚💛❤️ “ረመዳን ከሪም” - ለሁሉም ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች !!! ………. “Ramadan Kareem” to All Ethiopian Muslims!!! ❤️💛💚😍
@user-nr6ow1kn6y
@user-nr6ow1kn6y 4 года назад
thanks bro aqan abroadarasan
@user-dc1us5ct5s
@user-dc1us5ct5s 4 года назад
አላህይባክህወድም❤
@getnetzemo6094
@getnetzemo6094 7 месяцев назад
4444455445555555555555z555 ⁶19​@@user-dc1us5ct5s
@zdhabeshawit9047
@zdhabeshawit9047 4 года назад
ውድ የኢስላም እምነት ተከታዬች እንኳን ለተከበረው ለሮመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ ፊልሙ ያምራል በተረፈ እወዳችሁ አለሁ
@user-sp7mp8zi7y
@user-sp7mp8zi7y 4 года назад
እናመሰግናለን
@user-or9ig5zy5m
@user-or9ig5zy5m 4 года назад
እናመሠግናለን እንኳን አብሮ አደረሠን ቃልኪድን ናፍቃኝነበር ከመጣች እሣልያት
@user-jv9ox5ff4v
@user-jv9ox5ff4v 4 года назад
ሽኩረን
@zdhabeshawit9047
@zdhabeshawit9047 4 года назад
@@user-or9ig5zy5m እያት አሪፍ ይመስላል
@user-ie7il3vb5h
@user-ie7il3vb5h 4 года назад
እናመሰግናል እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-po9up8by6k
@user-po9up8by6k 4 года назад
ሮመዳን ከሪም ሙስሊሞች እና የማዳም ሸቃሎች ቀጣይ አመት የጎረቤት ሙስሊም እማስፈጥር ያድርገን የራሳችን ቤት እና የሞቀ ትዳር ይስጠን
@user-ml3de6kf1l
@user-ml3de6kf1l 4 года назад
አሚን ያርብ
@user-cu2rf3pu7z
@user-cu2rf3pu7z 4 года назад
አሚን ኢንሻአላህ
@mekibintislam4397
@mekibintislam4397 4 года назад
ጉዲራ ነኝ ከዎሎ Amin (3)
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 4 года назад
አሚን አቦ ምኞቴነዉ
@user-nr6ow1kn6y
@user-nr6ow1kn6y 4 года назад
አሚንን
@user-dz1zw7ho4w
@user-dz1zw7ho4w 4 года назад
አይ ውበት አይ ማንነት ውበት ማንነት እምነት ያለ ከዚህ ነው የገጠር ልጂ ነኝ ከውቦቹ 😘😘💛💚❤
@hiwotayla6227
@hiwotayla6227 4 года назад
እኔም ነኝ
@amenkui5558
@amenkui5558 4 года назад
እሠይ የኔዋ ቀበጥ የአጼዋ ውቭነሺ እኔም ጽድት እንዳንቺው አጼዎች ነኝ👌
@user-gk2tk2cv5h
@user-gk2tk2cv5h 4 года назад
እኔም😍😍😍
@bereketwondimeneh5256
@bereketwondimeneh5256 4 года назад
ምርጥ አዲስ የወጣ አስቂኝ ኮሜዲ። ዘና ይበሉበት።👇👇👇👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-aPsEjHaU1Bg.html
@fanishkonju9176
@fanishkonju9176 4 года назад
ሀገሬን ድድም ፅዮን ስላየው ደስ ብሎኛል
@user-lf5bh3og9s
@user-lf5bh3og9s 4 года назад
ማነው እንደኔ ኮሜንት የማንበብ በሽታ ያለበት 😂😂😂😂
@godwillmakeawaygodwillmake2430
@godwillmakeawaygodwillmake2430 4 года назад
Enie👋🏼👋🏼
@beletealemenw9809
@beletealemenw9809 4 года назад
ኮሜንት ማንበብ በሽታ ሆነ እንዴ
@godwillmakeawaygodwillmake2430
@godwillmakeawaygodwillmake2430 4 года назад
🤣🤣 mhonu newa...2 swe ketgyie. .🤣
@samrawitfikad8044
@samrawitfikad8044 4 года назад
ጥሎብኝ ስወድ የሰዉ ፍቅር እንደዚህ ይስጠኝ😄😄😄😍😍😍
@rahmaabdu9888
@rahmaabdu9888 4 года назад
እኔ ራሡ ኮሜት ሣነብ ድራማዉን እየዴገምኩ ተቸግሪለሁ።
@muhamedoumer2587
@muhamedoumer2587 4 года назад
አኛም የክርስቲያን ወገኖቻችንን ከልብ እናመሰግናችሗለን እንኳን አብሮ አደረሠን መቸም አንለያይም መቸም አንጣላም አገራችን ኢትዮ ሠላሟ ይብዛ !!!ዛሬም ነገም ፍቅር ያሸንፍል።
@user-nr6ow1kn6y
@user-nr6ow1kn6y 4 года назад
እውነትነው ወድሜ
@abebetube1172
@abebetube1172 4 года назад
የሚገርም ፊልም ነው ማነው እንደ እኔ የገጠር ልጅ ይህን ፊልም ሲያይ ትዝታው የተቀሰቀሰበት
@fikiraddiskindu7430
@fikiraddiskindu7430 9 месяцев назад
እኔ አለው ሀገሩንም አቀዋለው እንዴት ደስ እንዳለኝ❤❤❤❤❤❤
@phonetastic4013
@phonetastic4013 8 месяцев назад
😢😢😢❤
@wmg6574
@wmg6574 8 месяцев назад
ውይይይይይይይ ደስስስስ ስትሉ፤ ሀገሬን እንድወድ የሚያደርገኝ ሀገራዊ ፊልም ፡፡ ከተማ ጭንን ገልጦ እንትንን አፍጥጦ ካልተሰራ ፊልም የማይታይበት ሀገር ጥቂት ሀገር በቀል ወርቅ ፊልሞችን ማግኘት እድል ሎተሪ ነው❤
@fatumaaliyimam9954
@fatumaaliyimam9954 4 года назад
አቦ በዚህ ቅዱስ የረመዳን ወር ደግ ደጉን ያሰማን አገራችንን ሰላም ያርግልን ለሁላችንም ፍቅር ይስጠን።
@lawitelove4640
@lawitelove4640 4 года назад
ቃልየ የሚወዳት 👍👍👍👍መልካም ፆም ለመላው እስልምናን አማኞች
@hananry7106
@hananry7106 4 года назад
Tax. You
@user-zn9uj4xu5g
@user-zn9uj4xu5g 4 года назад
አሚን
@user-ho6sm8yv3b
@user-ho6sm8yv3b 4 года назад
ያ ረቢ ይችን ለምለም ሀገር ሳልገባ እንዳልሞት እርዳኝ! አሪፍ መፅናኛ ነው እናመሰግናለን!
