Тёмный
No video :(

አንተን ብቻ ሳስብ //ድንቅ መዝሙር //AVIGAEL MIHRETU//AMHARIC MEZMURE LIVE WORSHIP// 

TESFA TV
Подписаться 68 тыс.
Просмотров 808 тыс.
50% 1

አዳዲስ ዝማሬዎች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርስዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ ብሩካን ናችሁ::እንዲሁም የደወል ምልክቱን በመጫን አብረውን ጌታን ያገልግሉ ::
Don't Forget to Subscribe to my channel by clicking here / @tesfatv2022 Make sure you click the BELL Icon so you can get notifications when my next video goes up so you don't miss anything.
God bless you.
If you want to support our ministry Please contact us With
+251968101630
Tesfalem_markos@yahoo.com
CONNECT WITH ME
Instagram:
Facebook: / tesfalemmarkos
Twitter:
Tiktok:
FACEBOOK: / tesfalemmarkos
© All rights reserved to Tesfa

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 594   
@TesfaTv2022
@TesfaTv2022 2 года назад
አዳዲስ ዝማሬዎች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርስዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ ብሩካን ናችሁ::እንዲሁም የደወል ምልክቱን በመጫን አብረውን ጌታን ያገልግሉ :: Dont forget to subscribe my channel ** make sure you CLICK THE BELL ICON 🔔 so you can get notification when my next video goes up sp you dont miss anything. አገልግሎታችንን በሚያስፈልገን እና በምትችሉት ነገር መደገፍ የምትፈልጉ ሰዎች ከታች ባለው አድራሻ ያገኙናል። TESFA TV +251968101630 TESFALEM MARKOS
@meronabowerk2568
@meronabowerk2568 2 года назад
በጣም የሚመስጥ ዜማና ድምፅ እግዚአብሔር ሰጥቷታል ደጋግሜ አዳመጥኩት ጌታ ይባርክሽ እደጊ ዘመንሽ በሙሉ ብርሃን ይሁን
@lolomomo9784
@lolomomo9784 2 года назад
🙏🤲🏽
@meazaabdela9593
@meazaabdela9593 2 года назад
Konj ynmar
@meseretbirhanu3149
@meseretbirhanu3149 2 года назад
U want want to do uu ypû
@user-bv7bm6jn9k
@user-bv7bm6jn9k 2 года назад
አሜን ንን ንን ንን🎧🎤🎵🎵♥♥♥♥♥♥♥
@AmenImmanuelMedia
@AmenImmanuelMedia 2 года назад
ከዝች ብላቴና አባት ጋ አንድ ኳየር ውስጥ በሙሉወንጌል ቤተክርስትያን እናገለግል ነበር አሁን ደግሞ ከሱ የተወለደችው ልጅ እንዲ በማለዳ እድሜዋ ለጌታ ስታዜም ማየቴ አስደንቆኛል ተባረኪ ልጅህን በሚሄድበት መንገድ ምራው በሸመገለ ግዜ ከእርሱ ፈቀቅ አይልም የሚለው ቃል እውነተኛ እና የታመነ ነው
@sisaywanza4365
@sisaywanza4365 2 года назад
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 2 года назад
ዋው እንዴት ድንቅ ነው የኛ ጌታ
@bezawitmekonnen4444
@bezawitmekonnen4444 Год назад
ተባረክ ብዙ ህፃናት ዘማሪያን ውስጣቸው ያለውን እንዲያወጡ እየረደቸው ስለሆነ፡፡ አድራሻህን ባውቀው እኔጋ ብዙ ህፃናትና ወጣቶች አሉ እባክህ
@TesfaTv2022
@TesfaTv2022 Год назад
Inbox Tesfa on facebook
@robiyegeta9172
@robiyegeta9172 2 года назад
በእውነት በዚች ብላቴና ደስ የተሰኘ like ሳያደርግ ማንም አንዳያልፍ...... የኔ ውድ ቀሪው ዘመንሽ ሁሉ በ ጌታ ቤት ይለምልም 😘😘😘😘
@rev.terefediriba3023
@rev.terefediriba3023 2 года назад
ለነገይቷ ቤተ ክርስቲያን ልክ እንደስምህ ተስፋ የሚሆኑ ልጆችን እያዘጋጀህልን ስለሆነ ምስጋናችን ከልብ ነው። እግዚአብሔር አንተንም አገልግሎትህንም ለዘላለም ይባርክ! ብላቴናይቷም በማያልቀው የክርስቶስ ጸጋ ተባርካ ትቀር ዘንድ የዘወትር ልመናዬ ነው!
