Тёмный
No video :(

" አንተ ልጄ ነህ እኔ ዛሬ ወለድኩህ " / "You are my son, and I have made you birth today "? VOC 

Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Подписаться 31 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

4 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 14   
@hukagirma8907
@hukagirma8907 2 года назад
ፀጋ ይብዛላችሁ :: ትምህርቶችን ቶሎቶሎ ብትሰሩ በጣም ደስ ይለኛል
@urmalewegaso8693
@urmalewegaso8693 2 года назад
የራእይ ትምህርትን ቢለቁልን...
@tedrosbelay9216
@tedrosbelay9216 2 года назад
Amen amen amen
@Rurama-bv7rx
@Rurama-bv7rx 2 года назад
ተባረኩ
@tamirekemiso547
@tamirekemiso547 2 года назад
Hello VOC...! I agree with most of your descriptions here! ነገር ግን በብሉይ ኪዳን መፃሕፍት ውስጥ በማያሻማ መልኩ 'ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው' የሚል አናገኝም! ዮሐንስ 1:1 እንኩዋን '..እግዚአብሔርም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ...' ይላል እንጂ...'የእግዚአብሔር ልጅ በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ' አይልም! ከዚያም....ወረድ ይልና.. ዮሐንስ 1:14.'...ቃልም ስጋ ሆነ...' ይላል... ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው የሚለው concept እዚህ ጋር የሚነሳው... ሉቃስ 1:32... እኔ ማይገባኝ ነገር....'ቀድሞ ነገር ኢየሱስ ከማሪያም ከመወለዱ በፊት የእግዚአብሔር ልጅ መሆን ለምን ያስፈልገዋል???'....( Elohim/plural = አምላኮች) እያለ ነው in most cases እንግዲህ የብሉይ ኪዳን መፅሐፍ የሚነግረን... ... ምናልባት በብሉይ ኪዳን ዘመን በመላእክትና በሰው መልክ ይገለጥ የነበረው እየሱስ ነው ካልከኝ አሁንም አሻሚ ነው ሚሆነው... በ ዘፀአት መፅሐፍ ሙሴን እግዚአብሔር (Elohim) በሲና ተራራ ላይ ሲያናግረው በተለይ 'ክብርህን/ፍትህን አሳየኝ!' ባለው ጊዜ...ፍቱን ማየት እንደማይቻል ይነግረውና '...በእጆቹ አሳልፎ ጀርባውን አሳየው...' ይላል... So አብ ይሁን ኢየሱስ ግልፅ አይደለም... እንግዲህ... ከሌላ ፍጥረት በተለየ መልኩ 'በራሱ መልክና አምሳል' የሰው ልጅን በመፍጠሩና... ይህም ሰው ስቶ ለዘላለም ሞት ተላልፎ በመሰጠቱ...እንግዲህ 'መልክና አምሳሉ' ነንና ከኛ ቀድመው የተፈጠሩና የወደቁ መላእክት ያልተሰጣቸው ዕድል ለኛ ተሰጠን....ስለዚህም... '...ልጆቹ በሥጋና በደም ስለሚካፈሉ.... እርሱም በሥጋና በደም ተካፋለ...' ዕብ 2:14....ባለው መሰረት እንግዲሁም መፅሐፉ አይሻርምና... ኢየሱስ '.... አብ ከእኔ ይበልጣል...' ዮሐንስ 14:28... ይላል...ይህም የሆነው ኢየሱስ በፈቃዱ ለኛ ሲል ከእግዚአብሔር አብ ጋር እኩል ሆኖ ሳለ ነገር ግን ራሱን አዋርዶ ባዶ አደረገ.... ፊልp.... 2:6-11....ከአብ በፈቃዱ ራሱን ዝቅ እንዳረገ ይነግረናል.... 1ቆሮንቶስ..15ትንም ከተመለከትን... ኢየሱስ ሁሉን ላስገዛለት ለአብ ይገዛል .... እያለ ስለሚመጣው ዘመንም ይነግረናል! አሁን ተጨማሪ ጥያቄ የሆኑብኝ??? 1. ኢየሱስ ባንድ ጊዜ/simultaneously... እንዴት ዘላለማዊ አባት/Eternal Father (Isaiah 9:6) እና ዘላለማዊ ልጅ/Eternal Son (እንደእናንተ ትንተና) ሊሆን ይችላል???? 2. ኢየሱስ ለእግዚአብሔር አብ ዘላለማዊ ልጁ ከነበረ... እግዚአብሔር አብ..ወልድን ለዘላለም ይበልጠው ነበር ማለት ነው..'...አብ ከእኔ ይበልጣል...'ዮሐንስ 14:28 ብሎአልና... ይህ የስላሴን ት/ት አያፋልስም ወይ?? 3. ሌላው እዚሁ VOC ላይ መስሎኝ እናንተው 'ኢየሱስ አንድያ ልጅ ነበር ከሞት ሲነሳ የበኩር ልጅ ሆነ'...ብላችሁ . አሁን ደግሞ የዘላለም አንድያ ልጅ ነው አላችሁ ልበል??? ሀሳብን/አቁዓምን በጊዜ ሂደት መቀየር ይቻላል...ነገር ግን በፊት እንዲህ ብለን ነበር... አሁን ግን አቁዓማችንን.... በሚል ለ audience መናገር መልካም ነው እላለሁ! እኔ በክርስቶስ የማምን አንድ ወንድማችሁ ነኝ.... Theologian አይደለሁም...believe it or not ወደፊት ግን መማር ፈልጋለው ... Just ለማወቅ/ለመረዳት ፈልጌ ነው በቅንነት የጠየቅሁት! Thank you!
@voiceofchristian
@voiceofchristian 2 года назад
Call us!
@fiseha435
@fiseha435 2 года назад
God blessed u
@seenaaJesus
@seenaaJesus 2 года назад
ትባርኪ ❤🥰
@Abeni5165
@Abeni5165 2 года назад
Betam new yemtmechugn!!! Bertulgn tsega yibzalachu
@user-kd3tg2xh9s
@user-kd3tg2xh9s 2 года назад
ቆይ ኢየሱስ ከዘለዓለም በፊት ከአብ ተወልዷል??? ልጁ ስንል እንዴት ነው
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 2 года назад
ያለ እናት መወለዱ
@voiceofchristian
@voiceofchristian 2 года назад
Lj yebahri memesasel new.
@urmalewegaso8693
@urmalewegaso8693 2 года назад
ባለ ቻናሉን ማግኘት እፈልጋለሁ: ምናልባት ላገኛችሁ የምችልበት e-mail ወይም ስልክ ካለ,...
@voiceofchristian
@voiceofchristian 2 года назад
You can find from the banner
Далее
How to get Spongebob El Primo FOR FREE!
01:36
Просмотров 11 млн
23 July 2024
5:14
Просмотров 5 тыс.
ፋሲካ/ Easter or Passover ያውቃሉ 5 VOC
3:55
Просмотров 3,2 тыс.