@user-qt6po2bo2e
@user-qt6po2bo2e 4 года назад
ገጠር ውስጤ ነው ማነው እደኔ የገጠር ልጅ .እግዚአብሔር አምላክ ኢትዩ ሀገሬን ሰላሟን ያብዛልን 🙏
@seniloveema8583
@seniloveema8583 4 года назад
ወይኔ እኔ አላምንም ሰፈሬን አገሬን አየውት ሞክሺ ድድም ክምር ድንጋይ ደብረ ታቦር ስላሳያችውኝ በጣም አመሰግናለው ፊልሙንም ወድጀዋለው ያላያችው እዩት ጎንደሬዎች የት ናችው 👍👍👍👍👈
@amenkui5558
@amenkui5558 4 года назад
ጎንደር ነው ብለሺ አላምንም የኔ ማር በደብ ንገሪኝ እኔምኮ ጎንደሬ ነኝ ሆዴ
@seniloveema8583
@seniloveema8583 4 года назад
@@amenkui5558 አወ ጎንደር ውስጥ ነው ግን ገጠር ገብተው ነው የሰሩት ሞክሺ እና ድድም ማርያም ይባላል
@amenkui5558
@amenkui5558 4 года назад
@@seniloveema8583 በይሺ ሆዴ ጥሩ ነው ይልመድባቸው ሀገራቺን ያሣዩን በዚህ አጋጣሚ
@user-em9ir2sd7v
@user-em9ir2sd7v 4 года назад
ወይኔ ጎንደር ነውዴ ገጠር ነው ግን ደስ ሲል ሀገሬ ውብ ነች💋💋
@lemlemcchenef1332
@lemlemcchenef1332 4 года назад
@@user-em9ir2sd7v እኔ ራሴ ሞክሽ ስትል ልቤ ድግጥ ነዉ ያለዉ
@danielkahsay5038
@danielkahsay5038 4 года назад
I am eritrean 🇪🇷❤🇪🇷but ethiopian 🇪🇹❤🇪🇹 Peoples betam enwedachu alene and romodan kareem to all muslim🌟🌙 🕌❤⛪
@nesuhebekele2135
@nesuhebekele2135 4 года назад
😘😘😘🙏💚💛❤️
@afroethio7066
@afroethio7066 9 месяцев назад
እኝም አንወዳችህዋለን😍
@user-oz9wy4zh9y
@user-oz9wy4zh9y 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dc4jm3tt7g
@user-dc4jm3tt7g 8 месяцев назад
እኛም እንወዳቹሀለን ❤
@reisamubarek7036
@reisamubarek7036 8 месяцев назад
Egnam betam enwedachuhalen and nen❤Eritrea 🇪🇷 ethiopia 🇪🇹
@Hulegeb453
@Hulegeb453 4 года назад
የሚገርመው ስለ ፊልሙ አስተያየት የሚባል የለም እውነትም አንቀፅ 39 በጣም ምርጥ ስራ ነው ዋው
@merhaba9036
@merhaba9036 7 месяцев назад
❤❤❤
@fikerabi9151
@fikerabi9151 4 года назад
_ሃሙስ ሃሙስ የቀን __#ቅዱስ_ 😇😊😍😘 _ዛሬ ደስ የሚል __#ሃሙስ__ ነበር_ 😍😘 _በኢትዮ ምንም ሳይመዘገብ ውልዋል_ 🙏♥~💚💛❤ _ያ መናጤ ወረርሽኝ ስሙን ቄስ ይጥራውና_ 🤔😒😏 _የገጠር ፊልም ደስ ይለኛል_ 😊😍😘 _ለማንኛውም __#የቃልዬ__&__#የማንደ_ _አድናቄ ነኝ_ 😊🤗😍
@nardilovenardilove6673
@nardilovenardilove6673 4 года назад
አፕሊኬሽኑ ምንድነው ማር አፃፃፉ ያምራል
@user-yq2ul5kd2p
@user-yq2ul5kd2p 4 года назад
ፈጣሪ ይመስገን
@alwayskeepthefaith8272
@alwayskeepthefaith8272 4 года назад
Fisker Abi: amen. Gn and tyaqe iteyqsh. Lemndnew gn andand ababal lay.........smun qes ytraw yemibalew? Tegebis new wey? Amesegnalew.