@yididyatadiwos5171
@yididyatadiwos5171 2 года назад
Amen
@etaferahuyimer8405
@etaferahuyimer8405 2 года назад
አቪጋኤል ማር ከአፍሽ የማር ወለላ ይንጠባጠባል ❤አቤት ጌታ ባንቺ እንዴት ደስ እንደሚሰኝ የኔ ውድ! ዘመንሽ በቤቱ ይለምልም ውድድ እናረግሻለን ❤❤❤
@romahagos4386
@romahagos4386 2 года назад
Yne wed❤❤❤❤❤❤
@alamitoanshewo4432
@alamitoanshewo4432 Год назад
@@romahagos4386 በ
@MazaMazi-oq6cj
@MazaMazi-oq6cj 4 месяца назад
@TigiYsak
@TigiYsak 3 месяца назад
Anitebi Chasiasib 3:46 3:47 i
@helentsehaye88
@helentsehaye88 2 года назад
የኔ ቆንጆ ሳሳሁልሽ ጌታ በደሙ ይሽፍንሽ ወንድሜ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 2 года назад
አዘጋጁ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ!! በርታ፣ በርታ፣ የማይገኝ ራዕይ ነው፣ጌታ የሰጠህ!!!!
@user-bk8yc2yt3h
@user-bk8yc2yt3h 2 года назад
የእግዚአብሔር ምህረት አቤት አቤት ሰው ወዳድነትህ አቤት አቤት አቤት የፍቅሩ ጥልቀት አቤት አቤት አቤት ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ ሃሌሉሉሉሉሉሉሉሉሉያያያያያያያያ ስለዚህች ሕጻን ልጅ እግዚአብሔር አባት ሆይ በኢየሱስ ስም ክብር ለአንተ ይሁን አሜን ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ ጌታ ሆይ ይችትን ልጅ አደራ በጊያህ ሸሽገህ አሳድጋት አሜን አሁንም የዝማሬ ጸጋ ቅባት ቅኔ ምንጭ ይፍለቅልሽ
@selomeasfaw7061
@selomeasfaw7061 2 года назад
እግዚአብሔር እንደ ሳሙኤል በልዩ ቅባት ለቤቱ ቀብቶችሖል ዘመናችሁ ይለምልም።
@roziroza3655
@roziroza3655 2 года назад
ኧረ የናዝሬቱ እየሱስ በደሙ ይሸፍንሽ ቆንጆዬ ዘመንሽን በሙሉ ስትዘምሪለት ኑሪ ቸስፋ ወንድሜ ተባረክልኝ
@mimicherinet948
@mimicherinet948 2 года назад
ፍቅር የያዘኝ ከጌታዬ ነው መች ከሚጠፋው ከሚያልፈው ምኞቴ ይኽው አገኘሁህ ...... አረፍኩብህ እንደዘመርሽው ይሁንልሽ የኔ ጣፋጭ ቆንጆ። ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ!!!