@fikerabi9151
@fikerabi9151 4 года назад
@@alwayskeepthefaith8272 _እኔም ፌልሙ ላይ ሲሉ ሰምቸ ነው_ !! 🤔😜😀😂😂 _ይመስለኛል __#ጥሩ__ (ክፉ) ሰው ያልሆነ ነው_ 🤔😒😏
@Habibghorra
@Habibghorra 4 года назад
ተመስገን እስ ምን ይሳነዋል የነግረትን የማይረሳ አምላክ ተመስገን ዛሬ እርሱ አድ ስው ነው የተያ ዘ ው ተመስገን አምላኪኦያ 🇪🇹✝️🇪🇹✝️🇪🇹✝️❤️❤️❤️
@user-me6gj2ef3y
@user-me6gj2ef3y 4 года назад
ለሙሥሊም እህት ወንድሞቸ እንካን ለእሮመዳን ጦም አደረሣችሁ ለሚሥሊም ልጅ ትልቅ ክብር አለኝ
@sayedahmada1695
@sayedahmada1695 4 года назад
ኢከን ለሁለቹም አደራስን
@user-cu2rf3pu7z
@user-cu2rf3pu7z 4 года назад
እናከብርሻለን ዉዷ
@user-ms4ht3vw4i
@user-ms4ht3vw4i 4 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-pb9gt3fy2f
@user-pb9gt3fy2f 4 года назад
ጓደኛዬ : ነገ ቴምር አመጣልሻለሁ እኔ: እስኪ ማርያምን በይ እሷ: ወላሂ አመጣልሻለሁ😂❤ ያን የፍቅር ዘመን እግዚአብሄር ያምጣልን ሙስሊም ወንድምና እህቶቼ እንኳን ለረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ❤❤❤
@ethopia5876
@ethopia5876 4 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰንን ውደ
@bereketwondimeneh5256
@bereketwondimeneh5256 4 года назад
ምርጥ አዲስ የወጣ አስቂኝ ኮሜዲ። ዘና ይበሉበት።👇👇👇👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-aPsEjHaU1Bg.html
@user-vb5wi7in5d
@user-vb5wi7in5d 4 года назад
እንኮንአብሮእድርስንማሬቅሽትአሚንትዋድንእነኖራልንእድጥቱ
@user-kr6pu8ki2c
@user-kr6pu8ki2c 4 года назад
ቃልዬ የሚወድ like 👈
@eurydhgdjhry4886
@eurydhgdjhry4886 4 года назад
አልወዳትም
@user-kr6pu8ki2c
@user-kr6pu8ki2c 4 года назад
@@eurydhgdjhry4886 🤣🤣🤣
@eurydhgdjhry4886
@eurydhgdjhry4886 4 года назад
ቃል የገጠር ልጅ ሁና ስት ሰራከኔ ጋ ያሰለፈች ይመስለኛን
@user-kr6pu8ki2c
@user-kr6pu8ki2c 4 года назад
@@eurydhgdjhry4886 የገጠር ሰው ውድድድ
@yisakofficial2168
@yisakofficial2168 4 года назад
ሃይ ሰላም አህት ወንድሞቼ አንዴት ናቹ ለአኔም፣ለአንተም፣ለአንቺም #ጥቅም ነዉ።፠፠ #ተጋግዘን #ማደግ #አለብን #አባካቹ #SUBSCRIBE አንደራረግ ።።።፡SUBSCRIBE አርጉኝ SUBSCRIBE ላርጋቹ :::: ከተስማማቹ #REPLAY ላይ # ESHI BELUGN #EWEDACHCHALHU ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-IPNY_UapziQ.html
@user-lf5bh3og9s
@user-lf5bh3og9s 4 года назад
ረመዷን ሙባረክ ይሁንልን ለሁላችንም ለሙስሊሞች በሙሉ ካለቀዷ የምንጾም አላህ ያድርገን አሚን በሉ
@markzohod4695
@markzohod4695 4 года назад
አሚን
@sayeedmohamamad6997
@sayeedmohamamad6997 4 года назад
አሜን
@user-ki5dw6lu7g
@user-ki5dw6lu7g 4 года назад
ከከከከ ያሐቀዷ አሚንንን
@jerrynegus9017
@jerrynegus9017 4 года назад
Ź@@sayeedmohamamad6997
@hyme7165
@hyme7165 3 года назад
ቃልኪዳንን የሚወድ ማነዉ አሪፍ ነዉ በርቱ
@betybety8575
@betybety8575 4 года назад
እውነት የመቤቴ ስም የተጠራበት ሁሉ ያምራል ደስ ሲል ፍቅር
@rahwag5982
@rahwag5982 4 года назад
Ewenet nw mar
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 4 года назад
👍👍👍👍👍
@bereketwondimeneh5256
@bereketwondimeneh5256 4 года назад
ምርጥ አዲስ የወጣ አስቂኝ ኮሜዲ። ዘና ይበሉበት።👇👇👇👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-aPsEjHaU1Bg.html
@playclips1960
@playclips1960 4 года назад
የእኔን ቻናል subscriber ማደግ እገዛ እፈልጋለሁ እባክዎን
@user-qk2zq4pi7h
@user-qk2zq4pi7h 4 года назад
የሚደንቅ ሰራ ነው የሀገሬ ልጆች በዎጭም በሀገረም ያላችሁ ከከፍ ነገር ሁሉ ኪዳነምህረት ትጠብቃችሁ ሙሰሊም እህት ወንድሞቼ መልካም ፆም
@meronlove5800
@meronlove5800 4 года назад
ለመላው የእስልምና ተከታይ በአሉ ረመዳን ከሪም ብያችኋለሁ💗💗💗💗 እህታችሁ መሰረት
@hananry7106
@hananry7106 4 года назад
Tax. You
@emebetbekele2897
@emebetbekele2897 4 года назад
I am Christian. Ramadan Kareem all Ethiopian muslims.