@rozasolomon9908
@rozasolomon9908 2 года назад
አዋቂው ጌታ በየትኛውም ዘመን ላንተ የተለዩ አሉህና አንተ ለዘላለም ጌታ ነህ ዘመን በቤቱ ይለቅ የኔ ቆንጆ ጌታ በደሙ ይሸፍንሽ
@user-cw6ts1lk2i
@user-cw6ts1lk2i 2 года назад
መኖር አልችልም መዋል መደር ስምህን ሳልጣረ ጌታ እግዚአብሔር ጌታ ኢየሱስ ህይወት ነው ተባረክ💕 እንኳን አደረሰችሁ ኢየሱስ ተነስቶ
@user-et2rd4gx9e
@user-et2rd4gx9e 5 месяцев назад
Amenn❤❤tebareki
@aynalemmersie9720
@aynalemmersie9720 2 года назад
ወንድሜ ተስፋ፥ ጌታ ዘመንህን ይባርክ። ከአቪጋኤል ጋር የሠራኽው ይህ ዝማሬ፥ እጅግ ድንቅ ነው። ለብዙ ህጻናት መነሳሳት ፈር ቀዳጅ ነው። ጌታ እያደረግኽው ያለውን ነገር እንደ ዘር ይቀበልህ። መኽሩ ቀስ እያለ ምድሪቱን ይሙላ። እንደ ቅንነትህና የልብህ ንጽህና ይክፈልህ። ወደ አንተ ስቱዲዬ የሚመጡና ስፍራውን የረገጡ ህጻናትም፥ ኃያላን ከመሆን የሚያግዳቸው ኃይል አይኑር። ጌታ ይህንን በዘመንህ ያድርግ። ይህችን ህጻን ያፈራ ቤተሰብም ለዘላለም ብሩክ ይሁን። ወንድሜ ተስፋ ተባረክልኝ!!!
@TesfaTv2022
@TesfaTv2022 2 года назад
Ameeeen .God bless you For your Encouraging Words.
@romanabebe8122
@romanabebe8122 2 года назад
“መዘመርና ማወደስ እንደ ጀመሩም፣ እግዚአብሔር ይሁዳን በወረሩት በአሞን፣ በሞዓብና በሴይር ተራራ ሰዎች ላይ ድብቅ ጦር አመጣባቸው፤ ተሸነፉም።” - 2 ዜና 20፥22 (አዲሱ መ.ት) አምናለሁ እንደዚህ ስትዘምሪ እግዚአብሔር ለምድራችን ድብቅ ጦር ያስነሳልናል። ተባረኪ!
@bethytenkir7031
@bethytenkir7031 Год назад
Amen!
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 Год назад
አሜን ኮመንትሽ ራሱ ደስ ሲል ልጅቷም አንቺም ብሩካን ናችሁ::
@destaergano3121
@destaergano3121 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ከህፃናት አፍ የሚወጣውን ምስጋና አጥብቆ ይወዳል።
@eftumohammad4926
@eftumohammad4926 2 года назад
ኦ ኡፍፍ አዳች ነገር ነው የወረረኝ የኔ ቅመም ተባረኪ ዘመንሽ በጌታ ቤት ይልቅ
@lemin100
@lemin100 2 года назад
Please come in the Church and sing, we need this kind of singers
@fikirutemesgengeleta2944
@fikirutemesgengeleta2944 2 года назад
I cover you in the blood of Jesus for we need you to keep on with more songs that our soul longing -Be blessed ever. Dear her lovely family, be courageous to help and await her on her weakness to serve the Lord courageously before him. Glory to him forever..!!