@abdeewalloo1607
@abdeewalloo1607 4 года назад
❤️
@makiyatahirtahir6007
@makiyatahirtahir6007 4 года назад
Thanks bro
@sebrinalove6392
@sebrinalove6392 4 года назад
Thanks
@fufufufu4847
@fufufufu4847 4 года назад
እናመሰግናለን ሮዚ ቆንጆ
@user-cu2rf3pu7z
@user-cu2rf3pu7z 4 года назад
Thanks ሮዛ 100%beauty
@imissyou2623
@imissyou2623 4 года назад
የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለረመዳን ጾም በሰላም አደረሳችሁ ሐገራችንን ፈጣሪይ አብዝቶ ያባርክ እማማ ሀገሬ ክፉሽን አልስማ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@danah1161
@danah1161 4 года назад
እናመሰግናለን የኔ ቆጆ
@user-fl3sv3mr1r
@user-fl3sv3mr1r 4 года назад
Esnmsgnln. Hbibty
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 4 года назад
ቃል ኪዳንን እና ማንደላን በፍቅር የሚወድ ማን ነው የምር ልዩ ናቸው BELIKE አሳዩኝ
@girmaashagrie802
@girmaashagrie802 4 года назад
ዋው ከመልዕክቱ በተጨማሪ አማራዊ ለዛው ለጉድ ነው ብራቮ ቃልኪዳንና ማንዴላ!
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 4 года назад
👍👍👍👍👍👍
@brhanef3582
@brhanef3582 4 года назад
ከ ኤርትራ ነኝ ፊልሙ ደስ ነው የሚለው።እንደ እኔ ደስ ያለው እስቲ like yarg.
@Londonuk2285
@Londonuk2285 4 года назад
Brhane F ezi film malkitu gen trduka that’s about Eritrea and Ethiopia
@brhanef3582
@brhanef3582 4 года назад
@@Londonuk2285 tereduni gen b kemy mes ethio n ertrean agenazibkyo.aytredanen .ab kemzi kea i am not good enough.u can tell me.
@yakobdebebe7567
@yakobdebebe7567 4 года назад
Brhane F 😍
@elizag8353
@elizag8353 4 года назад
Maryam asmeryti Asmara hilmi diyom zhalmu delowu yhlemu nihna tay gdina. Smurat ena eritrawiyan kinfato meat ena. Tiray eziom ab dege delona bahlinan hagernann aynresie
@Londonuk2285
@Londonuk2285 4 года назад
Eliza G yap kabe hilm meberbarer abyiomna ekio
@toybamohammed7094
@toybamohammed7094 4 года назад
እኮን ለተላቁ እሮመዳን በሰላም አደረሰን አላህ በዝህ እራህመት ወር የሄን በሽታ ያጥፋልን ምህረቱነ ያዉረድልን
@user-vn2sc3rb3k
@user-vn2sc3rb3k 3 года назад
አረ በፈጠራችሁ ለፊልሙ አስታይት ስጡልን ጥሎብኝ ኮመንት አይቼ ነው ፊልም ማየት ምወደው🤔🤔🤔🤔🤔🤔😋😋😋😋😏😏🙏🙏❤❤❤😍😍😍ለማነኛውም የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ❤❤❤🙏🙏ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ለህዝባችን ምህረትና ይቅርታ ለኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁንልን አሜን😍😍❤❤🙏
@samira1156
@samira1156 4 года назад
ማንዴላ ግን እማትገባበት ዬለም ኧሯ 🙄😬 ቤቶች ድራማ ላይ ብቻ ኮ ኖ ያልሰራከው🤔
@zm2858
@zm2858 4 года назад
ክክክክክ
@kamila21husein85
@kamila21husein85 4 года назад
😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍
@atsedeassefe4104
@atsedeassefe4104 4 года назад
ክክክክክ
@samrimekonen4020
@samrimekonen4020 4 года назад
ክክክክክክክ
@kenabelkena.ethiopialezela9677
@kenabelkena.ethiopialezela9677 4 года назад
Kkkkkkkk hahaha
@maditube8370
@maditube8370 4 года назад