@tedalmera8583
@tedalmera8583 2 года назад
Amen amen
@saraansebo1992
@saraansebo1992 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረኪልኝ ጌታ ኢየሱስ yqsadgeshi yen ቅመም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@zortihomemade5143
@zortihomemade5143 2 года назад
የእግበሐር ሉዩ አረገሸ ልጀ ጌታ በደሙ ይሸፈንሸ ወንድሜ ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 2 года назад
ኦ እግዚአብሔር ሆይ እንዴት ድንቅ ነህ በእውነት ቤተክርስቲያን ተስፋ አላት በእውነት እግዚአብሔር ሰው አለው እግዚአብሔር ትውልድ አለው ስምህ ይባረክ ተስፉ አንተም ተባረክ በዚህ ክፉ ዘመን ያስነሳህ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነህ
@jerytedy600
@jerytedy600 2 года назад
አቤት አቤት አቤት የኔ ቆንጆ amazing voice 😍😍😍😍
@mhussen
@mhussen 2 года назад
በጣም ሀሪፍ ነው ታዳጊ ልጆችንን በሀይማኖት አንፆ ማሳደግ ለወደፋት ህይወታቸው አንተንም በጣም እናመሰግናለን ለልጆች አርያ የሆነች ልጂ ስላሳየኸን
@luultsegay4067
@luultsegay4067 2 года назад
የኔ ቆንጆ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ. ወንድም ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
@hanibaltesfalem2230
@hanibaltesfalem2230 2 года назад
Im Orthodox but her voice push me to listen this Amazing kid
@teklumisrak5906
@teklumisrak5906 2 года назад
ተስፍሽ ጌታ አምላክ ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ። የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ዘመንሽ ይባረክ።
@romandesta4329
@romandesta4329 2 года назад
እውነት ተስፋ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ተባረክ
@bereketgizawlotu4510
@bereketgizawlotu4510 2 года назад
ዘመንሽ እንደዚ እንደጣፈጠ ይለቅ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የወደድኩሽ
@romandesta4329
@romandesta4329 2 года назад
እየሱስ የዘላለም ጌታ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋን ያብዛልህ የነ ጣፋጫ
@user-dp3zz2ry5g
@user-dp3zz2ry5g Год назад
ማር የማር ወለላ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ዘመንሽ ሁሉ በቤቱ ለእርሱ ክብር ይሁን የሚቋቋምሽ ሁሉ ወደ ጥልቅ ይግባ!!!
@wossenebeyene187
@wossenebeyene187 2 года назад
ጌታ ይባርክሽ ሁሌም ለስሙና ለክብሩ የተለየሽ ሆነሽ ኑሪ በዘመንሽ ሁሉ!!❤!!
@tsionlemma4002
@tsionlemma4002 2 года назад
ነፍስም አልቀረልኝም ጌታን ❤❤❤❤
@Danitube2162
@Danitube2162 2 года назад
የኔ ቆንጆ ጌታ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክ።።።ለበረከት ሁኝ።።በቤቱ በጥባብ፣በሞገስና በቁመትም።።በሁሉ ያሳድግሽ።።ድምፅሽ በጣም ያምራል።።።ልክ እን ሌሎቹም የተባረክሽ ልጅ ነሽ።።❤❤🥰🥰 ተስፍሽ የተባረክ ሰው❤❤❤!!