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ረመዳን ከሪም♥💐 ውድ የሀገሬ ልጆች የህ ክፉ ኮረና ጠፋ የሚል ዜና ያሰማን አሜን🙏🙏🙏
@user-mo2qx4el8c
@user-mo2qx4el8c 4 года назад
አሚን ያረብ
@endager3217
@endager3217 4 года назад
ለመላው እስልምና እምነት ተከታይእንኳን አደረሳችው ነገ እረመዳን ነው ብዙ ስራ አለ ግን ይህንን ፊልም ለማየት እስካሁን አልተኛውም ሰአቱ ባገራችን አቆጣጠር ከለሊቱ 8.45 ነው ግን የሚገርም ብቃት ያላቸው ልጆች አይቻለው ጨርሸ ማደር ግድ ይለኛል ዋውውው ታድላ በጣም የሚገርም ብቃት እዳለሽ አሳተሻል እውነት እናቴ ነው የመሰልሽኝ ፓ ፓ ፓ በርች ♥♥
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 4 года назад
እኔ ኮረና ኮረና በጭቀት ልሞትነዉ. ባየዉ ራሱ ይጠፈብኛል ቱ በስድት ያላችሁ እህት ወዱሞች. እንክዋን. ለረመዳን ወረ በሰላም አደረሰን. ረመዳን ከሪም ⭐🌙. የሰላም የፍቅረ ይሁንልን የሰሞኑን ወረርሽኝ አላህ ያጥፈልን 🤲🤲🤲
@user-lv9tf8wq4l
@user-lv9tf8wq4l 4 года назад
Amen💌💌💌
@Ethiopia_
@Ethiopia_ 4 года назад
የእስልምና እምነት ተከታይ የሆናችሁ እንኳን ለተከበረው ለረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ💕💕💕💕💕💕
@user-km4bv1re5z
@user-km4bv1re5z Год назад
🌹🌹🌹
@ahlam259
@ahlam259 6 месяцев назад
❤❤❤❤
@user-ie6mo6rm4c
@user-ie6mo6rm4c 4 года назад
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቼ ፆሙን የ ራህመት ያርግላቹ ረመዳን ከሪም 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ኣማርኛ ፊልም ውስጤ ነው። የገጠር ሰዎች እስቲ like ግጩኝ
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 года назад
በጣም ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን እንኳን ለረመዳን ጾም አደረሳችሁ መልካም የጾም ወር ይሁንላችሁ
@rahmhrahmh1256
@rahmhrahmh1256 2 года назад
ሹክራን💐💐
@user-mc8pk1ce5i
@user-mc8pk1ce5i 4 года назад
አሁንማ አደለም አዲስ ፍልም አግኝተን ያዬነው ሁላ ደጋግመን እያዬነው አደል ቤት ሆነን ውድ ሙስልም እህት ወንድሞቼ እንኳን 1441ኛው የረመዳን ወር አደረሳቹ ##ሻቃሎች ከወዲሁ ብርታቱን ትግስቱን ፅናቱን ይስጣቹ ለሲራው ብዛት ተጨማሪ ሰዎቹ ዘዎትር ቤት መሆናቸው ከባድ ያደርገዋል
@gebmesm6402
@gebmesm6402 4 года назад
egzabehare anqte 39 yaserezelene ke tigerayoch wedmoch gare yanurene zelaleme
@tigraylove2764
@tigraylove2764 4 года назад
ቦታው ደስ ሲል ካብ ኩሉ ፍቅሪ በሊፁ ብጣዕሚ ደስ ዝብል ፊልም እዩ ቃሉየ ክፈትዋ ማዓት ብጣዕሚ ንፊዕቲ ብሓቂ ፊልማ ኹሉ ይምቸወካ
@ruthlove1462
@ruthlove1462 4 года назад
ርመዳን ከሪም እንኳን አደርሳችሁ ሙስሊም ወገኖቼ 🙏🙏
@LijTofik
@LijTofik 4 года назад
አሰላም ዉአለይኩም ወራህመቱሊላህ ወበረካቱ ሰላም እደምን አላችሁ ዉድ የLij Tofik You tube ቻናል ቤተሰቦች🖐🖐እንኳን ወደቻናሌ በደህና መጡ ቤቴ ቤተዎት ነዉ🤗❤ ቪድዉን Like Sher በማድረግ አብሮነተዎን ያሳዩን ሰብስክራይ ያላደረጋችሁ ሰብስክራይ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑን😘😘 👉የፌስቡክ ፔጃችንን ቤተሰብ ለመሆን ከታች ያለዉን ሊክ በመጫን ገብተዉ Like Follwol በማድረግ አሁኑኑ ይቀላቀሉን👇👇👇 👇 Facebook👇 facebook.com/103044907842706/posts/155377769276086/?substory_index=0&app=fbl
@ermitube7559
@ermitube7559 4 года назад
ሙስሊም እህቶቼ ወድሞቼ በሀገርም ሆነ በስደት የምትኖሩ መልካም የረመዳን ወር ይሁንላቹ
@ghh2165
@ghh2165 3 года назад
ለሁላቺን እህቴ
@kassaweldeyohsnes6374
@kassaweldeyohsnes6374 4 года назад
ከጦሩነት ክሳራ እንጂ ትርፉ የለውም ወገኔየ ልብ በል!!!በጣም ያምራል አስተማሪነው እድሜ እናጤና ለአሪትስቶቻችን ........
@Tube-du7rj
@Tube-du7rj 4 года назад
እንኳን ለእናታችን ኪዳነ ምህረት ወርሀውይ ባዕል በስላም አደርሳችሁ ።እኔ ኦርቶዶክስ ነይ ሚስሊሞች እህት ወንድሞቼ እንኳን ለሮመዳን ፃም አደርሳችሁ በስላም ጀምራችሁ በስላም ለመጨርስ ያብቃችሁ
@seadayimer7090
@seadayimer7090 4 года назад
Amen 😍
@AliAli-kx2ff
@AliAli-kx2ff 4 года назад
አሜን💒💒💒💒💒💒🙏🙏😘😘😘
@filizer7869
@filizer7869 4 года назад
እህትኣለም ለውለት ጌቶች መገዛት ኣይቻልም ኣንዱንም ምረጢ
@Aminat189
@Aminat189 4 года назад
አሚን
@alwayskeepthefaith8272
@alwayskeepthefaith8272 4 года назад
@@filizer7869 ክርስትያኑ ሁሉ ምን ነካው? ኣጉል ኣዋቂ? እነሱ እኛ መልካም የምንመኝላቸውን እሩቡን እንኳን ደግ ቢያስቡልን። የኛ ነገር ሳይጠሩት ኣቤት ሆነ በቃ?
@sirajeBizuneh
@sirajeBizuneh 4 года назад
ሁሌም አንድ ሆነን አንድኛችን ለሌላችን አስፈላጊ መሆናችንን የዘመኑ በሽታ ያሳየናል
@asaasa6463
@asaasa6463 4 года назад
አሁን ገና ትክክለኛ የገጠር አነጋገር ለዛ ያለው ፊልም በጣም ትክክለኛ ማንነት የሚገልፅዋዉ ደስ ይላል
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 4 года назад
እንደምን አላችሁ የአገሬ ልጆች ፊልም ተለቀቀልን😍 ረመዳን ሙባረክ ሙስሊም ወገኖቻችን መልካም የፆም ወቅት ይሁንላችሁ🙏 ለኛም መልካም ጥግረራ😃
@user-sv5cs1em9z
@user-sv5cs1em9z 4 года назад
አሜን
@danah1161
@danah1161 4 года назад
አሜን እማዬ
@mekoyakumssa4520
@mekoyakumssa4520 4 года назад
ማንዴላ መቼም ችሎታ ተሰጦካል ለማንኛውም እናመሰግናለን።
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 4 года назад
ኮሮቲ ከቦን ነበር እካን ተከሰታችሁ ኢትዮጵያ 24ሰአትኮሮና ውስጥ ዜሮ ተመዝግቦዋል ደስ አለኝ እግዚያቤሔር ያጥፋልን ከነ መጨረሻው 🙏🙏🙏
@amenmlioon2136
@amenmlioon2136 4 года назад
Amen btam des yelal
@fafiali9413
@fafiali9413 4 года назад
ስፖርትና
@danielkahsay5038
@danielkahsay5038 4 года назад
I am eritrea 🇪🇷but i Love you more amhara bahel
@user-nj7qg9yc2b
@user-nj7qg9yc2b 4 года назад
ዋውውውው ታላቋን Ethiopia በዚህ በትንሿ ፊልም ውስጥ አየኋት fantastic
@nuruymam7763
@nuruymam7763 4 года назад
ሀይ
@user-fz2bu5xb2n
@user-fz2bu5xb2n 4 года назад
ዋው በጣም ያምራል ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች ለተከበረው እረመዳን እንካን አደረሳችሁ ውዶች
@lifestyle6534
@lifestyle6534 4 года назад
ይህን comment የምታነቡ ግን እንዴት ናችሁ, ኑሮ እንዴት ነው? ኣምላክ ከናንተ ጋር ይሁን:: ሮመዳን ከሪም::
@masreshategene1790
@masreshategene1790 4 года назад
እኔ ከሀገር ወጭ ተሰደጄ በኖርም በአሀኑ ሰአት የሰላሳ አመት ጊረምሳ ስሆ በሀገራችነን የናፈቀኝ ነገር ቢኖር የሴት ልጅ ክብር ነው ።ወደ ለጅ ከሰለ ት ተወልዶ እንዳለተወለደ ለሰሜቱ ሲል ያቺ ሲስተ ደቂቃ ሰክስ ለማድረግ ሰለትልጅ እንደ ድመት አጋድሞ ፆታን መፈፀሙ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ።ምክኑያቱም በአይነለ ሰላየሁኝ ትወልዴ የገጠር ልጅ ነኝ 9አመት ልጅ ሆኜ ማለት ነው ሴቲች እህቶች ወሃ ለመቅዳት ሲመጡ አነደለዩ ሲሰት ሰለቶችን አጋደመው ሰየወዱ በግድ ደፈራቸው ሌላ ቀን ደሞ የሚገርማቹሁ ሰውየው እራሻ እያረሰ ነው ልጅቷ ለረፍት ከወላይታ ሰዶ መታ ለእናቷ ለመገዝ ወሃ ለመቀዳት መታቸነው ያ ሰውዩ እራሻ እየረሰ መዶ ሆኖ ተነለከታት ለክ ሰው እነደለለ በአከባቢው አየና ወሃ ሰትቀዳ ቁልቁለት ሰለነበረ ዲፏ መለት(ጊረጓዳ)ቢታ መለት ነው ተሸቀዳድሞ ወርዶ ጠበቃተኝ፣ከዛን አማሸምን ልበላቹሁ አየከባለለ ልጇቷቸእሥራዋን ሰብራ ታገለቸው፣እኔም በጉልበት በልገጠመውም ከፈት ለፊት አየሮጥኩኝ ደረሰኩኝ እና ቆመኩኝ፣ ለቀቃት ከሚገርማቹሁ ሰውዩው ባያድከው ንው እነጂ የልጁ ልጁ ትሆናለች።