@netsanetgood992
@netsanetgood992 2 года назад
አሜን አሜን ምሕረትህ እረዳኝ !!!ጌታ ይክበር ተወዳጅ ቆንጆ ጌታ በዘመንሽ ሁሉ የእግዚአብሔር ሞገስ በአንቺላይ ይሁን ለበረከት ሁኚ። ተወዳጅ ወንድሜ ተስፋ ጸጋውን ያብዛልህ።
@hassethaddis4429
@hassethaddis4429 Год назад
gobez god bless you
@salamsalaam6349
@salamsalaam6349 2 года назад
ፍቅር የሆንሽ ልጅ ዛማንሽ ብሩክ ይሁን የኔ ልዩ 😘
@salamsalaam6349
@salamsalaam6349 2 года назад
እድግ በይልኝ
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 9 месяцев назад
“እነዚህ የሚሉትን አትሰማምን? አሉት። ኢየሱስም፦ እሰማለሁ፤ ከሕፃናትና ከሚጠቡት አፍ ምስጋናን ለራስህ አዘጋጀህ የሚለውን ቃል ከቶ አላነበባችሁምን? አላቸው።” - ማቴዎስ 21፥16
@sebletadesse6223
@sebletadesse6223 2 года назад
ተስፋ አንተም እምታቀርባቸውም ልጆች ጌታ ይባርካችሁ
@yehoshaeyobe8123
@yehoshaeyobe8123 2 года назад
ጌታ ኢየሱስ ብርክርክ ያድርግሽ የኢየሱስ ቆንጆ👏👏👏👏👏
@fbeyamo924
@fbeyamo924 2 года назад
ተስፋ ይታዬኛል። በእርግጥ እግ/ር በየዘመኑ ትውልድ አለው።
@mekonneny30
@mekonneny30 2 года назад
እግዚአብሔር ትውልድሽን ይባርክ
@SolMat
@SolMat 2 года назад
የኔ ቆንጆ ተባረክ በዳስታ ስትዘምር እንደት ደስ እንደምትይኝ ደስተዉን ማቋቋም አልቻልኩም እዳግ የኔ ቆንጆ❤❤
@atsefasil8867
@atsefasil8867 2 года назад
እግዛብሔርን ከአለም ወጥመድ ይሰዉርሽ።ተባረኪ
@nishanraday7062
@nishanraday7062 2 года назад
አሜን ጌታ በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግሽ❤❤
@tizitaabate6850
@tizitaabate6850 2 года назад
She's so cute and adorable 😍 💕
@rahel8913
@rahel8913 2 года назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሸ! ፀጋውን ያብዛልሸ ይጨምርልሸ!!!
@belitube9866
@belitube9866 2 года назад
የኔ ማር ድምፅሽ ስያምር ሰምቸ አልጠግበዉም እግዚአብሔር ያሳድግሽ ቸርነቱ ያብዛልሽ አንች አንደኛ ምርጥ ዘማር ነሽ ጌታ የወደደሽ😘🙏
@rebekafikadu7325
@rebekafikadu7325 2 года назад
ጌታ ይመስገን ዛሬም በእናንተ እያፅናናን ነው 😍😍😍
@getubekele3227
@getubekele3227 2 года назад
ፀጋ በዝቶልሸል ተባረክ
@ayelechabreham3603
@ayelechabreham3603 2 года назад
ሻሎም ሻሎም አሜን አሜን እልልልልልልል ሃሌሉያ የኔ ማር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ ተባረኪ❤️🤝❤️❤️❤️😘😘🙏🙏👍
@AmarechTube
@AmarechTube 2 года назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን የኔ ቂማም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 🍒🍒🍒🍒
@kidusdag3187
@kidusdag3187 2 года назад
ጌታ ዘመንሽን ይባርክ፤ ሕይወትሽ ሁሉ በዝማሬ ይሞላ፤ ተባረኪ
@tinsaetesfa4908
@tinsaetesfa4908 2 года назад
I join this beautiful child and proclaim God's goodness on Ethiopia and Ethiopians. PM Abiy is covered by the blood of Jesus to be used by God towards unity and prosperity.
@gracejesus6881
@gracejesus6881 2 года назад
Amazing !!!!! lord jesus please protect her at the rest of her life.......for ever!!! halelujha!!!
@user-cl5gn8xw2o
@user-cl5gn8xw2o 2 года назад
አሜን በእየሱስ ስም ዘመንሽ ይለምልም
@titatube5872
@titatube5872 2 года назад
ዬኔ ጠፈጭ ተባረክ በቤቱ የኖርሽ የኔ ወድ ❤❤❤❤❤
@user-ew5ie6qg2t
@user-ew5ie6qg2t 2 года назад
አባት ጌታ እንዴት እንዴምዳስት ላመዎቂ ይካብዳል የኔ ማር ስትጣፍጭ በእውነት ታባረክ የኔ ዉድ cut 💞💞💞 ስስማ ዳስታ ነው ምሳማኝ የእውነት ታባራክ ባብዙ ፃጋ እግዚአብሔር ክበሩን ይዉሳድ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ስናስትዉስ ነው ሁሉ ሙሉ የምሆኖ 😢🙏🙏
@mihirette6953
@mihirette6953 2 года назад
ዋው ዋው ዋው አሜንንንንን የኔ ጣፋጭ ጌታ በሞገሱ ያሳድግሽ ተባረኪ ተባረኩ ሻሎም😘😘😘 ✝️✝️✝️❤️❤️❤️❤️⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏⛪️💘💘💘💘💯💯💯💯💯
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 года назад
የኔ ውብ ተባረኪ ለምልሚ
@tesfaneshasha6076
@tesfaneshasha6076 2 года назад
ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይብርክሽ የኔ ውድ ተባረክ ❤❤❤❤🙏🙏📖📖💯✅️
@asratmesfindownloadgospelm338
ጌታ እየሱስ ይባርክሸ እግዚአብሔርን የምትፈሪ የምታከበሪሁኝ ሁኝ በጣም ጌታዬን እባርካለሁኝ እናንተን ሰለአሳየኝ አንተንም አገልግሎትህንም ጌታ ይባርክ
@yyouapy4012
@yyouapy4012 2 года назад
ዋዋዋዋዋዋ አሜንንንንንንን አሜንንንንንን የኔ ማር ኑሪልኝ❤❤❤ ጌታ ይበረክሸ ፀጋ በእጥፍ ድርብ ይጨምራልሸ
@lemin100
@lemin100 2 года назад
We are lucky to have you my dear, I covered you in the blood of Jesus Christ Amen
@tadesirak7841
@tadesirak7841 2 года назад
Marvelous gift of the Lord
@gutagutu9009
@gutagutu9009 2 года назад
I want my daughter to sing like you. You are blessed
@jonieuole2551
@jonieuole2551 2 года назад
wow mene ayenet lij neshi uffff wededededededede argeshi alew betammm Thank bro you BLSSS U !!!
@burukanjamo7510
@burukanjamo7510 2 года назад
ጌታ ኢየሱስ ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ📖📖📖👈
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 2 года назад
የኔ ውድድድድድ ውይይይ እርክት አልኩ በጌታ ደም ተሸፈኚ የነገዋ ቤ/ክን ተስፋ ♥♥♥♥
@elltagrmay6301
@elltagrmay6301 2 года назад
So sweet God bless you more 🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍
@jesusjesus2326
@jesusjesus2326 2 года назад
SosweetGodbleessyoumore🥰🥰🥰🥰💘💘💘💘💘💘💘💋💋💋💋💋🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@samuelnegashanbesse9739
@samuelnegashanbesse9739 Год назад
Wow God is great in this generation.
@mahderk8288
@mahderk8288 2 года назад
She is gifted by the Holy Spirit! God bless you all❤️
@zebiderburkitu7016
@zebiderburkitu7016 Год назад
ተባረኪ እዳንቺ አይነት ልጅ ይብዛልን ጌታ ዘመንሽን ይባርክ
@mathewosatrisr4114
@mathewosatrisr4114 Год назад
አቤት በልጅነትሽ ጌታ መርጦሻል በፁጋ እድግ እድመሽ በሙሉ በመዝሙር ይለቅ ፀጋዉን ያብዛልሽ
@febenbeyene798
@febenbeyene798 2 года назад
May God bless you more!
@natenaelmeresa3971
@natenaelmeresa3971 Год назад
ዘመንሽ በጌታ ቤት ይልቅ ተስፍሽየ ተባረክ ከዚህ በላይ ጌታ አገልግሎትህን ያስፋልህ
@seunetalemu4477
@seunetalemu4477 2 года назад
Oh my gosh,so beautiful girl with beautiful voice 😍😍😍,god bless you beautiful girl ❤️❤️❤️
@paulossamuel3037
@paulossamuel3037 Год назад
It seems to me that the lyrics are downloaded from heaven- from the realm of spirit. Amazing!!!