በ13አመቴ እኔም ከሲዳሞ ወደ አዲ አበባ ለትመህት ኑሮዩ ሳደርግ ከዛ ላይ ደሞ ያለጠበኩት ነገር ወድች መሸት ቀንቸየለ እያስፈራሩ ሴቶችን መደፈር የገብሬኤልሸያለህ አለኩኝ፥ብዩ በጣም አዘነኩኝ ።1984አመት ከዋብሸበሌቸሆቴል ወደሰነጋ ተራቸመንገድላይ ሀለት ወድች ከአጥ ጥግ አጋድመው ሰደፍሯት በጣም ነው የዘነኩት በዛ ለይ ሂለናዩ ትቻትልሄድ አልቻልኩም ኧረ ተዋት ብላቸውቸየወረደበኝ የጫማ ጥፊ ልነግራችሁ አልችለም ጢፊ ከዚህ አለኝ።እሺ አልኩና ዘወር ብዩ ሳይ ሁለት ሜት ያል ብራት አገኘሁኝ አነዱንቸበዛ ማጅራቱ ብዩሸሰጥለው የሚነፏትንድሞ የሚፏቸይፏው እናሸአሱንም ደገመኩት ከሷ ጋር ተያይዘን ታከሲቸይዘን አመለጥነ እላችሃለሁ እንዲሁም አንዲ ደሞ በቀን ነው ልጁቱን አላት አና እሳ ያልሰማች መስላ ሄደች ከዘንማ በጠፊ በካልቾ ሲላ ለምን ሲባል ትመታታለህ ብዩ ብነገር በጩቢ አዘከዝከኝም፣መሰለቹሁ ፣መቸምቸሰለሀገራችንቸን ተግሮቸ አያልቅም።
@user-em7gj3og3v
@user-em7gj3og3v 4 года назад
እኔ ክርስቲያን ብሆንም እንኳን አደርሳችሁ ውድ የእስልምና እምነት ተክታዬች
@user-nr6ow1kn6y
@user-nr6ow1kn6y 4 года назад
አሚን የኔመልካም
@user-rm3is2kv3e
@user-rm3is2kv3e 4 года назад
አሚንንንንን የኔውድ እህት
@user-oq5qm4xu1x
@user-oq5qm4xu1x 4 года назад
የዘመኑ በሽታ ዘረኝነት ወይም ኮሮና ምርጥ ድራማ ነው ይመቻችሁ በእውነት አንቀፅ 39 ምርጥ ፊልም
@temesgentesfaye680
@temesgentesfaye680 4 года назад
🙏🙏🙏🇪🇹❤ እባክህ ፈጣሪያችን ሁላችንንም አንተው ጠብቀን God Please Protect Us All. 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@abuki8140
@abuki8140 4 года назад
አማራ የሚፈልጋት ኢትዮጵያ. ወገንተኛ ናት. የአንድ እምነት ታሪክ ብቻ ነዉ እንዲኖራት የሚፈለገዉ. ስለዚህ አዲሲቷን ኢትዮጵያ እንገነባለን. ለሁሉም እምነት የማታዳላዉን.
@fentaneshihabtamu1926
@fentaneshihabtamu1926 4 года назад
ዋውውውውው ፊልም ብሎ ዝም ነው በጣም እጅግ በጣም አሪፍ ፊልም ነው
@user-hj8bu2yr9x
@user-hj8bu2yr9x 4 года назад
ለዝች ቀን ላደረሰን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ነው ለሞስልም እህት ወንድሞቼ ረመዳን ኬርም ብያለሁ በተረፈ አሪፍ ፍልም ነው
@alwayskeepthefaith8272
@alwayskeepthefaith8272 4 года назад
ለሁለት ጌታ ኣትገዢ የኔ እህት።
@user-hj8bu2yr9x
@user-hj8bu2yr9x 4 года назад
ለሁለት አልገዛም እምነትየ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ነው ግን እንኳን አደረሳቹ ማለት ያስከፍል
@azebtufa8535
@azebtufa8535 4 года назад
ምርጥ ማንዴለና ና ቃል እናንተም ምርጥ ናችሁ ምርጥ የባላጠሩነ ገባና ምርጥ አድርጋችሁ ሰራችሁ አቧ ይመቻችሁ አገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅ ዘመናችሁ ይባረከ
@madenamohammed1218
@madenamohammed1218 4 года назад
በጣምደስ ብሎኝ ያየሁት ፊልም እኮለረመዳን ለታላቁፃም አደረሳችሁ ውድ የሀገሬልጆች ፈጣሬ ሀገራችን ሰላምያርግልንበጣምደክሞኝነበር በማዳቤትስራ ግንትንሺ አዝናናኝ ይህፊልም
@hakitinges4305
@hakitinges4305 4 года назад
Arada movies በጣም አናመሰግናለን በዚ ስኣት ፊልም ያስፈሊጋል ታድያ ጊዘው በምን ዪለፍ
@zelagirma875
@zelagirma875 4 года назад
ዋዉ፡ማንም ያለማንም መኖር እደማይቻል ነው ያሳያችሁን፡እናመሰግናለን ገጠሩ ደሞ ደስ ሲል
@adonai2761
@adonai2761 4 года назад
le lemelaw eslimina emnet teketayoch be mulu romedan Kareem, le orthodox emnet teketayem enkuwan le dagmay tinsaew be selam aderesachuh 😍😍fkr yashenefal ❤️😘
@almazmelkamu5122
@almazmelkamu5122 4 года назад
ወንድሜ የማውቅህ ይመስለኛል
@user-cu2rf3pu7z
@user-cu2rf3pu7z 4 года назад
እናመሰግናለን ፍቅርያሸንፋል you.are wright brother
@lidiadirriba5489
@lidiadirriba5489 4 года назад
Duzz le phentewochis
@adonai2761
@adonai2761 4 года назад
@@lidiadirriba5489 alu ende? 🙄🙄
@adonai2761
@adonai2761 4 года назад
@@almazmelkamu5122 yihonal gn yet 🙄🙄
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 4 года назад
ሀገሬ ጎንደር miss you ❤ ይሄ ፊልም እውነተኛ ታሪክ ቢባል አያንሰውም !!! Amazing well-done guy's love you all ❤❤❤❤❤❤❤❤
@luliamichael9856
@luliamichael9856 4 года назад
From eritrea I love amaric movies ❤❤❤❤🇪🇷🙏🇪🇹
@mna5649
@mna5649 4 года назад
ረመዳን ከሪም ለሁሉም ሙስሊሞች
@aelhamdulilahaj7252
@aelhamdulilahaj7252 4 года назад
አሚን እናትየ
@user-sg9fu1qp3e
@user-sg9fu1qp3e 4 года назад
አለያአለይኪሀቢቢቲ
@user-nd6zk7uy7g
@user-nd6zk7uy7g 4 года назад
አለይናወአለክሁቢየ
@hadizmekelle1309
@hadizmekelle1309 4 года назад
እስኪ የገጠር ልጆች የሆናቹ እና ገጠርን የምትወዱ እዚህ ላይ like ግጬኝ። እኔ በገራገር እና የዋህ ምንም ተንኮል የማያውቅ የገጠር ሰው ያሳደገኝ ነኝ። እኔም እንደነሱ እንኳን ባልሆን ጨዋ ገጠር ተወልጄ ከተማ ያደኩ በማንነቴ የማላፍር ሰው ነኝ።
@fanafana3234
@fanafana3234 4 года назад
ዋው በጣም ደስ ይላል ማንዴላ ሁሌም አንደኛ ነህ
@user-kg3ql6yi1g
@user-kg3ql6yi1g 4 года назад
በዚ ጭቅ ወቅት ሰው ጭቀቱን የሚያስወግደው አዱ በፊልም ነው ታዳ ምን አለበት በዚ ሰአት አዲስ ፊልም ብትለቁልን በሀሳቤ የሚስማማ ላይክ ያርግ
@AfeMar1221
@AfeMar1221 4 года назад
ፍቅር Tube ን ሰብስክራይፕ ከአረጋችሁ አዲስ ፊልም ልልቀቅላችሁ አለኝ ። የምትስማሙ ንገሩኝ
@suaddd595
@suaddd595 4 года назад
@@AfeMar1221 ክክክ እዳው ላርገሽ
@TgTg-ep9lz
@TgTg-ep9lz 4 года назад
ከፊልሙ ስሪ 715; ኮሜኔት አለ ግን ስለ ፊልሙ የሚናገሩ 15 እንኮ አይሞላም ።ይገርማል ።እናመሰግናለን ምረጥ አገርኛ ፊልም ነው🙏
@tesfahungenene826
@tesfahungenene826 4 года назад
👍
@Londonuk2285
@Londonuk2285 4 года назад
👍
@TgTg-ep9lz
@TgTg-ep9lz 4 года назад
@@tesfahungenene826 👍
@TgTg-ep9lz
@TgTg-ep9lz 4 года назад
@@Londonuk2285 👍
@zema22
@zema22 4 года назад
የዘወትር ትዝብቴ ነው
@yeshimare2702
@yeshimare2702 4 года назад
ስላም ለሑላችን ይሑን እግዚአብሔር በያለንበት ይጠብቀን ኮሮናን ክምድር ገፅ ያጥፍልን በጣም ደስ የሚል ፍልም ነው
@user-ld7ok8bo2r
@user-ld7ok8bo2r 4 года назад
ሙስሊም እህት ወንድሞቸመልካም የረመዳን ፆም ይሁንላችሁ
@yeetobchanal4197
@yeetobchanal4197 4 года назад
አሠላማሊኩም እራህመቱላሂ ወበረኪቱሁ ወድና የተከበራችሁ የእስልምና እምነት ተከታዬች እኮን ለተከበረዉ እረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ
@ijoolleearsiitube5141
@ijoolleearsiitube5141 4 года назад
Amiiiiin ukenaniabero adereseni
@user-cu2rf3pu7z
@user-cu2rf3pu7z 4 года назад
ወአሊኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካቱ አለይናወአለይኩም ዉደ
Далее
Ashekibo nedaneg🤣🤣❤️
2:00
Просмотров 15 тыс.
ገምዛ- Gemza Full Amharic Movie 2023
1:38:28
Просмотров 2,4 млн