@rahelrezene2138
@rahelrezene2138 2 года назад
She is so lovely God bless you more and more your the rest of life all I covered by the blood of Jesus from our enemies you have a good future love you
@meazaaychew3799
@meazaaychew3799 2 года назад
WOW WOW SHE IS SO KUTE BE COVER IN THE BLOOD OF JESUS 😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@elisaelisa834
@elisaelisa834 2 года назад
Ufffffffffff egzabher Amlake yebarkishi yen konijoo 😍😍😍😍😍😍😍😍
@teddyabrishe3561
@teddyabrishe3561 2 года назад
የኔ እናት እግዚአብሔር ያሳድግሽ ❤️
@emutube7743
@emutube7743 2 года назад
ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen ebifamii dachaa
@eleleta5821
@eleleta5821 2 года назад
ኡፍፍፍፍፍ ማሬ ለምልሚልኝ
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 2 года назад
❤️😍😘😘😘😘😘😘🤔 የኔ ማር ተባረኪ ጥበቃዉ ይብዛልሽ በህይወት ዘመንሽ ሁሉ።
@salem4086
@salem4086 Год назад
እሰይ የእኔ ዉብ ድምፅ ጌታ ይባርክሽ
@ayelechossabo6313
@ayelechossabo6313 2 года назад
She is very good for singing
@berhanhana9264
@berhanhana9264 2 года назад
አሜን አሜን የኔ ቆንዶ እዲጊ በይ እግዚአብሔር አምለክ ያሳዲግሺ ፈፂሞ ተበራክ ❤️❤️❤️
@salem4086
@salem4086 2 года назад
የእኔ ማር አንችን በመፈጠሩ ጌታ ልቡ አሰት ያደርጋል ከአፊሽ የሚወጣ ቃል ማር ነዉዉ
@lidiyalidu2358
@lidiyalidu2358 2 года назад
Geta eyesus yebarksh Briuk hugn
@yohanameseret8646
@yohanameseret8646 2 года назад
Wow! It is amazing.💖
@shsh7222
@shsh7222 Год назад
የእኔ ጣፋጭ ቤበቱያሳድግሽውድድድድድጣፋጭዬ❤❤❤❤❤👏👏👏👏🙏🙏🙏
@mesertemesele7624
@mesertemesele7624 2 года назад
ኡፈፈፈፈፈፈፈ ለምልም ከቤቱ አትታጭ
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 2 года назад
God bless you and your family
@blessings3067
@blessings3067 2 года назад
❤❤❤❤❤ Kukuyee my dear. God bless you. I'm watching this with teary eyes. 🥺😭🥺😭Geta zemenishin yibark yene kimem. ❤❤❤
@martayouhanes1331
@martayouhanes1331 2 года назад
Amen Amen Amen🔥🔥🔥❤❤❤❤
@salamnashihandino7573
@salamnashihandino7573 2 года назад
Amen amen haleluya nawu isun bicha sasibi getheni bicha sasibi qulumi yibaltali amen tabareki geta iyesus zabanshi yibareki bizitibalilishi🙏❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌
@tiyaatiyaatiyuu9658
@tiyaatiyaatiyuu9658 2 года назад
Tabark yen marr
@mosessolomon6889
@mosessolomon6889 Год назад
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ በተሰጠሽ ፀጋ እደጊ። ወላጆችሽ ይባረኩ።
@bamm1624
@bamm1624 2 года назад
Er geta zamanachun yibark esant lyi yesarachu yalachu sawoch geta zamanachu hulu yibark geta hulem tulid alewu geta yibaraki
Далее
💀СЛОМАЛ Айфон за 5 СЕКУНД😱
00:26
ዮአዳን (ክፍል 23)
30:49
Просмотров 345 тыс.
የፀሎት መዝሙሮች ስብስብ
42:27
Просмотров 42 тыс.